ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ™ @bbcsportet Channel on Telegram

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

@bbcsportet


ከዕሁድ እስከ ዕሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ !

☞የሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ ትኩስ መረጃዎችን
☞ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ከየስታዲሙ
☞ትኩስ የዝውውር መረጃዎችን
☞አፍሪካ ነክ መረጃዎችን
☞ዳሰሳዎች,ቁጥራዊ መረጃዎች እና
☞የሚያሸልሙ እግር ኳሳዊ ጥያቄዎች
➺ የሚያገኙበት የእርሶዎ

ለማስታወቂያ ስራ👉 @ እና @r ያናግሩ !

ማራኪ ስፖርት በኢትዮጵያ || 2016

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ™ (Amharic)

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ™ የተለየ ብቻ ነው እና ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ስለ በሬዎች እና እናምድር ስፖርትዎ ስለምንወዳችሁን? ለብቻ ለሁሉም በራስን ለሚወድ አገልግሎት ምንጭ እንዴት እንደሚያቅት መረጃዎች እንዴት እንደሚሰሩ እና ወጣቶችን? ምን ነው ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ™? ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ™ በ2016 ዓ.ም እናምድ አዳዲስ አገልግሎቶችን እና መረጃዎችን ለማናጋገል የሚያደርጉ ለመገኘት በኢትዮጵያ ውስጥ በምቹ መሠራታዊ መዋቅር ይኖራል። ብቻዊ በራስዎች ላይ የተወዳጁን መጠን ያግኙ ለመጠን ተከሰትና የበሬዎቹን ተመልክቶ ለመጥራት ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ™ በተመሠረተ ነው።

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

31 Dec, 06:39


ያልተጠበቁ ውጤቶች ያስተናገደው የትላንት ምሽት እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ውጤቶች፡

Man United 0 - 2 Newcastle
Aston Villa 2 - 2 Brighton
Ipswich 2 - 0 Chelsea

ማን ዩናይትድ በሜዳው ድጋሜ ተሸንፏል ቼልሲም በተከታታይ ሁለተኛውን ጨዋታ ተሸንፏል! ቡድኖቹ ወደ ቀድሞ አቋማቸው መመለስ ይችላሉ? የእናንተን አስተያየት ያጋሩን!

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

31 Dec, 06:35


ዩናይትድ ተከታታይ ሽንፈት አስተናገደ !

ማንችስተር ዩናይትድ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ያደረገውን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ
መርሐግብር 2ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

የኒውካስልን የማሸነፊያ ግቦች አሌክሳንደር አይሳክ እና ጆኢሊንተን አስቆጥረዋል።

ማንችስተር ዩናይትድ በውድድር ዘመኑ ዘጠነኛ የፕርሚየር ሊግ ሽንፈቱን አስተናግዷል።

ቀያዮቹ ሴጣኖች በአንድ ወር ውስጥ አምስት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ሲሸነፍ ከስልሳ ሁለት አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

ማንችስተር ዩናይትድ በታህሣሥ ወር ውስጥ በሁሉም  ውድድሮች አስራ ስምንት ግቦች ተቆጥረውበታል።

ማንችስተር ዩናይትድ በአንድ ወር ውስጥ ይህንን ያህል ቁጥር ያለው ጎል ሲቆጠርበት ከስልሳ አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ተገልጿል።

በሌላ ጨዋታ አስቶን ቪላ ከብራይተን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ?

5️⃣ ኒውካስል ዩናይትድ :- 32 ነጥብ
1️⃣4️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :- 22 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ምን ይመስላል ?

ቅዳሜ - ቶተንሀም ከ ኒውካስል ዩናይትድ

እሁድ - ሊቨርፑል ከ ማንችስተር ዩናይትድ

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

25 Dec, 18:45


ታህሳስ -17-2017 በቀጥታ በነፃ  ቻናሎች

🛑 9:30 Manchester City 🆚 Everton
🛑 2:30 Wolves 🆚 Manchester Utd
🛑 5:00 Liverpool 🆚 Leicester
📺 IRIB Varzesh HD
📡 Intelsat 62°E             11555V30000

🧿 9:30 Manchester City 🆚 Everton
🧿 12:00 Bournemouth 🆚 Crystal Palace
🧿 2:30 Wolves 🆚 Manchester Utd
🧿 5:00 Liverpool 🆚 Leicester
📺 Sport 1 HD
📡 Amos 4°W                 11103V30000

🌕 12:00 Chelsea 🆚 Fulham
🌕 2:30 Derby 🆚 West Brom
🌕 5:00 Stoke 🆚 Leeds
📺 Sport 2 HD
📡 Amos 4°W                 11103V30000

🔴 12:00 Southampton 🆚 West Ham
📺 Sport 3 HD
📡 Amos 4°W                 11103V30000

🔴 12:00 Nottingham 🆚 Tottenham
📺 Sport 4 HD
📡 Amos 4°W                 11103V30000

Inbox Us 📩Admin @biremanet
Call 📱 0911906398

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

07 Dec, 10:58


LEG N24 Pro Iron በገፍ ወደ ገብያ ገብቷል በየትኛውም ኤሌክትሮኒክስ ሱቆች ያገኙታል ሪሲቨሩን ስትገዙም ሶፍትዌየር ያለቀለት የ3 ወር ነፃ 24H SPORT እና የ3 ወር E-Vision Iptv ስላለው ሁሉንም EPL🇬🇧 ሻንፒዮንስ ሊግ🇪🇺 እና ሌሎች ሊጎች መመልከት ይችላሉ

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

07 Dec, 06:46


ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን በነፃ በLEG ረስቨሮች ይመልከቱ

9:30
ኤቨርተን🇬🇧🇬🇧ሊቨርፑል
🔻24H SPORT 1HD
🔻 SPTV
🔻SS EPL
🔻BEIN SPORT 1HD

12:00
ክሪስታል ፓላስ🇬🇧🇬🇧ማንችስተር ሲቲ
🔻24H SPORT 1HD
🔻 SPTV
🔻SS EPL
🔻BEIN SPORT 1HD

12:00
ብሬንትፎርድ🇬🇧🇬🇧ኒውካስትል ዩናይትድ
🔻24H SPORT 2HD
🔻 SPTV
🔻SS VAR
🔻BEIN SPORT 1HD

2:30
ማንችስተር ዩናይትድ🇬🇧🇬🇧ኖቲንግሃም
🔻24H SPORT 1HD
🔻 SPTV
🔻SS EPL
🔻BEIN SPORT 1HD

ጨዋታዎች ከመድረሳቸው በፊት ሰርቨር ለማስሞላት ከፈለጉ👇 ላክ ላክ አድርጉ በ3 ደቂቃ ይሞላል
🟢 Sptv 1 ወር 400
🟢 Sptv 3 ወር 750 ብር ይህ ዋጋ በ ተለያዩ ሪሲቨሮች ላይ ልዩነት አለው
🟢 24 H Sport የ3 ወር 500
🟢24H Sport የ6 ወር 750
🟢 የ1 አመት 1300 ብር
🟢 Gshare 6 የ6 ወር  - 400 ብር
🟢 Gshare plus የ 1አመት 750
🟢 Funcam  የ12 ወር  - 1100 ብር
🟢 Funcam  እና Apollo የ12 ወር  1200 ብር
🟢 Forever ና Apollo የ12 ወር  - 2000 ብር
🟢 Forever  የ12 ወር  - 1800 ብር
🟢 Apollo የ12 ወር  - 1800 ብር
🟢 Etv pro የ ሪሲቨር 700 ብር 1 አመት
🟢 Etv pro Android 1000 ብር1 አመት

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

21 Sep, 07:40


ዛሬ እለተ ቅዳሜ የሚደረግ የእንግሊዝ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ

8:30 ዌስተሀም🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ቼልሲ
📺24H SPORT 1HD
📺SS EPL
📺SPTV

11:00
ሊቨርፑል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ቦርንማውዝ
📺24H SPORT 1HD
📺SS EPL
📺SPTV

11:00
ቶተንሀም🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ብሬንትፎርድ
📺24H SPORT 2HD
📺SS VAR
📺SPTV

1:30
ክሪስቲያል ፓላስ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማንቸስተር ዩናይትድ
📺24H SPORT 1HD
📺SS EPL

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

24 Aug, 04:06


🇬🇧 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ

🟣 አስቶንቪላ 🆚 አርሰናል ⚫️

📆 የጨዋታ ቀን ፦ ቅዳሜ ነሀሴ 18

የጨዋታ ሰአት ፦ ምሽት 1:30

🏟️ የጨዋታ ሜዳ ፦ ቪላ ፓርክ

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

21 Feb, 10:45


ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ pinned Deleted message

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

20 Feb, 19:04


ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ pinned Deleted message

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

20 Feb, 13:39


Channel photo removed

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

20 Feb, 12:50


ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ pinned Deleted message

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

11 Nov, 06:28


ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ pinned Deleted message

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

10 Nov, 14:05


ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ pinned Deleted message

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

10 Nov, 03:40


ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ pinned Deleted message

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

09 Nov, 14:36


ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ pinned Deleted message

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

07 Nov, 03:20


ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ pinned Deleted message

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

06 Nov, 17:59


ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ pinned Deleted message

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

06 Nov, 12:41


ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ pinned Deleted message

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

06 Nov, 12:28


ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ pinned Deleted message

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

05 Nov, 18:41


ከዛሬ ጨዋታዎች ቡሀላ የፕሪምየር ሊጉ ደረጃ ይሄን ይመስላል

ሊቨርፑል ወደ 3ተኛ ከፍ ማለት ሚችሉበት እድል አበላሽተዋል🙈🙈

🪭Share @BBCSPORTET
🪭Share @BBCSPORTET

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

05 Nov, 18:36


ቀጣይ ጨዋታ 🗓️

AFC ቻምፒዮንስ ሊግ ⚽️

ማክሰኞ | 🆚 አል ዱሀሊ ✈️ | 3:00 🇸🇦

🪭SHARE @BBCSPORTET

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

05 Nov, 18:33


አባቱ እስካሁን አልተገኝም አጋቾቹ ጋ ነው ያለው የት እንዳለም አይታወቅ ጎል ካስቆጠረ በሁዋላ Papa ሚል ፅሁፋ አሳይቱዋል ልዊስ ዲያዝ ።

🪭SHARE @BBCSPORTET

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

05 Nov, 18:32


11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

                ተጠናቀቀ!

         ሉተን 1-1 ሊቨርፑል

@BBCSPORTET
@BBCSPORTET

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

05 Nov, 18:31


ዳርዊን ኑኔዝ ሉተንን ተሸክሞ ወጣ😉😉😉

🪭Share @BBCSPORTET
🪭Share @BBCSPORTET

ማራኪ ስፖርት በ ኢትዮጵያ

05 Nov, 18:27


ሊጠናቀቅ ነው😊😊