Bahir Dar WikiLeaks - BW @bahirdarwikileaksbw Channel on Telegram

Bahir Dar WikiLeaks - BW

@bahirdarwikileaksbw


Bahir Dar WikiLeaks - BW (English)

Bahir Dar WikiLeaks - BW is a Telegram channel dedicated to uncovering the truth and sharing important information about the city of Bahir Dar. If you're interested in learning more about the latest news, events, and rumors circulating in Bahir Dar, then this channel is perfect for you. With a team of dedicated researchers and contributors, Bahir Dar WikiLeaks - BW provides you with exclusive insights and updates that you won't find anywhere else. Whether you're a resident of Bahir Dar or simply curious about this vibrant city in Ethiopia, this channel will keep you informed and entertained. Join us today and become a part of our growing community of truth-seekers and information enthusiasts!

Bahir Dar WikiLeaks - BW

07 Apr, 07:58


ሰበር የድል ዜና

    የዓማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የከሰም ክፍለጦር የሃይለማርያም ማሞ  ብርጌድ እና የነበልባል ብርጌድ  ፋኖዎች በጋራ በአገዛዙ ጠባቂ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ጥቃት አደረሱ።

    ሚያዝያ 28/2016 ዓ·ም በሃገረ ማርያም ከሰም ወረዳ ልዩ ስሙ ጎርፎ በሚባል ቦታ የፋኖ ሃይል የሃይለማርያም ማሞ ብርጌድ ሻለቃ 1 እና 3 እንዲሁም የነበልባል ብርጌድ ሻለቃ 3 በጋራ በመሆን  በአገዛዙ ጠባቂ ጥምር ጦር ላይ ከፍተኛ ጉዳትአደረሱ።  በዚህ ጦርነት የአገዛዙ ጠባቂ ሃይል ማለትም የሃገር መከላከያ፣የአማራ ሚሊሻ፣የአማራ ፖሊስ  እና የአማራ አድማ ብተናን ያሰለፈ ሲሆን በከተማዋ በሁለት አቅጣጫ ከበባ ለማድረግ አስቦ ከቀኑ 5 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት ከፍተኛ ትንቅንቅ ሲደረግ ቢዋልም የስርዓት አስጠባቂው ሃይል በሰራዊቱ እና በንብረት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አስተናግዷል። ይህ ወራሪ ሃይል ከምንጃር ወይንም ከጎርፎ ከተማ ምስራቃዊ አቅጣጫ  40 መኪና ሰራዊት ዙ23፣ ሞርተር እና ዲሽቃዎችን ጭኖ እንዲሁም ከከተማዋ ምዕራባዊ አቅጣጫ 8 መኪና ሰራዊት ከከባድ መሳሪያዎች ጋር አድርጎ ጭኖ የጎርፎ ከተማን ለማውደም የመጣ ቢሆንም በአይበገሬዎቹ የከሰም ክፍለጦር ሃይል በነበልባል ብርጌድ እና በሃይለማርያም ማሞ ብርጌድ ፋኖዎች አይቀጡ ቅጣት ተቀቷል። በዚሁ ጦርነት ላይ  የአገዛዙ ሃይል ከባባድ መሳሪያዎችን የተጠቀመ ቢሆንም   በዕለቱ ሰራዊቱን ሲያጓጉዝበት የነበረውን 2 ተሽከርካሪ ከነሰራዊቱ ዶግ አመድ የተደረገበት ሲሆን ቀሪው ሃይሉ ሸሽቶ ተበታትኗል።

በአርበኛ እና ደራሲ አሰግድ መኮንን የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር እራሱን ጥምር ጦር ብሎ የሚጠራውን የስርዓት አስጠባቂ ሃይልን ከፍተኛ ጉዳት አድርሶበት የተበታተነው ወራሪ ሃይል ከሽንፈት ሲመለስ ለበቀል መወጫ በሚመስል መልኩ በጎርፎ ከተማ ያገኛቸውን ንፁሃን ገድሏል፣ የነዋሪዎችን ቤት አቃጥሏል፣  ሴቶችን እና ህፃናትን ደብድቧል።

በተያዘ ዜና የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ  ከሰም ክፍለጦር ተስፋ ብርጌድ ሻለቃ 1 በበረኸት ወረዳ 07 ቀበሌ በተደረገ የደፈጣ ውጊያ  የአገዛዙ ጠባቂ ሰራዊትን ጭኖ ሲሄድ በነበረ አይዙዙ መኪና ላይ ጥቃት አድርሷል። በርካታ ጥቁር ክላሽም በምርኮ አግኝቷል።

   "ድል ለአማራ ፋኖ"

         ንጋቱ ይታፈሩ
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ም/የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ሃላፊ

Bahir Dar WikiLeaks - BW

07 Apr, 01:18


ከምስራቅ አማራ ፋኖ ዕዝ የተላለፈ የማስጠንቀቂያ!

በንፁኃን ደም የጨቀየው በኦሮሞ ብልጽግና የበላይነት የሚዘወረውን የአገዛዝ ስርዓት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ገርስሶለ መጣል ፋኖ እንዲሁም የኢትዮጵያን ተንሳኤ ማየት የሚፈልጉ ሌሎች ብሔር ብሔረሰቦችም ፋኖ ጎን በመሰለፍ በሁልም አቅጣጫ እየተዋደቁ ባለበትና 80% አማራ ክልል አከባቢ በፋኖ ቁጥጥር ስር በሆነበት በዚህ ስዓት ከትላንት ተላላኪነታቸዉ ያልተላቀቁ እና ፍርፋሪ የሚለቅሙ ሆድ አደር ባንዳዎች ለጠላት አብይ አህመድ ያላቸውን አጋርነት ለማሳየት በክልሉ ሰልፍ ለማካሄድ ማቀዳቸውን ሰምተናል።

መጋቢት 24 ለኢትዮጵያውያን ጥቁር ቀን የሆነበትን የአማራ ህዝብ በጅምላ እንዲጨፈጨፉ፣ በገፍ እንዲታሰር፣ ስለ አማራ ህዝብ የሚቆረቆሩ እራቁታቸዉን እንዲገረፉ፣ ከህፃን እስከ አዛውንት በአሰቃቂ ሁኔታ እንዲጨፈጨፉ፣ ለጋ ታዳጊ ሴቶችና እናቶች እንዲደፈሩ፣ የድሃና የአቅመ ደካሞች ቤት በላያቸዉ ላይ እንዲፈርስ የሚያደርገውን ስርዓት ያመጣች ይችን ጥቁር ቀንን ለመደገፍና ሰልፍ ለማካሄድ ሽርጉድ የምትሉ ሆዳም አማራዎች፣ ገንዘብ የተመደበላችሁ የሰልፉ አስተባባሪዎች፣ በየሰፈሩ እየዞራችሁ ህዝቡ የድጋፍ ሰልፍ እንዲወጣ ያለበለዚያ ከባድ ቅጣት ይጣልባችኋል በሚል ዛቻና ማስፈራሪያ እያደረሳችሁ መሆኑን አረጋግጠናል።

ስለሆነም ፦የደሴ ከታማ እና የኮምቦልቻ  ከተማ  ህዝብ በዚህ አሸባሪ ፀረ አማራ ስርዓትና በሆድ አደሮች ተታለህ በዚህ የድጋፍ ሰልፍ ላይ እንዳትገኝ ስንል እናስጠነቅቃለን።

ይህን ማስጠቀቂያ መልክት ሳይቀበል ቀርቶ በሰልፉ ላይ የሚገኝ ሰው ለሚወሰድበት ማንኛውም እርምጃ ኃላፊነቱን እራሱ ይወስዳል።

በአማራነታቸውና ለአማራነታቸው መስዋዕት የሆኑ ጓዶቻችንን አላማ ከግብ ለማድርስ እስከቆምን ድረስ በሰልፉ ላይ በሚሳተፍ ማንኛዉም አካል ላይ ከባድ እርምጃ እምንወስድ ይሆናል።

ጓዶች የተሰውለትን አላማ እናስቀጥላለን!

ምስራቅ አማራ ፋኖ ዕዝ!
መጋቢት 28 ቀን 2016 ዓ.ም

Bahir Dar WikiLeaks - BW

06 Apr, 18:02


በትንሽ መስዕዋትነት ግዙፍ ድል የምንበሸበሽበት እድል ከፊታችን ተመቻችቶ መጥቷል፦
----------------///----------
ቦንቦች፣ፈንጆች እና ስናይፐሮች ሁሉ ዝግጁ ይሁኑ።

በአምሐራ ክልል አንዳንድ ከተሞች መጋቢት 30/2015 ለጋ**ላው አብይ አህመድ የድጋፍ ሰልፍ እናደርጋለን በሚል ዝግጅት እያደረጉ ያሉ ከተሞች አሉ።

በዚህ የድጋፍ ሰልፍ ተሳታፊ የሚሆኑት የቀበሌ አቃጣሪዎች፣ የብአዴን ካድሬዎች፣ ሲቪል የለበሱ ምልምል ሚሊሻዎች እና ሲቪል የለበሱ የብርሃኑ ጁላ ጦር ሰራዊት አባላት መሆናቸው መረጃው ወጥቷል ።

ፋኖ በአነስተኛ መስዕትነት ጠላትን በጅምላ መፍጀት የሚችልበት መልካም እድል ተመቻችቶ ስለመጣለት አጋጣሚውን እንዲጠቀምበት ጥሪያችን ይድረሰው።

Bahir Dar WikiLeaks - BW

06 Apr, 17:56


ዛሬ ፋኖ ሳንጃ ከተማን ሊቆጣጠር ነው ቶሎ ድረስ የተባለ የ63ኛ ክጦር አንድ (1) ሙሉ ኦራል ገደል ገቶ አልቋል🤣🤣

እስካሁን በፈጣሪ ቁጣ ብቻ:-

👉ከ28 በላይ የሚሆን የጁላ መከላከያ ሰራዊት በሰማይ መብረቅ እንደተመታ መዝግብ።

👉ከ124 በላይ ሰራዊት ገደል ገብቶ እምሽክ አደንዳለም መዝግብ።

👉ራስ በራሱ ተታኩሶ ከ600 በላይ ሰራዊት ከመሬት በታች እንደሆነም መዝግብ።

👉ፋኖን አገኘሁ ብለህ ከ57 በላይ ሰራዊትን በድሮን እንደጨፈጨፍክም እየመዘገብክ።

ጋኔል ክብረት ግን ሒሳብ እየሰራህ📲

Bahir Dar WikiLeaks - BW

06 Apr, 15:29


የአማራ ፋኖ በጎጃም የጎጃም አገው ምድር ክፍለጦር መሰረተ

የአማራ ፋኖ በጎጃም የጎጃም አገው ምድር ክ/ጦር ሲመሰረት በቦታው የተገኙት የአማራ ፋኖ በጎጃም አመራሮች:-
የአማራ ፋኖ በጎጃም ስልጠና መምሪያ ኃላፊ ታጋይ ታየ ብርሃኑ፣የአማራ ፋኖ በጎጃም የአደረጃጀት ዘርፍ ም/ኃላፊ አርበኛ ስለሺ ከበደ፣የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀጠናዊ ትስስር መምሪያ ኃላፊ ታጋይ የቆየ ሞላ፣የአማራ ፋኖ በጎጃም አደረጃጀት ዘርፍ ም/ኃላፊ እና የአማራ ፋኖ በጎጃም ፖለቲካ ጉዳይ ም/ኃላፊ ፋኖ መምህር ግሩም ምሳሌ፣ የአማራ ፋኖ በጎጃም ዘመቻ መምሪያ ም/ኃላፊ መቶ አለቃ ማርቆስ በቦታው ተገኝተው ለተመረጡ የክፍለጦሩ አመራሮች የቀጣይ የስራ አቅጣጫዎችን ሰጥዋል።

የአማራ ፋኖ በጎጃም የጎጃም አገው ምድር  ክፍለ ጦር አመራሮች፣

1. ሰብሳቢ= ፋኖ ዘመን ተሻለ
2. ም/ሰብሳቢ=ፋኖ ጌራ ወርቁ
3. ፅ/ቤት ኃላፊ=ፋኖ ስማቸው አባታለም
4. ወታደራዊ አዛዥ= ኮርኔል አዳሙ ልጃለም
5. ም/ወታደራዊ አዛዥ=ሀምሳ ዐለቃ ስጦታው
6. ዘመቻ =ሀምሳ ዐለቃ አይሽሽም
7. ሎጀስቲክ=ሀምሳ ዐለቃ ይግዛው
8. አደረጃጀት=አበራ ካሴ
9. አስተዳደር= መቶ አለቃ አያና ደሴ
10. ህዝብ ግንኙነት=ፋኖ ጋሻየ ንጉሴ
11. መረጃና ደህንነት=======
12. ቀጠናዊ ትስስር= ፋኖ ሙሉጌታ ካሴ
13. ፀጥታና ማህበራዊ  ጉዳይ =ኢ/ር ምስጋናው
14. ፖለቲካ ዘርፍ=ፋኖ የሽዎስ አሞኘ
15. ፋይናስ = ፋኖ ሀብቴ ዘሪሁን
16. ስልጠና መምሪያ =ፋኖ ናትናኤል አጣናው
18. ኦርዲናስ=ሻለቃሰለምን በዛብህ
19. የሰው ኃይል =መልሰው አስቻለው ፥ አመራሮች ሁነው ተመር ተመርጠዎል

አዲስ ትውልድ!
አዲስ አስተሳሰብ!
አዲስ ተስፋ!

Bahir Dar WikiLeaks - BW

06 Apr, 15:09


የእንሳሮው ባንዳ ይህ ነው !

አከበረይ አላማው ይባላል። የእንሳሮ ወረዳ አስተዳዳሪ ነው። በአሰቸኳይ አርምጃ ሊወሰድበት የሚገባ የአገዛዙ አሽከር ነው። ከፊት ሆኖ ፋኖዎችን የሚያስወጋው ይሄ ነው።

ይዛመት ለቆንጆዎች

Bahir Dar WikiLeaks - BW

06 Apr, 15:09


ለመጋቢት 30 በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ለብልፅግና ካድሬዎች የአደባባይ ስብሰባ እንደተጠራ መረጃዎች ከዚህም ከዚያም እየደረሰን ነው፤ እኛ ግን የሚወጣው በሙሉ ካድሬ በመሆኑ ይህንን መቃወም አልፈለግንም። ይህማ ጥሩ ነው እንጅ (እንደ opportunity ማየት ነው)።

Bahir Dar WikiLeaks - BW

06 Apr, 14:54


በሸዋና በወሎ ግዛቶች ከባድ ትንቅንቅ እየተካሄደ መሆኑ ተሰማ።
በአማራ ከወሎ እስከ ሸዋ ባሉ አካባቢዎች ፋኖ የአገዛዙን ሃይል በደፈጣ ጥቃት መውጪያ መግቢያ እያሳጣ መሆኑ ታውቋል፡፡ በአንጻሩ የብልጽግና ጦር በፋኖ የደረሰበትን ሽንፈት ለማካካስ ሲል በንጹሃን ላይ ጭፍጨፋ እየፈጸመ ነው፡፡
በዓማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ በከሰም ክፍለጦር በሃይለማርያም ማሞ ብርጌድ እና በአገዛዙ ጠባቂ ሰራዊት መካከል ከትናንት በስቲያ ከባድ ጦርነት ተካሂዷል፡፡
በሃገረ ማርያም ከሰም ወረዳ ልዩ ስሙ ኮረማሽ በሚባል ቦታ በፋኖ ሃይል በሃይለማርያም ማሞ ብርጌድ ሻለቃ 3 አና በአገዛዙ ጠባቂ ጥምር ጦር መካከል ከፍተኛ ውጊያ ተደርጓል።
በዚህ ጦርነት የአገዛዙ ሃይል የመከላከያን፣የአማራን ሚሊሻ፣የአማራን ፖሊስ እና የኦሮሚያን ልዩ ሃይል ያሰለፈ ሲሆን በከተማዋ በአምስት አቅጣጫ ከበባ ለማድርጎ አስቦ ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት ከፍተኛ ትንቅንቅ ሲደረግ ቢዋልም የስርዓት አስጠባቂው ሃይል ተመቶ ተመልሷል።
የአገዛዙ ሃይል ከባባድ መሳሪያዎችን የተጠቀመ ቢሆንም በዚህም ጦርነት የስርዓት ጠባቂው ሃይል እንደተለመደው በበቂ መልኩ ተመቶ ወደ መጣበት የቱለፋ ከተማ እና የሸኖ ከተማ ተመልሶ ሄዷል።
በተያያዘ ዜና የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ በበረኸት ወረዳ በተስፋ ብርጌድ በሻለቃ 1 በደምረው በሻህ የምትመራው ሻንበል 3  የአገዛዙ ጠባቂ ሰራዊት  ላይ በተደረገ የደፈጣ ውጊያ አንድ ሙሉ ፓትሮል ሰራዊት ልዩ ስሟ ጦዳ በምትባል ቦታ ተደምስሷል፡፡
በተመሳሳይ የምስራቅ አማራ ፋኖ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ፋኖ አበበ ፈንታው ከቆቦ እስከ ወልዲያ ፣ ከወልዲያ እስከ ሃይቅ ከሰሞኑ ከባድ ተጋድሎ እያደረጉ መሆኑን ገልጿል፡፡
በደፈጣ ውጊያዎች የብልጽግናን ጦር መግቢያ መውጪያ እንዳሳጡት የገለጸው ፋኖ አበበ ፈንታው
የደህንነት ምክር ቤት ብሎ ራሱን የሚጠራው የብልጽግና ቡድን ፋኖን ሽብርተኛ ለማስባል በመዲናዋ አዲስ አበባና በአንዳንድ የክልል ከተሞች በሚገኙ በትምህርት ቤቶች ፣ በመንግስት መስሪያ ቤቶችና በተለያዩ ተቋማት ላይ የቦምብ ጥቃት ለመፈጸም እንደተዘጋጀም ታውቋል፡፡
ጥቃቱን ከፈጸመ በኋላም በፋኖ በማሳበብ ፋኖን አሸባሪ ነው ለማስባል እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ታውቋል፡፡

Bahir Dar WikiLeaks - BW

06 Apr, 13:12


የአማራ ፋኖ በጎጃም ስርአቱን በየዕለቱ በማስደንበር እጅግ ታላቅ ግዙፍ ጦር መሆኑን ቀጥሎበታል ..‼️‼️

የድርጅቱ ከፍተኛ አመራር ባወጣው አዲስ አደረጃጀት መሰረት የዓባይ ሸለቆ ብርጌድ ፣ ሳሙኤል አወቀ ብርጌድ እና ሰዴ ብርጌዶችን ያካተተ ክፍለጦር ተመስርቷል።

የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል ሰብሳቢ እና የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊው አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ እና፣ የድርጅቱ ምክትል ሰብሳቢና ወታደራዊ አዛዥ ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው፣ የአደረጃጀት መምሪያ ሃላፊው አርበኛ እሸቱ ጌትነትን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የክፍለጦሩ ምስረታ ተካሂዷል።

የተመሰረተው ክፍለጦር ሳሙኤል አወቀ ክፍለጦር የሚል ስያሜ እንዲሰጠው በከፍተኛ አመራሮች በኩል ተወስኗል። በመርሃግብሩ ላይ የተገኘው ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው የክፍልጦር አመራርና ስራዊት ትግሌን አደራ ብሎ የተሰዋውን ታጋይ ሳሙኤል አወቀን አደራ እንዲወጡ ጥብቅ መልእክት አስተላልፏል። የተሸከምነውን ታሪካዊ ሃላፊነት መወጣት የሚያስችል ድርጅታዊ ቁመና መወለዱን እና ለመርህና ለአሰራር በመገዛት በሙሉ አቅሙ ከጎናችን የተሰለፈውን ሕዝብ ማክበር እንዳለብን ያሳሰቡት ደግሞ አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ ናቸው።

አርበኛ እሸቱ ጌትነት በበኩላቸው ትግል ያለሃሳብ፣ ሃሳብ ያለድርጅት፣ ድርጅት ያለመርህ፣ መርህ ያለ መሪ የትም መድረስ ስለማይችሉ እኒህን ሙሉ አሟልቶ መታገል ግዜው የሚጠይቀው የውዴታ ግዴታ መሆኑንና የትግሉን መሪዎች ማክበርና መጠበቅ ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን አስታውሰዋል።

በመጨረሻም ከዚህ በፊት በሳሙኤል አወቀ ብርጌድ ይጠራ የነበረው የጎንቻና አካባቢው ፋኖ "ጎንቻ ብርጌድ" ተብሎ እንዲጠራ ተወስኗል።

በዕለቱም፣
የአማራ ፋኖ በጎጃም የሳሙኤል አወቀ ክፍለ ጦር አመራሮች፣

1. ሰብሳቢ= አስር አለቃደርሳቸው አትንኩት
2. ም/ሰብሳቢ= ፋኖአቤል መልካሙ
3. ፅ/ቤት ኃላፊ=ፋኖ ይታያል ጌታ
4. ወታደራዊ አዛዥ= መቶ አለቃ ይንገስ ብርሀኑ
5. ም/ወታደራዊ አዛዥ=ፋኖ ዳዊት ገብሬ
6. ዘመቻ =መቶ አለቃ አያሌው
7. ሎጀስቲክ=ፋኖ ስማቸው ሁነኛው
8. አደረጃጀት=ፋኖ ማማሩ መልኬ
9. አስተዳደር= ፋኖ ደነቀው አሻግሬ
10. ህዝብ ግንኙነት=ፋኖ ባየ ደስታ
11. መረጃና ደህንነት=======
12. ቀጠናዊ ትስስር= ፋኖ አለማየሁ ታምር
13. ፀጥታና ማህበራዊ ጉዳይ=ፋኖ ይሁኔ ገብሬ
14. ፖለቲካ ዘርፍ=ከፍአለ አለሙ
15. ፋይናስ = ፋኖ አሻግሬ ባየ
16. ስልጠና መምሪያ =ፋኖ ባለው ፀጋየ
18. ኦርዲናስ=መንግስቱ ግዛቸው
19. የሰው ኃይል =ሀምሳ  አለቃ ውባለ ተገኘ፣ አመራሮች ሁነው ተመርጠዋል።

Bahir Dar WikiLeaks - BW

05 Apr, 18:30


ሰበር ዜና !

አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ከበባውን ሰብሮ ወጣ!

በባንዳ ጠቋሚነት አርበኛ መሳፍንት ተስፉን ከበባ ውስጥ አስገብቶ ደመስሳለው ብሎ የገባው የአገዛዙ የሪፐብሊካን ጋርድ ለወሬ ነጋሪ ሳይቀር ተደመሰሰ።

አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ከበባ ውስጥ መግባቱን መልዕክት የደረሳቸው ተርቦቹ የደቡብ ጎንደር የፋኖ ኮማንዶዎች እና የዳባት ህዝብ ለዚህ ኦፕሬሽን የተላከውን ብዛት ያለው የጁላ እግረኛ ሰራዊት፣ አድማ ብተና፣ ሚሊሻ፣ የሪፐብሊካን ጋርድ መሉ በሙሉ ሰልቅጠውታል።

ለኦፕሬሽን የገባው ኃይል ሙሉ በሙሉ ማለቁ በአገዛዙ የሰራዊቱ አዛዦች ላይ ከፍተኛ ድንጋጤ እንደፈጠረበት ከውስጥ ያገኘንው መረጃ ያመላክታል።

እስከ አሁን ድረስ 💀💀 እየለቀሙ መሆኑን ማረጋገጥ ችለናል።

አባ ረፍርፍ መሳፍንትም ቀብረር ብሎ ጦሩን እያገማሸረ በመምራት ላይ ይገኛል!


ክብር ለጎንደር አርበኞች🙏

Bahir Dar WikiLeaks - BW

05 Apr, 04:31


ጨዋታው ደርቷል!

የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን በ48 ሰዓታት ከቤታችሁ ለቃችሁ ውጡ በማለት በላያቸው ላይ ቤታቸውን ያፈረሰው አብይ አህመድ፣ በሶማሊያ መንግሥት በ72 ሰዓታት ውስጥ የኢትዮጵያን አምባሳደር ኤምባሲውን ዘግቶ እንዲወጣ መታዘዙ ተሰምቷል፤ በተጨማሪም በሶማሌላንድና በፑንትላንድ ያሉ የኢትዮጵያ የቆንፅላ ጽ/ቤቶም እንዲዘጉ የሶማሊያ መንግሥት ማዘዙ ተነግሯል።

እንግዲህ ጨዋታው አጓጊና ጡዘት የሚባል ደረጃ ደርሷል። የቤት ውስጥ ጉልቤዋ ጭራዋን ቆልፋ የታዘዘችውን ታደርጋለች ወይስ ወንድ ይወጣት ይሆን? ለእኛ መልሱ ቀላልና ግልፅ ነው 😁

Bahir Dar WikiLeaks - BW

05 Apr, 04:21


የገበሬውን ማዳበሪያ የፋሽስቱ ሰራዊት ዘረፈው!

የዳንግላ ዙሪያ የአርሶአደሮችን ለህብረት ስራ ማህበራት ብር ሰጥተው የተገዛ ሁለት ተሳቢ የአፈር ማዳበሪያ በአገዛዙ ወታደሮች መዘረፉ ተገለፀ።

የህብረት ስራ ማህበራቱ ከገበሬው በሰበሰቡት ገንዘብ ማዳበሪያው ተገዝቶ ወደ ዳንግላ ዙሪያ ወረዳ በጉዞ ላይ እንዳለ ዳንግላ ከተማን አልፎ አቫድራ የተባለ አካባቢ ሲደርስ የፋሽስቱ ወታደሮች ተሽከርካሪውን ከእነ አሽከርካሪው በማገት ወደ መኮድ ማስገባታቸውን የአይን እማኞች ተናግረዋል።

ከዚህ ጋር በተያያዘም በሌሎች አካባቢዎች ደግሞ ማዳበሪያ ለመውሰድ ከፍተኛ ግብር መክፈል አለባችሁ በማለት አገዛዙ የገንዘብ እጥረቱ ለማሟላት እየጣረና ገበሬውን እያንገላታ እንዳለም ታውቋል።

ባለፈው ዓመት የአማራ ገበሬዎች በማዳበሪያ መዘግየትና እጦት ምክንያት ሰላማዊ ተቃውሞ ሲያሰሙ፣ አገዛዙ "የጅራፍ ፖለቲካ" እያለ ሲሳለቅ እንደነበር የሚታወስ ነው።

Bahir Dar WikiLeaks - BW

04 Apr, 15:35


ዓለም ሁሉ ሊያወግዘው የሚገባ የአገዛዙ የሽብር ድርጊት!

ፋሽስቱ የአብይ አህመድ ስርዓት ወደለየለት የሽብር ድርጊት ውስጥ ገብቷል። የአብይ አህመድ ተላላኪ ኃይሎች በፍኖተሰላም ከተማ በትምህርት ቤት ውስጥ ቦንብ በመጣል በበርካታ ተማሪዎች ላይ ጉዳት ማድረሳቸው ታውቋል። ይህ እጅግ እጅግ አስነዋሪ ድርጊትና ሁሉም አካል ያለምንም ቅድመሁኔታ ሊያወግዘው የሚገባ የሽብር ድርጊት ነው።

በአማራ ህዝብ ላይ አገዛዙ ጦርነት ካወጀበት ጊዜ ጀምሮ በክልሉ የሚገኙ አብዛኛውን ትምህርትቤቶች እንደ ወታደራዊ ካምፕ ከመጠቀምም በላይ እንዲህ አይነት የሽብር ድርጊቶችን በህጻናትና ታዳጊዎች ላይ በመፈፀም ፍጹም ሰብዓዊነት የራቀው አገዛዝ መሆኑን እያስመሰከረ ነው።

Bahir Dar WikiLeaks - BW

04 Apr, 15:34


የአማራ ፋኖ ጎጃም የጓጉሳ ብርጌድ በግምጃቤት ከተማ ካምፕ ውስጥ ለነበሩ የአድማብተና አባላት "እኛን ተቀላቀሉ" የሚል አስገዳጅ በቀነ-ገደብ የታጠረ ጥሪ አቅርቦላቸው ነበር፤ ጥሪው ተቀብለው 40 አድማብተናዎች ፋኖን የተቀላቀሉ ሲሆን፣ የተቀሩት ግን በትናንትናው ዕለት መጋቢት 25/2016 ዓ.ም ከአራዊት ሰራዊቱ ጋር ወደላይ ተልከዋል።

Bahir Dar WikiLeaks - BW

04 Apr, 04:49


የአገዛዙ ሰዎች ሰሞኑን ባደረጓት አንዲት ስብሰባ ላይ "ክረምት ሳይገባ መረባረብ አለብን፤ ክረምቱ ከገባ ያለጥርጥር እንጠፋለን" ማለታቸውን መስማታችን ፈገግ አስብሎናል። እውነታው ክረምቱ ገባም አልገባም - ፋሽስቶች መጥፋታቸው እርግጥ ነው።

Bahir Dar WikiLeaks - BW

04 Apr, 04:20


ይህንን ሁሉም እንዲያጋራው እንፈልጋለን!

ፋሽስታዊው አገዛዝ በአዳነች አቤቤ በኩል ለመጭው እሁድ መጋቢት 29/2016 ዓ.ም በመስቀል  አደባባይ የአብይ አህመድ "የደግፉኝ ሰልፍ" እንዲካሄድ መታሰቡንና ለእያንዳንዱ ወረዳም ቢያንስ 1500 እንዴት ተብሎ እንዲሳተፍ   ትዕዛዝ መተላለፉ ታውቋል።

ይህ ለጭቁኑ የአዲስ አበባ ህዝብ ትልቅ ትልቅ እድል ነው፤ እሁድ አንድም ሰው ከቤቱ ሳይቀመጥ ግልብጥ ብሎ ይውጣ። ወደ አደባባይ ካድሬውም ይውጣ፤ አንተም ትወጣለህ።

እያልንህ ያለኸው… ለእሁድ ለሁሉም የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የሰልፍ ጥሪ ተላልፎልሃል። በአዲስ አበባ ያላችሁ ሁሉም አደረጃጀቶች በቅስቀሳው ላይ ስሩበት፤ የማህበራዊ ሚዲያ አንቂዎችን ይህንን አጋሩ፤ ወይ የአዲስ አበባ ህዝብ ትክክለኛ ድምፅ ይሰማል ወይ ደግሞ ሰልፉ ይሰረዛል።

አለቀ!

Bahir Dar WikiLeaks - BW

03 Apr, 16:19


የድል ናዳ ዜናው ቀጥሏል! (ቁጥር - 3)

በደቡብ አቸፈር ሃሙሲት አካባቢ የዱርቤቴና የዳንግላ የፋኖ ጥምር ኃይል በፈፀመው ኦፕሬሽን፣ በርካታ አራዊት ሰራዊት፣ ሚሊሽና ፖሊስ የተጠና ከምድር በታች መሆኑ ተረጋግጧል።

በሚያስገርም ሁኔታ በህይወት የተረፈው አራዊት ሰራዊት የእራሱን አባላት አስክሬን ብቻ ለቅሞ መውጣቱ ታውቋል፤ ይህ አብረውት ለተዋጉትና አብረውት ለወደቁት አድማብተና፣ ፖሊስና ሚሊሽያ ውለታ መሆኑ ነው¡።

በትናንትናው ዕለት እንደዘገብነውም የደቡብ አቸፈር ወረዳ የሚሊሽያ ጽ/ቤት ኃላፊን ጨምሮ 37 የፖሊስና ሚሊሽያ አባላት ከምድር በታች መሆናቸውን እስካሁን የተጠናቀረው መረጃ ያስረዳል። እምሽክ ብሏል።  መከላከያ የእራሱን አስከሪየን ብቻ ለቅሞ መውጣቱ አስደንጋጭ ነው።

የድል ዜናው ይቀጥላል… ማዛመት አትርሱ ጠላትን ደስ እንዲለው 😁

Bahir Dar WikiLeaks - BW

03 Apr, 15:37


ሌላ የድል ዜና

በአማራ ፋኖ በጎጃም ስር በቅርቡ በተዋቀረው በግዙፉ 5ኛ ክፍለ ጦር ስር ያለው የአሳምነው ፅጌ የሻለቃ ዛሬ በቡሬ ከተማ እጅግ እጅግ አስደማሚ ጀብዱ መፈፀሙ ተሰምቷል።

ሻለቃው ባዋቀረው ስውር የደህንነት መዋቅሩ አማካኝነት ጥናቶችን ሲያደርግ ከቆየ በኋላ ሁለት እጅግ ስኬታማ ኦፕሬሽኖችን ፈፅሟል።

1) በቡሬ ዩሀንስ ትምህርት ቤት መሽጎ የነበረውን የጠላት ኃይል የድንች ናዳ አዝንበው ከዛም የለቀማ ስራ ሰርተው ፈፅመውታል።

2) በተመሳሳይ እድገት በህብረት ትምህርት ቤት ውስጥ መሽጎ የነበረው ኃይልም ተመሳሳይ ነገር ገጥሞት ከምድር በታች እንደሆነ ታውቋል።

ልብ አድርጎ እንግዲህ ይህ ፋሽስታዊ ፀረ-ህዝብ አገዛዝ በሁሉም አካባቢዎች ትምህርት ቤቶችን እንደወታደራዊ ካምፕ እየተጠቀመ ይገኛል።

ሌላ ዜና ደግሞ ይቀጥላል…