በዚህች ቀን የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል የተሾመበት ዓመታዊ በዓሉ ነው፡፡ ዳግመኛም ዛሬ የጻዲቁ ንጉሥ የበእደ ማርያም ዕረፍታቸው ነው፡፡ እንዲሁም የመጥምቁ ዮሐንስ በደብረ ማህው የታየችበት ዕለት ነው፡፡ በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን፡፡
ሚካኤል ማለት በዕብራይስጥ ቋንቋ ሚ-መኑ' ካ-ከመ' ኤል-አምላክ ማለት ሲሆን በአንድነት ሲነበብ ‹‹መኑ ከመ አምላክ-እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው›› ማለት ነው፡፡ አንድም ለእግዚአብሔር አሸናፊ ድል አድራጊ የቸርነትና የርህራሄ መገኛ መዝገብ ማለት ነው፡፡
ገናናው መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ዲያብሎስን ወደ ጥልቁ ጥሎት በእርሱ ምትክ ከሁሉ የበላይ ሆኖ በተሾመበት በዚህ ዕለት በበዓሉ መታሰቢያ በኅዳር 12 ቀን የክብር ባለቤት በሆነ በእግዚአብሔር ፈቃድ ክንፎቹን ወደ ሲኦል ያወርዳል፣ ኃጥአንንም ወደ አዲሲቱ ምድር ያወጣቸዋል ይኸውም የመላእክት አለቃ የሚካኤል ሠራዊት ይሆናሉ፡፡
ገነተ ጽጌ ሚድያ
√ የዩቲዩብ ገጻችን
https://yt.openinapp.co/lmczg
√ ፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/genetetsige
√ የቴሌግራም ገጻችን
https://t.me/GeneteTsige
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://instagram.com/genetetsige?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
√ የቲክ ቶክ ገጻችን
https://www.tiktok.com/@genetetsige?_t=8hQtrcEB0Mf&_r=1
ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ ገነተ ጽጌ ሚድያ
√ የዩቲዩብ ገጻችን
https://yt.openinapp.co/lmczg
√ ፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/genetetsige
√ የቴሌግራም ገጻችን
https://t.me/GeneteTsige
√ የኢንስታግራም ገጻችን
https://instagram.com/genetetsige?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
√ የቲክ ቶክ ገጻችን
https://www.tiktok.com/@genetetsige?_t=8hQtrcEB0Mf&_r=1
ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ