ታህሳስ 16/2017 ዓ.ም የአዊ ዞንና የዳንግላ አስተዳድር "ዳንግላ ጊሳና አካባቢው ሲንቀሳቀስ የነበሩ የፅንፈኛው ቡድን አባላት ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ለመንግስት እጅ ሰጡ !!"
በማለት ፕሮፓጋንዳ ሰርተው የነበረ ቢሆንም በ28 /04/2017 ዓ.ም ፕሮፓጋንዳ የሰሩበትን ልብስ እንኳን ሳይቀይሩ ሰራዊታቸው ተደምስሶ እነሱ በቁጥጥር ስር የዎሉ ሲሆን በዛሬው ዕለት #አብዮታዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል‼️
የአማራ ፋኖ ትግል ፕሮፓጋንዳና ድራማ የማያቆመው ብሶት የወለደው ትግል ነውና ትግሉን ለማደናቀፍ ከፊቱ የቆመውን ማንኛውም ነገር እየበለ መዳረሻ ግቡ ወደሆነው የባንክም፣የታንክም፣ የህግም ሆነ እያንዳንዷ ጥያቄ ምላሽ መስጫ ዙፋን ላይ የተቀመጠን #የደም_ነጋዴ አስወድዶ #ወምበሩንም አስተዳድሩንም ይረከባል። ስለሆነም በሆዳችሁ ተታላችሁ ሆነ ባለማወቅ ከአሸባሪው ወገን የተሰለፋችሁ ወደ ፋኖ ሳይረፍድ ተቀላቀሉ‼️
ከደጋ ዳሞት ያልተማረ ዳንግላ ላይ ተቀብሯል፣ አሁን ንቁ ይበቃል‼️
#በመጨረሻም
ለብአዴን ምህረት ከተደረገማ ምኑን ታገልነው ?
ሆኖም ሞክረነውም ነበር ግን ብአዴንን አማራ ማድረግ አይቻልምና የምህረት እጃችን ተቆረጠ‼️
#ሆድ_ነፍስን_ነጠቀ....‼️
#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
03/05/2017 ዓ.ም
@hageremedianews