👉በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የREMEDIAL ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።
ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ምደባቸውን ፦
➡️ በዌብሳይት 👉 https://placement.ethernet.edu.et
➡️ በቴሌግራም :
👇👇👇👇
https://t.me/moestudentbot ላይ መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
👉ተማሪዎች ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ መሰረት የREMEDIAL ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ተብሏል።
👉ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል።
የኮልፌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
🗣ትኩስና ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶጨ የመረጃ ምንጮቻችንን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ🙏
https://t.me/eaesbott https://t.me/eaesbott
https://t.me/eaesbott https://t.me/eaesbott