Digital cashflow academy @dca_academy Channel on Telegram

Digital cashflow academy

@dca_academy


እንኳን ወደ Digital cashflow academy telegram chanal በደህና መጣችሁ።
👉 የዚህ ቻናል ዋናው አላማዉ ሰዎችን በትክክለኛና ገንዘብና ቢዝነስ መገንባት መስራት የሚቻልባቸዉን መንገዶች የምናስተምር ሲሆን technology መሠረት ያደረጉ ናቸዉ ። ስለ forex, blockchain,crypto,metavers,web3,NFT ና ሌሎችንም ገንዘብ ልንሰራባቸዉ ሀሳቦች የምንማርበት ቻናል ነዉ

Digital cashflow academy (Amharic)

የDigital cashflow academy ቴሌግራም ቻናል ውስጥ ተደረገ። ይህ ቻናል አለም ሰዎችን በትክክለኛና ገንዘብና ቢዝነስ በመገንባት የሚቻልባቸውን መንገዶችን እና በአማርኛ፣ የሚታይ፣ የሚተዳደር፣ እና የሚሰራችሁን መሠረት ያለ ሀሳብ ሲሆን technology የተደብቁን እርምጃዎች እና አልፎዎች አሉ። ስለ forex, blockchain, crypto, metaverse, web3, NFT እና ከዚያ በላይ የሚታይበት የቻናልን እርምጃ እና አገልግሎቶች የሚያበቃችሁ ቻናል ነው።

Digital cashflow academy

20 Sep, 20:37


5 days left (season one is over)

Digital cashflow academy

19 Sep, 09:53


https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_5345410125&startapp=ref_5345410125&utm_medium=web_share_copy

Digital cashflow academy

19 Sep, 09:52


New binance airdrop link 👇👇👇👇

Digital cashflow academy

17 Sep, 07:28


Major puzzle

Digital cashflow academy

17 Sep, 07:26


Forks Explained
answer: GO GET

How To Analyze Crypto?
answer: VALUE

Secure your Crypto
answer: BEST PROJECT EVER

Navigatin Crypto
answer:   HEYBLUM

Digital cashflow academy

10 Sep, 21:32


Wishing you a year of health, wealth, and the kind of happiness that truly matters. Happy New Year!
@Digital cashflow academy

Digital cashflow academy

09 Sep, 19:13


በመጪዎቹ ወራት ውስጥ ሊስት የሚደረጉ ትላልቅ Airdrop'ኦች👆📸

BLUM
MAJOR
TAPSWAP
CATS
HAMSTER
MEMEFI
ROCKY RABBIT
X  EMPIRE

Digital cashflow academy

12 Aug, 06:34


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ | ያመኑኝ ገንዘብ መስራታቸውን ቀጥለዋል! በNOTCOIN የተቆጫችሁም ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው! 🦴


😎የTelegram 14ኛ አመት ልደት በኣል August 14 መድረሱን ተከትሎ Telegram ለተጠቃሚዎቹ በCrypto ሊያንበሸብሽ የፈጠረው የDogs Airdrop በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነትን አግኝቶ ይሀው ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ቀርቶታል!

😎Dogs እንደሌላው Airdrop ኮተት ያልበዛበት የተሰጡትን ትናንሽ እና አጫጭር ታስኳችን ብቻ በመስራት የምናገኘው Token ሲሆን ያለ ምንም ልፋት 30ሺ dogs ማግኘት ይቻላል!አሁን ባለው ገበያ 30ሺ Dogs ወደ 100 ዶላር ገደማ የሚገመት ሲሆን ዛሬ የሚጀምር ሰው በቀን እንድ ጊዜ ብቻ እየገባ ይህንን ገንዘብ ማግኘት ይችላል!

🔥DOGS በOfficial ✈️ ገፁ ከደቂቃዎች በፊት ባጋራው መረጃ Mining August 14 እንደሚያበቃ እና አያይዞም በዛው ቀን ምን ላይ List እንደሚደረገ ገልፀዋል!

እስከአሁን ያልጀመራችሁት ሰዎች ከስር ባለው Link በመንካት መጀመር ምትችሉ ሲሆን 2 ቀን ብቻ ስለቀረው ፈጥናችሁ ጀምራችሁ በየቀኑ ሚሰጠውን reward በመውሰድ የተሻለ Token መሰብሰብ ትችላላችሁ!

⚠️አስተውሉ 2 ቀን ነው የቀረው⚠️ 👇

https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=fRSJXjpfSf-5MvNVOOHYBA

Digital cashflow academy

01 Aug, 07:24


https://club.onefootball.com/join?referral=D2EZRyDHMtpJ


💥 #OneFootBall Roadmap?  coming 🔜 Soon 🚀

If you still don't know about this Project 👇

💰 Raised $442M from Leading VCs: AnimocaBrands🤝base🤝dapperlabs 🤝 adidas & Many More.

📍Connect MetaMask Wallet
📍Do Simple Social Tasks to earn $BALLS
📍Daily check-in to earn $BALLS

Digital cashflow academy

29 Jul, 04:31


#የቻናላችን_ቤተሰቦች_አንድ_ዜና_ላጋራችሁ

መንግስት " በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርዓት " ተግባራዊ ሊያደርግ እንደሆነ አስታውቋል።

ውሳኔው በመንግስት ቁጥጥር ሲከናወን የቆየውን የውጭ ምንዛሬ ግብይት " በገበያው አማካኝነት እንዲበየን " የሚያደርግ ነው።

ውሳኔው ተግባራዊ ሲሆን ብር፤ ዶላር እና ፓውንድን ከመሳሰሉ ዋና ዋና የመገበያያ ገንዘቦች አኳያ ያለው የምንዛሬ ተመን ከፍተኛ ለውጥ ያመጣል።

አሁን በስራ ላይ በሚገኘው የውጭ ምንዛሪ ተመን ስርዓት፤ ባንኮች አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ54 ብር ከ50 ሳንቲም ገደማ ገዝተው በ58 ብር ከ64 ሳንቲም ገደማ ይሸጣሉ።

በተለምዶ " ጥቁር " እየተባለ በሚጠራው ትይዩ ገበያ በአንጻሩ፤ ይህ የምንዛሪ ተመን ከእጥፍ በላይ ልዩነት አለው።

የውጭ ምንዛሬ ግብይት ስርዓትን ጨምሮ የኢትዮጵያ መንግስት ተግባራዊ በሚያደርጋቸው የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያዎች እና እርምጃዎች " ተጋላጭ " የሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለመደገፍ የሚያስችሉ ተግባራት እንደሚከናወኑ መንግስት ገልጿል።

ለዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋይ የመንግስት ሰራተኞች የማክሮ ኤኮኖሚ ማሻሻያዎቹ ሊያስከትሉ ከሚችሉት የአጭር ጊዜ አሉታዊ ተጽዕኖዎች ለመጠበቅ አስፈላጊ የደመወዝ ድጎማ እና ማሻሻያዎች ለተወሰኑ ጊዜያት ይደረጋሉ ተብሏል።

በነዳጅ ዋጋ ላይ የሚከተለውን ጭማሪም መንግስት በከፊል #እንደሚደጉም አሳውቋል።

በዚህ ዜና ምክንያት ዛሬ የ crypto USDT VS ETB Price ከ 116-140ብር ድረስ በጣም volatile በሆነ መልኩ ሲከረባበት ታይቷል🥸
👀አሁን ያለበት ዋጋ 1USDT~122ብር ላይ ይገኛል

ነገ 1USDT ስንት ብር እንደሚሆን ለመገመት ይከብዳል ነገርግን እየመጨመር አዝማሚያ ይታይበታል📊🕯

Digital cashflow academy

06 Mar, 16:31


Good evening family