Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን" @tazaradioshow Channel on Telegram

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

@tazaradioshow

ዘወትር ሀሙስና አርብ ከቀኑ 7:00-9:00 እንዲሁም
ቅዳሜ ከምሽቱ 12:00-3:00 በፋና ኤፍ ኤም 98.1

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም (Amharic)

ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም ማለትም አዲስ ታኬምፕሮግራም በዓውድ እንተካላን፡፡ እኛ እነሱን በይነኖችዎ በአዋቂዎ ቴሌግራም እንተውኊ ፋሽን መርአየትን ውጤቻ ያዩን፡፡ በምንም ሆነ ሕይወት በአብዛኛዎ ጥይት ተፈፀተናልና በቴሌግራም እንተበሉና በአእማጣ በትንሽ ዘዬ ላደረው ልይን እዚህ ሊያወርደን ነው፡፡ የtazaradioshow የፕሮፕሮግራሜ ዘዬ ሀዋል ነው በማለት ነሐሴ 18 ተሳታፊዎቹ እንተቅናሾችና ሰምተው ያዩን፡፡

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

01 Feb, 17:39

የፍቅር ግንኙነት አልበረክት ካላችሁ እነዚህን ተመሳሳይ ችግሮች እየሰራችሁ ነው

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

01 Feb, 16:57

በተለይ ትዳር ውስጥ ላሉ የተቃራኒ ፆታ የቅርብ ጓደኝነት መመሪያዎች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

01 Feb, 16:20

የቅዳሜ ጥር 24 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

31 Jan, 10:52

በኢትዮጵያ ቋንቋዎች እየላቀ ያለው አዲሱ ዲኘሲክ

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

31 Jan, 10:41

የአርብ ጥር 23 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

30 Jan, 11:41

በቤተሰብ ውስጥ ምን ረብሾናል ?

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

30 Jan, 11:40

የገንዘብ ነጻነት የሚሠጠን እድሎች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

30 Jan, 11:39

የ ሀሙስ ጥር 22 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

25 Jan, 17:35

ስንጣደፍ ሴይጣን ይደሰታል

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

25 Jan, 16:57

ስድስተኛ ህዋሳቸውን የሚጠቀሙት መጠጥ ቀጂዎች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

23 Jan, 11:48

ስኬታማ ልጆችን ያሣደጉ ወላጆች እነማን ናቸው ?

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

23 Jan, 10:57

አዕምሮና አካላችንን የሚያጠነክሩ የህይወት ፈተናዎች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

23 Jan, 10:26

የ ሀሙስ ጥር 15 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

18 Jan, 17:43

በፍጥነት የፍቅር አጣማሪ ለማግኘት የሚደረግ ሩጫ /Speed Dating/

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

18 Jan, 17:33

አብሳይ ጋጋሪ ባህል ጠባቂ ወይስ ?

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

18 Jan, 16:27

የቅዳሜ ጥር 10 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

17 Jan, 11:52

በአለማችን በብዛት የተገዙና ህይወትን ያቀለሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

17 Jan, 11:20

Once in a Life time
በህይወታችን አንድ ጊዜ ብቻ ያልንባቸው ቅፅበቶች / ኹነቶች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

17 Jan, 11:19

የአርብ ጥር 09 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

17 Jan, 10:35

ዝም ያለዉ ፍቺ (A Sleep divorce )

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

03 Jan, 11:50

አለም ከምንጊዜውም በላይ በኤሌክትሪክ መኪና ምርትና ተጠቃሚነትን ከፍ በማድረግ በአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ የተሻለ ሀይል በመጠቀም ጉዞ ላይ ናት ።

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

03 Jan, 11:06

የሽማች አይነቶች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

03 Jan, 10:29

የአርብ ታህሳስ 25 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

02 Jan, 11:47

የሚስት አይነቶች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

02 Jan, 11:00

"የምንም ነገር በጣም ብዙ ነገርን አስወግዱ" የጥንታዊ ህንድ ፈላስፋው ቻና ኪያ አስተምህሮ

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

02 Jan, 10:33

የሐሙስ ታህሳሥ 24 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

28 Dec, 17:38

ከጎሬያቸው ወጥተው ኢንተርኔት ላይ የዘመቱ
ተሳዳቢዎች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

28 Dec, 17:02

የወንዶች የተጋነነ ኩራት በፍቅርና ትዳር ግንኙነት ውሥጥ ጠቀማቸው ወይስ ጎዳቸው ?

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

28 Dec, 16:28

የቅዳሜ ታህሳስ 19 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

27 Dec, 11:49

አካላችን አውሮፓ
ልባችን ኢትዮጵያ የሆንባቸው አጋጣሚዎች
አእምሮና አካላችን ሁለት የተለያዩ ቦታዎችን ሲረግጥ

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

07 Dec, 17:45

አግኝቶ ማጣት ( በትኖ ማጣት )

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

07 Dec, 17:17

የለስላሳ ሴቶች አብዮት ራስን በመንከባከብ ከስራ ጫና ውጪ ምቹና የተረጋጋ ህይወትን የመረጡት የለስላሳ ሴቶች soft girls አብዮት አቀጣጣይ ሴቶች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

07 Dec, 16:38

የቅዳሜ ህዳር 28 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

06 Dec, 11:50

ባህሪያችንን የትኞቹ ነገሮች ሊለውጡብን ይችላሉ ?

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

06 Dec, 11:31

ስህተት የሆኑ የኃላፊነት ( የስራ ደረጃ)ግብዣዎች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

06 Dec, 11:26

አይሆንም (አልችልም) ልንልባቸው የሚገቡ የስራ ላይ እድገቶች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

06 Dec, 11:24

የ አርብ ህዳር 27 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

05 Dec, 11:46

የበዛ የበታቸኝነት እና የበላይነት ማንነት በትዳር ህይወት ውስጥ እንዴት ሊገለፅ ይችላል ?

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

05 Dec, 10:26

የሀሙስ ህዳር 25 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

30 Nov, 17:49

ሴቶች የሚወሰልቱበት ምክንያት ከወንዶች የተለየ ነው

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

30 Nov, 17:47

ዝነኞች ለምንድነው የችግር ታሪካቸውን አጉልተው በመናገር ሱስ ውስጥ የወደቁት ?

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

30 Nov, 16:31

የቅዳሜ ህዳር 21 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

29 Nov, 11:40

የ መምህር፣ ጋዜጠኛና የመድረክ አጋፋሪ ጳውሎስ አለማየሁ የአሜሪካ ቆይታና እይታዎቹ

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

29 Nov, 11:37

በህይወት ውስጥ ለውጥ /መሻሻል እንድናመጣ የሚያግዙ ምርጥ የህይወት ክህሎቶች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

29 Nov, 10:45

የመርሳት ችግር ካለብን ብናደርጋቸው ማስታወችንን የሚያሻሽሉልን ነገሮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

29 Nov, 10:20

የአርብ ህዳር 20 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

28 Nov, 11:43

በርካታ ጥንዶች ልጆች ከወለዱ በኋላ አብሮ የመሆኛ ጊዜን ለምን ያጣሉ ?

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

28 Nov, 11:07

የአለማችን ባለፀጋ ዋረን ቡፌት በገንዘቡ መቼም ቢሆን የማይሰራቸው ስህተቶች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

28 Nov, 10:25

የ Uሙስ ህዳር 19 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

23 Nov, 17:54

ማህበራዊ ግንኙነታችን ደካማ መሆኑን የሚያሣዩ አባባሎቻችን

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

23 Nov, 17:29

በጣም ቁጡ ደንበኞች ስራችሁን እንድትጠሉና እርካታ እንድታጡ እያደረጓችሁ ነው ?

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

23 Nov, 16:20

የ ቅዳሜ ህዳር 14 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

22 Nov, 11:40

ከቅርብ አመታት ወዲህ ራሣችንን እየገደብናቸው ያሉ ምኞት ፍላጎቶቻችን እና ተሞክሮዎች እየተፈጠሩ ነው።

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

22 Nov, 11:07

በህይወት እስካለን እነዚህን ለውጦች መጋፈጣችን አይቀሬ ነው

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

22 Nov, 10:29

የአርብ ህዳር 13 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

22 Nov, 06:50

ከሌሎች ብቻ ሣይሆን ከራስ የትዳር ህይወትም ከትላንቱ ለዛሬና ለነገ የሚሆን ትምህርት መውሰድ ይቻላል ።

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

21 Nov, 10:39

በዚህ እድሜዬ ስራ ለመጀመር ይረፍድብኛል ለሚሉ "አይረፍድም "የሚለው ምክንያታዊ መልስ

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

21 Nov, 10:23

የሐሙስ ህዳር 12 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

16 Nov, 17:33

"ግጣሜን ማግኘት ያልቻልኩት ለምንድን ነው ?" ካሉ መልሱ "ድስት ግጣሙን ያገኛል" የሚል ነው።

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

16 Nov, 16:56

ቅፅበታዊ ደስታን ለማግኘት የሚደረግ አደገኛው የገንዘብ አወጣጥ ልምድ Doom spending

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

16 Nov, 16:24

የቅዳሜ ህዳር 07 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

15 Nov, 11:38

የዓለማችን ሰላም እያሽቆለቆለ እንጂ እየተሻሻለ አልመጣም ይለናል global peace index ሪፖርት የአለም ሰላም እያሽቆለቆለ ነገር ግን ህዝባቸውን የሰላም እንቅልፍ እንዲተኙ ያደረጉ እጅግ ሰላማዊ ሀገራትንም ዝርዝር አውጥቷል።

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

15 Nov, 10:59

ጊዜያችንን በዝባዥ ተግባራት

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

15 Nov, 10:28

የአርብ ህዳር 06 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

14 Nov, 12:12

በትዳር ህይወት መሰልቸት ሲሠማን ስሜቱን እንዴት ማወቅ እንችላለን? መፍትሄውስ ?

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

14 Nov, 11:16

የ ሀሙስ ህዳር 05 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

09 Nov, 17:56

በርካታ ባሎች ለምንድን ነው ሚስታቸው እናታቸውም እንድትሆን የሚፈልጉት

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

09 Nov, 17:44

"Love is Blind "በሚለው የNetflix Reality Show ላይ ያተኮረ
ከጥንዶቹ ግንኙነቶች የምንወስዳቸው ትምህርቶች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

09 Nov, 16:33

የቅዳሜ ጥቅምት 30 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

08 Nov, 11:43

ብዙዎች አደጋንና ሞትን እየተጋፈጡ የሚጓዙበት የሜዲትራንያን የባህር ላይ ህገ ወጥ የስደት ጉዞ

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

08 Nov, 11:07

ከአጭር ጊዜ ደስታ በኋላ ያለ ፀፀት ( Guilty Pleasure )

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

08 Nov, 10:29

የአርብ ጥቅምት 28 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

07 Nov, 12:14

ቤት ነው መኖሪያ ነው ያላችሁ?
A house is not a Home

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

07 Nov, 11:25

የዶናልድ ትራምኘ አባባሎች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

02 Nov, 17:30

Fake Rich .... part 2

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

02 Nov, 17:30

እኔ እንደ ደሀ እሆናለሁ
አንተ እንደባለሀብት ትመስላለህ
ሁለታችንም ውሸታሞች ነን
የትኛው ውሸት ግን ይሻላል?

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

01 Nov, 11:22

በብዙ ተጓዦች ሪፖርት የተደረጉ መጥፎ የጉዞ አጋጣሚ ምክንያቶች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

01 Nov, 10:49

ወደሌሎች ሀገራት ጉዞ ስናደርግ የሀገሪቱን የፖለቲካ ጉዳይ ስናወራ ምን አይነት ጥንቃቄ እናድርግ ?

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

01 Nov, 10:20

የአርብ ጥቅምት 22 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

31 Oct, 12:54

እንደ ባለትዳር መሠልጠን የትዳር ግንኙነቱን ማዘመንም ጭምር ነው ።

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

31 Oct, 11:41

በሌሎች ዓለማት የአገልግሎት ተጠቃሚንና የምርት ሸማቾችን ሣያማርሩና ሳያበሳጩ ደንበኞችን ይዞ የመቀጠያ መንገዶች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

31 Oct, 10:22

የሀሙስ ጥቅምት 21 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

26 Oct, 17:50

የዝምታ ምላሽ በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ዝም ያለ ጩኸት ነው።

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

26 Oct, 17:14

የአለማችን እጅግ ታዋቂው የምግብ አብሳይ Jamie Oliver አረንጓዴ የምግብ አብዮት ምን ይላል?

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

26 Oct, 16:26

የቅዳሜ ጥቅምት 16 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

25 Oct, 12:34

ቆይታ ከገጣሚ ዮሐንስ ሞላ ጋር

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

25 Oct, 11:50

ከአለም የተለያዩ ሆቴሎችና ማረፊያ ክፍሎች ውስጥ የትኞቹ ቁሶች በእንግዶች በድግግሞሽ ተሰረቁ ?

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

25 Oct, 10:26

የአርብ ጥቅምት 15 2017 ጉዳዮች

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

24 Oct, 11:50

በትዳር ግንኙነት ውስጥ በሚፈጠሩ አለመግባባቶች እነማን ያሸማግሉን ?

Taza RadioShow/ታዛ የሬዲዮ ፕሮግራም "ለተሻለ የህይወት ዘዬ ለውጥ እንተጋለን"

24 Oct, 11:02

ቀላልና ተግባራዊ የሆኑ ጤናማ ኑሮን እንድንከተል የሚረዱን ልምዶች