የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew @voiceofasaminew Channel on Telegram

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew
ይህ የአሳምነው ድምፅ የቴሌግራም ገፅ የአማርኛ አገልግሎት ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ሰኞ፤ ማክሰኞ፤ ረቡዕ እና ቅዳሜ በ17.685 ሜጋ ኸርዝ በ16 ሜትር አጭር ሞገድ ባንድ እንደ ኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ አንድ ሰዓት ተኩል ስርጭቱን ያስተላልፋል።
ቴሌግራም፦ https://t.me/VoiceOfAsaminew
Twitter:https://twitter.com/VoiceOfAsaminew
2,950 Subscribers
1,775 Photos
401 Videos
Last Updated 01.03.2025 17:10

Introduction to Voice of Asaminew: A Leading Amharic Telegram Service

Voice of Asaminew is a popular Telegram channel that delivers news and updates in Amharic, catering primarily to an Ethiopian audience. In a digital era where information is key, this platform has emerged as a significant source for those seeking timely information and discussions about various topics ranging from politics to social issues affecting Ethiopia. Operating on a specific schedule, the service broadcasts four times a week on Monday, Tuesday, Wednesday, and Saturday at 17.685 MHz frequency, with a short wave of 16 meters. The broadcasts are timed in accordance with Ethiopian time, allowing the audience to tune in conveniently. This channel not only acts as a news service but also fosters community engagement, enabling discussions among listeners and providing a platform for various voices within the Ethiopian diaspora. With its increasing popularity, Voice of Asaminew continues to grow its reach and influence, fulfilling the needs of many who rely on it for daily updates and insights into their homeland.

What is the significance of Voice of Asaminew in the Ethiopian media landscape?

Voice of Asaminew plays a crucial role in the Ethiopian media landscape by providing a reliable source of news in the Amharic language. In a country where media freedom can often be limited, such platforms offer an alternative way for the diaspora and local citizens to access information that is pertinent to their lives and communities. Through its broadcasts, listeners can stay informed about local and national issues while also engaging with broader global narratives that affect Ethiopia.

Furthermore, Voice of Asaminew actively fosters a sense of community among its listeners. By creating a space for interaction and dialogue, it enables discussions that are critical for societal growth and awareness. This engagement is vital for understanding different perspectives within Ethiopian society, especially in times of political or social upheaval. Such services are instrumental in enhancing transparency and accountability in governance.

How does Voice of Asaminew maintain its audience engagement?

Voice of Asaminew employs various strategies to maintain audience engagement, one of which is its consistent broadcast schedule. By airing programs at specific times that cater to the availability of its listeners, the channel ensures that people can easily tune in and participate. Additionally, it utilizes interactive features common on Telegram, such as polls and discussions, to garner feedback and stimulate conversation among its audience.

Moreover, the channel often incorporates themes relevant to current events, ensuring that the content resonates with listeners' everyday experiences. By addressing issues that matter directly to the audience, Voice of Asaminew fosters a community feeling, where listeners feel their concerns and interests are being acknowledged and represented.

What kind of content can listeners expect from the Voice of Asaminew?

Listeners of Voice of Asaminew can expect a wide range of content, primarily focused on news and current affairs. The programs might cover political updates, social justice movements, cultural events, and even entertainment news tailored to the Ethiopian community. The focus on Amharic language ensures that the content is accessible to a broad audience, especially those who may not be fluent in English.

Additionally, the channel often features expert opinions and discussions, allowing for a deeper understanding of the issues at play. By inviting guest speakers or utilizing local experts, the service enriches the content with varied perspectives, which is critical in informing the audience holistically.

In what ways does Voice of Asaminew utilize technology to reach its audience?

Voice of Asaminew harnesses the power of modern technology to effectively reach its audience through its dedicated presence on platforms such as Telegram. This allows for instant communication and distribution of information, ensuring that listeners receive updates in real-time. The use of digital broadcasting is vital in today's fast-paced world, particularly for audiences that may not have regular access to traditional media.

Moreover, by leveraging social media channels like Twitter, Voice of Asaminew expands its reach further. This multi-platform approach not only captures a wider audience but also enables listeners to engage with content in various formats, whether through audio broadcasts or written posts. Such versatility enhances user experience and fosters greater community interaction.

What challenges does Voice of Asaminew face in its operations?

Like many media outlets in Ethiopia, Voice of Asaminew faces challenges including censorship and restrictions on freedom of expression. The political climate can pose threats to its operations, as authorities may seek to control the narratives that are disseminated. Such pressures require the channel to constantly navigate the line between delivering truthful, critical news and adhering to regulatory standards.

Additionally, ensuring technological reliability can also present obstacles. In regions where internet connectivity may be unstable, reaching the audience consistently becomes difficult. Voice of Asaminew must continuously find ways to adapt to these challenges to ensure its message remains accessible to its listeners.

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew Telegram Channel

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew የቴሌግራም ገፅ የአማርኛ አገልግሎት ነው፡፡ ይህ ድምፅ በየቀኑ ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ ረቡዕና ቅዳሜ በምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ አንድ ሰዓት ተኩል ስርጭቱን ያስተላልፋል። VoiceOfAsaminew በዚህ ሞገድ ባንድ እንደ ኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር ለመሆኑ ቴሌግራም፣ ከፍተኛ አማርኛ አገልግሎት አድርጎ ተጠቃሚ እንዲሆን መልኩን የሚያሰክር ያልሆነው ለማድረግ ቴሌግራምና በዚህ ሳምንት አማርኛ አገልግሎት የሚጠቀሙትን መልኩን ለመደንገግ የተጠቃሚ ባለስልጣናት መንገድ እና በክፍለ-ጊዜ በደምሁናት። VoiceOfAsaminew በቴሌግራም ማካቭም መረጃ ውስጥ፣ አሳልፑ መረጃ ውስጥ እና ማህበረሰብ ውስጥ በጣም በኢትዮጲያውስታን ህግዊነት በክፍ-ቅናሽ አካባቢ ሊቆዩ የሚገባ የመንግስት ህግዊነት እና በከንፈር ሁኖ የሚነኩ መቼ እንዲሆኑ ከማህበረሰብ ጋር ለመሆን ለሌላ ሃሳብ መልኩን የሚቀጥሉትን አማርኛ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ማግኘት ተመልከቱ። VoiceOfAsaminew በብቃት ስልጠናው በክልላዊ ምክር እና በስልጣን ህግዊነት ከተመሠረተ ሲሆን በሌሎች ጊዜም ጥቅም ለመጥራት መሆን አለባቸው። ለመንገዶቿ፣ ለዩኒቨርሲቲዎች፣ ለየሴቶችና ለአካባቢ ህግዊነት ጠቃሚው በስልጣን የሚገኘውን ተጠቃሚዎች ከቆጣሪ እስከ አፍረቃ እስከ የሚህብ አባሎቹ የቴሌግራም መረጃዎችን በስልጣን ወደሚገኙት የከአትላክት ተስፋ ውስጥ ይኖሩ። የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew በስልክ ላይ በመደናቀፍ፣ በሁኔታ ላይ እና በረገም ላይ ላለፉትን፣ ማህበረሰብ እና ፍትህቲዎችን የሙሉ መረጃዎች ለመረጃ መልኩን በሚፈልጉ የከሆኑ ተጠቃሚዎችን የማግኘት ይጠቀሙ።

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew Latest Posts

Post image

“በጥጋባቸው አድዋ ላይ ተዋግተው ድል ሆኑ!” እንዳሉት ንጉሠ ነገሥት ምኒልክ በጥጋባቸው የወረሩንን የብልጽግና ፋሽስታዊ አመራሮችና ዘር ጨፍጫፊ ሰራዊት በገባበት ቀበሌ ሁሉ በመደምሰስ የአባቶችህን አርበኝነት ትደግም ዘንድ በትግሉ ሜዳ ለምትገኝ ሁሉ እናሳስብሃለን። የዓድዋ ዘማቾች ስማቸው ዛሬ ብቻ ሳይሆን ወደፊትም በጉልህ እንደሚነሳው ሁሉ፤ በአማራ ትግል ውስጥ የተሳተፈ የትኛውም ታጋይም ለዘላለም በደማቅ ቀለም ስሙ የሚመዘገብ ይሆናል።

ስለሆነም መላው የአማራ ሕዝብ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብና በውጭ የምትኖሩ ኢትዮጰያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ትግላችንን አንድትደግፉና ከአማራ ሕዝብ ጎን እንድትቆሙ እያሳሰብን እንኳን ለዓድዋ የድል በዓል አደረሰን፤ አደረሳችሁ አንላለን። መልካም የድል በዓል!!!

ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!

የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር
የአማራ ፋኖ በጎጃም
የአማራ ፋኖ በሸዋ
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አማራ)
የወለጋ ክፍለሀገር ፋኖ ዕዝ (ቢዛሞ)

አማራ፣ ኢትዮጵያ!
👇
https://t.me/VoiceOfAsaminew

01 Mar, 15:36
152
Post image

ቀን፦ የካቲት 22/2017ዓ/ም
የዓድዋ የድል በዓልን አስመልክቶ ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ መግለጫ!!!

“ . . . . . በእግዚአብሔር ረዳትነት አገሬን አሳልፌ አልሰጥም!!!” ዳግማዊ አፄ ምኒልክ

እንኳን ለዓዳዋ የድል በዓል አደረሳችሁ!!!

አብዛኛዎቹ የዓለማችን ሀገራት ከቅኝ ገዥዎቻቸው ነጻ የወጡበትን ቀን በማስመልከት የነጻነት ቀናቸውን ሲያከብሩ ጥቂት ሀገራት ደግሞ ከቅኝ ገዥዎች ጋር ተፋልመው ድል ያደረጉበትን ቀን የድል በዓል መታሰቢያ ቀን አድርገው ያከብራሉ። ሀገራችን ኢትዮጵያም በአስራ ዘጠንኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ በንጉሠ ነገሥቷ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ በምትመራበት ዓመታት በየካቲት 23/1888 ዓ/ም ከአውሮፓዊው ቅኝ ገዥ የኢጣሊያ መንግሥት ጋር አድዋ ላይ በተደረገ ጦርነት በተጎናጸፈችው ድል ምክንያት የድል በዓል ከሚያከብሩ ጥቂት ሀገራት ተርታ በቀዳሚነት ትገኛለች። የኢትዮጵያን የድል በዓል ቀዳሚና ልዩ የሚያደርገው ታዲያ እንደሌሎች የድል በዓላቸውን እንደሚያከብሩ ሀገራት አገር-አቀፍ ሳይሆን ዓለም-አቀፍ በመሆኑ ነው፤ ድሉ የኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን ምድር ላይ ጥቁር ቀለም ይዘው ለተወለዱ የሰው ዘር በሙሉ በመሆኑ ነው።
የአድዋ ድል ሰውነት፣ አሸናፊነት፣ አዋቂነት፣ መሪነት  ወዘተ በቀለም ላይ ያልተመሰረቱ የሰዎች ሁሉ ጸጋ መሆናቸውን ያሳየ እና ዓለምም ሰውነትን ብቻ መሰረት ያደረገ አተያይ እንዲኖራት ያስቻለ ሲሆን አዲስ የሥርዓትና የግኝት ለውጥ ያመጣ ድል ነበር። የአድዋ ድል የጥቁሮችን ሰውነት ያስመሰከረ ብቻ ሳይሆን ጥቁር ሰው በጦር ሜዳ ጦር መርቶ ማሸነፍ የሚችል መሪና አሸናፊ ምድራዊ ኃይል መሆኑንም ያሳየ ነው። የአድዋን ጦርነት ይከትቡ ከነበሩት ጸሐፍት መካከል ቤርክሌይ ታዲያ እንዲህ ሲል ትዝብቱን አስቀምጧል፤ “ . . . . . . ፖለቲካና ታሪክ አበቃ። በአፍሪካ ውስጥ ታላቅ የተወላጆች ኃይል መነሳቱ ታወቀ። የአፍሪካ ተወላጆች ታሪክ ተለወጠ። ጥቁሩ ዓለም በአውሮፓዊያን ላይ ሲያምጽና ሲያሸንፍ የመጀመሪያው መሆኑ ነው። . . . . . . አሁን የሁሉንም ፍላጎት ዓድዋ ዘጋው፤ . . .”

ከ129 ዓመታት በፊት ኢትዮጵያዊያን ያሳኩት የዓድዋ ድል በዘመናት መካከል ሁሌ የሚታወስ አይረሴ የታሪክ ከፍታ ነው። ለዚህም ድል የአንበሳውን ድርሻ የሚወስደው የዳግማዊ አፄ ምኒልክ የአመራር ጥበብ፣ የመንግሥታቸው ጥንካሬና የሀገሪቱ የባሕልና የሃይማኖት ተቋማት ጥንካሬ ነው። ዳግማዊ ምኒልክ ምንም እንኳ በዘመኑ በተፈጠረው ሀገራዊ ችግር ምክንያት ጦርነቱን ባይፈልጉትም የመጣው ወራሪ ኃይል አገርና ሃይማኖት የሚያጠፋ መሆኑን ስለተረዱ “... በእግዚአብሔር ረዳትነት አገሬን አሳልፌ አልሰጥህም፤” በማለት ወደማይቀረው ጦርነት ገቡ፤ የሰውን ልጆች ታሪክ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሚቀይር ድልንም ተጎናጸፉ። የዓድዋ የድል በዓል የጥቁር አፍሪካዊያን ቀን ሲሆን አፄ ምኒልክ ደግሞ ጥቁሮችን መርቶና አዋግቶ የጥቁሮችን ሰውነት፣ አሸናፊነት፣ መሪነትና ንጉስነት በዓለም አደባባይ ላይ ከፍ አድርጎ ያስየ የአፍሪካና የመላው ጥቁሮች መሪ ነው። የዓድዋን የድል በዓል ስናስብ ሰውነትን ከቀለም መጋርጃ ያላቀቀውን የመጀመሪያውን የጥቁሮች መሪም እናስባለን፤ ዓድዋን ስናከብር በዓድዋ ላይ ታሪክ የሰሩትን እናከብራለን፤ በዓድዋ ላይ ታሪክ መስራት እንደሚቻል ያሳየውንና ታሪክ እንዲሰሩ የመራውንም እናከብራለን። ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች የአሸናፊነት ዘመን መጀመሪያ ነው፤ የዘመኑ ፈጣሪ ደግሞ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ይባላል። ውድ ኢትዮጵያዊያንና አፍሪካዊያን እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን አደረሳችሁ!!!

ዓድዋ በዓለም ላይ ላሉ የጥቁር ሕዝብ ሀገራትና የጥቁር ሕዝብ መብት ተከራካሪዎች በሙሉ የወኔያቸው መፍለቂያ፣ የንግግራቸው መነሻ ነው። ምንም እንኳ አብዛኞቹ ሀገራት እስከ20ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ድረስ የነጻነት ትግል ባይጀምሩም የዓድዋ ድልና ኢትዮጵያዊያን በዓለም ላይ የነበራቸው ተሰሚነትና ተሳትፎ ትግላቸውን ማፋፋሚያ ስንቅ ሆኗቸዋል። በዚያ ዘጠና ከመቶ የሚሆነው የዓለም ሕዝብ በቅኝ ግዛት በባርነት በሚኖሩበት ዘመን፣ ጥቁር ከአራተኛ ክፍል በላይ እንዳይማር ሕግ ሆኖ በተሰራበት ዓለም፣ በአሜሪካ ጥቁርና ነጭ አንድ ቡና ቤት መጠቀም በአንድ አውቶቡስ መሄድ በማይችሉበት ዘመን፣ መላው አፍሪካ፣ ኤዢያ፣ ላቲን አሜሪካ እና በመካከለኛው ምሥራቅ በቅኝ ተገዢነትና በድህነት አረንቋ ሰጥመው በነበሩበት ሰዓት ኢትዮጵያ ዘመን ያፈራውን የሳይንስ እና የቴክኖሎጂ እድገት ተቋዳሽ በመሆን አውሮፕላኖቿ ሰማዩን፣ የንግድና የጦር መርከቦቿ ውቅያኖሶችን፣ ወጣቶቿ ጥቁሮች የማይገቡበት ዩኒቨርሲቲዎች አካል ሆነው ማየታቸው ለጥቁር የመብት ተሟጋቾች የየዕለት የትግል ስንቃቸው ነበር።

የዓድዋ ድል በዓል የመሪዎችና የሕዝቡ ትብብር ከነጻነት ፍላጎት ጋር ተዳምሮ የተገኘ ስኬት ነው። ከዚህ ድልና ከዚህ የድል-ፈርጦች አገር፣ ትውልድና ሕዝብ ተገቢውን የታሪክ ስንቅ አግኝቷል፤ ነገር ግን አገራችን ኢትዮጰያ ድሉን እንጅ የድል ባለቤቱን በሚከዱ፣ ታሪኩን እንጅ ታሪክ ሰሪውን በሚጸየፉ፣ ክቡሩን እንጅ ያስከበሩንን በማያውቁ ሰዎች እጅ ስለወደቀች የድል ቀኑን እናስባለን እንጅ ድል አድራጊዎችን አናከብርም። በተለይ የአማራ ሕዝብ ከአድዋ ድል ጋር ተያይዘው በተፈበረኩና ሀገሪቱን መልሶ ለመቆጣጠር በተፈጠሩ የሐሰት ትርክቶች ምክንያት በአገር ውስጥ ባሉ የፖለቲካ ኃይሎችም ሆነ በአንዳንድ የውጭ ፀሐፍት ዘንድ ያለ ስሙ ስም ተሰጥቶት ኖሯል፤ ባለፉት አምሳ ዓመታትም የደረሱበት በደሎች ሁሉ ፅንሰታቸው የሚጀምረው ከዚህ ቀንና ኢትዮጵያን ለማፍረስ በሚፈልጉ ኃይሎች በተፈጠሩ ክፉ ትርክቶችና በደሎች ጋር ተያይዞ ነው። የወቅቱ ጠላቶች የቅኝ ግዛት ፍላጎታቸውን ለማስፈጸም የፈጠሩትን ሐሰተኛ ትርክትና የሀገር ማፍረሻ መንገዶች እንደትግል ስልትና ስትራቴጅ በመጠቀም የዛሬዎቹ የሀገር ውስጥ ፋሽስቶች በሕዝባችን ላይ በዓለም ላይ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ በደል እያደረሱብን ይገኛሉ። የሀገሪቱ ዜጎች ስንሆን ለባርነት ተመኙን፤ የዓድዋ ባለታሪኮች ስንሆን ታሪክ እንድንሆን ፈለጉ፤ ስለዚህም በሰማይና በምድር ጦርነትን ከፈቱብን። በአማራ ሕዝብ ላይ ጦርነትን ከፍተው የድል በዓል ያከብራሉ፤ ዳግማዊ ምኒልክ በሰራውና በመራው ድል፣ አብይ አህመድን ያመሰግናሉ። 

ስለሆነም የአማራ ሕዝብ ከአባቱ ከእምዬ ምኒልክ በተማረው መሰረት ሀገር አልባ ሊያደርገው የተነሳውን የአምባገነኑን የአብይ አህመድ የብልጽግና መንግስት “... በእግዚአብሔር ረዳትነት አገሬን አሳልፌ አልሰጥህም፤” ሊለው ይገባል። አምባገነኑ የብልጽግና ሥርዓት አገር አልባ፣ ባሕል አልባ፣ ሃይማኖት አልባና ታሪክ አልባ ሊያደርግህ ተነስቷልና አገሬን አሳልፌ አልሰጥህም ልትለው ይገባል። በአማራ የሕልውና ትግል ሜዳ ላይ የሚገኝ ማንኛውም የአማራ ታጋይም ከአድዋ ጀግኖች የሚማረው ብዙ ቁም ነገሮች አሉ። ያኔ ይደረግ የነበረው ጦርነት ከውጭ ወራሪ ለመላቀቅ ነው፤ እሱም በአባቶቻችን ድንቅ ተጋድሎ ተሸንፏል። ዛሬ ግን መልኩን ቀይሯል፤ ሕዝባችንን የሚያሰጋው የውጭ ወራሪ ሳይሆን የሀገር ውስጥ ፋሽስታዊ ሥርዓት ነው።

01 Mar, 15:36
138
Post image

ለአማራ ህዝብ የተከፈለ መሰዋትነት!

በየትኛው የትግል ታሪክ እጅ የሰጠ አማራ የለም ዛሬም በደቡብ ጎንደር ተደግሟል : ውድ ዋጋ ተከፍሎልናል።

በዓድዋ ዋዜማ : ኮሎኔል ታደሠ እሸቴ !

በአገር መከላከያ ሰራዊት (ከባድመ እስከ ዳርፉር : ከዳርፉር እስከ ሞቃዲሾ ከዚያም  የዐማራ ልዩ ኃይልን መልሶ በማደራጀት እና በመምራት ከሰባታሚት እስር ቤት እስከ የዐማራ ፋኖ መሪነት ላበረከትከው ጉልህ አስተዋጽኦ : እንዲሁም በመጨረሻም
ከዘመዶችህ ጋር ለተቀበልከው ክቡር  ሕዝባዊ መስዕዋትነት ታሪክ በአምዱ ሥር በደማቁ ሲያስታውስህ ይኖራል።

የእሸቴ አምስት ቤተሰብ የከፈለውን ዋጋ የዐማራ ሕዝብ በተጋድሎ ታሪኩ በደማቁ ይጽፈዋል።

እነ ኮሎኔል ታደሠ እሸቴ : እነ እባቡ እሸቴና ልጆችህ ነፍሳችሁ በአፀደ ገነት ትኑር!

01 Mar, 14:15
202
Post image

ክብር ለአደዋ ጀግኖች🙏
👇
https://t.me/VoiceOfAsaminew

01 Mar, 12:52
251