Yango ShuuFare Drivers Info

@shuufaredriversinfo

በዚህ ቻናል አሽከርካሪዎች የያንጎ ሹፌርን አሰራር፣መልክት እና መረጃዎችን ያገኙበታል።

የሹፌርን አሽከርካሪ መተግበርያ ያውርዱ
https://t.ly/9Ufyz

Yango ShuuFare Drivers Info

23 Oct, 14:02

ወደ ያንጎ surge zone በመሄድ እስከ 30% ትርፋማ ይሁኑ❗️

በያንጎ ፕሮ መተግበሪያ ላይ ብዙ የጉዞ ትእዛዞች ያሉባቸው ቦታዎች (Surge Zone) በመባል ይታወቃሉ።

እነዚህን ልዩ ዞኖች ለማግኘት የያንጎ ማፕ ላይ ሀምራዊ ቀለም ያላቸውን አካባቢዎች በመፈለግ ወደ እነዛ እነዛ ስፍራዎች ይሂዱ!

እንዴት በSurge Zone አገልግሎት መጠቀም እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን ሊንክ በመጫን👉 https://t.me/YangoETH/503 ይመልከቱ።

📱 የተለያዩ መረጃዎች ለማግኘት የፌስቦክ ገጻችንን https://www.facebook.com/profile.php?id=61561637745093 ይከተሉ።

Yango ShuuFare Drivers Info

22 Oct, 17:30

አሁንም የሪፈራል ሽልማታችን እንዳለ ነው!

የምታውቋቸውን ሹፌሮች በያንጎ እንዲመዘገቡ እና እንዲሰሩ በማድረግ እወር እስከ 50,000 ብር ድረስ መስራት እድል አላችሁ!

የጋበዟቸው አሽከርካሪዎች 50 ጉዞዎችን በ1 ወር ውስጥ ካጠናቀቁ እርሶ እስከ 5,000 ብር ያገኛሉ! 💵

10 ጓደኞቻችሁን ከጋበዙ እስከ 50,000 ብር ተከፋይ ይሆናሉ! 💵

አሁኑኑ ጓደኞችዎን ይጋብዙ፣ ተከፋይ ይሁኑ! 🎉 👥

እንዴት መጋበዝ እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን ሊንክ 👉https://t.me/YangoETH/406 ይጫኑ።

📱 የተለያዩ መረጃዎች ለማግኘት የፌስቦክ ገጻችንን https://www.facebook.com/profile.php?id=61561637745093 ይከተሉ።

Yango ShuuFare Drivers Info

21 Oct, 15:59

በያንጎ Surge Zone 30% ጭማሪ ገንዘብ ያግኙ❗️

በያንጎ ፕሮ መተግበሪያ ላይ ብዙ የጉዞ ትእዛዞች ያሉባቸው ቦታዎች (Surge Zone) በመባል ይታወቃሉ።

እነዚህን ልዩ ዞኖች ለማግኘት የያንጎ ማፕ ላይ ሀምራዊ ቀለም ያላቸውን አካባቢዎች በመፈለግ ወደ እነዛ እነዛ ስፍራዎች ይሂዱ!

እንዴት በSurge Zone አገልግሎት መጠቀም እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን ሊንክ በመጫን👉 https://t.me/YangoETH/503 ይመልከቱ።

📱 የተለያዩ መረጃዎች ለማግኘት የፌስቦክ ገጻችንን https://www.facebook.com/profile.php?id=61561637745093 ይከተሉ።

Yango ShuuFare Drivers Info

21 Oct, 08:59

የያንጎ ProLevel ጥሪዎችን በተቀበላችሁ ቁጥር እየጨመረ የሚሄድ የጉዞ ደረጃ ነው።

የያንጎ ProLevel ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩት ምን ምን ናቸው?
1️⃣የምትቀበሏቸው እና የምት ሰርዟቸው የጉዞ ብዛት
2️⃣ከደንበኞቻችሁ የምታገኟቸው ምዘና(Rate)

በያንጎ ጠንክራችሁ በመስራት ProLevel ደረጃችሁን ከፍ አድርጉ!💪🏆

📱 የተለያዩ መረጃዎች ለማግኘት የፌስቦክ ገጻችንን https://www.facebook.com/profile.php?id=61561637745093 ይከተሉ።

Yango ShuuFare Drivers Info

20 Oct, 17:00

ማስታወሻ 🔈

📆 ነገ የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን (ሰኞ) እንደመሆኑ የያንጎ ቦነሶች ተጠቃሚ ለመሆን የሳምንቱን ግብዎን ያንጎ ፕሮ መተግበሪያ ላይ ማስገባት አይዘንጉ!

🆕 በአዲሱ የያንጎ ገጽታ ምስሉ ላይ ባለው መሰረት ማለትም አፕሊኬሽኑን ከፍተው ፊትለፊት ላይ "Select Goal" የሚለውን በመጫን የሳምንቱን ግብዎን መሙላት ይችላሉ!

እንዲሁም የመኪና ጎማዎችን 🛞፣ የሞተር ዘይት 🛢 እና ሌሎች ሽልማቶችን 🎉 በምንሸልምበት የYango Care ውድድር 🎁 ለመሳተፍ በየሳምንቱ የሰሯቸውን የጉዞ መጠኖች የሚያሳይ Screenshot በቴሌግራም ግሩፓችን ላይ በየሳምንቱ ይልቀቁ፣ ተሸላሚ ይሁኑ!

መልካም የስራ ሳምንት!

Yango ShuuFare Drivers Info

19 Oct, 15:02

🚀የገቢዎ ማሳደጊያ ምስጢር ከያንጎ! 💰📈

ገቢዎን እስከ 30% ለማሳደግ የSurge Zone ዕድልን ይጠቀሙ!

እነዚህን ልዩ ዞኖች ለማግኘት የያንጎ ማፕ ላይ ሀምራዊ ቀለም ያላቸውን አካባቢዎች ይፈልጉ። ወደነዚህ ቦታዎች በመሄድ፣ ከተለመደው በላይ እስከ 30% ተጨማሪ ገቢ ያግኙ!

Surge Zone አገልግሎትን በሙሉ ለመረዳት እና ውጤታማ ለመሆን፣ ይህንን መመሪያ 👉 https://t.me/YangoETH/503 ይመልከቱ።

📱 የተለያዩ መረጃዎች ለማግኘት የፌስቦክ ገጻችንን https://www.facebook.com/profile.php?id=61561637745093 ይከተሉ።

Yango ShuuFare Drivers Info

19 Oct, 10:02

የያንጎ Waiting Time የራሱ ክፍያ እንዳለው ታውቃላችሁ? 💰🚗

💵የWaiting Time ታሪፎች:
🔹 ከስልክ ጥሪ ጉዞዎች: 2 ብር በደቂቃ
🔹 Street Pickup ጉዞዎች: 3 ብር በደቂቃ

🔔 ለወቅታዊ መረጃዎች እና ልዩ ዕድሎች የፌስቡክ ገጻችንን👉https://www.facebook.com/ profile.php?id=61561637745093 ይከተሉ።

Yango ShuuFare Drivers Info

19 Oct, 07:02

🚖 የያንጎ Street Pickup: የተሻለ ገቢ የሚያስገኝ እድል! 💰🔝

🌟ለምን የያንጎ Street Pickupን ይመርጣሉ?
💼ከፍተኛ ገቢ ያገኛሉ
🎁ከፍተኛ ስራ የሰሩ ሹፌሮች በሳምንት እስከ 2000 ብር ያገኛሉ
💯ተወዳዳሪ የሌለው ልዩ ታሪፍ

📊 የያንጎ የStreet Pickup ታሪፍ ዝርዝር:
🔹 መነሻ ዋጋ: 105 ብር
🔹 በኪሎ ሜትር: 16.2 ብር
🔹 በደቂቃ: 3 ብር
🔹 ኮሚሽን: 3% ብቻ!

አሁኑኑ ይቀላቀሉን እና ገቢዎን ያሳድጉ!

የያንጎ Street Pickup አገልግሎትን እንዴት መጀመር እንደሚችሉ ለመማር፣ ይህንን ሊንክ 👉https://t.me/YangoETH/457ይጫኑ።

📱ለተለያዩ መረጃዎች የፌስቡክ ገፃችንን 👉https://www.facebook.com/profile.php?id=61561637745093 ገፃችንን ይከተሉን።

Yango ShuuFare Drivers Info

18 Oct, 16:02

💰 ገቢዎን ማሳደግ ይፈልጋሉ?

መፍትሄው የያንጎ ሪፈራል ፕሮግራም ነው! 🚀

💼የሪፈራል ፕሮግራማችን በምን ይጠቅማችኋል?
1️⃣መደበኛ ስራዎን አያቋርጥዎትም
2️⃣ለመጠቀም ቀላል ነው
3️⃣ ከመደበኛ የያንጎ ገቢዎ ተጨማሪ ነው

🔍እንዴት ጓደኞችዎን መጋብዘ እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን 👉 https://t.me/YangoETH/406 ይጫኑ።

📱 የተለያዩ መረጃዎች ለማግኘት የፌስቦክ ገጻችንን 👉https://www.facebook.com/profile.php?id=61561637745093 ይከተሉ።

Yango ShuuFare Drivers Info

18 Oct, 10:00

በያንጎ Geo Zone እስከ 35% ተጨማሪ ገቢ እንደሚያገኙ ያውቃሉ

እነዚህ ሰማያዊ ቀለም ያላቸው ስፍራዎች ላይ በመሄድ የተሻለ ገቢን ማግኘት ይችላሉ❗️

🔹ሰማያዊውን ቀለም ይፈልጉ ፣ ገቢዎን በእጥፍ ያሳድጉ!

📱 ለተለያዩ መረጃዎች የፌስቡክ ገፃችንን ይከተሉን 👉 https://www.facebook.com/profile.php?id=61561637745093

Yango ShuuFare Drivers Info

18 Oct, 07:23

የSeptember ወር የYango Care አሸናፊዎች! 🏆

በመጀመርያው ሰጠረዥ የተዘረዘሩት September ወር ያንጎ Care አሸናፊዎች ናቸው!

በዛ ወር ውስጥ ከፍተኛ ጥሪዎችን በያንጎ ያስተናገዱ 2 አሽከርካሪዎች የመኪና ጎማዎችን ሲያሸንፉ ቀሪዎቹ ደግሞ የሞተር ዘይት ተሸላሚ ሆነዋል! 🛞🛢

ከዛም በመቀጠል October ወር ላይ እየመሩ የሚገኙ ሹፊሮች ዝርዝር አለ!

እርስዎም አሸናፊ ለመሆን ጊዜ አለዎት!

በያንጎ ወጥረው በመስራት በየወሩ በሚካሄደው የYango Care ሽልማት ተሳታፊ መሆን ይችላሉ! 🚀

በውድድሩ የምትሳተፉ አሽከርካሪዎች ለማሸነፍ በየሳምንቱ ዕለተ ሰኞ ቀን በሳምንት ውስጥ የሰሩትን የጉዞ መጠኖች የሚያሳይ Screenshot በቴሌግራም ግሩፓችን ላይ እንድታጋሩ (Share) ይበረታታል! 📲

እርሶም ከዛሬ ጀምሮ በያንጎ በመስራት የዚህ ምርጥ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ! 🚕

Yango ShuuFare Drivers Info

18 Oct, 05:44

💡 ይህን ያውቃሉ ? በየሳምንቱ በሰሩት ጉዞ ልክ እስከ 9960 ብር ድረስ በጉርሻ ብቻ ማግኘት ይችላሉ! 🚗💸

🌟 የያንጎ ስቲከር ጥቅሞች:
• ተጨማሪ ቦነሶችን ያገኛሉ
• የተሻለ የደንበኛ እውቅናን ያገኛሉ

💪የያንጎ ቤተሰብን ይቀላቀሉ ስቲከሮቻችንን ያስለጥፉ እና ቦነሶቻችንን ያግኙ!

📱 የተለያዩ መረጃዎች ለማግኘት የፌስቦክ ገጻችንን https://www.facebook.com/profile.php?id=61561637745093 ይከተሉ።

Yango ShuuFare Drivers Info

17 Oct, 13:42

ከኦክቶበር 7 - ኦክቶበር 13 ሳምንታዊ የStreet Pickup  ውድድር አሸናፊዎች! 🚖

ከኦክቶበር 7 - ኦክቶበር 13 ከፍተኛ የStreet Pickup የሰሩ አሽከርካሪዎቻችን እኚህ ናቸው! 🚗

ውድድሩ እንደቀጠለ ነው! እርሶም በያንጎ Street Pickup ስራዎችን እያስተናገዱ የውድድሩ ተሳታፊ ይሁኑ፣ በሽልማቶች ይንበሽበሹ! 🎉

አሁኑኑ በያንጎ የStreet Pickup ጉዞዎችን ያድርጉ፣ ያሸንፉ! 🥇

Yango ShuuFare Drivers Info

16 Oct, 13:32

ማስታወቅያ❗️

በየሁለት ሳምንቱ የምናካሂደው የእንወያይ ፕሮግራማችን ባልታሰበ ችግር ምክንያት ወደ ነገ መዘዋወሩን ስናሳውቅ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነው።

ያላችሁን ማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት በነገው እለት በሚደረገው ፕሮግራማችን ላይ በመሳተፍ ያድርሱን!

ያንጎ ከመቼውም ጊዜ በላይ ለአሽከርካሪዎች ምቹ እና ትርፋማ ለመሆን ቆርጦ እየሰራ ይገኛል! 💪

በውይይት ሰዓታችን በመገኘት ይሳተፉ አብረውን ይደጉ!

Yango ShuuFare Drivers Info

14 Oct, 11:14

ውድ ሹፌሮቻችን

የስልጠና ክፍለ ጊዜ እንዲኖረን በሹፌሮቻችን ጥያቄ መሰረት አሁን ይገኛል! አዲሱን ሳምንታዊ የስልጠና ክፍለ ጊዜ መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው!
በየሳምንቱ እሮብ በጥዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ:: ስልጠና ያስፈልግዎታል ብለው ካሰቡ እባክዎ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ እና ይመዝገቡ ኣሊያም በማንኛውም ጊዜ መምጣት ይችላሉ::

በባለፈው ሳምንት ስልጠና ላይ ለተሳተፉ አሽከርካሪዎቻችን እናመሰግናለን። የሚፈልጓቸውን መልሶች እንዳገኙ ተስፋ እናደርጋለን!
ስልጠናውን ያልወሰዱ እባኮትን ለቀጣዩ ሳምንት ስልጠና ይመዝገቡ::
https://forms.gle/GQFvJYAe1jw71XUH8
አድራሻ አራዳ ድጎማ፣ የድሮው ቄይራ ጌት-ኣስ ህንፃ 8ኛ ፎቅ።
ለማንኛውም መረጃ 0995157006 ይደውሉ
https://maps.app.goo.gl/wc75mu8PhQ1iHfLUA

Yango ShuuFare Drivers Info

13 Oct, 15:59

ማስታወሻ 🔈

📆 ነገ የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን (ሰኞ) እንደመሆኑ የያንጎ ቦነሶች ተጠቃሚ ለመሆን የሳምንቱን ግብዎን ያንጎ ፕሮ መተግበሪያ ላይ ማስገባት አይዘንጉ!

🆕 በአዲሱ የያንጎ ገጽታ ምስሉ ላይ ባለው መሰረት ማለትም አፕሊኬሽኑን ከፍተው ፊትለፊት ላይ "Select Goal" የሚለውን በመጫን የሳምንቱን ግብዎን መሙላት ይችላሉ!

እንዲሁም የመኪና ጎማዎችን 🛞፣ የሞተር ዘይት 🛢 እና ሌሎች ሽልማቶችን 🎉 በምንሸልምበት የYango Care ውድድር 🎁 ለመሳተፍ በየሳምንቱ የሰሯቸውን የጉዞ መጠኖች የሚያሳይ Screenshot በቴሌግራም ግሩፓችን ላይ በየሳምንቱ ይልቀቁ፣ ተሸላሚ ይሁኑ!

መልካም የስራ ሳምንት!

Yango ShuuFare Drivers Info

13 Oct, 10:59

የያንጎን እርዳታ ይፈልጋሉ

ጉዞዎ ላይ ማንኛውም ጥያቄ ወይም ችግር ቢኖርዎት፣ ያንጎ ሁልጊዜ ከጎንዎ ነው❗️

እርዳታ ለማግኘት፡

1️⃣ያንጎ መተግበሪያዎን ይክፈቱ
2️⃣' "Profile" የሚለውን ይጫኑ
3️⃣ 'Support' የሚለውን ይጫኑ
4️⃣ቀላል፣ ፈጣን እና ውጤታማ መፍትሄ ያግኙ!

📱 ለተለያዩ መረጃዎች የፌስቡክ ገፃችንን ይከተሉን 👉 https://www.facebook.com/profile.php?id=61561637745093

Yango ShuuFare Drivers Info

12 Oct, 08:59

ተጨማሪ ገቢ ይፈልጋሉ

💡በያንጎ ሪፈራል ይሳተፉ ገቢዎን ከፍ ያድርጉ! 🚀

መደበኛ ስራዎን ሳያቆሙ በቀላሉ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይችላሉ! 😮

ይህን ለማድረግ
1️⃣ጓደኞችዎን ወደ ያንጎ ይጋብዙ
2️⃣ጓደኞችዎ በያንጎ መስራት ሲጀምሩ እርስዎ ገቢ ማግኘት ይጀምራሉ
3️⃣ በወር እስከ 50,000 ብር ድረስ ያገኛሉ 🤑

ይህ ሁሉ ከመደበኛ የያንጎ ገቢዎ ተጨማሪ ነው❗️

🔗እንዴት ጓደኞችዎን መጋብዘ እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን 👉 https://t.me/YangoETH/406 ይጫኑ።

📱 የተለያዩ መረጃዎች ለማግኘት የፌስቦክ ገጻችንን https://www.facebook.com/profile.php?id=61561637745093 ይከተሉ።