የ ፳፻፲፮ ዓ.ም የጥቅምት ፳፭ የሰባተኛው ዓመት የአምስተኛው ሰንበት የጽጌ ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።
፩. ነግሥ / ሰላም ለአብ /
ሰላም ለአብ ገባሬ ኲሉ ዓለም፤
ለወልድ ሰላም ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም፤
ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም
ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም ፤
ለሰማእታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም፡፡
ዚቅ፦
ዛቲ ይእቲ እኅተ ትጉሃን መላእክት፤ ወለተ ኄራን ነቢያት፤እሞሙ ለሐዋርያት፤ ሞገሶሙ ለጻድቃን ወሰማዕት፡፡
፪. እንዘ ተሐቅፊዮ /ማኅሌተ ጽጌ/
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤
አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤
ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላሕ፤
ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤
ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩሕ፡፡
ወረብ፦
ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ ንዒ ርግብየ ምስለ ሚካኤል፤
ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ገብርኤል ፍሡሕ ሊቀ መላእክት።
ዚቅ፦
ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ ፨ ቃልኪ አዳም ይጥዕመኒ እምአስካለ ወይን ፨ አርአዮ ለሙሴ ግብራ ለደብተራ ወተናገሮ በዓምደ ደመና ፨ እሞሙ ይእቲ ለሰማዕት ፨ ወእኅቶሙ ለመላእክት ፨
አርአዮ ለሙሴ ግብራ ለደብተራ ወተናገሮ በዓምደ ደመና።
፫. ክበበ ጌራ ወርቀ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኃቱ፤
ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤
አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤
አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤
ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡
ወረብ፦
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየሐቱ እምዕንቆ ባሕርይ፤
አክሊለ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ።
ዚቅ፦
አክሊሎሙ ለሰማዕት ተስፋ መነኮሳት፨ ሠያሚሆሙ ለካህናት፨ ነያ ጽዮን መድኃኒት፡፡
፬. አንብርኒ ማርያም / ማኅሌተ ጽጌ /
አንብርኒ ማርያም ውስተ ልብኪ ከመ ሕልቀት፤ ወከመ ማዕተብ ፁርኒ በመዝራዕትኪ ልዕልት፤
በእንተ ርስሐትየሰ ኢትመንንኒ ንግሥት፤
እስመ ወሀብኩ ንብረትየ ለፍቅርኪ ሞት፤ ዘአሰገርዎሙ ለሰማዕት በጽጌሁ ሕይወት፡፡
ወረብ፦
አንብርኒ ማርያም ውስተ ልብኪ ከመ ኅልቀት ወከመ ማዕተብ ዘትእምርት በመዝራዕትኪ ልዕልት፤
በእንተ ርስሐትየሰ ኢትመንንኒ ኢትመንንኒ በእንተ ርስሐትየ።
ዚቅ፦
በከመ ከዋክብት ያሠረግውዎ ለሰማይ በስኖሙ ፨ ከማሁ ሰማዕትኒ ያሠረግውዋ ፨ ለቤተክርስቲያን በገድሎሙ።
፭. ዘንተ /ዘኒ/ ስብሐተ / ማኅሌተ ጽጌ /
ዘንተ (ዘኒ) ስብሐተ ወዘንተ ማሕሌተ፤
ተአምርኪ ጸገየ ወፈረየ ሊተ፤
ከመ እሰብሕ ዳግመ እንዘ እጸውር ጸበር፤
ምስለ እለ ሐጸቡ አልባሲሆሙ በደመ በግዑ ድርገተ፤
ውስተ ባሕረ ማህው ድንግል ክፍልኒ ቁመተ።
ወረብ፦
ምስለ እለ ሐፀቡ አልባሲሆሙ በደመ በግዑ፤
ክፍልኒ ቊመተ ድንግል ድንግል ውስተ ባሕረ ማኅው።
ዚቅ፦
አመ ይነግሥ ወልድ በደብረ ጽዮን ክፍልኒ ድንግል እቁም በየማን ምስለ አባግዕ ቡሩካን።
፮. እስከ ማዕዜኑ / ሰቆቃወ ድንግል /
እስከ ማዕዜኑ እግዝእትየ ውስተ ምድረ ነኪር ትሄልዊ፤
ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ፤
ለወልድኪ ሕፃን ዘስሙ ናዝራዊ፤
ለክብረ ቅዱሳን በከመ ይቤ ዖዝያን ዜናዊ
እምግብፅ ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ።
ወረብ፦.
በከመ ይቤ ዖዝያን ዖዝያን ለክብረ ቅዱሳን ፤
እምግብፅ ይጼውዖ ለወልድኪ አቡሁ ራማዊ አቡሁ።
ዚቅ፦
ትንቢተ ኢሳይያስ ዘተብህለ እምግብፅ ጸዋዕክዎ ፨ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን ።
+++++++++ መዝሙር ++++++++
ሃሌ ሉያ (በ፭) ጸገየ ወይን ወፈረየ ሮማን ወፈርዪ ኲሉ ዕፀወ ወገዳም ቀንሞስ ዕቊረ ማየ ልብን ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤ ጸገዩ ጽጌያት ጸገዩ ደንጓላት ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ነገር። ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት ተሠርገወት ምድር በስነ ጽጌያት ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ነገር ። እግዚአ ለሰንበት ወአቡሃ ለምሕረት ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ነገር ። ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍት ወለመድኃኒት።
+++++++ አመላለስ ዘመዝሙር +++++++
ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤
ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍት ወለመድኃኒት።
ይቆየን!!!