አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR) @amaramediacenter Channel on Telegram

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

@amaramediacenter


አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR) (Amharic)

የአማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR) መምሪያ አገልግሎት የጊዜ ቤት ነው ወይም አጠቃቂ መረጃዎችን እና ተከፋኝ መረጃዎችን ለመዝገበ ብቻ ነው። ይህ አገልግሎት በሻምባላ ድረ-ገፅና ፍጥነት ላይ የሚገኙ አንዱ፣ እና ሌሎች አገልግሎቶችን በማዕከላት እና ፍጠረ ልሂቃዎችን ድላነት እያረዳም በአሰቃቂ የውስጡ ገፅና ፍጥነት በመምሰር እንዲያመጣ በማድረግ ነው። ለበሽታዊ ማዕከል ሜዳ ፋይሎችን እና ውድ ክስሽን ያክል ተቀብለናል። ከዚህወርሃም ለእንግሊዝ አካባቢ ማህበረሰብን እንወዳወግህ ያቤዠን ሁኔታ፣ እና ዝግጅቶቻችን እነሆ። እናዛመናለን!

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

26 Nov, 07:58


https://youtu.be/bptImijYuV8?si=Mw5Et-VIOnJJdq4q&sfnsn=scwspwa

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

26 Oct, 20:15


https://www.youtube.com/live/aJJ7WCcNUTI?si=Vx3bKuin0SRg9CjL

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

01 Jul, 07:00


ከአንድ ወዳጀ FB ላይ ነፍሱን ይማረውና በዓሉ ግርማ በመጽሀፉ ስለኛ ኢትዮጵያውያን የፃፈውን እስኪ ላጋራችሁና ፍረዱ!


የጋሽ በአሉ ግርማ መልእክት ምን....


«እኔ ኢትዮጵያውያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ። በጭንብል ተሸፍነን የምንኖር ህዝቦች ነን። ለሰው የምናሳየው ገፅታና እውነተኛው ባህሪያችን የተለያዩ ናቸው። እንደ ተረታችን ፣ ስነ ፅሁፋችንና ንግግራችን ባህርያችንም ሰምና ወርቅ ነው ...


በዚህ ላይ ደግሞ ክፉውና በጎውን ነገር አንዱን ከሌላው ለይተን የምናይበት መለኪያ የለንም ፤ የማንኛውም ነገር መሠረታዊ መለኪያችን የግል ጥቅማችን ነው። ለዚህም ነው ተንኮል የሚበዛው፤ መተማመን የሌለው፤ የወዳጅነት ወይም የጓደኝነት ትርጉሙ የማይታወቀው ፤ ሀሜት አሉባልታና እርስ በዕርስ መበላላት የሚበዛው። 


ኢትዮጵያዊያን ስንባል የምናውቀው መርህ አንድ ብቻ ነው ፤ የግል ጥቅም! ከራስ በላይ ነፋስ ፤ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል... ሰውን ማመን ቀብሮ ፥ ይሉታል ከነተረቱ። የሚያሳዝን ነው... ለግል ጥቅማችን የሚበጅ ከሆነ እንዋሻለን። ስንዋሽ ህሊናችንን ቅንጣት ታህል አይቆረቁረንም። እንዴት አድርጎ ለግል ጥቅም የተገዛ ህሊና ሊቆረቁረው ይችላል? ለተንኮል አንመለስም የምንሸርበው ተንኮል ጓደኛን፤ ወዳጅን ፤ የስጋ ዘመድን አይለይም ቅናት ባህላችን ነው።


ምግባር የሚባለውን ነገር በአፍ ካልሆነ በቀር በተግባር አናውቀውም። በአጠቃላይ ክፉውንና በጎውን ለይቶ የሚያይ ህሊና የለንም፤ ያስተማረንም የለም። የተማርነው ነገር ቢኖር በአደባባይ ሰው መስሎ መታየትን ነው፤ ሰው መሳይ በሸንጎ ይሉ የለም? በአደባባይ ሁሉም ጨዋ፣ ልበ ሙሉ፣ ጀግና፣ አትንኩኝ ባይ፣ ኩሩና ቅን፣ በጎ አሳቢና ታማኝ፣ አስተዋይና ትሁት ነው።


በአደባባይ የምናጠልቀው ጭንብል ይህ ነው። በግል ኑሮአችን ግን ከስብቅ ፣ ከምቀኝነት ፣ ከተንኮል፣ ከቅናት ፣ ለውሸት፣ ከአሉባልታና ከሀሜት፣ ለግል ጥቅም ለመልከስከስና ለመልፈስፈስ ከፍርሃትና ከአድር ባይነት ርቀን አንገኝም። መለያ ባህርያችን ግብዝነት ነው። የግብዝነት ጭንብል አጥልቀን ነው የምንኖረው። ያለ ጭንብል እናስቀይማለን... ወይም እናምራለን፤ አይታወቅም። ያለ ጭንብል ታይተን አናውቅማ!» 


በዓሉ ግርማ የቀይ ኮከብ ጥሪ ገፅ 234

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

08 Jun, 22:21


https://youtu.be/F-VKPoaDyoQ?si=xu5BtWPe3aaPTj-d

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

08 May, 05:07


https://youtu.be/QBkoJVME3s0?si=iKhRUJYQrkSE-ZuR

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

15 Apr, 20:06


https://youtu.be/hk5Z2xMielM?si=PEvOC2eLX-5I_cBG

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

13 Apr, 08:52


Emailing 4_5823216436302058850.pdf

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

30 Mar, 03:32


https://youtube.com/watch?v=iF7LQzQnCNc&si=O0OAGOT7FzP3iGA2

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

14 Feb, 00:40


https://youtu.be/IrmyJDWcQyY?si=qPOH6K-L9O0X5qXJ

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

06 Feb, 23:33


https://youtu.be/Z2P1whLfGic?si=JVqlcodf3XolsGtc

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

30 Jan, 01:47


https://youtu.be/OEHvgD63be4?si=H1Op8ZVDboWSxbcB

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

16 Jan, 18:29


https://youtu.be/gyR6Q1PI6K4?si=1Sw4Uv3xl_jUHE7g

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

28 Dec, 14:05


JCAS Press Release-121823-1.pdf

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

26 Dec, 04:17


https://youtu.be/2tJCUfgjzng?si=DILOQG_gJ-RS4lcI

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

26 Dec, 01:58


https://m.youtube.com/watch?v=PsLkZKfkhrg&t=564s&pp=ygULaGliZXIgcmFkaW8%3D

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

19 Dec, 02:38


https://youtu.be/zPGdcFrshrg?si=OsYY6Gunr5tGjl-H

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

11 Dec, 21:30


https://youtu.be/tWP9Rdz58_A?si=6hucDJg7bylZOL-R

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

11 Dec, 21:24


https://youtu.be/LoAEIftygNY?si=ePCrczwxfgWc3X6H

አማራ ሚዲያ ማዕከል (AMC / VAR)

05 Dec, 01:11


https://youtu.be/D6-cycWNEZo?si=B6MAYykVXfTRH_8G