Ashara Media - አሻራ ሚዲያ @ashara_media Channel on Telegram

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

@ashara_media


ስልክ፥ +251984190114 / +251993111700

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ (Amharic)

እንኳን ወደ Ashara Media - አሻራ ሚዲያ በገንዘብ መጠቀም እንችላለን! ይህ መረጃዎች ለሰላምና ለአስፈሪን እና ተከታዮች እንደሚሆን የሚሳል ነው። Ashara Media - አሻራ ሚዲያ የተለያዩ ዜና እና አሁን የተገኘ መረጃዎችን ለማከናወን የሚከተለውን ሱቅም ሰሌዳ ሳይሆን ከዚህ በታች የሚጠበቅለው መረጃ እና ጉዳይ እንዳትከብለው አስፈላጊዎች ነን።nnይህ ሱቅም ሰሌዳ የቀረበው ቢሆንም እንኳን ጥቅም ከሆነ በክፍለ ቃለ ምልልስ የተለያዩ ገጽ፣ የተገቢ መረጃዎችና የተከበረችበት ቪድዮን ይደምስሳል። ሱቅም ሰሌዳው ባለስልጣናት እንዲሆኑ ከዚህ ማለፊያ በማጠናከር ማኅበሩን በሚሰጠውም አዘጋጆችና ማኅበሩን ለማሻሻል ማድረግ የሚሰጥ ነው።nnሱቅም ሰሌዳው በሰማይ ምንጭ ላይ በሚኖሩ ትምህርትና መረጃ በማህበረሰብ ትሞት ይችላል። አንድ ሊንክ፣ የሁለት ልብስ እና በሕልማችን ጥራት ስንት ጊዜ ምንም እንኳ ኖር ... ተብለን ሆይ።nnሱቅም ሰሌዳው ይህንን ሀገራችን በከፍተኛ ትምህርት በመፈጸም ለመረጋጋ እና ለሃገሬው ለመረጃ ሊይ ይጠብቁና ያሳዝኑ ይችላል። ሱቅም ሰሌዳው ከአሻዳዊው ጋር በሚታወቁበት ጊዜ፣ የተሻለ ጉዳይ ከተመሠረተው እና እያደረገው አሁን ያለን ሱቅም ሰሌዳ ካልሆኑ በመጠቀም ከሞባይዌር ሀገሬን መጠቀም አለባቸው።nnበእርስዎ መነሻ ምንም እምነት አካሂዷል። Ashara Media - አሻራ ሚዲያን የምታሳርፍ በሚሆንና በሌላ አገር ላይ በመበፀን የተለያዩ መረጃዎችን እንመለከታለን።

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

03 Dec, 19:00


https://rumble.com/v5vo398--5-.html

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

03 Dec, 18:46


#ሰበር_የአንድነት_ዜና
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ታሪክን በእጃቸው ፤ ጀብድን በክንዳቸው መስራት የማይታክታቸው የአማራ ፋኖ በወሎ በአርበኛ ዮሀንስ ከተማ የሚመራው ወሎ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር የጎፍ ክፍለጦር እና እንደ ነብር በሄዱበት ጠላትን የሚያስደነብሩት በአርበኛ ኤርሚያስ ግጨው የሚመራው ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አስቴ ጎማ ክፍለ ጦር አዲስ የምስራች አብስረውናል።

የኦነጉ ጨፍጫፊን ስርዓት ግብዐተ መሬት ለማፋጠን በዛሬው ዕለት ማለትም ህዳር 24 ቀን 2017ዓ/ም ጥላትን ተናቦ ድባቅ ለመምታት ሲባል ቀጠናዊ ትስስር እና አንድነት ፈጥረዋል ።ይህ በእውነቱ ለሌሎች የፋኖ አደረጃጀቶችም ይበል የሚያሰኝ እና እጅግ አስደሳች ዜና ነው።

ከዛሬዋ ቀን ጀምሮም ጠላትን በጋራ ለመፋለም፤ገዳይን ከገባበት ዋጋውን ለመስጠት፤ለሌላው የፋኖ አደረጃጀትም ተሞክሮ ይሆን ዘንድ ሁለቱ ክፍለጦሮች በመመካከር፤በመነጋገር እና ወንድማዊ በሆነ መተሳሰብ ቀጠናዊ ትስስር እና አንድነትን መፍጠር ችለዋል።

አንኳር መልዕክታቸውም አኛ አማራዊያን አንድ ከሆን ፤ ከተባበርን አይደለም ከ70% በላይ በአማራ ፋኖ እንደሻማ የቀለጠው ጨፍጫፊ ቡድን ቀርቶ ሌላም ምድራዊ ሀይል ቢመጣ ከቶ ሊያሸንፈን አይችልም ብለዋል። አያይዘውም ጎጃም፤ጎንደር፤ሸዋ እና ወሎ የቦታ መጠሪያ እንጅ ማንነታችን አማራ ነው ፤ ስለሆነም መሰባሰባችን እና መደራጀታችኝ በአማራነት እሳቤ ብቻ መሆን አለበት ሲሉ መልክታቸውን በአጽንዖት አስተላልፈዋል።

<<በታሪክ ማህደር አማራ ተሸንፎ አያውቅም>>

ድል ለአማራ ፋኖ 🔥
ድል ለአማራ ህዝብ 🔥🔥
ድል ለሀገር ወዳድ ኢትዮጵያን 🔥🔥🔥
ክብር ለተሰው ጀግኖች ሰማዕታት

©️ አርበኛ ሱልጣን የሱፍ
የጎፍ ክፍለጦር ቃል አቀባይ

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

03 Dec, 18:21


የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ተኛ ክ/ጦር በሽንዲ ወምበርማ ወረዳ ከጀዋንቢ ቀበሌ ነዋሪ ሙስሊም ማህበረሰብ ጋር የትግሉን የእስከ አሁን ጉዞ የገመገመና አሁናዊ ቁመናው መሰረት ያደረገ ውይይት ያደረግን ሲሆን የነፃ ቀበሌ አስተዳድራዊ መዋቅር መስረተናል።

በነበረን ቆይታ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ ሸህ መንግስት ተብየው እድሜውን ለማራዘም ሊጠቀም የሞከረው ሀይማኖታዊ ሆነ ብሄራዊ መከፋፈል ሴራ ነቅተናል ስለዚህ በጋራ ታግሎ በጋራ ነፃ መውጣት ብቻ ምርጫችን  ይሁን፣ አለበለዚያ ከተነጣጠልን እንበላለን። የሀይማኖትም ሆነ የብሄርም ልዩነት ሳይፈጥር በጋራ እንታገል ስርዓቱ ለማንም አይጠቅምምና ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል‼️

ክፋት ለማንም
         በጎነት ለሁሉም!!
አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ትውልድ አዲስ ተስፋ!

©ፋኖ ዬሴፍ ሀረገወይን የ5ኛ ክ/ጦር ሚዲያ ባለሙያ


ህዳር 24/2017 ዓ.ም
  አሻራ ሚዲያ

https://www.facebook.com/profile.php?id=61569471940699&mibextid=ZbWKwL

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

03 Dec, 17:46


በኢትዮጵያ ሱዳን ድንበር መተማ ሰሞኑን ከባድ ውጊያ እየተደረገ መሆኑን መረጃ ደርሶናል:: በአካባቢው ከፍተኛ ጉዳት መድረሱንም ጨምረው ገልፀዋል::

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

03 Dec, 16:17


ሰበር ዜና!

የአማራ ፋኖ በወሎ በቀጠለው የህልዉና ተጋድሎ ጠላትን በደፈጣ ጥቃት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ማሳቀቅ ረፍት መንሳቱና መፈናፈኛ ማሳጣቱ ብሎም በደፈጣ ተዳክሞ ሲገኝ በመደበኛ ዉጊያ መደምሰስና መማረኩ ተጠናክሮ ቀጥሏል::

ዛሬ ህዳር 24/2017 ዓ.ም የአማራ ፋኖ በወሎ ልዩ ዘመቻ እና ሃውጃኖ ክፍለጦር 4ኛ ሻለቃ በጋራ ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል::

ራያ ቆቦ ተኩለሽ ዙሪያ ያለው የጠላት ሃይል  ተጨማሪ የሰው ሃይል እንዲሁም ስንቅና ንብረት እንዳይደርሰው ሆኖ መቀመጡ የሚታወቅ ሲሆን ለዚህ የጠላት ሃይል የሚሆን ከቆቦ ከተማ በበርካታ ሃይልና በሁለት ዙ23 ታጅቦ ስንቅ ለማድረስ በሚጓዝበት ጊዜ ራያ ቆቦ በዋ አካባቢ በደፈጣ ጥቃት የተጀመረው ዉጊያ ተጠናክሮ መደበኛ ዉጊያ ሲደረግ የዋለ ሲሆን በተጋድሎዉም በርካታ የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ የጠላት ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ሆኗል::


እስከ ምሽት በዘለቀው ዉጊያ ልዩ ዘመቻ እስከ ቆቦ ከተማ ዙሪያ ካራኤላ ድረስ ማጥቃት ያደረገች ሲሆን በርካታ ዙፋን ጠባቂ የጠላት ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ሆኗል:: በዚህም የጠላት ሰራዊት ለሁለትና ሶስት ሻለቃ ስንቅ ለማድረስ አንድ ሻምበል ሙትና ቁስለኛ እያደረግን እድከመቼ ነው በሚል ከፍተኛ ምሬትና መሰላቸት እንዳለ በጠላት ሰራዊት ዉስጥ ያሉ የፋኖ ዉስጠ አርበኞች ገልፀዋል::   

የህልዉና ተጋድሎው እስከ ድልና ነፃነት ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ድል ለፋኖ
ድል ለአማራ ህዝብ
የአማራ ፋኖ በወሎ
ህዳር 24/2017 ዓ.ም

  አሻራ ሚዲያ

https://www.facebook.com/profile.php?id=61569471940699&mibextid=ZbWKwL

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

03 Dec, 16:16


*እኛ የአፄ ቴዎድሮስ ልጆች እኮ ነን
*አኛ የእምዬ ምኒልክ ልጆች እኮ ነን
*እኛ የአርበኛ በላይ ዘለቀ ልጆች እኮ ነን
*እኛ የጄኔራል አሳምነው ፅጌ ልጆች እኮ ነን

አንድ ተራ ከ3ኛ ክፍል ያቋረጠ አቡሽ አህመድ የተባለ የበሻሻ አራዳ ነኝ የሚል መሀይም አያታልለንም።

አትጠራጠሩ የዚህን መሰሪ እኩይ ሴራ በቅርብ ቀን እንቀብረዋለን ።

ከኦነግ ጋር እሰራለሁ ብሎ በአደባባይ ነገረን ይኸው በቀሉን እየተወጣብን ነው።

የአባቶቻችንን ታሪክ በደማቅ እንፅፋለን። ይህንን እውን የሚያደርጉ እልፍ ጀግኖች አሉን። የበሻሻው አራዳ ሺ አመት ብትዋጉ አታሸንፉንም ስላለ ተስፋ ቆርጠን የምንተው ጅሎች አይደለንም። ሳትዋጉ ለምን ዝም ብዬ አልገድላችሁም ማለት ነው። ቃል ለምድር ለሰማይ አማራ ድብን አድርጐ ያሸንፋል ። አማራነት ማሸነፍ ነው። ፋኖ ዝምብለህ ምታ ደቁሰው።

*በቀጣይ ምትህን የምታሳርፈው :-

1ኛ. ተቀጣሪ ሚኒሻ ንብረቱን ጭምር በመውረስ
2ኛ. ባንዳ ፖሊስ
3ኛ. ባንዳ አድማ ብተና
4ኛ. ባንዳ ካድሬ በተጠና መንገድ ያለ ርህራሄ ከአፈር ቀላቅለው። እነዚህን ያነጣጠረ ልዩ ኦፕሬሽን ይካሄድ ።

በነገራችን ላይ አገዛዙ ሞቷል እነዚህ ሃይሎች ብቻ ናቸው ያለ የሚያስመስሉት።

ዘመቻ ባንዳ ኦፕሬሽን ይካሄድ ።
==================
እውነት እላችኋለሁ አገዛዙ ተቦርቡሮ አልቋል ። ለመንግሥት ሰራተኛ የሚከፈለው ብር የለም። በመድረክ ያለ ለመምሰል ነው  የሚንፈራገጠው ። ኳስ በመጫወት ፣ ስንዴ ማሳ ውስጥ በመግባት ፣ በስብሰባ አዳራሽ ደምቆ ለመታየት መጋጋጥ፣ ሺ አመት አንሸነፍም ማለት ከመሞት አያድንም ።

ሆድ አደር ካድሬህን ብታስጨበጭብ አማራ እንደሁ አይምርህ።

ቀጣይ ይህን ተላላኪ ሆድ አደር እንዴት እንደሚመታ የልዩ ኦፕሬሽን ጥበብ በውስጥ መስመር ይገለጻል ።
ይህን የሚፈፅሙ ጀግኖች ስላሉን ።
የአማራ ፋኖ ክንዱ አንድነቱ ላይ ነው።

ሁላችሁም ለአንድነት ትጉ።
================
አንድ ስንሆን እናሸንፋለን ። ትልቁ ጠላት የውስጥ ጠላት ስለሆነ መድሃኒቱ ደግሞ አንድነት ብቻ ነው።

#ድል ለአማራ ፋኖ
#ድል ለአማራ ህዝብ

ህዳር 24/2017 ዓ.ም
  አሻራ ሚዲያ

https://www.facebook.com/profile.php?id=61569471940699&mibextid=ZbWKwL

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

03 Dec, 15:14


በጎንደር ወረታ ከተማ የአገዛዙ ወታደሮች አንዲት እናት 11 ሆነው በደቦ ደፈሯት- ዘ ሪፖርተር

በአማራ ክልል በተለያዩ ቦታዎች በአገዛዙ ወታደሮች በንፁሃን ላይ የሚፈፀመው በደል ቀጥሏል። በወረታ ከተማ የአገዛዙ ሰራዊት አንዲትን ሴት በደቦ አስራ አንድ ሆነው መድፈራቸው ተሰምቷል።
ዘ ሪፖርተር ጋዜጣ ይፋ እንዳደረገው በ11ዱ የአገዛዙ ወታደሮች የተደፈረችው ሴስተ ባለትዳርና የልጅ እናት ስትሆን ተፈራርቀው በደቦ በአሰቃቂ ሁኔታ ደፍረዋታል።

ይህቺ የጥቃቱ ሰለቦ የሆነች ሴት በአሁኑ ሰዓት አከባቢውን ለቃ የሄደች ብትሆንም የተፈፀመባት በደል ግን በተለያዩ ተቋማት ተምዝቦ ይገኛል።
ጋዜጣው ይፋ እንዳደረገው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብብተ ኮሚሽን የአካባቢው ቅርጫፍ መስሪያ ቤት ባለሙያን ጠቅሶ የአገዛዙ ወታደሮች ባለትዳርና የልጅ እናት የሆነችውን ሴት ለ11 ደፍረዋታል ።
በዚህም ተጠያቂነት ሳይኖር ይህ ከታወቀ በኋላ አገዛዙ ወታደሮቹን ወደ ሌላ አካባቢ በማዛወር በአዲስ ሰራዊት እንደተኳቸው የታወቀ ሲሆን በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎቾ በሰራዊቱ የሚፈፀሙ ፆታዊ ጥቃቶች ግድያዎች ዝርፍያና እስር አሁን በእጅጉ ተስፋፍቷል።

ዘ ሪፖርተር በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች ተዘዋውሮ እንዳረጋገጠው በፋኖ ቁጥጥር ስር ባሉ አካባቢዎች ህዝቡ እጅግ የተሻለ ሰላማዊ ኑሮ እየኖረ ነው ይላል። ኑዋሪዎች የፍትህ ጥያቄ እንኳን የላቸውም በማለት ነው በፋኖ አካባቢ በተያዙ ቦታዎች ሁኔታ ያስረዳው። ዝርፊያም ሆነ በደል የለም ካለ በኋላ በእነዚህ አካባቢዎች ትልቁ ስጋት አገዛዙ የድሮን ጥቃት ይፈፅምብናል የሚል ብቻ የው ሲል አስፍሯል። በአገዛዙ ወታደሮችና በብልፅግና ስር በሆኑ የአማራ ክልል አካባቢዎች ግን አስገድዶ መድፈር ፣ መረሸን ፣ መዝረፍና እጅግ አሰቃቂ የሆነ የሌሊት ፍተሻ ህዝቡን ህይወቱን አክብዶበታል ብሏል።

በተለይም ወታደሮች በቡድን በመሆን በሌሊት አባወራውን ከቤቱ እንዲወጣ በማድረግ እናትና ሴት ልጅን በደቦ አስገድዶ መድፈር የእየለት ተግባር ሆኗል ሲል አጋልጧል። ቀን ላይ ሲዋጉ ይውሉና ማታ ላይ በዩኒፎርማቸው ፋኖን ለመየመዝ በሚል ለፍተሻ ከወጡ በየ መኖሪያ ቤቱ እየገቡ አባዐወራውን በማስወጣት ዕሴት ን ይደፍራሉ ይላል።

በክልሉ ያለው ኢሰብአዊነት በዚህ አበቃም ያለው ዘገባው የወታደራዊ ሰራዊቱና የፅጥታ ተቋማቱ ግፍና ነውርን ጨምሮ ይዘረዝራል። በአገዛዙ ወታደሮች፤ የፀጥታ አባላት በሚያግዟቸው ሽፍታዎች የሚፈፀሙ ኢ ሰብአዊ ተግባራት ተንሰራፍተዋል የሚለው ጋዜጣው ለዚህም በጎንደር አንዲት ሴትን ከእነ ልጇ የገደሏት የአካባቢው የፀጥታ አባላት ከሽቶች ጋር በመተባበር ነው ካለ በኋላ ከገዳዮች መካከል አወቀ የተባለ የመንግስት ፖሊስ ትራፊክ ዋና ተሳታፊ ነው ይላል።

በተጨማሪም ገበሬዎችም ሆነ ሌሎች ግለሰቦች ገንዘብ ካለችው በግልፅ በአገዛዙ ወታደሮች እንደሚዘረፉ ሲያስረዳ አንድ ገበሬ ከብት ሸጦ ሰላሳ ሺ ብር ይዞ ወደ ቤቱ ገባ ፤ ማታ መጥተው አፍነው ወሰዱት ይላል። እንዲሁም አንድ የውርስ ቤት የሸጠ ግለሰብ ኑዋሪ ታፍኖ ተወስዶ ቤቱን ሸጦ ያገኘውን የግል ገንዘብ እንዲሰጥ ተደርጓል በማለት ያብራራል።

በአሁኑ ሰዓት በክልሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሌለ ቢምስልም ሙሉ በሙሉ የአማራ አከባቢዎቾ በወታደራዊ ትዕዛዝ ስር የወደቁ በመሆናቸው ህዝቡ ከአገዛዙ በኩል ከባድ በደል እየተፈፀመበት ነው ብሏል።
የአብነት ተማሪዎችን ወጣቶችንና ጠንካራ ገበሬዎችን ሲንቀሳቀሱ ካገኙና በፍተሻ ካገኙ የሚገድሉትና የሚረሽኑት የአገዛዙ ወታደሮቾ እንደሆኑ ያጋለጠው ዘ ሪፖርተር ባሕር ዳር ፣ አዴት ፣በደብረታቦር ፣ በወረታ፣ በጋሸና ፣ በደሴ ፣ በደብረብርሃንና በጫጫ የአማራ ህዝብ ህይወት ምን እንደሚመስል አስነብቧል።

© በቃሉ አላምረው

ህዳር 24/2017 ዓ.ም
  አሻራ ሚዲያ

https://www.facebook.com/profile.php?id=61569471940699&mibextid=ZbWKwL

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

03 Dec, 13:53


#ዜና_ምሥራቅ_ወለጋ

“ከፈጠሪ በታች ራሳችንን እንከላከልበት ዘንድ የታጠቅነውን መሣሪያ ከበባ አድርገው ገፈውናል፤ አኹን ለእርድ ተዘጋጅተን በመጠበቅ ላይ ነን፡፡” 

በኦሮሚያ ክልል፣ ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ አንዶዴ ዲቾ፣ ደጋ ጂጊ ቀበሌዎች ትናንት ኅዳር ፳፬ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም መከላከያ ሠራዊት ነን ያሉ ኃይሎች ንጋት አሥራ አንድ ሰዓት እስከ ጠዋት ሦስት ሰዓት አዘናግተው ከበባ በማድረግ ራሳችንን እንጠብቅበታለን ብለን ከብቶቻችንን ሸጠን በመንግሥት እውቅና የገዛነውን መሣሪያ ገፈውናል ያሉት ነዋሪዎች አኹን ራሳችንን ለእርድ አዘጋጅቶ እንደመጠበቅ ነው የምንቆጥረው ብለዋል፡፡

ባለፈው እናት ፓርቲና ሌሎች የሕዝብ ሰቆቃ የሚገዳቸው ሚዲያዎች ቦታው ድረስ በመደወል ጭምር ድምጻችንን ካሰማችሁልን ወዲህ መከላከያው መሣሪያ ማስፈታቱን ትቶት ነበር፤ ተግባብተንም እንዲህ እንደማይሆንም ተነጋገረን ነበር ያሉት የቀበሌው ነዋሪዎች አዘናግተው ይኽንኑ በመሸሽ ወደ ጫካ ገብቶ የነበረውም ከጫካ ከተመለሰ በኋላ በተኛበት እንደሽፍታና ቀማኛ ከየቤቱ አውጥተው ከ80 የማያንስ የነፍስ ወከፍ መሣሪያችንን ወስደዋል ብለዋል፡፡ በአካባቢው ላሉት ወታደራዊ አዛዥ ደውለን ስንነግራቸው ‘ማን ነው ይህን ያደረገው?’ በሚል ንጋት ሦስት ሰዓት ላይ እንዳስቆሟቸው ነዋሪዎች ገልጸውልናል፡፡ በዚኽም የተወሰኑ የሠራዊቱ አባላት በወረዳና ዞን አመራሮች የተሳሳተ ሥምሪት እንደወሰዱ ማወቅ ችለናል ብለዋል፡፡ ይህ ደግሞ የበለጠ ሥጋት እንዲገባን አድርጓል ይላሉ፡፡ አኹንም መሣረያችንን አንሰጥም፣ ዐይናችን እያየ አንሞትም ያሉ መልሰው ጫካ ገብተዋል፡፡ የዞንና ወረዳ ካድሬዎችም ጫካ የገባውን ቤተሰቡን እናስራለን፣ እንቀጣለን እያሉ እንደሚዝቱ ነዋሪዎቹ ተናግረዋል፡፡

“መሣሪያውን ከእኛ ነጥቀው ‘የራሳችን’ ለሚሉት ሰው ነው የሚሰጡት” ያሉት ነዋሪዎች “ቢያንስ መሣሪያ ማስወረዱ ለመልካም ተፈልጎ ነው ካሉ ለምን ብሔር[ማንነት] ልዩነት ይደረጋል?” ብለዋል፡፡

ፓርቲያችን በተደጋጋሚ እንደገለጸው መንግሥታዊ መዋቅሩ ባልጠራበት፣ ጥቂት የማይባሉት በኹለት ቢላዋ በሚበሉበት፣ በድብቅም በገሃድም ከፍተኛ የጥላቻ ንግግሮችና ተግባራት እያስተዋልን ባለበት በአኹኑ ወቅት ሕዝቡ በራስ ተነሳሽነት ራሱን ለመጠበቅ እያደረገ ያለው ጥረት ሊደገፍና ሊበረታታ እንጂ እንደወንጀል ሊቆጠር አይገባም። የምሥራቅ ወለጋውም ጉዳይ ከዚኽ ተነጥሎ የሚታይ አይደለም፡፡ በአካባቢው ከፍተኛ ዘር ተኮር ጭፍጨፋ የተከሰተና ያለ በመሆኑ ለሕዝቡ አስተማማኝ ጥበቃ እስከሚደረግ ራስን መከላከል አማራጭ ተደርጎ፣ በሕግና በሥርዓት እንዲመራ ማድረግ እጅ ላይ ያለ የተሻለ አማራጭ መሆኑ መታወቅ አለበት። የጸጥታ ኃይሉ ትርጉም ያለው ጥበቃ ለዜጎች በማያደርግበት ኹኔታ ነዋሪው ራሱን የሚከላከልበትን መሣሪያ መቀማት በቅርቡ በአርሲ የተከሰተው ዓይነት ጥፋት ለማድረስ ካልሆነ ሌላ ትርጉም ሊሰጠው እንደማይችል ታውቆ የእርምት እርምጃ በአስቸኳይ እንዲወሰድ እናት ፓርቲ ያሳስባል።

እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ!

እናት ፓርቲ
ኅዳር ፳፬ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ህዳር 24/2017 ዓ.ም
  አሻራ ሚዲያ

https://www.facebook.com/profile.php?id=61569471940699&mibextid=ZbWKwL

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

03 Dec, 13:46


#አሁና መረጃ -ፋግታ

በገፍ ይራገፋሉ እንደቅጠል ይረግፋሉ!!

✍️አብይ አህመድ እና ብርሀኑ ጁላ ከኢትዮጵያ ድሀ እናት እቅፍ እየፈለቀቁ በግድ አፍሰዉ የሚሰበስቡትን ምስኪን ለብለብ የማይሰነብት ሰራዊታቸዉን እያመጡ ከሚያራግፉበት የአማራ ምድር አንዷ የእኔዋ አዲስ ቅዳም ከተማ ከሆነች ቆይታለች።  አዲስ ቅዳም ከተማ ቀን በቀን ከእየ አቅጣጫዉ በመቶወች አለፍ ሲል በሽዎች የሚቆጠር የጠላት ጦር ሲገባ እናያለን ይሁንም እንጅ የጠላት ጦር ቁጥር ግን ከነበረበት አንድስ እንኳ ጨምሮ አያዉቅም እንዲያዉም እያደር ሲሳሳ እንጂ ይህ የሆነዉ ካለምክኒያት አይደለም ምክኒያት አለዉ። አወ! ምክኒያቱም ፋግታ ለኮማ ወረዳ (አዲስ ቅዳም) ማለት የእነዚያ የአናብስቶቹ የአማራ ፋኖ በጎጃም ጎጃም አገዉ ምድር (3ኛ) ክ/ጦር በፋ/ለ/ወ  የ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ  መገኛ ከባድ  የጠላት ፔርሙዳ የተባለለት አደገኛ ቀጠና በመሆኑ ነዉ።

✍️ ዛሬ 24/03/2017 ዓ/ም  የዉሎ ሁኔታ ስመለስ ጠላት 23 ለ 24 ለሊት 6:00  ከአዲስ ቅዳም ከተማ ተነስቶ  በምዕራቡ አቅጣጫ ከዚህ ቀደም ከ22 ጊዜ በላይ ሞክሮ  እንደ እባብ አናት አናቱን ተቀጥቅጦ የተመለሰባትን ድማማ ደለከስ ለመቆጣጠር ተንቀሳቅሶ የነበረ ሲሆን ከአንገት በታች መምታትን እንደ ዉርደት በሚቆጥሩት አናብስቶቹ የ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ፋኖዎች መንገድ እስኪጠፋዉ ቅንድብ ቅንድቡን ተብሎ መድረሻ ነጥቡ የነበረችዉን  ደለከስን ሳይረግጥ ከድማማ ዙሮ አብላ ቀበሌን አቋርጦ አሽዋ በመድረስ አስፓልት መንገዱን በመጠቀም እንደተለመደዉ ከሁዋላ እንደ እብድ ዉሻ እያባረሩ ለሚነድፉት የ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ እስትንፋሶች የሚያስረክበዉን አስረክቦ ከቀኑ 7:30 አካባቢ ሲሆን አዲስ ቅዳም ከተማ በመግባት አድጓሚ ተራራ እንደ ኤሊ አንገቱን ቀብሮ መቀመጡን የአሻራ ምንጮች ገልፀዋል ።

✍️በተመሳሳይ ለሊት 7:00 ስዓት 1ኛዉ ከአዲስ ቅዳም በመነሳት #በመርፊ-ሚኬኤል #ቅላጅስታን አድርጎ ፋግታን በማለም  ከሁለት ቀን በፊት ማለትም በ21/03/2017 ዓ/ም በአማራ ፋኖ በጎጃም ጎጃም አገዉ ምድር (3ኛ) ክ/ጦር ብርጌዶች ጥምረት በመቶወች የሚቆጠሩ ጓዶቹን በገበረበት እና በመቶወች የጦር መሳሪያ ወደ ተማረከባት #ደብረ_ዘይት እየተንፏቀቀ ሲሆን ባለ ንስር አይኖቹ የስቦ መምታት ጠበብቶች የ፲/አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ እስትንፋሶችም ቀለበታቸዉ ዉስጥ እስኪገባ እያባበሉት ይገኛል።

✍️ከእንጅባራ በመነሳት አሰራን አቋርጦ በአሰም ስላሴ በማለፍ ያችን የባለ ሱሪዎችን አገር የወንዶችን መፍለቂያ ፋግታን ለመቆጣጠር ተንቀሳቅሶ የነበረ ሲሆን የአይደፈሬዎቹ የአማራ ፋኖ በጎጃም ጎጃም አገዉ ምድር (3ኛ) ክ/ጦር በሳትማ ዳንጊያ ቀኛዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ግስሎች የደፈጣ ሲሳይ ሁኖ "አሰራ" ተራራን ሙጥኝ ብሎ የድረሱልኝ ጩኸት እያሰማ እንደሚገኝ አሻራ ሚዲያ አረጋግጧል።

©ፋኖ ተሻገር አደመ ከ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ህ/ግንኙነት

ህዳር 24/2017 ዓ.ም
  አሻራ ሚዲያ

https://www.facebook.com/profile.php?id=61569471940699&mibextid=ZbWKwL

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

03 Dec, 13:03


ለሌሎች ወረዳ የብአዴን አመራሮች ይሄን ምስል አድርሷቸው!

ጦርነቱ አማራን የማንበርከክ ጦርነት ነው። እዚህ ምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው የደጋ ዳሞት ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ጨምሮ ሌሎችም ከፍተኛ አመራሮች የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ተኛ ተፈራ ዳምጤ ክፍለጦር ደጋ ዳሞት ብርጌድ ወረዳውን ሲቆጣጠር በፋኖ ቁጥጥር ስር የዋሉ አመራሮች ናቸው።

እነዚህ አመራሮች የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀመ ያለውን የአገዛዙን ወታደሪ አገልጋይ ነበሩ መጨረሻ ላይ ግን ትቷቸው ነው የፈረጠጠው፤ እነዚህ ሰዎችን ምን ቢደረጉስ የደጋዳሞት ሕዝብ ላይ የሰሩትን ግፍ መመለስ ይቻላል።

የሌሎች ብአዴን ብልጽግና አመራሮች እጣፈንታ ከእነዚህ የተለዬ አይደለም፤ ግን አይገባቸውም።

© ሙሉጌታ አንበርብር

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

03 Dec, 12:54


በድሮን ጥቃት ጭፍጨፋ ተፈፀመ !

የአገዛዙ ሀይል በሸዋ በሬማ እና አካባቢው 2 የድሮን ጥቃቶችን ፈፅሞ በርካቶች መጎዳታቸው ተሰምቷል።

ህዳር 24/2017 ዓ.ም
  አሻራ ሚዲያ

አሻራ ሚዲያን ይወዳጁ
ዩቱዩብ
https://youtube.com/@asharaaddis?si=zeyR6Kq_NWgpgiFl
ረምብል
https://rumble.com/v5etpbu-327231354.html
ቴሌግራም
  https://youtube.com/@asharadaily?si=OOO1RL2rDjF-2ngM

https://t.me/ashara_media
ፌስቡክ

  https://t.me/ashara_media

https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900
በተጨማሪም ማነኛውም አይነት መረጃ ለማድረስ
በቀጥታ የስልክ መስመር
👇👇👇👇
0993111700  ወይም
በቴሌግራም
👇👇👇👇
@asharamedia2
ማድረስ ይችላሉ።

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

03 Dec, 12:38


https://rumble.com/v5vk1wq--...-.html

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

03 Dec, 12:33


✍️ከአማራ ፋኖ በጎጃም ከሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር  የተሰጠ አቋም መግለጫ

   ህዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም
========================
✍️"ባልበላም ጭሬ ልበትነው" የኮሎኔል አብይ አህመድ ቀቢፀ-ተስፋ ጉዞ
==========+===============

✍️የአማራ ፋኖ በጎጃም በሳሙኤል አወቀ ክፍለ ጦር ስር በሚገኙ ሦስት የጎጃም ወረዳዎች በሚደረገው የህልውና ትግል ለህዝባችንና ለሀገራችን ሰላም ነፃነትና ፍትህ ከጥንት እስከ ዛሬ ካስማ ምሰሶ የሆነው ፋኖ እየተዋደቀ በድል እየገሰገሰ ይገኛል። 

✍️የአገዛዙ ሐይል ከኦሮሚያና ከአንዳንድ የደቡብ ኢትዮጵያ አካባቢዎች በገፍ በማፈስና ጭኖ በማምጣት በአማራ ህዝብ ላይ ግፍና ጭፍጨፋውን ለማስቀጠል በማሰብ የህልም ሩጫውን ተያይዞታል።

✍️ ከዚህ በፊት በቀጠናው በ3 ዙር በብዙ ሺ የሚቆጠር አማራዎችን እያፈሰ የት እንደገቡ ሳይታወቅ ድብቅ ማጎርያ አዘጋጅቶ ህዝባችንን እጅግ የለየለት ግፍ እየፈፀመበት ይገኛል።

✍️የብልፅግና ፓርቲ ሰሞነኛ ቅሌት ደግሞ ሰራዊቱን ጨርሶ ጭንቅ ውስጥ የገባው  በርካታ ወጣቶችን በዚህ መሰረት ከግንደ ወይን፣ ከመርጦ ለማርያም  ከተማና ከሞጣ አካባቢ ከት/ቤት፣በገበያ ቀን የተሰበሰቡ ወጣቶችን፣ ከመዝናኛ ቦታዎችና ከመኖርያ ቤት አንኳኩቶ እያፈሰ ይገኛል።

✍️ በመርጡለ ማርያም እና ዙሪያው ቀበሌዎች ህፃናት በጅምላ እየታፈሱ እናቶች ለቅሶ ላይ ናቸው። 9 (ዘጠኝ) ወጣቶች ወደገበያ ሲሄዱ ሲወሰዱ ፣ ህፃን ዳንኤል ዘገዬ እድሜው 13 እና ህፃን ላመስግን አስቻለ እድሜው 12 በመከላከያ ታፍሰው ተወስደዋል። 

✍️ ባልበላም ጭሬ ልበትነው የሚለው ጨፍጫፊው ብልፅግና ህዝቡን ያሰለፈውን  ገዳይ ሰራዊት ስለጨረሰ በአስገዳጅነት አፈሳ የመጨረሻ አማራጭ ስላደረገ መላው ኢትዮጵያዊያን በተለይም የአማራ ወላጆች ልጆቻቹሁን ከነጣቂ ተኩላ እንድትጠብቁና ጥንቃቄ እንድታደርጉ ክፍለ ጦሩ መልዕክቱን ያሳስባል።

✍️አማራን ጨፍጭፎ ከምድረ ገፅ አጠፋለሁ ብሎ ጦርነት አውጆ ህፃናትና ሴቶችን በድሮን እያወደመ፣ በወታደራዊ ካምፕ እያጎረ ፣ሐይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶቻችንን በመከልከልና የሐይማኖት ተቋማትን፣ ነባራዊና ታሪካዊ ቦታዎችን በማቃጠልና በማውደም ሒትለርን ልቆ የሚገኘው ጅምላ ጨፍጫፊው ኮሎኔል አብይ አህመድ "እያንሰራራች ያለች ሀገር" በማለት ቢሳለቅም ሐገሪቱ እየፈረሰች፣ ዜጎች በውሸት ፖለቲካ፣በኑሮ ውድነት ተስፋ በመቁረጥ ከብልፅግና ጋር ሆድና ጀርባ ሆነው መደበኛ ሓይል ጨርሶ ወጣቱን በአስገዳጅነት እያፈሰ ይገኛል።

✍️በመሆኑም ህዝባችንን  ከወገኑ ጋር አጨፋጭፎ ስርአቱን ለማስቀጠል ስላሰበ መላው አማራ ወገኑን ለገዳዩ ተባባሪ ከመሆን እንዲቆጠብ እና የሀገርን መበታተን፣ ህዝባችንን ከጭፍጨፋና ከስቃይ ለመታደግ ከተነሱ ጀግኖች ልጆቻቹሁ ከአማራ ፋኖ ጎን በመሰለፍ የህልውና ትግላችንን-በፅኑ አላማ ፣ በጥድፊያ ፣በጋለ ስሜት፣ በፅናትና በቆራጥነት ከግብ  በማድረስ የባንዳን-ከሀዲን [ሚሊሻን፣አድማ በትን፣ፖሊስና ካድሬ] እንቅስቃሴ በንቃት በመከታተል መቀመቃት ወይም  መንፀፈ-ደይን ማውረድና የዘመኑ ስውር ብአዴናውያንን [እስክንድርንና ከፋፋይ ሐሳቡን] አፍራሽና አማራን የመከፋፈል በጋራ እንዳይታገል የማድረግ ሴራ በማክሸፍ የህልውና ትግሉን በጋራ ትግል  አጠናክረን መቀጠል የሁልጊዜ ተግባራችን መሆን አለበት።

✍️ከዚህ በተጨማሪ አማራን እንኳን ትጥቁን ቀበቶውን አስፈታዋለሁ የሚለውን አቅድ ለመተግበር " ጠቅላላ ዝርፊያ" የጀመረ በመሆኑ የጦር መሳርያ ያላቹሁ አርሶ አደሮች ከፋኖ ሓይል በመተባበርና በመደራጀት በንቃት አካባቢያችሁን እንድትጠብቁ ፣ወጣቶች የህልውና ትግሉን እንድትቀላቀሉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ።

አዲስ ትውልድ !!!
አዲስ አስተሳሰብ !!!
አዲስ ተስፋ!!!

ህዳር 24/2017 ዓ.ም
  አሻራ ሚዲያ

https://www.facebook.com/profile.php?id=61569471940699&mibextid=ZbWKwL

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

03 Dec, 12:12


የሁለተኛ ዙር ልዩ ኮማንዶ የስልጠና ማስታወቂያ!

 በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር ሀይለማርያም ማሞ ብርጌድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ አዲስ የልዩ ኮማንዶ አባላትን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል።

1ኛ ፆታ=አይለይም (ሴቶች ይበረታታሉ)

2ኛ እድሜ=ከ16 ዓመት እስከ 40 ዓመት

3ኛ በአካባቢው ማህበረሰብ ታማኝ የሆነና ተቀባይነት ያለው

4ኛ የአማራ ፋኖን መተዳደሪያ ደንብ ፣ህግና ስርዓት የሚያከብር

5ኛ ከስልጠና በኋላ ለሚሰጠው የትኛውም ግዳጅ ለመፈፀም ቁርጠኛ የሆነ

6ኛ ከዚህ በፊት የፋኖን ስልጠና ያልወሰደ

7ኛ  ሙሉ ጤነኛ የሆነ

8ኛ የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 25/2017 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 5/2017 ዓ.ም

   ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችል የትኛውም ወጣት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት አንስቶ ለ አሰር(10) ተከታታይ ቀናት በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር ሀይለማርያም ማሞ ብርጌድ ትምህርትና ስልጠና ክፍል ድረስ በመገኘት መመዝገብ የሚችል መሆኑን በአሻራ ሚዲያ በኩል ገልፀዋል።
 
         ድል ለአማራ ፋኖ
         ክብር ለተሰውት
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር ሀይለማርያም ማሞ ብርጌድ

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

03 Dec, 11:02


የኢትዮጵያ መንግስት በሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ላይ የጣለውን እገዳ በአስቸኳይ እንዲያነሳ ሂዩማን ራይትስ ዎች ጠየቀ።

የኢትዮጵያ አጋር ድርጅቶች መንግስት በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ላይ እየደረሰ ያለውን በደል በይፋ ማውገዝ አለባቸው ብሏል።

ሂዩማን ራይትስ ዎች ትናንት መግለጫ ያወጣ ሲሆን የሲቪል ማህበራትን በበላይነት የሚቆጣጠረው የመንግስት አካል የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ከህዳር 14 ቀን 2024 ጀምሮ የመብትና የዲሞክራሲ እድገት ማዕከልን (ካርድ) ጨምሮ ለሶስት የሲቪክ ማህበራት የእግድ ደብዳቤ ሰጥቷል ብሏል። 

 በደብዳቤው ድርጅቶቹ በፖለቲካዊ ወገንተኝነት እና “አገራዊ ጥቅምን በሚንድ” ተግባር ላይ ተሰማርተው እንደነበር መመላከቱን ሂውማን ራይትስ ዎች ጠቅሷል።

የሂዩማን ራይትስ ዎች የአፍሪካ ምክትል ዳይሬክተር ላቲሺያ ባደር “የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ነፃ የመብት ተሟጋች ድርጅቶች በሀገሪቱ ውስጥ እንዲሰሩ የቀረውን ማንኛውንም ክፍተት እየዘጉ ነው፤ የመንግስት የቅርብ ጊዜ እርምጃም ኢትዮጵያ የመንግስትን እርምጃዎች ለመተቸት እና የሰብአዊ መብትን ለማስከበር ምቹ ካልሆኑ ቦታዎች መካከል አንዷ መሆኗን ያሳያል" ብለዋል።

በኢትዮጵያ ስላለው የአስተዳደር፣ የህግ የበላይነት እና የመብት ጥሰቶች በግልጽ የሚተቹት ሶስቱ ድርጅቶች የታገዱት የመንግስት የሚዲያ ህግ ማሻሻያዎችን በመተቸት በይፋዊ ደብዳቤ ከተቃወሙ ከቀናት በኋላ ነው ተብሏል። 

በተቃውሟቸውም ማሻሻያው የሀገሪቱን የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ተቋማዊ ነፃነት ወደ ኋላ በመመለስ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ቁጥጥር ስር ያደርገዋል ሲሉ መተቸታቸው ተነስቷል።

ካርድ እና ሌሎች የታገዱ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማኅበራት አዋጅ መሰረት የሚጠበቅባቸውን አካሄዶች አልተከተሉም፣ ህጉን ባላከበሩ እንቅስቃሴዎች ላይ ተሳትፈዋል የሚል አስቀድሞ የጽሁፍ ማሳሰቢያ እንዳልደረሳቸውም ተናግረዋል። 

የመንግስት የሲቪል ማህበረሰብ ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር ከቀናት በፊት የታገዱ ድርጅቶችን በተመለከተ በአጭር ጊዜ ውስጥ ውሳኔ እንደሚሰጥ ገልፀው የሲቪል ማህበረሰብ ቦታ ጠባብ ነው ብሎ መደምደም ተገቢ አይደለም ሲሉ ተቃውመዋል።

ድርጅቶቹን ማገድ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ገለልተኛ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን፣ ሚዲያዎችን እና ሌሎች ወሳኝ ድምጾችን ለማፈን ሰፋ ያለ የመንግስት ጥረትን ያሳያል ብሏል ሂዩማን ራይትስ ዎች። 

በተጨማሪም በሁከትና ግጭት ወቅት የመንግስት ባለስልጣናት ኢንተርኔት እና የቴሌኮሚኒኬሽን አገልግሎትን በመዝጋት በጋዜጠኞች እና በመንግስት ተቺዎች ላይ ከፍተኛ እስራት ፈጽመዋል ሲል ተችቷል።

 በሰኔ ወር የጋዜጠኞች ጥበቃ ኮሚቴ ከ2020 ጀምሮ በመንግስት ጫና ቢያንስ 54 ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ሰራተኞችን ለስደት መገደዳቸውን ሂዩማን ራይትስ ዎች በመግለጫው ላይ አካቷል።

በአሁኑ ጊዜ ከትጥቅ ግጨት ጋር በተያያዙ በተለያዩ ወገኖች የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በርክተዋል ያለው ድርጅቱ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቡድኖችን እገዳ በአስቸኳይ በማንሳት ማህበራት የሰብአዊ መብት ተግባራቸውን በነጻነት እንዲያከናውኑ መፍቀድ አለባቸው ሲል ጠይቋል ።

በቅርቡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) እና የዲሞክራሲ እድገት ማዕከል (ካርድ) አመራሮች ደረሰብን ባሉት ጫና ከሀገር መሰደዳቸው መግለጹ ይታወሳል።

@Al-ain

ህዳር 24/2017 ዓ.ም
  አሻራ ሚዲያ

https://www.facebook.com/profile.php?id=61569471940699&mibextid=ZbWKwL

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

03 Dec, 10:16


🔥#ጎንደር ‼️

አዞዞ ኢምባሲ በሚባል ቦታ ሮዚኦ ሆቴል አጠገብ  እና 18 ቀበሌ ጊዮርጊስ አደባባይ ላይ በተሰራ ኦፕሬሽን ከ10 በላይ ሚኒሻ እስከወዲያኛው ተሸኝቷል‼️


ህዳር 24/2017 ዓ.ም
  አሻራ ሚዲያ

https://www.facebook.com/profile.php?id=61569471940699&mibextid=ZbWKwL

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

03 Dec, 09:02


ቲሊሊ‼️

ከቲሊሊ ወደ ሰከላ ወረዳ ግሽ ዓባይ ከተማ ጀሚያገናኘውን መስመር ሙሉ በሙሉ ይዘጋ ብሎ ትዛዝ በማስተላለፉ የተሸጡ ሸቀጦችን ጨምሮ የተጫኑ እቃዎንም ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አግዷቼዋል።
በ100 ተራሮች ዘመቻ 75ኛ ክፍለ ጦር በቅርቡ ደግሞ 73ኛ ክፍለ ጦር የተደመሰሰበት ሰከላ ወረዳ ምንም አይነት የሸቀጣ ሸቀጥ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ተከለከለ።

#የሰከላ _ወረዳ ባንኮችም ከመስከረም 29/2017ዓ.ም ጀምረው ምንም አይነት እንቅስቃሴ እንደሌላቼው በተደጋጋሚ መዘገባችን አይረሳም። ባንኮች አሁንም ሰራተኞችን ወደሌሎች ቅርንጫፎች እየላኳቼው መሆኑን ተጨባጭ የሆነ መረጃ አድርሰውናል።

የሰከላ ወረዳ ማኅበረሰብ የባንኩን ሁኔታ ምንም ያልመሰለው አሁን ደግሞ ሸቀጣ ሸቀጥ አይደለም ምንም አይነት መኪና እንዳይንቀሳቀስ አግደዋቸዋል።
በአሁኑ ሰዓትም በአዲስ ቅዳም በኩል ባለው መስመር ከባባድ መሳሪያ እየተተኮሰ ነው።

© ቢዛሞ

https://www.facebook.com/profile.php?id=61569471940699&mibextid=ZbWKwL