በእሳት ሰደዱ በአሜሪካዋ በLos Angles ከተማ ነዋሪ የሆነው Jose የጎረቤቶች ቤት ሙሉ ለሙሉ የወደመ ሲሆን
የእሱ ቤት ግን ምንም ነገር እንዳልሆነ
ጋዜጠኞችን እና አሜሪካውያን አስገርሟል
ምክንያቱን ሲናገር በሬ ላይ ያደረኳቸው
* የእየሱስ ክርስቶስ እና
* የእናቱ የቅድስት ድንግል ማርያም
ሀውልት ቤቴን ጠብቀውልኛል::
ተመልከቼ ሌሎች የጎረቤቶቼ ቤቶች ወድመዋል የኔ ግን ምንም ሳይሆን ተርፎልኛል ሲል ለCBS News ገልፇል::
ትክክለኛውን የሪፖርተር የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ