መርጌታ የባህል ህክምና @anchormediaethiopia3 Channel on Telegram

መርጌታ የባህል ህክምና

@anchormediaethiopia3


መርጌታ የባህል ህክምና (Amharic)

መርጌታ የባህል ህክምና በትምህርት እና ታሪክ እንዲሁም ተከታ၈ ሕትና ለማከፋት ድሂቡ አንክር ሚዲያ ይዲገሱ። በትምህርቱም መመለስ ስልጠና ምርት እና መሠረት ለመሸጥ፣ ትምህርት ቁጥርን ቀጥታ ለመጠቀም እና ተልኳል፤ የህክምናን እድሜያና ሞሮ ለማስጠበቅ የሚገመቱ ሰኞ\አርብ፣ በትምህርት ቁጥሮችን በስራዎቹ አንባቢ ምን ለውጥ እንደሆነ የእርምጃ መብት ግን የተከታተ መልኩን የመንግስት ገለጻ ይጠቀሙ። የመርጌታ የባህል ህክምና ከሁለት ምንጪ እንደኛው የትምህርትን የስራ እና የቴሌግራም ስልጠና እንዳማከማቹ ቡድኑ ለመፅሃፍት በማስወገድ ሉሲፊ፣ ሰሚናል ሊንክን እና የኢትዮጵያ ማህበረሰብ በመሆን ተጠቀሱ።

መርጌታ የባህል ህክምና

24 Nov, 13:17


_ሸር_ያድርጉልን💚#መርጌታ ስምአምላክ የባህል ህክምና መዳኒት ቀማሚ ዐ918995816
       💛#መፍትሔ_ሀብት

#መፍትሔ ሀብት ማለት በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችን ስኬት እንዲኖረን የሚያደርግ የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችን ጥበብ ነው።

የሰው ልጅ በእለት ተለት በሚያደርገው የእቅድ ማሳካትና ኑሮን የማሸነፍ ዘዴ እንቅስቃሴው ላይ የተለያዩ እክሎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል።

ለምሳሌ ፦
#አገኝብሎ ማጣት
#ብድር ጠይቆ አለማግኘት
#እሸጥብሎ አለመሸጥ
#እገዛብሎ አለመግዛት
#አበድሮ አለመመለስ (መከልከል)
#ይዞ በረከት ማጣት

➱#ለፍቶ ድካመ ከንቱ መሆን
➱#ሰርቶ እንዳልሰራ መሆን
➱#አስቦ መቅረት
➱#ጀምሮ አለመቋጨት
➱#ሥራ ጀምሮ ከስሮ መውጣት
➱#ከጓደኛ ጋር እኩል ተሰልፎ ወደ ኋላ መቅረት......እና የመሳሰሉት

እነዚህ ሁሉ የሰው ልጅ የኑሮ ፈተናዎች ናቸው።
ታዲያ ይህን ችግር ለመቋቋምና ለማስወገድ እንዲሁም በእንቅስቃሴአችን ሁሉ ስኬት ለማምጣት ቀደምት ጠቢባን አባቶቻችን
#ብራና ፍቀው
#ቀለም በጥብጠው
#ብዕር ቀርፀው
#የተለያዩ ጥበቦችን በብራና መጻሕፍቶቻቸው ጽፈው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ አስቀምጠውልን አልፈዋል።

ታዲያ እኛም ወግና ባህላችን ጠብቀን የአባቶቻችን ጥበብ በመጠቀም ችግሮቻችን ማስወገድና ስኬት ማግኘት እንችላለን።

ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን
የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል
ለምሳሌ ፦
👉#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
👉#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
👉#በብርቀለበት
👉#በብር መስቀል

#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ባላችህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

ዐ918995816

መርጌታ የባህል ህክምና

23 Nov, 04:50


🛜#የመተትና_የዓይነጥላ_ልዩነትና_አስከፊ ስራቸው
@#በቅንነት_ሸር_ስለሚያደርጉ_እናመሰግናለን
🛜#መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው
             #ድግምት
             #ውለሽ
             #የሰው እጅ
             #ደንቀራ
             #ስልበት_በመባል ይታወቃል።

👉 🛜#መተት_ፈሪሐ_እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት ስራ ነው ።
🚹ጥቁር አስማት በመባል ይታወቃል።
📌#መቅትል
📌#መስተሐምም
📌#መስተአብድ
📌#መስተባርር
📌#ህልመ ደብድብ
📌#መድፍነ ፀር
📌#ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ)
📌#ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል


እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ።

#መተት አይነቱ ብዙሲሆን ለምሳሌ፦
፩. #በስም በማስደገምና በማስመተት
፪. #በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ
፫. #በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)
፬ #በስም አስደግሞ በመቅበር
፭ #በወዝ በብር በማስደገም ወዘተ.....
🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈
         #የመተት_ተፅኖውና_የክፋቱ_ጥግ
👉🧿ሀገር አስለቅቆ መስደድ
👉🧿ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ
👉🧿እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
👉🧿ሽባ ማድረግ
👉🧿እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል
👉🧿የአልጋ ቁራኛ ማድረግ
👉🧿ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት
👉🧿መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ መንደፍ

🧿ጥቁር ሰው፣በሬ፣ውሻ፣እባብ እየመሰለ ማሰቃየት
🧿ሆድን ቀትቶ መንፋት
🧿ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ)
🧿ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ)
🧿ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ
🧿ጭንቅላትን (እውቀትን)ባዶ ማድረግ
🧿ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ
🧿ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት)
🧿ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት
🧿ስንፈተ ወሲብ ማምጣት
🧿ሰውነትን መሸምቀቅ

🧿እራብ እራብ ማለት
🧿እህል መከልከል
🧿ከመጠን ያለፈ ውፍረት
🧿በጣም መክሳት
🧿እንቅልፍ መከልከ
🧿እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት
🧿ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ
🧿ገንዘብ መበተን

🧿ስራ ጀምሮ አለመሳካት
🧿የውጭ እድል መዘጋጋት
🧿እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት
🧿ባልና ሚስት ማለያዩት
🧿መካንነት
🧿አግኝቶ ማጣት
🧿የገብያ መዘጋጋት.


#የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ፦
➡️የሚመጣ እድል መመለስ
➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት
➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ
➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት
➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት
➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ
➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት
❇️የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ

🈳ከትዳር መገርገ
🈳ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ
🈳ስራ ለመቀጠር መገርገር
🈳ከውድድር ውጤት ማሳጣት
🈳ትምህርት መገርገር ማስጠላት
🈳ተምሮ ከንቱ ማድረግ
🈳ከሰው ማጋጨት ማጣላት

     
❇️የበታችነት ስሜት መሰማት
❇️በራስ አለመተማመን
❇️ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
❇️ከፍተኛ ላብ መፍጠር
❇️የአፍ ጠረን መቀየር
❇️በረባው ባረባው ማስጨነቅ
❇️ሰላም ማሳጣት መረበሽ
❇️ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ
❇️ተስፋ መቁረጥ ወዘተ......

👉 #የመተት_መፍትሔ
🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰
🟦#የቁራ ሐረግ ስር ቅጠል
🟦#የእፀ መፍርህ ስር
🟦#የአንባጮ ተቀፅላ
🟦#የእፀ መናሔ ስር
🟦#የጤና አዳም ቅጠል
🟦#አቱች  ስር ቅጠል


#የዓይነ_ጥላ_መፍትሔ።

🟩#የግዜዋ ስር
🟩#የእፀ እስራኤል ስር
🟩#የእፀ መናሔ ስር
🟩#ከርቤ እጣን
🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👉 #የመፍትሔውን እፅዋቶች
ሁሉንም ቀጥቅጦ በ10 ሌትር ውሃ ዘፍዝፎ ለ7 ቀን መፍትሔውን እየደገሙ መታጠብ ድግምትን ይሽራል።

🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰
👉 #የዓይነጥላውን ስሮችን ቀጥቅጦ አልሞ ከ7-14 ቀን እየታጠኑ መተኛት አይነ ጥላን ያስወግዳል።

#ጸሎቱን ቴሌግራም ላይ ያገኙታል
በስመ አብወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ መፍትሔ ሥራይ

ቀሪዕፅዋቶን ቴሌግራም ላይ ያገኙታል

ተፈትኖ ያለፈ ትክክለኛ መፍትሔ  ይጠቀሙበት
አድራሻ ምስራቅ ጎጃም ሞጣ

👉 የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )
☎️#0918995816
     #0918995816
   

👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

#ለችግሩ_ተጠቂዎች_ይደርስ_ዘንድ_ሸር_እያደረጉ_ያዳርሱ

መርጌታ የባህል ህክምና

22 Nov, 03:38


መርጌታ ስምአምላክ  የባህል መድሀኒት ቀማሚ  እባኳ በኛ ስም የሚያጭበረብሩ ስላሉ ይጠንቀቁ መረጃ ሊኖራቹህ ይገባል ☎️0918995816 ይደውሉና ያማክሩን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
     ➲ህልመ ሌሊት
      ➲ሴት ዓይነ ጥላ
      ➲ወንድ ዓይነ ጥላ
      ➲ሴት ዛር
      ➲ስለወንድ ዛር በስፋት እንዳስሳለን፦
➽➜በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
         የዓይነጥላ ምልክቶች ፦
❇️ትዳር ማስጠላት
❇️ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
❇️እራስን ዝቅ አድርግ (የበታችነት ስሜት )
❇️ተስፋ መቁረጥ
❇️ፀባይ መቀያየር
❇️ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር
❇️ባል እየመጣ መመለስ
❇️ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
❇️ህልመ ሌሊት
❇️እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
❇️ሱሰኛ መሆን
❇️የእድል መዘጋጋት
❇️የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
❇️የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
❇️ማስወረድ (አቦርሽን )
❇️ማስለቀስ፣መጨናነቅ
❇️ቤተሰብ ማስጠላት
❇️ስራ ማስጠላት
❇️ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
❇️ከፍተኛ የራስ ህመም
❇️ተኝቶ መቃዥት
❇️ፍርሐት
❇️ከፍተኛ ላብ
❇️የጠረን መቀየር
❇️መጥፎ የአፍ ጠረን
❇️በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
❇️በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
❇️ከስራ መባረር
❇️ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
👉የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው

➜ሴት ዓይነ ጥላ
➜ወንድ ዓይነ ጥላ
➜ሴት ዛር
➜ወንድ ዛር

ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ ፦
👉በሕልመ ሌሊት መከራውን ታበላዋለች፡፡
👉ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው
👉ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡
👉እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው
➤በእናቱ
➤በእኅቱ
➤በአክስቱ
➤በዘመዱ
➤በሥራ ባልደረባው
➤በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡
አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡
ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው
👉በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
👉ጸሎት ታስተዎዋለች
👉ከቤተ ክርስትያን
👉ከጸበል ታስቀረዋለች
👉በየጊዜው ዘሩን በማፍሰስ  ታደክበታለች፡፡
👉የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች
👉ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
👉ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ሴቶች
የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡

በዚህም ሴቶቹ
➜እጮኛ አይዙም፣
➜ትዳር አይመሠርቱም
➜ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን ይበተናል
➜ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ወንድ ዓይነ ጥላው ሴቶቹንም፦
👇👇👇👇
➜በአባታቸው
➜በወንድማቸው
➜በአጎታቸው
➜በቅርብ ዘመዳቸው በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡

➜ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡

ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦
ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ
በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ
ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
➜ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
➜የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው
➜ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ
➜አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው
➜ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች
▶️እጮኛ አይዙም
▶️ትዳር አይመሠርቱም
▶️ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል
➜ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡
❇️እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ
በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡
❇️ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡
❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
🍀የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
🌴ሴት ዓይነ ጥላ
🌴ወንድ ዓይነ ጥላ
🌴ሴት ዛር
🌴ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡
           
      መፍትሔ_፩
➜ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
➜ንስሐ መግባት
➜መጸለይ
➜መስገድ
➜አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
        መፍትሔ_፪ 
🌿የታሪገም ሥሩን
🌿የቡና ተቀጽላ
🌿የቀበርቾ ሥሩን
🌿የጀበራ ሥር
🌿የጊዜዋ ሥር
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👉አዘገጃጀት
አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም በእኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ከ፲፬--፳፩ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ እየታጥኑ ይተኙ።


በስመ አብወወልድ ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን

በአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ
👉የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
➜በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሼር  ማድረግዎን እንዳይረሱ
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
መምጣት ይምትችሉ ከሆነ መምጣት ይቻላል  ለማትችሉ ሰዎች ደሞ ባላቹህበት እናደርሳለን ።
ለበለጠ መረጃ በimo በtelegram በwtshap ያናግሩን
☎️0918995816
 ☎️ 0918995816

መርጌታ የባህል ህክምና

21 Nov, 08:57


መርጌታ ስምአምላክ  የባህል መድሀኒት ቀማሚ  እባኳ በኛ ስም የሚያጭበረብሩ ስላሉ ይጠንቀቁ መረጃ ሊኖራቹህ ይገባል ☎️0918995816 ይደውሉና ያማክሩን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
     ➲ህልመ ሌሊት
      ➲ሴት ዓይነ ጥላ
      ➲ወንድ ዓይነ ጥላ
      ➲ሴት ዛር
      ➲ስለወንድ ዛር በስፋት እንዳስሳለን፦
➽➜በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
         የዓይነጥላ ምልክቶች ፦
❇️ትዳር ማስጠላት
❇️ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
❇️እራስን ዝቅ አድርግ (የበታችነት ስሜት )
❇️ተስፋ መቁረጥ
❇️ፀባይ መቀያየር
❇️ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር
❇️ባል እየመጣ መመለስ
❇️ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
❇️ህልመ ሌሊት
❇️እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
❇️ሱሰኛ መሆን
❇️የእድል መዘጋጋት
❇️የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
❇️የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
❇️ማስወረድ (አቦርሽን )
❇️ማስለቀስ፣መጨናነቅ
❇️ቤተሰብ ማስጠላት
❇️ስራ ማስጠላት
❇️ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
❇️ከፍተኛ የራስ ህመም
❇️ተኝቶ መቃዥት
❇️ፍርሐት
❇️ከፍተኛ ላብ
❇️የጠረን መቀየር
❇️መጥፎ የአፍ ጠረን
❇️በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
❇️በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
❇️ከስራ መባረር
❇️ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
👉የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው

➜ሴት ዓይነ ጥላ
➜ወንድ ዓይነ ጥላ
➜ሴት ዛር
➜ወንድ ዛር

ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ ፦
👉በሕልመ ሌሊት መከራውን ታበላዋለች፡፡
👉ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው
👉ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡
👉እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው
➤በእናቱ
➤በእኅቱ
➤በአክስቱ
➤በዘመዱ
➤በሥራ ባልደረባው
➤በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡
አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡
ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው
👉በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
👉ጸሎት ታስተዎዋለች
👉ከቤተ ክርስትያን
👉ከጸበል ታስቀረዋለች
👉በየጊዜው ዘሩን በማፍሰስ  ታደክበታለች፡፡
👉የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች
👉ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
👉ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ሴቶች
የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡

በዚህም ሴቶቹ
➜እጮኛ አይዙም፣
➜ትዳር አይመሠርቱም
➜ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን ይበተናል
➜ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ወንድ ዓይነ ጥላው ሴቶቹንም፦
👇👇👇👇
➜በአባታቸው
➜በወንድማቸው
➜በአጎታቸው
➜በቅርብ ዘመዳቸው በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡

➜ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡

ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦
ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ
በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ
ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
➜ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
➜የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው
➜ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ
➜አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው
➜ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች
▶️እጮኛ አይዙም
▶️ትዳር አይመሠርቱም
▶️ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል
➜ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡
❇️እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ
በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡
❇️ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡
❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
🍀የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
🌴ሴት ዓይነ ጥላ
🌴ወንድ ዓይነ ጥላ
🌴ሴት ዛር
🌴ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡
           
      መፍትሔ_፩
➜ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
➜ንስሐ መግባት
➜መጸለይ
➜መስገድ
➜አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
        መፍትሔ_፪ 
🌿የታሪገም ሥሩን
🌿የቡና ተቀጽላ
🌿የቀበርቾ ሥሩን
🌿የጀበራ ሥር
🌿የጊዜዋ ሥር
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👉አዘገጃጀት
አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም በእኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ከ፲፬--፳፩ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ እየታጥኑ ይተኙ።


በስመ አብወወልድ ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን

በአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ
👉የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
➜በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሼር  ማድረግዎን እንዳይረሱ
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
መምጣት ይምትችሉ ከሆነ መምጣት ይቻላል  ለማትችሉ ሰዎች ደሞ ባላቹህበት እናደርሳለን ።
ለበለጠ መረጃ በimo በtelegram በwtshap ያናግሩን
☎️0918995816
 ☎️ 0918995816

መርጌታ የባህል ህክምና

20 Nov, 03:12


መርጌታ ስምአምላክ🌿🌴የባህል ህክምና:
ባህል የህክምና ማዕከል
በአንድ እፅ ብዙ ችግሮችን እንደምናስወግድ  ፍቱን መፍትሔ እንደምናገኝ ያውቁ ይሆን መፍትሔውንም ዝርዝሩን ከታች አስቀምጠናል ሙሉውን አንብበው ካልጨረሱት አይጀምሩት
      ቀጠጥና ከሚሰጣቸው መፍትሔዎቹ ትቂቶችን እንይ፦
ለዓይነ ጥላ
ለህልመ ሌሊት
በቤተሰብ በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ
ለልክፍ (ቁራኛ)
ለኩላሊት
ለአንጀት ቁስለት
ለክፉ ቁስል
ለስንፈተ ወሲብ
ለኪንታሮት
⭐️የውጭ እድልን ለሚገረግር(ፕሮሰስ ማቋረጥ)
⭐️ወገቡን ሕመም ለሚሰማው
⭐️ የራስ ሕመም (ማይግሪን) ለሚያመው
⭐️መጥፎ የሰውነት ጠረን ለሚከሰትበት
⭐️መጥፎ የአፍ ጠረን ለሚከሰትበት
⭐️ቁርጥማት ለሚሰማው
⭐️እግሩን ሰብስቦ ለሚየሰዝ
⭐️ለሰው ጥሩ አድርጎ አለመመስገን ካለ
💛#የወር አበባ መዛባት(መብዛት ) ካለ
💛#የፅንስ አለመርጋት (መበተን) ካለ
💛#ማስለቀስ፣ማጨናነቅ ካለ
💛#ቤተሰብ ማስጠላት ካለ
💛#ስራ ማስጠላት ካለ
💛#ለግንኙነት ፍላጎት ከለለ
💛#ከፍተኛ የራስ ህመም ካለ
💛#ተኝቶ መቃዥት ካለ
💛#ፍርሐት ደብርት ካለ
💛#ከፍተኛ ላብ ካለ
ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና
ለመፍትሔ ሥራይ
ለግርማ ሞገስ
ለመተት (ለድግምት መመለሻ)
ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ
ለሀብት ሰላቢ መመለሻ
ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ
ለእሪሕ በሽታ
ለቁርጥማት
እራስን መደበቅ(ቤት አለመውጣት) ካለ
#በሱሰ መጠመድ ካለ
#የእድል መዘጋጋት ካለ
በሕልመ ሌሊት መፈተን ካለ
ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር ካለ
ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት ካለ
ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት ካለ
ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ካለ
💠መጨናነቅ መናደድ መነጫነጭ
💠ድብርት ብስጭት ካለ
💠ሂጅ ሂጅ ማለት ካለ
💠ቤተሰብ ማስጠላት ካለ
💠አለመረጋጋት ካለ
💠ስራ ማስጠላት
💠ከፍተኛ የራስ ህመም(ማይግሬን)
💠ተኝቶ መቃዥት ሌሊት መቶ ማነቅ ካለ
💠ከፍተኛ የላቭ መብዛት ካለ
💠የጠረን መቀየር ካለ
💠መጥፎ የአፍ ጠረን ካለ
💠በሰው ፊት ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
💠ከሰው ሲቀርቡ መርበትበት መፍራት ካለ
💠በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
💠ከስራ መባረር
💠ከስራ ባልደረባ ጋር አለመግባባት
ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
እራስን ዝቅ ማድረግ(የበታችነት ስሜት )
ተስፋ መቁረጥ ካለ
የፀባይ መቀያየር ካለ
ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር ካለ
ባል እየመጣ መመለስ ካለ
የገንዘብ መባከን ካለ
በሰዎች መጠላት ካለ
፩. #መፍትሔ
👉ቀጠጥና
👉እፀ ንጉሥ
👉እፀ ደብተራ
👉እፀ እስራኤል
👉እፀ ዳባ ይባላል ስሩን ማክሰኞ ቀን ከሶስት ቦታ ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ አልሞ የላመውን ከርቤ እጣን በመጨመር ከ14-28 ቀን በንፅህና ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። በአጭር ቀን ፍቱን ለውጥ ያዩበታል
፪. #መፍትሔ
👉ቀጠጥና
👉እፀ ንጉሥ
👉እፀ ደብተራ
👉እፀ እስራኤል
👉እፀ ዳባ ይባላል ሥሩን በንጽህና ማክሰኞ ቀን ነቅሎ አድርቆ በማዘጋጀት አልሞ ፍጭቶ ከዱቄቱ 14 የስኳር ማንኪያ ቀንሶ በእሩብ ኪሎ ነጭ ማር ጋር አዋህዶ ለ14 ቀን በንጽህና በስኳር ማንኪያዋ ጠዋት ምግብ ሳይበሉ መቅመስ ።
፫. #ለቁርጥማት
👉ቀጠጥና
👉እፀ ንጉሥ
👉እፀ ደብተራ
👉እፀ እስራኤል
👉እፀ ዳባ ይባላል ስሩን ማክሰኞ ቀን በብዛት ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የደረቀውን አልሞ ዱቄቱን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከትንሽ ማር ጋር እያፈሉ ማታ ማታ ከእራት በኋላ እየጠጡ መተኛት።
ልብ ይበሉ እጸዋቱ ሲዘጋጅ በንጽህና ይሁን ።
እፅዋቱን በቴሌግራም ይመልከቱ
#ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እጸዋት ጥቅም የምናውቀው ?
👉ቀጠጥና
👉እፀ ንጉሥ
👉እፀ ደብተራ
👉እፀ እስራኤል
👉እፀ ዳባ ይባላል
#ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና
ስለ ፈዋሽነቱ አጥብቀው መስክረውለታል
👉 ተጠቅመው እስኪጨርሱ
#አልኮል
#ተልባ
#ፆታዊ ግንኙነት ክልክል ነው።
የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት ገጽ

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ  ያገኛሉ
0918995816
0918995816

መርጌታ ስምአምላክ 🌿🌴የባህል ህክምና:
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
❖ሰላም
❖ጤና
❖እድገት
❖ብልፅግና  በያላችሁበት ተመኘው
    
በቅንነት ሸር እናድርግ

👉 ዛሬ ስለ #ግርማሞገስ እና #መፍትሔ ሀብት እናያለን

#ግርማሞገስ ምንድነው  ?

👉 ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ)
🍀እንዲከበር 
🍀እንዲፈራ
🍀ሲያዩት እንዲያስደነግጥ
🍀ተቀባይነት እንዲኖረው
🍀ተሰሚነት እንዲኖረው
🍀ተወዳጅነት እንዲኖረው
🍀ስኬት እንዲኖረው
🍀ሰው እንዳይደፍረው

ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ነው።

#ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች መልክ ቁመና  ፀባይ ሥራ ገንዘብ ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ።
ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ የፀጋ እግዚአብሔር መራቅይሆናል በሌላበኩ ደግሞ የክፉ መናፍስት የዓይነ ጥላ፣ የገርግር፣ የዛር ፣የመተት፣ የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል

ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት  ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦

#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
#በብርቀለበት
#በብር መስቀል
#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት
የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና
#ግርማሞገስ ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ  ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ።

ሸር ሸር ያድርጉ

ጥበብን እንፈልጋት እናክራት
ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው
📞0918995816 ይደዉሉ

   ባጭር ግዜ ከአይነ ጥላ ይገላገሉ           
       👉☎️ 0918995816 ☎️

   ገንዘብ አልበረክት አልያዝ ላለው
    ትዳር ለሚገረግረው
➡️    ገብያ ስራ ለተቸገረ
    ሰው ፊት ፍርሃት ለሚለው
    ከማህበራዊ ሂወት ማግለል
    በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
    መንፈስ ጭንቀት ላለበት

    ከሰዎች ጋር አለመስማማት
   መነጫነጭ
   ራስ ምታት
   በሰው እንድይጠላ ማድረግ
   ሀብት መገርገር
   ስራ መገርገር

ጭንቀት መፍጠር
ለአደጋ መዳረግ
እቃ እንዲበላሽብን መሆን
ከፍቅር አጋር ማጣላት
በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል ወዘተ .....

እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ላካፍላችሁ


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ

ጸሎት በእንተ መስጥመ ዓይነ ጥላ በሰማያት ንጉስ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ወሰማያዊያን

መርጌታ የባህል ህክምና

19 Nov, 04:11


(ለ110  ችግር 110> መፍትሔዎች አሉን )

   >> የባህል  መድኃኒት
ህክምና
መስጫ  ተቋም ።

  >>ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች ጥቂቶችን

በዝርዝር  ዕንመልከት።

   ✳️ 1> ለመፍትሔሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
   ✳️ 2>>ለቡዳ
    ✳️ 3>> ለቁራኛ
    ✳️ 4, #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት
      የሚጠብቅ )
     ✳️5 >>  ለጋኔን መከላከያ

👉👉 6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
👉👉 7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)
👉👉 8,  ለፀር (ለጠላት)
👉👉 9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
👉👉 10,  ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስረሳ)

   🧿 11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
    🧿 12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
   🧿13, ለህዝ  መስተፋቅር
   🧿14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
  🧿15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና
እንዲፈራ፡፡

>>>>> 16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
>>>>> 17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
>>>>> 18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
>>>>> 19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
>>>>> 20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)

💥  21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
💥 22, ለልሳነ_ሰብእ
💥 23, ለበረከት
💥 24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
💥 25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)

        26,ጸሎተ_ዕለታት ወይም የ7ቱ ቀን ጸሎት።
       27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ነገሮች።
    28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
   29, ለከበሮ
  30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት      ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)

➠31, ለሙግት
➠32,ለሰላቢ
➠33,ለስንፈት ወሲብ
➠34,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
➠35, ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)

      ✝️✝️✝️  36,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
      ✝️✝️✝️  37, ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)     
      ✝️ ✝️ ✝️ 38,መንስኤ_እስኪት
      ✝️✝️✝️ (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
      ✝️✝️✝️ 39,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን
                         ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል)

40, ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
41;ለአዙሪት በሽታ
42; ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ድግምት
43;ለሪህ/ ዩሪክ  አሲድ  በሽታ
44;ለመገጣጠሚያ ህመም

        🌻🌻🌻 45;ለጉልበት ድርቀት
       🌻🌻🌻 46; ለባት ህመም
      🌻🌻🌻 47;ለወገብ ህመም
      🌻🌻🌻 48;ለአንገትና ትከሻ ህመም
      🌻🌻🌻 49;ለጠነከረ ደረቅ ሳል

👉👉 50;ለደም ግፊት
👉👉 51;የሆድ መረበሽ
👉👉 52;የከፋ የሆድ ድርቀት
👉👉 53;በመኝታ ጊዜ ሽንት ለሚያመልጠው ሰው
👉👉 54;የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣
          መገለል፣እንቅልፍ ማጣት፡፡

     👉55; እንቅልፍ ማብዛት
   👉56;የተለየ የቆዳ ህመም
   👉57;ክብደት ለመቀነስ
  👉58;የእንቅርት በሽታ
  👉59;ለራስ ምታት

60; አይን አካባቢ ውጥረት ካለ
61; የሳይነስ ህመም
62;የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም
63;የወር አበባ ችግር ካለ
64;የወገብ መንሸራተት ካለ


☎️☎️☎️☎️➮65;ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት
☎️☎️☎️☎️➮66;ለከፍተኛ ራስ ምታት መዳረግ
☎️☎️☎️☎️67;ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
☎️☎️☎️☎️➮68;ለድምፅ መታፈን
☎️☎️☎️☎️➮69;ከአጫሽነት ለመላቀቅ

          🤩  70;ራስን ስቶ መውደቅ
           🤩 71; ለአእምሮ ዝግመት     
           🤩  72;ለወር አበባ መቋረጥ
           🤩  73;ለወር አበባ መዛባት
            🤩 74; ለኪንታሮት በሽታ

>>75; ለስኳር ህመም
>>76;ለጨጓራ በሽታ
>>77;ለኩላሊት ህመም
>>78;ለጨብጥ/አባላዘር በሽታ
>>79;ለፌስቱላ ነቀርሳ

            
              80; ለጆሮ ህመም

            81 ለሌባ ገትር ወይም ሊሠርቅ የመጣን
             ሌባ  ወይም ዘራፊ  ገትሮ የሚያሥቀር

           82 ለዕፀ መሠውር  ከጠላት ወይም
                       ከማንኛውም ነገር ለመሠወር

            83 የመኖሪያ ቦታ ክፍል ይሆነኛል ወይስ
                          ዓይሆንም የሚለውን ለማቅ

             84 ገንዘብ ወስዶ አልሰጥም ላለሰው
            የገንዘብ ማስመለሻ

            85 የእርጅና መከላከያ መድኃኒት

➡️86 ለወስፋት  በሽታ መፍትሔ

➡️87 ለኮሶ በሽታ  መፍትሔ

➡️88 ለአሜባ በሽታ መፍትሔ

➡️89 ለጃርድያ በሽታ መፍትሔ

➡️90 ለወባ በሽታ

      ➠91ለጉንፋን ህመም
    ➠92 ላብ ለሚበዛበት ሰው
    ➠93 ለውስጥና ለውጭ  የትኩሣት ህመም
    ➠94 ለፌራ በሽታ
    ➠95 ለኢንፍሉዌንዛ በሽታ

🌲96 ለምች ህመም
🌲97 በሽታው ለሚያገረሽበት ሰው
🌲98 ለቸነፈር ህመም
🌲99 ለሚጥለውና አረፋ ለሚያስደፍቅ በሽታ
🌲100 ለዛር ውላጅ

☄️☄️☄️ 101>ለሾተላይ በሽታ
☄️☄️☄️ 102 >ለዕጀሰብእ በሽታ
☄️☄️☄️ 103 >ለሚደነግጥ ህፃን
☄️☄️☄️ 104 >በጣም ለሚከሣ ህፃን
☄️☄️☄️ 105 >ለዕንቅልፍ ማጣት በሽታ

☂️106 ➠ዕንቅልፍ ከመጠን በላይ ለሚበዛበት ሰው
☂️107 ➠ለአጅል ህመም
☂️108 ➠ላንገት ላይ ቁስል
☂️109 ➠ለማንኛውም ዕባጭ
☂️110 ➠ለአጥንት ውስጥ የሥጋ ደዌ

👉👉👉እነዚህንና ሌሎች የተለያዩ
        መፍትሔዎችን
      ዕንሰጣለን።

ሃሎ ይበሉ ለችግርዎ ፈጥነን መፍትሄ  ዕንሰጠዎታለን።
👉👉  ለበለጠ መረጃ በስልክ
#0918995816
#0918995816
ይደውሉ  ሙሉ መረጃ ያገኛሉ።

መርጌታ የባህል ህክምና

18 Nov, 03:37


0918995816
መርጌታ የባህል ህክምና
🍎 ለየትኛውም ቁማር መብያ🍎
🍓ለዓይነ ጥላ
🍓ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
🍓ለሁሉ መስተፋቅር
🍓 ጸሎተ ዕለታት
🍓 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
🍓ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
🍓 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
🍓ለድምፅ
9   🍓 ለብልት
1 0🍓 ለመፍትሄ ሀብት
11🍓 ለወንድ ልጂ( ብልት) ማሳደጊያ
12🍓ለመስተፋቅር
13🍓 ቡዳ ለበላው
14🍓ለገበያ
15🍓 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
16🍓 ሚስጥር የሚነግር
17🍓 ራዕይ የሚያሳይ
18🍓 ለዓቃቤ ርዕስ
19🍓ለመክስት
20🍓 ለቀለም(ለትምህርት)
21🍓 ሰላቢ የማያስጠጋ
22🍓 ለመፍትሔ ስራይ
23🍓 ጋኔን ለያዘው ሰው
24🍓 ለሁሉ ሠናይ
25🍓 ለቁራኛ
26🍓 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
27🍓 ለግርማ ሞገስ
28🍓 መርበቡተ ሰለሞን
በተጨማሪም
ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ  ለተጨነቁ እስኪ እነዚህን ሼር በማድረግ መፍትሄ እዳለን ይወቁ
1 ገንዘብ ለሚያባክኑ
2 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
3 ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
4  ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
5 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
6 ትምህርት አልገባ ላለው
7 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
8 ከሀገር መውጣት እየፈለ
9  የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
10  ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
11 ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
ላልተሳካላቸው ። 
12 በከፋ ሱስ ውሰጥ ላሉሉ
ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደውሉ
📞0918995816በኢሞ
የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል የሚፈልጉትን ይመልከቱ