መዝሙር ዘፍኖተ ትጉሃን @fenoteteguhan Channel on Telegram

መዝሙር ዘፍኖተ ትጉሃን

@fenoteteguhan


የላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ትጉሃን ሰንበት ት/ት ቤት የመዝሙር ማጥኛ ገፅ

መዝሙር ዘፍኖተ ትጉሃን (Amharic)

በዚህ ውስጥ ያሉት ችግሮች አንዱ የምንጻፍ አድማጮች ያሉት ናቸው። የገፁት መዝሙሮች በአማርኛ እና በሌላ ቋንቋም እንቅስቃሴ እየታሰረች ነው። 'መዝሙር ዘፍኖተ ትጉሃን' ማሻገር የምወያዩ በሚስጥም የገፁት መዝሙር የዋና እርዳታ እና ስለተወዳጆቹ እንዲሆን ነው። በዚህ ቦታ በእጁም ተጫሞ በተቃረነም ስለሚሰጠው ተናጋሪ ድምፅ መዝሙሮችን ለማዘጋጀት ይናገሩ።

መዝሙር ዘፍኖተ ትጉሃን

20 Nov, 00:08


እንኳን አደረሳችሁ
የህዳር 12 የመጋቢ ብሉይ የቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ሰፊ አገልግሎት በዋዜማው ህዳር 11-03-2017ዓ/ም እስከ ህዳር 13-03-2017ዓ/ም ለተከታታይ ሶስት ቀናት በተዘጋጀው የማታ አውደ ምሕረት ጉባኤ በ11:00ሰዓት ተገኝተን የአገልግሎት ልብሳችንን በመልበስ በጸሎት ከመጀመሩ በፊት አብረን ሁላችንም በጋራ ተካፍለን እንድናገለግል ላልሰሙት ወንድም እህቶቻችን በመንገር በተባለው ጊዜናሰዓት በመገኘት እንድንካፈል የአደራ መልዕክታችን ነው ።

መዝሙር ክፍል

መዝሙር ዘፍኖተ ትጉሃን

20 Nov, 00:08


ለህዳር 12 ለመጋቢ ብሉይ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በተዘጋጀው የማታ አውደ ምህረት ጉባኤ የምንዘምራቸው መዝሙሮች

በ11/03/2017ዓ/ም እሮብ
❖መክፈቻ መዝሙር ❖መዝጊያመዝሙር
_ ዝናው በአለም የተወራ _ እግዚአብሔር አመስግኑ
_ ስምሽን ጠርቼ _ ማርያም ፊደል
_ ሚካኤል ኧኽ _ ሚካኤል አንተ

በ12/03/2017ዓ/ም ሐሙስ
✞መክፈቻ መዝሙር ✞መዝጊያ መዝሙር
_ እስመ አልቦ ነገር _ አንተኑ ሚካኤል
_ ሰላም ሰላም ለኪ.
_ እንደ ወይን

በ13/03/2017ዓ/ም አርብ
❖መክፈቻ መዝሙር ❖መዝጊያ ወረብ
_ ለማርያም ለማርያም _ ሰዎች እንዘምር
_ ከሚካኤል በቀር _ ንግረኒ እስመ አጽናህከኒ
_ በብሂለ ሖሆ _ ኢየአድጋ/፫/

ማሳሰቢያ :-
ጉባኤ ከእሮብ ጀምሮ እስከ አርብ ስለሆነ በእነዚህ ቀናት ቀደም ብለን 11:00ሰዓት ተገኝተን እንድናገለግል የአደራ መልዕክታችን ነውና

አውደ ምሕረት ጉባኤ ከተጀመረ በኋላ የተለየ ምክንያት ከሌለ በስተቀር እስከሚጠናቀቅ ድረስ ወደ ሰንበት ትምህርት ቤታችን ቢሮዎችናአዳራሽ በመምጣት መቀመጥ አይቻልም

በክብረ በዓሉ እለት ሐሙስ በ12-03-2017ዓ/ም በጠዋት ከ12:00ሰዓት እስከ 1:00ሰዓት ሰንበት ትምህርት ቤታችን አዳራሽ መገኘት ይኖርብናል አለባበሳችን ወንድሞችም እህቶችም በተለይ ወረብ ላይ ያላችሁ ነጭ ልብስ ያለን ለብሰን እንምጣ የሌለን የተቀራረበ ነጣ ያለ ማድረግ ይኖርብናል ጫማ ክፍት ጫማ አድርጎ መምጣት አይገባም ሽፋን ጫማ አድርገን እንምጣ።

መዝሙር ዘፍኖተ ትጉሃን

19 Nov, 15:14


ንሕነ ማኅበረ መላእክት
ንሕነ ማኅበረ መላእክት ወጠነ ተናግሮ
በእንተ ውእቱ ዕፀ መስቀል ክቡር

መዝሙር ዘፍኖተ ትጉሃን

18 Nov, 17:47


🔹🔸   እንዘ ሚካኤል  🔹🔸
እንዘ ሚካኤል ይሐውር /፪/
ቅድመ ትዕይንቶሙ ለእስራኤል እንዘ ሚካኤል የሐውር/፪/
ፍቺ

ሚካኤል ሕዝቡ ካሉበት(መንደራቸው) ቦታ ከፊታቸው (እየቀደመ)እየሄደ (መራቸው)።

ዜማው 👇

መዝሙር ዘፍኖተ ትጉሃን

18 Nov, 06:33


       እንኳን አደረሳችሁ
     ኅዳር_ሚካኤል


ኑ የእግዚአብሔርን መልአክ እናክብር
ኑ የልጅነት አባታችንን እናመስግን
ኑ በልጅነት አንደበታችን ስሙ በልባችን የታተመውን ገናናው መልአክን እናመስግን ::
@finotetguhan

መዝሙር ዘፍኖተ ትጉሃን

06 Nov, 10:15


🔸🔹 አንተኑ ሚካኤል 🔸🔹
አንተኑ ሚካኤል መና መና ዘአውረድከ/፪/
ወአተኑ ለእስራኤል መና ዘአውረድከ/፪/

ትርጉም፡ ሚካኤል ሆይ አንተ መናን ለእስራኤል ያወረድክ አንተ ነህ
ዜማው 👇

መዝሙር ዘፍኖተ ትጉሃን

06 Nov, 10:15


🔸🔸 ሚካኤል እመላእክት 🔸🔸
ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል/፪/
ሐመልማለ ወርቅ ልብሱ ዘመብረቅ አይኑ ዘርግብ ሊቀ መላእክት/፪/
ዜማው 👇

3,197

subscribers

337

photos

29

videos