🔴 በአል-አቅሳ መስጂድ ውስጥ ያለ ድንጋይ ሁሉ የሸሂዶቻችንን ስም የመሸከም ኃላፊነት አለበት። የሸሂዶች ደም ማንም ሊገምተው ከሚችለው በላይ ውድና የተቀደሰ ነው።
🔴 ይህ ጦርነት ኢስማኢል ሃኒያ አል-አሩሪና የህያ ሲንዋር በሚመሩት የሸሂድነት ቅፍለት የሚገሰግስ መሆኑ ልዩ ያደርገዋል።
🔴 የውመል ቂያማ ሸፈዓ ይሆኑን ዘንድ እያንዳንዱን ቤታችንን በንፁህ ሸሂዶች ደም ያከበረን ጌታ ምስጋና ይድረሰው።
🔴 ከመላው የአረብ ህዝብና ከኢስላማዊው ዓለም በሚሊዮን የሚቆጠሩ የድጋፍ መልእክቶችን ዘወትር እንቀበላለን። እኛም ከናንተ እናንተም ከኛ እንደሆናችሁ እናውቃለን።
🔴 ታሪካዊው የአል-አቅሳ ጎርፍ ዘመቻ ከጀመረ እነሆ 471 ቀናትን አስቆጠረ። እነሆ የመጨረሻው ሚስማር በወራሪዋ ሬሳ ሳጥን ላይ ተቸነከረ።
🔴 በጋዛ ሰርጥ በሁሉም ቦታ በአንድ ግንባር ከሁሉም ሙጃሂዶች ጋር በአንድነት ተሰልፈን ተዋግተናል። በጠላት ላይም ከባድ ድብደባ ፈፅመናል።
🔴 በጋዛ የምትኖሩ ወገኖቻችን የራስ ዘውዶቻችን! የሀገር ኩራት የክብር ምልክቶች! ታጋሽ ጽኑዎች ከነቢያችሁ የኢስራእ ጉዞ መስጂደል አቅሳ ላይ ከሚሰነዘረው ጥቃት ለመከላከል እንደ ሙእተሲም የተነሣችሁ! አቻ የሌለው ታሪካዊ ገድልን ፈፅማችኋልና ደስ ይበላችሁ።
🔴 ይህ በሕዝባችንም በዓላማችም ትልቅ ለውጥ የሚያመጣና የሚያበራ ምልክትን የተወ ታላቅ ዘመቻ ነው። ለዓለም ነፃ ሕዝቦች ሁሉ አነቃቂና አርአያ የሚሆን ጽናታችሁ ዓለምን አስደምሟል። ጥንካሬያችሁ ጠላት ወዳጁንም አስገርሟል። የነብያትን፣ የሰሃቦችን እና የሷሊሆችን ህይወት ለሰው ልጆች አስተዋውቃችኋል።
🔴 የጋዛ ልጆች ሆይ ለሀገራችን ብሎም ለዓለማችን የታላቅነትና የመስዋዕትነት በርን ከፍታችኋል። በሚሊዮን ከሚቆጠሩ መፅሃፎችና ከሜዳሊያ ጀግንነት ጋር ሲነፃፀሩ ሁሉም ተራ ይሆናሉ።
🔴 ህዝባችን ያፈሰሰው ታላቅ የመስዋዕትነት ደም በከንቱ አይቀርም።
🔴 ህዝባችን በ471 ቀናት ውስጥ ለነፃነቱ እና ለቅዱስ ስፍራዎቹ ሲል ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅን መስዋዕትነት ከፍሏል።
🔴 በዓለም ላይ ወደር የማይገኝለት ታሪካዊ ገድል ፈጥረናል።
🔴 የጡፋን አል-አቅሳ ዘመቻ አዳዲስ የጦር ግንባሮች ከፍቷል። ወራሪዋ እስራኤልን አለም አቀፍ አጋዥ ኃይሎችን እንድትጠቀም አስገድዶታል።
🔴 የጡፋን አል-አቅሳ ጦርነት በጠላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሶ የገዘፈ ኪሳራን አከናንቦታል።
🔴 የጠላት እስረኞችን ለመጠበቅ ሁሉንም ዘዴዎች ብንጠቀምም ጠላት ብዙዎቹን ገድሏል።
🔴 ጠላት የዚህ ቀጠና የችግር ምንጭ ነውና ጥረቶች እና እቅዶች እንዴት መያዝ እንዳለባቸው ሊተኮርበት ይገባል።
🔴 እኛ ከጠላት ሃይሎች ጋር ስንፋለም እነርሱ ህዝባችን ላይ የጭካኔ ዘመቻን በተደጋጋሚ ፈፅመዋል።
🔴 የአል-አቅሳ ጎርፍ ጦርነት ወራሪዋ ውሸት መሆኗንና በአካባቢው ላይ ትልቅ ተጽእኖ እንደሚኖረው መልዕክት አስተላልፏል።
🔴 ጦርነቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከገዳዮቻችን ጋር የማይቻል የሚመስሉ ሁኔታዎች አልፈን ስንዋጋ ቆይተናል።
🔴 በጦርነት አቅምም ሆነ በውጊያ ሥነ ምግባር ረገድ እኩል ካልሆነ ኃይል ጋር ገጥሞናል።
🔴 ሙጃሂዶቻችን በታላቅ ጀግንነት እና ድፍረት እስከ ጦርነቱ የመጨረሻ ሰአት ተዋግተዋል። የማይቻል በሚመስሉ ሁኔታዎች ውስጥም አልፈናል።
🔴 ህዝባችን ከ15 ወራት በላይ ለሀገሩ፣ ለነፃነቱ እና ለቅዱስ ስፍራው ሲል ግዙፍ የሰማዕታት ቅፍለትን ሸኝቷል።
ይህ ጂሃድ ነው ድል አሊያም ሸሂድነት
እሑድ፡ ረጀብ 19 1446 ሂጅሪያ
➖➖➖➖➖➖
Mahi Mahisho
➖➖➖➖➖➖