Ethio funny @ethio_funnyyy Channel on Telegram

Ethio funny

@ethio_funnyyy


እንኳን ወደ ዚህ ቻናል በደህና መጣችሁ
✔️ዘና🤣🤣
✔️ፈታ😅😅
✔️ላላ😃😃
ማለት የምትፈልጉ ካላችሁ ትክክለኛ ቦታ ነው የመጣችሁት join እና share ያድርጉ።

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹

https://t.me/Ethio_funnyyy

Ethio funny (Amharic)

ኢትዮ ፊንነር ከዚህ ገንዘብ ጋር ነውና። ይህ ቻናል ማለትም አስተያየቶችን ትክክለኛ ቦታ ነው። እጅግ እናስገባለን በማለት መስራት እና ማህበረሰቢያ ከሆነው እጅግ ላይ join እና share አትያዙ። ኢትዮጵያ ለሙከራና ለበለዓድ በአስተዳድር ስለ ምን መፈለግ ከማህበረሰቢያው ላለው እምነት ለምንለው ከመላላህ ባለፈው ጋዜጠኞች ጋር ደግሞ እንትናንመፅ እንግሊዝኑን ከእንጠየቁ።

Ethio funny

24 Nov, 08:59


✔️ እስኪ ቤተሰብ ዛሬ ጥቆማ ልስጣችሁ 🙂

🖥 Forex Trade መጀመር ፈልጋችሁ ግን ግራ ለገባችሁ ዛክ ከ ሀ እስከ ፐ 5 ሳንቲም ሳያስከፍል በነፃ Well-Arranged በሆነ መንገድ እያስተማረ ይገኛል በጣም የሚመቸኝ እና ከዛሬ 3 አመት በፊት ጀምሮ የማውቀው ጎበዝ አስተማሪ ነው 🔍

➡️ አሁን 3ተኛ ዙር ስልጠና ላይ ነው ምዝገባ ከነገ ወዲያ ይጠናቀቃል ፍላጎቱ ያላችሁ Join 👇
https://t.me/+ifEUVxiwFp9mYzZk

❗️ ደግሞ ማስታወቂያ አይደለም እኔ ለእሱ ማስታወቂያ የምሰራበት ደረጃ ላይ አይደለሁም እንዲው እናንተም እሱም ስለምትመቹኝ ላሳውቃችሁ በሚል ነው 🙂

Ethio funny

29 Oct, 07:27


Ethio funny pinned «#notecoin እና #dogs ካመለጣችሁ እሄ airdrop በፍጹም ሊያመልጣቹ አይገባም #Paws🔥 በNotcoin Dogs & Hamster በአንዱ ላይ ተሳትፋችሁ ከነበረ ሞክሩት😊 ገና Viral አልወጣም በደንብ ለመስራት ሞክሩ የራሳቸው የሆነ Unique ነገር ይዘው ለመምጣት ሞክረዋል Airdrop ላይ ያላችሁን ያላችሁ መረጃ በመመስረት Point ይሰጣል ተጨማሪ መረጃ Soon... ለመጀመር👇 h…»

Ethio funny

29 Oct, 07:26


#notecoin እና #dogs ካመለጣችሁ እሄ airdrop በፍጹም ሊያመልጣቹ አይገባም

#Paws🔥

በNotcoin Dogs & Hamster በአንዱ ላይ ተሳትፋችሁ ከነበረ ሞክሩት😊

ገና Viral አልወጣም በደንብ ለመስራት ሞክሩ

የራሳቸው የሆነ Unique ነገር ይዘው ለመምጣት ሞክረዋል Airdrop ላይ ያላችሁን ያላችሁ መረጃ በመመስረት Point ይሰጣል

ተጨማሪ መረጃ Soon...

ለመጀመር👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=XfvxD8KC

Ethio funny

06 Sep, 22:49


••●◉Join us @Ethio_funnyyy

Ethio funny

06 Jul, 13:58


ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩

⭐️ አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል🔴

እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል።

ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓል።

ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል።

በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል

1 ሰው invite ስታደርጉ እናንተም የተጋበዘዉም ሰዉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️

ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ ጀምሩት💥👇🏻

https://t.me/major/start?startapp=6454811396

Ethio funny

15 Jun, 05:00


Ethio funny pinned Deleted message

Ethio funny

05 Jun, 17:56


Leave yemtlu alkelachu👆😂😂

••●◉Join us @Ethio_funnyyy

Ethio funny

24 May, 09:06


😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂


••●◉Join us @Ethio_funnyyy

Ethio funny

20 May, 08:08


የፋዘር ስልክ ላይ 50 ብር ሳገኝ😚😋

#ሴጣን: 40 ብር ውሰድ!

#Me: 50 ብር ተበድሬ 100 ብር ስወስድ

#ሴጣን: በየሱስ ስም😱😳🤭
😂😂😂😂
••●◉Join us @Ethio_funnyyy

Ethio funny

17 May, 18:10


ማታ ማዘርን #100 ብር ጠይቄ ስትከለክለኝ አኩርፌ እራት ሳልበላ አደርኩ ከዛ በጠዋት ቀሰቀሰችኝና...

           “የትላንቱን ብር ዛሬም አልሰጥህም "

••●◉Join us @Ethio_funnyyy

Ethio funny

17 May, 18:09


Post ጨርሻለው እዬቆጠባቹ ተጠቀሙ።🙄😁

••●◉Join us @Ethio_funnyyy

Ethio funny

16 May, 17:56


#ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው

#አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው?

#ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው😜😜😜

••●◉Join us @Ethio_funnyyy

Ethio funny

16 May, 17:55


እራሴን ከማጠፋ ... ብሞት ይሻለኛል ከሚል ሰዉ ይሰዉራችሁ☹️


••●◉Join us @Ethio_funnyyy

Ethio funny

16 May, 05:03


ሴቶች ሜካፕ ተቀብታችሁ አትጸልዩ🙏 ፈጣሪ ሌላ ሰው መስሏችሁት ጸሎታቹን ማይሰማው

😂😂😂

••●◉Join us @Ethio_funnyyy

Ethio funny

13 May, 07:11


እኔ ብቻ ነኝ ግን "Eshi" ብለው txt ሲያደርጉልኝ ኧረ ተፋታኝ በቃ እያሉ ሚመስለኝ🤔😬😁


••●◉Join us @Ethio_funnyyy

Ethio funny

12 May, 13:48


Sorry 😂😂😂

••●◉Join us @Ethio_funnyyy

Ethio funny

12 May, 08:42


የደስታ እንባ ምን መሰላችሁ 🤧🥳🤩😭😢
.
.
.
.
አስፓልት ላይ መኪና ገጭቶክ ወድቀክ አላሙዲን ከመኪናው ሲወጣ ማየት ነው😊😂

#share አርጉት🤧

••●◉Join us @Ethio_funnyyy

Ethio funny

12 May, 08:39


እርምጥምጦችዬ ማለቴ ምርጦቼ 🤭🤭😊😊😊 ዋላቹልኝ😜😜😂😂😍

••●◉Join us @Ethio_funnyyy

Ethio funny

05 May, 05:09


በዓሉ🌲 የሠላም🌲🌼የጤና 🌲🌼የፍቅር 🌲🌼የአንድነት🌲🌼የብልፅግና🌲🌼የመተሳሰብ🌲🌼🌲🌼ይሁልንላችሁ🌲🌼ለሀገራችን 🌲💚ሰላም💛ለህዝቦቿፍቅርና🌲🌼አንድነትን 🌼ስጥልን🌼አሜን🌼ያጡ🌼የሚያገኙበት🌼🌲የተራቡ🌼🌲የሚጠግቡበት🌼🌲የተቸገሩ 🌼🌲በበረከትህ🌼የሚትረፈረፉበት🌲🌼ያዘኑ🌲🌼የሚፅናኑበት🌼ያለቀሱ🌼እንባቸው🌼የሚታበስበት🌼በዓሉ🌼🌲የመስማማት የመፈቃቃር ይሁንላችሁ ።መልካም የፋስካ በአል 💖💖🌹🌹

••●◉Join us @Ethio_funnyyy

Ethio funny

11 Apr, 17:59


@Ethio_funnyyy 😂😂😜





ቤት ዶሮ ወጥ ተሰርቶ ልትበላ አሰፍስፈህ ለታመመ ሰው የሚሄድ ነው ሲሉህ

ታድያ እኔ ጤነኛ መስያቹ ነው🙄😐😕🤨😒


••●◉Join us @Ethio_funnyyy

Ethio funny

11 Apr, 17:54


ቀጭን ሴት መጥበስ ከባድ ነው" ምግብ ይሁን ፍቅር መስጠት ያለብህ ኣታውቅም።😭😔
.
.
.
••●◉Join us @Ethio_funnyyy

Ethio funny

01 Apr, 18:07


.
.
.
••●◉Join us @Ethio_funnyyy

Ethio funny

01 Apr, 17:21


Live stream finished (5 minutes)