አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN @amirhussenofficiall Channel on Telegram

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

@amirhussenofficiall


ይህ ትክክለኛዉ
የ አሚር ሁሴን ኦፊሻል✔️የቴሌግራም ገፅ ነዉ።

https:

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN (Amharic)

አሚር ሁሴን የአላህ ባሪያ የነቢ ወዳጅ ነዉ። እስኪያገናኝ እና በእኛ እንጋፍ ቻናሌውን የቴሌግራም ቻናሌ ነህ። ከሰማይ ወደ ግማሽያው በሚልከውሉ ፕሮዌም የሚፈጠሩት ጥቅም ነገርን ያረጋግጡት ሴትዮንስ እና ስፔንሽንን በእምቢ ገብተዋል። አሚር ሁሴን የቴሌግራም ቻናሌነኝ ብለህ ማስረጃ ያስገባህበታል። ወደ ቻናሉው ከፍተህ ይምረጡ።

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

09 Jan, 17:30


-🥰ዑመር ኢብኑል ኸጣብ በቅርብ ቀን…

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

07 Jan, 19:31


ዉድ እና የተከበራቹ ወዳጆቼ አዲሱ ይህ የወንድማችን የሙክታር አልቡርዳ ኦፊሻል የ ዩቲዩብ ቻናል ነዉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
https://youtube.com/@mukhtar_al_buruda_official?si=43RNHeqGtjC2Zqma

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

06 Jan, 12:58


«በሙሉ ልብህ ወደ አላህ ዙር ሁሉም ነገር ወደ አንተ ይዞርልሃል»
Alhamdulilah for everything 🤲❤️

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

04 Jan, 16:03


https://youtu.be/q7aS23rLaY4?si=aGFk-bRAk75CDvAt

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

03 Jan, 21:54


https://youtu.be/pBpZNe_jtXY

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

03 Jan, 18:12


https://youtu.be/8zYJnGWIINM?si=AUHuIXw2ESWQhG4S

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

03 Jan, 18:12


ተለቋል❤️

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

03 Jan, 18:11


https://youtu.be/8zYJnGWIINM?si=AUHuIXw2ESWQhG4S

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

02 Jan, 18:01


ቅዳሜ ምሽት በ selehadin hussen official tube ይጠብቁ!!!!

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

31 Dec, 21:39


ታላቁ ዓሊምና የአላህ ወዳጅ ሰዪዲ ሸይኽ ዐብዱል ቃድር አል ጀይላኒይ(قدس سره)

በመጀመሪያው የረጀብ ወር ሌሊት ይህንን ዱዓ እንድናደርግ በእውቁ  "አል ጙንያህ" ኪታባቸው ውስጥ ጠቅሰዋል፤ዱዓውን ከነ ትርጉሙ አስቀምጨዋለው :–

إِلهِي : تَعَرَّضَ لَكَ فِي هذه اللَّيْلِة المُتَعَرِّضُونَ ،وَقَصَدَكَ القاصِدُونَ ،وَأَمَّلَ فَضْلَكَ وَمَعْرُوفَكَ الطَّالِبُونَ ؛وَلَكَ فِي هذه اللَّيْلِة نَفَحاتٌ وَجَوائِزُ ،وَعَطايا وَمَواهِبُ ،تَمُنُّ بِها عَلى مَنْ تَشاءُ مِنْ عِبادِكَ ،وَتَمْنَعُها مِمَّنْ لَمْ تَسْبِقْ لَهُ العِنايَةُ مِنْكَ، وَها أَنا ذا عّبدُكَ الفَقِيرُ إِلَيْكَ، المُؤَمِّلُ فَضْلَكَ وَمَعْرُوفَكَ؛ فَإِنْ كُنْتَ يا مَوْلاي تَفَضَّلْتَ فِي هذِهِ اللَّيْلَةِ عَلى أَحَدٍ مِنْ خَلْقِكَ ،وَجُدْتَ عَلَيْهِ بِعائِدَةٍ مِنْ عَطْفِكَ ،فَصَلِّ عَلى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ وآلِهِ وَصَحبِهِ، وَجُدْ عَلَيَّ بِطَوْلِكَ وَمَعْرُوفِكَ، يا رَبَّ العالَمينَ .

«አላህ ሆይ! በዚህች ሌሊት ቀራቢዎች ወዳንተ ቀረቡ..
አሳቢዎችም አሰቡህ..
ፈላጊዎች ትሩፋትና መልካምህን ተስፋ አደረጉ..
በዚህች ሌሊት ውስጥ እድያዎችና ሽልማቶች፣ልገሳዎችና ስጦታዎች አሉህ..
እነሱንም ከባሪያዎችህ ለፈለግከው ባሪያ ትሰጣለህ..ካንተ የሆነች እገዛ ያልቀደመችለትንም ሰው ትከለክላለህ..
ይሄው እኔ ወዳንተ ፈላጊ፣ችሮታህንና መልካምህን ከጃይ ባርያህ ነኝ!
ረዳቴ ሆይ! በዚህች ሌሊት በአንዳች ፍጡርህ ላይ ችሮታህን ለግሰህ፣በእዝነትህ ውለታን ውለህ ከሆነ፣አንተ የአለማት ጌታ ሆይ በሰይዳችን ﷺ  በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ እዝነትህን አውርድ፤ከፀጋህና ከመልካምህ ለኔም ለግሰኝ »

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

26 Dec, 20:51


https://youtu.be/9J1rkweAGx8?si=4SYUCCqg583Wzar2

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

22 Dec, 10:54


ኢቲዮ ሳዳት አረብያን መጅሊስ&ፈርኒቸር
📍ቁ1ቤተል አሚፋጎን
📍 ቁ2ቤተል ቢጫ ፍቅ ወረድ ብሎ
📍ቁ3መርካቶ ማርስ የገበያ ማዕከል እና በክልል ከተማዎች ያገኙናል ☎️0906020606/0906080606/0906090606


ምርትእና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ ይደዉሉልን
☎️📱0910890085/0913819913

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

19 Dec, 15:35


https://youtu.be/FAWgEQ_U-es?si=PD47mQHcw_dbN4OJ

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

19 Dec, 15:35


ተለቋል

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

17 Dec, 12:15


በጨረፍታ ታይቶት
ስንቱ ልቡ ደማ ❤️
💚اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا ومولانا محمد

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

15 Dec, 10:06


የ ናፋቂዎች የልባቸው ቂብላ የአህመድ ናፍቆት ነዉ።
አጂብ ወሏሂ ሶሉ ዐለ ነቢ❤️

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

14 Dec, 09:00


https://youtu.be/_fdr7-QRsXg?si=g1-EiDI47sJBwg5I

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

12 Dec, 16:51


https://youtu.be/_fdr7-QRsXg?si=U6U8EjNfd8O2528A

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

12 Dec, 16:16


https://youtu.be/_fdr7-QRsXg?si=U6U8EjNfd8O2528A

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

12 Dec, 16:16


https://youtu.be/_fdr7-QRsXg?si=qCpoDvXlcKkgEe9M

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

12 Dec, 16:15


ተለቀቀቀቀቀቀቀቀ

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

12 Dec, 12:40


እንደ እኛ አንድ መሆን😊
የኔ ወንድም መካሪዬ ፣ ማናጀሬ እንዲሁም የስራዎቼ የ ጀርባ አጥንት የሆነዉ ፣እንዲሁም በ አሁን ሰአት እንደሚታወቀዉ የ አልፋሩቅ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ማናጀር የ ሆነዉ ሀቢብ ሁሴን አላህ እድሜህን ያርዝምልን🙏❤️

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

10 Dec, 19:01


Channel photo updated

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

08 Dec, 21:08


" መዉሊድ ለሀገር ሰላም እና ለአንድነት በነብዩ ፍቅር እና በዑለሞቻችን መንገድ ህያዉ ነን " በሚል መሪ ቃል ለታህሳስ 6/2017 በ6ኪሎ ስብሰባ ማእከል መዘጋጀቱ መግለፃችን የሚታወስ ነዉ ።

በዚህ መሠረት ታላላቅ የሀበሻ ዑለሞች ምሁራንና መላዉ ሙስሊም በሚታደምበት ፕሮግራም ለመገኘት
ካሰቡ የትኬት አድራሻ ከታች ተቀምጧል

በባንክ አማራጭ ክፍያ ለመፈፀም ኢትዮ ንግድ ባንክ
1000424082426 Nejashi islamic association

ሴካ ህንፃ በዋና ቢሮ ለምትፈልጉ :- 0929140351
ፒያሳ ኑር(በኒን) መስጂድ አቅራቢያ. :- 0912103510
ለመርካቶና አካባቢው አንዋር መስጂድ :- 0910687377
በቴሌብርለመግዛት. :- 0912188167

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

06 Dec, 18:50


☞ትንሽ አውርቶ

☞ብዙ በሚሰራ ሰው ላይ

❥የአሏህ እዝነት ይውረድ

ዑመር ኢብኑል ኸጣብ
‎ رضي الله عنه

-እስኪ ሁላችንም ኮሜንት ላይ..በሶለዋት እናጥለቅልቀው
💚اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا ومولانا محمد
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

05 Dec, 16:11


https://youtu.be/UNZOxsmxPi0?si=oeWrO0cUA0LpIsOV

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

05 Dec, 16:11


አረ ይሄን ጉድ ስሙልኝ😳👇🏼

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

05 Dec, 15:49


https://youtu.be/UNZOxsmxPi0?si=oeWrO0cUA0LpIsOV

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

05 Dec, 15:49


ተለቀቀቀቀ😳👇🏼

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

05 Dec, 15:49


https://youtu.be/UNZOxsmxPi0?si=oeWrO0cUA0LpIsOV

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

03 Dec, 16:24


ሙሉ የ መሀበራዊ ሚዲያ ገፆቼን ፎሎ በ ማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤️

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

02 Dec, 08:06


❤️

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

01 Dec, 15:35


2ት ወንማማቾችን🥰በተመሳሳይ ቀን ድረናል ማሻ አላህ መብሩክ ወንድሞቼ🥰

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

01 Dec, 14:49


በሻሻዉ🥰 ሸይኻችን ዶክተር አቡበከር እና
የ ምናከብራቸዉ🥰ብዕረኛዉ ኡስታዝ ሰዒድ አህመድ
አላህ ሀያታችሁን ያርዝምልን አሚን🙏

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

26 Nov, 15:03


https://youtube.com/shorts/hplb6rykIEA?si=Lyv9vqne9i35Pq8y

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

26 Nov, 09:08


https://youtube.com/shorts/Faze6s1aad4?si=QcELR3kq0t59O2EM

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

26 Nov, 07:15


https://www.youtube.com/@EkuEbu

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

26 Nov, 07:15


Subscribe 👇🏼

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

26 Nov, 07:14


Channel photo updated

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

26 Nov, 07:13


Channel photo removed

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

23 Nov, 16:59


ለዚህ ነሺዳ በ ትንሹ ከ300,000😳ብር በላይ አዉጥቼበታለዉ😱
ሙሉ ቪድዮዉን AMIR HUSSEN OFFICIAL TUBE ላይ ተለቋል ያገኙታል https://youtu.be/5xw8Ho-5e3g?si=XM70V1Uq7i_-3C-j

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

23 Nov, 16:28


https://youtu.be/5xw8Ho-5e3g?si=XM70V1Uq7i_-3C-j

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

22 Nov, 20:12


https://youtu.be/9IkcbBZZDBY?si=_DDtg0ZOXXvOmRJt

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

18 Nov, 13:36


https://youtu.be/kP6ATdVu290?si=pKHp2AjOndD9iuuO

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

17 Nov, 16:03


Channel photo updated

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

16 Nov, 22:19


https://youtu.be/kP6ATdVu290?si=pKHp2AjOndD9iuuO

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

16 Nov, 09:57


ሁሉም ማለቂያዎች የ አዲስ ነገር መጀመሪያ ናቸዉ።

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

16 Nov, 05:57


አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN pinned «https://youtu.be/kP6ATdVu290?si=yAC2QjxdPKcQQNrj»

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

16 Nov, 05:56


"ህይወት ልክ እንደ ትልቅ ሱፐር ማርኬት ነው
ከቀረበው እቃ በውስጡ ገብተክ ደስ ያለክን ነገር
ታነሳለክ ግን አስታውስ ክፍያው ከፊት ለፊትክ ነው
ላነሳከዉ እቃ ሁሉ ትከፍላለክ"

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

14 Nov, 14:57


Within 5 days, 100,000 views.
Thank you.

https://youtu.be/kP6ATdVu290?si=yAC2QjxdPKcQQNrj

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

14 Nov, 13:38


Within 5 days, 100,000 views.
Thank you.

https://youtu.be/kP6ATdVu290?si=yAC2QjxdPKcQQNrj

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

12 Nov, 10:15


https://youtu.be/kP6ATdVu290?si=yAC2QjxdPKcQQNrj

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

09 Nov, 09:11


https://youtu.be/kP6ATdVu290?si=yAC2QjxdPKcQQNrj

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

09 Nov, 08:34


ፍቅር ራሱ ሙሀመድ ነዉ❤️
ተለቋል❤️👌 ይሄንን ታሪካዊ (ነሺዳ) ተጋበዙልኝ
https://youtu.be/kP6ATdVu290?si=yAC2QjxdPKcQQNrj

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

09 Nov, 08:10


ቢጨላልም ቀን አለሜ😔
አልፈዋለዉ በ ፍቅሮ ቆሜ
ተለቋል❤️👌 ይሄንን ታሪካዊ (ነሺዳ) ተጋበዙልኝ
https://youtu.be/kP6ATdVu290?si=yAC2QjxdPKcQQNrj

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

09 Nov, 08:09


ቢጨላልም ቀን አለሜ😔
አልፈዋለዉ በ ፍቅሮ ቆሜ
ተለቋል❤️👌 ይሄንን ታሪካዊ (ነሺዳ) ተጋበዙልኝ
https://youtu.be/kP6ATdVu290?si=yAC2QjxdPKcQQNrj

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

08 Nov, 17:48


ተለቋል❤️👌
https://youtu.be/kP6ATdVu290?si=yAC2QjxdPKcQQNrj

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

08 Nov, 17:45


ተለቀቀቀቀ

https://youtu.be/kP6ATdVu290?si=yAC2QjxdPKcQQNrj

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

08 Nov, 10:22


ምሽት 3 ሰዐት
በ AMIR HUSSEN OFFICIAL TUBE ይጠብቁን!!!❤️
https://youtu.be/Y48HrAdUULs?si=kCU67rQjwz2qw5wD

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

06 Nov, 17:16


https://youtu.be/Y48HrAdUULs?si=kCU67rQjwz2qw5wD

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

06 Nov, 17:16


ጁመዐ ምሽት ይጠብቁን

👉ወዶሀለው❤️ (ኡደኾሆኽ)❤️

-የተሰኘው አሚር ሁሴን የተነሸደ አዲስ እና ቪድዮውም ሀረር ድረስ በመሄድ በ ብዙ ጥረት እና ድካም የተሰራ ሀደርኛ እና አማርኛ ቋንቋን በማቀላቀል (hybrid)በማድረግ የተሰራ ጥዑም ነሺዳ ነዉ።
-በጥቅሉ እስልምና በሀረሪ ማህበረሰብ ውስጥ እንዴት እንደሚንፀባረቅ የሚያሳይ በተጨማሪም የሀረሪ ህዝብ ለ ነብያችን ሶለላሁ ዐይሂ ወሰለም ያላቸዉን ውዴታ የሚያሳይ ፣ እምነት፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ባህላዊ እና ታሪካዊ ዳራዎችን በማጣመር በተገደበ የ ደቂቃዎች እረዝማኔ ወስጥም ቢሆን ብዙ ነገር ለማሳየት የተሞከረበት የነሺዳ ቪድዮ ነው።
-እንዲሁም ብዙ አዲስ ነገሮች የተሞከሩበት በተጨማሪም ብዙ አንጋፋ እና አዳዲስ ባለሞያዎች እንዲሁም ድርጅቶች የተሳተፉበት አዲስ ምርጥ ነሺዳ ነው።
-ሰለ ነሺዳው እና የተሳተፋትን ባለሞያዎች እና ድርጅቶችን ወደ ማመስገን ከመግባቴ በፊት ሀረር ከተማ ካየሁት ከሰማሁት ሀረርን በወፍ በረር እይታ ላስቃኛቹ።

       -ሀረር እና ኢስላም❤️
በምስራቅ ኢትዮጵያ የምትገኝ ሐረር ከተማ አንዳንድ የዘርፋ ባለሞያዎች ዘንድ በእስልምና እምነት አራተኛዋ ቅዱስ ከተማ እንደሆነች ይነገራል።

-ሐረር የሰላም እና የፍቅር ተምሳሌት❤️

-በምስራቅ ኢትዮጵያ የምትገኘው ሀረር ለዘመናት የዘለቀው የባህል ልውውጥ እና ዘላቂ እምነት ማሳያ ነች። መነሻው በ 7ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኋላ መካከለኛው ምስራቅን ከአፍሪካ ጋር በሚያገናኘው ጥንታዊ የእጣን ንግድ መስመር ላይ ሀረር የንግዱቁልፍ መስመር በነበረበት ጊዜ ነው ። ከተማዋ በ15ኛው እና በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በአዳል ሱልጣኔት አገዛዝ ስር ስታብብ የእስልምና ትምህርት እና የእውቀት ማዕከል ሆናለች። በ19ኛው ክፍለ ዘመን ሀረር የኢትዮጵያ አካል ከመሆኑ በፊት በግብፆች ቁጥጥር ስር ለአጭር ጊዜ ነበር።

መስጊዶች❤️
-ሐረር በ10ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተፈጠሩ ሦስቱን ጨምሮ 82 መስጊዶች እና 102 መስጊዶች አሏት። የከተማዋ መስጊዶች ሰዎች ስለ ቁርአን፣ አረብኛ እና ኢስላማዊ መርሆዎች የሚማሩባቸው የአምልኮ እና የመማሪያ ቦታዎች ሆነው አገልግለዋል። 

-ሀረር ተጠብቆ የቆየ ጥንታዊ የሙስሊም ከተማ ነዉ
ሀረር በባህላዊ ኪነ-ህንፃ እና የከተማ ቅርስዎቿ ካሉት እስላማዊ ከተሞች አንዷ ነች። 
ሐረር መዲናት አል-አውሊያ ትባላለች ትርጉሙም በአረብኛ "የቅዱሳን ከተማ" ማለት ነው። በተጨማሪም የሰላም ከተማ ተብላ ትጠራለች። 

የሰላም እና የፍቅር ከተማ❤️
-ሀረር የሰላም እና የፍቅር ከተማ ተብላ የተከበረች፣ በባህሎች እና በእምነቶች ውህደቷ የተገኘ መልካም ስም ነው። የተለያዩ ማህበረሰቦች እና የተለያዩ እምነት ተከተዮች በሰላም አብረው፣ተከባብረው፣ ተዋደው የሚኖሩባት ከተማ ነች።
የከተማዋ የመቻቻል እና የአቀባበል ድባብ በማህበራዊ ህይወቷ እና ህዝቦቿን በሚያስተሳስር ጠንካራ ትስስር ተንጸባርቋል።

ኢስላማዊ ቅርስ❤️
-
እስልምና ሀረር የደረሰው በ10ኛው ክፍለ ዘመን ሲሆን ታሪኩንና ባህሉን በመቅረጽ ረገድ ትልቅ ሚና ተጫውቷል። ከተማዋ ውስጥ ከጀጎል ውጪ ያለዉን ቦታ ሳይጨምር ጀጎል ወስጥ ብቻ ከ88 በላይ መስጂዶች የሚገኙባት ሲሆን ከነዚህም መካከል ታሪካዊው የሐረር ሼክ አባድር መስጂድ እና ታላቁ መስጂድ የኢስላሚክ ኪነ-ህንፃ ጥበብ ምሳሌ ነው። ባጋጣሚ ሆኖ ነሺዳውን በጥሩ መልኩ ለመቅረፅ እንዲረዳን ጀጎል ውስጥ ነበር ማረፊያችንን ያደረግነው። የእድል ጉዳይ ሆኖ ከ 88 መስኪዶች አንዱ እኛ የረፍንበት የእንግዳ ማረፊያ (gust house) ወስጥ ነበር እና ለሰላትም ምቹ ሆኖ ነበር ያገኘነው።ሀረር በንግድ፣ በግብርና እና በቱሪዝም ላይ የተመሰረተ የበለፀገ ኢኮኖሚ አላት። ከተማዋ ልዩ በሆነው ሀረር ቡና በሚባለው ልዩ ጣዕሙ እና መዓዛው ከፍተኛ ዋጋ ያለው ቡና በማምረት ለ ሀገር ውስጥ ፍጆታም ሆነ ለ ሀገራችን ከፍተኛ ዶላር በማምጣት ትታወቃለች። በከተማው በሚገኙ ቤቶችና ካፌዎች ውስጥ ባህላዊ የቡና ስነ ስርዓት ከ ሀረሪ መገለጫ ወስጥ አንዱ ነው።ሀረር ወስጥ ካየሗቸው እና ቀልቤን ከሳቡት የቱሪስት መዳረሻዎች መካከል የተወሰኑትን ላጋራቹ።
የጀጎል ግንብ ፣ የ ሀረሪ ባህል ሙዝየም ፣የ አረተር ራምቦ ሙዝየም ፣ጅቦችን ስጋ ማብላት ፣አሞራዎችን ስጋ ማብላት፣ ጁምዐ መስኪድ ፣የሼክ አባድር መስኪድ እና ዶሪህ ፣ጥንታዊ ቤተግንቦች፣ኢምር አብዱላሂ የ ባህል ማዕከል ፣አስታራቂ መንገድ፣የተለያዩ የገበያ ስፍራዎች አይቻቸው ትኩረቴን ከሳቡኝ መካከል ጥቂቶቹ ናቸዉ።በመጨረሻም ሀረርን በሀያታቹ ማየት ላልቻላቹ ሰዎች ሀረርን እስካሁን በ ፅሁፍም ሆነ በዶክመንተሪ ማሳየት የተቻለው ከብዙ ጥቂቱን ስለሆነ እንደኔ እድሉን ስታገኙ ሀረርን ብትጎበኙ ብዙ ተዝናኖት፣ልምድ ና እወቀትን እንደምተገበዩ እርግጠኛ ነኝ።በመጨረሻም ሀረርን እንድትጎበኙ መልዕክቴን እያስተላለፍኩ እኛን ሀረር ድረስ እንድንሄድ ስላደረገን "ወዶሀለው" ስለተሰኘዉ ነሺዳ አጠቃላይ ሀሳብ ና በ ዚህ ማራኪ ነሺዳ ላይ ማን በምን ዘርፍ እንደተሳተፈ በማሳየት ፣ እንዲሁም ይህ ማራኪ ነሺዳ ዕውን እንዲሆን የደገፋን ድርጀቶች ና ግለሰቦችን በማመስገን ብእሬን አሳርፋለሁ።
-ወዶሀለዉ (ኡደኾሆኽ)❤️
ወዶሀለዉ (ኡደኾሆኽ)❤️የዚ ውብ ነሺዳ አሰራር በብዙ ግለሰቦች እና ድርጅቶች የተሳካ ልፋት እና እና ድካም የተሰራ ነበር። ይህንን ራዕይ እውን ላደረጉት ሁሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።🙏

-በ ሀቢብ ሁሴን ተዘጋጅቶ የቀረበ✍️
ወዶሀለዉ❤️ (ኡደኾሆኽ❤️)
   ነሺዳው ላይ የተሳተፋ ባለሞያዎች

👉ሙንሺድ እና ዜማ ደራሲ
-አሚር ሁሴን
 
👉 ግጥም
-ሒክማ ሙራድ

👉ሀደርኛ ግጥሞ (translate )
-ሙንሺድ ኢማጅ ዘከሪያ

👉የእስቱዲዪ ባለሞያ (record,mix ,mastering ,live instrument )
-ሙሀመድ ራጅዑ

👉ኳየር
-ሙሀመድ ራጁ-ሰለሀዲን ሁሴን-አሚር ሁሴን

👉ካሜራ
-ሚናራ ፕሮዳክሽን

👉ኮንተንት ክሪኤተር(script director)
–ፋአድ ሸምሱ

👉ዳይሬክተር
ሰኢድ ሙሀመድ
አሚር ሁሴን

👉ኤዲተር &(art director)
-አሊ ሙሀመድ(Alif)

👉ሎኬሽን ማናጀር
 -ሙንሺድ ኢማጅ ዘከሪያ
 
👉ፕሮዳክሽን ኤንድ ማርኬቲንግ ሱፐርቫይዘር
-ሀቢብ ሁሴን
 
-የፕላቲንየም ስፖንሰሮቻችን
ካዲስኮ አጠቀላይ ሆስፒታል ይህንን ነሺዳ በተሻለ ጥራት እንድንሰራ በራዕያችን አምናቹ ይህን ህልም እውን እንድናደርግ ስላገዛችሁን ጀዛኩሙላህ ከይረን ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው።
ኢትዮ ሳዳት አረቢየን መጅሊስ ና ፈርኒቸር ይህንን ነሺዳ በተሻለጥራት እንድንሰራ በራዕያችን አምናቹ ይህን ህልም እውንእንድናደርግ ስላገዛችሁን ፣እንዲሁም ፍጹም በዋጋ ሊተመን የማይችል አጋርነትዎ እናመሰግናለን።

ምስጋና
ለ ሃርላ ሆቴል እና ሬስቶራንት ሀረር
ምስጋና
ለመላው የሀረር ከተማ ነዋሪ
ወዶሀለዉ❤️ (ኡደኾሆኽ❤️)ነሺዳ ቪድዮ ተጀመሮ እስኪያልቅ አስተዋጾ ላደረጉት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ጀዛኩሙላህ ከይረን። ኢንሽአሏህ ይህ ነሺዳ ጥሩ መልዕክት የሚተላለፍበት ፣ የነብዮ ሰ.ዐ.ወውዴታ የሚጨምር እንደሚሆን ባለሙሉ ተስፋ ነን እንዲሁምልባችንን የሚነካ እና የእምነታችንን ውበት እና ጥንካሬ የሚያሳይእንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን። እስካሁን ላገዛችሁንም ሆነ ከዚህ በሗላ ለምታበረታቱን ሀሉ ጀዛኩሙላህ ከይረን።

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

06 Nov, 17:15


https://youtu.be/Y48HrAdUULs?si=kCU67rQjwz2qw5wD

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

06 Nov, 12:23


https://youtu.be/Y48HrAdUULs?si=kCU67rQjwz2qw5wD

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

03 Nov, 10:44


አልሀምዱሊላህ🤲🥰 200,000 ቤተሰብ አልፈናል።
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

30 Oct, 15:54


https://youtu.be/PDDHo7qJ9s0?si=SvKlSccxutslS765

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

28 Oct, 17:03


Subscribe 👇🏼

https://youtube.com/shorts/mOBOQ3SETes?si=OIJal60ynaJyapx2

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

25 Oct, 18:44


አዲስ ወዶሀለው የተሰኘ ነሺዳ ከቆንጆና ታሪካዊ የቪዲዮ ክሊፕ ጋር በቅርቡ❤️👌 በ AMIR HUSSEN-official TUBE

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

15 Sep, 17:26


አዝናኝ ቆይታ😊👌
https://youtu.be/sFQfgCReOWE?si=WF7-ZKXlDbSnDfYT

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

14 Sep, 19:32


EBS እንተዋወቃለን ወይ አዝናኝ እና ምርጥ ጊዜ👌😉😊

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

13 Sep, 22:51


https://youtu.be/P0v4ItHobfE?si=MkUrO6pD991r0LFP

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

13 Sep, 20:03


https://youtu.be/Jma-XaFSsWQ?si=MHdGzDOvSiF-EaAr

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

13 Sep, 20:02


የ ዛሬዉ ጁመዐ እጅግ የደመቀ እና የተዋበ የመዉሊድ መቀበያ ፕሮግራም ነበር።👌💚💚
ይህን የመሰለ ደማቅ የመዉሊድ መቀበያ ፕሮግራም ያዘጋጃቹ የታላቁ የአንዋር መስጂድ ወጣት ጀመዐ ክብር ይገባቸዋል።🙏 💚💚💚💚💚

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

06 Sep, 11:50


ቆንጆ የረቢዕ ጀባታ //ናፈቀኝ ሀረሙ //ተለቋል💚💚💚 https://youtube.com/watch?v=6FHKm3qzBXo&si=O6ZGUxd31LX5OEi3

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

06 Sep, 11:48


https://youtu.be/6FHKm3qzBXo?si=Zj3nASnEzhB1OPSZ

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

05 Sep, 16:52


ቆንጆ የረቢዕ ጀባታ //ናፈቀኝ ሀረሙ //ተለቋል💚💚💚 https://youtube.com/watch?v=6FHKm3qzBXo&si=O6ZGUxd31LX5OEi3

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

05 Sep, 16:47


ቆንጆ የረቢዕ ጀባታ //ናፈቀኝ ሀረሙ //ተለቋል💚💚💚 https://youtube.com/watch?v=6FHKm3qzBXo&si=O6ZGUxd31LX5OEi3

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

05 Sep, 16:05


ተለቀቀ
https://youtube.com/watch?v=6FHKm3qzBXo&si=O6ZGUxd31LX5OEi3

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

05 Sep, 16:04


https://youtube.com/watch?v=6FHKm3qzBXo&si=O6ZGUxd31LX5OEi3

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

04 Sep, 13:29


ነገ ምሽት💚👉AMIR HUSSEN OFFICIAL TUBE
https://youtu.be/OkRHTruFwp8?si=UPLTTdnLiEI2dHqj

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

02 Sep, 11:38


እንኳንስ መጥቼ ከበራፍ ከቤቶ
ሀበሻ ላይ ሆኜም ገለሎኛል ናፍቆቶ😔
ኸሚስ ምሽት💚💚