ወሠሊም አለይሂ
አጀበን ሚነል አህባብ
ተረቀ ኩለል ሂጃብ*2
ተህለ ሚኩሊ ልባብ
ሚን በይቲ ሀደራቲ*2
አላ ያረሱለላሂ
ያዘይነል ኸሊቀቲ
ያሸምሰል ጀመአቲ
ዙምረቲ ነቡወቲ
ሰለላ አላ ሙሀመዲና
ወሰሊም አለይሂ
ተርበዋል አሉኝ
ሚበሉት አተዉ
ልብስም ለበሡ አሉን
በመርፌ ሰፍተዉ
ጫማም ተጫምተዋል
ወስፌ የወጋው
ያ የኑር ሰዉነት
ሰሌል ነዉ አልጋው
ሆዳቸዉ እስኪጠግብ
አያቁም በልተዉ
ድሆችን ሲንቁን
አያቁም ታይተው
ዱንያን ንቆት እንጂ
ፍየል ያገደዉ
ሹምማ ሹም ነበር
አዘል ያወቀዉ
ሰለላ አላ ሙሀመዲና
ወሠሊም አለይህ
ካበድ እስከ አበድ
ኑሩ ሚባለቀዉ
በወዳጆቹ ዘንድ
ሲሩ የረቀቀዉ
ረምሱ ያቃጠለው
ሹመት ሚያነግሰዉ
በሙሀባሁ ሎጋው
እየደበሰቀው
ከገፍላ አለቆን
በጀነት ሚያነግሰው
ወዳጄ እሱ ነዉ
ዚክሩን ልደግሰዉ
ሰለላ አላ ሙሀመዲና
ወሰሊም አለይሂ
ያረሱለላሂ ሰላም
አለይኩሙ
የአባ ፈጢማ
ሰላም አለይኩሙ
ያራህመተል አለም
ሰላም አለይኩሙ
ባኮ አንዴ ግቡ
ሩሄ ፌዳኩሙ*2
ሰለላ አላ ሙሀመዲና
ወሰሊም አለይሂ
ሰለላ አላ ዘይነል ዉጁዲ
ወሰሊም አለይሂ
👏👏👏👏👏👏👏
ሰላ አላ ሙሀመዲ*2
ሰላ አላ ሙሀመዲ*2
በልጅነቴ ደርሶ የፈጀይ *2
ያስለፈለፈኝ ፍቅሮ ነዉና
ደግሞ ይጥለኛል አቅሜ ያሳጣኝ*2
ደሞ ያነሳኛል አዛኝ ነዉና
መደዱ መቶ እየፈለገኝ*2
አባቴን ገሎ እኔን ፈለገኝ*2
ሰለላ አላ ሙሀመዲን
ሰለላ አለ ሙሀመዲን
ስንቱ ያጣዉን ሺ አመት ፈልጎ*2
አወረስንበት በኛ ላይ መቶ*2
አርሂብ ሳይባል ፊት ሳይታደም*2
ሀድራ አይገኝም በመሽቀዳደም
አይገርምህም ወይ ያላህ መሰተር
አለምን ሞልቶት እስኪተረተር *2
ሰለላ አላ ሙሀመዲን
ሰለላ አላ ሙሀመዲን
አይገርምህም ወይ ያላህ መደገስ*2
መካ ተወልዶ አርሽ ላይ መንገስ
አርሽ መዉጣቱ ቁድራ ማየቱ*2
ሙሉ ታች ቀርቶ እላይ መዉጣቱ
ቢያመልጠዉ ከመህሉቃቱ
አርሹን አይደለም ጊታ ሙሚቱ
መሽሙታል ያዉቃል ቃዲርነቱ
ሰለላ አላ ሙሀመዲን
ሰለሌ አላ ሙሀመዲን
ሀቢቢ ሙሀመዲን
ረሱሉ መሀመዲን
ጠሀ ያ ሙሀመዲን
ወልዩ ሙሀመዲን
የ ሻፋእል ኡመቲ
ያ ጃሚእል ኸይራቲ
የ ዘይነል ኸሊቀቲ
አፍጂ ከቢ ሀነፈያቲ
ያ ኸይረል በርየቲ
አፍጂ ከቢ ሙህጀቲ
ሰላቱ ከከውከቢ
ሰላሙን አለን ነቢ
ጡሀ ባብል ከረሚ
በጋየቱል መራሚ
ያ መባኡል ሂከሚ
ሰላሚ ከለይኩሚ*2
ወያ ኸይረል አናሚ
ሀዲሚነ ዛላሚ
ሰላሚ አለይኩሚ*2
ያ አህረመን ራሂሚን
ኢርሀም ኩለ ሙስሊሚን
ወዋሊዲ ወኡሚ *2
ያረበና አቲና
ኩሊ ኸይሪል ፊዱንያ
ወአኺሪል አያኒ*2
ሰለላ አላ ሙሀመዲን
ሰለላ አላ ሙሀመዲን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ሰለላ አላ ሙሀመዲና
ወሰሊም አለይሂ
ቢላል በነቢ ሞት
ልባቸሙ ተነክቶ
ያአለሙን እዝነት
ሳያይ መኖር ጠልቶ
በጅሀድ ላይ ሊሞት
ተነሳ ነይቶ
መክረሙን ቢጠና
ሳይጓዝ መዲና
ሀቢቢ እንዲ አሉት
በመናም መጡና
👏👏👏👏👏
መራቅህ በዛ
መጥፈትህ ከኔ
አማ አለና
ካንተ ዙረኔ
አልበዛም እንዴ
መራቅህ ከኔ
ዘይረኝ አሉት
በቶሎ ዘይኔ*2
ጓዙን ጠቅሎ
መዲና አመራ
ለጦሀ መጣ
ቀብሩን ዚያራ
አያቋረጠ
ጋራ ተራራ
ወደ ቀብራቸዉ
ፈጥኖ አለ ጎራ
የነቢን ቀቡር
በፊቱ አበሰዉ
እባ እያዘራ
እያጎረፈዉ
በቀብሩ አፈር
ፊቱን ለወሰዉ
ሰለላ አላ ሙሀመዲን
ሰለላ አላ ሙሀመዲን
ሀሰን ሁሴን ጋር
ቡቅ አሉ አጀባ
ዘይኔ መቃም ላይ
ወርዶ አያነባ
ድምጥህ ናፍቆናል
አሉት ሙሽጠፈአ*2
አዛን አርግልኝ
አለ መርሀባ
ሰለላ አላ ሙሀመዲን
አላሁ አክበር
ብሎ ቢጣራ
ጠቀጠቀጠ
መዲና ስፍራ
ሸሀደተይኒን
ደሞ ሰመያወጡ
ያገሯ ህዝቦች
እዳለ ወጡ
በለቅሶ አገሯን
እያናወጡ
አሉዉ ዘይኔ
ከቀብር ወጡ
ሰለላ አላ ሙሀመዲ
ለሀዲሱ ለክ
ማሊክ ከዉከቡ
ጫማ ተጫምተው
መዲና አይገቡ
በባዶ እግራቸው
ነበር ሚሄዱ
እነካ ብለው
ከነካ ሁሉ
ሰለላ አላ ሙሀመዲን
አለ አቡ ሱፍያን
ዘይድን ሰመማርክ
ምን ይታየሀል
አተን ብንልክህ
ነብዬን ገለን
ባንተ ምትክ
አለ እንካን አሞት
አይንካው ኾክ
ሰለላ አላ ሙሀመዲን
በሁድ ወመቻ
አሰፈሰፉ
ሙሽሪኮች ቋምጠዉ
ነቢን ሊያጠፉ
የሼጣን አንጆች
ምንም ቢጎርፉ
እንዴት ይድረሱ
በምን ይነፉ
ለሱ ሚሰዋ
በርክቶ ሰልፉ
ሰለላ አላ ሙሀመዲን
የከሀዲዎች
ጥቃት ቢጠና*2
ቀስት ቢያዘቡ
ወደ ነቢና*2
ጋሻ ሆናቸዉ
አቡዱ ጃና
ነቢን ከልሎ
ፊዳ ሆነና
ሰለላ አላ ሙሀመዲን*3
እኔም አለው ታምሜ
በዝቶባቸው የፍቅር ጥሜ
አልችል አያለኛ አቅሜ
አንቱን መተው ሀኪሜ
ጠራዉ ደጋግሜ
እያልኩ አበል ቃሲሜ
በኸልቁ ቁጥር ሁሉ
በዝቶ ከሳር ቅጠሉ
ሰላም አዉርድ ጀሊሉ
በጠሀ በጀማሉ*3