Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1 @arada_fm Channel on Telegram

Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1

Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
This is AradaFm 95.1 Official Telegram Channel

አጭር የመልዕክት መቀበያ 8545
4,499 Subscribers
15,419 Photos
841 Videos
Last Updated 06.03.2025 12:29

Similar Channels

Good amharic books
10,709 Subscribers
Event Addis Media
9,348 Subscribers
Social Enterprise ETH
2,243 Subscribers

Arada FM 95.1: A Vibrant Voice in Addis Ababa's Airwaves

Arada FM 95.1 is one of the most vibrant radio stations in Addis Ababa, Ethiopia, known for its engaging and diverse programming. Since its establishment, Arada FM has played a significant role in shaping the local media landscape, providing a platform for music, news, and community discussions. With its frequencies reaching various neighborhoods, the station has become a trusted source of information and entertainment for its listeners. The station prides itself on its ability to connect with the community, making it a cherished part of the daily lives of many Ethiopians, particularly in the bustling city of Addis Ababa. From the latest local news to traditional Ethiopian music, Arada FM captures the essence of the city’s culture and vibrancy, reflecting the voices and stories of its residents.

What types of programs are broadcasted on Arada FM 95.1?

Arada FM 95.1 offers a wide range of programming that caters to various interests. Listeners can enjoy music shows featuring everything from traditional Ethiopian songs to contemporary hits. The station also includes talk shows that cover diverse topics such as culture, education, health, and local affairs, providing a comprehensive view of the community's interests and concerns.

In addition to entertainment and music, Arada FM broadcasts news segments that inform listeners about current events both locally and nationally. This mix of programming ensures that the audience is not only entertained but also well-informed, making Arada FM a one-stop destination for information and leisure.

How does Arada FM engage with its listeners?

Arada FM places a strong emphasis on community engagement, frequently encouraging listener participation through call-ins and social media interactions. This direct line of communication allows the station to incorporate listener feedback into their programming and create a more interactive experience.

The station also organizes events and community outreach programs that aim to connect with its audience in meaningful ways. Whether it's through hosting cultural festivals or participating in local initiatives, Arada FM strives to foster a sense of community and belonging among its listeners.

What is the significance of Arada FM in Addis Ababa?

Arada FM holds a significant place in the media landscape of Addis Ababa, serving not just as a source of entertainment but also as a platform for important social issues. By highlighting local stories and voices, the station contributes to a more inclusive discourse in the community.

Moreover, Arada FM acts as a catalyst for cultural preservation by promoting traditional music and arts. This commitment to both contemporary and traditional forms of expression makes it a valuable asset for the cultural identity of the city.

How can listeners access Arada FM?

Listeners can access Arada FM 95.1 through traditional radio broadcasting, tuning in on their FM dials. The station's reach extends across Addis Ababa, making it accessible to a large audience.

In addition to FM broadcasting, Arada FM also maintains an official presence on social media platforms and offers streaming options, allowing listeners from around the world to engage with their programming. This modern approach ensures that they remain relevant and accessible in the digital age.

What role does Arada FM play in promoting local artists?

Arada FM plays an essential role in promoting local artists by featuring their music on air and providing a platform for them to reach wider audiences. This support not only helps artists gain recognition but also enriches the local music scene.

The station often hosts interviews and live performances, giving local musicians the opportunity to share their stories and connect with fans. Such initiatives are crucial for the growth of the Ethiopian music industry and for preserving the country's rich cultural heritage.

Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1 Telegram Channel

ይህን የአሁኑ ሬዲዮ ወቅታዊ ፕሮግራም መረጃ አቅርቦ ተከታታይ ለአራዳ ኤፍኤም 95.1 መንካት ይጠቀሙ። በኋላ የመልዕክት መቀበያ 8545 ይጠቀሙ። በአቤል ተስፋዩና አይሆንም አራዳ ኤፍኤም 95.1 በቅርቡ ሽፋን እና አንድዶ የቅርብ ዝግጅት ላይ አደረጉ። እናት ሲሆን ከእነዚህ ሁሉ ይልቅ የተቃውሞ አዝናኝ ሥነ ስርዓት ነበራቸው። ስለበለጠ እርምጃው የገና ኤፍኤም ነበረች። አራዳ ኤፍኤም 95.1 በማግኘት ለሁሉም አይተህ አሁንም በቀጣይ ብቃት የበለጠ እንደሆነ የቆዩ ሁኔታዎችን አድርገሀል።

Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1 Latest Posts

Post image

ዴንማርክ የ400 ዓመታት የፖስታ ቤት አገልግሎቷን ልታቆም ነው

የካቲት 27፣ 2017 (አራዳ ኤፍ ኤም) የዴንማርክ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት
በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ የፖስታ አገልግሎት መስጠት ሊያቆም ነው።

ድርጅቱ ከሚሊኒየሙ መባቻ ወዲህ የፖስታ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር በከፍተኛሁኔታ መቀነሱን ተከትሎ አገልግሎት መስጠት አቆማለሁ ብሏል።

ይህም ለ400 ዓመታት ይሰጥ የነበረውን አገልግሎት በማቆም ወደ 1 ሺህ
500 ሰራተኞቹ ላይ የሥራ ቅነሳ አደጋን ደቅኗል ነው የተባለው።

እንደ ድርጅቱ መረጃ ከሆነ ከሚሊኒየሙ መባቻ ወዲህ የፖስታ ተጠቃሚዎች ቁጥርበ90 በመቶ ቀንሷል፤ ለዚህ ደግሞ የዘመነ ዲጂታላይዜሽን ምክንያት ሆኗል ነው የሚለው።

አሁን ላይ በተለይም እጅግ ገጠራማ በሆኑ አካባቢዎችና በእድሜ በገፉ ዜጎች
ዘንድ አገልግሎቱ ቢዘወተርም የተጠቃሚ ቁጥር ማነሱ ግን አትራፊ እንዳላደረገው ነው የሀገሪቱ ትራንስፖርት ሚኒስትር ቶማስ ዳኒዬልሰንየሚናገሩት።

ከፈረንጆቹ 2000 ቀደም ብሎ 1 ነጥብ 4 ቢሊየን የነበረው የሚላኩ ደብዳቤዎች
ቁጥር ባለፈው ዓመት 110 ሚሊየን መቀነሱንም ነው መረጃው ያመላከተው።

ከሰኔ ወር ጀምሮ የፖስታ መላላኪያ ሳጥኖች የሚነሱ ሲሆን፥ ይህን ለመተካትምየቤት ለቤት አገልግሎት ለመጀመር ማሰቡን አስታውቋል።


አራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!

@Arada_Fm

06 Mar, 11:34
75
Post image

በአዲስ አበባ አጋዥየቴሌቪዥን ስርጭት ሊጀመር ነው


የካቲት 27፣2017 (አራዳ ኤፍ ኤም) የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አጋዥ የሒሳብና የእንግሊዝኛ ትምህርቶችን ከመጭው ቅዳሜ ጀምሮ በቴሌቪዥን
ማሠራጨት ሊጀምር ነው።


ቢሮው ከአዲስ ሚዲያኔትወርክ ጋር በመተባበር “ተማሪዎችን በሒሳብና በእንግሊዝኛ ትምህርት ውጤታማ ያደርጋል” ያለውን የትምህርት መርሐ ግብር በቴሌቪዥን
ማሰራጨት እንደሚጀምር አስታውቋል።

የአዲስ አበባ ከተማአስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ሥርጭቱን አስመልክተው እንዳሉት፥ ቢሮው የተማሪዎችን የሒሳብና የእንግሊዝኛ
ትምህርት ውጤት ለማሻሻል፣ 13 ግቦችንና 31 ዋና ዋና ተግባራትን ያካተተ ስትራቴጂ አዘጋጅቶ ተግባራዊ እያደረገ ነው ብለዋል።


ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክጋር በመተባበር የሚጀምረው የትምህርት በቴሌቪዥን ፕሮግራምም የዚሁ ስትራቴጂ አካል መሆኑን አመላክተዋል።

ከነገ በስቲያ ቅዳሜ የካቲት 29 ቀን በአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ “AMN ፕላስ” የቴሌቪዥን ቻናል መተላለፍ በሚጀምረው የትምህርት ፕሮግራም፥ ከ4ኛ እስከ6ኛ ክፍል ሒሳብ በአማርኛ፣ ከ4ኛ እስከ 6ኛ ክፍል ሔሬጋ (ሒሳብ በአፋን ኦሮሞ)፣ ከ7ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ሒሳብ እንዲሁም ከ4ኛ
እስከ 8ኛ ክፍል የእንግሊዝኛ ትምህርት እንደሚሰጥ ሪፖርተር አስነብቧል።

በሳምንት 30 ክፍለ ጊዜ ሥርጭት ሲኖር የትምህርት ሥርጭቱ ከቴሌቪዥን ባሻገር በትምህርት ቢሮና በአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች እንደሚተላለፍተገልጿል።



አራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!

@Arada_Fm

06 Mar, 10:50
119
Post image

የዩሮፓ ሊግ የጥሎማለፍ ጨዋታዎች ምሽት ይደረጋሉ


የካቲት 27፣ 2017 (አራዳ ኤፍ ኤም) የዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይካሄዳሉ።

ምሽት 2 ሠአት ከ45 አራት ጨዋታዎች ሲደረጉ የእንግሊዙ ማንቼስተር ዩናይትድ ከሜዳው ውጭ ከስፔኑ
ሪያል ሶሲየዳድ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል።

ማንቼስተር በርካታተጫዋቾቹን በጉዳት የማያሰልፍ ሲሆን አማካዩ ኡጋርቴ እና ተከላካዩ ማጓዬር ዛሬ ከስብስቡ ውጭ ሆነዋል።

የሮማኒያው ስቴዋ ቡካሬስት
በሜዳው ኦሊምፒክ ሊዮንን ያስተናግዳል።

በፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የሚመራው ፌኔርባቼ ከስኮትላንዱሬንጀርስ በተመሳሳይ ሠአት ጨዋታውን ያደርጋል።

ቶተንሃም ሆትስፐርስ ከሜዳው ውጭ ወደ ኔዘርላንድስ አቅንቶ ከኤ ዜድ አልክማር ጋር ይገናኛል።

በተመሳሳይ ምሽት
5 ሠአት አራት ጨዋታዎች የሚደረጉ ሲሆን፥ ቪክቶሪያ ፕሌዘን ከላዚዮጋር ጨዋታውን ያደርጋል።

የኖርዌዩ ግልሚት ከኦሊምፒያኮስ
እንዲሁም አያክስ ከኤይንትራክት ፍራንክፈርት ይጫወታሉ።

የጣሊያኑ ሮማ ከስፔኑአትሌቲክ ቢልባኦ የሚያደርጉት ጨዋታም በተመሳሳይ 5 ሠአት ላይ ይደረጋል።


አራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!

@Arada_Fm

06 Mar, 09:23
167
Post image

አራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት!

@Arada_Fm

06 Mar, 09:15
149