ፈገግታ ሱና ነዉ @islamawi_keldoch Channel on Telegram

ፈገግታ ሱና ነዉ

@islamawi_keldoch


ፈገግታ ሱና ነዉ

👉ቁም ነገር አዘል የሆኑ ቀልዶች
👉ሳቅ ብቻ ሳይሆን ኢስላማዊ እውቀት ምታገኙበት
👉ሀላል የሆኑ ቀልዶች
እየሳቃችሁ ቁም ነገር የምትሸምቱበት ቻናል ነዉ
። ቻናሌን በመቀላቀል እየሳቃችሁ እዉቀት አግኙ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

የዉዷ የእናቴ ስም ዘነቡወርቅ መሀመሀድ ሳኒ ትባላለች ረሂመሁሏህ።

ፈገግታ ሱና ነዉ (Amharic)

ፈገግታ ሱና ነዉ የእናቴ ስም ቁም ነገር አዘል የሆኑ ቀልዶች እና ሳቅ ብቻ ሳይሆን ኢስላማዊ ስለመሆኑ እውቀት ምንድነው? በእርምጃ ሳቃችሁ ቁም ነገር የምትሸምቱበት ቻናል ነዉ። ሀላል የሆኑ ቀልዶች በተጣለችበት ስልክ ቁጥር ሳለ ቀልድ እሽተዋል። ፈገግታ ሱና ነዉ ብቸ ነገርን እዚውለት መቀላቀል እየሳቃችሁ ይጠቀሙ። የዉዷ የእናቴ ስም መሀመሀድ ሳኒ ትባላለች ረሂመሁሏህ።

ፈገግታ ሱና ነዉ

19 Jan, 18:40


😁ያሸህ አዞ መብላት ይቻላል
.
.
.
.
.
.
ቀድሞ ካልበላህ ይቻላል
😁

ፈገግታ ሱና ነዉ

12 Jan, 03:23


ፈታ በሉልኝ ዉዶች 😂😂😂

አንድ ሸህ በመንገድ ሲሄዱ አንድ እግረኛ እንዲህ አላቸዉ ''ያሸህ እርሶ እንግዲህ ወሳኝ የሀይማኖት ጥያቄ ሲጠየቁ እርሶ ይመልሳሉ ፣ ደሞ አላዋቂዉ የኔቢጤዎች ሲጠይቁ ደሞ እኔ እመልሳለሁ'' አላቸው ። ከዛ በመንገድ አብረዉ ሲሄዱ አንድ ሰዉ መጣና ''ያሸህ ሰይጣን ጥርሱ ስንት ነዉ አላቸዉ😂" እግረኛው ሰዉዬ እኔ ልመልስለት ሲላቸዉ እሺ መልስለት አሉት ። ከዛም ''
''አንተ ጓደኛዉ እያለህ አንተ ቁጠረዉ እሳቸዉ የት ያገኙታል አብረኸው የምትዉለዉ አንተ😂😂 ብሎ መለሰለ
ት ።

ፈገግታ ሱና ነዉ

31 Dec, 03:34


ለአንድ ሸህ በአንድ ወቅት የተላከዉ የፈትዋ ወረቀት

ባሌ በጣም ይበሳጫል በትንሽ በትልቁ ዝም ብሎ ይመታኛል ለቤተሰቡ ተናገርኩ ምንም መፍትሄ ግን አላገኘሁም አንዷ ጓደኛዬ አለችኝ ዝም አትበይው ሲመታሽ ምቺዉ አለችኝ😳 ከዛም አንድ ቀን ሊመታኝ ሲመጣ በሪሞት ፈነከትኩት 😂💪ከዛ ሲመታኝ እኔም እሱን መታዋለሁ እኔን ለመምታት እሰኪፈራ ድረስ🤣 ከዛ ከግዜያት በኋላ በጣም ስመታዉ እኔን መፍራት ጀመረኝ። ቀስ በቀስ መምታቱን ትቶ ስርአቱን ይዞ መኖር ጀመርን❤️። እሷም ስትናገር
.
.
የሰራሁት ነገር ትክክለኛ እንዳልሆነ አቃለሁ ግን ከዚህ የተሻለ መፍትሔ አላገኘሁም 🤣🤣 አለች

ደሞ የሷን ምክር ስሙና እኛንም ደብድቡን 😆🤣🤣

በሴትየዋ ድርጊት ትስማማላችሁ??
?

ፈገግታ ሱና ነዉ

31 Dec, 03:33


ለፈገግታ
አስበዉ እስኪ ስምህ
አደም ሆኖ የሆነችሴት
አፕል ሰታህ ከበላኸዉ
በኋላ አፕል የሰጠችህ ሴት
ስሟ ሀዋ መሆኑን ትዝ ሲልህ
😂😂😅

ፈገግታ ሱና ነዉ

26 Dec, 01:45


የሰይዱና አሊይ እሚገርም ፍቅር❤️

አሊይ ረ.አ ፋጢማን እጅግ በጣም ይወዷት ነበር። አንድ ቀን እናታችን ፋጢማ ጥርሷን በሲዋክ እየፋቀች ሳለች አልይ ረ.አ እንዲህ አሉ ''አንተ ሲዋክ ወንድ ሆነህ ቢሆን ኖሮ ሰይፍ ይዤ ተማዝዤ እጋደለህ ነበር አንተ ብቻ ነህ ያሸነፍከኝ የሷን ከንፈር ደፍረህ ጥርሷን የነካሀዉ'' 😁😁😄

እዉነተኛ ፍቅር ❤️❤️❤️

TRUE LOVE

ፈገግታ ሱና ነዉ

30 Nov, 03:28


☀️ስልካችሁ #Data ስታበሩ ብር እየጨረሰ ካስቸገራችሁ# Dataውን አጥፍታችሁ ሞክሩት ሀቂቃ አይበላም!🙌

ፈገግታ ሱና ነዉ

27 Nov, 16:04


😁💔ባል ሚስቱን ከፈታ በኃላ......... ናፍቃው💔

                        #ባል👳‍♂ ፦ደወለ

  #ሚስት🧕 ፦ ሄሎ
              
#ባል👳‍♂፦ ነይ ቤትሽ ተመለሽ

#ሚስት🧕 ፦ አጠገብህ ብርጭቆ አለ

                   #ባል👳‍♂ ፦ አዎ

  #ሚስት🧕 ፦ ሂድና አምጣ

                  #ባል👳‍♂፦አመጣሁት

  #ሚስት🧕 ፦ እሺ ወርውረህ ስበረው

         #ባል👳‍♂፦ እሺ  ወረወርኩት?

   #ሚስት🧕 ፦ እንደ በፊቱ መመለስ ትችላለህ ?

         #ባል👳‍♂ ፦ ፕላስቲክ ስለሆነ አልተሰበረም 😁😁

#ሚስት🧕 ፦ ይስበርክ አልልህም ናና ውሰደኝ😌

ፈገግታ ሱና ነዉ

21 Nov, 11:28


😁 ለፈገግታ

በመንገድ ላይ የሆነ ህፃን ሲያለቅስ የሆነ በጣም ፂማም የሆነ ሰዉ ሊያባብለዉ ሲሞክር የባሰ አለቀስ ወደዛዉ አንድ ፂመ መላጣ ሰዉ መጣና ሲያባብለዉ ዝም አለ። ሰዉዬዉም አየህ በዚህ ፂምህ እንዴት እንደምታሰፈራ ሲለዉ
.
.
''አንተኮ ፂም ስለሌለህ እናቱ መስለኸዉ ነዉ😂😂'' አለዉ

አሰላሙ አለይኩም ሲስተር😁

ፈገግታ ሱና ነዉ

21 Nov, 11:20


👍አንድ ታላቅ ወንድም ካለሽ
.
.
.
.
.
.
2 አባት እንዳለሽ እወቂ😤

ወንድም 😤😤😤

ፈገግታ ሱና ነዉ

16 Nov, 08:05


The real heroes ❤️❤️❤️

Islam is beautiful ❤️❤️❤️

The beauty of strong believer 😍😍

ፈገግታ ሱና ነዉ

08 Nov, 17:23


አግባ ስትባል እድሜዬ አልደረሰም ትላለህ
.
.
.
.
.
ለዚና ሲሆን ግን ደርሰሀል።



وَلَا تَقْرَبُوا الزِّنَا ۖ إِنَّهُ كَانَ فَاحِشَةً وَسَاءَ سَبِيلًا

ዝሙትንም አትቅረቡ፡፡ እርሱ በእርግጥ መጥፎ ሥራ ነውና፡፡ መንገድነቱም ከፋ!

አስቡበት❗️

ፈገግታ ሱና ነዉ

03 Nov, 10:17


#ለባልሽ_ላኪለት

18ቱ የጥሩ ባል መገለጫዎች

🔸ጥሩ ትዳር መስርቶ መኖር የማንኛዋም ሴት ምኞት ነው፤የጥሩ ትዳር መሰረቱ ደሞ ጥሩ ባል ነው፣ከጥሩ ባል መገለጫዎች በጥቂቱ እነሆ፥

1/ በሁሉም ነገር አላህን ይፈራል

2/ ከሚስቱ ጋር በጥሩ ስነ-ምግባር ይኗኗራል

3/ በተቻለው ያክል ቃሉን ይሞላል

4/ ለሚስትና ለልጆቹ መልካም አርዓያ ይሆናል

5/ ንግግርና ተግባሩ አንድ ነው (አታላይ አይደለም)

6/ ሚስቱን ያከብራል ለሷ ያለውንም ፍቅር ይገልጻል

7/ ሸሪዓ የሰጣትን ሐቅ ይጠብቃል

8/ ዘመድና ቤተሰቦቿን ያከብራል

9/ በሆነ ባልሆነው አይጨቃጨቅም

10/ ትርፍ ቃል ከመናገር በመታቀብ በመልካም ንግግሮቹ ሚስቱን ያስደስታል

11/ ሚስቱ አላህን እንድትታዘዝና ዲኗን እንድታውቅ ይገፋፋል ያግዛታልም

12/ ስትደሰትም ይሁን ስትከፋ ስሜቷን ይጋራል

13/ ከሚስቱ ጋር በመተባበር ልጆቹን በኢስላማዊ አደብና እውቀት ቀርጾ ያሳድጋል

14/ ሚስቱ ጥሩ እንድትለብስለትና ጥሩ እንድትሸት እንደሚፈልገው ሁሉ እርሱም ከሷ ጋር ሲሆን ይሄን ያደርጋል የመላ ሰውነቱን ንጽህናም ይጠብቃል

15/ ቤቷን ሳትጎዳ ቤተሰቦቿን መጠየቅ ስትፈልግ ከመፍቀድም አልፎ የሚያስፈልጋትን ነገር እንደ አቅሙ ያሟላላታል

16/ ለቤቱ በቂ ወጪ ያደርጋል ለልጆቹና ለሱ በምታደርጋቸው ነገሮች ሁሉ ያመሰግናታል
ድምበር ሳያልፍ፥ አለባበሷን፣ ገጽታዋንና የምትሰራቸውን ምግቦች ያደንቃል

17/ በሁሉም ነገር ላይ እርጋታና ትዕግስትን ተላብሶ ይኖራል

18/ አለመግባባትና ግጭቶች ሲፈጠሩም ሚስቱን እንደ እህቱ በመቁጠርና ለሷ በማዘን ችግሩን ለመፍታት ብዙ ነገሮችን በመተውና ቁጣውን ዋጥ በማድረግ መፍትሄ ይፈልጋል::
አበቃ

አላህ ለርሰበርሳችን ጥሩዎች ያድርገን
ላገቡትም ላላገቡትም መልካምና ስኬታማ ትዳር ይወፍቀን

اللهم أصلحنا وأصلح أزواجنا وذرياتنا
وارزق الأيامى أزواجا وزوجات صالحين
وارحم آبائنا وأمهاتنا

ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም

copy ©️

ፈገግታ ሱና ነዉ

02 Nov, 14:11


አስበዉ እስኪ 😁😁😁😁

😳ሶላት እየሰገድክ ስንተኛዉ ረከአ ላይ እንደሆንክ ሲጠፋብህ 

😊በጀመአ እየሰገድክ እንደሆነ ስታስታዉስ

የጀመአዉ አሰጋጅ አንተ እንደሆንክ ትዝ ሲልህ 😩😩

#ሼር 👍👍👍👍

ፈገግታ ሱና ነዉ

04 Sep, 07:25


❤️ደስ የሚል ቀልብን የሚያረጥብ ቁርአን ቂርአት ጋበዝኳችሁ እየገባችሁ ስሙት
በ ድሬዳዋ ታዳጊ ወጣት የተሰገደ ሰላት

subscribe like በማረግ እኔንም አበረታቱኝ❤️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/6VOK_m0R74k?si=KyLL9KblNbWx39pN

👆👆👆👆👆👆👆👆
👆👆👆

ፈገግታ ሱና ነዉ

24 Aug, 09:03


❤️ ሰለፎች እንዲህ ይሉ ነበር

"ከ እድሜህ 8 ቀን ነዉ የቀረህ ብባል አገባለሁ አላህ ፊት ላጤ ሆኜ መቅረብ አልፈልግም"

ሱብሀነላህ❤️❤️❤️

ፈተዘወጁ ያ አኺ ወያ ኡኽቲ 😊

ፈገግታ ሱና ነዉ

30 Jul, 18:57


ያጀመአ you tube ከፍቻለሁ እየገባችሁ
subscribe በማረግ ተባበሩኝ።

ለሙከራ አንድ ቪድዮ ለቅቄበታለሁ በጣም ደስ የሚልና የሚያስለቅስ የረሱል ታሪክ ነዉ ተመልከቱት በዛዉም like እያረጋችሁ።

የyoutube ቻናሌ link👇👇👇👇👇

https://youtube.com/@fegegta_suna_new?si=SE2dcL10liMOpQg8

ፈገግታ ሱና ነዉ

28 Jul, 03:51


😊 ፈገግ በሉልኝ 😊

በበፊቱ ግዜ ነው ይባላል ታሪኩ. አናም አራት የ ገጠር ሰዎች በጀመአ አየሰገዱ ነበር ከዛም ልክ ሩኩአ ሲያረጉ አንዱ ወይኔ ወገቤን አለ ሁለተኛው ደሞ የወግብን ነገር አታንሳው የለዋል ንግግራችዎን የሰማው ሶስተኛ ሰው ሶላት ላይ አይወራም ይላቸዋል ከሁሉም የባሰው አራተኛዉ አንተ ራስህ ሶላት ላይ አኮ ነህ ብሎት አርፍ 😁

አውነተኛ ታሪክ የሆነ ነው 😊
Share ማረግ አንዳይረሳ 😘

ፈገግታ ሱና ነዉ

27 Jul, 07:14


🌹እውነተኛ ጓደኝነት ምሳሌው ልክ እንደ አይን እና እጅ ነው
🍂እጅ ሲታመም አይን ያለቅሳል አይን ሲያለቅስ ደግሞ እጅ
       እንባን ያብሳል!

ፈገግታ ሱና ነዉ

23 Jul, 04:19


😁እረ ሴቶች ብዙም አታብዙት 😅
ታሪኩ እንዲህ ነው ። ሴትየዋ ለ ኡስታዝ ትድውልና እንዲህ ትላለች 😊

ሴትየዋ : አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ
ኡስታዝ : ወአለይኩም ሰላም
ሴትየዋ : ኡስታዝ ማግባት ፈልጋለሁ
ኡስታዝ : ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ታዲያ ምን ልርዳሽ
ሴትየዋ : ባል እንዲፈልጉልኝ ነበር
ኡስታዝ : ምን አይነት ባል ነዉ የምትፈልጊው
ሴትየዋም :በጣም ቆንጆ ፣ዲግሪ ያለው፣ ሃብታም የሆነ፣ብልህ የሆነ፣ የሚያንከባክበኝ፣ ዲነኛ፣ ሀብታም ፣ የተማረ፣..........

ኡስታዝ : ኢንሻአላህ የዚህ አይነት ወንድ በ ጀነት ታገኚያልሽ 😁😁

በእውነተኛ ታሪክ የተመረተ👍

ፈገግታ ሱና ነዉ

23 Jun, 07:22


ሸይኹ መስጂድ ውስጥ ያሉ ታዳሚያንን ዘና ለማድረግ አስበው እንዲህ አሏቸው።
"በሕይወት ከኖርኩባቸው ዓመታት ውስጥ በላጩ ሚስቴ ካልሆነች ሴት ጋር የነበረኝ ወቅት ነው"

ታዳሚያኑ በሸይኹ ንግግር ግራ ተጋብተው ክው አሉ።😳

ሸይኹ ንግግራቸውን ቀጠሉ:-
" አዎ!! በነኛ ወርቃማ ጊዜያት ሁሌም ከእናቴ አጠገብ ነበርኩ" ብለው ንግግራቸውን ሳይቋጩ መስጂዱ በተክቢራ ቀለጠ።
ኸረ እንደውም አይናቸው ዕንባ ያቀረረባቸው ሰዎችም አልጠፉም ተብሏል።

ዳዕዋው ተጠናቀቀ ፤ ሁሉም ወደ ቤቱ ተመለሰ። ከታዳሚያኑ መካከል አንዱ የሸይኹን ንግግር  እንደራሱ በማድረግ እራት እያቀረበችለት ላለችው ሚስቱ
"በሕይወት ከኖርኩባቸው ጊዚያቶች ውስጥ በላጩ ሚስቴ ካልሆነች ሴት ጋር ያሳለፍኩት ወቅት ነው" ብሎ አረፈው።

የሆስፒስታሉ ቃል አቀባይ እንደገለፀው ከሆነ ሐኪሞች በግለሰቡ አናት ላይ ተሰንቅሮ የነበረውን ትሪ ለማውጣት 5 ሰዓታት የፈጀ ስኬታማ የቀዶ ጥገና ማከናወናቸውን ነው።
የሚያሳዝነው ሚስቱ በትሪው አናቱን ለሁለት ሳትገምሰው በፊት
"አዎን!! በነኛ ወርቃማ ጊዜያት ሁሌም ከእናቴ አጠገብ ነበርኩ" ብሎ የሸይኹን ንግግር መጨረስ ይቅርና መጀመር አለመቻሉ ነው ።
😂

ፈገግታ ሱና ነዉ

16 Jun, 09:21


Eid al adha ❤️❤️❤️❤️


We are Muslim ❤️❤️❤️

ፈገግታ ሱና ነዉ

15 Jan, 07:40


ኢስላማዊ IQ ጥያቄ👇👇👇👇👇

አንድ ኢማም በጀመአ ሱቢህ እያሰገደ ሁለት ረከአ ሞልቶ ተሸሁድን ቀርቶ ጨርሶ እያለ በግራና በቀኝ አሰላሙ አለይኩም ብሎ ሰላቱን ከመጨረስ ይልቅ አላሁ አክበር ብሎ ሱጁድ ወረደ..???? ለምን ???

መልሱን ኮሜንት👇👇👇ተወያዩበት ❤️❤️

ፈገግታ ሱና ነዉ

19 Nov, 08:02


ለፈገግታ ❤️❤️ ያሲን ኑሩ

ፈገግታ ሱና ነዉ

05 Nov, 07:53


😁😁😭

ፈገግታ ሱና ነዉ

28 Oct, 14:27


❤️❤️❤️❤️

ፈገግታ ሱና ነዉ

28 Oct, 14:27


💔💔💔💔

ፈገግታ ሱና ነዉ

21 Oct, 13:11


🥹

ፈገግታ ሱና ነዉ

21 Oct, 13:11


Hayat😢😢

ፈገግታ ሱና ነዉ

20 Oct, 08:32


💫የፈለከውን አድርግ ቀብር ይጠብቅሃል💫
☪️ መልካም ጁሙዓ☪️
@furqan_oficial

ፈገግታ ሱና ነዉ

16 Oct, 12:12


😍❤️

ፈገግታ ሱና ነዉ

16 Oct, 12:12


😁😁

ፈገግታ ሱና ነዉ

04 Oct, 20:03


🔖ቁርአን የመሀፈዝ ደረጃ....

ሹዐይብ ኢብኑ ሀርብ رحمه الله :-
በእንቅልፌ ነብዩን ﷺ አቡበክርና ዑመር አብረውት ሆነው አየሗቸው:

ከዚያም ወደ እነሱ ስጠጋ ነብዩﷺሰፋ አድርጉለት እሱኮ የአላህ ቃልን ሀፍዟል አሉ ይላል።.
(184/2) صفة الصفوة 👉ምንጭ

🌟#መልካም_አዳር🌙🌙
𝙹𝚘𝚒𝚗
@furqan_oficial ||™️

ፈገግታ ሱና ነዉ

03 Oct, 19:54


🔖 ሱብሒ  እነሳለሁ ብለህ  ነይተህ  ተኛ
ለሱብሂ  ሶላት መነሳትህ  ለአምላክህ ያለህን ውዴታና ታማኝነት  የምትገልፅበት ነው::

 ``☀️ የፈጅር_ሶላት  እንደ  ጦርነት ነው ጠንካሮች  ብቻና ብቻ ናቸው ሚገኙበት።

        
#መልካም_አዳር💫

@furqan_oficial ||™️