Gumaa Saaqqataa @gumaaoro Channel on Telegram

Gumaa Saaqqataa

@gumaaoro


Gumaa Saaqqataa (Oromo)

Gumaa Saaqqataa Telegram channel is a vibrant community dedicated to celebrating Oromo culture, language, and heritage. With the username @gumaaoro, this channel provides a platform for Oromo speakers and enthusiasts to connect, share knowledge, and engage in meaningful discussions. Whether you are curious about the rich history of the Oromo people or simply want to learn the language, Gumaa Saaqqataa is the perfect place for you. Join us today and be a part of this diverse and welcoming community that celebrates all things Oromo. Stay up to date with news, events, and more related to Oromo culture by subscribing to Gumaa Saaqqataa on Telegram!

Gumaa Saaqqataa

28 Jan, 14:58


አንዳንድ ወጠጤዎች🤔

Gumaa Saaqqataa

28 Jan, 14:34


አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ መሆኑን ንግድ ባንክ አስታወቀ

👉 መተግበሪያው ያለደንበኛው ፈቃድ ገንዘብ ይቆርጣል
++++++++++++++++++

ጥር 20/2017 (ጋዜጣ+)፡- ደምበኞች በዋትስ አፕ እና በቴልግራም የሚሠራጭ Pharma+/CBE Vacancy መተግበሪያን እንዳይጭኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳሰበ።

ባንኩ ባስተላለፈው የማስጠንቀቂያ መልዕክት፤ ባደረገው ምርመራ መሠረት አደገኛ መተግበሪያ ማግኘቱን ገልጿል።

ይህ Pharma+/CBE Vacancy የተሰኘ አሳሳች መተግበሪያ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሰፊው እየተሰራጨ እንደሆነ በመጥቀስ፤ ይህ መተግበሪያ በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ወደ ደንበኞቹ እየደረሰ መሆኑን ጠቁሟል።

መተግበሪያው በስልክ ላይ ከተጫነ ያለ ፈቃድ ገንዘብ ማስተላለፍ እንደሚችልም አሳውቋል።

ባንኩ ከዚህ አይነት አደጋ ለመጠበቅ ከቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ መተግበሪያዎችን አታውርዱ ብሏል።

ደንበኞች መሰል ተግባራት ሲገጥሟቸው በ951 ነጻ የስልክ መስመር ደውለው እንዲያሳውቁ አሳስቧል።

Gumaa Saaqqataa

26 Jan, 16:16


ለ Dire Dawa Government Communication Affairs Bureau
Mayor Office - ድሬዳዋ
Dire police -ድሬ ፖሊስ

Gumaa Saaqqataa

23 Jan, 19:34


🤔🤔🤔

Gumaa Saaqqataa

17 Jan, 21:15


ወታደር መሪውን ይመስላል

ትናንት "አብዮታዊ ሰራዊት" የሚል መለያ የተሰጠው ሰራዊት በኤርትራ አዲጓዳድ (ስሙን ከተሳሳትኩ እታረማለሁ) በተባለች መንደር "ሻእቢያን ደብቃቹሀል " በማለት የመንደሯን ሙሉ ስቪል ነዋሪ ጀነራሎቹ ቁመው በወታደሮቻቸው ሲያስረሽኑ
"ሀገር መጠበቅ" የሚልን ካባ ተላብሰው ነበር ።
ያ.."ነግ በኔ" ን ያላወቀው ጀነራል ፣
ወታደሮቹን ጨካኝ ያደረገ ብዙ ጀነራል 1981 ላይ ጥሩ አድርገው አርዮሳዊ ባህሪን ባላበሷቸው በራሳቸዉ ወታደሮች እጅ ወደቁ...

መፈንቅለ መንግስቱን መክሸፍ ተከትሎ መሀል አስመራ ከተማ ውስጥ ወታደሮቹ ጀነራሎቻቸው ላይ ዘመቱ ....
ወደ ግቢያቸው ሲገቡም ሆነ ሲወጡ በጥበቃ በር ላይ በሚማርክ የብረት ሰላምታ ይቀበሏቸው እና ይሸኟቸው የነበሩት ወታደሮች አዛዣቸው ጀነራል ደምሴ ቡልቶ ደረት ላይ የጥይት በረዶ አዝንበው ሙት ገላቸውን ቆራርጠው አስመራ ከተማ ውስጥ በታንክ እላያቸው ላይ እንዲሄድ ያበቃው ፣ እነ ጀነራል ታዬ ባላኬርን ከመግደሉ በፊት አይኖቻቸውን ጎልጉሎ በማውጣቱ ያልረካው መረን የለቀቀ በደም የሰከረ ሰራዊት
በሙሉ በሚባል ደረጃ መሪዎቹን ጨፍጭፎ ሙት ገላቸውን ከምሮ በእሳት እንዲያነድ አቅም የሆኑት ፣ እነዚያ በመጨረሻም ሰለባ የሆኑ መሪዎቹ ናቸው።
ዛሬም ከትናንት አልተማርንም ። ትግራይ ፣ ኦሮሚያ፣ አማራ ...
በመላው ሀገሪቱ ባልታጠቀው ህዝብ ላይ አዝምተህ አውሬ ያደረከው ሰራዊት " ነገ ፊቱን ወደኔ አያዞርም " ማለት ከታሪክ አለመማር ነው‼️

Gumaa Saaqqataa

17 Jan, 19:13


Akka OPDOn Oromoo irratti jabaatu Alagaan illee takkaa Hin jabaanne

Gumaa Saaqqataa

16 Jan, 12:31


ሰሞኑን ልደቱ አያሌው የጻፈው መጣጥፍ ሲጨመቅ...👇

Gumaa Saaqqataa

10 Jan, 17:51


በጀዋር እና ቴድሮስ ርእዮት ውይይት መዝጊያ ላይ ጋጠዜኛ ቴድሮስ ተናገረ....
"እሺ ጀዋር በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ጉዳዮችን አንስተናል ውይይቶቻችንም እንደሚቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ። ስለመጣህ አመሰግናለሁ።
የጀዋር ምላሽ...
"ቴዲ ከመሄዴ በፊት አንድ መልእክት ላስተላልፍ ። አንተ ጋር ፕሮግራም ለመቅረብ ሳስብ በተለይ ከኦሮሞ ተወላጆች ተቃውሞ ነበረብኝ። ከአሁን ቀደም በኦሮሞ ህዝብ ላይ ስታስተላልፋቸው የነበሩ መልእክቶችን ልከውልኝ ስመለከት በጣም የሚያስደነግጡ ነበሩ። በዚህ ደረጃ የኦሮሞ ጥላቻን ማራመድ ማንንም አይጠቅምም ። ገዳን በማጥላላት ጥግ የነካ ጸረ ኦሮሞ አመለካከት ማራመዱ አንተንም ፣ ሚድያህንም ይጎዳ ይሆናል እንጂ አይጠቅምህም።

Gumaa Saaqqataa

10 Jan, 14:46


ከአንድ ሰአት በፊት በአዋሽ እና መተሀራ መካከል የተከሰተው የመሬት ርደት ከሌሎች ሀገሮች ሲነጻጸር ከበድ ያለ ነው። በአቅራቢያው የምትገኙ ወገኖች ጥንቂቄ አይለያቹ

Gumaa Saaqqataa

10 Jan, 11:43


ቴዎድሮስ ፀጋይ (ርእዮት) ማለት ሚድያ ባልተዛመተበት ዘመን ጀምሮ የኦሮሞ ጥላቻቸው በደማቸው ውስጥ የሚዘዋወረውን እነ ፕሮፌሰር ሀይሌ ላሬቦ ፣ ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኝ ፣ ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ ፣ እንዲሁም እነ አቻሜለህ ታምሩን የመሰሉ
("ገዳ የኦሮሞ ሳይሆን የአማራ ታሪካዊ ሀብት ነው") በማለት መጻፍ የጀመረውን መሰል ሰዎች በማሰባሰብ እድሜውን ሙሉ እሮሞን ሲያሰድብ የኖረ ፣ "ኢትዮጵያዊነትን በወረቀት የተሰጣቸው" በማለት ኦሮሞን እንደ ማህበረሰብ ሲያንቋሽሽ የኖረ ሰው ነው።

Gumaa Saaqqataa

10 Jan, 10:03


Jawar Mohammed ርእዮት ሜድያ ላይ መቅረቡን ፈጽሞ አልቃወምም። ፕሮግራሙ እንደተጀመረ ቅድመ ሀሳብ ማቅረብ ያለበት ግን ጀዋር ነው።
ውይይቱን ለማድረግ ቴዎድሮስ ጸጋዬ " ገዳ ገዳይ ነው" በማለት ያቀረሻትን ይቅርታ እንዲጠይቅ ማድረግ‼️ ይህ ካልሆነ በዜሮ የሚባዛ ይሆናል።

Gumaa Saaqqataa

08 Jan, 16:41


"gaafa dhudhuufaa manaa baatu Akka harree bittu beeke" jettee abbaa warraan
"እያንዛረጥክ ከቤት ስትወጣ ፣ አ**ያ ገዝተህ እንደምትመለስ አውቄ ነበር" አለች ለባሏ

( ከሻእቢያ ጋር በአንድ ፖፖ እንትን እንበል ስትሉ እንደሚጋባባቹ ተናግረን ነበር) ለማለት ነው።
በነዳጅ እጦት ወደ 18ኛው ክ/ዘ የተመለሰችው አስመራ..

Gumaa Saaqqataa

06 Jan, 19:04


Hordoftoota Amantaa Ortodoksii Hundaaf
Baga Ayyaana Qillee Isin Gahe

ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ 🙏

Gumaa Saaqqataa

06 Jan, 14:40


#ትኩረት #ለአፋር #መሬት #መንቀጥቀጥ !!

በሀገራችን የተከሰተው የሚሊዮኖች ስጋት የሆነው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋና ቀጣይ ያሉ ሰብዓዊ ስጋቶችን ለመከላከል መንግስት በሀላፊነት ጥናትና ምርምር እንዲሁም ግብረሃይል አቋቁሞ ቅድመ እና ድህረ-አደጋ ስራዎች መስራት ሲገባው ጭራሽ እንደ ተራ ነገር የቲክቶክ ነጋዴዎችን በሚሊዮኖች ህይወት ቁማር ተጫወቱ ብሎ መፍቀድ ታሪካዊ ስህተት ነው።

እንደውም መንግስት ከደህንነትና ከጉዳዩ ስጋት አንፃር አደጋ መከላከሉን በባለቤትነት ይዞ ሲያስፈልግም የሀገር በቀልና አለማቀፍ ተራድዖ ድርጅቶች ስምሪት መስጠት ያለበት መንግስት ራሱ ነው!
በነገራችን ላይ አደጋውን በተለይ የመካከለኛው ምስራቅ ሚዲያዎች ከኢትዮጵያ ሚዲያዎች በላይ ዘግበውታል፣ ምናልባት አደጋው ይዞት የሚመጣው #እልቂት ከመስጋት ይሆናል፣ በፍፁም ይህንን መሰል ግዙፍ በህዝብ ላይ ያንዣበበ አደጋ በ #ቲክቶክ gift እና በምናውቃቸው የተምታቱ የባንክ አካውንቶ #እርዳታ መጋፈጥ አይቻልም!

ድምፅ ስለሆኑን ምናምን ምትሉ አታሽቃብጡ ከነሱ በፊት እኛ ድምፅ ሆነን አለም የሰማው ጉዳይ ነው ፣ከቲክቶክ ውጡና የአለም ሚዲያዎችን ተከታተሉ ምን ያክል እየተዘገበ እንደሆነ ! የቀረው የፌዴራል መንግስት ስራ ብቻ ነው!‼️

Gumaa Saaqqataa

05 Jan, 14:43


😢🤔

Gumaa Saaqqataa

04 Jan, 16:15


Ethiopia has experienced a magnitude-5.8 earthquake near Abomsa and Amhara in the Afra region, near Addis Ababa. The epicenter is at a depth of 10 kilometers, and researchers predict larger tremors. Thousands of residents have been evacuated and moved to temporary shelters. Mount Dofan Volcano in the Afar region has started erupting, and large cracks in the ground have appeared. DW Africa

Gumaa Saaqqataa

04 Jan, 15:43


"ካባ ፥ ጋዲሳ" የሚለውን ከነ ሞጣ ሰምታ ነው ወይስ??🤔

Gumaa Saaqqataa

03 Jan, 17:19


አሁን ከ13 ደቂቃ በፊት ድሬዳዋ እና በዙሪያው የተከሰተው የመሬት ርደት
ከፍተኛው እንደሆነ ተዘግቧል።

Gumaa Saaqqataa

02 Jan, 08:19


🎄🎄ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የገና በዓል ልዩ ቅናሸ

👉በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው Hill Side Residence ከዝቅተኛ ወለል ጀምሮ ለሽያጭ አውጥተንላቹሀል::
👉ቢፈልጉ ተፈጥሮን የሚያደንቁበት ውብ እና አረንጓዴ የ ተራራ View ያላቸው::

👉ቢያሻዎት ውብ የከተማ እይታ  ያላቸውን አፓርትመንት ቤቶችን ከ ባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ።።።። ሱቆችን ጨምሮ በተለያዩ የካሬ አማራጭ አቅርበንላቹሀል።

👉እነዚህን ቤቶች ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል፤ ከሻወር፥ ሽንት ቤት ጋር እንዲሁም  በተጨማሪ ስቶር እና ላውንደሪ ክፍሎችን  ያገኟቸዋል።

👉ባለ 1 መኝታ ቅድመ ክፍያ 448,477 ብር
👉ባለ 2 መኝታ 643,468 ብር
👉ባለ 3 መኝታ 903,455 ብር

በለቡ መብራት እየገነባን ባለው መንደራችን ላይ 👉በቂ የመኪና ፓርኪንግ ከቻርጅ ስቴሽን ጋር
👉የከርሰ ምድር ውሀ።
👉የልጆች መጫወቻ ስፍራ።
👉5 የመዋኛ ገንዳዎችን አካተናል።

🏦60 % የባንክ ብድርም አመቻችተናል።

💨 ይፍጠኑ ከታች ባስቀመጥነው ስልክ  ይደውሉን።👇
+251938066868

Gumaa Saaqqataa

01 Jan, 07:38


🎄🎄ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የገና በዓል ልዩ ቅናሸ

👉በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው Hill Side Residence ከዝቅተኛ ወለል ጀምሮ ለሽያጭ አውጥተንላቹሀል::
👉ቢፈልጉ ተፈጥሮን የሚያደንቁበት ውብ እና አረንጓዴ የ ተራራ View ያላቸው::

👉ቢያሻዎት ውብ የከተማ እይታ  ያላቸውን አፓርትመንት ቤቶችን ከ ባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ።።።። ሱቆችን ጨምሮ በተለያዩ የካሬ አማራጭ አቅርበንላቹሀል።

👉እነዚህን ቤቶች ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል፤ ከሻወር፥ ሽንት ቤት ጋር እንዲሁም  በተጨማሪ ስቶር እና ላውንደሪ ክፍሎችን  ያገኟቸዋል።

👉ባለ 1 መኝታ ቅድመ ክፍያ 448,477 ብር
👉ባለ 2 መኝታ 643,468 ብር
👉ባለ 3 መኝታ 903,455 ብር

በለቡ መብራት እየገነባን ባለው መንደራችን ላይ 👉በቂ የመኪና ፓርኪንግ ከቻርጅ ስቴሽን ጋር
👉የከርሰ ምድር ውሀ።
👉የልጆች መጫወቻ ስፍራ።
👉5 የመዋኛ ገንዳዎችን አካተናል።

🏦60 % የባንክ ብድርም አመቻችተናል።

💨 ይፍጠኑ ከታች ባስቀመጥነው ስልክ  ይደውሉን።👇
+251938066868

Gumaa Saaqqataa

31 Dec, 12:43


🎄🎄ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የገና በዓል ልዩ ቅናሸ

👉በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው Hill Side Residence ከዝቅተኛ ወለል ጀምሮ ለሽያጭ አውጥተንላቹሀል::
👉ቢፈልጉ ተፈጥሮን የሚያደንቁበት ውብ እና አረንጓዴ የ ተራራ View ያላቸው::

👉ቢያሻዎት ውብ የከተማ እይታ  ያላቸውን አፓርትመንት ቤቶችን ከ ባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ።።።። ሱቆችን ጨምሮ በተለያዩ የካሬ አማራጭ አቅርበንላቹሀል።

👉እነዚህን ቤቶች ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል፤ ከሻወር፥ ሽንት ቤት ጋር እንዲሁም  በተጨማሪ ስቶር እና ላውንደሪ ክፍሎችን  ያገኟቸዋል።

👉ባለ 1 መኝታ ቅድመ ክፍያ 448,477 ብር
👉ባለ 2 መኝታ 643,468 ብር
👉ባለ 3 መኝታ 903,455 ብር

በለቡ መብራት እየገነባን ባለው መንደራችን ላይ 👉በቂ የመኪና ፓርኪንግ ከቻርጅ ስቴሽን ጋር
👉የከርሰ ምድር ውሀ።
👉የልጆች መጫወቻ ስፍራ።
👉5 የመዋኛ ገንዳዎችን አካተናል።

🏦60 % የባንክ ብድርም አመቻችተናል።

💨 ይፍጠኑ ከታች ባስቀመጥነው ስልክ  ይደውሉን።👇
+251938066868

Gumaa Saaqqataa

31 Dec, 12:33


እጅግ የሚያም ልብ ሰባሪ የተሽከርካሪ አደጋ ነው። ወገኖቻችሁን ቤተሰቦቻችሁን ላጣቹ በሙሉ ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጣቹ።

በሲዳማ ክልል ቦና ወረዳ ላይ በደካማ አይሱዙ ተጭነው ወደ ሰርግ ሲሄዱ በነበረበት መኪናው ወንዝ ውስጥ በመግባቱ የ76 ሰዎች ህይወት አልፎ የቀብር ስነስርአቱ እየተፈጸመ ይገኛል😢

Gumaa Saaqqataa

30 Dec, 09:07


🎄🎄ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የገና በዓል ልዩ ቅናሸ

👉በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው Hill Side Residence ከዝቅተኛ ወለል ጀምሮ ለሽያጭ አውጥተንላቹሀል::
👉ቢፈልጉ ተፈጥሮን የሚያደንቁበት ውብ እና አረንጓዴ የ ተራራ View ያላቸው::

👉ቢያሻዎት ውብ የከተማ እይታ  ያላቸውን አፓርትመንት ቤቶችን ከ ባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ።።።። ሱቆችን ጨምሮ በተለያዩ የካሬ አማራጭ አቅርበንላቹሀል።

👉እነዚህን ቤቶች ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል፤ ከሻወር፥ ሽንት ቤት ጋር እንዲሁም  በተጨማሪ ስቶር እና ላውንደሪ ክፍሎችን  ያገኟቸዋል።

👉ባለ 1 መኝታ ቅድመ ክፍያ 448,477 ብር
👉ባለ 2 መኝታ 643,468 ብር
👉ባለ 3 መኝታ 903,455 ብር

በለቡ መብራት እየገነባን ባለው መንደራችን ላይ 👉በቂ የመኪና ፓርኪንግ ከቻርጅ ስቴሽን ጋር
👉የከርሰ ምድር ውሀ።
👉የልጆች መጫወቻ ስፍራ።
👉5 የመዋኛ ገንዳዎችን አካተናል።

🏦60 % የባንክ ብድርም አመቻችተናል።

💨 ይፍጠኑ ከታች ባስቀመጥነው ስልክ  ይደውሉን።👇
+251938066868

Gumaa Saaqqataa

29 Dec, 19:22


ቤተልሄም ታፈሰ በአንድ ራስ ሁለት ምላስ...

ቁጥር 1 , አቶ አንዳርጋቸው ጥሩ እና ብስል ፖለቲከኛ ነው

ቁጥር 2 , በኢትዮጵያ ፖለቲካ ጅብ እንኳን የማይበላቸው እንደ አንዳርጋቸው አይነት ፖለቲከኞች አሉ...🤔🤔

Gumaa Saaqqataa

29 Dec, 13:40


ለምን ይዋሻል
ቁጥር (2)
ቤተልሄም ታፈሰ በሲሳይ አጌና ቃለምልልስ 21 ኛ ደቂቃ ላይ እንዲህ አለች ...
"ከጀዋር ውሸቶች መካከል ለምሳሌ ከእስር ከተፈታ ቦሀላ ኬንያ ላይ ከደረጀ ሀይል ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ "ወይ እታሰራለሁ ወይ እገደላለሁ " የሚል እልም ያለ ቅጥፈት ነው የተናገረው። ከመታሰሩም በፊት እዛው እርሱ አከባቢ ነበርኩ
" የሚል ምላሽ ሰጥታለች።

እውነታው...
ከመታሰሩ በፊት ካልተሳሳትኩ ከስድስት ቀን በፊት ምሽት ላይ በቦታው የነበሩትም አቦ በቀለ ገርባ፣ ግርማ ጉተማ ፣ ሀምዛ ፣ እኔም በነበርኩበት የተናገራትን አልዘነጋትም " እነዚህ ሰዎች ይገድሉኛል አልያም ያስሩኛል " ይህን ሲል አባ ጨብሳ እንደውም አሁን የሚሆን መስሏቸው ጨለማው ውስጥ ገልመጥ ገልመጥ ማለታቸውም የማይዋሽ ሀቅ ነው!!

Gumaa Saaqqataa

29 Dec, 13:20


ሲሳይ አጌና ቤተልሄም ታፈሰን ጠየቀ...
ጥያቄ "ከጀዋር መሀመድ ጋር መች ነው የተገናኛችሁት "
ቤተልሄም :- ራማዳ ሆቴል
ቃለመጠይቅ ላደርግለት በሄድኩ እለት ነበር።

ለምን ይዋሻል።
ኢያስፒድ ተስፋየ ነበር ለመጀመሪያ ግዜ እየጎተተ አምጥቶ ያገናኘሽ🤔

Gumaa Saaqqataa

29 Dec, 12:29


ይህ ABLY ን በቴሌግራም ለአንድ ጓደኛ ስንልክ 0.003 tON ይሰጠናል። እርስ በርስ በመላላክ ቶን ለመሰብሰብ የተሻለው መንገድ ነው። LINK👇


https://t.me/AblyBot/join?startapp=ref5028649231

Gumaa Saaqqataa

29 Dec, 12:02


ይሄኔ ነበር "ሄደ...ወደ አምላኩ ሄደ" ማለት

Gumaa Saaqqataa

29 Dec, 11:38


🎄🎄ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የገና በዓል ልዩ ቅናሸ

👉በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው Hill Side Residence ከዝቅተኛ ወለል ጀምሮ ለሽያጭ አውጥተንላቹሀል::
👉ቢፈልጉ ተፈጥሮን የሚያደንቁበት ውብ እና አረንጓዴ የ ተራራ View ያላቸው::

👉ቢያሻዎት ውብ የከተማ እይታ  ያላቸውን አፓርትመንት ቤቶችን ከ ባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ።።።። ሱቆችን ጨምሮ በተለያዩ የካሬ አማራጭ አቅርበንላቹሀል።

👉እነዚህን ቤቶች ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል፤ ከሻወር፥ ሽንት ቤት ጋር እንዲሁም  በተጨማሪ ስቶር እና ላውንደሪ ክፍሎችን  ያገኟቸዋል።

👉ባለ 1 መኝታ ቅድመ ክፍያ 448,477 ብር
👉ባለ 2 መኝታ 643,468 ብር
👉ባለ 3 መኝታ 903,455 ብር

በለቡ መብራት እየገነባን ባለው መንደራችን ላይ 👉በቂ የመኪና ፓርኪንግ ከቻርጅ ስቴሽን ጋር
👉የከርሰ ምድር ውሀ።
👉የልጆች መጫወቻ ስፍራ።
👉5 የመዋኛ ገንዳዎችን አካተናል።

🏦60 % የባንክ ብድርም አመቻችተናል።

💨 ይፍጠኑ ከታች ባስቀመጥነው ስልክ  ይደውሉን።👇
+251938066868

Gumaa Saaqqataa

27 Dec, 13:17


ይህ ABLY ን በቴሌግራም ለአንድ ጓደኛ ስንልክ 0.003 tON ይሰጠናል። እርስ በርስ በመላላክ ቶን ለመሰብሰብ የተሻለው መንገድ ነው። LINK👇


https://t.me/AblyBot/join?startapp=ref5028649231

Gumaa Saaqqataa

27 Dec, 08:48


🎄🎄ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የገና በዓል ልዩ ቅናሸ ።
  🎄60% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
🎄በ8% ቅድመ ክፍያ
🎄ቦታ- ለቡ መብራት ሀይል
🎄ለኢንቨስትመንት ቢሉ ለመኖሪያ ምቹ
🎄ከሰቲዲዬ እሰከ ባለ 4 መኝታ የተለያዩ የቤት አማራጮች ያሉት ::

ስቲዲዮ -  56.5 - 57.3 ካሬ
ባለ 1መኝታ  - 69 - 90 ካሬ
ባለ 2 መኘታ -   99 - 150 ካሬ
ባለ  3 መኝታ  - 133 - 181 ካሬ
ባለ 4 መኝታ  - 177.1 - 190 ካሬ
የንግድ ሱቆች - 23 - 175 ካሬ

👉ለበለጠ መረጃ እና ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ለመያዝ
☎️ 0938066868

Gumaa Saaqqataa

26 Dec, 17:25


Congregation bro🙏

Gumaa Saaqqataa

26 Dec, 14:49


🎄🎄ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የገና በዓል ልዩ ቅናሸ

👉በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው Hill Side Residence ከዝቅተኛ ወለል ጀምሮ ለሽያጭ አውጥተንላቹሀል::
👉ቢፈልጉ ተፈጥሮን የሚያደንቁበት ውብ እና አረንጓዴ የ ተራራ View ያላቸው::

👉ቢያሻዎት ውብ የከተማ እይታ  ያላቸውን አፓርትመንት ቤቶችን ከ ባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ።።።። ሱቆችን ጨምሮ በተለያዩ የካሬ አማራጭ አቅርበንላቹሀል።

👉እነዚህን ቤቶች ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል፤ ከሻወር፥ ሽንት ቤት ጋር እንዲሁም  በተጨማሪ ስቶር እና ላውንደሪ ክፍሎችን  ያገኟቸዋል።

👉ባለ 1 መኝታ ቅድመ ክፍያ 431,000 ብር
👉ባለ 2 መኝታ 619,000 ብር
👉ባለ 3 መኝታ 870,000 ብር

በለቡ መብራት እየገነባን ባለው መንደራችን ላይ 👉በቂ የመኪና ፓርኪንግ ከቻርጅ ስቴሽን ጋር
👉የከርሰ ምድር ውሀ።
👉የልጆች መጫወቻ ስፍራ።
👉5 የመዋኛ ገንዳዎችን አካተናል።

🏦60 % የባንክ ብድርም አመቻችተናል።

💨 ይፍጠኑ ከታች ባስቀመጥነው ስልክ  ይደውሉን 📞0938066868

Gumaa Saaqqataa

24 Dec, 20:05


Tronkeeper አብዛኞቻችን ለወራት መድከማችን እሙን ነው። Scam ነው የሚለው ነገር እንደተጠበቀው ሆኖ ባለፈው የጠየቀውን የTon ቁጥር ቀንሶ ስለመጣ እና ብዙዎች በመፈል ላይ በመሆናቸው በበኩሌ ከፍየ የሆነውን መቀበሉ የተሻለ ይሆናል በማለት ከፍያለሁ። የአብዛኞቻችን ችግር ቶን የምናገኝበት መንገድ ነው።
ቢቻል ይህ ABLY ን በቴሌግራም ለአንድ ጓደኛ ስንልክ 0.003 tON ይሰጠናል። እርስ በርስ በመላላክ የተጠየውን Fee ምናሟላበት መንገድ የተሻለው ነው ብየ አምናለሁ። LINK👇


https://t.me/AblyBot/join?startapp=ref5028649231

Gumaa Saaqqataa

22 Dec, 14:05


https://app.ablybot.com/static/media/invite-link-icon.48b0bbbafa8627d11152fcf947674306.svg

Gumaa Saaqqataa

22 Dec, 13:01


Karrayyuu

Gumaa Saaqqataa

21 Dec, 09:22


Tronkeeper ወደ ዋሌት ለማስተላለፍ 5Ton እየጠየቀ በመሆኑ እስኪረጋገጥ ምንም አይነት ክፍያ እንዳትፈጽሙ🙏

Gumaa Saaqqataa

20 Dec, 15:33


ከላይ ያጋራኋቹ "ቶን በምን አይነት መንገድ ነው የምናገኘው" እና እርሱን ወደ ዋሌታችን በምን መንገድ እናወጣዌለን (በዚህ ቪድዮ መልሱን እኒገኘዋለን።

Gumaa Saaqqataa

20 Dec, 14:11


https://t.me/AblyBot/join?startapp=ref5028649231

🎁 Analyze your Telegram gaming activity and get up to 20 000 ABLYs!

💸 Boost your airdrop rewards and earn more points with your favorite apps!

Gumaa Saaqqataa

20 Dec, 14:09


ከላይ በገለጽኩት መሰረት Tronkeeper ሆነ  በሌሎች ላይ የተሻለ ለማግኘት የምንጠየቃቸውን Ton ከሌሎች የተሻለ የምናገኝበት ገጽ ሊንክ ከታች አጋራቹሀው ለአንድ ሰው ስታጋሩ 0.003 Ton ይሰጠናል
👇

Gumaa Saaqqataa

20 Dec, 13:47


Tronkeeper ወደ ዋሌት ለማስተላለፍ ያስቀመጠውን ሰአት ለአራተኛ ግዜ በመቀየር በኢትዮጵያ
አቆጣጠር 12:00 እንደሚጀምር አሳውቋል።
ብዙዎች እየሰራቹ ያላቹ  ምንም ልትደናገሩ አይገባም። ዛሬ የሚጀምረው ወደ ዋሌት ማዞር ሲሆን በቀጣዮቹ ቀናት ጭምር እንደ ካሁን ቀደሙ Hold ማድረጉም የሚቀጥል ስለሆነ ዋሌቱን ከ Google play ላይ አውርዳቹ (ሊንኩን ትላንት ስላጋራዋቹ ከዚያ ማግኘት ትችላላቹ አልያም Google play ገብታቹ Tronkeeper wallet ስትሉት ያመጣላቹሀል። እሱን download አድርጎ የሚጠይቀውን አዲስ ፒንኮድ በማስገባት ማዘጋጀት ሲሆን ከአካውንት ወደ ዋሌቱ በምን መልኩ እንደሚሸጋገር ቪድዮ አጋራቹሀለው።
በቀሩት ቀናት ምን ማድረግ እንችላለን ካልን   በተሻለ ለመቀበል
የሁላችንም ትልቁ ችግር  Level up ,Boost ለማድረግ የምንጠየቀው Ton ነው ይህንን ቶን ከየት ማግኘት እንችላለን ካልን እስካሁን ካጋጠሙኝ የተሻለ  ብየ የማምንበት እና ማውጣት እንደሚቻል ያረጋገጥኩበት ገጽ ከታች ባለው ገጽ እጠቁማቹሀለው።
👇

Gumaa Saaqqataa

19 Dec, 15:34


Tronkeeper ነገ በ2100 ላይ የተሰበሰበውን ወደ ራሳቸው ዋሌት እንደሚዞር አሳውቀዋል።
ይህን የራሳቸውን App ያላወረዳቹ አውርዳቹ ዝግጁ አድርጉት 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.tron_wallet.app

Gumaa Saaqqataa

18 Dec, 19:10


ባህርዳር🤔
ህዝብ ወደ ሰልፍ እንዲወጣ ጥሩንባ ሲነፋ የነበረውን ምስኪን ከመሸ ፋኖ ገድሎታል።

Gumaa Saaqqataa

18 Dec, 16:14


Tronkeeper በመጠናቀቅ ላይ በመሆኑ አዲስ (በዛሬው እለት) የጀመረ ባለቤትነቱ የ @Bitget Token የሆነው BABYLON  የተወሳሰበ ነገር ስለሌለው በፍጥነት ብትጀምሩት መልካም ነው🙏 . Link👇

https://t.me/babylon32_bot?start=ref_418763

Gumaa Saaqqataa

18 Dec, 13:00


አዲሷ "ወለጋ የኔ" በሬ ወለድ
ትርክት ይህችን የወንድማችንን ጽሁፍ እንድዘክር አደረገኝ።

" የእፎይታ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሳለሁ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር አንድ ፅሁፍ ይዞልኝ መጥቶ ነበር። ማርያም ህፃኑን እየሱስ አዝላ ከፈርኦን ከሸሸች በኋላ ለሀያ አመታት ያህል ጣና ደሴት ላይ እንደተቀመጠች የሚገልፅ ውብ ልብወለድ ትረካ ነበር። ሳነበው ደስ አላለኝም። ወደ መቀመጫው ሄጄ ጠየቁት፣

"ምንድን ነው ይሄ ጋሽ ስብሀት?"
"ታሪክ ነዋ" እንዲህ መቀለድ ከአማኞች ጋር አያጋጨንም?"
"እኔ ጽፌያለሁ። መወሰን ያንተ ፈንታ ነው።" አለኝ።

ጥቂት አመነታሁ። ከዚያም በወቅቱ ምክትል ዋና አዘጋጅ ከነበረው ከመኩሪያ መካሻ ጋር መከርን። "ቁጣ ቢመጣ ስብሀት ላይ ነው" በሚል ተስማማንና ታሪኩ ታመመ። ትዝ ይለኛል።
በነጋታው ከምሳ በፊት ጋዜጣዋ ተሽጣ አለቀች። ከዚያም አልፎ በጥቁር ገበያ እስከ አምስት ብር መሸጥ ጀመረች። ያኔ ዋጋዋ አንድ ብር ነበር።
በዚያን እለት ስልክ አጨናነቀን። እንዲህ የሚሉ ቃላት ጎረፉ፣

"እፎይታዎች! ዛሬ አስደስታችሁናል። ታሪካችንን እንዲህ እየጎለጎላችሁ አውጡልን። ጋሽ ስብሀትን አመስግኑንልን! እንዲህ ነው ጋዜጠኝነት!! በርቱ!!"

በነጋታው ጋሽ ስብሀት ሲመጣ ለቡና ይዤው ወጣሁና የሆነውን ሳጫውተው አይኑን ጨፍኖ መሳቅ ጀመረ።

ስቆ ስቆ ሲያበቃ እንዲህ አለኝ፣

"ህዝቡ ታሪኩን ካመነው ምናልባት ታሪኩ እውነት ሊሆን ይችላል።"

በዚህ ጊዜ ግን የመሳቁ ተራ የኔ ሆነ።

ርግጥ ነው፣ ሰው በተፈጥሮው ከሚመር እውነት ይልቅ የሚጣፍጥ ውሸት መስማት ይመርጣል። እኔ ብዙ ጠላት ለማፍራት የበቃሁት የሚመር እውነት ለመፃፍ በመምረጤ ነው.."
~
ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ 🙏

Gumaa Saaqqataa

17 Dec, 20:50


Wallaggaa irraa

#Faannoo_wallaggaa
Uummanni wallaga bahaa fi horro guduruu wallaggaa rakkoo hamaa keessa jiraachuusaa hunduu quba qabna. Jalqabni rakkoo kanaa mootummaa tahuus hunduu ni beeka jedheen amana. Waggaa shanan baranaa amaarri oromiyaa keessa jirtu hidhachuu qabdi ajajni jedhu ittaanaa muummicha ministeeraa yeroosii dammaqeedhaan gadi bu'ee raawwachiisa mootummaa naannoo oromiyaa shimallisiin hojiitti hiikame. Ergasii amaarri wallaggaa qindooftee leenjii mootummaan kennameefii akkasumas meeshaa guutuu hanga tiriikaatti raabsameefi.
Erga leenjii fudhatanii saamichaa fi ajjeechaa oromootti gadi taa'ani. Ummanni oromoo wallagga laamaan keessa jiru du'uu fi buqqaafamuu hojii idileesaa erga tahees bubbuleera.
Dhiigni oromoo qulqulluun wallaggatti akka lolaa lola'aa tures achitti hin dhaabbanne walloo fi shawaa kaabaatti itti fufe.
Faannoon wallaggaa hundeeffamni ishee beekamtii mootummaan tahus kaayyon ishee oromoo balleessuudha. Mootummaan shanee balleessaa sabab jedhuun hidhachiisus jarri qaama mootummaa dabalatee lubbuu isaan hin balleessine hin jiru.
Keessumaa humni addaa oromiyaa addatti aarsaa guddaa kaffalaniiru. Aanaalee akka kiiramuu fi amurutti kaabineen aanota kanaa faannoo waliin dhaabbattee uummata qulqulluu, hojjetaa mootumma fi caasaa nageenya mootummaa hedduu ficcisiisaniiru.
Amma immoo oduu nama sammuu qabuu fi egeree oromiyaaf yaadu hunda gaddisiisu dhagahaa jirra.
Innis wallaggatti faannoon Iizii waraana hundeessuu isheetu dubbatamaa jira. Mootummaan biyyan bulcha jedhu dhimma kana itti iyyinus calliseema ilaalaa jira.
Tibbana raayyaan ittisa biyyaa gara wallagga bahaatti bobba'ee ture. Haata'u malee kaabinoonni aanaa akka kiiramuu fi giddaa ayyaanaa faannootti bu'amuu hin qabu ejjennoo jedhu waan qabataniif hojiin hojjetamuu hin dandeenye.
Sababa kanaan faannoo wallagga keessatti Iizii waraanaa hundeessuushee labsataa jirti. Kun immoo uummata naannoo sanaaf balaa guddaadha.
Oromoo sareen nama nyaachuurra saree nyaatanii lulluuqqachuu wayya...

Roorroo Abbaatu Dhorkata

Gumaa Saaqqataa

17 Dec, 16:10


Tronkeeper ሊጠናቀቅ የሶስት ቀናት እድሜ ብቻ የቀሩት ሲሆን ይህን የግል ሀሳቤ ትሮን ላልሰሩት
ነው። (ካለፈው ውጪ ዛሬ ብትጀምሩት ልታገኙ የምትችሉትን ላጋራቹ
1 በቁጥር አንድ ላይ በሚታየው ምስል እንደሚገልጸው አንድ ሰው ብቻ invite (ብትጋብዙ) Tronkeeper $ 50 ይሰጣቹሀል።
2, በቁጥር ሁለት፣ሶስት፣አራት ላይ የሚገኙት ምስሎች ታስኮች (Tasks) ሲሆነ Task ውስጥ ገብታቹ በሚያዘው መሰረት Follow ብታደርጉ ወደ $180 ከአባቢ ታገኙበታላቹ።
3, ከእለታዊ Hold በማድረግ
$ 0.75 ስትደምሩበት በአጭር ቀናት ውስጥ ታተርፉበታላቹ ብየ አምናለሁ🙏
Link👇
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

16 Dec, 15:02


Tronkeeper የማጠናቀቂያውን ቀን ወደዚህ አቃርቦት መጥቷል። 
የ USDT እና $TONARX ዊዝድሮው ማድረግ የሚጀመርበት ቀን Dec 20 (ከአራት ቀን ቦሀላ) ጀምሮ መሆኑን እና በ Dec 25 በየ ቀኑ የሚሰበሰበው ይጠናቀቃል።

አዲስ የሚጀምር ሰው ከእለታዊው ውጪ ቶክኖቹን በመሰብሰብ ብቻ በትንሹ እስከ $80-100 የማግኘት እድል አለው።
The wait is over!
Link👇

https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

07 Dec, 15:13


Tronkeeper ሊጠናቀቅ 24 ቀን ነው የቀረው ይሄ የተሰራው ደግሞ ሰላሳ ቀን በማይሞላ ግዜ ነው። ያልጀመራቹ ብትጀምሩት ምንም አይነት ወጪ ሳይጠይቃቹ ታክሶችን እና እለታዊ የሚከፍለውን በቀሩት ቀናት ማሰባሰብ ትችላላቹ። Lunk👇
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

07 Dec, 12:16


እያንዳንዱ ክልል ይህንን የድሬዳዋ መስተዳድር አርአያነትን ቢወስድ ብዙ ብዙ መቀየር ይችል ነበር ። ኮሚሽነር እናመሰግናለን።በነካ እጅዎት ሰኢዶ ላይ የጎሮ ፖሊስ ጣቢያ ስድስት ሰአት ጠብቆ የሚያሰማራቸው የተወሰኑ ፖሊሶች የሚፈጽሙትን ህገወጥ የሆነ ተግባርም ክትትል ተደርጎበት ሊታረም ይገባል(ከፖሊሳዊ ስነምግባር ያፈነገጠ ተግባራት ይታያሉ)

Gumaa Saaqqataa

05 Dec, 16:45


ከቀናት በፊት ያጋራኋቹ Tonweb3
የሰበሰባችሁትን ቶን እዛው ወደ ዶላር ቀይሮ ማውጣት የሚቻል ሲሆን በ Team ገጹ ደግሞ ባጋራሁት ሊንክ የገቡት ሁሉም እንደ ቲም በእኩል ደረጃ  የሚከፋፈሉትን ሳንቲም እያጋራ ይገኛል።(ገብታቹ የጀመራቹ በራሳቹ ገጽ ውስጥ ቼክ አድርጉት)
Link👇
https://t.me/tonisweb3_bot?start=ref_733872

Gumaa Saaqqataa

05 Dec, 13:46


እስካሁን ካሉት ተአማኒ እና በክፍያም ከሌሎች የተሻሉ Airdrop የምላቸው ሁለቱ ናቸው። ብትሰሯቸው አዋጭ ናቸው


https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

https://t.me/FinchAirdropBot?start=102521

Gumaa Saaqqataa

05 Dec, 10:27


እናንተ ማለት.....

Gumaa Saaqqataa

04 Dec, 16:26


" ጫካ ካሉት ወገኖቻችን ጋር በሀቅ ላይ የተመረኮዘ፣ ሁሉንም ያማከለ ሰላማዊ ንግግሮች ይደረጉ " የምንለው ህዝባችን እየደረሰበት ያለው ሰቆቃ ፣ እልቂት ፣ ውድመት ሳያሳስበን ቀርቶ ሳይሆን የ1984ቱ ፣ የ2011ዱ መሰል መከዳዳቶች ፣ መጠላለፎች ተመልሰው እንዳይመጡ ዋስትና ይሆን ዘንድ ነው🙏

Gumaa Saaqqataa

04 Dec, 12:32


https://t.me/tonisweb3_bot?start=ref_733872

Gumaa Saaqqataa

04 Dec, 10:13


የፋኖ አዛዥ ላይቭ እያዋጋ መሆኑ ነው።
(የቀረውኮ "ታብታብ አርጉ" ማለት ብቻ ነው)

Gumaa Saaqqataa

03 Dec, 15:24


#sunrise_residential_and_luxury_village Sponsored_Sunrise_realestate..

Contact accordingly.
#Sunrise_residential_and_luxury_village (real estate)

#Located:- dire dawa melka ( genda hurso) little KM from dire dawa land administration office.

#Contact:- phone number
0910449468
0963636330
0961404142

#Kind_of_house

#Villa, l shape, g+1,& g+2. this house discovered.300m² -- 650m²

🛏 Master Bedroom
🛌 additional Bedrooms
🍽 Salon & Dining Area
🍳 Kitchen
🛋 Welcoming Lobby
🚗 Parking
🕋 Prayer

🌟 #In_addition:

🏞 Green Spaces
💧 Borehole water supply
🚗 Car Parking
🏐 Football Court
🛍 Shopping Center
🎠 Kids’ Playground
🔒 High Security
🕌 Nearby Mosque,

#Sunrise_real_estate 🏗🏠🏘
#Melka,Dire Dawa
#Dashen_bank_first_floor, #office no 9
+251910449468/+251963636330

Gumaa Saaqqataa

03 Dec, 13:32


አዲስ እና ተአማኒነት ያለው Air drop....
TONKEEPER ላይ FINCH Airdrop  መስራት ስትችሉ በኢንቫይት የምታገኙትን ወዲያው ወደ Wallet መውሰድ ትችላላችሁ
Link👇
https://t.me/FinchAirdropBot?start=102521

Gumaa Saaqqataa

02 Dec, 14:01


አልሰማሁም እንዳይሉ ለ15 እድለኞች ብቻ ታላቅ ቅናሽ
#ከ DMC Real estate.
በመሀል ከተማ ለቡ 
🔥በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው  B4  ለሽያጭ አቅርበናል::
ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኙ
50% ባንክ የተመቻቸላቸው
8% ብቻ በመክፈል ቤትወን ይምረጡ
ማለትም 
✔️ አንድ መኝታ
          69ካሬ  =431,918ብር
           77.6ካሬ=485,751
✔️ ሁለት መኝታ
           99ካሬ=>619,708ብር
           104ካሬ=651,000ብር
✔️ ሶስት መኝታ
          139ካሬ=870,000ብር
          147.6ካሬ=923,928ብር
ብቻ በመክፈል ቤትዎን ዛሬውኑ  ይምረጡ🤝
👉 ለሱቅ ፈላጊዎች  ከ20 ካሬ ጀምሮ
ለበለጠ  መረጃ  
☎️በ+251977019814

Gumaa Saaqqataa

02 Dec, 13:53


https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

01 Dec, 21:31


Female World Athlete of the Year Winner 🏆

🇳🇱's Sifan Hassan
#AthleticsAwards

Gumaa Saaqqataa

01 Dec, 13:18


Tronkeeper Guyyaa 30 qofa hafeen..
TON fi  USDT dhaan kallattiidhaan  kafala.

1. Hiriyyoota 10 yoo affeerre TON  argattan
Yeroo  isiniif guute ennasuma Binance, Bytbit kkf.. baasuu dandeenya .
TON 1 doolaara 7 ta'e jira

አስር ሰዎችን ስንጋብዝ  TON ይሰጠናል። TON
ወዲያው በ Binance, Bytbit እና በመሳሰሉት ወዲያው ማውጣት የሚቻል ሲሆን በዶላር ያለውን  ማውጣት የሚቻለው የተቀመጠለት የቀን ገደብ ሲሞላ ነው(30ቀን)
TONARX  በዶላር ምን ያህል እንደሚቀየር ጎግል አድርጋቹ ማረጋገጥ መልካም ነው🙏
Link👇
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

01 Dec, 11:56


Ammas Oduu dhiisaa , OLA wajjiin Marii haqaan Araara dhugaa buusaa!! kan Oromiyaas Oromoos fayyadu kanuma ‼️

Gumaa Saaqqataa

01 Dec, 10:58


ብልጽግናን በፈለከው መንገድ ተቃወም ፣ ካሻህም ታገል። ከነፍ**ኛ ጋር ተሰልፈህ ስትመጣ ግን እጃችንን አጣጥፈን ምንቀመጥ ከመሰለህ ተሳስተሀል!

Gumaa Saaqqataa

30 Nov, 13:13


Tronkeeper ከመስራት አትዘናጉ የቀረው ሰላሳ ቀን ነው። ቶን ጭምር በመስጠት ላይ ነው። አንድ ቶን ከስድስት ዶላር በላይ እየተመነዘረ ነው።
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

30 Nov, 09:33


አልሰማሁም እንዳይሉ ለ15 እድለኞች ብቻ ታላቅ ቅናሽ
#ከ DMC Real estate.
በመሀል ከተማ ለቡ
🔥በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው B4 ለሽያጭ አቅርበናል::
ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኙ
50% ባንክ የተመቻቸላቸው
8% ብቻ በመክፈል ቤትወን ይምረጡ
ማለትም
✔️ አንድ መኝታ
69ካሬ =431,918ብር
77.6ካሬ=485,751
✔️ ሁለት መኝታ
99ካሬ=>619,708ብር
104ካሬ=651,000ብር
✔️ ሶስት መኝታ
139ካሬ=870,000ብር
147.6ካሬ=923,928ብር
ብቻ በመክፈል ቤትዎን ዛሬውኑ ይምረጡ🤝
👉 ለሱቅ ፈላጊዎች ከ20 ካሬ ጀምሮ
ለበለጠ መረጃ
☎️በ+251977019814

Gumaa Saaqqataa

28 Nov, 11:36


ፈጣሪ ይታረቃቹ

Gumaa Saaqqataa

27 Nov, 08:40


አልሰማሁም እንዳይሉ ለ15 እድለኞች ብቻ ታላቅ ቅናሽ
#ከ DMC Real estate.
በመሀል ከተማ ለቡ
🔥በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው B4 ለሽያጭ አቅርበናል::
ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኙ
50% ባንክ የተመቻቸላቸው
8% ብቻ በመክፈል ቤትወን ይምረጡ
ማለትም
✔️ አንድ መኝታ
69ካሬ =431,918ብር
77.6ካሬ=485,751
✔️ ሁለት መኝታ
99ካሬ=>619,708ብር
104ካሬ=651,000ብር
✔️ ሶስት መኝታ
139ካሬ=870,000ብር
147.6ካሬ=923,928ብር
ብቻ በመክፈል ቤትዎን ዛሬውኑ ይምረጡ🤝
👉 ለሱቅ ፈላጊዎች ከ20 ካሬ ጀምሮ
ለበለጠ መረጃ
☎️በ+251977019814

Gumaa Saaqqataa

26 Nov, 15:59


ከሳምንት በፊት የአንድ ቶን ዋጋ ሶስት ዶላር የነበረ ሲሆን ካለፉት ሶስት አራት ቀናት ጀምሮ የአንድ ቶን ዋጋ አምስት ዶላር ሆኗል። በተለያዩ  ፕላትፎርሞች እንደሚነገረው (የሚታፈስ አይነት ሳይሆን) ቶን መሰብሰብ ምናልባትም ትንሽ ጠንከር ይላል።

ከሌሎች በተሻለ ተአማኒነት ያላቸው እና የሰበሰባችሁትን ቶን እዛው ወደ ዶላር ቀይረው ማውጣት የሚቻልባቸው ሁለት ተአማኒ ገጾች ልጋብዛቹ
(በቅድሚያ ቪድዮዎቹን በመመልከት በነዚህ ገጾች ዙሪያ ተአማኒነታቸውን ካረጋገጣቹ ብቻ እንድትቀላቀሉ እመክራለሁ🙏
1- Tonix app
https://t.me/Mining_Tonix_Bot?start=5028649231

Gumaa Saaqqataa

26 Nov, 08:46


አልሰማሁም እንዳይሉ ለ15 እድለኞች ብቻ ታላቅ ቅናሽ
#ከ DMC Real estate.
በመሀል ከተማ ለቡ
🔥በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው B4 ለሽያጭ አቅርበናል::
ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኙ
50% ባንክ የተመቻቸላቸው
8% ብቻ በመክፈል ቤትወን ይምረጡ
ማለትም
✔️ አንድ መኝታ
69ካሬ =431,918ብር
77.6ካሬ=485,751
✔️ ሁለት መኝታ
99ካሬ=>619,708ብር
104ካሬ=651,000ብር
✔️ ሶስት መኝታ
139ካሬ=870,000ብር
147.6ካሬ=923,928ብር
ብቻ በመክፈል ቤትዎን ዛሬውኑ ይምረጡ🤝
👉 ለሱቅ ፈላጊዎች ከ20 ካሬ ጀምሮ
ለበለጠ መረጃ
☎️በ+251977019814

Gumaa Saaqqataa

24 Nov, 19:59


ይመጣል ሲሉ "በመድፍ ታጅቦ"
ገዳም ተገኘ መቋሚያ አንግቦ

Gumaa Saaqqataa

24 Nov, 12:48


ይሄ እየተፈጸመ ያለው ኦሮሚያ ክልል ደራ ላይ ነው። ይህ ሲሆን ተባባሪ በመሆን ያስተገበሩት ደግሞ የእሮሚያ ክልል መንግስት የሾማቸው ሹመኞች ናቸው። ሹመኞቹ ፋኖን ከተባበሩ "ብልጽግና እራሱ ፋኖ ነው" የሚለውን አመክንዮ ልንቀበል እንገደዳለን‼️

Gumaa Saaqqataa

24 Nov, 12:22


በህይወቴ አባዱላ ገመዳን የማመሰግንበት ቀን ይመጣል ብየ አስቤም አላውቅም (ብልጽግና አባዱላን እንዳመሰግን አስገደደችኝ)

ኦቦ አባዱላ ገመዳ በአገዛዛቸው ዘመን የሚነሱ ብዙ ህጸጾች ቢኖሩም በድምበር (መሬትን በማስከበር) ለሰከንድ የማይታገሱ እና ቦታው ላይ ወርደው ጠንካራ ውሳኔ በመወሰን የህዝባቸውን ሰላም የሚያስከብሩ ናቸው።

ዛሬ ብልጽግና የሾማቸው ጥቁር ኦሮሞዎች (ኦሮሞ ያልሆኑ ስመ ኦሮሞዎች) የኦሮሞ መሬቱን እይደለም ህዝቡን ከቀን ቀን እያስፈጁት በአደባባይ "ስለ ደራ ምን አገባቹ" ይሉናል።
(በነገራችን ላይ ኦህዴድም ተመሰረትኩበት በማለት የነገረችን ደራ ላይ ነው)

Gumaa Saaqqataa

24 Nov, 12:09


🤔🤔

Gumaa Saaqqataa

23 Nov, 15:44


ዛሬ ላይ "እኛ እንኳን የሰው ልጅን እንሰሳ ለማረድም ህሊናችን አይፈቅድልንም" የሚሉኔ ሰዎች ከሁለት አመት በፊት ሸዋ ሮቢት ላይ ወደ ሆስፒታል እየሄዱ የነበሩ ስምንት የኦሮሞ ተወላጆችን በዚህ መልኩ ከአምፑላንስ አውርደው በቢላዋ ዘልዝለው መጨፍጨፋቸውን ለምን ዘነጉት?

Gumaa Saaqqataa

23 Nov, 14:36


Tronkeeper ከጀመርኩት 20ቀን ሌላኛው (Tradecoin) ምናልባት አንድ ሳምንት ቢሆናቸው ነው።  እውነተኛነቱን ለማረጋገጥ ከሁለቱም ገንዘብ ማውጣት እንደሚቻል ያደረኩት ሙከራ ተሳክቷል። Tronkeeper ሊጠናቀቅ የሚቀሩት 38 ቀን እስኪደርስ 5 trx በፈለጋቹ ቀን ማውጣት ስትችሉ ሌላኛው (Tradecoin ደግሞ በየቀኑ ከሰራችሁት ላይ 10/100 ማውጣት ትችላላቹ።


https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231
.
https://mytradecoin.pro/invite/SA7351

Gumaa Saaqqataa

23 Nov, 00:09


ደራ ላይ እየተፈጸመ ያለው ይሄ ነው። የዚህ ተጎባር አሽፈጻሚዎች ደግሞ መንግስት የሾማቸው የደራ አስተዳደር እና ጸጥታ ዘርፍ ሀላፊዎች ናቸው‼️

Gumaa Saaqqataa

22 Nov, 21:30


ይደመጥ !!

Gumaa Saaqqataa

22 Nov, 14:16


https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231
🎁 Join TronKeeper for a secure Tron wallet experience and start earning rewards! 💰

Gumaa Saaqqataa

22 Nov, 10:47


ይህ እየተፈጸመ ባለበት ስርአቴን አስቀጥላለሁ ማለት የዋህነት ነው

Gumaa Saaqqataa

21 Nov, 18:21


ምስሎቹ ማብራሪያ ፣ መግለጫ ማያሻቸው ናቸው።

Gumaa Saaqqataa

20 Nov, 14:23


ሰሜን ሸዋ ደራ ላይ ፋኖ የተባለው የምስራቅ አፍሪካው ጃንጃዊድ ሚሊሻ ባልታጠቀው ስቪል የኦሮሞ ማህበረሰብ ላይ እጅግ ዘግናኝ ተግባራትን እየፈመ ያለው በተጠና መንገድ እየሰሩበት ያለውን የመሬት የማስፋፋት ህልም የሚያሳኩበት መንገድ ነው።
ፈጽሞ ያልተለመደ ተግባራትን በመከወን በአከባቢው ያለው ህዝብ ተሸብሮ መኖሪያ ቀየውን ጥሎ እንዲወጣ በማድረግ ዲሞግራፊ የመቀየር ደም አፍስ*
መሬት የመቀማት ዘመቻ።

Gumaa Saaqqataa

20 Nov, 13:10


"Gaafa Harargeetti luka cabsan Wallagatu okkola, gaafa Ambotti ajje*an Shaashameettu gumaa baha." jedhe Haceen bar tokko
Har'a garuu gumaa waliif baasuu mitii sagalee waliif ta'uun iyyuu waan laafaa dhufe fakkaata.

Gumaa Saaqqataa

20 Nov, 12:20


Morma kutan dhala Kee garaan koo yoom dagatee.

Gumaa Saaqqataa

19 Nov, 20:30


ይሄ ጉድ እየተፈጸመ ያለው ሰላሌ ላይ ሲሆን ፈጻሚዎቹም እራሳቸውን የአማራ ፋኖ በማለት የሚጠሩት ሀይሎች ናቸው። ቢላዋ ለያዘው ትእዛዝ ይሰጠዋል።
"እረደው ጋላ ነው። በተባለው መሰረት ያደርገዋል

Gumaa Saaqqataa

19 Nov, 19:28


https://mytradecoin.pro/invite/SA7351

Gumaa Saaqqataa

19 Nov, 19:27


https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

19 Nov, 12:38


Iyya birmannaa dhabe Salalee Darraa

Gumaa Saaqqataa

19 Nov, 10:57


በጠራራ ጸሀይ ቀማኛ ወንበዴ የሚዘርፍባት መርካቶ

Gumaa Saaqqataa

19 Nov, 10:40


..የጉራጌ ማኅበረሰብ እና መርካቶ ምን አገናኛቸው?..
.

ድሮ በንጉሱ ዘመን የንግድ ሱቆች ዐረብ ቤት ይባሉ ነበር።

ከጣልያን ወረራ በፊት ጀምሮ በኢትዮጵያ የንግድ ስራዎች የተያዘው በየመን ዐረቦች ነበር ። ሱቃቸውም ዐረብ ቤት ነበር የሚባለው።

ነገር ግን ይህን የመሰለውን ንግድ በውጭ ዜጎች መያዙ ኢትዩጵያዊያንን የሚጎዳ በመሆኑ እና ዐረቦቹ ኢትዮጵያዊያን ሴቶችን ልጆችን እያስወለዱ ሳይረዷቸው ጥለዋቸው በመሄዳቸው ያለ አባት የሚያድጉ ልጆች ቁጥር በመብዛቱም ጭምር ምክንያት ከሀገር እንዲወጡ ተፈለገ።

በወቅቱ የንግድ ሚንስትር የነበሩት መኮንን ሃብተወልድ ( በ1953 መፈንቅለ መንግስት የተገደሉት) ለንግድ ሚንስትር ዋና ዋና ኃላፊዎች እና ሰራተኞቻቸው እንዲሁም ያገር ፍቅር ማኅበር አባሎች ጋር በተቋቋመ ኮሚቴ ጥናት እንዲካሄድ አደረጉ።

የዚህን ጊዜ ለዚህ ኮሚቴ ቃለ ጉባኤ ሲጽፉ የነበሩት የመኮንን ኃብተወልድ ልዩ ረዳት እና ያኔ በሃያዎቹ መጨረሻ እድሜ ላይ የነበሩትvሩጋ አሻሜ (በኋላ ፊታውራሪ ) "ዐረቦች የያዙትን ቦታዎች ማስለቀቅ የሚችሉት የአገሬ ሰዎች ጉራጌዎች ናቸው" በማለት ራሳቸው ጉራጌ ስለነበሩ ለተወላጆቹ አደላ እንዳይባሉ በመስጋት ስለፈሩ ሃሳቡን በፅሁፍ ለሚንስትሩ አቀረቡ።

"እኔ አገር ታታሪ ሰዎች አሉ ለእነሱ ለሱቅ መስሪያ 200 ብር ለንግድ እቃዎች ማዘጋጃ 500 ብር ብድር ይሰጥ እና ስራውን ከዐረቦቹ ስር ስር እየሄዱ ይልመዱ" በሚል።

ከዚያም ከዐረቦቹ ሱቅ አጠገብ በቅናሽ ይሽጡ የዚህን ጊዜ አረቦቹ ሲከስሩ ይለቃሉ አሉ። መኮንን ኃብተወልድም "ይህ ሃሳብ በመቀበል ጊዜ ሳይወሰዱ ተወሰነ።

ሩጋ ኣሻሜ (ፊታውራረሪ) ከጉራጌ አገር 50 ነጋዴዎችን አመጡ። ከመንግስት ግምጃ ቤት ብር 700 በብድር ተሠጥቶ ስራው ተጀመረ ።በዝቅተኛ ዋጋ በማቅረብ እና በመወዳደር ዐረቦቹ በጉራጌዎቹ ከሰሩ። የጉራጌ ማኅበረሰብም የንግዱን ስራ ቀጠለበት ።ዐረቦቹም ወደ መርካቶ ጣቃ ስራ ቢዛወሩም እዛም በመከታተል በውድድር አሸነፏቸው።

ወደ አገራቸውም ሲመለሱ ጉራጌ አባረረን ሲሉ ተናገሩ ይባላል።
ከታች ምስሉ ላይ የፊታውራሪ ሩጋ አሻሜ እና መኮንን ሀብተወልድ ነው።

ምንጭ የዘውዴ ረታ "የአፄ ኃይለ ስላሴ መንግስት" መፅሃፍ
--

Gumaa Saaqqataa

19 Nov, 10:40


..የጉራጌ ማኅበረሰብ እና መርካቶ ምን አገናኛቸው?..
. 👇

Gumaa Saaqqataa

17 Nov, 18:42


ከትናንት ጀምሮ Major አልሰራ ያላቹ ጥሩ የምትሉትን VPN ተጠቀሙ ። ይሰራል
https://t.me/major/start?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

17 Nov, 14:37


በቅድሚያ ቪድዮውን ከተመለከታቹ እና በዚህ ትሬድ ኮይን  ዙሪያ ጎግል በማድረግ ሰርች ካደረጋቹ ቦሀላ እንድትሞክሩት የምጠቁማቹ Tradecoin ነው።
ሙሉ አሰራሩን እና ዊዝድሮው አደራረጉን ከቪድዮው ማግኘት ትችላላቹ...
Link👇
https://mytradecoin.pro/invite/SA7351

Gumaa Saaqqataa

17 Nov, 12:50


Tronkeeper launch in 44 days
Link👉 https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

17 Nov, 10:44


ዛሬም ዳግም በመርካቶ የእሳት አደጋ መከሰቱ እየተነገረ ነው።
የዛሬ አመት ፊንፍኔ ውስጥ በሶስት ወራት ውስጥ ከተከሰቱት የእሳት አደጋዎች አስራ አምስቱ ሰው ሰራሽ(ሆን ተብሎ የተፈጸመ) ለመሆናቸው
አዲስ እስታንዳርድ የፌደራል ፖሊስን ምንጭ በማድረግ መዘገቡ ይታወሳል።

Gumaa Saaqqataa

17 Nov, 06:44


ያለፈው ሳይሆን ነገ ላይ ከነዚህ ጋር በምን መልኩ አብሮ መኖር ይቻላል የሚለው እጅግ እጅግ አሳሳቢ ነው።
ሰልጥኑ እንጂ መች ሰይ**ጥኑ አልን?

Gumaa Saaqqataa

16 Nov, 18:15


kitaaba jaal lammii kana mana kitaaba Ilillee argattu 🙏

Gumaa Saaqqataa

16 Nov, 13:26


Tronkeeper.....
TRON fi  USDT dhaan kallattiidhaan  kafala.

1. Hiriyyoota 10 yoo affeerre TRON 1 argattan
Yeroo 5 isiniif guute ennasuma Binance, Bytbit kkf.. baasuu dandeenya .
TRON 1 doolaara 1kka

አስር ሰዎችን ስንጋብዝ አንድ TRON ይሰጠናል።5 TRON
ሲሞላ ወዲያው በ Binance, Bytbit እና በመሳሰሉት ወዲያው ማውጣት የሚቻል ሲሆን በዶላር ያለውን  ማውጣት የሚቻለው የተቀመጠለት የቀን ገደብ ሲሞላ ነው(45 ቀን)

Link👇
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

15 Nov, 19:15


ፋኖ...

"ሁለት ሰው ሙ**ቶ" እሱን ላስተካክል እየሄድኩ ነው"
"ምን ሁነው?"
"አረቄ ነው እንጂ ሌላ ምን አለ?"

Gumaa Saaqqataa

15 Nov, 11:28


https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231_team
Join me on this amazing platform! Let’s team up and earn together. Click the link below to join and start enjoying the rewards!

Gumaa Saaqqataa

14 Nov, 21:16


This is too much 😃

Gumaa Saaqqataa

14 Nov, 17:10


በቡታጅራ እንሴኖ ከተማ አስተዳደር ጫፍ እንሴኖ ኡስሜ ቀበሌ መውጫ ለሊት ላይ በአንድ መኖሪያ ቤት ከግቢ አጥር ውጪ አጠገብ የአንድ ቀን ህፃን ተጥላ ተገኝታለች።

በዚህም የቤተሰቡ አባላት ጠዋት ከመኖሪያ ቤታቸው ግቢ ውጭ ያገኟትን ህፃን ለከተማው ፖሊስ ፅ/ቤት አስረክበዋል።

የፖሊስ አባላቱ ከመንገድ ትራንስፖርትና መንገድ ደህንነት ጋር በመሆን ለህፃኗ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን በማሟላት እንዲሁም የተጨማሪ የህክምና ምርመራ እንድታገኝ ያደረጉላት ሲሆን

ህጻን ባላት ( የምታጠባ) የፖሊስ አባል ህፃኗ ጡት እንድትጠባ በማድረግ የህጻኗን ህይወት መታደግ ተችሏል።

ምንጭ:- እንሴኖ ወረዳ አስተዳደር

Gumaa Saaqqataa

14 Nov, 14:23


በነገራችን ላይ ሙንጣዝ የሚለው ስያሜ የመጣው በመጀመሪያው የኢጣልያኖች ወረራ ጋር ተያይዞ ሲሆን

ጣልያን አሰብን በ1879 ዓ.ም በግዥ ምፅዋን በ1885 ዓ.ም በወረራ ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ካገር ተወላጆች ወታደርነት እየመለመለ መለዮ ኮትና ሱሪ እያሰፋ የወር ቀለብ እየሰጠ ልዩ ልዩ ያገር ተወላጅ ጦር አቋቁሞ ነበር።

ለነዚህ ወታደሮች ሁልጊዜም አዛዡ ጣሊያን ሲሆን ከመሀከላቸው እየመረጠ ‘‘ሙንጣዝ፣ቡልቅ ባሻ እና ባሻ ብዙቅ’’ እያለ ሹመት በመስጠት ወደ ውግያ ያሰማሯቸው ነበር።
ስለዚህ ሙንጣዝ ትክክለኛ ፍችው ጣሊያኖች ለሀገር ተወላጆች ሲሰጡ ከነበሩት ወታደራዊ ማእረጎች አንዱ ነው።

Gumaa Saaqqataa

14 Nov, 14:01


https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

13 Nov, 21:08


የዘገየ ቢሆንም ኤርትራ የዘረፈችውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገንዘብ በተወሰነ የሚያወራርድ ነው

Gumaa Saaqqataa

13 Nov, 20:32


ይደመጥ 👂

❶ ብዙ ቁስለኛ አለን ፤ ታጣቂያችን በየቀኑ እየከዳን ነው !

❷ በክፍለጦር ደረጃ አመራር ያደረግናቸው እየከዱ ነው !

❸ ከተከዜ ክፍለጦር ተደራጅተው እየከዱ ነው። ትናንት
አምስቱን ይዣቸዋለሁ (ይረሽኗቸ''ዋል 😭)

❹ ተተኳሽ የለንም። በጨበጣ እየተዋጋን አላስፈላጊ ዋጋ
(መስዋዕትነት እየከፈልን ነው)...

Gumaa Saaqqataa

13 Nov, 18:09


Major ወጀ ገንዘብ የሚቀየርበትን ቁርጥ ቀን አሳውቋል Nov 28
https://t.me/major/start?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

13 Nov, 16:05


ሁለቱም ምስሎች ፊንፍኔ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ፊለፊት የተደረጉ ሰልፎች ሲሆኑ...

አንደኛው..
"አሜሪካ እጅሽን አንሺ ፣ስለ ኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ አሜሪካንን አይመለከታትም"
ከሁለት ወር ቦሀላ...
"እናት ሀገር አሜሪካ እናመሰግናለን።
አሜሪካ ሆይ እጅሽን በኢትዮጵያ ላይ ጫኚ።
lunatic ጽንፈኞች

Gumaa Saaqqataa

13 Nov, 15:02


ትንግርቱ እንደቀጠለ ነው።
ፋኖ እስክንድር ነጋ ለፕሬዚዳንት ትራምፕ የ "እንኳን ደስ አለዎት" መግለጫ ሲለቅ🤔

Gumaa Saaqqataa

13 Nov, 13:02


መጥፎውን እንደምንቃወመው ሁሉ ለመልካም ተግባራትም እውቅና እንስጥ...‼️
በሶማሌ ክልል ሊበን ዞን በቆልማዮ ወረዳ 2 ሺህ ኪሎ ዋት የማመንጨት አቅም ያለው የፀሀይ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል🙏

Gumaa Saaqqataa

13 Nov, 12:36


Tronkeeper
TRON fi  USDT dhaan kallattiidhaan  kafala.

1. Hiriyyoota 10 yoo affeerre TRON 1 argattan
Yeroo 5 isiniif guute ennasuma Binance, Bytbit kkf.. baasuu dandeenya .
TRON 1 doolaara 1kka

አስር ሰዎችን ስንጋብዝ አንድ TRON ይሰጠናል።5 TRON
ሲሞላ ወዲያው በ Binance, Bytbit እና በመሳሰሉት ወዲያው ማውጣት የሚቻል ሲሆን በዶላር ያለውን  ማውጣት የሚቻለው የተቀመጠለት የቀን ገደብ ሲሞላ ነው(48 ቀን)
የአንድ TRON ዋጋ አንድ ዶላር ነው።
Link👇
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

13 Nov, 11:41


ሶማሊላንድ በዛሬው ዕለት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው። ዜጎች በማለዳ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በመሄድ ፕሬዝደንታቸውን ለመምረጥ ድምፅ በመስጠት ላይ መሆናቸውን ከስፍራው የሚወጡ ዘገባዎች ያመለክታሉ።
እስካሁን ዓለም አቀፍ እውቅና ያልተሰጣት ሀገር ምርጫውን ለመታዘብ በመላው ሶማሊላንድ ግዛት 28 ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች መሰማራታቸውን አሶሲየትድ ፕረስ ዘግቧል።

Gumaa Saaqqataa

12 Nov, 15:43


https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

12 Nov, 14:22


እርሜን አንድ ጓደኛየ የ20 ዶላር ካርድ ቢሞላልኝ "በጥያቄዎ መሰረት 50 Gb ዳታ አስጀምረዋል" ብሎኝ አረፈው።
"በጥያቄዎ መሰረት????" መች የጠየኩትን?
ይሄን ስብስብ ሀይ የሚለው አካል የለም ማለት ነው?

Gumaa Saaqqataa

11 Nov, 21:39


መረጃ‼️

ዛሬ በሶሻል ሚድያ በስፋት ሲሰራጭ የነበረው የአል ዐይን ዘገባ ሀሰት መሆኑን ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል Official ገፅ አመላክቷል።

ዘገባውም ይል የነበረውʺሰዎች ኩላሊታችንን ግዙን እያሉ ወደ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ይመጣሉ የሚል ነበር።

ʺ ሰዎች ኩላሊት ግዙን ብለው ወደ ማእከሉ ይመጣሉ ʺ የሚለው አባባል  ፍጹም ከእውነት የራቀ ነው ሲል ሆስፒታሉ አስታውቋል፡፡

ሆስፒታሉ በሀገር ደረጃ በብቸኝነት የሚያገለግለው የኮሌጁ ንቅለ ተከላ  ማእከል አሁን ባለው አቅም ብዙ ወገኖችን እያገለገለ እና  ወደፊትም አገልግሎቱን ለብዙዎች ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ እንደሚገኝም ጨምሮ ገልጿል፡፡ 

ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ።

Gumaa Saaqqataa

11 Nov, 15:28


TRONKEEPER My rank 25

https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

09 Nov, 13:49


https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

08 Nov, 15:38


Tronkeeper በ54 ቀን ውስጥ የሚጠናቀቅ እና ለተአማኒነቱ ሰዎችን ከጋበዝን 5 TRX እንደሰራን በማንኛውም ቀን በBybit ወደ ገንዘብ ቀይረን ማውጣት የምንችለው ነው
Link👇
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

08 Nov, 14:33


ጁምአ ሙባረክ
......................
የዛሬ ሳምንት ይህ ወንድማችን የሚንቀሳቀስባት ዊልቸር ተሰብራ "ቢያንስ በዊልቸር እንኳን ወጥቶ እንዲገባ ለምን አናግዘውም" የሚል ጥያቄ አንስቸ ነበር።
እነሆ ዛሬ ስሟን እንዳልጠቅስ የፈለገች የከምሴ ተወላጅ እህታችን ሀያ ሺህ ብር በመላክ ዊልቸሩን ገዝተን በእለተ ጁምአ አስረክበናል።
የእህታችን መልእከት...
"ዱአይ አድርጉልኝ"
Kadir Jemal , ahzar, Aliyyii fii Hundi keessan galatoomaa 🙏

Gumaa Saaqqataa

07 Nov, 22:53


Major የመሰብሰቢያው ቀን ነገ እንደሆነ አሳውቋል። ለተሳተፋቹ መልካም እድል🙏
https://t.me/major/start?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

07 Nov, 15:46


👌👌👌

Gumaa Saaqqataa

07 Nov, 14:55


የአውስትራሊያ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ስደተኞች የኤሌክትሮኒክስ ብራስሌት እንዲያደርጉና ከተወሰነላቸው አከባቢ ውጪ የመንቀሳቀስ ገደብ እንዲጣልባቸው ጸድቆ ሲተገበር የነበረውን ህግ በዛሬው እለት ሽሮታል።
ይህን ድንጋጌ ለመሻር የተቻለው በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ቀርቦ የፍርድ ሂደቱ ሲታይለት በነበረ የ36 አመት ለኤርትራ ተወላጅ ጥብቅና በቆሙ የስደተኞች ጉዳይ ተወካዮች አመካይነት የመንቀሳቀስ ክልከላው እና የት እንዳሉ የሚጠቁመው የእጅ ብራስሌት ከእጃቸው እንዲወልቅ ፍርድ ቤቱ ወስኗል።
በአውስትራሊያ ከአንድ መቶ በላይ ስደተኞች ባለባቸው የወንጀል ሪከርድ የተነሳ የኤሌክትሮኒክስ ብራስሌት እንዲያደርጉ ትእዛዛ የተጣለባቸው ከመሆኑም በላይ የተወሰነ አካባቢዎች ባቻ እንዲንቀሳቀሱ የተገደቡም ነበሩ።

Gumaa Saaqqataa

07 Nov, 11:12


#Sponsored Temer

👉ፒያሳ 📍 ቤት እና ሱቅ

በተለያዩ የካሬ አማራጮች

ከ480,000 ብር ጀምሮ

🏠መኖሪያ ቤት

👉ስቱድዮ 46 ካሬ / 10%=480,000 ብር ጀምሮ
👉ባለ 1 መኝታ
👉ባለ 2 መኝታ
👉ባለ 3 መኝታ

🏠ሱቅ ከ  900,000 ብር ጀምሮ
                  ከ 10 እስከ 22 ካሬ 

ለበለጠ መረጃ = 0912-20-34-57

Gumaa Saaqqataa

07 Nov, 11:02


https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

06 Nov, 21:08


🤔🤔🤔

Gumaa Saaqqataa

06 Nov, 16:36


አንቺን አለ ስጋ ያቆመ አምላክ ጦርነቱንም ያቁምልን🙏

Gumaa Saaqqataa

06 Nov, 13:46


https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231
🎁 Join TronKeeper for a secure Tron wallet experience and start earning rewards! 💰

Gumaa Saaqqataa

05 Nov, 15:15


Tronkeeper ከሌሎቹ ለየት የሚልበት ለወራት የሚያስጠብቅ ሳይሆን አንድም ቀን ይሁን ሁለት ቀን የሰራችሁትን አምስት እና ከአምስት በላይ TRX  በ Bybit አካውንታቹ  ማውጣት ትችላላቹ ከናንተ የሚጠበቀው TRX ለመሰብሰብ ሌሎችን መጋበዝ ነው።
ሞክሬዋለሁ።
Likn 👇

Gumaa Saaqqataa

05 Nov, 12:06


#Sponsored Temer

👉ፒያሳ 📍 ቤት እና ሱቅ

በተለያዩ የካሬ አማራጮች

ከ480,000 ብር ጀምሮ

🏠መኖሪያ ቤት

👉ስቱድዮ 46 ካሬ / 10%=480,000 ብር ጀምሮ
👉ባለ 1 መኝታ
👉ባለ 2 መኝታ
👉ባለ 3 መኝታ

🏠ሱቅ ከ  900,000 ብር ጀምሮ
                  ከ 10 እስከ 22 ካሬ 

ለበለጠ መረጃ = 0912-20-34-57

Gumaa Saaqqataa

05 Nov, 10:55


ከችግሮቻችን መካከል ክፉውን ብቻ የምንመለከትበት መነጽር አለመውለቁ ነው። ብዙ ደጎች ቅኖችም አሉ። መልካሙን እናበራታ። አጥፊውን እናጋልጥ🙏

Gumaa Saaqqataa

04 Nov, 19:50


https://t.me/major/start?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

04 Nov, 19:29


በምስራቅ አፍሪካ ከጎረቤት ሀገሮች ለኢትዮጵያውያን " መሸሸጊያ መጠለያ " ተብለው በባለውለታነት የግምባር ቀደምትነቱን ስፍራ የምትይዘው ሱዳን ናት ።ረሀብ ቢበረታባቸው ብዙዎች ወደ ሱዳን በመግባት ሞትን አምልጠዋል ፣ በጦርነት መንደሮቻቸው ሲነዱባቸው ድምበር ተሻግረው በሱዳን የተጠለሉ የትየለሌ ናቸው።

በ17 አመቱ ዘመነ ደርግ በኢህአፓ እና ኢዲዩነት የተወነጀሉ በሱዳን ስደተኝነትን መርጠው ዛሬ አውሮፓ ላይ ብዙዎች አሉ ።ግምቦት ወር 1983 ከፈረሰው ሰራዊት ከመቶ ሀምሳ ሺህ በላዩ ሱዳን በመግባት ከሞት መንጋጋ አምልጦ ህይወቱን አስቀጥሏል።
ዛሬ ግን እነዚያ መጠለያ የነበሩ ሱዳናውያን ሰላም ከራቃቸው ከራረሙ። ዛሬ ላይ ህጻናት የሚቦርቁባቸው የሱዳን መንደሮች በጦርነት ወድመው ሰው አልባ የመናፍስት መናኸሪያ መስለዋል።

አሁን ላይ በኢትዮጽያ የሚደረጉት ጦርነቶች ከቁጥጥር ውጭ ከወጡ የትናንቷ መሸሸጊያም ዛሬ የለችም።

ከጦርነት የምናተርፈው እልቂት፣ ውድመትን ብሎም ለነገ የሚቋጠርን በቀል ነው።

Gumaa Saaqqataa

04 Nov, 15:29


https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231
🎁 Join TronKeeper for a secure Tron wallet experience and start earning rewards! 💰

Gumaa Saaqqataa

04 Nov, 15:28


3rd day Tronkeeper
Rank 25 🙏
Link👇

Gumaa Saaqqataa

04 Nov, 15:05


#Sponsored Temer

👉ፒያሳ 📍 ቤት እና ሱቅ

በተለያዩ የካሬ አማራጮች

ከ480,000 ብር ጀምሮ

🏠መኖሪያ ቤት

👉ስቱድዮ 46 ካሬ / 10%=480,000 ብር ጀምሮ
👉ባለ 1 መኝታ
👉ባለ 2 መኝታ
👉ባለ 3 መኝታ

🏠ሱቅ ከ 900,000 ብር ጀምሮ
ከ 10 እስከ 22 ካሬ

ለበለጠ መረጃ = 0912-20-34-57

Gumaa Saaqqataa

04 Nov, 13:16


አንዱ የፋኖ መሪ የሌላውን መሪ "አፍኑልን"🤔

Gumaa Saaqqataa

04 Nov, 12:25


ሀቅ ሀቁን መነጋገር ያስፈልጋል። ወለጋ ላይ ከ2018 ጀምሮ የነፍ ሀይሎች ታጥቀው ኦሮሞን እንዲወጉ የአምበሳውን ድርሻ የተወጣው የብልጽግና መንግስት ነው። (ኦነግን ይወጉልኛል ብሎ አሰልጥኖ ትጥቅ አስታጥቆ ሲያበቃ እነርሱ የኦሮሞን አንገት ቆርጠ* ፌሮ ላይ ሰክተው ሲፎክሩ ተመልክተናል። የዚህ የተሳሳተ ስሌት ባለቤት ራሱ ብልጽግና ነው)

አሁን ላይ በሰሜን ሸዋ የኦሮሞ ህዝብ ላይ እየዘመተ ያለውን እራሱን ፋኖ የሚል ሀይልም መንግስት እየወሰደበት ያለው አንዳች ነገር የለም ባይባልም ልጅን በአርጩሜ ማስፈራራት የሚመስል ነው። ስለዚህ በሰሜን ሸዋ ላይ በህዝባችን ላይ ለሚፈጸመው ጥቃት ከመንግስት ሀይሎች ይልቅ የተሻለ ተመሳሳይ ተገቢውን ምላሽ መስጠት የሚችለው የ OLA ሰራዊት ብቻ ነው‼️

Gumaa Saaqqataa

03 Nov, 19:25


https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231
🎁 Join TronKeeper for a secure Tron wallet experience and start earning rewards! 💰

Gumaa Saaqqataa

03 Nov, 19:25


Only Last 24hr
Link👇

Gumaa Saaqqataa

03 Nov, 14:59


#Sponsored Temer

👉ፒያሳ 📍 ቤት እና ሱቅ

በተለያዩ የካሬ አማራጮች

ከ480,000 ብር ጀምሮ

🏠መኖሪያ ቤት

👉ስቱድዮ 46 ካሬ / 10%=480,000 ብር ጀምሮ
👉ባለ 1 መኝታ
👉ባለ 2 መኝታ
👉ባለ 3 መኝታ

🏠ሱቅ ከ 900,000 ብር ጀምሮ
ከ 10 እስከ 22 ካሬ

ለበለጠ መረጃ = 0912-20-34-57

Gumaa Saaqqataa

02 Nov, 19:23


አማኑኤል ጎሳ ይባላል። በጅማ ከተማ የሁለት መቶ ብርን አመሳስሎ እየሰራ ባለበት ቤት ውስጥ ከሚጠቀምባቸው ቀለም እና የማባዣ መሳሪያው ጋር በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል።

Gumaa Saaqqataa

02 Nov, 19:06


https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

02 Nov, 14:37


ከ 30 ደቂቃ በፊት እንድትሰሩት ለማመሳከሪና የጠቆምኳቹ Tronwallet ጓደኞችን ኢንቫይት በማድረግ እና እለታዊ ታስኮችን በመስራት አንድ ሰአት ሳይሞላ 11 ዶላር አከባቢ ደርሷል። የሚቆየው ለ60 ቀን ሲሆን በውስጡ ያሉትን የእድል ካርዶችን በመሞከርም ከፍ ማድረግ ይቻላል። 👇

https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231

Gumaa Saaqqataa

02 Nov, 13:25


https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=5028649231
🎁 Join TronKeeper for a secure Tron wallet experience and start earning rewards! 💰

Gumaa Saaqqataa

02 Nov, 13:25


እዚህ ቴሌግራም ላይ ብትሰሩት ብየ ከምጠቁማቹ መካከል Tronkeeper አንዱ ነው።  ለምሳሌ ያህል በምስሉ ምትመለከቱት በ10 ደቂቃ የሰራሁት ሲሆን ያለውን Task በመሙላት እና ጓደኞችን በመጋበዝ 5 ዶላር ሲሞላ ወዲያው ማውጣት የምትችሉት ነው።
ሞክሩት። Link👇

Gumaa Saaqqataa

02 Nov, 12:29


#Sponsored Temer

👉ፒያሳ 📍 ቤት እና ሱቅ

በተለያዩ የካሬ አማራጮች

ከ480,000 ብር ጀምሮ

🏠መኖሪያ ቤት

👉ስቱድዮ 46 ካሬ / 10%=480,000 ብር ጀምሮ
👉ባለ 1 መኝታ
👉ባለ 2 መኝታ
👉ባለ 3 መኝታ

🏠ሱቅ ከ 900,000 ብር ጀምሮ
ከ 10 እስከ 22 ካሬ

ለበለጠ መረጃ = 0912-20-34-57

Gumaa Saaqqataa

24 Oct, 16:49


https://t.me/major/start?startapp=5028649231

👑 Join me in @Major game and earn $MAJOR token soon!
⭐️ 750 rating bonus for you.
⭐️ 1000 rating bonus if you are Premium.

Gumaa Saaqqataa

20 Oct, 15:08


https://t.me/major/start?startapp=5028649231

👑 Join me in @Major game and earn $MAJOR token soon!
⭐️ 750 rating bonus for you.
⭐️ 1000 rating bonus if you are Premium.

Gumaa Saaqqataa

20 Oct, 14:18


ከ 26 አመት በፊት (1989) ልክ በዛሬዋ እለት....

ክፍል አንድ.....
በወቅቱ ከጉደር ሸሽቼ ድሬዳዋ ላይ ትምህርት ከጀመርኩ ገና ሁለት ወሬ ነው። በዚያ ሰሞን በኢህአዴግ መንግስት የሚፈለጉ አምስት የኦሮሞ ተወላጆች ከትውልድ መንደራቸው አምልጠው በመምጣት ጎረቤታችን ቤት ተደብቀዋል።
የመልካምነት ተምሳሌት ስትሆን ጉደር ላይ ከወላጅ አባቷ ጀምሮ መላው ቤተሰቧ ለኦሮሞ ህዝብ በሚደረገው ትግል ውስጥ እጅግ የሆነ ዋጋ የከፈሉ ናቸው (አቦ ዳንደና ጉርሙ እና ቤተሰቦቻቸው)
በዚህች እህታችን ቤት የተደበቁት አምስት ወጣቶች ሶስቱ ከጉደር ፣ሁለቱ ከአምቦ እና ከአምቦ ዙሪያ ሲሆኑ የተከሰሱበት ወንጀላቸውም
"ኦነግ" በሚለው የዳቦ ስም ሲሆን ከአምስቱ የአንደኛው ግን ጥብቅ ተፈላጊ ነበር።
እውነት ነው ስርአቱን አሸብሯል። መላው የኦሮሞ ህዝብ በሚያስብል ደረጃ ከካድሬዎች ይልቅ እሱን ማድመጥን ይመርጡ ነበር ። ለዚያም ነው " ይህን ሽብርተኛ እምጥም ይሁን ስምጥ ገብታቹ ይዛቹ አቅርቡት" የተባሉ የደህንነት ሰራተኞች በየ አቅጣጫው የተሰማሩት።
ይሄ ተፈላጊ የትናንቱ አርቲስት ጸጋዬ ዳንደና ነበር።በእርግጥም በወቅቱ መሳሪያ ከታጠቁት በላይ በሚለቃቸው ዘፈኖች ኦሮሞን ለትግል ሲያነሳሳ ስርአቱን አሸብሮ ነበር ።
አምስቱም የተደበቁት ከጠቀስኳት እህታችን ወፍጮ ቤት ውስጥ ባለች አነስ ያለች ቤት ውስጥ ነው።
ሶስት ሳምንት ያህል ከተደበቁ ቦሀላ በመጠኑ መረጋጋት ሲጀምሩ ከእህታችን ቤት ባለ ስልክ ቤተሰብ ጋር በደወሉ ሁለተኛው ቀን ምሽት ላይ ቤቱ በታጠቁ ሀይሎች ተከበበ።የታጠቁት ሀይሎች የግንቡን አጥር ዘለው መግባት ሲጀምሩ አንግዳዎቹ ጨለማውን ተገን አድርገው በየ አቅጣጫ ለመሸሸግ ሞከሩ። እድለኛ ያልነበሩት አራት ወጣቶች በደህንነቱ ሀይሉ እጅ ሲወድቁ ዛሬ ላይ ስሙን የማላስታውሰው የግቢው ጥበቃ ጸጋዬ ዳንደናን በመያዝ አጥር ዘለው በሰዎች ግቢ ውስጥ ተሸጋግረው ከተከበበው ግቢ በማምለጥ በግምት ከ150-170 ሜትር ርቀት ላይ ካለው ከኛ ግቢ ገቡ።

በወቅቱ የምኖርባት ቤተሰብ ግቢ ውስጥ በጭቃ ቡልኬት የተሰራች ትንሽየ የተማሪ ቤት ናት። ዘበኛው ጸጋዬን እኔ ቤት አስገብቶት ሄደ። ከተያዙት መካከል ሁለቱ የመጨረሻ ያሉትን አማራጭ በማድረግ ውሀ የሞላ ታንከር ውስጥ ነበር የገቡት። (ከነዚያ ወጣቶች መካከል አንደኛውን ከአመት በፊት ጉደር ላይ ሳገኘው መወለድን ያሀል ነበር የተሰማኝ። ቅጽል ስሙ ፊሊፕስ (ብርሀኑ??) የጉደር ልጆች ስለ ስሙ ከተሳሳትኩ አርሙኝ።
እህታችን ከነ ባለቤቷ ወደ እስር ቤት የገቡ ሲሆን ትንሽ ያረጋጋኝ ዘበኛው እንዳልተያዘ በማረጋገጤ ነበር። ስተኛባት የነበረችውን ቀጭን ተጣጣፊ አልጋ ለርሱ ለቅቄ መሬት ላይ ብርድልብስ አንጥፌ ተኛለሁ።ቤተሰብ ጋር ተመግቤ የምመለሰውን ወደ ቤት በመውሰድ ተጋርተን አንበላለን። ጸጋዬ ባቀረበው ሀሳብ መሰረት ወደ ጀቡቲ የሚሄድበትን መንገድ ከሰዎች ጋር መነጋገር ጀመርን ። ከሶማሊ ተወላጆች ጋር ቤተሰባዊ የሚመስል ጥቅቅ ቀረቤታ ስለነበረኝ በአጭር ቀን ውስጥ መንገዱን አመቻቹ።
እጅግ አድካሚው ነገር እርሱን ለሚወስዱት ሰዎች የሚከፈል 500 ብር ለማግኘት መኳተኑ ነበር። አምስት ብር ፣ ሶስት ብርም የሰጡ ሲኖሩ ትልቁን ብር ያዋጣው በወቅቱ "ቢፍቱ ዲንሾ" ተብሎ በኦህዴድ የተመሰረተ የንግድ ድርጅት ውስጥ ካቻማሊ መኪና ሲነዳ የነበረ ሰው ነው።
ምሽት ላይ ድሬዳዋ ከሳቢያን ጀርባ ከምትገኘው "ቦረን" በምትባለው የሶማሌዎች መንደር ደርሰን 500 ብሩን በመክፈል ኮንትሮባንድ አምጥተው ባዷቸውን በሚመለሱ ግመል ላይ ጭነውት የሺንሌን መንገድ በቀኛቸው አድርገው በጨለማው ውስጥ ጉዟቸውን ሲጀምሩ ቤቴ ገብቸ በእፎይታ ጋደም ከማለቴ አራት ሰአት አከባቢ ቁልፍ የሌላትን ቤቴን በርግደው አንጠልጥለው ሲወስዱኝ የኔም የመከራ ድር "አሀዱ" በማለት ጀመረ።
.
.
ክፍል ሁለት ይቀጥላል.
.
(በክፍል ሁለት ..."ጸጋዬ ዳንደናን ለኢትዮጵያ የጸጥታ አካላት አሳልፈን አንሰጥም" በማለት ከታጠቁ ሀይሎች ጋር ተጋፍጠው የህይወት ዋጋ ስለከፈሉት የወሎ ኦሮሞዎች እና በእኩለ ለሊት ከፖሊስ ጣቢያ ሊወስዱኝ የሞከሩት ሀይሎች "አንሰጥም" በማለት መሳሪያ ስለተማዘዙት ፖሊሶች....)

Gumaa Saaqqataa

20 Oct, 14:17


ከ 26 አመት በፊት (1989) ልክ በዛሬዋ እለት....

ክፍል አንድ.....

.
(👇

Gumaa Saaqqataa

20 Oct, 11:30


ከኦሮሞነቱ ይልቅ የቲክቶክ አካውንቱ የበለጠበት ድልብ ። አንተን ነበር ጀርባህን በጅራፍ ማሳረስ

Gumaa Saaqqataa

19 Oct, 16:57


ከሁለት አመት በፊት (2022) ከጉጂ ወርቅ 300 ሚሊዮን ዶላር እንደተገኘ OBN መዘገቡን አስታውሳለሁ።
እና ለዚያ ወርቅን ላፈስክበት ምድር
ምናለ ቢጠፋ ቢጠፋ የእንጨት ድልድይ እንኳን ለመስራት የሚያስብ ጠፋ???
የሚፈለገው ወርቁ እንጂ ህዝቡ አይደለም ማለት ነው??

Gumaa Saaqqataa

19 Oct, 15:57


https://t.me/major/start?startapp=5028649231

👑 Join me in @Major game and earn $MAJOR token soon!
⭐️ 750 rating bonus for you.
⭐️ 1000 rating bonus if you are Premium.

Gumaa Saaqqataa

19 Oct, 14:10


ቅድሚያ ለሚያስፈልገው ቅድሚያ እንስጥ
ኦሮሚያ ።
ጉጂ ዞን Sabbaa Boruu ወረዳ ላይ ህጻናት ወደ ትምህርት ፣ እናቶች ወደ ገበያ ለመሄድ በዚህ የሞት ድልድይ
(?) ሊሻገሩ ግድ ይላል።

Gumaa Saaqqataa

18 Oct, 17:45


🤔🤔🤔🤔🤔

Gumaa Saaqqataa

18 Oct, 10:28


በአንድ ወቅት የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም (ናሳ) የአፍሪካ ቀንድን በሳተላይት ፎቶ አንስቶ ነበር አሉ።

በፎቶው ላይ ሲታይ ኤርትራ ሙሉ በሙሉ አረንጓዴ ነበረች። ሳይንቲስቶቹ ይህችን ቆላማ ሃገር እንደሚወራው በረሃ ሳይሆን ይልቁንም ከጠበቁት በላይ ለም ሆና ሲመለከቱ ግራ ተጋቡ።

ከሺዎች ኪሎሜትር የተነሳውን ይህንን ምስል እያቀረቡ፣ እያቀረቡ ሲመለከቱት ግን ነገሩ ሌላ ሆኖ አገኙት።

ከሩቅ የለመለመ ቅጠል መስሎ የሚታየው ነገር አረንጓዴው የወታደር ዩኒፎርም ሆኖ ተገኘ🤔

በወታደር አረንጓዴ የሆነች ሀገር😂😂

Gumaa Saaqqataa

17 Oct, 16:45


https://t.me/major/start?startapp=5028649231
'

Gumaa Saaqqataa

16 Oct, 18:07


ድሮኗ ትናንት ኦሮሚያ እና ትግራይ ላይ ጭፍጨፋ ሰትፈጽም
"በላይነሽ አመዴ
የኔ ዘመዴ
አስኬደችው በዳዴ..."
በማለት ሲዪሞካሹ ኖረው
ዛሬ በነሱ አናት ላይ ማፏጨት ስትጀምር "ጫልቱ" የሚል ስም ሰጧት።

(በነገራችን ላይ ጫልቱ ትርጉሙ በለጠች ማለት ነው) ስምንማ እናንተ አውጡ

Gumaa Saaqqataa

16 Oct, 17:15


https://t.me/major/start?startapp=5028649231

👑 Join me in @Major game and earn $MAJOR token soon!
⭐️ 750 rating bonus for you.
⭐️ 1000 rating bonus if you are Premium.

Gumaa Saaqqataa

16 Oct, 15:48


ጎጃም...
ተከበው ማምለጥ እንደማይችሉ ሲያውቁ መሳሪያቸውን ሸጓጉጠው የጤፍ ማሳ ውስጥ አረም ማረም ጀመሩ።
በከባቢው ሀይል አዛዥ ተጠየቁ...
"ምን እያደረጋቹ ነው?"
"አረም እያረምን"
"በእለተ አቦ???"
አይን ፈጠጠ
መልስ አልነበራቸውም።ሁሉም ከነ መሳሪያው ገቢ ሆነ።

Gumaa Saaqqataa

16 Oct, 12:12


ሻእቢያ የተባለው ጉግማንጉግ ከትግራይ ሊወስዳቸው ያልቻላቸውን ተሽከርካሪዎች በዚህ መልኩ ወደ ገደል ሲከት ነበር

Gumaa Saaqqataa

15 Oct, 18:58


ለብቻቸው ከሚደንሱት ሴትና ወንድ መካከል(ወንዱ) 1957(8) አ/ም በሻምበል ማእረግ መንግስቱ ሀይለማርያም ነው።

Gumaa Saaqqataa

15 Oct, 17:17


"ሰዎቹ ጸባቸው ከስርአት ጋር ሳይሆን ከማንነት ጋር ነው" የምንለው በማስረጃ ነው።

Gumaa Saaqqataa

15 Oct, 16:24


https://t.me/major/start?startapp=5028649231

👑 Join me in @Major game and earn $MAJOR token soon!
⭐️ 750 rating bonus for you.
⭐️ 1000 rating bonus if you are Premium.