Ethiopian University መረጃ @university_ethiopia_mereja Channel on Telegram

Ethiopian University መረጃ

@university_ethiopia_mereja


https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1

ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ዪኒቨርስቲ መረጃዎችን የያዘ ነውና join አድርጉ

https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1

@University_Ethiopia_Mereja

Ethiopian University መረጃ (Amharic)

ኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ መረጃnnኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ መረጃ የያዘ ቻናል ነው የዚህ ገጽ። እናትህ ከሰሞኑ እንዴ ማንኛውም ምንድን ነው። እንደዚህም ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ መረጃዎችን የያዘ ነውና አብረው አድርጉ ማህበረሰብዎን እና ጥሩ ሰውየሁባትን በርካታ እንዳለን።nnእባኮትን ካገኘነ ሁኔታውን እና ስለማድሩ ያለን ከታካሽ ወደ ታች እንዲመዞች እንዲቆፍፍ እና እዚህ አጋጣሚን ታጭሩ። በዚህ ትምህርት ታትምህርቶ ቦታዬን፣ የተደረገውን ጊዜ እና ገጽዎን በቃል እና በዚህ ጨለማ በሁሉም እስልምና ወደዚህ የእርስዎ ምርጥ ግብረናዬን ያቀረብን።nnበውጤቱ ላይ የባህል መግለጫዎቹን እና አስተዳደር ለማህበራዊ ሰው ወይም ሰውነት ሰጭ አንብረው ለስነ ምግባር እና በተለያዩ ሁኔታዎች እና ድርጊት ነᯆም ህልም እና ለእርግጥ ጉዞ ያስደምራል።nnኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ መረጃ ቻናል ለሌሎች ሰዎች እና የኢንተርኔት ዩኒቨርሸቲዎች እና ጥሩ ሰራዊቷሉን በሚሊዮን የሚኒየም መጪውን ለናቀ ። ለአንድ በርካታ መርሆዎችም ፈሊጊውን እና ሠራዊቷልን ሙዚቃዎች እና የሚናገሩትን ቪድዮዎች ያሳቁ ጥረቶች ይሁን።nnየእርስዎ ህዝባዊ ትግል ዋና ፌዴሬሽን ስለ ትምህርት ሰብለው ይዘት እና የቻናሉ እናምሮችዎን ማስጠንና ማክበሩ እንደምንችል። ነገሮችዎን ስወደት ለዘላለም ልማታዊ ግንኙነትን ለማንበብ እና በሁኔታዎቹ እውቅ እንቅስቃሴ እንደምንሰማ።nnተጨማሪ እችላሌን ጠብቀን ወዳድህን እና በለንደተዋህን ህዝብን እና ለመጥፋት ጥያቄ አሰልቻለሁ።nnበሰላም በትኩረት! በአለም ላይ ኣላለፈኝ።

Ethiopian University መረጃ

16 Nov, 10:29


#DebreBerhanUniversity

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው በመደበኛ መርሐግብር የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም አንደኛ ዓመት ትምህርት የምዝገባ ጊዜ ህዳር 18 እና 19/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

- የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
- የ12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

ለጥቆማ
@University_Ethiopia_Mereja
@University_Ethiopia_Mereja

Ethiopian University መረጃ

15 Nov, 12:42


#DebreMarkosUniversity

በ2017 የትምህርት ዘመን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ መርሐ-ግብር (Remedial Program) ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ህዳር 12 እና 13/2017 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ!

1. ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፤ ከ9-12ኛ ትራንስክሪፕት፤ የ8ኛ ክፍል ስርተፊኬት ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም 3x4 የሆነ 4 ጉርድ ፎቶ በመያዝ እንድትገኙ እናሳውቃለን።

2. የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ አሟልታችሁ እንድትገኙ ዩኒቨርሲቲው ያስታውቃል።

3. በ2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ስትከታተሉ የቆያችሁ ተማሪዎች በነበራችሁበት ካምፓስ ብቻ የምትስተናገዱ ይሆናል፡፡

4. ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም፡፡

5. በ2017 ዓ.ም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ወደ ፊት የሚገለፅ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለጥቆማ
@University_Ethiopia_Mereja
@University_Ethiopia_Mereja

Ethiopian University መረጃ

14 Nov, 07:49


#MizanTepiUniversity

በ2017 ዓ.ም በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ

የ2017 የትምሀርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 11 እና 12 ፤ 2017 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን

1ኛ. በማሀበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስክ ለተመደባችሁ ሚዛን አማን በሚገኘው ዋናው ግቢ

2.ኛ በተፈጥሮ ሳይንስ የትምሀርት መስክ ለተመደባችሁ ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፤

ለምዝገባ የሚያስፈልጉትን፡

➢ የ12ኛ ብሄራዊ ፈተና ውጤት እንዲሁም ከoኛ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኦርጂናል እና ሶስት ኮፒ ➢ ዘጠኝ የቅርብ ጊዜ ሶስት በአራት (3x4) ጉርድ ፎቶግራፍ

➢ ብርድ ልብስ፡ እንሶላ፤ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ እንደሚጠበቅባችሁ እንገልፃን።


ለጥቆማ
@University_Ethiopia_Mereja
@University_Ethiopia_Mereja

Ethiopian University መረጃ

13 Nov, 15:31


#InjibaraUniversity

በ2017 የትምህርት ዘመን እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ ወደ አንደኛ ዓመት (Freshman Program) መግቢያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 16 እና 17/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

በ2017 ዓ.ም በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ወደፊት የሚገለፅ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለጥቆማ
@University_Ethiopia_Mereja
@University_Ethiopia_Mereja

Ethiopian University መረጃ

13 Nov, 15:24


15 ቀን አላቹ ፍጠኑ

https://t.me/major/start?startapp=6668320543

#OKX will list $MAJOR majoroftelegram

🟢 $MAJOR/USDT Spot trading begins at 12 PM on November 28 (UTC)

Major Airdrop እየሰራቹ ያላቹ እንኳን ደስ አላቹ 15 ቀን በኃላ Nov 28 ሊስት ይደረጋል

15 ቀን አላቹ ፍጠኑ
https://t.me/major/start?startapp=6668320543

https://t.me/major/start?startapp=6668320543

Ethiopian University መረጃ

13 Nov, 11:17


15 ቀን አላቹ ፍጠኑ

https://t.me/major/start?startapp=6668320543

#OKX will list $MAJOR majoroftelegram

🟢 $MAJOR/USDT Spot trading begins at 12 PM on November 28 (UTC)

Major Airdrop እየሰራቹ ያላቹ እንኳን ደስ አላቹ 15 ቀን በኃላ Nov 28 ሊስት ይደረጋል

15 ቀን አላቹ ፍጠኑ
https://t.me/major/start?startapp=6668320543

https://t.me/major/start?startapp=6668320543

Ethiopian University መረጃ

13 Nov, 05:33


https://t.me/tonstationgames_bot/app?startapp=ref_4axtludkidnhjrq3zhonm2
Join me on TON Station! Let's farm together and earn rewards! 🚀

Ethiopian University መረጃ

12 Nov, 17:24


#RayaUniversity

ለ2017 የትምህርት ዘመን ራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ መርሐግብር (Remedial Program) ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለጥቆማ
@University_Ethiopia_Mereja
@University_Ethiopia_Mereja

Ethiopian University መረጃ

12 Nov, 15:57


#AssosaUniversity

በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የመግቢያ ጊዜ ህዳር 16 እና 17/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

- የ12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3X4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ ብርድልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣
- የስፖርት ትጥቅ።
ለጥቆማ
@University_Ethiopia_Mereja
@University_Ethiopia_Mereja

Ethiopian University መረጃ

12 Nov, 15:54


#DebreTaborUniversity

በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አምጥታችሁ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት (Freshman) ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ምዝገባ ህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

- ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
- ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም እንድትከታተሉ በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሌላ ማስታዎቂያ ጥሪ ይደረግላችኋል ተብሏል።

ለጥቆማ
@University_Ethiopia_Mereja
@University_Ethiopia_Mereja

Ethiopian University መረጃ

08 Nov, 04:17


#AmboUniversity


በ2017 ዓ.ም ወደ አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አንደኛ ዓመት (Freshman) ተማሪዎች በሙሉ

በ2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲያችን አዲስ የተመደባችሁ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም በዩኒቨርሲቲያችን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ነጥብ (50% እና ከዚያ በላይ) ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነዉ ህዳር 09-10/2017 ዓ.ም በመሆኑ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በማህበራዊ ሳይንስ መስክ የተመደባችሁ በዋና ካምፓስ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ የተመደባችሁ ሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ (አምቦ ከተማ) በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን።

ማሳሰቢያ፦

👉በ2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲያችን አዲስ የተመደባችሁ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ስትመጡ:-

⚡️የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት (ዋናዉን እና ፎቶኮፒ)

⚡️ከ9-12ተኛ ክፍል ትራንስክሪፕት (ዋናውን እና ፎቶኮፒ)፣

⚡️የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርቲፊኬት (ዋናዉን እና ፎቶ ኮፒ)

⚡️3*4 የሆነ 4 ጉርድ ፎቶግራፍ ይዛችሁ እንድትመጡ።

⚡️ሁሉም ተማሪ አንሶላ፤ ብርድልብስ፤ ትራስልብስ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ ይዞ መምጣት ይጠበቅበታል።

⚡️ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።

በ2017 ዓ.ም አዲስ ለተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial) ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ወደፊት የምናሳዉቅ ይሆናል።

©የአምቦ የኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

ለጥቆማ

@University_Ethiopia_Mereja
@University_Ethiopia_Mereja

Ethiopian University መረጃ

08 Nov, 03:16


It will be the best project


https://t.me/blum/app?startapp=ref_jdgECDUlYK

Ethiopian University መረጃ

07 Nov, 05:31


1 ቀን ብቻ ቀረው!!!!
1 day only!!!

$MAJOR

https://t.me/major/start?startapp=7315255571

https://t.me/major/start?startapp=7315255571

Ethiopian University መረጃ

07 Nov, 04:52


በ2017 ዓ.ም ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አንደኛ አመት (Freshman) ተማሪዎች በሙሉ

በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁና አልፋችሁ ለ2017 የትምህርት ዘመን ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ህዳር 04-05 ቀን 2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ግቢ በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደረጉ እናሳውቃለን፡፡

💥ማሳሰቢያ
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን የትምህርት ማስረጃዎች እና ማቴሪያሎች ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡

1. የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሰርተፊኬት ዋናውና ከማይመለስ ኮፒ ጋር

2. ከ9-12ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቃችሁበት ትራንስክሪብት ዋናውና ከማይመለስ ኮፒ ጋር

3. የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ከማይመለስ ኮፒ ጋር

4. ስድስት ፍሬ ጉርድ ፎቶ ግራፍ 3×4.

5. በ ቁ.4 የተገለጸው የጉርድ ፎቶ ግራፍ ሶፍት ኮፒ

6. በግል የምትጠቀሙባቸው አንሶላ፣ብርድ-ልብስ፣የስፖርት ትጥቅ ልብስ

ለጥቆማ
@University_Ethiopia_Mereja
@University_Ethiopia_Mereja

Ethiopian University መረጃ

06 Nov, 06:27


BREAKING: It's Official 🇺🇸 Donald J.Trump officially elected President of the United States of America.

Ethiopian University መረጃ

05 Nov, 12:56


#RayaUniversity

በ2017 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች እና በ2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የማጠናከሪያ ትምህርት (Remedial Program) ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 2 እና 3/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ትምህርት ህዳር 9/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል::

ለጥቆማ
@University_Ethiopia_Mereja

Ethiopian University መረጃ

05 Nov, 05:04


👉መመረቅያ ጽሑፍ/Research/ Bsc, BA, Msc, MA

👉Research proposal,Bsc, BA, Msc, MA

👉Project, Bsc, BA, Msc, MA
👉Project proposal

ማሰራት የምፈልግ ተማሪ ካለ በውስጥ መስመር ያናግር
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Woldemichael_wondimu
🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕

Ethiopian University መረጃ

05 Nov, 04:57


1 ቀን ብቻ ቀረው!!!!
1 day only!!!

$MAJOR

https://t.me/major/start?startapp=7315255571

https://t.me/major/start?startapp=7315255571

Ethiopian University መረጃ

04 Nov, 16:19


👉የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ አይቀበልም‼️

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የREMEDIAL ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።

ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ምደባቸውን ፦
➡️ በዌብሳይት : https://placement.ethernet.edu.et 
➡️ በቴሌግራም : https://t.me/moestudentbot ላይ መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ተማሪዎች ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ  መሰረት የREMEDIAL ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ተብሏል።

ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል።

ለጥቆማ
@University_Ethiopia_Mereja
@University_Ethiopia_Mereja

Ethiopian University መረጃ

04 Nov, 16:18


የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ምደባ ይፋ ተደረገ

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የREMEDIAL ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

ስለዚህም ተማሪዎች፡-
Website: https://placement.ethernet.edu.et 
Telegram: https://t.me/moestudentbot ላይ ምደባውን መመልከት ይችላሉ ተብሏል፡፡

ተማሪዎች ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ መሰረት የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

@University_Ethiopia_Mereja
@University_Ethiopia_Mereja

Ethiopian University መረጃ

04 Nov, 10:57


https://t.me/major/start?startapp=615711243

Ethiopian University መረጃ

01 Nov, 06:21


#ሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ

ለአዲስ የድህረምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ:-

በ2017 ዓም የትምህርት ዘመን በቂ አመልካች ላለባቸው ፕሮግራሞች የመጀመሪያ ሴሚስተር ምዝገባ የሚከናወነው ከጥቅምት 25 - 27/2017 ዓም ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን::

ማሳሰቢያ:-
በምዝገባ ወቅት ከዩኒቨርሲቲው የድህረምረቃ ት/ቤት "Acceptance Letter እንዲሁም Official Transcript ለማስመጣት ከሬጂስትራር ቢሮ የAdmission Letter እና የትምህርት ማስረጃችሁን መያዝ የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳውቃለን!

ሬጅስትራርና አሉምናይ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

@University_Ethiopia_Mereja
@University_Ethiopia_Mereja

Ethiopian University መረጃ

30 Oct, 09:22


Airdrop ስለቀቅ ቶሎ Join ማድረግ ብዙ ጥቅም አለው

የእኛ ሀገር ሰው ደግሞ ሰው ከበዛበት እና ብዙ ከተወራለት በኃላ እንቀላቀላለን የኔ ብዙ ትርፋማ አንሆንም

ይህ ወሳኝ Project ነው በ ሁለት ቀን 3.7 million ሰውች Join አድርጎዋል

አሁን ፍጠኑ ለወዳጅ ዘመድ Share አድርጉ

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=x5F58NMe

Supported by TON , NOTCOIN , DOGS and Telegram

Ethiopian University መረጃ

29 Oct, 18:03


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=x5F58NMe

Welcome to the PAWS fam! 🐾

በ Telegram የሚደገፍ Project ነው
EARLY Join ማድረግ ብዙ ጥቅም አለው

አሰራሩ ቀላል ነው

-Join > Task መስራት > ሰዎችን መገበዝ ብቻ

ለመጀመር

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=x5F58NMe

Ethiopian University መረጃ

29 Oct, 05:03


X empire coin ያላችው ሰዎች በአሪፍ ዋጋ እንገዛለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@woldemichael_Wondimu
🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕

Ethiopian University መረጃ

21 Oct, 12:58


#MoE

የትምህርት ሚኒስቴር ፤ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ እንደሚገለጽ አሳውቋል።

ሚኒስቴሩ ፤ " በ2016 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ ይገለጸል " ብሏል።

ተማሪዎች በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጥሪ አቅርቧል።

@University_Ethiopia_Mereja

Ethiopian University መረጃ

13 Oct, 16:27


🪙 $MAJOR Tokenomics

You’ve been waiting — and here it is! Our team is thrilled to share the project’s tokenomics with you. Here it goes:

80% for Community:
– 60% goes to the current players, no locks
– 20% goes for the future community incentives, farming and new phases.

20% Marketing and Development:
– Allocated for the marketing activities, liquidity and future development, with the major portion subject to a 10-month vesting period.

🪙 Get ready! November is going to be scorching hot!

ያልጀመራችሁ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/major/start?startapp=615711243

Ethiopian University መረጃ

13 Oct, 12:31


https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA/together-v4?hl=en&ref=CPA_00V0TYE1UB&utm_source=tg-game

Ethiopian University መረጃ

10 Oct, 13:58


በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በ 'Remedial' ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ ሞልታችሁ እንድትጭርሱ መገለጹ ይታወሳል።

ይሁን እንጂ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች በሲስተም ችግር ምክንያት የተማሪዎቻችንን የትምህርት መስክ እና የዩኒቨርስቲ ምርጫ መሙላት ተቸግረናል ባሉት መሰረት የትምህርት ሚኒስቴር የምርጫ መሙያ ጊዜውን እስከ ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ድረስ ማራዘሙን እንገልጻለን።

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር

ለጥቆማ

@University_Ethiopia_Mereja

Ethiopian University መረጃ

09 Oct, 07:01


#JimmaUniversity

ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

ተራዝሞ የነበረው የ2017ዓ.ም. ትምህርት ዘመን ምዝገባችሁ በመጪው ጥቅምት 14 -15/2017 ትምህርታችሁን የሚካሄድ ስለሆነ በምትከታተሉባቸው ካምፓሶች በአካል በመገኘት እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ በSRS አካውንታችሁ በመግባት የOnline ምዝገባችሁን እንድትፈጽሙ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፤

ከዚህ በፊት እንደተገለጸው የነባር Remedial ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው በ2017ዓ.ም ለዩኒቨርስቲው ከሚመደቡ የፍሬሽማን ፕሮግራም ተማሪዎች ጋር ስለሆነ ይህ የምዝገባ ሰሌዳ አይመለከታቸውም፡፡


ለጥቆማ
@University_Ethiopia_Mereja
@University_Ethiopia_Mereja

Ethiopian University መረጃ

09 Oct, 06:28


#Update

የRemedial መቁረጫ ነጥብ ላይ ግርታ ለተፈጠረባቹህ ተማሪዎች

በክፍያ የመንግስት ወይም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ለመማር

ከ600 ለተፈተናቹህ 600×0.31=186

ከ600 ተፈትናቹህ 186እና ከዚያ በላይ ያመጣቹህ ተማሪዎች በግል(በክፍያ) የመንግስት ወይም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የማካካሻ ትምህርት መማር ትችላላችሁ።

ከ500 ለተፈተናቹህ 500×0.31=155

ከ500 ተፈትናቹህ 155እና ከዚያ በላይ ያመጣቹህ ተማሪዎች በግል(በክፍያ) የመንግስት ወይም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የማካካሻ ትምህርት መማር ትችላላችሁ።

ከ700 ለተፈተናቹህ 700×0.31=217

ከ700 ተፈትናቹህ 217እና ከዚያ በላይ ያመጣቹህ ተማሪዎች በግል(በክፍያ) የመንግስት ወይም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የማካካሻ ትምህርት መማር ትችላላችሁ።

Ethiopian University መረጃ

09 Oct, 06:24


የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ‼️

ትምህርት ሚኒስቴር በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ከፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡትን አነስተኛ የተማሪዎች ቁጥር ከግምት ውስጥ በማስገባት፤ ውጤት መቀነስ በትምህርት ዘርፉ እና በአጠቃላይ በሀገር ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ማህበራዊ፣ ስነ ልቦናዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እንዲሁም ተዛማጅ ችግሮችን ከግምት ውስጥ በማስገባት የገጠመውን የውጤት መቀነስ ለማስተካከል የማካካሻ ትምህርት (Remedial Program) በተመረጡ የትምህርት አይነቶችና ይዘቶቻቸው ላይ በማስተማር እና የመመዘኛ ፈተና በመስጠት ምዘናውን የሚያልፉ ተማሪዎች ትምህርታቸውን በመደበኛ ፕሮግራም እንዲቀጥሉ መወሰኑ ይታወቃል። በመሆኑም የ2017 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ ሳይንስና ማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ያላቸዉን የቅበላ አቅምን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) የመግቢያ ነጥብ መወሰን አስፈላጊ በመሆኑ ፈተናዉን የወሰዱና ከ50 ከመቶ በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Remedial ፕሮግራም ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ፡፡

1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።

2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የሚከተሉትን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ፡፡

ለጥቆማ
https://t.me/University_Ethiopia_Mereja

Ethiopian University መረጃ

08 Oct, 08:44


Join me on Bybit and stake CATS,MNT,USDT on Launchpool to earn from a 20,000,000,000 CATS prize pool! Click here:https://www.bybit.com/en/trade/spot/launchpool?ref=YPARMGX

Ethiopian University መረጃ

08 Oct, 06:28


#AASTU


በ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በሙሉ

በ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች እንኳን ወደ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሰላም መጣችሁ እያልን ሪፖርት የምታደርጉበት ቀን ጥቅምት 3 እና 4፣ 2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው ጥሪውን ያቀርባል፡፡

የየእለቱ ዝርዝር መርሀ ግብር ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ቀርቧል፡፡

ማሳሰቢያ ፡
1. የዶርሚቶሪ ህንፃ እና ክፍል፣ የመማሪያ ሴክሽን፣ የዩኒቨርሲቲ ኢ-ሜይል አድራሻ እንዲሁም የዩኒቨርሲቲ መለያ ቁጥር (ID No) በ http://www.aastu.edu.et/freshmaninfo/ Admission Number  በማስገባት ከማክሰኞ 28/01/2017 ዓ.ም ጀምሮ ማወቅ ትችላላችሁ፡፡
2. ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡
3. ለምዝገባ ስትመጡ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ፣ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ፣የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ፣ አራት 3X4 ፎቶግራፍ እንዲሁም ሁሉንም 05-06/02/17 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የሚሰጥ ገለፃ (Orientation) መከታተላችሁን የሚገልፅ ወረቀት (ገለፃውን ተከታትላችሁ ስትጨርሱ የሚሰጣችሁ ነው) ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

 በተጨማሪም ከላይ የተዘረዘሩትን አስፈላጊ ዶክመንቶችን በሶፍት ኮፒ አዘጋጅታችሁ በቀጣይ በሚለቀቅላችሁ ሊንክ በonline የምትመዘገቡ መሆኑን እናሳውቃለን::
4. ሁሉንም ገለፃ መከታተል ግዴታ ሲሆን ያልተከታተለ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገለፃለን፡፡
5. ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡

እንኳን ወደ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሰላም መጣችሁ፡፡


ለጥቆማ

https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1

Ethiopian University መረጃ

06 Oct, 09:15


https://www.binance.info/activity/referral-entry/CPA/together-v4?hl=en&ref=CPA_00V0TYE1UB

Ethiopian University መረጃ

06 Oct, 06:05


አሁን ዶግስን አፍሰናል ቀጣዩ ደግሞ CATS 🐈ነው።

ከ2 ቀን በኋላ List ይደረጋል😱🥰

ሳይረፍድ አሁኑኑ ይጀምሩ

👇👇👇👇👇👇
t.me/catsgang_bot/join?startapp=QUGO8HDCqaLGne_HTbseH

Ethiopian University መረጃ

05 Oct, 05:09


#ASTU
#የጥሪ_ማስታወቂያ

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ (የመጀመሪያ ዲግሪ) እና የድህረ ምረቃ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን እንደሚከተለው እናሳውቃለን

1. የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ አንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች፡-

ምዝገባው የሚከናወንበት ቀን ጥቅምት 02 እና 03/2017 ዓ.ም ሲሆን

ገለፃ (Orientation) የሚሰጥበት ቀን ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ይሆናል፡፡

እንዲሁም በቅጣት የመመዝገቢያ ቀን ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀመረው ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ፡-

2. የ2017 ዓ.ም አንደኛ አመት የድህረ ምረቃ (MSc እና PhD) ተማሪዎች፤

የሀገር አቀፍ የመግቢያ ፈተና (NGAT) እና የዩኒቨርሲቲውን የመግቢያ ፈተና ያለፋችሁ ብቻ የትምህርት ማስረጃችሁንና ከዚህ ቀደም በማስታወቂያ በተገለፀው መሥፈርት የሚፈለግባችሁን መረጃዎች ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከላይ በተጠቀሱት ቀናት ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እናስታውቃልን፡፡

የቅድመ ምረቃ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለምዝገባ በምትመጡበት ጊዜ ፡-

1. የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት

ከ9-12ኛ ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት

2. 4 ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ ግራፍ

4. የስፖርት ልብስና ጫማ ይዛችሁ እንድትመጡ እናስታውቃለን፡፡



ለጥቆማ
https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1

Ethiopian University መረጃ

05 Oct, 05:09


#DebreTaborUniversity


ደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ የነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 28 እስከ 30/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ጥሪ ተላልፎ የነበረ ቢሆንም፤ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት ቅበላና ምዝገባው #ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እየገለጸ፤ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እንደተጠናቀቁ በድጋሜ ጥሪ የሚተላለፍ መሆኑን ያሳውቃል፡፡

ሬጅስትራር እና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት።

ለጥቆማ
https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1

Ethiopian University መረጃ

05 Oct, 05:07


#የምዝገባ_ጊዜ መራዘሙን ስለማሳወቅ

ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ፣

የ2017 ዓ.ም የምዝገባ ጊዜ መራዘሙን ስለማሳወቅ፣

የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 29-30/2017 ዓ.ም መሆኑን መግለፃችን ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጅ በዩኒቨርሲቲያችን የዝግጅት ስራዎችን ባለማጠናቀቃችን ምክንያት የመግቢያ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን የተሟላ ዝግጅት እንደተደረገ ወደፊት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለጥቆማ
https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1

Ethiopian University መረጃ

25 Sep, 08:37


#WolloUniversity

ለ2013 እና 2014 ባች ተማሪዎች በሙሉ
የ2017 ዓ.ም ት/ት ዘመን የ2013 እና 2014 ባች ተማሪዎች ምዝገባ ቀን በ 13/01/17 እና 14/01/17 ዓ.ም መሆኑን በማስታወቂያ መግለፃችን ይታወቃል።

በመሆኑም በዚህ ቀን ምዝገባ ያላካሄዳችሁ ተማሪዎች ለመጨረሻ ጊዜ እስከ 16/01/17 ዓ.ም ድረስ ምዝገባውን እንድታደርጉ እያልን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን ።

ለሬጅስትራር  እና አልሙናይ ጽ/ቤት


ለጥቆማ
https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1

Ethiopian University መረጃ

24 Sep, 18:10


#ጥቆማ 🙋🙆
ብዙ ሰው #Tap_Tap ማድረግ የሚጀምረው #Listing ቀን ሲገለጽ ነው:: በዚህ ምክንያት ብዙም የሚይረካ ገንዘብ (USD) አያገኝም:: ነገር ግን አስተማማኝነቱ የተረጋገጠ ከሆነ ከመጀመሪያው ቀን ቢበጀመር ያልተጠበቀ #ሲሳይ ሊገኝ ይችላል:: በዚህ ረገድ የሌሎች አገራት ዜጎች ተቱወዳዳሪ የላላቸውም::

የዛሬ ሳምንት #የBinance #Moonbix ሲጀምር ካጋራሁኝ በኋላ (በእኔ በኩል) ከ100 አይበልጥም:: ከሌሎችም እንዲሁ #ቁጥቁጥ የጀመሩ አሉ:: በአጠቃላይ በዓለም ላይ የተቀላቀሉት ግን 14.9 ሚሊዮን አልፏል:: አሁንም ቢሆን #Hamster ስላለቀ በምትኩ ከወዲሁ ብትጀምሩት መልካም ነው::
Link👇👇👇👇

https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_615711243&startapp=ref_615711243&utm_medium=web_share_copy

Ethiopian University መረጃ

24 Sep, 15:47


#DebreMarkosUniversity

ለነባር አንደኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ፤

በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 1ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የነበራችሁ ነባር መደበኛ የቅድመ-ምረቃ እና የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 29 እስከ 30/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ!
1ኛ. ይህ ጥሪ በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ተማሪ የነበራችሁትን የማያካትት መሆኑን እየገለፅን ወደፊት የምዝገባ ጊዜውን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

2ኛ. በ2017 ዓ.ም የድህረ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈትናችሁ የማለፊያ ውጤት ያገኛችሁ የምዝገባ ጊዜ 👉ከመስከረም 29 እስከ 30/2017 ዓ.ም ነው፡፡

3ኛ, ለነባር መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ቦታ በየነበራችሁበት ካምፓስ ይሆናል፡፡

4ኛ. በተለያዩ ምክንያት ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ የመልሶ ቅበላ ፎርም ሞልታችሁ የሄዳችሁ ተማሪዎች ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

5ኛ. ከተጠቀሰው የምዝገባ ጊዜ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም።


https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1

Ethiopian University መረጃ

24 Sep, 10:03


#DebreBerhanUniversity

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 29 እና 30/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን አሳውቋል።

በቅጣት የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ሲሆን፤ ትምህርት ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።

ለጥቆማ

https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1

Ethiopian University መረጃ

24 Sep, 09:58


#SameraUniversity

ለሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የዲግሪ ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ

የ2017 ዓ.ም የአንደኛ ሴሚስተር(ተርም) ምዝገባ የሚካሄደው ከመስከረም 22/01/2017 ዓ.ም እስከ 24/01/2017 ዓ.ም እንዲሁም በቅጣት ከመስከረም 27/01/2017 ዓ.ም እስከ 01/02/2017 ዓ.ም መሆኑን እየገልጽን የክፍያውን መጠን ከትምህርት ክፍላችሁ ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ - ትም/ት የሚጀመረው በ25/01/2017 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን፡፡


ለጥቆማ

https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1