ETHIO TIMES @ethtimes Channel on Telegram

ETHIO TIMES

@ethtimes


@ethtimes
በዚህ ገፅ በየጊዜው የሚወጡ የባንክ እና ኢንሹራንስ ካፖኒዋች እንዲሁም መንግሰታዊ ያልሆኑ /Ngo/ የስራ ማስታወቂያዎችን ያገኙበታል።
አዲስ አበባ፡ ኢትዮጵያ

ETHIO TIMES (Amharic)

ኢትዮ ኹን ተይንወሩ፡ እንሆን እንዚኦም? እንስክም? ብቻ እንናስክማች፡ ETHIO TIMES ወይም @ethtimes የሚለይበት ፅሑፍ ነው። ይህን ፅሑፉ፡ ማህበራዊ እና ኢንትስታግላዝ ያየ የባንክ እና ኢንትስትሩንመንት ካፖኒ የእምነት አሉላው /Ngo/ በምላሽ በትራፊክስ እና መደመኒያዊ የስራ መረጃን ሃልቷል። በቀለምን የሚከዳበትን እያንዳንዱ አንደምና ሌላው ስለምንደርሷት፤ አዲስ አበባ፡ ኢትዮጵያ።

ETHIO TIMES

09 Jan, 06:55


https://www.ethiopianreporterjobs.com/companies/fana-saving-and-credit-cooperative-society-ltd/

ETHIO TIMES

08 Jan, 15:30


https://youtube.com/shorts/1GKsDxFs9sg?si=60ZihnXtSaXZ713Y

ETHIO TIMES

06 Jan, 15:30


እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰዎ!
በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ ይሁንልዎ
https://youtu.be/oicNSqUkfOQ?si=-tkQdM3GzygOR23B

ETHIO TIMES

06 Jan, 11:24


https://www.ethiopianreporterjobs.com/job-category/banking-jobs-in-ethiopia/

ETHIO TIMES

03 Jan, 17:40


https://youtu.be/Mi6EMpizeew?si=AcrFUry4B0jLU25E

ETHIO TIMES

01 Jan, 05:41


https://www.ethiopianreporterjobs.com/job-category/banking-jobs-in-ethiopia/

ETHIO TIMES

26 Dec, 16:10


የጥንቃቄ መልዕክት

ዛሬ ማለትም ታህሳስ 17 /2017 ዓ.ም ጀምሮ ብዙ የቴሌግራም አካውንቶች ከላይ በተጠቀሰው የማስገሪያ (phishing link) እና ሌሎች ተጨማሪ ማስገሪያዎች አማካኝነት መረጃዎች እየተመዘበሩ ስለሆነ ከማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ (ከምታውቁት እና ከማታውቁት ) ግለሰብ ሊንክ ቢላክላችሁ መክፈት እንደሌለባችሁ እና ወዲያውኑ እንድታጠፉት እናሳስባለን!!

ETHIO TIMES

23 Dec, 15:02


ETHIO TIMES pinned «Banking & Insurance  https://bit.ly/3xcxEKf»

ETHIO TIMES

19 Dec, 10:42


https://www.aau.edu.et/blog/scholarship-opportunity-for-masters-study-applicants-of-the-2024-25-academic-year/

ETHIO TIMES

19 Dec, 06:55


Job by Ethswitch Dec 19 2024

BA/BSC/MA/MSC degree in Computer Science, Computer Engineering, Software Engineering,  Software Development or related fields of study

How to Apply

https://elelanjobs.com/job-by-ethswitch-dec-19-2024/

Application Deadline: December 26, 2024

ETHIO TIMES

18 Dec, 05:00


በአዲሱ ብሔራዊ ባንክ አዋጅ ላይ የተደረጉ ዋና ዋና ለውጦች

የቁጥጥር ማጠሪያ፡ ሂሳቡ አዳዲስ እና አዳዲስ የፋይናንስ አገልግሎቶችን በገበያ ውስጥ ለመሞከር እና ለማስተዋወቅ የሚያስችል የቁጥጥር ማጠሪያ ማዕቀፍ ያቋቁማል እና ይተገበራሉ።

የተፈቀደ ካፒታል፡- የብሔራዊ ባንክ የተፈቀደው ካፒታል 20 ቢሊዮን ብር ሲሆን ዝቅተኛው የተከፈለ ካፒታል 10 ቢሊዮን ብር ሲሆን ይህም ካለፈው ግማሽ ቢሊዮን ብር ብልጫ አለው።

አጠቃላይ ሪዘርቭ ፈንድ፡ የተጣራ ትርፍ ከ NBE የገንዘብ እዳ 5% ጋር እኩል እስኪሆን ድረስ ወደ አጠቃላይ ሪዘርቭ ፈንድ ይተላለፋል።

የቦርድ ቅንብር፡ የብሔራዊ ባንክ ቦርድ ከሰባት ወደ ዘጠኝ አባላት ያድጋል።

የፋይናንስ መረጋጋት ኮሚቴ፡ ሰባት አባላት ያሉት የፋይናንሺያል ማረጋጊያ ኮሚቴ ይቋቋማል።

የገንዘብ ፖሊሲ ​​ኮሚቴ፡ ሰባት አባላት ያሉት የገንዘብ ፖሊሲ ​​ኮሚቴም ይቋቋማል።

ማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ፡
ቦርዱ የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ምንዛሪ አሰራርን በሚመለከት መመሪያ ሊያወጣ ይችላል።

ETHIO TIMES

17 Dec, 08:31


#Breaking #NBE

Parliament Passes Landmark Proclamation Allowing Foreign Banks in Ethiopia

Ethiopia’s Parliament has approved a new banking proclamation that paves the way for foreign banks to enter the country’s financial sector. The legislation permits foreign banks to purchase shares in local banks and, with case-by-case approval from the National Bank of Ethiopia, fully acquire them. This marks a major step in opening up Ethiopia’s banking industry to international investment.

ETHIO TIMES

16 Dec, 06:01


Banking & Insurance 
https://bit.ly/3xcxEKf

ETHIO TIMES

14 Dec, 11:47


Parliament to approve banking proclamation, foreign bank entry next week: NBE Governor


Central bank Governor Mamo Mihretu told a gathering of African finance professionals that he expects Parliament to ratify a pivotal bill permitting foreign banks to enter the Ethiopian market in the coming week.

The announcement came during the Africa Financial Summit (AFIS 2024), which took place this week in Casablanca, Morocco. Pressed for a timeline for Ethiopia’s impending banking liberalization, the Governor told summit attendees that legislative preparations would be finalized very soon.

“We have been working on it for the past year, and next week it will be ratified,” said Mamo, emphasizing the significance of the upcoming legislation. “For any bank that wants to explore the largest economy in East Africa, a country of 120 million people is open to business. This is the historic liberalization of the Ethiopian economy to foreign investment.”

ETHIO TIMES

13 Dec, 13:38


https://ethiojobs.net/job/YQoCJdoFLY-it-professionals-to-participate-in-an-exciting-train-the-trainer-tot-program

ETHIO TIMES

13 Dec, 07:01


የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የጥንቃቄ መልዕክት
***********

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከባንክ እንደተደወለ አስመስለው የተለያዩ ስልኮችን በመጠቀም የግለሰቦችን የባንክ ሚስጥር ቁጥር በመቀበል በማጭበርበር ከደንበኞች ሂሳብ ብር ከሚመዘብሩ ወንጀለኞች ህብረተሰቡ እንዲጠበቅ አሳስቧል፡፡

የፌደራል ፖሊስ እንዳለው፣ በሀገራችን ከጊዜ ወደ ጊዜ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ የተለያዩ የባንክ ስሞችን በመጠቀም ለግለሰቦች በመደወል ሲስተም እያስተካከልን ነው፣ የባንካችን ተሸላሚ ደንበኛ በመሆንዎ በማለት እና የተለያዩ የማጭበርበሪያ መንገዶችን በመጠቀም የሞባይል ባንኪንግ ኮድ እንዲያስገቡ በማግባባት በሂሳብ የተቀመጠ ገንዘብን ወደራሳቸው የሚወስዱ አጭበርባሪዎች ተበራክተዋል፡፡

ሕብረተሰቡ ከእንዲህ አይነት የመጭበርበር ወንጀል እራሱን እንዲጠብቅ ፌደራል ፖሊስ አሳስቧል፡፡

የፌደራል ፖሊስ መሰል የማጭበርበር ወንጀል ላይ የተሳተፉ ተጠርጣሪዎች ሲያጋጥሙ ተቋሙ ያበለፀገውን የዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያን (EFPApp) ከ
https://play.google.com/store/apps/details?id=guardianX.com.guardian_x&hl=en አውርዶ በመጠቀም ወይም በነፃ የስልክ መስመር 991 በመደወል በፍጥነት ጥቆማ በመስጠት ወይም መረጃውን በአካባቢው ለሚገኙ የፀጥታና ደኅንነት አካላት በአካል በማድረስ ወንጀሉን ለመከላከል ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪውን አቅርቧል፡፡

ምንጭ፡ የፌደራል ፖሊስ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ

ETHIO TIMES

12 Dec, 11:14


ETHIO TIMES pinned «https://www.ethiopianreporterjobs.com/job-category/banking-jobs-in-ethiopia/»

ETHIO TIMES

01 Dec, 11:25


#NBE #Update


የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሥርዓት በአብዛኛው በባንክ ሴክተሩ ጤና ላይ የተመሰረተ መሆኑን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት የኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ የተረጋጋ እና የማይበገር መሆኑን ያስታወቀዉ ብሔራዊ ባንክ በዚህም ፋይናንስ ኢንዱስትሪዉን መቆጣጠራቸዉን ቀጥለዋል ብሏል።

ብሔራዊ ባንክ በሐምሌ 2015 እና ሰኔ 2016 በፋይናንስ ሴክተሩ እና በሰፊው ኢኮኖሚ ውስጥ ያሉ እድገቶችን እና አደጋዎችን የሚመረምር ሁለተኛውን የኢትዮጵያ የፋይናንሺያል መረጋጋት ሪፖርት አቅርቧል ።

ማዕከላዊ ባንኩ በዚህ ሪፖርቱ እንደጠቀሰዉ በበጀት ዓመቱ በውጫዊ እና በአገር ውስጥ ባሉ ለውጦች ምክንያት የፋይናንስ ተቋማቱ የአደጋ መጠን መጨመርን የሚያመለክት ቢሆንም ስጋቶች በአብዛኛው መካከለኛ እና የተረጋጋ እንደነበሩ አስታውቋል ።

በአመቱ የፋይናንስ ሴክተሩን መረጋጋት የበለጠ ለማጠናከር ጠቃሚ ማሻሻያዎች ማድረጉን ያስታወቀዉ ብሔራዊ ባንክ የክፍት ገበያ ኦፕሬሽን (OMOs) አጠቃቀምን ፣ የምንዛሪ ተመን ሥርዓትን ነፃ ማድረግ እና  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በአዲስ መልክ በማዋቀርና በማደራጀት ማሻሻያ ማድረግ የሚሉት ይገኙበታል ብሏል።

የማይክሮ ፋይናንስ፣ የካፒታል ዕቃዎች ኪራይ እና የኢንሹራንስ ንግድ ዘርፎች ተንትነው በአጠቃላይ ጤናማ ሆነው የተገኙ ሲሆን በእነዚህ ዘርፎች ያለው አመለካከት በእድገት፣ በመረጋጋት እና በመቋቋም ረገድ አዎንታዊ ነው።

የካፒታል ዕቃዎች ኪራይ እና የኢንሹራንስ ንግድ ዘርፎች በአጠቃላይ ጤናማ ሆነው የተገኙ መሆናቸዉን እና በእነዚህ ዘርፎች በእድገት፣ በመረጋጋት እና በመቋቋም ረገድ ያለዉ አመለከታከት አዎንታዊ መሆናቸው ባንኩ በየአመቱ ህዳር ወር ላይ በሚያወጣው ሪፖርቱ ላይ አመላክቷል ።


Credit to : #capitalEthiopia

ETHIO TIMES

27 Nov, 15:04


https://www.youtube.com/watch?v=EZbZyn1swEg&list=PLE_diybPzaSWdO-61HJ6iqA4V1pFqzXzX

ETHIO TIMES

25 Nov, 06:43


https://www.ethiopianreporterjobs.com/companies/siinqee-bank/

ETHIO TIMES

25 Nov, 06:41


https://www.ethiopianreporterjobs.com/companies/omo-bank/

ETHIO TIMES

25 Nov, 06:40


https://www.ethiopianreporterjobs.com/companies/berhan-international-bank-sc/

ETHIO TIMES

24 Nov, 05:43


https://youtu.be/M1DcBb9-A_c

ETHIO TIMES

23 Nov, 05:55


Job @Afican union https://shorturl.at/4rCjZ

ETHIO TIMES

22 Nov, 05:22


https://t.me/ethiopian_wallstreet

ETHIO TIMES

19 Nov, 14:27


Vacancy at Ethiopian Human Rights Commission (EHRC)

🔰Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is looking for qualified candidates to fill the following positions.

🔰Salary  : ETB 8,536.00 - ETB 9,667.00 plus ETB 23,683.00 plus ETB 8,640.00 Housing allowance and ETB 3,300.00 Transport allowance, depending on candidates qualification

1: Personal Assistant/ For Fresh Graduate)

2: Human Rights Officer, Human Rights Education

📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇
👉 Read Detail:-
https://harmeejobs.com/company/ethiopian-human-rights-commission-ehrc/

ETHIO TIMES

18 Nov, 06:04


https://www.ethiopianreporterjobs.com/job-category/banking-jobs-in-ethiopia/ 1.gadaa bank 2.awash bank 3.hibret bank 4.global bank 5. addis international bank 6.abay bank 7.wegagen bank 8.siket bank 9.tsehay bank

ETHIO TIMES

16 Nov, 07:18


https://youtube.com/playlist?list=PLE_diybPzaSVufEOrXRt5PLuVUNdBWuwk&si=-7dP10AG0aa9CEwV

ETHIO TIMES

11 Nov, 09:17


የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በዜሮ አመት ልምድ ከ52 በላይ ሰራተኞችን በሚከተሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
Position
1: Trainee Human Resource Management Officer
2: Trainee Information Technology Officer
3: Trainee Attorney/Legal Trainee
4: Trainee Agricultural Engineer
5: Trainee Mechanical Engineer
6: Trainee Civil Engineer
https://jobs.dbe.com.et/recruitmentApp/vacancies

ETHIO TIMES

10 Nov, 10:44


#ጥቆማ #የኢትዮጵያአየርመንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በTRAINEE CABIN CREW ፣ በSENIOR ACCOUNTANT I እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች ማስታወቂያ አውጥቷል።

ለTRAINEE CABIN CREW በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ቢያንስ (ዝቅተኛው) 200 ነጥብ ያስመዘገበ ለማመልከት ብቁ ነው።

የዕድሜ ገደቡ ከ19 እስከ 30 ዓመት ነው።

ቁመት ቢያንስ 1.58 ሜትር እና 212 ሴ.ሜ የሆነ ክንድ ለሴት እንዲሁም ለወንድ ቢያንስ 1.70 ሜትር ቁመት መሆን አለበት።

የምዝገባ ጊዜው ከህዳር 08/2017 ዓ/ም እስከ ህዳር 12/2017 ዓ/ም ነው።

ምዝገባው ፦
- በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አዳማ)
- አዲስ አበባ (በኦንላይን ልክ ማመልከቻው ሲከፈት ይፋ ይደረጋል)
- አምቦ ዩኒቨርሲቲ (አምቦ)
- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ (አርባ ምንጭ)
- አሶሳ ዩኒቨርሲቲ (አሶሳ)
- ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ (ባህር ዳር)
- ወሎ ዩኒቨርሲቲ (ደሴ)
- ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ (ድሬዳዋ)
- ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ( ጋምቤላ)
- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ (ጎንደር)
- ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ (ሀዋሳ)
- ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ (ጅግጅጋ)
- ጅማ ዩኒቨርሲቲ (ጅማ)
- መቐለ ዩኒቨርሲቲ (መቐለ)
- ወለጋ ዩኒቨርሲቲ (ነቀምቴ)
- መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ (ሮቤ)
- ሰመራ ዩኒቨርሲቲ (ሰመራ)
- ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (ወልቂጤ) ይከናወናል።

ተጨማሪ መረጃዎች፣ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፣ ዝርዝር ጉዳዮች እንዲሁም ሌሎችም የወጡ ማስታወቂያዎች በዚህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድረገጽ ላይ ሰፍሮ ይገኛል ይመልከቱ 👇
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies

ETHIO TIMES

07 Nov, 08:17


https://www.ethiopianreporterjobs.com/companies/siinqee-bank/ MORE THAN 20 JOBS

ETHIO TIMES

06 Nov, 12:07


The  United Nations Office for Project Services (UNOPS) (የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለፕሮጀክት አገልግሎቶች ጽ / ቤት) invites qualified applicants for the various positions Below

Experience - 0 years
1: Procurement Intern
2: Administration Intern
3: ICT Intern
4: Human Resources Intern
5: Engineering Intern
https://jobs.unops.org/Pages/ViewVacancy/InternshipListing.aspx

ETHIO TIMES

06 Nov, 05:32


dawit tsige new music dar dar https://www.youtube.com/shorts/5Fos1tpTAvA

ETHIO TIMES

04 Nov, 05:44


https://www.ethiopianreporterjobs.com/job-category/banking-jobs-in-ethiopia/

ETHIO TIMES

02 Nov, 07:21


Edinburgh Mastercard Foundation Scholarship 2025 in UK (Fully Funded)

University: University of Edinburgh
Degree level: Masters Degree
Scholarship coverage: Fully Funded
Eligible nationality: Young Africans
Award country: United Kingdom
Last Date: 8 November 2024
https://global.ed.ac.uk/mastercard-foundation

ETHIO TIMES

02 Nov, 07:19


የዝውውር ማስታወቂያ ከ Ethiopian Civil Aviation Authority

Number of Positions: 102-positions.

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ተለያዩ የሥራ መስኮች አመልካቾችን በዝውውር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇
👉Read Detail:-
https://ethioworks.com/1650-2/

ETHIO TIMES

31 Oct, 06:00


https://www.youtube.com/watch?v=wnW2AR8DyGY&list=PLE_diybPzaSWdO-61HJ6iqA4V1pFqzXzX

ETHIO TIMES

28 Oct, 11:12


bank jobs 1.https://www.ethiopianreporterjobs.com/companies/enat-bank/ 2.https://www.ethiopianreporterjobs.com/companies/global-bank-ethiopia-sc/ 3.https://www.ethiopianreporterjobs.com/companies/awash-bank/ 4.https://www.ethiopianreporterjobs.com/companies/bank-of-abyssinia/ 5.https://www.ethiopianreporterjobs.com/companies/abay-bank-sc/ 6.https://www.ethiopianreporterjobs.com/companies/hibret-bank/ 7.https://www.ethiopianreporterjobs.com/companies/akufada-micro-finance-institution-sc/ 8.https://www.ethiopianreporterjobs.com/companies/zemen-insurance-sc/

ETHIO TIMES

19 Oct, 06:52


ETHIO TIMES pinned «የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ከዛሬ ጀምሮ ክፍት ተደርጓል። ለ2026 DV ለማመልከት https://dvprogram.state.gov/ ይጠቀሙ። ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም። ማመልከቻው እስከ ህዳር 5 /2024 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ከፍተኛ የመሙላት ፍላጎቶች ድረገጹ ላይ መዘግየቶችን ሊያስከትል ስለሚችል ለመሙላት እስከ የምዝገባው ጊዜ የመጨረሻ ሳምንት ድረስ ባይጠብቁ…»

ETHIO TIMES

18 Oct, 13:34


https://mastercardfdn.org/all/scholars/

ETHIO TIMES

12 Oct, 16:20


https://youtu.be/QuBP2lOOtTY?si=evJFje__wXIP9Myq

ETHIO TIMES

03 Oct, 08:12


የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ከዛሬ ጀምሮ ክፍት ተደርጓል።
ለ2026 DV ለማመልከት
https://dvprogram.state.gov/ ይጠቀሙ።
ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም።
ማመልከቻው እስከ ህዳር 5 /2024 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።
ከፍተኛ የመሙላት ፍላጎቶች ድረገጹ ላይ መዘግየቶችን ሊያስከትል ስለሚችል ለመሙላት እስከ የምዝገባው ጊዜ የመጨረሻ ሳምንት ድረስ ባይጠብቁ ይመከራል።
ዘግይተው የሚገቡ ማመልከቻዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
ህጉ ለአንድ ሰው አንድ ጊዜ ብቻ እንዲያመለክት ነው የሚፈቅደው። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የሚጠቀመው የተራቀቀ ቴክኖሎጂ ደጋግሞ የሚገቡ ማመልከቻዎችን የሚለይ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ አንድ ሰው ካመለከተ ሁሉንም የዛን ሰዎች ማመልከቻዎች ይሰርዛል።
ያልተሟላ ማመልከቻም ተቀባይነት የለውም።
ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ከቪዛ አማካሪዎች ፣ ' እንሞላለን ' ከሚሉ ወኪሎችና ከሌሎች አካላት እገዛ ሳይጠይቁ ራስዎ እንዲሞሉ ይመከራል።
ማመልከቻውን እንዲሞላሎት የሰው እርዳታ ካስፈለገ ጥያቄዎችን በትክክል ለመመለስ በሚሞላበት ስፍራ መገኘት ያስፈልጋል። ከዚህ በተጨማሪም የ ' ልዩ ማረጋገጫ ቁጥሩ ' ን ለመያዝ በስፍራው መገኝት ያስፈልጋል።
አንዳንድ የሚሞሉ ሰዎች ይህን ቁጥር ይዘው በመቀየር ተጨማሪ ብር የሚጠይቁ ስላሉ እንዳይታለሉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።
የማረጋገጫ ቁጥሩ እጅግ ወሳኝ በመሆኑ በጥንቃቄ መያዝ አለበት።
ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የሚደርስ የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ተዘጋጅቷል። ይህ ቁጥር ብቁ የሆኑ ሀገራት ሁሉ የሚጠቃልል ነው።
ኢትዮጵያውያንም ለማመልከት ብቁ ናቸው።
አሜሪካ በየዓመቱ ከኢትዮጵያ ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አማካኝነት እንደምትቀበል ይታወቃል።

ETHIO TIMES

27 Sep, 07:38


https://youtu.be/iYe4jZzyZu4?si=95y_GYZ5Kh-FQRwq

ETHIO TIMES

23 Sep, 18:10


Call For Applications

🇬🇧The Mastercard Foundation Scholars Program at the University of Cambridge is pleased to announce that applications for the 2025/2026 academic year are now open.

Eligibility Criteria

To qualify for the scholarship, candidates:

• Must be citizens of an African country.
• Must be applying for a master’s course of up to one year in length, at the University of Cambridge.

💰 Benefits:
• The programme covers full tuition costs, a monthly maintenance allowance and a laptop. Other costs covered include visa application fees, International Health Surcharge, and travel costs.

CLICK HERE TO APPLY NOW ⬇️
👉Apply Link:-
https://ethioworks.com/mastercard-foundation-scholars-program/

ETHIO TIMES

23 Sep, 12:42


ሰዎች ለገንዘብ የሚያደርገዋቸው ነገሮች

https://youtube.com/shorts/TjIgCUgAy5M?si=57oHf4NVH05R6Kpi

ETHIO TIMES

22 Sep, 12:37


https://t.me/csdaau

ETHIO TIMES

10 Sep, 13:08


HAPPY NEW YEAR!! https://www.youtube.com/watch?v=Q3c9ojDGfOA

ETHIO TIMES

05 Sep, 05:56


Scholarships 2025-2026
The call for applications for the academic year 2025-2026 is now open. @beligium
Deadline: 18 October 2024 at 12pm. https://rb.gy/driiwi

ETHIO TIMES

29 Aug, 12:40


World Policy Conference 2024 in South Africa (50 Fully Funded Seats)

Conference Dates: 24-27 November 2024
Program coverage: Fully Funded
Eligible nationality: All Nationalities
Award country: South Africa
Last Date: 10 October 2024 https://headwayinstitute.org/wpc-2024/

ETHIO TIMES

29 Aug, 07:49


https://www.youtube.com/watch?v=GhLPo2nWZGU

ETHIO TIMES

22 Aug, 12:54


https://www.youtube.com/watch?v=lloX94uOPr0

ETHIO TIMES

04 Aug, 14:16


🇦🇺University of Melbourne Scholarships 2025 in Australia (Fully Funded)

University: University of Melbourne
Degree level: Masters/MPhil, PhD
Total No. of Awards: 600
Scholarship coverage: Fully Funded
Eligible nationality: All Nationalities
Award country: Australia
Last Date: 31 October 2024

💯How to Apply 👇👇 1.
https://study.unimelb.edu.au/how-to-apply/graduate-research 2. https://study.unimelb.edu.au/how-to-apply/graduate-research/international-applications

ETHIO TIMES

29 Jul, 18:41


https://youtu.be/IglcmcH5h9I

ETHIO TIMES

27 Jul, 18:22


https://www.itecgoi.in/upcoming_courses

ETHIO TIMES

27 Jul, 06:48


CrowdStrike largest IT outage in history; cost more than $5B https://youtu.be/dIke2ou7zAs

ETHIO TIMES

20 Jul, 13:21


በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን  በቢም ሞደሊንግ  ቴክኖሎጂ በአዲስ አበባ ከተማ እየተሠራ ያለው
https://youtu.be/E8rLSfNb28Ehttps://youtu.be/E8rLSfNb28E

ETHIO TIMES

19 Jul, 08:40


https://www.youtube.com/watch?v=9TGfuupFU_A

ETHIO TIMES

11 Jul, 08:55


https://www.youtube.com/watch?v=Vf_RF_r-xyE