Job Type: Part-time
Job Sector: #Amin_Multimedia_production
Work Location: Anywhere/remote
Experience Level: Senior
Salary/Compensation: Monthly
Description:
ዩቲዩብ ላይ ልቦለድ ትረካዎችን መተረክ ስራው የሚሰራው በትርፍ ሰአት ነው ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/የሆነች ከታች ያለውን ስልክ ቁጥር በመጠቀም በቴሌግራም ላይ ከ 5 ደቂቃ ያልበለጠ ሳምፕል ኦዲዮ ትረካ ይላኩልን👇👇 @Amin_Multimedia_production
ማሳሰቢያው :- ስራውን ቀን በቀን ለመስራት ጊዜ ያለው ሰው ብቻ ያናግረን
Private Client
1 Jobs Posted | Hired 0 times
ኢሄን ስራ የመስራት አቅም ፍላጎት እና አቅም አላት ለምትሎት ጎደኛቹ ሼር አርጉላት