✍️Research ለመስራት ስተስቡ፣ ትልቅ ትኩረት ማድረግ ያለባችሁ ነገር፣ Study objective እንዴት measure አደርገለሁ፣ ምን አይነት tool እጠቀማለሁ የሚለውን ቀድማችሁ ማውቅ ይኖርባቹሃል ፣ ብዙ ጊዜ proposal ከተሰረ በኋላ ተማረዎች ስቸገሩ እንመልከተለን።
✍️እያንዳንዱን objective እንዴት ነው measure የማድረገው? ወይም research question እንዴት እና በየትኛው tool ወይም በምን አይነት questioner ነው መረጃ(Data) የምሰበስበው? የሚለውን ቀድማችሁ አስቡበት፣
✍️ሌላው ደግሞ ከማን ነው መረጃውን የምሰበስበው? Study population ማን ነው? በቂ መረጃስ አገኛለሁ በዚህ title ጥናት ብሰራ? የሚለውን ቀድማችሁ ማውቅ ይኖርባቹሃል።
✍️ሌላ ትልቁ ነገር ደግሞ፣ ምን አይነት Data analysis መንገድ ነው ለእያንዳንዱ objective የምሆነው የምለውንም ቀድማችሁ አስቡበት፣ ምክንያቱም አንደንድ objective ትርጉም የሌላቸው እና analysis ለመስራት Modification የሚያስፈልግ ሆኖ ይገኛል። ወይም አንዳንድ ጊዜ ትክክለኛ ያልሆነ Analysis method ትጠቀሙነ ሌላ ታርክ ውስጥ ትገባላችሁ ፣ ይህም በመጨረሻ ጥናቱ በምያልቅበት ጊዜ modification መስረት ከበድና ጭንቅ ይሆናል።
✍️ስለዚህ Study title ገነ ስትመርጡ ትልቅ ትኩረት በመስጠት ስለ objective, data collection tool እና data analysis method ቀድማችሁ ማውቅ ይኖርባችኋል ።
✍️በተላይ proposal ከመጀመረችሁ በፊት ስለ አጠቃላይ methodology የተወሰነ ሀሳብ ሊኖረችሁ ይገባል። ለዚህም በዘርፉ እውቀት ያለቸውን ሰዎች አስተያየት እንዲሰጡ ማድረግ ጥሩ ነው፣
If you want any support or assistance in your studies related to semester projects, term papers, case studies, proposal and final thesis, you may contact us using, 0930927372 @seme_x
https://t.me/excellent_Resesrcher