SHEWA NEWS NETWORK @snn_merja Channel on Telegram

SHEWA NEWS NETWORK

@snn_merja


any suggestion or promotion 👇👇
ላይ አናግሩን

ወደ ቀድሞ ከፍታችን እንመለሳለን SNN

የyoutube ቻናላችን በመወዳጀት በየሰአቱ የምናወጣቸውን መረጃዎች ይክታተሉ👇👇
https://youtube.com/@ayatdaily602?si=sjPvAz56gk3TFcGg

SHEWA NEWS NETWORK (Amharic)

ሸዋ ዜና ተቆጥተዋል! ይህ ሸላይት ቅንፍ ከፍተኛ ያለው ሸዋ ዜና ቴሌግራም እናት ነው ፦ SNN ፡፡ ይህ ሸዋ ዜና ቴሌግራም በቴሌግራም መጠን በጣም እንደዘናግራችን እናሰላለን። በበዓለም ማዳረግዎ መረጃዎችን ያግኙ፡፡ የyoutube ባለ መረጃዎችን በመወዳጀች ተከትሎ ላይን መወዳጀችቃ SNN እንዲሆን እንነጋገር። ተጨማሪ ስለ ዓይነት ወሬዎች ወደ ቱሎ ለማወጣ። ለምሳሌ ይህን ሊከተለው የሚፈልጉትን ሰዎች እና ዘሪውን ከእያነሳን ሊወድ ይችለናል፡፡

SHEWA NEWS NETWORK

16 Feb, 14:56


እስክንድር ነጋ ከሃላፊነት ተነሳ

የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጀት ባደረገው ግምገማ የድርጀቱ መስራች እና ላለፉት 6 ወራት ሲመራው የቆየው ፋኖ እስክንድር ነጋ በሌላ አመራር እንዲተካ በሙሉ ድምፅ ተወስኗል።

SHEWA NEWS NETWORK

09 Feb, 17:21


ከሸዋሮቢት ከተማ ወደ ደብረብርሃን አመራር አጅቦ ሲንቀሳቀስ የነበረ የአድማ ብተናና መከላከያ ሠራዊት ተደመሠሠ!

አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ
የካቲት 2/2017 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ መሃመድ ቢሆነኝ ኮር አስቻለው ደሴ ክፋለጦር 4ኛ ሻለቃ ከሸዋሮቢት ወደ ደብረብርሃን የብልፅግና ከፍተኛ አመራሮችን አጅቦ ሲንቀሳቀስ በነበረ በጠላት ፓትሮል ላይ የደፈጣ እርምጃ በመውሰድ የጠላት ሀይልን ደምስሶታል። አመራሮቹን በ6 ፓትሮል አጅቦ ዲሽቃና ዙ-23 ያጠመደው የጠላት ሃይል ከሸዋሮቢት ከተማ ሳይርቅ ልዩ ቦታው ፍርፍር በተባለ ቦታ የአርበኛ መከታው ቀኝ እጆች በደፈጣ ጠብቀው አርግፈውታል።

በሌላ ግንባር የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ አምደ ጽዮን ኮር 7ለ70 ክፍለ ጦር የኦሮሞ ብሄረሰብን ምሽግ አድርጎ ከሚነሳው የጠላት ሀይል ጋር ገጥሞ ከፍተኛ ድል ተቀዳጅቷል። የጠላት ቡድን ሀይሉን አሰባስቦ ውጊያ ቢክፍትም የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ስር የሚገኘው 7ለ70 ክፍለ ጦር በተለያየ አቅጣጫ የጠላትን ሃይል በመግጠም ከፍተኛ ኪሳራ አድርሶበታል። በዚህ ቀጠና በአውደ ውጊያ የተመታው የብልፅግና ሠራዊት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ውስጥ ከተደበቀው ከሸኔ ጋር በጥምረት ውጊያ የከፈተ ቢሆንም በተባበረ ክንድ በአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አናብስቶችና የጦር ጠበብቶች እየተደቆሰ ይገኛል።

ድል ለአማራ ፋኖ
አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ

SHEWA NEWS NETWORK

08 Feb, 18:51


አሳዛኝ ዜና‼️

በሸዋ ኤፍራታናግድም ወረዳ አገዛዙ በፈፀመው የድሮን ጥቃት የንፁኃኖች ሕይወት አልፏል!

በሁሉም መስክ ኪሳራ አሰያስተናገደ ያለው አሸባሪው የብልፅግና አገዛዝ በተለያየ ወቅት የሚፈፅማቸው ንፁኃንን ዒላማ ያደረጉ የድሮን ጥቃቶች በርካታ ሲቪሊያን ላይ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል።

በዛሬው ዕለት ከሌሊቱ 11:00 ሰዓት ገደማ የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የፋኖ አባላትና አመራሮች ይኖሩበታል በሚል የተሳሳተ ግምት በኤፍራታና ግድም ዘንቦ ቀበሌ በሰነዘረው የድሮን ጥቃት የግለሰብ መኖሪያ ቤት ላይ ባደረሰው ጉዳት የንፁኃኖች ህይወት አልፏል።

አገዛዙ በግለሰብ መኖሪያ ቤቶች ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት እናት ከእነ ልጇ ጨምሮ 4 ሲቪሊያን ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን ጋር ከ20 በላይ የቀንድና የጋማ ከብቶች ላይ ጉዳትና ውድመት አድርሷል።

ክብር ለሰማዕታት
የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ
የካቲት 1/2017 ዓ.ም

SHEWA NEWS NETWORK

08 Feb, 17:27


መንዝ ?"እንኳን ደስ አላችሁ!!

የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳና የመሐል ሜዳ ከተማ አስተዳደር በደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ስር የመሐል ሜዳ ካምፓስ የአዲስ ተማሪዎች ቅበላ ፕሮግራምን የካቲት 6 እና 7/2017 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ያከናውናሉ::

ዛሬ ቅዳሜ ይህንን የተማሪዎች አቀባበል አስመልክቶ የመንዝ ጌራ ወረዳና የመሐል ሜዳ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎችን ስለአቀባበሉ ታላቅ የመኪና ላይ ቅስቀሳና የግንዛቤ መፍጠር ሁነት ተከናውኗል::

" ወደ ውቢቷ የመንዞች መዲና መሐል ሜዳ እንኳን በሰላም መጣችሁ!!

የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳና
የመሐል ሜዳ ከተማ አስተዳደር በጋራ!!

SHEWA NEWS NETWORK

08 Feb, 07:17


ከአማራ ፖለቲከኞች እና ሊሂቃኖች ስህተት አንዱ የክልሉን መቀመጫ መሃል አማራ ባህርዳር ማድረጋቸው ነዉ ፡፡

ወደ ሃገሪቱ ሴንተር ቀርቦ በማእከላዊ ሃገር ላይ ጫና ማሳደር ሲገባ እንዲሁም አንዳንድ የክልሉን ፅህፈት ቤቶች አዲስአበባ ላይ ማድረግ ሲገባ ከማእከላዊ ቦታ እርቆ መቀመጥ የክልሉን የፖለቲካዊ አቅም ገድሎል ፡፡

አሁንም ሊታሰብበት የሚገባ እና የክልሉን መቀመጫ ወደ ደብረብርሃን ማዘዋወር ይገባል ባይ ነን ፡፡

ሃሳባችሁን ስጡበት

SHEWA NEWS NETWORK

29 Jan, 17:36


ለአማራ ህዝብ ነፃነት ደም እና አጥንታቸዉን ሊከሰክሱ የተዘጋጁ ተርብ የአማራ ልጆች ፣

ጭቆና ያንገሸገሻቸዉ ተገፍተዉ የወጡ አፍላ የአማራ ወጣቶች ፣

ማንነቴን አትግፉ ህዝባችን በሰላም ወጥቶ ሰርቶ ይባላ ያሉ ጫካ ቤቴ ብለዉ ነፍጥ ያነገቡ የአማራ መፃኢ እድል ወሳኝ ወጣት ፋኖዎች ፡፡፡

አንድነት ወዴት አለህ ፣ ቆራጡ መሪስ ከየት ነህ እያሉ ነዉ ፡፡

መጪዉ ጊዜ ለአማራ ብሩህ ነዉ ፡፡

SHEWA NEWS NETWORK

29 Jan, 17:25


ለማንኛውም ሸዋ + ጎጃም +ወሎ +ጎንደር = አንድ አማራ
=አንድ ፋኖ

SHEWA NEWS NETWORK

29 Jan, 16:25


ባለፈው የወለጋ(ቢዛሞ) ፋኖ ተባለ አሁን ደግሞ የደቡብ ኢትዬጵያ ፋኖ ፣ ምን አይነት የሚዲያ ወሬ ጥማት ነዉ ጎበዝ ፣ ካልተወራ ሆዳቸዉን ያማቸዋል እንዴ

አሁን በደቡብ ኢትዬጵያ የአማራ ዜጎች ላይ ለሚደርስ ግድያ እና እስር የእነዚህ ወሬኛ ሰወች እጅ አለበት

SHEWA NEWS NETWORK

26 Jan, 17:36


የአማራ ክልል ሚሊሻ ፅህፈት ቤት ሃላፊ wait……

SHEWA NEWS NETWORK

26 Jan, 17:32


ተመልከት ጃል👇

ከመንግስት ጋር ለመደራደር የተዘጋጀው የፋኖ ክንፍ ንግግሩ በአሜሪካ ወይም በአውሮፓ እንዲሆን ጠየቀ

(መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ ታዛቢዎች በተገኙበት ከመንግስት ጋር ውይይት እንዳደረገ እና ለድርድር ዝግጁ እንደሆነ የገለፀው በእስክንድር ነጋ የሚመራው የፋኖ ክንፍ ድርድሩ በውጭ ሀገራት እንዲሆን እየጠየቀ መሆኑ ታውቋል።

የመሠረት ሚድያ ምንጮች እንደተናገሩት ታጣቂ ክንፉ ድርድሩ በአውሮፓ አልያም በአሜሪካ እንዲደረግ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጧል።

መንግስት በዋናነት በእስክንድር ከሚመራው የፋኖ  ክንፍ  ጋር በቅርቡ በቴክኒክ ኮሚቴ ደረጃ እንደተወያየ እስክንድር ከኢትዮ 360 ጋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ ገልፆ ነበር። አክሎም በድርድሩ ላይ የኢጋድ፣ የአውሮፓ ህብረት፣ የአፍሪካ ህብረት እና የአሜሪካ ተወካዮች መገኘታቸውን ገልፆ ነበር።

በውይይቱ ላይ በፋኖ ክንፉ በኩል የተነሱ ነጥቦች መከላከያ አካባቢውን በግዜያዊነትም ቢሆን ለቆ መውጣት፣ ክልሉን ማስተዳደር፣ በፌደራል መንግስቱ በስልጣን መወከል፣ የድሮን ጥቃት ማቆም፣ ለተጎዳው ህዝብ ለህይወት ሳይቀር ካሳ መክፈል እና የመሳሰሉት ናቸው ተብሏል።

በመንግስት በኩል ደግሞ ትጥቅ በመፍታት ወደ ማሰልጠኛ መግባት፣ ጎጃም አካባቢ ላይ ያለውን ነገር ማስተካከል፣ በየከተማው ያለውን አደረጃጀት መረጃ መቀበል፣ ተጠያቂ የሚሆኑ አባላቱን አሳልፎ መስጠት እንዲሁም በምክክር ኮሚሽኑ ውስጥ መካተት ናቸው ተብሏል።

"በመንግስት ዝግ ስብሰባ ላይ ሲያጨቃጭቅ የነበረው የነእስክንድር ክንፍ አቅም ጉዳይ ሲሆን ግምገማውም በሀገር ውስጥና በውጭ ተቀባይነትን ለማግኘት መነጋገሩ እንደ  አማራጭ ተወስዷል" ያሉን ጉዳዩን በቅርበት የሚያውቁ ምንጫችን ሸዋ ላይ ድርጅቱ የተሻለ አቅም እንዳለው፣ ነገር ግን ጎጃም ላይ የለም የሚባል ደረጃ ላይ እንደደረሰ መረጃ ቀርቦ ንግግር ተደርጎበታል ብለዋል።

"ቢያንስ ሸዋን ማቃለሉ እንደ ጥሩ እድል በመታየቱ እና የድርድር ዝርዝር መረጃም የሚቀበሉ አለም አቀፍ ተቋማትም በመንግስት የንግግሩ ቦታ ስለተጓጓዙ ውይይቱ ተደርጓል" በማለት ሂደቱን አስረድተዋል።

"ነገር ግን አሳሳቢው ጉዳይ አሁንም ልክ እንደነ ጃል ሰኒ እንዳይሆን ነው፣ ሙሉ ሰላም ለማምጣት የተወሰነ ቡድን ሳይሆን ሁሉንም አካታች መሆን አለበት" ያሉን ደግሞ በጉዳዩ ዙርያ አስተያየት የሰጡን ተንታኝ ናቸው።

"መንግስት ነገሮችን ያቀሉልኛል ብሎ እየሄደበት ያለው ይህ ነው። ሁሉም ወደ ንግግሩ መግባት አለበት፣ አልያ እንደ  ኦሮምያ አይነት ሁኔታ ይፈጠራል፣ ይባስ ብሎም በቀረው ፋኖ ታጣቂ እና በመንግስት መካከል የሚኖረው ሁኔታ ይባስ ሊካረር ይችላል" በማለት ለሚድያችን ተናግረዋል።

መሰረት ሚዲያ

SHEWA NEWS NETWORK

26 Jan, 14:52


እኝህ ሰዉዬ በመላዉ ኢትዬጲያ እየተፈለጉ ነዉ

ዝርዝሩን ይከታተሉ👇
https://youtu.be/WdeZFK7RnUg?si=Hxqm36PJ0S1une2M

SHEWA NEWS NETWORK

25 Jan, 18:45


አስኬዉ ዉይይት ነዉ ድርድር ያደረገዉ?

መገን የአማራ ልጅ ደምበል ያለዉ ባቱ
ሲመጣ ወደ እኔ ሲሄድ ወደ እናቱ😆

SHEWA NEWS NETWORK

21 Jan, 05:58


ይሄን ሽማግሌ ሊበሉት ነው ፋኖ እንደማይነካው እርግጠኛ ነኝ ነገር ግን እራሳቸው እረሽነው ፋኖ እረሸነው እንደሚሉ አያጠራጥርም ለማንቻውም አርፎ ቢቀመጥ ይሻለው ነበር።

SHEWA NEWS NETWORK

19 Jan, 18:48


ደብረብርሃን በጥምቀት ከፋኖ ጎን መሆኖን አሳይታለች ፡፡

የአርበኛ ዘመነ ካሴ ስም በሚኒልክ አደባባይ ከፍ ሲል ዉሎል

SHEWA NEWS NETWORK

19 Jan, 14:33


ደብረ ብርሐን ዩኒቨርሲቲ ጥምቀት እንዲህ እየተከበረ ነው።

ዘመነ ካሴ

SHEWA NEWS NETWORK

19 Jan, 08:47


ጥምቀት ከወንዶቹ ሜዳ ከ ሸዋ ምድር ላይ 💪

SHEWA NEWS NETWORK

17 Jan, 16:59


ኦነግ'ን ከነትጥቁ አስገብቶ አዲስ አበባ #በቶክስ እንዲናወጥ ያደረገው ሥርዓት የህዝብ #አልባሳትን ማየት አልፈልግም አለ?!

የአገዛዙ ሥርዓት የኦርቶዶክስ በዓላት በመጡ ቁጥር የሽብር ዘገባ መግለጫ ሆን ብሎ ማውጣት የተለመደ ነው ። መንግስታዊ ሽብርተኝነቱም እንደቀጠለ ነው ። ሰው አልባ አውሮፕላኖቹ መረጃን ይሰበስባሉ ፣ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ አፋጣኝ እርምጃ ይወስዳሉ በማለት ሥርዓቱ መግለጫ ሰጥቷል ።

ከወዲሁ በአዲስ አበባ የጅምላ እስራት፣ ወጣቶችን አስተባባሪዎች ማስፈራራት እና ከፍተኛ ክትትል እና ወከባ እንደቀጠለ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከምታከብራቸው በዓላት ዉጭ ባሉ ሌሎች በዓላት ላይ እንዲህ ያለ መግለጫ እና መንግስታዊ ሽብር ማስፈራሪያ በይፋ ተነግሮ አያውቅም ።

ኦነግ ከነትጥቁ አስገብቶ አዲስ አበባን በቶክስ እንዲናወጥ ያደረገው የአገዛዝ ሥርዓት ፤ ስለ ምንድነው አልባሳትን አልፈቅድም ያለው ?! ከጦር መሳሪያ ይልቅ በአልባሳት የዚህን ያህል ፍራቻ ምንድነው ?!

የአገዛዙ ሥርዓት ፤ ከጥምቀትና መስቀል በዓል መከበር ጋር ሁሌም የማይግባባው ምን አይነት ሰይጣናዊ መንፈስ ቢይዘው ነው?። ለምንድን ነው በተደጋጋሚ የኦርቶዶክስ ሃይማኖታዊ በአላት ሲከበሩ ተመሳሳይ የማስፈራሪያ እና የሽብር መልዕክት የሚተላለፈው ?!

ከዚህም በተጨማሪ ፤ "እውቅና የሌላቸው አርማዎችን ይዞ መገኘት የማይቻልና ፤ ወንጀል በመሆኑ በጸጥታ ሃይሎች ጥብቅ ቁጥጥር ይደረጋል" በማለት አገዛዙ በይፋ አስፍሯል። የዚህ ጉዳይ ዋና ማጠንጠኛ ፤ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለማትን ፤ በነጠላ ላይ እንኳን ካየሁት ሕዝብን አሸብራለሁ ፣ አስራላሁ ለማለት ነው¡¡

ሆኖም ግን በኢሬቻ ሐይማኖታዊ በዓል ላይ የከተማው አጥር ሳይቀር በኦነግ ባንዲራ እንዲያሸበርቅ ይፈቀዳል። በተቃራኒው ጥምቀት ላይ የአገዛዙ ሥርዓት ወገቤን እያለ ይገኛል ።
Yidenekachew Kebede

SHEWA NEWS NETWORK

11 Jan, 20:44


የተበታተነ የተጠላለፈ የትግል ሜዳ ዉስጥ ፅንፍ ይዞ የወንድሞቻችን መስዋእትነት በከንቱ ላለመተዉ ዝም ብለናል ፡፡

ከጎዳችን ሸዋ እስከ ጎንደር ከቤተ አማራ እስከ ጎጃም ግለሰብ አምላኪነት በበረታበት እኔ ልደመጥ ማይኩን ልጨብጠዉ በአየለበት ሜዳ ገሸሽ ብለናል ፡፡

ለእኛ አማራነት የተፈጠርንበት ደም እና አጥንታችን ነዉ ማንነታችን ፣

የጎጥ በር ከፍተዉ ሜዳዉን አስፍተዉ ግሪሳዉን አስከትለዉ ፣ ትግሉን በሚዲያ የሚመሩትን አንድኛህም አፍህን አትከፍት ፡፡
አወ ማንነታችን አማራ የትዉልድ ቦታችን ታላቁ ሸዋ ነዉ ፡፡ አዲስአበባ አፍንጫ ላይ ያለዉ ሸዋ፣ የአማራ የመሃል ሀገር የፖለቲካ እራስ ሸዋ ፣ የኢትዬጲያን የሰዉነት ሙቀት የምንለካበት ሸዋ ፡

ጎጃም ጎጃም ነዉ አባቴ ጠንካራዉ የአማራ ወታደራዊ ክንፍ ፡ የኢኮኖሚ ቤዝ ፡ የተደራጀ አመራር ያለበት ፡

ጎንደር ፈጥኖ ደራሹ ፣ የአማራ ቀይ መስመር  ፡ተወርዋሪዉ ባለ ታሪኩ ምድር

ቤተ አማራ ፡የአባ መስጠት ምድር የእነ ምሬ የነ ኮነሬል ፋንታሁን አገር

የጎጃም ፋኖ አመራሮችን ለመከፋፈል የሚሰራዉ ስራ እንቃወማለን ፣

ዘመነ ካሴ እና አስረስ ማለያየት ምን ይሉታል

መጀመሪያ ከእኔ ከአማራዉ እና ዘሩን በደንብ ከማይታወቅ ሰዉዬ ለጎጃም ማን ቀርቦ ነዉ የምትፎክረዉ፡

አማራዉ ነኝ ከሸዋዬዉ ምድር

SHEWA NEWS NETWORK

11 Jan, 19:39


ዘመድኩን በቀለ ጎጃም ገብቶ ሌላ ታሪክ ዉስጥ ነዉ፡፡

እኛ ያስቸገሩን አዉርቶ አደሮቹ ናቸዉ

SHEWA NEWS NETWORK

01 Jan, 17:55


ሀብታሙ አያሌዉ ምን እየሰራ ነዉ? ነዉ እንደ ህፃን ልጅ እልህ ተጋብቶ ነዉ

SHEWA NEWS NETWORK

28 Dec, 06:05


" ሕዝባችን ውሻየን ሽጨ ቀበሮ ገዛሁ እንዳይለን እንጠንቀቅ።
ህዝባችንን ማንገላታት የጀመርን ቀን ጫካውም ውቅያኖሱም ይክደናል። ህዝብን የምትበደሉ ካላችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ ። የወጣነው ህዝብን ልንታደግ ነው። "

አርበኛ ዘመነ ካሴ

SHEWA NEWS NETWORK

27 Dec, 12:03


መራዊ ከተማ በጀግኖቹ የአማራ ፋኖ በጎጃም ፩ ክ/ጦር የኮለኔል ታደሰ ሙሉነህ አናብስቶች ቁጥጥር ውስጥ ገብታለች!!

SHEWA NEWS NETWORK

27 Dec, 08:52


" ከልጅነቷ ጀምሮ ጥልቅ የሙዚቃ ፍቅር እና ድንቅ የሙዚቃ ችሎታ የነበራት ልጅ ናት እየሩሳሌም አሰፋ።

እየሩሳሌም አሰፋ ሳትሰለች ባደረገችው ጥረት እና ተፈጥሮ ባደላት ድንቅ እና ተሰምቶ የማይጠገብ ድምፅ በሃገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ባለ ተሰጥኦ ድምፃውያን ወደአፈራው ፋና ላምሮት የባለ ተሰጥኦ የድምፃውያን ውድድር ላይ የፊታችን ቅዳሜ ለፍፃሜ ከቀረቡ አራት (4) የፍፃሜ ተወዳዳሪዎች መካከል አንዷ በመሆን ቀርባለች።

እንደሚታወቀው ውድድሩ ከጀመረበት ከቀኑ 6:00 ሰአት ጀምሮ ከህዝብድምፅ ስለሚያስፈልግ በእለቱ በሚሰጣት የመወዳደሪያ ቁጥር (Code number) ወደ 8222 ላይ LM በማስቀደም ድምፅ እንስጣት።

መልካም እድል እየሩሳሊም አሰፋ
Share like and comment በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ እናድርግ"።

SHEWA NEWS NETWORK

24 Dec, 16:01


አንዳንድ አርቲስቶች ነን የምትሉ ለአማራ ህዝብ ያደረጋችሁትን ትግል እና አስተዋፅኦ በ 0 አታባዙት ይሄ ፍፁም ተቀባይነት የለውም አንዳንድየ የምንሰራውን ነገር እንወቅ ታሪካዊ ጠላታችንንም እንለይ☺️

የብሺሺቅ ፖለቲካ የትም አያደርስ

ለእኛ ለአማራ ህዝብ እታገላለሁ ብሎ ከወጣ ጃል መሮም ወዳጃችን ነዉ ፡፡

ጃል ለአማራ ህዝብ ስንል ከሰይጣንም ጋር ቢሆን እንሰራለን

እስክንድር የራሱ ችግር ቢኖርበትም ፅንፍ እና ፅንፍ ይዞ የህፃን መበሻሸቂያ ማድረግ በባህላችን ነዉር ነዉ……ጃል

SHEWA NEWS NETWORK

23 Dec, 18:08


በ ሀብቴ ወልደ በሚመራው የ አማራ ፋኖ በጎንደር የተማረኩ የ መከላከያ ሰራዊቶች ናቸው ሲል #DNE AFRICA ገልጿቸዋል።

SHEWA NEWS NETWORK

22 Dec, 11:39


ጃል ጫላ (አሸናፊ ጎንደሬ) ተገደለ!

ምስራቅ ወለጋ ሳሲጋ በተባለ ቦታ በተደረገ ውጊያ ነው ጃል ጫላ የተገደለው።

ጃል ጫላ 1977 ከአዲግራት ወደ ወለጋ በሰፈራ ከመጡ ወላጆች ነበር የተወለደው የሚሉት የመረጃ ምንጮች ከሁለት ወራት በፊት ቤተሰቦቹ በመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል።

ፊ/ማ/ብርሃኑ ጁላ በወለጋ በዐማራ ላይ የተፈጸመውን (የፈጸሙትን) ኢሰብአዊ ሰቆቃ ለመደበቅ ጃል ጫላን (አሸናፊ ጎንደሬ) ይባላል የሚል ሐሰተኛ መረጃ ማስተላለፍ ይታወቃል!

ታሕሳስ 13/2017 ዓ.ም

SHEWA NEWS NETWORK

20 Dec, 20:06


ትግሉ የግለሰብ አይደለም ፣ መረረኝ ሞት ይበቃል ያለዉ የአማራ ህዝብ ትግል ነዉ ፡፡
ለግለሰብ አምላኪዎች ስንል ከትግል ዘገባዉ ዘወር ብለን ለመቆየት ተገደናል ፡፡

ከትግል ሜዳዉ በላይ ሚዲያ ላይ ፅንፍ ይዞ እከሌ ጀግናዉ እከሌ ፈሪዉ እያለ ሶፋ ላይ ተቀምጦ ሲያወራ የሚዉል አለ ፡፡

አንድያ ነፍሳቸዉን ለአማራ ህዝብ ነፃነት ሲሉ በወጣትነታቸዉ ድማቸዉን ለገበሩ ሰማእታት ስንል ዝምታን መርጠናል ፡፡

ታሪካዊ ተወቃሺ ላለመሆን፡ ነገሮች ወደ ቦታቸዉ ሲመለሱ በምታዉቁን ፍጣን እና አጫጭር መረጃዎቻችን እንመለሳለን

SHEWA NEWS NETWORK

20 Dec, 19:51


ብቻ ሸዋ ላይ ያለዉን ነገር ዝም ብለን እያየነዉ ነዉ
😔

SHEWA NEWS NETWORK

20 Dec, 07:10


አቶ ታዲዮስ ታንቱ ሆስፒታል ገቡ ።

ጋዜጠኛ እና የታሪክ ምሁሩ ታዲዎስ ታንቱ በጠና ታመው ሆስፒታል መግባታቸው ታውቋል።

በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጥላቻ እና የሀሰተኛ ንግግርን ለመከላከል የወጣውን ወንጀል ተላልፈዋል በሚል ስድስት አመት ከአራት ወር ቅጣት የተጣለባቸው አቶ ታዲዎስ ከፍተኛ የጤና እክል ገጥሟቸው ሆስፒታል ከገቡ ከአምስት ቀናት በላይ ሆኗቸዋል ።

ሽንታቸውን በአግባቡ መሽናት እንዳልቻሉ የተገለፀ ሲሆን የበሽታውም መንስኤ የፕሮስቴት እጢ እበጠት መሆኑም ታውቋል።
የአማራ ድምፅ ያነጋገራቸው በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ውስጥ የሚያገለግሉ የጤና ባለሙያዎች እንዳሉት ካንሰር ሊሆን ስለሚችል የምርመራውን ውጤት እየጠበቅን ነው ብለዋል።

አቶ ታዲዎስ ሽንታቸውን የሚከፍሉት በሰው ሰራሽ የህክምና ቁሳቁስ ወይም ካቲተር በሚባለው አማካኝነት መሆኑን ስማቸው እንዲገለፅ ያልፈለጉ አንድ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት የህክምና ባለሙያ ለአማራ ድምፅ ተናግረዋል።

ይህንኑ እየገጠማቸው ያለውን የጤና እክል አስመልክተው ለፍትሕ ሚኒስቴር የይቅርታ ደብዳቤ ቢያቀርቡ ሊለቀቁ እንደሚችሉ በዓቃቢ ሕግ በኩል ቢነገራቸውም "እኔ የብልፅግና መንግስትን ይቅርታ አልይቅም " ማለታቸውንም የህክምና ባለሙያዎች ገልፀውልናል ።

©️ የአማራ ድምፅ

SHEWA NEWS NETWORK

19 Dec, 06:42


ነፍጥ ሳናነሳ ከአራት አመት በፊት !

SHEWA NEWS NETWORK

18 Dec, 20:36


የዛሬውን የአማራ ክልል ዉሎ በመረጃ አስደግፋን ይዘናል በቪዲዬይከታተሉት👇👇
https://youtu.be/EApHaJF8Ui0?si=HP_bFBDZESuK6XqI

SHEWA NEWS NETWORK

18 Dec, 08:18


በአርበኛ መከታው ማሞ የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ በምያስተዳድራቸው የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ከተሞች አገዛዙን የሚቃወሙ ህዝባዊ ሰልፎች እየተደረጉ ነው።
መከላከያ ከክልሉ ይውጣ አብይ ገዳይ ነው !!
ዋስትናችን ፋኖ ነው ብለዋል ሰልፈኞቹ ።

 

SHEWA NEWS NETWORK

17 Dec, 19:41


ደብረብርሃን ከፍተኛ የቦንብ ፍንዳታ እየተሰማ ነዉ

SHEWA NEWS NETWORK

17 Dec, 10:56


ሸዋ ሙሉ በሙሉ መንገድ ተዘግቷል ❗️

SHEWA NEWS NETWORK

17 Dec, 08:31


የጅማው የቦንብ ፍንዳታ እና የአመራሩ ግድያ በዝርዝር በቪዲዬ ይዘናል
👇👇
https://youtu.be/mO6vgFpvBJU?si=rOpYNSJx4Pl6heVk

SHEWA NEWS NETWORK

17 Dec, 08:18


ጂማ ላይ ከፍተኛ ኦፕሬሺን ተሰርቶል ጎበዝ
ኮሊደር በሎ ሲንከረፈፍ ቦንብ በልቶታል
በዝርዝር እንመለሳለን

SHEWA NEWS NETWORK

16 Dec, 18:05


አስቸኳይ..!

የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ከታህሳስ 08/2017 ዓ.ም እስከ 10/2017 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የተሽከርካሪ እቀባ አድርጓል። ያልሰሙ ካሉ መረጃውን አድርሷቸው።

SHEWA NEWS NETWORK

16 Dec, 07:57


የጀብድ ሰበር መረጃ‼️

ፋኖ ለሊቱን በደብረብርሃን ቀዉጢ አድርጎታል ፡፡ የአድማ ብተና ካምፕ የቦንብ ናዳ ወርዶበታል
አስገራሚ የሸዋ ጀግኖች ተጋድሎ
በቪዲዮ ይከታተሉ 👇👇
https://youtu.be/fVRRUhP3MdM?si=erlKLlYeUTvbSx-k

SHEWA NEWS NETWORK

09 Dec, 18:59


"በአንድነታችን ጥንካሬ የጠላትን አከርካሪ እንሰብራለን"

የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ለመላው የአማራ ህዝብ ፣ ለጎንደር ህዝብ ፣ለመላው የአማራ ፋኖ እና ለትግሉ ደጋፊዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክቱን ያስተላልፋል።

በጥቃቅን ክፍተቶቻችን ገብተው እንደ አክርማ ሊሰነጣጥቁን የሚፈልጉትን የጠላት ሰይጣናዊ ምኞት ሰብረን ፣የአንድነታችንን ሻማ ስንለኩስ የጠላት ቅስም ተሰብሮ የትግላችን ብርቱ ክንድ እንደ ብረት የጠነከረ እንደ አለት የፀና ይሆናል ።

የአማራ ፋኖ በጎንደር እና የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ያበሰሩንን የአንድነት ብስራት በሰበር ዜና ስንሰማ ደስታችን ወደር የለሽ ፣ወኔያችን ልብ የሚያሞቅ የምስራች ነው ።

አንድነታችን ብርታታችን፣አብሮነታችንጌጣችን፣ትብብራችን ጉልበታችን ስለሆነ ጎንደር ላይ የተለኮሰው የአንድነት ሻማ በቅርቡ ሸዋ ላይ እንደሚለኮስ ባለሙሉ ተስፋ ነን።

ጠላት በውጊያ ያልተሳካለትን ድል በጥቃቅን ልዩነቶቻችን በተከፈተ ጊዜያዊ መስኮት በመግባት ሰፊ በር ለመክፈት ቢሞክርም እንደ አማራ አትግደሉን ብለን የጀመርነው ፖለቲካዊ የትጥቅ ትግል እንደ አማራ አንድ ሆኖ መደራጀት አማራጭ የሌለው ምርጫ በመሆኑ የአንድነት ሻማ መለኮስ ግዴታችንም ህልውናችንም ነው።

አይደለም የጎንደር አንድ መሆን ይቅርና ሸዋ፣ጎጃም፣ጎንደር እና ወሎ አንድ ሆነን ጠላትን በአንድ የዉጊያ አውድማ የምንወቃበት ታሪካዊ ክስተት በቅርቡ እንደሚሆን አንጠራጠርም።

በሸዋ ምድር የምንቀሳቀሰው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ እና የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ እንደ ሸዋ ብቻ ሳይሆን እንደ አማራ አንድ ድርጅት ፈጥሮ ጠላትን መውጫና መግቢያ ለማሳጣት እና አገዛዙን ገርስሶ ለመጣል መጠነ ሰፊ ውይይቶች ፣ፍሬያማ ንግግሮች እየተደረጉ ስለሆነ ጎንደር ላይ የወጣችው የአንድነት ጮራ በቅርቡ ሸዋ ላይም እንደምትወጣ በልበ ሙሉነት በመተማመን የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ለመላው የአማራ ህዝብ ፣ ለጎንደር ህዝብ፣ ለመላው የአማራ ፋኖ ትግል ደጋፊዎች በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንወዳለን!!

SHEWA NEWS NETWORK

09 Dec, 18:45


አዲሱን የአማራ ትውልድ/ወርቃማውን ትውልድ የሚመጥን ሚዲያ  ጎልደን አማራ ይሰኛል ጥራት ፍጥነትን አሟልቶ መጥቷል ይቀላቀሉን አንበሳዬ
ጎልደን አማራ👇👇👇
@GoldenAmhara
@GoldenAmhara
@GoldenAmhara
@GoldenAmhara
@GoldenAmhara
@GoldenAmhara
@GoldenAmhara
ይህ የአማራው  ወርቃማ ትውልድ ነው::
This is Golden Generation of Amhara.

SHEWA NEWS NETWORK

09 Dec, 17:09


MAJORን ሳትሰሩ ያለፋችሁ ልጆች በ PAWS እንዳትሸወዱ። ወጥራችሁ ታስኮችን ከሰበሰባችሁ በወር ተቀጥራችሁ ከምታገኙት ከ3-4 እጥፍ ልትሰሩበት ትችላላችሁ።

ያልጀመራችሁ👇
➲PAWS... https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=FwJIzPf6

SHEWA NEWS NETWORK

08 Dec, 18:47


«በእስክንድር ነጋ የሚመራው የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ከወንድሞቻችን ጋር እንዳንግባባ ስላደረገን እኔ የምመራው ድርጅት ከእስክንድር ነጋ ድርጅት ራሱን አግሏል። ከሌሎች ፋኖ ወንድሞቻችን ጋር በጋራ ለመታገል ዛሬ ውህደት ፈፅመናል!» -ሻለቃ ሐብቴ ወልዴ

SHEWA NEWS NETWORK

08 Dec, 18:45


ሻለቃ ሀብቴ ወልዴ ከእስክንድ ነጋ ድርጅት እራሱን አግሎል

SHEWA NEWS NETWORK

06 Dec, 15:22


ሸዋ‼️
የ አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የመንዝ ማማ ወረዳን (ሞላሌን) ተቆጣጥሯል

SHEWA NEWS NETWORK

06 Dec, 14:16


ካላኮርማ ክፍለጦር ራያ ቆቦ ሮቢት ከተማን በመቆጣጠር ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::የአማራ ፋኖ በወሎ ተጠናክሮ በቀጠለው የህልዉና ተጋድሎ በፋኖ ዘውዱ ዳርጌ የሚመራው ካላኮርማ ክፍለጦር ወልድያና ቆቦ ከተማ መካከል ዋና መስመር ላይ የምትገኘዉን ራያ ቆቦ ሮቢት ከተማን በመቆጣጠር ታላቅ ድል ተጎናፀፈ:

SHEWA NEWS NETWORK

06 Dec, 09:02


አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ ዳዊት ክፍለ ጦር💪

SHEWA NEWS NETWORK

04 Dec, 17:54


በአርበኛ መከታው ማሞ የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደፂዮን ኮር ስንታየሁ ማሞ ክፍለጦር በሸዋሮቢት ከተማ በተለያዩ አቅጣጫዎች ከብልፅግና ሠራዊት ሚሊሻና አድማ ብተና ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ በማድረግ ከ9 ሰዓት ውጊያ በኋላ በከፍተኛ ተጋድሎ ከተማዋን ተቆጣጥሯል።።

በዚህ ከፍተኛ ድል በተመዘገበበትና ጠላት እስኪበቃው በተገረፈበት አውደ ውጊያ የጦርነት ዕቅዱን አውጥቶ ትናንት ማምሻውን ምሽጉን ይዞ ያደረው የስንታየሁ ማሞ ራምቦ ክፍለጦር በበቆቦ ጫሬ ፣ በኬላ ጊዮርጊስ፣ የለን አቅጣጫ ዙጢ እና ራሳ አቅጣጫ መርዬና እንሰርቱ የተባሉ ቦታዎች ላይ የጠላት ብልፅግናን ሠራዊት አራግፈው በጠላት ላይ ድል ተቀደጃጅተው ሲውሉ ፤ በርካታ ቁጥር ያላቸው የአድማ ብተና፣ የሚሊሻና የአገዛዙ ሠራዊት አባላትን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ምርኮኛ ተደርጓል።

በአውደ ውጊያው የሸዋሮቢት ፌደራል ማረሚያ ቤትን ምሽግ አድርጎ በተቀመጠ የብልፅግና ሠራዊት ላይ በተወሰደ የሞርተር ጥቃት የጠላት ኃይል እንደቆሎ ሲረግፍ  በእንሰርቱ አቅጣጫ ካምፕ አድርጎ የተቀመጠ አድማ ብተና በመሸገበት ሙሉ በሙሉ ተደምስሶ ከ10 ሺህ በላይ ተተኳሽ ተማርኳል። ከሕሊናው ይልቅ ከርሱ ቀድሞ የሚያስብለት የብአዴን ብልፅግና ካድሬም መግቢያ መውጫ ጠፍቶት በየስርቻው ሲሽለኮለክ በተላላኪነት ያሰማራቸው ቅጥረኞች በቁጥጥር ስር ውለዋል።

ከሌሊት 11:00 ሰዓት ጀምሮ በከተማው ዙሪያ በ4 አቅጣጫ ከበባ ፈፅመው ድል ያስመዘገቡት የአርበኛ መከታው አናብስቶች ወደ ከተማው ዘልቀው ሲገቡ በአገዛዙ የግፍ አስተዳደር የተማረረው የሸዋሮቢትና አካባቢው ማህበረሰብ በእልልታና በደስታ ተቀብሏቸዋል።

የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ

@Showapress

SHEWA NEWS NETWORK

04 Dec, 05:19


ሸዋሮቢት ከፍተኛ ዉጊያ እየተደረገ ነዉ

SHEWA NEWS NETWORK

03 Dec, 14:49


''ራሳችንን መከላከያችንን ተነጥቀናል'' የወለጋ ነዋሪዎች❗️

“ከፈጠሪ በታች ራሳችንን እንከላከልበት ዘንድ የታጠቅነውን መሣሪያ ከበባ አድርገው ገፈውናል፤ አኹን ለእርድ ተዘጋጅተን በመጠበቅ ላይ ነን ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል።

በኦሮሚያ ክልል፣ ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ አንዶዴ ዲቾ፣ ደጋ ጂጊ ቀበሌዎች ትናንት ኅዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም መከላከያ ሠራዊት ነን ያሉ ኃይሎች ንጋት አሥራ አንድ ሰዓት እስከ ጠዋት ሦስት ሰዓት አዘናግተው ከበባ በማድረግ ራሳችንን እንጠብቅበታለን ብለን ከብቶቻችንን ሸጠን በመንግሥት እውቅና የገዛነውን መሣሪያ ገፈውናል ያሉት ነዋሪዎች አኹን ራሳችንን ለእርድ አዘጋጅቶ እንደመጠበቅ ነው የምንቆጥረው ማለታቸውን እናት ፓርቲ በይፋዊ የትስስር ገጹ ባጋራው መልዕክቱ አመልክቷል።

SHEWA NEWS NETWORK

03 Dec, 06:27


ፋኖን የተቀላቀሉት ኮሎኔል ከተናገሩት።

SHEWA NEWS NETWORK

02 Dec, 13:52


ጀለስ የአገልግሎት ዘምኖ አብቅቶል

SHEWA NEWS NETWORK

01 Dec, 17:02


ከሰሞኑ ወጣቶች በብዛት ከየመንገዱ እየታፈሱ መጋዘን ውስጥ እየታጎሩ እንደሆነ መረጃ ስናቀርብ "ውሸት ነው፣ እንዲህ አይነት ነገር ፈፅሞ የለው" ብለው ነግረውን ነበር

አሁን ላይ ግን ውሸቱን መደበቅ የማይቻልበት ደረጃ ላይ ሲደርሱ "በፍቃደኝነት የተመለመሉ ወጣቶች ወደ ካምፕ ገቡ" ብለው ዜና ይሰሩባቸው ይዘዋል።

ዩኒቨርስቲ፣ ሙያ ማሰልጠኛ፣ እርሻ ወይም ኢንደስትሪ ፓርክ ውስጥ ሊሆኑ የሚገባቸውን ወጣቶች ወደ #እሳት!

via EliasMeseret

SHEWA NEWS NETWORK

01 Dec, 10:59


ቤተሰብ አዲስአበባ ላይ ኬክ እየቆረሱ ነዉ

በትላንትናው በአርሲ ብቻ 11 ሰወች በኬክ ቆራሹ በግፍ ተገድለዋል

SHEWA NEWS NETWORK

01 Dec, 10:27


ሸዋ‼️

የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ናደው ክፍለ ጦር ራስ አበበ አረጋይ ብርጌድ አባላት በጀማ ወንዝ አቅራቢያ በርሲና ወንዝ ላይ ከ12:30  ጀምሮ
የብልፅግናው አራዊት ሰራዊትን እያርበደበዱት ይገኛሉ

SHEWA NEWS NETWORK

01 Dec, 08:07


ወቅታዊ መግለጫ

የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለ ጦር ነበልባል ብርጌድ በሚንቀሳቀስባቸው የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ካሉት 31 ቀበሌዎች ውስጥ 28ቱን ፋኖ የተቆጣጠረ ሲሆን ባለው የአፓርታይድ የአብይ አህመድ መንግስት 3 የከተማ ቀበሌዎችን ነው ከሞላ ጎደል የተቆጣጠራቸው ስለሆነም ከሚቆጣጠራቸው ከነዚህ ቀበሌዎች ውስጥ ያሉትን የአማራ ወጣቶች አዝመራ በመሰብሰብ ላይ ከሚወቁበት አውድማ ላይ ጭምር በማፈስ እስትንፋሴን ያስቀጥሉልኛል ብሎ ላሰበው የመጨረሻ ጦርነት ለመዘጋጀት ወረዳው ላይ የአስር ቀን ስልጠና በማሠልጠን ላይ ይገኛል።

ስለሆነም መላው የወረዳው ህዝብም ሆነ የታፈሡ ሠዎች ማወቅ ያለባቸው ነገር ያፈሳቸውን ሰዎች ፦
የሸዋውን ወደ ጎንደር ፣ የጎንደሩን ወደ ሸዋ ፣ የወሎውን ወደ ጎጃም ፣ የጎጃሙን ወደ ወሎ በማዞር ወይም በማቀያየር እቅዱን እንዲያስፈፅሙለት እየሠራ እንደሚገኝ እና ስልጣነ መንበሩን በድሃ ልጅ ደም ማራዘም ሳይታለም የተፈታ መሆኑን ህዝቡ ጠንቅቆ እንዲያውቀው ስንል የጥንቃቄ መልዕክታችንን እያስተላለፍን ፦
 አሁን ህዝቡ እራሱን ከአፈሳ ለመከላከል የጀመረውን ግብግብ አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል።


የብልፅግናው አገዛዝ በማህበረሰቡ ላይ ከምንጣፍ ጎታቹ የአብይ ሠራዊትና ከጋሻ ጃግሬዎቹ ጋር በገጀራ ፥ በዱላ ፥በመጥረቢያና በቢላዋ እራሱን እየተከላከለ ሁሉም በሚባል ደረጃ ማህበረሰቡ ቤትና ንብረቱን ትቶ በዱርና በጫካ መኖሪያውን አድርጓል ።

በመሆኑም እርስ በእርስ ከሚያጋድለን አረመኔአዊ አባገነን መንግስት መንጋጋ ለመላቀቅ ሰልጣኙ ከወረዳችን እንዳይወጣ መላው ማህበረሰባችን መንገድ በመዝጋት እና አመፅ በማንሳት ሠራዊቱን በመበተን ወደ ነበልባል ብርጌድ እንድትቀላቀሉ እና የአብይ አህመድን አባገነናዊ መንግስትን በአፋጣኝ ወደ ግብዓተ መሬቱ እንድናስገባ ስንል ጥሪአችንን እናቀርባለን።

  -

ከነበልባል ብርጌድ ሚድያና ኮሚኒኬሽን
  ፋኖ መምህር አጥናፉ አባተ
©Ethio 251

SHEWA NEWS NETWORK

30 Nov, 12:36


መረጃ‼️

ብርጋዴር ጀነራል ሰይፈ አንጊ
የምዕራብ ዕዝ 405 ኛ ኮር አዛዥ
የነበረ በኋላም 42ኛ ክፍለጦርን እየመራ ወይንውሃ ከተማ መቀመጫውን በማድረግ ወደ ጮቄ እና ወደ ደጋ ዳሞት ለመግባት ያልሞከረው ሙከራ አልነበረም።
በሰተመጨረሻም ከአጃቢወቹ ጋር በ ፪ኛ ክፍለጦር ተደምስሶ ዛሬ አዲስ አበባ ተቀብሯል።

መቼስ ፋኖ ቀነደሸው ብሎ መዘገብማ የሽንፈት ሽንፈት ስለሚሆንባቸው😁 ታሞ ነው ይላሉ 😂

SHEWA NEWS NETWORK

30 Nov, 08:17


ቅድስት ንፅሂት ድንግል ማርያም‼️

ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ አመታዊ የቅድስት ድንግል ማርያም በዓል አደረሳችሁ🙏

SHEWA NEWS NETWORK

30 Nov, 05:21


PAWS

Paws በOfficial ቴሌግራም ገፅ እንዳሳወቁት Farming Season ከአንድ ወር በኋላ በDecember ወር እንደሚጠናቀቅ ገልፀዋል!

ያልጀመራችሁ!
👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=FwJIzPf6
LFG!
PAWS is the new top dog! 🐾

SHEWA NEWS NETWORK

29 Nov, 16:49


መረጃ ‼️

"እባካችሁ የዘራነውን እንኳን እንሰብሰብ " የአማራ ክልል ገበሬዎች ተማፅኖ ነዉ

በአዲስአበባ እና በኦሮሚያ ክልል የነበረዉ ወጣቶች በጅምላ አፍሶ ወደ ወታደራዊ ማስልጠኛ ማስገባት አሁን ላይ በአማራ ክልል ሁሉም አካባቢዎች ተስፋፍቶ ወጣት ሽማግሌ ሳይባል በግዳጅ ወደ ማስልጠኛ እየገባ መሆኑ ተሰምቶል ፡፡

በተለይ ገበሬዎች የመኸር ሰብል መሰብሰቢያ ወቅት ቢሆንም በግዳጅ ታፍነዉ ወደ ወታደራዊ ግዳጅ እየተላኩ ነዉ ተብሎል ፡፡

የመንግስት ሚሊሻዎች ወደ መኖሪያ መንደሮች፣ ትምህርትቤቶች ፣ የሀይማኖት ተቆማት በመሄድ ወጣቶችን በማሰር ወደ ወታደራዊ ማስልጠኛዎች በግዳጅ እንደሚልኩ ነዉ የተነገረዉ

@SNN_Merja

SHEWA NEWS NETWORK

29 Nov, 07:45


በአዲስ አበባ ኣያት አርባ ዘጠኝ አካባቢ በተለምዶ ውሃ ታንከር በሚባለው አካባቢ የቦንብ ጥቃት ድረሶ 3 ፖሊስ አባላት መገደላቸው ተስምቶል

@SNN_Merja

SHEWA NEWS NETWORK

28 Nov, 18:56


ጥቆማ‼️

በሀገራችን እዉቅ ጋዜጠኞች የተመሰረተና የመረጃ አነፍናፊና አዲሱ tikvah የተባለለት የቴሌግራም ቻናል እናስተዋዉቃችሁ

እውነተኛ መረጃ ከፈለጋቹ በፍጥነት ይህን ቻናል መቀላቀል ይኖርባችኋል።

በዚ LINK ግቡ👇
👇👇👇
https://t.me/+FVSi8OrKSso3MjY0
https://t.me/+FVSi8OrKSso3MjY0
https://t.me/+FVSi8OrKSso3MjY0

SHEWA NEWS NETWORK

28 Nov, 04:42


ኢትዮጵያ ዉስጥ በቅርብ ከ 10000 በላይ የመንግስት ሰራተኞች ከስራ እንደሚቀነሱ እየተነገረ ነዉ ፡፡

SHEWA NEWS NETWORK

28 Nov, 04:40


መረጃ ‼️

በትላንትናው እለት በአዲስአበባ ፒኮክ አካባቢ ፖሊስ እና ወጣቶች እንደተጋጩ ተሰማ!

በአዲስአበባ ጭርቆስ ክ/ከተማ የሚገኘዉ ፒኮክ መናፈሻ አካባቢ የሚገኙ በከተማ ግብርና የሚተዳደሩ ዜጎች እና የመንግስት የፀጥታ አካላት የተጋጩት ነዋሪዎቹ ለበርካታ አመታት ከኖሩበት ቦታ በአስቸኮይ እንዲነሱ ና ቤት እንዲያፈርሱ በመደረጉ ነዉ ተብሎል

በግጭቱ በርካታ ወጣቶች መጎዳታቸው የተሰማ ሲሆን ሁለት ፖሊሶችም መጠነኛ ጉዳት እንደደረሰባቸዉ አንኳር መረጃ ሰምታለች ፡፡

Via አንኳር_መረጃ  

SHEWA NEWS NETWORK

27 Nov, 05:14


ጋሸ

SHEWA NEWS NETWORK

26 Nov, 15:47


ነብስ ይማር😭

ቅስም ይሰብራል!

አርብ እለት ፒኮክ መናፈሻ አካባቢ አትክልት በማምረት ስራ የሚተዳደሩ ቤተሰቦች እና ልጆቻቸው ቢሮዬ መጡ።'ሰፈሩ ለልማት ሊነሳ ነው እየተባለ ነው።ከወላጆቻችን ዘመን ጀምሮ በአካባቢው ለ73 አመታት ቆይተናል።ድንገት ተነሱ ብንባል ምን ይዋጠን!?' አሉኝ።
'
መጀመሪያ የምትሄዱበትን ቦታ ማመቻቸት የመንግስት ግዴታ ነው።ያ ሳይሆን ለማስነሳት እንቅስቃሴ የሚደረግ ቢሆን ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቅርቤ እግድ እንዲሰጣችሁ አደርጋለሁ!' ብያቸው ተለያየን።ቅዳሜ ጉዳዩ የሚታይበትን አግባብ ሳዘጋጅ ዋልኩ።እሁድ ጠዋት ደወሉልኝ ።ከቤተክርስትያን ስንመለስ ቤታችን እየፈረሰ አገኘነው አሉ። ከባልደረባዬ ጋር ሄድን ።አይዟችሁ ብለን መትረፍ የሚችለውን ለማስቆም እንሞክራለን አልናቸው ።

እስከ ማታ ለሰብአዊ መብት ኮሚሽን ጨምሮ ለሚመለከታቸው አካላት የህግ አቤቱታዎችን ስናዘጋጅ አመሸን።ሰኞ ጠዋት ኮሚኒቲው ህጋዊ የህብረት ስራ ማህበር ያላቸው በመሆኑ በማህበራቸው ስም ሊቀመንበሩ አቶ ዱላ ኑርጋ ውክልና እንዲሰጡን ተነጋገርን።

ትላንት ከሰአት ሊቀመንበሩ የጠበቃ ውክልና ለመስጠት የማህበሩን የመመስረቻ ጽሁፍ ስላጡት ለማክሰኞ ጠዋት እንደሚሰጡን ተነጋገርን ።ዛሬ ጠዋት አቶ ዱላ ከቤታቸው ሲወጡ የማህበሩ አባላት ሰፈር ውስጥ ለማፍረሻ የመጣ ዶዘር ቆሟል።ሌሎች አባላቶች ለኛ ውክልና ለመስጠት ውልና ማስረጃ እየጠበቋቸው ነው።አብራቸው ከቤት የወጡትን ባለቤታቸውን ' መጣሁ እየሄድሽ ጠብቂኝ !' ብለዋት ወደ ቤት ተመለሱ።በአንዲት ቀጭን ሲባጎ እራሳቸውን አንጠልጥለው ተገኘ።

ዛሬ ጠዋት 3:00 ላይ እኔ አቤቱታዬን ይዤ የአቶ ዱላን ስልክ ስጠብቅ ከሌሎች አባላቶች ተደወለልኝ።ከዛ ወዲህ ያለው ቢነገርም ጥቅም የለውም።

ሰፈሩ መፍረሱ እና መልሶ መልማቱ ላይ ተቃውሞ የሌለውን ኮሚኒቲ በ2 እና በ3 ሰአት እያዋከቡ ማስወጣት መውደቂያውን ሳያውቅ ማሳቀቅ መጨረሻው ይሄ ነው።

አቶ ዱላ ለ20 አመት በሊቀመንበርነት ያገለገሉትን ከ70 አመት በላይ በአንድ ቦታ የቆየውን ለፍቶ አዳሪ ማህበረሰብ 'ፌይል አደርጌያቸዋለሁ' ብለው እራሳቸውን አጥፍተዋል።እኔም ያንን ኮሚኒቲ ፌይል አድርጌዋለሁ።ትላንት አቤቱታውን ባስገባ ምናልባት ሊቀመንበሩ ከውሳኔው ይቆጠብ ይሆን?!ከጠዋት ጀምሮ

በሰቀቀን ውስጥ ነኝ!
ቀብራቸው ነገ ይፈጸማል!
ነብሳቸውን ፈጣሪ ይቀበላት !!

Via Andualem Buketo Geda

SHEWA NEWS NETWORK

25 Nov, 19:02


እመ-ነፃነት -2!

አንች ሁልጊዜ አበባ ሁልጊዜ መስከረም
ያላንች ነፃነት  ያላንች "ሰው  የለም"።
አንች ሁልጊዜ ፀደይ የነፃነት ጣኦት
የአርነት አለም፥
ነፃነት "እግዜር " ነው ሰው አስሮት አያውቅም።

ገና ከማህፀን ነፃ ለወጣች ነፍስ
በክፋት ታብዮ ፍጥረት ሁሉ ቢከስ
ቢሰበሰብ አዳም---ወራት ሁሉ ቢያድም፥
ሁሉም ተሰብስበው---አንችን አያክሉም።

መስከረም!
ያላንች አዲስ አመት፥ያላንች ወርህ የለም።

አርበኛ ዘመነ ካሴ
ህዳር 16-2017 አ ም

SHEWA NEWS NETWORK

25 Nov, 18:22


መረጃ‼️

በምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ በደረሰ የቦንብ ጥቃት ሰበአዊ ጉዳት ደርሰ

ትላንት ከቀኑ 6 ሰአት አካባቢ በከተማዉ አንድ ሬስቶራንት ዉስጥ በተፈፀመ የቦንብ ጥቃት በመንግስት የስራ ሀላፊዎች እና የፀጥታ ዘርፍ አመራሮች ላይ የህይወት እና የአካል ጉዳት መድረሱን የአንኮር መረጃ ምንጮች አስታዉቀዋል

በአካባቢዉ ሰሞኑን የመንግስት ሃይሎች ከፈቱት በተባለ ጥቃት ከፍተኛ ዉጊያ በሁለቱ ተፋላሚ ሀይሎች መካከል እየተደገ ይገኛል ተብሎል፡፡

Via አንኳር_መረጃ  

SHEWA NEWS NETWORK

25 Nov, 17:08


አዲሱን የአማራ ትውልድ/ወርቃማውን ትውልድ የሚመጥን ሚዲያ  ጎልደን አማራ ይሰኛል ጥራት ፍጥነትን አሟልቶ መጥቷል ይቀላቀሉን አንበሳዬ
ጎልደን አማራ👇👇👇
@GoldenAmhara
@GoldenAmhara
@GoldenAmhara
@GoldenAmhara
@GoldenAmhara
@GoldenAmhara
@GoldenAmhara
ይህ የአማራው  ወርቃማ ትውልድ ነው::
This is Golden Generation of Amhara.

SHEWA NEWS NETWORK

25 Nov, 12:38


#ሰበር_ዜና!‼️

የዳንኤል ክብረት የደህንነት ጥበቃ ቡድን ዋና አስተባባሪ ሌ/ኮሎኔል መላኩ በዳዳ በባህርዳር ከተማ ተገደለ።የምስኪን ደሀን መኪና በማገት ሰርቆ ለማምለጥ ሲሞክር ከአራት አጃቢውቹ ጋር ተሰናብቷል በመኪናቸው ውስጥም ጂፒኤስ የታርጋ መቅረጫ መኪናቸው ላይ ተገኝቷል። Gion press

SHEWA NEWS NETWORK

24 Nov, 14:07


የተመለከትነው ዘግናኝ ቪዲዮ የሽብር ጥግ ማሳያ ነው። በአንጻሩ መንግሥታዊ መዋቅሩ ድርጊቱን ለፖለቲካ ትርፍ ያዋለበት መንገድ የሚወገዝ ተግባር ነው።
(በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ)

ከሰሞኑ በማኅበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር የተመለከትነውና ከየት መጣውን ለማጣራት ጥረት እያደረግን ያለውን ምስል ወድምጽ(video) እጅግ ዘግናኝና በጽኑ ቃል የሚወገዝ ተግባር ሆኖ አግኝተነዋል። ፓርቲያችን ድርጊቱ በማን፣ የትና መቸ እንደተፈጸመ ለማጣራት ጥረቶችን እያደረገ ሲሆን በዚሁ አጋጣሚ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ በተለመደው መልኩ በገለልተኝነት ጥረታቸውን አድርገው ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርጉ ጽኑ እምነታችን ነው።

ከዚኹ ጋር ተያይዞ እጅግ ጥርጣሬ ውስጥ የሚያስገቡና ከዚኽ ዘግናኝ ድርጊት ጀርባ ምን የተደገሰ ነገር አለ? ብለን እንድንጠይቅ የሚያደርጉ አንዳንድ ኹነቶችን ታዝበናል። ወለጋ የደም ምድር፣ የእልቂት ሜዳ ሲሆንና በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በዘግናኝ ኹኔታ በአንድ ጀምበር ሲያልቁ፤ መላው የኦሮሚያ ሕዝብ የቀን ገዥና የጨለማ ገዥ እየተፈራረቀበት ቁምስቅሉን ሲያይ፣ ልጆቹን ሲነጠቅ፤ አፋርና ሶማሌ ሥርዓቱ በፈጠረው ግጭት ወገኖቻችን በመቶዎች ሲሞቱ፤ እዚኹ አፍንጫችን ሥር ምሥራቅ ሸዋ በአንድ ሌሊት 43 ሰው ቤት ተዘግቶ ሲቃጠል፤ ሞጆ ወረዳ ላይ አረጋዊ ካህን ከነቤተሰባቸው ለዘር እንዳይተርፉ ወንዝ ዳር እንደበግ ሲታረዱ፤ የዝቋላ አቦ ገዳማውያን አባቶች ተቆራርጠው ጭምር ሲገደሉ፤ ደራ ላይ የመስጅድ ኢማም ከነቤተሰባቸው ለዘር እንዳይተርፉ በዘግናኝ ኹኔታ ሲገደሉ፤ በመላው አማራ ሰው በተገኘበት ይገደል ተብሎ የታወጀ እስኪመስል ድረስ ነብሰ ጡሮችና ሕጻናት ሲያልቁ፤ ትግራይ የሞት ጥላ አንዣቦ በረሃብና በሰው ሠራሽ መንገድ ሕጻናት ጭምር ሲያልቁ፤ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በአራቱም ማዕዘናት በየቀኑ ሊባል በሚችል መልኩ ለመስማትም ለማየትም በሚዘገንን መልኩ እልቂት ሲፈጸም ምንም እንዳልተፈጠረ አሸሸ ገዳሜ ሲደልቁ የኖሩ የመንግሥት ሚዲያዎች በዚህ ጉዳይ ብቻ እንዴት ከደስታ እንቅልፋቸውና ፈንጠዝያቸው ነቅተው ሙሾ አውራጅ ሆኑ? "ለሞቱት ዛፍ እንተክላለን" እያለ በሞት ላይ ሲዘብት የነበረው መንግሥት እንዴት ተሰምቶት ሀዘን ተቀመጠ? ኦሮሚያ የደም መሬት ሲሆን የሕዝቡን ብሶት ተጋርቶ የማያውቀው፣ አትግደሉን እያለ ልጆቹን ቀንበር ጠምዶ ለወጣው ሕዝብ ጠብ የሚል መፍትሔ ያልሰጠውና ሲጠየቅም ጆሮ ዳባ ልበስ የሚለው የክልሉ መንግሥት እንዴት አኹን ነቅቶ ሕዝብን በሕዝብ ላይ የሚያነሳሳ መግለጫ አወጣ? የሚሉት በውል መታየት ያለባቸው ሰበዞች ሆነው አግኝተናቸዋል። ከዚህ አስነዋሪ ድርጊት ጀርባ ማን ነው ያለው የሚለውንም ፍንጭ ይሰጡ ይሆን ወይ? ብለን እንድንጠይቅ አስገድዶናል።

ዘግናኝ ድርጊቱን አውግዞ፣ ተገቢው ማጣራት ተደርጎበት አጥፊዎችን ለፍርድ አደባባይ ማቅረብ፣ ድርጊቱም በምድራችን ዳግም እንዳይከሰት ተባብሮ መሥራት ሲገባ ሀኪም አጥቶ በጽኑ ደዌ ተይዞ የሚሰቃየውን ፖለቲካችንን መንግሥታዊ መዋቅሩና መንግሥት የሚዘውራቸው ሚዲያዎቹ ጊዜያዊ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሲባል ያደረጉት እሳት ላይ ቤንዚን ማርከፍከፍና እልቂት ጠመቃ ውሎ አድሮ ከተጠያቂነት እንደማያድን በእርግጥ መናገር ይቻላል።

በአንጻሩ ከዚህ በፊት ጽንፍ በወጣ የፖለቲካ አቋማቸው የምናውቃቸው ግለሰቦች ተው ባይ ሆነው መታየታቸው እጅጉን የሚደነቅ ተግባር ሆኖ አግኝተነዋል። ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ይሄው ስክነትና ፖለቲካዊ መቀራረብ መሆኑን በተግባር ለማስተማር ጅምር ሙከራዎች ታይተዋል። በመሆኑም

፩. እናት ፓርቲ ድርጊቱንና የድርጊቱን ፈጻሚዎች በጽኑ ያወግዛል፤ በገለልተኛ አካል ተጣርቶም ፍትሕ እንዲሰፍን አጥብቆ ይጠይቃል።

፪. መንግሥትና የመንግሥት ሚዲያዎች ለጊዜያዊ የፖለቲካ ትርፍ ሲባል ሕዝብን በሕዝብ ላይ ማነሳሳት እንዲያቆሙ እናሳስባለን።

፫. መንግሥትን ጨምሮ ኹሉም ታጣቂ ኃይሎች ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ እንደገለጽነው ንጹሓን ዜጎችን ዒላማ ማድረግ የጦር ወንጀል መሆኑንና ይዋል ይደር እንጂ ተጠያቂነትን እንደሚያስከትል በመረዳት ከዚህ መሰል ጥፋት እንዲታቀቡ አጽንዖት ሰጥተን እናሳስባለን።

እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ!

እናት ፓርቲ
ኅዳር ፲፭ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

SHEWA NEWS NETWORK

24 Nov, 07:38


#አጥፍቶ_የጠፋው_የሸዋ_ጀብደኛ

ከመጨረሻው የደጋዳሞት ፍልሚያ በኋላ የአማራ ተወላጅ የመከላከያ አባላት በገፍ መክዳታቸው ይታወቃል።በዚህ ውጊያ የሞርተር መድብተኞችና ሰናይፐር ይዘው የወጡ የሻለቃና ሻምበል አመራር አጃቢዎች ይገኙበታል።

ከእነዚህ አማሮች መካከል አብሮ ለመውጣት ሁኔታዎች አልመቻችለት ብሎ የቀረ  አንድ ወጣት
#የሸዋ_አማራ_ለደምበጫ ውጊያ ላይ የሻምበል መሪያቸው ሰብስቦ ስምሪት እየሰጠ እና የአማራ ፋኖን እያንቋሸሸ ሲናገር አላስችል ብሎት በታጠቀው ቦንብ አጋይቷቸው ተሰውቷል‼️

"
#ዐማራ_አንገቱ_አንድ_ነው‼️" ስንል በምክንያት ነው‼️

SHEWA NEWS NETWORK

24 Nov, 07:37


በፕሮፌሺናል ጋዜጠኞች ተከፍቶ መረጃዎችን ተከታትሎ በሚዛናዊነት የሚያቀርብ ቻናል ልጠቁማችሁ ፡፡

ተማመኑበት ታተርፉበታላችሁ ተቀላቀሉት
👇👇👇
https://t.me/+MGwLfqRVgDsyNGM0
https://t.me/+MGwLfqRVgDsyNGM0

SHEWA NEWS NETWORK

23 Nov, 05:51


አቤት ብዬ ተጠርቼ ተሰልፌ በፋኖ ስም
የተሰዉ ጎደኞቼ የደም ዋጋ አላረክስም

  ፋኖ ለነፃነት
ፋኖ ለአንድነት

SHEWA NEWS NETWORK

23 Nov, 05:21


ትላንት በሸዋ አሳግርት ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃቶች ደርሰዉ በንፁሃን ላይ ጉዳት አድርሰዋል ፡፡

በመንዝ ቀያ ክምርድንጋይ ትላንትና ለሊት የጀመረ ከባድ ዉጊያ ሲደረግ ዉሎል

@SNN_merja

SHEWA NEWS NETWORK

21 Nov, 08:40


የደራ ጉድ መረጃ እሰጣችሆለሁ፣ የተሰራዉን ድራማ ጠብቁኝ ፡
ደራ ስርኩላ

SHEWA NEWS NETWORK

20 Nov, 06:19


የደራ ወንድሞቻችን ወደ ወሎ ቤተ-አማራ ተሻግረዋል!

ከሳምንታት በፊት ወደ ጎጃምና ጎንደር አካባቢዎች በመሻገር ከፋኖ አመራሮች ጋር ውይይት ሲያደርጉ የነበሩ የደራ አማራ ፋኖዎች ዛሬ ደግሞ ወደ ዋርካው ምሬ ወዳጆ ቀዬ ዘልቀው የተሳካ ውይይት አድርገዋል።

SHEWA NEWS NETWORK

18 Nov, 08:19


ሸዋ 💪🏽

ብታውቁም እወቁ፤ ባታውቁም ጠይቁ
ሸዋ መጣ ሲባል ወንበሩን ልቀቁ

ተጉለትና ቡልጋ፤ ጀግናው መንዝ ጌራ
ተኳሹ ምንጃሬ መሬና ሸንኮራ

ይፋትና ጅሩ የወንድ አገር ደራ
ከወለደ ጀግና ' አገር የሚያኮራ

እሰይ የኔ ሀገር ሸዋ አማራ!

ጎንደር+ወሎ+ሸዋ+ጎጃም=አማራ

SHEWA NEWS NETWORK

18 Nov, 06:50


የፋኖ ሰራዊት በደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ጠባሴ ክፍለ ከተማ ልዩ ቦታው አንጎለላ (ሰሚነሽ) የብልፅግናው ወታደራዊ ካምፕ ላይ ጥቃት ሰነዘረ

በኢ/ር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ ዋና መሪነት በፊትአውራሪ ኢ/ር ባዩ አለባቸው ዋና ጦር አዛዥነት የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ነጎድጓድ ክፍለጦር አንበሳው ብርጌድ አርበኛ አሊ ሻለቃና ገበዬሁ ሻለቃ አንጎለላ(ሰሚሽ) በሚገኘው የብልፅግናው ሰራዊት ህዳር 8/2017 ዓ/ም ከምሽቱቱ 5:00 ሰዓት እስከ ሌሊቱ 8:00 ሰዓት በሰነዘረ ጥቃት ተከማችቶ የነበረው ኃይል ካምፑን ለቆ ለመበታተን ተገዷል።

SHEWA NEWS NETWORK

17 Nov, 08:49


የዚህን ልጅ ጉዳይ ወደ ጎጥ ለመዉሰድ የምትፈልጉ ሰወች እረፉ

ስራዉ ዘፋኝ ነዉ ፡፡ ብር የሚያገኘዉ በዛ ነዉ ፡፡ ስለዚህ ልጁን ስራዉን ይስራ ፣ ከእኛ ጋር የሚያገናኘዉ ነገር የለም ፡፡

እሱን ስራ አቁም ካልን ሁላችንም ስራ አቁመን ወደ ጫካ እንሂድ

ትግሉ የወሬ ደጋፊ አያስፈልገዉም በአካል ቦታዉ ላይ መገኘት እንጂ

ነገር ግን ልጁ ሸዋ ስለሆነ ጫና ደረሰበት ምንምን የምትሉ የብአዴን ሰወች እረፉ፣ ፖለቲካን ለመጫወቻ እና ከወንድሞቻችን ለመነጣጠል የምትሞክሩት አይሳካም

እኛ አማራዎች ነን

SHEWA NEWS NETWORK

15 Nov, 17:27


ከሺ ጀግኖች መካከል የተገኘ ጀግና! 

በጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የአካዳሚክ ጉዳይ ምክትል ዲን ሆኜ በምሰራበት ወቅት አንድ ተማሪ ወደ ቢሮዬ መጥቶ የአማራ ተማሪዎች የባህል ማዕከል መቋቋም እፈልጋለሁ አለኝ።  የአማራ የባህል ማዕከሉ ኢትዮጵያ ነች አልኩት።  በወቅቱ በአማራ ህዝባዊ ንቅናቄ ላይ በትጋት እሰራ ስለነበረ እኔን ለማጥቃት ሆን ተብሎ የተላከ አካል ነበር የመሰለኝ።  የኢንጂነሪንግ ተማሪና የተማሪዎች መማክርት ምክትል ፕሬዚዳንት ነበር።  በታላቅ ውጤት ነው የተመረቀው።  የኦሮሞ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲያችን ጥያቄ በሚያነሱበት ወቅት ድምጻቸው በመሆን በኦሮምኛ ቋንቋ የሚያናግራቸውና ምላሽ እንዲሰጣቸው የሚወተውተው እሱ ነበር።  ወለጋ ተወልዶ ያደገ የአማራ ልጅ ነው።  በወቅቱ ማለትም በአብዲ ኢሌ ግዜ የኦሮሞ መምህራን ዩኒቨርስቲውን ለቀው ሄደው ስለነበር ኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች እምብዛም በዩኒቨርስቲው አልነበሩም። 

ይህ ወንድማችን ዳንኤል አጥናፉ ይባላል።  ዳንኤል ትምህርቱን ጨርሶ ተመርቆ ወደ ትውልድ ሀገሩ ወለጋ ሲመለስ ቤተሰቦቹ በነ ሽመልስ አብዲሳ ሴራና የከፋ ጥላቻ ተፈናቅለውና ተገድለው አገኛቸው።  ግዜ አላባከነም።  ዛሬ በጎጃም በንጉስ ተክለሀይማኖት ብርጌድ ውስጥ ሆኖ ለአማራ ህዝብ እውነተኛ የነጻነት ትግል በመፋለም ላይ ይገኛል።  ሰሞኑን ጋሼ ለአማራ ህዝብ ለምታደርገው ትግል አክብሮት አለኝ እኔም ትግል ላይ ነኝ' ሲል መልዕክት ሰደደልኝ። እመነኝ እናሸንፋን በማለትም አከለበት።  አለቀስኩኝ! ግን ደግሞ ኩራትም ተሰማኝ! ድል በድል ሆነህ ወደ ሀገርህ አዲስ አበባ እንደምትገባ አልጠራጠርም! 

መረጃው የረ/ፕ ትንግርቱ ገ/ፃድቅ ነው!

SHEWA NEWS NETWORK

15 Nov, 13:47


በመተማ ከትላንት ጀምሮ ከፍተኛ ውጊያ በፋኖ ሃይሎች እና በመንግስት ሃይሎች እየተደረገ መሆኑን ምንጮች ገልፀውልናል:: ከፍተኛ ጉዳት መድረሱንም ገልፀዋል::

::

SHEWA NEWS NETWORK

15 Nov, 12:57


በሸዋሮቢት ከተማ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል !

በዛሬው ዕለት ሕዳር 5/2017 ዓ.ም ከንጋት 12:00 ጀምሮ እስከአሁን በቀጠለው ውጊያ የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት መሃመድ ቢሆነኝ ክፍለጦር አስቻለው ደሴ ብርጌድ ብልፅግና ሠራዊት ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ በማድረግ ድል እያስመዘገበ ይገኛል።

SHEWA NEWS NETWORK

14 Nov, 19:05


ዛሬ በሰሜን ሸዋ መንዝ ሞላሌ የድሮን ጥቃት ተፈፅሞ ንፁሃን በገፍ ተገድለዋል

SHEWA NEWS NETWORK

14 Nov, 03:30


ደ/ጎንደር
በሦስት ወረዳዎች ተከታታይ የድሮን ጥቃቶች ተፈጽመዋል።


ኅዳር 4/2017 ዓ.ም በላይ ጋይንት ዛጎች ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

እስቴ አንዳቤት ወለሽ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

እብናት አምቦ ሜዳ አካባቢዎች ነው ጥቃቶች የተፈፀሙት።

በጥቃቱ 7 ሰዎች ሲገደሉ 9 ቆስለዋል።

ታች ጋይንት ጉና በጌምድር ግዳን ሙጃ አምባሰል አንኮበር አካባቢዎች የድሮን ቅኝት እና አሰሳ ተደርጓል!

SHEWA NEWS NETWORK

12 Nov, 19:36


"ባለፈው ማክሰኞ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰሜን ጎጃም ዞን፣ ዝብስት ከተማ አርጌ በምትባል የገጠር ቀበሌ ላይ ተፈፀመ በተባለ የድሮን ጥቃት በትንሹ 43 ሰዎች መገደላቸውን፣ ነዋሪዎችና የጤና ተቋማት ምንጮች መግለጻቸውን" የአሜሪካ ድምጽ ራድዮ ዘግቧል። "ሆኖም፣ በአካባቢው፣ በመንግሥት ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚደረግ በአካባቢው ግጭት እንዳልነበር ነዋሪዎቹ ተናግረዋል" ያለው ራድዮው "በጉዳዩ ላይ ከመንግሥት ባለሥልጣናት ምላሽ ማግኘት አልቻልንም" ሲል አስታውቋል።

SHEWA NEWS NETWORK

12 Nov, 17:59


የጥንቃቄ መረጃ ሸዋ

አንኮበር ወረዳ ጎረቤላ ከተማ፣አልዩ አምባ፣ጎርጎና ሀራምባ የሚባሉ አካባቢዎች ላይ የአዬር ቅኝት ሲደረገ ውሏል። ከነገ ጀምሮ የድሮን ጥቃት ሊኖር ስለሚችል ማህበረሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ መረጃው ይዛመት

SHEWA NEWS NETWORK

12 Nov, 03:43


ከቀናት በፊት የደራ አማራ አስመላሽ ኮሚቴዎችና የፋኖ አመራሮች ወደ ጎጃም ተሻግረው ከአማራ ፋኖ በጎጃም ፋኖዎች ጋር ውይይት ማድረጋቸው ይታወቃል።

ይሄን ውይይታቸውን ከጨረሱ በኋላ ወደ ጎንደር ተሻግረው ከፋኖዎች ጋር ምክክር ጀምረዋል።

ወንድሞች ወደ ጎንደር -አንዳቤቶች ምድር ሲገቡ እጅግ የሚገርም አቀባበልና መስተንግዶም በጀግናው የአንዳቤት ፋኖ ሰራዊት ተደርጎላቸዋል።

/

SHEWA NEWS NETWORK

11 Nov, 18:46


ሸዋዎች የት ጠፍታችሁ ነዉ ?

እዚህ ነን ኑ መረጃዎቻችን በየሰአቱ ተከታተሉ
👇👇👇
https://t.me/+gJHo9lVts-Q2ZTZk
https://t.me/+gJHo9lVts-Q2ZTZk

SHEWA NEWS NETWORK

11 Nov, 05:33


ፋኖዎች ከጉምዝ ማህበረሰብ ጋር
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

የአማራ ፋኖ በጎጃም የ5ተኛ (የራስ ቢትወደድ አቲከም) ክ/ጦር  ሕዳር 01/2017 ዓ.ም በምዕራብ ጎጃም በወምበርማ ወረዳ በኮሊ ማቢል እና ዶንድ ደኪ ቀበሌ ካሉ የጉምዝ ማህበረሰብ ፋኖዎች ጋር የጋራ ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸው ወቅትም ከፋኖ ጋር ሁነን ህዝባችንን ነፃ እናወጣለን ሲሉገልፀዋል።

አዲስ አስተሳሰብ፥ አዲስ
ትውልድ፥ አዲስ ተስፋ !

   

SHEWA NEWS NETWORK

10 Nov, 18:25


አንጋፋዉ ጋዜጠኛ ወደ ቴሌግራም መጣ፡፡ መረጃዎችን ጎልጉሎ በማዉጣት የመንግስት እራስ ምታት ሆኖል ፡፡
ተቀላቀሉት Join👇👇
"በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇
https://t.me/+gJHo9lVts-Q2ZTZk
https://t.me/+gJHo9lVts-Q2ZTZk

SHEWA NEWS NETWORK

08 Nov, 15:09


የአማራ እናትማ ልጅ ወልዳለች! ትላንት ቃል በገባነው መሰረት በእነዋሪ ወንድሞቻችን ላይ ጅምላ ጭፍጨፉ (አስከሬናቸውን በአስፓልት ላይ በመጎተት) አፀያፊ ግፍ ሲፈፅም የነበረው መቶ አለቃ አማረ በሚገርም ኦፕሬሽን ጉሮሮውን ታንቆ ተይዟል። ኢንተርቪውን ስሙት!

#

SHEWA NEWS NETWORK

07 Nov, 19:31


🔥#አንተ_ማን_ነህ
       #አንች_ማን_ነሽ

SHEWA NEWS NETWORK

07 Nov, 19:02


ብዙዎች የሚጠይቁት
ከሸዋ አማራ ጋዜጠኛ የለም እንዴ ?

ከአዲስአበባ ቅርብ እርቀት ላይ የሚገኙት የአማራ ፋኖ ሸዋ ፋኖዎች ከፍተኛ ተጋድሎ ከምንጃር እስከ መንዝ ፣ ከይፋት እስከ መርሃቤቴ እያደረጉ ነዉ ፡፡

ግን በሚገባዉ ልክ የሚዲያ ሽፋን አልተሰጣቸዉም ለምን አልተሰጣቸዉም ለምን

ምክንያቱም ከሸዋ አማራ ለሚነሱ ሚዲያዎችም ይሁን ጋዜጠኞች በቂ የሆነ ድጋፍ አልተደረገም ፡

አለንላችሁ በርቱ የሚለን አማራ እንፈልጋለን፣ ያኔ በደንብ ገፍተን ወደ ፊት እንወጣለን ፣ በሙያችን በበቂ መልኩ እናገለግላለን ፡፡

አለን በምን እንርዳችሁ በሉን

SHEWA NEWS NETWORK

07 Nov, 18:43


ትላንት ለሊት 8 ሰአት በመንዝ ቀያ ክምርድንጋይ በሚባል አካባቢ በተካሄደ ዉጊያ የአማራ ፋኖ በሸዋ ከ 8  በ ላይ ሚሊሻዎችን እና ሁለት የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ሲገድል ብዙ ቁጥር ያላቸዉ  የሚሊሻ እና የሰራዊቱ አባላት ቁስለኛ ሆነዉ ሆስፒታል መግባታቸዉ ተሰምቶል ፡፡

ከአንድ ሰአት በላይ በተደረገዉ ዉጊያ የብልፅግና ጥምር ጦር በቆረጣ በመክፈል አጣብቆ ለመምታት የሞከረዉ ወታደራዊ እስትራቴጂ በፋኖዎች በመታጠፉ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱ ተሰምቶል ፡፡

SNN Merja

@SNN_Merja

SHEWA NEWS NETWORK

07 Nov, 17:55


አዲሱን የአማራ ትውልድ/ወርቃማውን ትውልድ የሚመጥን ሚዲያ  ጎልደን አማራ ይሰኛል ጥራት ፍጥነትን አሟልቶ መጥቷል ይቀላቀሉን አንበሳዬ
ጎልደን አማራ👇👇👇
@GoldenAmhara
@GoldenAmhara
@GoldenAmhara
ይህ የአማራው  ወርቃማ ትውልድ ነው::
This is Golden Generation of Amhara.

SHEWA NEWS NETWORK

07 Nov, 03:31


የጥንቃቄ መረጃ | ሸዋ‼️
መራቤቴ አዉራጃ ጥንቃቄ ይደረግ የድሮን አሰሳ እያደረገ ነው።

SHEWA NEWS NETWORK

06 Nov, 19:23


Crypto📈
እንዳትቅጩ፣ትራምፕ መመረጡን ተከትሎ በዛሬው ዕለት የcrypto currency ድርጅቶች ዋጋ ጨምሯል
Paws አሁን ከሌሎች ፕሮጀክቶች ጥሩ ዋጋ ያለው ፕሮጀክት ሆኗል። በቅርቡ ወደ ገንዘብ ይቀየራል።
ላልጀመራችሁ ሊንኩ ከስር ተቀምጧል👇👇👇
ለመጀመር👇👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=FwJIzPf6
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=FwJIzPf6

SHEWA NEWS NETWORK

06 Nov, 18:02


ሰበር!!

የቀድሞው የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ሀላፊ የነበሩት ዶክተር ጋሹ ክንዱ የአማራ ህዝብ የህልውና ትግልን
ለማገዝ የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል::

SHEWA NEWS NETWORK

06 Nov, 04:22


#Update ራያ!

ወደ ራያ ገብቶ የነበረው ዘራፊው የህወሃት ታጣቂ ቡድን አካባቢውን ለቆ መውጣት መጀመሩን ከአካባቢው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ታጣቂ ኃይሉ አካባቢውን ለቆ እወጣ ያለው እንዴትና ለምን የሚለውን አጣርተን የምናደርሳችሁ ይሆናል።

SHEWA NEWS NETWORK

05 Nov, 18:49


አንጋፋዉ ጋዜጠኛ ወደ ቴሌግራም መጣ፡፡ መረጃዎችን ጎልጉሎ በማዉጣት የመንግስት እራስ ምታት ሆኖል ፡፡
ተቀላቀሉት Join👇👇
"በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇
https://t.me/+gJHo9lVts-Q2ZTZk
https://t.me/+gJHo9lVts-Q2ZTZk

SHEWA NEWS NETWORK

05 Nov, 16:43


#Gojjam መረጃ

ዛሬ ውሎውን የአማራ ፋኖ በጎጃም ስድስት(6) ቦታዎች ላይ ውጊያ ሲያደርግ ውሏል። በጅጋ ፣በማንኩሳ ፣በቡሬ፤ በአዴት እና በፍኖተሰላም ከተሞች ላይ ቀኑን ሙሉ የፈጀ ውጊያ ሲደረግ ውሏል።

የፋኖ ኃይሎች ወደ ፍኖተ ሰላም ከተማ ገብተዋል። በተመሳሳይ ወደ ቲሊሊ ከተማም የፋኖ ኃይሎች መግባታቸው ታውቋል።

via Gion amhara

SHEWA NEWS NETWORK

05 Nov, 03:52


አስደሳች..!

እነዋሪ ላይ በርካታ ወንድሞቻችንን አሰልፎ በመረሸን ኢ-ሞራላዊ በሆነ መልኩ አስከሬናቸውን በቪዲዮ እየቀረፀ በህዝብ ሲያስጎበኝ የነበረው የስርዓቱ ወደል አገልጋይ በአማራ ፋኖ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በመሀመድ ቢሆነኝ ክፍለጦር ጋማ ተብሏል።

ይህ ሰው መቶ አለቃ አማረ የሚባል ሲሆን 105ኛ ክፍለጦር ልዩ ዘመቻ መሪና የሰሜን ሸዋ ዞን ኮማንድ ፖስት የመረጃ ክፍል ሀላፊው በመሆን ያገለግል ነበር።

@SNN_Merja

SHEWA NEWS NETWORK

04 Nov, 21:07


አንጋፋዉ ጋዜጠኛ ወደ ቴሌግራም መጣ፡፡ መረጃዎችን ጎልጉሎ በማዉጣት የመንግስት እራስ ምታት ሆኖል ፡፡
ተቀላቀሉት Join👇👇
"በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇
https://t.me/+gJHo9lVts-Q2ZTZk
https://t.me/+gJHo9lVts-Q2ZTZk

SHEWA NEWS NETWORK

04 Nov, 19:15


አዲሱን የአማራ ትውልድ/ወርቃማውን ትውልድ የሚመጥን ሚዲያ  ጎልደን አማራ ይሰኛል ጥራት ፍጥነትን አሟልቶ መጥቷል ይቀላቀሉን አንበሳዬ
ጎልደን አማራ👇👇👇
@GoldenAmhara
@GoldenAmhara
@GoldenAmhara
ይህ የአማራው  ወርቃማ ትውልድ ነው::
This is Golden Generation of Amhara.

SHEWA NEWS NETWORK

03 Nov, 19:24


ጎጃም አገው ምድር አዲስ ቅዳም ከተማ በጨካኙ እና ሰው በላው የአብይ አገዛዝ  የተረሸኑ ንፁሀን ናቸው!

ሮሃ ሚዲያ

SHEWA NEWS NETWORK

03 Nov, 15:58


ከሚሴዎች እንደ ሰሜን ኮርያ ሚሳኤል የከባድ መሳሪያ መሞከሪያቸዉ ሸዋ ሆነ፡፡

በገዛ መሬታችን የጥይት መሞከሪያ ሆንን

ዛሬ ጠዋት በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን የከሚሴ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ ለሙከራ ከባድ መሳሪያ ሊተኮስ እንደሚችልና እንዳትደነግጡ የሚል የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፎ ነበር።
አሁን ላይ የደረሰኝ መረጃ እንደሚያሳየው ከባድ መሳሪያው ወደ ሸዋ መኮይ አምቧሀ አካባቢ የተተኮሰ ሲሆን የተተኮሰው መድፍ የአንድ ገበሬ ህይወት ማጥፋቱን የመረጃ ምንጮቼ ገልፀዋል።

@SNN_Merja

SHEWA NEWS NETWORK

03 Nov, 14:04


የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ

አፄ ዳዊት ክፍለጦር 💪

SHEWA NEWS NETWORK

03 Nov, 06:49


አሳዛኝ ነው‼️

የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮችም ሆነ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች በደራ ወረዳ በገፍ እስከቤተሰቦቹ በሸኔዎች ስለተጨፈጨፈው ኢማም ትንፍሽ ሳይሉ ቀርተዋል። የሚገርም እኮ ነው። ጉዳዩ አማራ ክልል ውስጥ ቢሆን ኖሮ ይህኔ መሬት ቁና ሆና ነበር። አሳዛኝ ነው!


@SNN_Merja

SHEWA NEWS NETWORK

02 Nov, 19:13


የእለቱ አንኳር መረጃ‼️

ሰሜን እዝ ላይ ጥቃት በመፈፀም የሞት ቅጣት የተፈረደባቸዉ 178 የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ተለቀቁ

ከአራት አመታት ገደማ በፊት በትግራይ ክልል በሚገኘዉ የሃገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ ላይ "በክህደት መንፈስ ጥቃት ከፍተዋል በሚል እስከ ሞት ቅጣት ድረስ ተላልፎባቸዉ የነበሩ የትግራይ ተወላጅ የሰራዊቱ አባላት በይቅርታ ተለቀዋል ፡፡

#አንኳር_መረጃ

@Ankuar_mereja
@Ankuar_mereja

SHEWA NEWS NETWORK

02 Nov, 11:13


የፋኖ አመራሮችን ኢላማ ያደረገ የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ታወቀ

"በመግለጫ፤ በመልዕክት እና በፎቶ ጋጋታ ህዝብን መሸወድ አይቻልም" የሚሉ ፅሁፎች ባለፉት ጥቂት ቀናት ማህበራዊ ሚድያ ላይ በስፋት የተሰራጩ ሲሆን በይዘታቸውም የፋኖ አመራር የሆነው ዘመነ ካሴ በድሮን ጥቃት እንደተገደለ ይገልፃሉ።

"የሞተ ሰው መቼም አይነሳም፣ ዘመነ በህይወት ቢኖር መቼም በሚዲያ ወጥቶ ባልዋለበት አውደ ውጊያ እንደዋለ አድርጎ የሚያወራ ሰው አሁን በድምጽ ፊት ለፊት መግለጫ መስጠት አይቻልም" የሚሉት እነዚህ ፅሁፎች ለዘመነ መሞት አስረስ ማረ ዳምጤ በተደጋጋሚ የዘመነ መልዕክት በሚል የሚያወጣቸውን ፎቶዎች በማስረጃነት ሲያቀርቡ ተመልክተናል።

በዚህ ዙርያ ማጣራት ያደረገ ሲሆን አየር ሀይል የፋኖ አመራሮችን ኢላማ ያደረገ ተደጋጋሚ ጥቃት ባሳለፍነው ሳምንት ማድረጉን አረጋግጧል።

"እኔም የጥቃቱ ኢላማ ነበርኩ" ብሎ ቃሉን ለመሠረት ሚድያ የሰጠው የፋኖ ሀይሎች የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ አቶ አስረስ ማረ ዳምጤ የድሮን ጥቃቱ አሁን አሁን የየእለት ድርጊት ሆኗል ብሏል።

አስረስ ማረ ስለ ዘመነ ካሴ ማህበራዊ ሚድያ ላይ የሚዘዋወረውን መረጃ በተመለከተ ለቀረበለት ጥያቄ ሲመልስ "ሁላችንም ሰላም ነን" በማለት መረጃው ትክክል እንዳልሆነ ጠቁሟል።

አክሎም "የድሮን ጥቃቱ እስካሁን ለዘመነ ስጋት አልነበረም፣ ይሁንና በቅርቡ እርሱ የነበረባቸው 3 ቦታዎች በድሮን ተመተዋል። ጥቃቱ እሱን ሳይሆን ንፁሀን ዜጎችን ሰለባ አድርጓል" በማለት ተናግሯል።

@SNN_Merja

SHEWA NEWS NETWORK

02 Nov, 11:12


ሰላም ወንሜ እንዴት አንዴት አለህ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን አለው...

ከዚህ ቀደም Almost ወደ 100ሺ የሚጠጋ ሰብስክራይብ የነበረው የዳራ - Dara Media ባለቤት ነበርኩ...ዳራ ሚዲያ ለረጅም ጊዜ በአማራ ትግል ውስጥ ትልቅ ጥቅም የነበራት ሚዲያ ነበረች የአገዛዙ ገበና የገለጡ በርካታ ገበናዎች የገለጠች የአማራ ፋኖ አመራሮችን በተደጋጋሚ በማቅረብ ለህዝቡ ግልፅ መረጃ ያደረሰች ፤ የአማራ ክልል የውጊያ ሂደትን በየእለቱ የዘገበች ፤ በጥቅሉ ለአገዛዙ በሙሉ ጭንቅ የፈጠረች ሚዲያ ነበረች...ይህንን የተረዳው አገዛዙ ቻናላችንን ካዘጋ ወራቶች አልፈዋል...

ይሁን እንጂ በአዲስ ቻናል ሳሬም- Sarem media ብለን መጥተናል...እናም ዛሬ ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰን በአዲስ ሚዲያ ስንመጣ እንደሚታወቀው ዩቲዩብ ላይ ከዜሮ ጀምሮ ለማደግ ጊዜ ይፈጃል ስለሆነም ከዚህ ቀደም ያደርግነውን አስተዋጽኦ በመረዳት ዳራ ሚዲያ ወደ አየር መመለሷን ታሳውቁልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን! የቀድሞ ዳራ ሚዲያ የአሁኑ ሳሬም ሚዲያ በቅርቡ አየር ላይ የምትውል ስትሆን ቻናላችንን ሰብስክራይብ እንድታረጉልን እንዲሁም እንድታስደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን!

የሳሬም ሚዲያ ሊንክ - https://www.youtube.com/channel/UCgM1lw8GKtpqbXO1DHOLv8A

SHEWA NEWS NETWORK

02 Nov, 06:54


አዲስአበባ አዳማ አሶሳ ያላችሁ ወጣቶች ተጠንቀቁ ፡፡ የጅምላ አፈሳ ተጀምሮል ፡፡ ስርአቱን ሁሉንም ወደ ግንባር እያለ ነዉ

SHEWA NEWS NETWORK

02 Nov, 06:51


የጦር ሂሊኮፍተር ከደብረማርቆስ በመነሳት ወደ ጦር ግንባር እየገባ ይገኛል

SHEWA NEWS NETWORK

01 Nov, 17:24


ኢማም ከነ 12 ቤተሰቦቻቸው ጋር ተገደሉ‼️

በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ አካባቢ ታግተው የነበሩት የመስጅድ ኢማም ከነ 12 ቤተሰቦቻቸው መገደላቸው ተሰማ

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ገንዳ አረቦ ተብሎ በሚጣራው አካባቢ ከሀጂ አህመድ መስጅድ በታጣቂዎች ታግተው የነበሩት የሀጂ አህመድ መስጅድ ኢማም ሼይኽ ሙሀመድ መኪን ሸይኽ ሙሀመድ አሪፍ አብረዋቸው ታግተው ከነበሩት 12 ቤተሰቦቻቸው ጋር በዛሬው ዕለት መገደላቸው ተሰምቷል።
ሼይኽ ሙሀመድ ከሳምንታት በፊት የሱብኺ ሶላት አሰግደው በሚመለሱበት ወቅት ነበር ቤተሰቦቻቸውን ጨምሮ ከ30 በላይ የሚሆኑ የአካባቢው ሰዎች ታግተው መወሰዳቸው የተገለፀው። ከቀናት በኋላ በተደረገ የገንዘብ ድርድር የኢማሙን እናት እና ባለቤት ጨምሮ ጥቂት ሰዎች መለቀቃቸው ተጠቁሟል።
ኢማሙን ጨምሮ 12 ቤተሰቦቻቸው ግን በዛሬው እለት መገደላቸው ተሰምቷል።
via ayuzehabesha

@SNN_Merja
@SNN_Merja

SHEWA NEWS NETWORK

01 Nov, 15:00


ዘመነ ካሴን ለመግደል ታርጌት የሆነ የድሮን ጥቃት መድረሱን የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊዉ አስረስ ማረ ዳምጤ ተናገረ ፡፡

ዝርዝር ጉዳዬች ላይ ገለፃ አድርጎል ያዳምጡት👇👇
https://youtu.be/n8uI_ay6ems?si=OsLuUa3ngCZvZKJz
https://youtu.be/n8uI_ay6ems?si=OsLuUa3ngCZvZKJz

SHEWA NEWS NETWORK

01 Nov, 13:07


IMF STOP financing GENOCIDE in Ethiopia ".

"WORLD BANK STOP financing DICTATOR  Abiy Ahmed".

SHEWA NEWS NETWORK

01 Nov, 10:23


መልካም ጁምዓ!!

ፋኖነት

SHEWA NEWS NETWORK

01 Nov, 10:23


ፍኖተ ሰላም የከባድ መሳሪያ ድምጽ እየተስማ መሆኑን ነዋሪዎች ተናግረዋል

SHEWA NEWS NETWORK

01 Nov, 06:48


በነገራችን ላይ 13 የጉራጌ ቀበሌዎች በኦነግ ሸኔ ቁጥጥር ስር ገብተው ከዞኑ መዋቅር ውጭ ከሆኑ ቆይተዋል

SHEWA NEWS NETWORK

29 Oct, 17:42


የዕለቱ ወሳኝ መረጃዎች
በቪድዮ ይመልከቱ👇👇

https://youtu.be/XRnSDfxcWBk
https://youtu.be/XRnSDfxcWBk

SHEWA NEWS NETWORK

29 Oct, 04:03


ሚዲያዎቻችን በደንብ በማጎልበት ሳይበሩን በደንብ መቆጣጠር አለብን
SUBScribe የአማራ ድምፅ
👇👇👇
https://youtube.com/@negodiguadmedia?si=7mGlt4vdIsm0j0DT

SHEWA NEWS NETWORK

28 Oct, 17:13


መረጃ‼️

በአዲስ አበባ በቀን ስራ ላይ የተሰማሩ ወጣቶች እየታፈሱ በግዳጅ ወደ ወታደራዊ ካምፕ እየተወሰዱ እንደሆነ ተነገረ

በአዲስአበባ በተለይ ኩዬፈቼ እና አዲሱገበያ በሚባሉ አካባቢዎች የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች በቀን ስራ የሚተዳደሩ ወጣቶችን በማፈስ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፖች እያስገቡ እንደሆነ ተገልፆል ፡፡

ወጣቶቹ ከአካባቢዎቹ ከታፈሱ በሆላ በፖሊስ ጣቢያ ከሁለት እስከ አራት ሳምንታት ታስረው  ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛዎች እንደሚላኩ ታዉቋል ፡፡

በተለይ ከደቡብ ኢትዬጲያ የመጡ ወጣቶች የዚህ ተግባር ተጠቂዎች ናቸዉ ተብሏል፡፡

SHEWA NEWS NETWORK

28 Oct, 16:25


የዕለቱ መረጃዎች በቪድዮ‼️

ወታደራዊ ግዳጅ ባዲስ አበባ
የምርኮኛ ልውውጥ በፋኖ እና በመንግስት

ዝርዝሮቹን ይመልከቱ👇👇

https://youtu.be/_wXAV1rGklI
https://youtu.be/_wXAV1rGklI

SHEWA NEWS NETWORK

28 Oct, 15:46


በደቡብ ጎንደር በተለያዩ ግንባሮች ከፍተኛ ዉጊያ እየተካሄደ ነዉ

SHEWA NEWS NETWORK

27 Oct, 12:15


ሰበር ዜና
አርቲስቷ ታሰረች‼️

“እባካችሁ ተጠባበቁ! ጀግኖቻችንን ሲነጥቁን ኖረዋል። አሁንም እንዳናጣቸው!” - ድምፃዊ ፍቅርተ ካሳሁን

ድምፃዊቷን መከላከያ አስሯታል። ድምፃዊት ነፃነት ህወሃት የአማራን ህዝብ ሲወር ሴትነቷ ሳይገድባት ከፋኖዎች ጋር በርሃ በመግባት የታገለች ጀግና ሴት ናት! ይችን ጀግና የአገዛዙ ሰራዊት አስሯታል።

SHEWA NEWS NETWORK

26 Oct, 17:37


በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ጨምሮ እውነተኛ የመረጃ እጦት ለጋጠማችሁ፣ የቱን ልመን? ብላችሁ ለተወዛገባችሁ፣  እነሆ ሀገራዊ እና አለማቀፋዊ መረጃዎችን ካሉበት አጣርቶና ፈልፍሎ የሚያቀርብ የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማችሁ።

መረጃዎቹ ለየት ያሉ ፈጣን እና እውነተኛ ናቸው።

በእርግጠኝነት በሀላፊነት የተሞላ መረጃን ያገኛሉ👌"በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇
https://t.me/+YDgfSLOXodJkODg0
https://t.me/+YDgfSLOXodJkODg0

SHEWA NEWS NETWORK

26 Oct, 11:59


ባህርዳር ጢስ አባይ አካባቢ ከፍተኛ ዉጊያ እየተካሄደ ነዉ ፡፡

SHEWA NEWS NETWORK

26 Oct, 09:51


በአዲስ አበባ አገዛዙ የቀን ሰራተኞችን በማፈስ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቆም እያስገባ መሆኑ ተነገረ

SHEWA NEWS NETWORK

25 Oct, 12:30


በሰሜን ሸዋ ተጉለት እና ቡልጋ የተፈፀመ የድሮን ጥቃት::

SHEWA NEWS NETWORK

25 Oct, 11:25


የብልፅግናው ከንቲባ ተሰደደ

ከአንድ ወር በፊት ከሓላፊነት የለቀቀው የጎንደር ከተማ ከንቲባ ወደ እስራኤል ሀገር በስራ ምክንያት እንደወጣ በዛው ተሰዶ ቀርቷል ።

የብልፅግና ቀንደኛ ካድሬዎች አንድ በአንድ መክዳታቸውን ተያይዘውታል አቶ ባዩ አቡሀይ የብልፅግና ትሁትና ታማኝ አገልጋይ የነበሩ ሲሆን ከአብይ አህመድ ቀጥተኛ ትዛዝ እየተቀበሉ የሚያስፈፅሙ ሲሆኑ የአቶ ባዩ አቡሀይ ባለቤትና የአብይ አህመድ ባለቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው የቅርብ ወዳጅና ቤተሰባዊ ዝምድና የነበራቸው ነበሩ ።

@SNN_Merja

SHEWA NEWS NETWORK

25 Oct, 08:00


አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ

SHEWA NEWS NETWORK

24 Oct, 18:25


አገዛዙ ሸዋ ይፋትን በተደጋጋሚ በድሮን እየደበደበ ነዉ

SHEWA NEWS NETWORK

24 Oct, 15:09


አሚኮ በተኩስ እየተናጠ ነዉ

SHEWA NEWS NETWORK

24 Oct, 13:53


ሰሜን ወሎ‼️

ራያ ቆቦ ዙርያ ዞብል ተራራ አካባቢ በመድፍ የታገዘ ከባድ ጦርነት እዬተካሄደ ነው።

SHEWA NEWS NETWORK

24 Oct, 11:49


ደብረ ብርሃን ከተማ በኤሌክትሪክ ሀይል የሚንቀሣቀሱ የከተማ አውቶብሶች ተጠቃሚ ሆነች።
መኪኖቹ በላይነህ ክንዴ ግሩፕ የተገጣጠሙ ናቸው።
ጥቅምት 14/2017 ዓ.ም
የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳድር በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የደብረ ብርሃን መኪና መገጣጠሚያ የተገጣጠሙ 2ት በኤሌክትሪክ ሀይል የሚንቀሳቀሱ የከተማ አውቶብሶችን ተረክቧል።
በርክክቡ ወቅት የተገኙት የከተማ አስተዳድሩ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ በድሉ ውብሽት እንደገለጽት መኪና መገጣጠሚያው ቦታ በተረከበት በአጭር ጊዜ ውስጥ ተገንብቶ ምርት የጀመረ በመሆኑ ከተማ አስተዳድሩ ልዬ ምስጋና አለው ብለዋል።
በተለይ የፋብሪካው ስራ መጀመር የከተማ አስተዳድሩ ለሠራተኞቹ ቃል የገባውን ተሽከርካሪ የማቅረብ እቅድ በአጭር ጊዜ ገጣጣሞ በመረከባችን ትልቅ ምስጋና አለን ብለዋል።
ወደፊትም ተጨማሪ ተሽከርካሪዎችን ለማሠራት እቅድ አለን ሲሉ ገልጸዋል ።
የፋብሪካው ስራ አስኪያጂ አቶ ሙሃመድ አህመድ በበኩላቸው ፋብሪካው ከገጣጠማችው የመጀመሪያ ምርቶች ውስጥ ለደብረ ብርሃን ከተማ በማስረከባችን ትልቅ ደስታ ተሰምቶናል ያሉ ሲሆን ፋብሪካው በሀገር ደረጃ የሚታየውን የህዝብ ትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ በስፋት እየተንቀሳቀሰ ነው ሲሉ አስረድተዋል።
የደብረ ብርሃን መኪና መገጣጠሚያ በቅርቡም የገጣጠማቸውን 4ት በኤሌክትሪክ ሀይል የሚንቀሳቀሱ የከተማ አውቶብሶችን ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አስረክቧል።
ቢኬጂ
የታታሪዋ ኢትዮጵያ ተምሣሌት

SHEWA NEWS NETWORK

24 Oct, 10:20


የሰሜን ወሎ መቀመጫ ወልድያ ከተማ በፋኖ ሀይሎች ከበባ ዉስጥ ያለች ሲሆን ስጋት ዉስጥ የአገዛዙ ሀይል ከጭፍራ በኩል በሃራ ወልድያ ከተማ ብዛት ያለው ሃይል እያስገባ እንደሚገኝ ተዘግቦል

SHEWA NEWS NETWORK

23 Oct, 18:50


"ልዩ ዘመቻ በቅርቡ እናውጃለን፤ ሕዝባችን ይዘጋጅ!" ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው!

ከአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል ሰብሳቢና ወታደራዊ አዛዥ ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው የተሰጠ መግለጫ!

SHEWA NEWS NETWORK

22 Oct, 17:51


መረጃ‼️

በሸዋሮቢት ከተማ አቅራቢያ አስፋቸውና ዋንዛ በተባሉ ቦታዎች ላይ በተጣለ የደፈጣ ጥቃት የብልፅግና ከፍተኛ  ወታደራዊ አመራሮች ከነ ጠባቂዎቻቸዉ መገደላቸዉን ከአካባቢዉ ሰምተናል።

SHEWA NEWS NETWORK

22 Oct, 17:19


* አዲስአበባ ላይ ሁሉም ነገር በመዋቅር ነዉ የሚሰራዉ ስንል በምክንያት ነዉ፡፡

ይሄን ቪዲዬ ይመልከቱ ሀሳብ ይስጡበት

SHEWA NEWS NETWORK

21 Oct, 16:46


🔥🔥🔥

መርካቶ ሸማ ተራ

መርካቶ ሸማ ተራ ከጃቡላኒ የንግድ ማዕከል ጀርባ ወይም ሽንኩርት በረንዳ የሚባለው ሥፍራ ላይ ከበድ ያለ የእሳት አደጋ ተከስቷል ።

የእሳት አደጋ ሰራተኞች እሳቱን ለማጥፋት የሰውንም ሕይወት ለማትረፍ ንብረትም እንዳይወድም ጥረት እያደረጉ ነው ።

Via Zakryas Kiros

ሱቃችሁን ዘግታችሁ የሄዳችሁ ተመለሱ

ፈጣሪ ንብረታቹን ይጠብቅላችሁ::

SHEWA NEWS NETWORK

21 Oct, 07:17


ዘመቻ 100 ተራሮች በአጭር ቀናቶች ወደ ዘመቻ 200 ተራሮች አድጓል...

አንደኛው 100 ያው የዘመቻችን ስም ሲሆን መቶ ተራሮች ነው...የቀረው 100 ደሞ የአገዛዙ ሰራዊት ሬሳ ክምር የሰራው ተራራ ነው!

እንዲያ ነው እንግዲ...

SHEWA NEWS NETWORK

21 Oct, 03:31


እንዴት አደራችሁ

SHEWA NEWS NETWORK

20 Oct, 19:18


19 የመንግስት ፀጥታ ሀይሎች ተገደሉ‼️

በኦሮሚያ ክልል ምእራብ ሸዋ ዞን እራሱን የኦሮሚያ ነፃነት ሰራዊት ብሎ የሚጠራዉ ኦነግ ሸኔ  በወሰደዉ ጥቃት 19 የመንግስት ፀጥታ ሀይሎች እንደተገደሉ አንኳር መረጃ ሰምቶል ፡፡

ሰሞኑን በአካባቢዉ በሁለቱ ተፋላሚ ሀይሎች መካከል ኤርፖርት  ድረስ የደረሰ ከፍተኛ ዉጊያ ሲያደርጉ እንደነበር የአካባቢዉ ነዋሪዎች ተናግረዋል ፡፡

በቅርቡ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ ከጃል መሮ የኦነግ ክንፍ ተገንጥሎ ከወጣ ታጣቂ ቡድን ጋር ድርድር መጀመራቸዉን መናገራቸዉ የሚታወስ ነዉ ፡፡

@Ankuar_mereja
@Ankuar_mereja

SHEWA NEWS NETWORK

20 Oct, 08:41


•"ከግድያ ሙከራ መትረፍ የኦሎምፒክ ውድድር ቢሆን ኖሮ የወርቅ ሜዳሊያ አሸንፍ ነበር።"-
ይህን ያለው ከ 600 ጊዜ በላይ ከግድያ ሙክራዎች እንዳመለጠ የሚነገርለት የቀድሞው የኩባ መሪ ፊደል ካስትሮ ነበር።

የግድያ ዜና በ 2025ቱ ( የፈረንጆች አቆጣጠር) የጃፓን ቶክዮ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አንዱ የውድድር አይነት ከሆነ በሰሞኑ የነ አብይ አህመድ የተስፋ መቁረጥ "የገደልነው ዘመቻ" ብቻ ወርቅ ባላገኝ የብር ሜዳሊያ አላጣም ።የመለያ ቁጥሬም 21-12 ይሆናል።

•በሁሉም ረገድ፣ በሁሉም ሰበብ እና ምክንያት ልትጠልፉኝና ልታጠለሹኝ የሞከራችሁ እና በየቀኑ የምትሞክሩ ሰዎችና ቡድኖች መጨረሻችሁ ውርደት እና የእድሜ ልክ መሸማቀቅ እንደሚሆን ዛሬ ድረስ በጥቂቱ በምታውቁት፣ነገና ከነገ ወዲያ ደግሞ ሰፊውን ማንነቱን በምትረዱት በዘመነ አምላክ ስም እነግራችኋለሁ ።አምላኬ ይቅር ይበለኝና ብዙዎች አይሆን ሞክረውኝ፣ ደጋግመው ሞካክረውኝ መጨረሻቸው የሌባ ጣት ጥፍራቸው ውስጥ መደበቅ ሆነ። (ድንግል ማርያምን ያሳዝኑኛል።)

የቀብሮ ጫጫታ የማያስደነብረኝ፣ጀርባዬ ላይ ሊወጣ የሚሞክረው ሁሉ ቢሳካለት እንኳን የማይከብደኝ "ዝሆን" ነኝ።በቃ እንደዚህ ነው የሰራኝ።

•ከንግስና ዙፋንና ዘውድ ጀምሮ በተለያዩ የህዝብ አስተዳደር እርከኖች እና ሃላፊነቶች እስከ ጦር ሜዳ ውሎዎች በብዙ ፈተና መሃል እያለፈ ሃገር የገነባ ቤተሰባዊ ማንነትና የመከራ ዘመን በቅጡ የገነባኝ ሰው ነኝ።በአለሙ ውስጥ በማንኛውም ሁኔታ እንደ ህፃን በደስታና በሃዘን በእምባ የምሟሟ ተራ ሰው፣ምድራችን በድንገት ጨረቃ ብትሆን እንኳን የማይጨንቀኝ ልበ-ሙሉ "ጨካኝ" ፍጡር ነኝና በጅራፍ ጩኸት ልታስደነብሩኝ የምትሞክሩ የዋሆች አትድከሙ።

•እኔና ጓዶቼ ፣ከትውልድ አጋሮቻችን ጋር እንደምናሸንፍ የተፃፈው የእናቶቻችን ማህፀን ውስጥ እያለን ነው።ወኔና ድል አድራጊነትንም የተጋትነው በእትብት ነው።ይህ ትውልድ አሸናፊ ትውልድ ነው።ልድገመው!ይህ ትውልድ የአሸናፊነት እጣፋንታውን ግንባሩ ላይ ተነቅሶ ወደዚህ ምድር የተላከ ትውልድ ነው።
እየታገለ ነው ፥ድል አድርጎ የአማራን ህዝብ ህልውና በፀሃይ ፊት ያረጋግጣል።

ይህ ትግል ለትግሉ ብቻ የተሰጠ እና የሚሆን ራሱን የቻለ ልዩ ነፍስ ይፈልጋል።እንጨት እንጨት የሚል ሰዋዊና ፖለቲካዊ ስብእና ተይዞ ፥ነፍስን ቅናት፣ምቀኝነትና ተንኮል በሚባሉ የመንፈስ ቆሻሾች መርዞ ታጋይም አታጋይም መሆን አይቻልም።እና "ልፋ ያለው በህልሙ ዳውላ ይሸከማል" እንዲሉ በብዙ የተበከለች ነፍስ ተሸክማችሁ ለ ደካማ ተልእኮ አጉል የምትደክሙ ወገኖች
ከድል ሃውልት ውጭ ከፊታችን መቆም የሚችል ነገር የለምና ነፋስን ለማሰር በመሞከር ጊዚያችሁን አታጥፉ።ይህ ትውልድ እያለ የአማራን ህዝብ ጉልበት መሬት አታስነኩትም።በኩራት ቆሞ ገጥሟችኋል፥ያሸንፋችኋል።

እና በባንዶች ፊታውራሪ በተመስገን ጥሩነህ አገላለፅ "ዘመነን አስወግደነዋል፥ከዚህ በኋላ ድምፁን አትሰሙትም" የሚለውን የሰሞኑን ብልፅግናዊ አዲስ መዝሙር ስቃችሁበት እለፉ።ሌት ተቀን እያቀድንላቸው ነው።ከጠፋሁም ያጠፋኝ የጠላት ስሥ ብልት ልየታ ቢዚ አድርጎኝ ነው።የዘመነ ትውልድ የአለማችን እድለኛና ገድለኛ ትውልድ ነው።መንጋው እንዲበተን እረኛውን ምታው የቆዬ ብሂል በኛ ትግል ውስጥ አይሰራም።ትግሉ ሚሊዮን እረኞች ከበውታል፥መንጋው ራሱ ረኛ ከሆነ አመታት አልፈዋል።

ዘመነ የእናንተን ሞት ቆሞ ለማዬት ለተአምር ተፈጠረ እንጅ በዘመነ መጥፋት ለአንድ ሴኮንድ እንኳን የሚንገራገጭ ትግል የለም።ይህ ትውልድ ከቀደምቶቹም ከነገዎቹም ትውስታና መንፈስ ቀድቶ የትሸከመውና ያጎለበተው ከእድሜውና ተሞክሮው በላይ ያበሰለው አንዳች ነገር አለው።ስለሆነም ያሸንፋል።
ይኸው ነው!!
በአዲሱ ዘመቻ እና ድሎቹ እንገናኛለን!!

አንድ አማራ!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!
ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም!
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ
ጥቅምት 10 ቀን-2017 ዓ.ም

SHEWA NEWS NETWORK

20 Oct, 05:32


Stop the killing!

SHEWA NEWS NETWORK

19 Oct, 19:13


በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ጨምሮ እውነተኛ የመረጃ እጦት ለጋጠማችሁ፣ የቱን ልመን? ብላችሁ ለተወዛገባችሁ፣  እነሆ ሀገራዊ እና አለማቀፋዊ መረጃዎችን ካሉበት አጣርቶና ፈልፍሎ የሚያቀርብ የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማችሁ።

መረጃዎቹ ለየት ያሉ ፈጣን እና እውነተኛ ናቸው።

በእርግጠኝነት በሀላፊነት የተሞላ መረጃን ያገኛሉ👌"በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇
https://t.me/+YDgfSLOXodJkODg0
https://t.me/+YDgfSLOXodJkODg0

SHEWA NEWS NETWORK

19 Oct, 05:30


ኢሄንን ጉድ ከራሱ ከአብይ አህመድ ሰራዊት አንደበት ስሙ !

SHEWA NEWS NETWORK

18 Oct, 07:43


ከአንድነት ሃይሉ ጋር መስራት ይቻላል?
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

ከአንድነት ሃይሉ ጋር መስራት ይቻላል? መልሱ "ይቻላል ብቻ ሳይሆን መቻልም አለበት" የሚል ነው፡፡ ወሳኙ ጥያቄ "በምን አግባብ?" የሚለው ነው፡፡ መልሱ “አማራነታችን ይዘን!” የሚል ነው፡፡ እንደከዚህ ቀደሙ ማንነታችን ጥለን ሊሆን አይችልም፡፡ አማራነትን በሁለተኛ ደረጃ አስቀምጠን ሊሆን አይችልም፡፡

ይህን ወሳኝ መርህ እስከያዝን ድረስ በሚያግባቡን ጉዳዮች ላይ ለኢትዮጵያ አንድነት ከሚታገሉ ወገኖች ጋር መስራት ይቻላል፡፡ ይገባልም፡፡ ከአንድነቱ ጎራ ጋር ብቻ ሳይሆን ከሌሎች ብሄረሰቦች ሃቀኛ ታጋዮች ጋርም መስራት ይቻላል፡፡ ይገባልም፡፡ አቋማችንን ይዘን፡፡ ጥቅማችን አሳልፈን ሳንሰጥ!

ጨፍጫፊው ቡድን ራሱን ለማጠናከር ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጭ አጋሮችን ይፈልጋል፡፡ ሃይል ለማሰባሰብ ይታትራል፡፡ እኛም ከጨፍጫፊው ቡድን በላይ መስራት ይጠበቅብናል፡፡

ከሌሎች ሃይሎች ጋር በሚያግባቡን የጋራ ጉዳዮች ላይ አብሮ ለመስራት ግን መጀመሪያ እኛው ራሳችን እንደ ብረት የጠነከረ አንድነትና ህብረት ሊኖረን ይገባል፡፡ ከሌሎች ጋር መስራት የሚገባን “በእነዚህ፣ በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ነው” ብሎ ለመነጋገር መጀመሪያ የራስን ጎራ እውነትም “አንድ ጎራ” ማደረግ ያስፈልጋል፡፡ ሰንበሌጥ ሌሎችን ልደገፍ ይላል እንጅ የሚደገፈው የለም፡፡ ዋርካ መሆን ያስፈልጋል!

በትንሽ ፖለቲካ መርመጥመጡን ትተን ሁልጊዜም አማራን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ እናተኩር፡፡ ሁልጊዜም ህብረታችን በሚያጠናክሩ ተግባራት ላይ እንሰማራ፡፡ ሌሎችን መግፋት መገፋትን ያስከትላል፡፡ መጠቃቃትን ያመጣል፡፡ የጋራ ውድቀትን ይጋብዛል፡፡ በሚገነባ ተግባር ላይ ብቻ እናተኩር!ቬሮኒካ እንደከተበችዉ።

SHEWA NEWS NETWORK

18 Oct, 05:53


🔥#የአርበኛ_ዘመነ_ካሴ_የእለቱ_መልእክት‼️
(ጥቅምት 08-2017 ዓ.ም)

ለጀግናው የአማራ ህዝብ እና ለክፍለ-ዘመኑ የአፍሪካ ቀንድ  ክስተት የአማራ ፋኖ አመራር እና አባላት!!
__
በዘመቻ መቶ ተራሮች ባለፉት አስራ ስድስት ቀናት እጅግ የበዙ የድል ታምራትን አሳይተናል።በሌላ ድንቅ የዘመቻ እቅድ እስኪተካም ዘመቻ መቶ ተራሮች ተጠናክሮ ይቀጥላል።

ወገኖቼ! ጓዶች!!
ይህ የህልውና ትግል በፍጥረቱም፥ በፍጥነቱም በባለቤቶችም ብዙ ነገሩ የተለዬ በመሆኑና በሌሎች ብዙ አካባቢያዊና ቀጠናዊ ምክንያቶች ምክንያት አውቆ የተኛ የሚመስለው አለምም ሲያንቀላፋ አንኳን አንድ አይኑን ከፍቶ ያለመዘናጋት የሚከታተለው ትግል ነው።
እና እንደ ሁልጊዚያችን እንበርታ።

ሃገር ሽጠው በሚያገኙት የደም ገንዘብ አሮጌ ተራ ወርደው በሚሸምቱት ድሮንና ተተኳሽ   አይደለም ከዋክብት ቦንብ ሆነው የአማራ ህዝብ ላይ ቢዘንቡ እንኳን ጠላቶቻችን ይህን ትግል  ማሸነፍ አይችሉም።እምቢ ያለን ህዝብ፥ ለህልናው ላለመጥፋት የሚታገልን ህዝብ ማሸነፍ ፈፅሞ አይቻልም። ከምድረገፅ ላለምጥፋት መሳሪያ ያነሳን ህዝብ ከማሸነፍ የፀሀይን ከምስራቅ ወደ ምእራብ ተፈጥሯዊ የጉዞ ኡደት ከሰሜን ወደ ደቡብ ማዞር ይቀላል። ከፈጣሪ በታች ትልቁ ጉልበት ያለው የአመፀ ህዝብ መዳፍ ላይ  ነው። እንበረታ እንፅና ብቻ!! ፅናት ነገ ከነ- ጠዋት ውብ ጀንበሯ የራስ እንደምትሆን በጥልቅ ከነፍስ በማመን የዛሬን ሰው፣ተፈጥሮና ሁኔታዎች ወለድ ወጣ ውረዶችን የማመቅና የገለባ ያክለ እንኳን ለስን ልቦናችን ሳይከብዱን ወደ ግብ የመገስገስ ስነ አእምሯዊ ሁነት ነው።-እንፅና!!

👉ለመላው የአማራ ህዝብ!!
___
አይዞህ በርታ!! ጠላት ከመድረገፅ ሊፍቅህ በሰማይም በምድርም ጭፍጨፋ እየፈፀመብህ ቢሆንም
ከታሪክህ ፣ከማንነትህና ከውብ እሴቶችህ አኳያ ይህን ዘመን በድልና በኩራት እንደምታልፈው የደቂቃ ጆሮ ካዋስከው ተራራውና ሸለቆው በደምህ ደረቱ ላይ ከመዘገበው ወፍራም ታሪክህ ብዙ አብነቶችን መዞ ይነግርሃል።
በመካከለኛው ዘመን ማንነትህን፥ ታሪክህን፥ ግዛትህንና መንግስታዊ አስተዳደርህን አሳለፎ ላለምመሰጠት 15 አመታትን በዱር በገደሉ ኖረሃል፥ ጠላቶችህን ተፋልመሃል፥ በመጨረሻም አሸንፈሃል።
በቅረቡ የታሪክህ አንጓ ላይ የጣሊያን ወረራን ዘመን መለስ ብለህ ብታይ አምስት አመት ዱሩን ቀየህ ዋሻዎችን ቤትህ አድርገህ ከመሬት የሚትኮስን የጠላተትና የባንዳ ጥይት መክተህ፥ ከሰማይ የሚዘንብ የመርዝ ጋዝን በጫካ እና በዋሻ ጥላ ተከላክለህ ታግለሃል፥ በመጨረሻም አሸንፈሃል!!
እና ወገኔ ሆይ ፅና!!ነገ ያንተ ነውና ፅና!!

👉ለመላው የአማራ ፋኖ አመራርና አባላት
__
ታሪክ እየሰራን መጥተናል። በቅርቡ በዘመቻ መቶ ተራሮች ተአምር አሳይተናል፥ የጠላትን አንገት ዳግም ቀና በሎ እንዳያይ አድርገን ወደ ግራ ሰብረናል። ከምናውቅበትና ከመጣንበት መደበኛው ፋኖአዊ ውጊያችን ባለፈብ ጠላት ኪሊማንጃሮን ነቅሎ አምጥቶ ምሸግ ቢገነባ እንኳን ማስቆም የማይችለው  አንድ ሌላ ድንቅ ዘመቻ በቅርቡ ይኖረናል። እንበርታ! እንፅና!!፥ፅናት የትግላችን ደም ሰር የድላችን ምሰሶ ነው።

👉ለአማራ አክቲቪስቶችና ጋዜጠኞች
____
ከሰሞኑ የጀመራችሁት የተናበበ እና የተቀናጀ የስርአቱን ግፎች የማጋለጥ ዘመቻ እዚህ መሬት ላይ ያለን ወንድምና እህቶቻችን በእጅጉ አስደስቷል። አኩርቷል።
ከኛ ላልሆኑ፣ ህሌናን ያክል ውብ ፀጋ በአምሳ ሳንቲም ለገዳያቸው የሸጡ፣ ለወደፊቱ  ሌላ ነፃ አውጭ በስማቸው የምናቆምላቸውና ነፃ የምናወጣቸው አሳዛኝ ፍጡራን አንድ ደቂቃም ሳታባክኑ ትኩረታችሁ መሰል ትግል ላይ ብቻ ይሁን። ድንቅ ጅምር ነው በርቱ።

👉ለአማራ ዲያስፖራዎች
_
ከሰሞኑ ጥሩ መነቃቃት እያየን ነው። ጥሩ ነው። በእጅጉ ግን ይቀራል። እናቶቻችሁ ከነ ከብቶቻቸው በድሮን በሚጨፈጨፉበት ዘመን ለሰበብ የሚሆን የሚያደናቅፍ የእናት መቀነት የለምና ጥሪያችንን ሰምታችሁ ውጡ!!በሁሉም ዘርፍ ውጡና ታገሉ። ያበቀለው መሬት በእሳት እየተጠበሰ የሌላ ሃገር መሬት ላይ ችሎ እንቅልፍ የሚተኛ ጤነኛ አማራ ካለ የኛ አይደለም።ከነ ጃሪና ኮሎ ጋር አብራ ለምትገደል እናት ሰልፍ መውጣት ያን ያክል ከባድ ነው? አይምስለኝም።እና በርቱ ወገኖቻችን!

👉ለጠላት አድራችሁ በጠላት ካምፕ ላላችሁ !
__
በተለ
ያዬ ጊዜ ያደረግነውን ጥሪ ተቀብለው የተቀላቀሉን መሰሎቻችሁ ከህሌናም፥ ከታሪክም ተጠያቂነት ራሳቸውን አድነው ከሰቀቀን ወጠው ሂወታቸውን እንደ አዲስ መኖር ጀምረዋል።
እነ አብይ ዛሬ ይንቋችኋል፣ ይጠሏችኋል ነገ አውጥተው ጎዳና ላይ ይጥሏችኋል። ጎዳና ላይ የውሻ ሞት ትሞቱና  ያሳደጋችሁ ምድር ተከፍቶ ይውጣችኋል። ስለዚህ ያ ከመሆኑ በፊት ኑ!! ኑ ብለናል ኑ!።
እንበርታ!እንፅና ወገን።ይህ ትውልድ የመከራ ሳይሆን የድል ትውልድ ነው። ዘመኑም የአማራ ትንሳኤ የሚበሰርበት ነው።

አንድ አማራ! (አንድ ህዝብ፥ አንድ እጣ- ፋንታ፥አንድ ድል!!)
ድል ለ አማራ ህዝብ
[ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም!!]
አዲስ ትውልድ፥አዲስ አስተሳሰብ ፥አዲስ ተስፋ!
©አርበኛ ዘመነ ካሴ
#

SHEWA NEWS NETWORK

17 Oct, 10:45


ሰበር ዜና ‼️

ጎንደር ከባድ ውጊያ እየተደረገ ነው...የሸዋ አናብስት ወደ ፊት እየገሰገሱ ነው አርበኛ አበበ ሙላቱ ስለ አራት ኪሎ ጉዞ ተናገረ...በጎጃም አመራሩ ተመታ...የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ጉድ ተገለጠ...የአረጋ ከበደ ዘመነ ካሴን ይዘነዋል ዲስኩር....ሁሉንም መረጃ ከስር ባለው ሊንክ በዝርዝር ያድምጡ!! 👇👇👇
https://youtu.be/cQzJmVSpH-I
https://youtu.be/cQzJmVSpH-I

SHEWA NEWS NETWORK

17 Oct, 07:28


ይህን ጀግና ተመራማሪ ምን በልቶት ነው ድራሹ የጠፋው ?

SHEWA NEWS NETWORK

17 Oct, 04:46


እጅግ በጣም አስቸኳይ

ኤሌክትሮ ማግኔት ትራከር በመጠቀም በድሮን ለመምታት ስላሰቡ  የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች ማድረግ ግድ ይላል።
1- የማይታወቅ ስልክ መልዕክት አለመክፈት (አለመመለስ)

2-የማያውቁትን የሞባይል ጥሪ አለመመለስ

3-ብዙ ሰው የሚያቀውን ሲም ካርድ አውጥቶ መጣል

4- ከሞባይሎች ፈፅሞ መራቅ አጠቃቀምን በተመለከተ የራስን አሳቻ ሁኔታ መጠቀም

5- ለጋዜጠኛ በምንም መልኩ የቀጥታ ቃለ መጠይቅ አለማድረግ:: የመሳሰሉትን ጥንቃቄ በማድረግ አደጋውን ማራቅ ይቻላል::
Share
Assaye Derbie

SHEWA NEWS NETWORK

16 Oct, 20:56


ጎበዝ ሁላችንም ቤታችንን ዘግተን እንመከር ፡፡

🥇በችግሮቻችን ላይ የማያዳግም ምክክር እናድርግ

🥈ልዩነታችንን አጥብበን ወደ አንድ እንምጣ
የዉስጥ ሰንኮፎቻችንን እንቀል

🥉ጭፍን የደቦ ፍርድ እና ድጋፍ አስወግደን አዲስ የታረቀ አንድ አማራ እንፍጠር

ከሞያሌ ጠረፍ እስከ አስመራ ጫፍ ሁሉም ኢትዬጲያዊ የፋኖን መምጣት እየተጠባበቀ ነዉ ፡፡

ዘመነም እስክንድርም
መከታዉም ደሳለኝም
ኮነሬል ሙሀቤዉም ምሬ ወዳጆም
ጎጃምም ጎንደርም

ለአማራ ነፃነት ጫካ እስከ ወረዱ ድረስ የኛ ናቸዉ ፡፡