እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media @emyetewahd Channel on Telegram

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

@emyetewahd


እሔ የቴሌግራም መንፈሳዊ ቻናላችን ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖታችን ምንማማርበት መንፈሳዊ መድረክ ነው። ለሌሎች ያጋሩ፣ አዳዲሶችም ተቀላቀሉ(join) አድርጉ።

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media (Amharic)

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media ከታላቁ የቴሌግራም ገሪም እንጀራ፣ ቋንቋ ድረገፅ፣ ፐርሰፖችና መረጃዎች ያግኙ ሳይቀጥሉ ጥሩ ቻናል ነገር ነፃ ነው። ይህ የተከሳሽ መጽሓፍ ባለመሆን ላይ ማዘናጋትና ተቅም ካልሆነ የእንጀራ መድረክ ከዚህ በፊት ያግኙ። እባኮትን መጠቀም ከታች ፐርሰፑሽንን ከእውነት ለከበረ በአክዞሚን መጥተናል። ስለ ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ችሎታችንን ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖች የማማራ መከላከያ፣ መንፈሳዊ መድረክ እና ሌሎች የሚወዳቸውን ችሎታቸውን ማስተካከል። ተናግረዋል፣ እኛም ከሴራቴ መምጣታቹን ማሰብ፣ ልማት እና ቁምፊውን መሠረት እንላቸዋለን። በአገሪቱ ላይ ለድርጅቱ መረጃዎቹን ደ/ሚ ከታይ ይላኩ።

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

24 Nov, 06:50


ትድረስ

አገሌግሎቴን ለምትደግፉ ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ።ካርድ ሙሉልኝ አልላችሁም።እንደ ኦነግ/ብልጽግና የሚዲያ ሠራዊት ደሞዝ ይከፈለኝ አላልሁም። እኔ ከእናንተ የምፈልገው ይህችን ሚዲያዬን አሳድጉልኝ የምጽፈው ነገር ሰዎች ጋር ቢደርስ ለውጥ ያመጣል ለምትሉ ብቻ። ይህን ብታደርጉልኝ ለእኔ ትልቅ ነገር ነው። የቋንቋ ችግር የለብኝም ልክ በአማርኛ እንደምጽፈው በኦሮሚኛርም አሳምሬ መጻፍ ችላለሁ ነገር ግን በምለፋው ልክ የሚደርሳቸው ሰዎች በርከት ካላሉ ከንቱ ድካም ነው የሚሆንብኝ። ይህ አገልግሎቴን ለምትደግፉ ወንድም እህቶቼና ሚዲያዎችን ብቻ የሚመለከት ነው። https://t.me/Eyo21e

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

24 Nov, 05:59


የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት የተሰበረበት ቀን
ኅዳር 14 ቀን 1967ዓም

ሰለ 6ዐ ዎቹ ባለስልጣናት እውነታዎች

ሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሰባት…... ቀናት ቀናትን ወልደዋል፡፡ ሀገሪቱ ከጫፍ እስከ ጫፍ በአዲስ የለውጥ ማእበል ውስጥ እየተናጠች ነው፡፡ 

ለዘመናት ስትተዳደርበት የቆየችውን ንጉሣዊ አስተዳደደር ፈንግሎ በሀገሪቱ ላይ ራሱን መንግሥት ያደረገው የወታደራዊ ቡድን ሥልጣኑን በሕዝብ ለሚመረጠው አካል አስረክቦ ወደ ክፍሉ ከመመለስ ይልቅ ጡንቻውን አፈርጥሞ የምንጨርሰው ሥራ አለና እሱን አጠናቀን ነው ወደ ክፍላችን የምንመለሰው በሚል በስውር እግሩን ማደላደል ቀጠለ፡፡

ኅዳር 14 ቀን 1967 ደርግ ጽ/ቤት በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ወይም መንግሥት በጠቅላላ ጉባዔ እና በቋሚ ኮሚቴነት ንዑሳን ኮሚቴነት የተዋቀሩትና ሥልጣን በብቸኝነት ይዘው ያሉት ቡድኖች “ለፖለቲካ እስረኞች የፖለቲካ ውሣኔ ለመስጠት" በዚኽ ቀን በደርግ ጽ/ቤት ጠቅላላ ስብሰባ ተቀምጠዋል፡፡

 ሰው መግደልን አጀንዳ አድርገው ተወያይተው ለመግደልም ተስማምተው በእነርሱ ቁጥጥር ስር የነበሩ ሰዎችን ፊውዳል ፣ መኳንንትና መሣፍንት ስለሆኑ ደማቸውን የንፁሕ ሰው ደም እንደፈሰሰ አንቆጥረውም ጨቋኞች ናቸው በማለት እንዲገደሉ በአንድነት ወስነውና ውሳኔውን እንዲያስፈፅሙ ፣ ለእስረኛ ኮሜቴና ለደርግ አባላት ትዕዛዝ ሰጥተው ከሕግ ውጭ በአዲስ አበባ ወህኒ ቤት ውስጥ 59 ሰዎች በጥይት ተደብድበው አንዲገደሉ አደረጉ፡፡

የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የጀርባ አን ጥንት የተሰበረበት የመጨረሻው ውሳኔ 

@Ghion media

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

24 Nov, 03:56


#ጾመ_ነቢያት

እግዚአብሔር አምላካችን ዓለምን ለማዳን ሲል የሰውን ሥጋ መልበሱን፣ ከእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ወደ ግብጽ ግብር መሰደዱን፣ በባሕረ ዮርዳኖስ መጠመቁን፣ በትምህርቱ ብርሃንነት ጨለማውን ዓለም ማብራቱን፣ ለሰው ልጆች ድኅነት ሲል ልዩ ልዩ ዓይነት መከራ መቀበሉን፣ መሰቀሉን፣ መሞቱን፣ ከሙታን ተለይቶ መነሣቱን፣ ማረጉንና ዳግም ለፍርድ የሚመጣ መኾኑን በአጠቃላይ የማዳን ሥራውን በየዘመናቱ የተነሡ ቅዱሳን ነቢያት በመንፈስ ቅዱስ ተቃኝተው አስቀደመው በትንቢት ተናግረዋል፡፡ ትንቢቱ ተፈጽሞ ለመመልከትም ‹‹አንሥእ ኃይለከ ፈኑ እዴከ፤ ኃይልህን አንሣ፤ እጅህን ላክ›› እያሉ በጾም በጸሎት ተወስነው አምላክ ሰው ኾኖ ዓለምን የሚያድንበትን ጊዜ በቀናት፣ በሳምንታት፣ በወራትና በዓመታት እያሰሉ ሲጠባበቁ ቆይተዋል፡፡ የእግዚአብሔርን ሰው መኾን ሲጠባበቁ የኖሩት የነቢያት ትንቢትና ጸሎትም በእግዚአብሔር ሰው መኾን ፍጻሜ አግኝቷል፡፡

ይህን ምሥጢር በማሰብ በየዓመቱ ከኅዳር ፲፭ ቀን ጀምሮ እስከ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት ዋይዜማ ድረስ እንድንጾም አባቶቻችን መምህራነ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ሠርተውልናል፡፡ ይህ ጾም፣ ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ ሲኾን፣ በስያሜም #ጾመ_ነቢያት (የነቢያት ጾም) እየተባለ ይጠራል፡፡ ወቅቱ ለአዳም የተነገረው የድኅት ተስፋ የተፈጸመበት ስለ ኾነም #ጾመ_አዳም (የአዳም ጾም) ይባላል፡፡ ስለ እግዚአብሔር ሰው መኾን በስፋት ትምህርተ ወንጌል የሚሰጥበት ወቅት በመኾኑም #ጾመ_ስብከት (የስብከት ጾም) የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ የጾሙ መጨረሻ (መፍቻ) በዓለ ልደት በመኾኑ ደግሞ #ጾመ_ልደት (የልደት ጾም) በመባል ይታወቃል፡፡ በተጨማሪም #ጾመ_ሐዋርያት እየተባለ ይጠራል፤ ምክንያቱም ቅዱሳን ሐዋርያት "በዓለ ትንሣኤን ዐቢይ ጾምን ጾመን እናከብረዋለን፤ በዓለ ልደትንስ ምን አድርገን እናከብረዋለን?" በማለት ነቢያት በጾሙበት ማለት ከልደተ ክርስቶስ በፊት ባለው ወቅት ጾመዋልና፡፡

በሌላ አጠራር ይኸው ጾመ ነቢያት #ጾመ_ፊልጶስ (የፊልጶስ ጾም) በመባል ይታወቃል፤ ሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ በአፍራቅያ እና አውራጃዋ ዅሉ እየተዘዋወረ በጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ወንጌልን በማስተማር፣ ድንቅ ድንቅ ተአምራትን በማድረግ ብዙዎችን ወደ አሚነ እግዚአብሔር ሲመልስ ቆይቶ ትምህርቱን በማይቀበሉ የአፍራቅያ ሰዎች አማካይነት በሰማዕትነት ዐርፏል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ ሥጋውን ሊቀብሩ ሲሉም ተሰወረባቸው፡፡ በዚህ ጊዜ በዓት ዘግተው፣ ሱባዔ ገብተው፣ በጾም በጸሎት ተወስነው የሐዋርያውን ሥጋ ይመልስላቸው ዘንድ እግዚአብሔርን ቢለምኑት ልመናቸውን ተቀብሎ ሱባዔ በያዙ በ፫ኛው ቀን የቅዱስ ፊልጶስን ሥጋ (በድን) መልሶላቸው በክብር አሳርፈውታል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ የሐዋርያውን ሥጋ ካገኙ በኋላ እስከ ጌታችን ልደት ድረስ ጾመዋል፡፡ ስለዚህም ጾመ ነቢያት 'ጾመ ፊልጶስ' እየተባለ ይጠራል፡፡

ከዚሁ ዅሉ ጋርም ወልደ አምላክ ክርስቶስን በግብረ መንፈስ ቅዱስ እንደምትፀንሰው፣ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ካበሠራት በኋላ "ሰማይና ምድር የማይወስኑትን አምላክ ፀንሼ ምን ሠርቼ እወልደዋለሁ?" በማለት ጌታችንን ከመውለዷ አስቀድማ እመቤታችን ጾማዋለችና ይህ ጾም #ጾመ_ማርያም በመባልም ይታወቃል፡፡ በአጠቃላይ በዚህ በጾመ ነቢያት፣ ነቢያትም ሐዋርያትም፣ ቀደምት አባቶቻችንም ጾመው በረከት አግኝተውበታል፡፡ እኛ ምእመናንም የነቢያት፣ የሐዋርያት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት አምላክ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ከቅዱሳን ነቢያትና ሐዋርያት በረከት እንዲያሳትፈ

ዲ/ን ቸርነት

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

24 Nov, 03:34


እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

ዛሬ ጾሙ ተጀምሯል መልካም ጾም ለሁላች

ሰላም አደራችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

23 Nov, 23:30


ትርጉም፦👆ከላይኛው

Gaaffii Keessattuu Ortodoksoota Oromoo Shawaatiif

Zoonoota Oromiyaa Keessa Jiran Keessaa adda dureen humni badiinsa ABO Ofiin Jedhu Zoonii KaabaaShawaatti Waggaaa Tokko Qofa Kessatti Mannen Barnootaa 229 Gutumaan GuutuuttiGubatanii Barbadaa'aniiru .Manneen Barnoota217 Hojii Barsiisummaa Addaan Kuraniiru.Luboonni ,ortodoksonni ABO Lameeniin(kan Bosonaafi Araat Kiiloo)ajjeefamaniiru Ammas Ajjeefamaa Jiru.Dubartootni Osoo hin hafin ukkamfmani tana buuteen isaanii dhabameera.manneen kiristaanaa bayyeen isaanii gubataniiru kan hafan immoo cufamaniiru.taabootonni caccabaniiru.ummanni qotee akka hin nyaannee daldaalatee akka hin buufanne beelaafi rakkoon akka dararamu itti murtaa'eera.ijoollee isaa waanjoo baachisee gara dirreetti hamma bahuutti gaheera.

Zoonota hundarraa haala adda ta'een bu'uurri misoomaa isaa barbadaa'ee rakkoon akka dararamu ,ijoolleen mana baruumsaa irraa akkaaddaan Kutan kan itti murtaa'e maaliif? humniABO baayyeen Isaa Wallagga Akka Jiru ni beekama haa ta'u malee ummata oromoo achi jiru irratti rakkoon akka shawaa kaabaa kun irratti hin qaqqabne(sirni duguggaa saba Amaaraa irratti raawwatame akkuma jirutti ta'ee).

Naannoolee Tigraayii fi Amaaraatti Aanee Iddoo Bu'uurri Misooma daran Itti Barbadaa'eedha Shawaan Kaabaa.Kuni Maalliif ta'ee laata?

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

23 Nov, 23:30


ጥያቄ  ይልቁኑ ለሸዋ ኦሮሞው ኦርቶዶክስ

በኦሮሚያ ክልል ካሉት ዞኖቾ በተለየ መልኩ ራሱን ኦነግ ሸኔ ብሎ በሚጠራው አጥፊ ቡድን በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ  229ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ በእሳት ተቃጥለው ወድመዋል፣217 ትምህርት ቤቶች ትምህርት ማስተማሩን አቋርጠዋል።ካህናት፣ምዕመናንን በሁለቱም ኦነጎች(በአራት ኪሎውም በጨካውም)ተገድለዋል አሁንም እየተገደሉ ነው።ሴቶች ሳይቀሩ ታግተው ደብዛቸው ጠፍቷል።እጅግ ብዙ የሆኑ አቢያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል ቀሪዎችም ተዘግተዋል።ታቦታት ተሰባብረዋል።ሕዝቡ አርሶ እንዳይበላ ነግዶ እንዳያተርፍ በረሀብና በችግር እንዲማቅቅ ተፈርዶበታል። ልጆቹን ቀንበር አሸክሞ አደባባይ እስከመውጣት ደርሷል።


ለመሆኑ ከሁሉም ዞኖች ይህ ዞን በተለየ መልኩ መሠረተ ልማቱ ወድሞ  በችግር እንዲማቅቅ ፣ልጆቹ በከትምህርት እንዲርቁ  የተፈረደበት ለምንድር ነው?  የ ኦነግ  ሠራዊት  በብዛት አለበት የሚባለው ወለጋ ነው  ነገርን ይዝህን ያህል ዉድመት በዚያ ባለው በኦሮሞ ማኅበረሰብ ላይ አልደረበትም(አማራ ላይ ያነጣጠረው የዘር ጭፍጨፋ እንዳለ ሆኖ) ለምን ይሆን?

ከትግራይና ከአማራ ክልል ቀጥሎ ከፍተኛ የልማት ዉድመት የደረሰበት ነው ሰሜን ሸዋ።ለምን ይሆን?
https://t.me/Eyo21e

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

23 Nov, 21:49


የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት የተሰበረበት ቀን
ኅዳር 14 ቀን 1967ዓም

ሰለ 6ዐ ዎቹ ባለስልጣናት እውነታዎች

ሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሰባት…... ቀናት ቀናትን ወልደዋል፡፡ ሀገሪቱ ከጫፍ እስከ ጫፍ በአዲስ የለውጥ ማእበል ውስጥ እየተናጠች ነው፡፡ 

ለዘመናት ስትተዳደርበት የቆየችውን ንጉሣዊ አስተዳደደር ፈንግሎ በሀገሪቱ ላይ ራሱን መንግሥት ያደረገው የወታደራዊ ቡድን ሥልጣኑን በሕዝብ ለሚመረጠው አካል አስረክቦ ወደ ክፍሉ ከመመለስ ይልቅ ጡንቻውን አፈርጥሞ የምንጨርሰው ሥራ አለና እሱን አጠናቀን ነው ወደ ክፍላችን የምንመለሰው በሚል በስውር እግሩን ማደላደል ቀጠለ፡፡

ኅዳር 14 ቀን 1967 ደርግ ጽ/ቤት በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ወይም መንግሥት በጠቅላላ ጉባዔ እና በቋሚ ኮሚቴነት ንዑሳን ኮሚቴነት የተዋቀሩትና ሥልጣን በብቸኝነት ይዘው ያሉት ቡድኖች “ለፖለቲካ እስረኞች የፖለቲካ ውሣኔ ለመስጠት" በዚኽ ቀን በደርግ ጽ/ቤት ጠቅላላ ስብሰባ ተቀምጠዋል፡፡

 ሰው መግደልን አጀንዳ አድርገው ተወያይተው ለመግደልም ተስማምተው በእነርሱ ቁጥጥር ስር የነበሩ ሰዎችን ፊውዳል ፣ መኳንንትና መሣፍንት ስለሆኑ ደማቸውን የንፁሕ ሰው ደም እንደፈሰሰ አንቆጥረውም ጨቋኞች ናቸው በማለት እንዲገደሉ በአንድነት ወስነውና ውሳኔውን እንዲያስፈፅሙ ፣ ለእስረኛ ኮሜቴና ለደርግ አባላት ትዕዛዝ ሰጥተው ከሕግ ውጭ በአዲስ አበባ ወህኒ ቤት ውስጥ 59 ሰዎች በጥይት ተደብድበው አንዲገደሉ አደረጉ፡፡

የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የጀርባ አን ጥንት የተሰበረበት የመጨረሻው ውሳኔ 

@Ghion media

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

23 Nov, 09:15


ሰላም አደራችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

23 Nov, 09:15


የዐረብ ሥርዐት ናፋቂው ኦሮ_ወሀቢያ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ በኦርቶዶክሳውያን ላይ የጅሃድ ቅስቀሳ ማድረግ ነው ሥራው። "የ ኦሮሚያም የ ኢትዮጵያም ትልቁ እንፋት አማራ ክልል ነዉ ። ያነ መደረግ ያለበተን ባለ መደረጉ ነዉ ዛሬ ይህ እየሆነ ያለዉ እኛን አትጠብቁን ከ እኛ(ኦሮሚያ) ዘንድ ምንም ችግር የለም ችግር ያለዉ እዚያ ክልል ነው"። ተመልከቱ አላሁ አኩበር ብለዉ ሰዉ ማረድን እንደ ጽድቅ ስለሚቆጥሩት እኛ ጋር ሰላም ነዉ መጥፋት ያለበት ያ ክልል ነዉ ይላሉ። የ እነርሱ ትልቁ ዓላማ በ ፖሎቲካዎች ተለጥፈዉ ኦርቶዶክሳዉያን የሚበዙ አከባቢዎች ላይ ጂሃድ ማወጅ ነዉ። ሁላችንም እንደምናስታዉሰው በ ትግራ ክልል ጦርነት ጊዜም ወሃቢያዎች የ ጅሃድ ቅስቀሳ ሲያደርጉ ነበር። የገዛ ወገኑን ኦሮሚኛ ተናጋሪ ኦርቶዶክሳውያንን አጋድሞ የሚያርድ በግድ ማዕተብ የሚያስበጥስ በሌሎች ላይ ጅሃድ ቢያውጅ ምንም አያስገርምም
👇👇👇

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

23 Nov, 00:01


በስመ አብ ላለው ሁሉ ቤተክርስቲያን ችሎት አትቆምም
***

በሰላሌ የተደረገውን እጅግ በጣም የከፋ ጭካኔ ተመለከትን!!! ለሟች ነፍስ ይማር ለመከራችንም እግዚአብሔር ማብቂያ ይስጥልን ።

ነገር ግን ጥጋ ጥጉን ይዘው ቅድስት ቤተክርስቲያን እንዴት እንደሚያንቋሽሹ እና ክብሯን እንደሚያብጠለጥሉ እጣ ተጣጥለው የሚሰሩ

ጥቂት የማይባሉ ሰዎች የወጣቱን ህይወት እንደ ቀጠፈ የተነገረለት ግለሰብ "በስመ አብ" ብሎ ድርጊቱን ለመፈጸም ስለተዘጋጀ ብቻ በግለሰቡ ድርጊት ቅድስት ቤተክርስትያን ላይ ሊፈርዱባት ይሯሯጣሉ።

ወዳጄ....በስመ አብ ብሎ ለሚንቀሳቀሰው ፍጥረት ሁሉ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ተጠያቂ የምታደርግ ከሆነ ሐበሾች ለሚሰሩት ወንጀል ሁሉ ሀገሪቷን ልትረግም ፣ለይሁዳ ክህደት የተሰቀለውን ክርስቶስ ልትነቅፍ፣በኢየሱስ ስም እየባረኩ የግብረሰዶማውያንን ጋብቻ ቅዱስ ብለው በሚያውጀት ሰዎች ጥፋት የድንግልን ልጅ በአደባባይ እንደመዝለፍ ይቆጠራል።

ቅድስት ቤተክርስቲያን ለዘለዓለም የመዳን እውነትን እና መልካም ዘርን የምትዘራ የመንግስት ሰማያት ምሳሌ የሆነች በብርቱ ገበሬ የምትመሰል ናት። ነገር ግን የሚዘራው ዘር በጭንጫ፣በእሾህ፣በመንገድ ዳር እና በመልካም ስፍራ ይወድቃል። ሁሉም እንደ አወዳደቁ ያፈራል፣ይዋጣል ይሞታል።

ጠቅለል ስናደርግ ግን ቅድስት ቤተክርስቲያን የምትጠየቀው እና የምትወከለው በክርስቶስ ግብር ፣በእምነት መሰረቷ እና ትምህርት እና ቅድስናውን በለበሱ ቅዱሳን ብቻ እንጅ አብ ፣ወልድ(ኢየሱስ) ፣መንፈስ ቅዱስ እያሉ በክፋት ዙፋን ተሰይመው ለቆሙት እና ለሚቆሙት ስም ጠሪ አካላት አይደለም።

NB.
በነፍስ ደዌ የተያዛችሁ ፆታ አልባ መበልቶች ሆይ... ቤተክርስቲያንን አሳልፋችሁ ለመስጠት ምቹ ጊዜ በመፈለግ አትድከሙ።

Kune Demelash kassaye -Arba Minch

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

23 Nov, 00:01


እጅግ አሳዛኝ ዜና!

የአገዛዙ ሠራዊት ምንም የሚያውቅ አፈር ገፍቶ የሚኖርን የአማራ አርሶ አደር አስቃቂ በሆነ ሁኔታ አቶ ግርማ ጌቴ የተባለን ግለሰብ በፋግታ ወረዳ ዋዝ ቀበሌ ገድለው ብልቱን ቆርጠው ጥለውት ሄደዋል።

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

22 Nov, 19:04


ሀቁን ተነጋግሮ ችግሮች ከስር ካልተፈቱ መከራው ሁሌም ይቀጥላል

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

22 Nov, 18:59


ይህ ለአንድና ለሁለት ማኅበራት ብቻ የተጻፈ አይደለም ሁሉንም ማኅበራት ይመለከታል።

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

22 Nov, 17:19


#ኦሮሚያ ክልል ለወታደራዊ ስልጠና የሚደረግ አስገዳጅ ምልመላ መባባሱን ነዋሪዎች ገለጹ
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ለወታደራዊ ስልጠና በግዳጅ የሚወሰዱ ወጣቶች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ነዋሪዎች ተናገሩ።

ለደህንነታቸው በመስጋት ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ በሰሜን ሸዋ ዞን ያያ ጉለሌ ወረዳ የፍታል ከተማ ነዋሪ ተማሪዎችን እና አርሶ አደሮችን ጨምሮ ከ250 በላይ ሰዎች በግዳጅ ወደ ወታደራዊ ስልጠና መወሰዳቸውን ገልጸዋል።

በ #አዳማ ከተማ ነዋሪ የሆኑ አንዲት እናት ህዳር 2 ቀን 2017 ዓ.ም የ17 አመት ልጃቸው ጌታቸው ተድላ ሂሪጎ በመንገድ ላይ ቆሎ እየሸጠ በነበረበት ወቅት በፖሊስ መታሰሩን ለማስለቀቅ 30,000 ብር መክፈል ባለመቻላቸው ልጃቸው ለውትድርና ስልጠና መወሰዱን አስረድተዋል።

በተመሣሣይ በጅማ ዞን ሰጠማ ወረዳ የግጦሽ ቦታ ለባለሀብቶች መሰጠቱን የተቃወሙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ቤተሰቦቻቸው እስከ 70,000 ብር እንዲከፍሉ የተጠየቀባቸው ሲሆን መክፈል የማይችሉ ከሆነ ግን “ወታደራዊ ግዳጅ እንደሚጠብቃቸው” ነዋሪዎች ገልጸዋል።
#አዲስስታንዳርድ #Oromia

አዩ ዘሐበሻ

በእውነቱ የደርግ ዘመን ተመልሶ እየመጣ ነው

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

22 Nov, 17:09


የአማራ ማኅበረሰብ የዘር ፍጅት(Genocide) ተፈጽሞበታል- “የጥፋት ዘመን” መጽሐፍ

-ይህን መጽሐፍ ያነበብኩት መጽሐፉ ሲወጣና እንዳይሰራጭ የወያኔ ቡችሎች ብዙ መሰናክል ሲፈጽሙበት በነበረበት ጊዜ ነበር፡፡ መጽሐፉ ያስለቅሳል ያሳዝናል፡፡ ስለ አማራ ሕዝብ ፍጅት ስላነሳው ዘረኛ የሚል ካለ እውነትን የምትጋርድ ከአንተ በላይ ዘረኛ የለም እልሀለሁ፡፡ እየተደረገ ያለውን እውነት መናገርና ማስረዳት ዘረኝነት አይደለም፡፡ በማንኛውም ሕዝብ የሚደረግን ማንኛውም በደል እቃወማለሁ፡፡ ነገር ግን በእኛ ሐገር “ፖለቲካ” አማራው ሆነ ተብሎ ጠላቶቹ እቅድ አውጥተው ሰለባ ተደርጓል፡፡ አሁንም እየገደሉት እየፈጁት ይገኛሉ፡፡

-ለማንኛውም የአማራ ማኅበረሰብ የዘር ፍጅት እንዴትና በማን ሲካሄድበት እንደነበር ማንበብ ለሚፈልግ ”የጥፋት ዘመን” የሚለውን የሙሉቀን አስፋውን መጽሐፍን ያንብብ፡፡ ሙሉቀን በተቻለው መጠን የጻፈው ከ1983 ዓ.ም. እስከ 2007 ዓ.ም. የተካሄደውን የዘር ፍጅት (Genocide) ነው፡፡ በተለይ በነዚህ ዓመታት ህወሓት፣ ኦነግና ብአዴን የነበሩ ሆዳሞችም ፍጅቱን ሲፈጽሙና ሲያስፈጽሙ ነበሩ፡፡ መጽሐፉ ሂደቱን በማስረጃ ያስረዳናል፡፡ የጥናት ውጤት ነው፡፡

-ከ2007 ዓ.ም በኋላ ያለውን በዚህ ዘመን ያለን ለታሪክ በማስረጃ አስደግፈን ልንጽፈው ይገባል፡፡ በተለይ “ለውጥ” ተብየው ከመጣ በኋላ በአማራው ላይ የደረሰው ፍጅት ያስለቅሳል፡፡ ምስኪን ሴቶችን ሕፃናትንና ገበሬዎችን ሳይቀር ፍጅት ተፈጽሞባቸዋል፡፡

-በአማራ ሕዝብ ላይ ዓይኑን ጨፍኖ የማንነት ድምሰሳ እየተካሄደበት አይደለም የሚል ሰው ካለ የዘር ፍጅት ደጋፊ፣አስቻይና ተባባሪ እንደሆነ ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ የአማራን ፍጅት ትክክል አይደለም ለማለት በማንነት አማራ መሆን አያስፈልግም ማንኛውም ሰው የሆነ ሁሉ ሊያወግዘው የሚገባ ነው፡፡ ግንዛቢያችን ለማሳደግ የሙሉቀንን መጽሐፍ ፈልገን ልናነበውና ልናስነብበው ይገባል፡፡ አማራን ማሳደድ አሁን የተጀመረ አይደለም፡፡ ኢትዮጵያን ስለሚወድና ሀገሬ ያለምንም መከፋፈል መቀጠል አለባት የሚል አቋምና ሥነ ልቦና ስላለው እንደ ጨው የተበተነው ማኅበረሰብ መገደልና መፈጀት የለበትም፡፡ በኢትዮጵያ የሕግ ማዕቀፍ ተሰጥቶት ሆነ ተብሎ ስለሚፈጸመው ፍጅት ለማስቆም ስለ መፍትሔውም ይነጋገሩ፡፡

-መጽሐፉን ያንብቡ ያስነብቡ ይወያዩበት፡፡

REPOST

ዲ/ን ዮሴፍ ፍስሐ

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

22 Nov, 17:06


ኦርቶዶክሳውያንን ይገድሉና ሌላ አጀንዳ ይፈጥራሉ

እምየ ተዋሕዶ ሚዲያ - Emye Tewahedo Media

22 Nov, 17:06


ዝክረ ሰማዕታት ዘ ሽርካ በ ኅዳር 13 /2016 ዓ/ም በ ምስራቅ አርሲ ዞን ዉስጥ በ ምትገኘዉ በ ሽርካ ወረዳ በ ሶሌ ጎገሉ መድኅንዓለም ከ አንድ በተሰብ ብቻ 11 እንዲሁም ከ ጎረቤት 6 በ ድምሩ 17 ኦርቶዶክሳዉያን ፣ በ ሴሮ ሚካኤል 11 ኦርቶኦክሳዉያን በ ድምሩ አንድ ጀንበር 28 ኦርቶዶክሳዉያን የታረዱባት ቀን ናት ኅዳር 13። ታሪክ አይረሳችሁም።

በረከታቸው ይደርብን።

2,613

subscribers

6,030

photos

1,577

videos