"…ዓለምአቀፍ ማኅበረሰቡ ሁሉን ያውቃል። በሩዋንዳ የተፈጸመውን የዘር ፍጅት ዓይቶ ዝም እንዳለ አሁንም በኢትዮጵያ ሊፈጸም ስላለው ግዙፍ የዘር ጭፍጨፋ መረጃው እያለው አይተነፍስም። የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ዓቢይ አህመድን የፈለጉትን ነገር የሚያስፈጽሙበት መሳሪያቸው አድርገው ስለሚቆጥሩት ምንም ሊያደርጉት አይፈቅዱም። አይፈልጉምም። የትግሬዋን ህወሓት ቢወዷትም አቢይ አሕመድ የጨፈጨፈው የትግሬ ኦርቶዶክስን ስለሆነ ሊነኩት፣ ሊቆጡትም አልፈለጉም። በዐማራ ክልልም እያለቀ፣ እየተጨፈጨፈ ያለው ኦርቶዶክሱና ጥንታዊው የእስልምና እምነት ስለሆነ ደንታ የላቸውም። ሳዑዲ አረቢያ ከሀገሯ ያባረረችውን ወሃቢያ አፍሪካን እንዲረብሽላት ወደ አፍሪካ ኤክስፖርት ማድረጓ ይታወቃል። እነ ቱርክ፣ ሚጢጢዬዋ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ድሮንና ቦንብ ሰጥተው የሚያስጨፈጭፉት ማንን እንደሆነ ይገባችኋል። ኦነግ እንኳ ትናንት ባወጣው መግለጫ ላይ "የመስቀል ጦረኞች" በማለት ነበር የዐማራ ፋኖን የገለጸው። ኦነግ የደብዳቤው ሄዲንግ ሌተር ራሱ በዓረብኛ መሆኑም ለዚሁ ዓላማ ታስቦበት ነው። ከጥቂት ገንገበት ምስኪን ኦሮሞ በቀር የኦነግ አብዛኛው ተዋጊ እስላም መሆኑም ሆን ተብሎ ታቅዶበት የተዘጋጀ ነው። እናም ከሩሲያ እኩል አቻ አድርገው በኦርቶዶክስነቱ ብቻ በክፉ የሚያዩትን ዐማራ ከኢትዮጵያ ምድር አጽድተው መጨረሻ ላይ እንደ ሩዋንዳ ሰው የሌለበት ምርጥ ከተማ ሊገነቡለት የሚፈልጉ ይመስለኛል። ካሣ መሆኑ ነው።
"…መፍትሄው አሁንም በአንድነት መቆም። አጀንደ አለመቀበል። ለሚመጣው ነገር ዝግጁ መሆን። ይሄን እንደ ሕፃን ልጅ በሁለት እጁና በአፉም ዳቦ ይዞ በወንድሙ እጅ ያለችውም ቁራሽ ዳቦ ካልተሰጠኝ እያለ በሆነው ባልሆነው እሪሪ የሚል የኦሮሞ ብልፅግና ሴራን በንቃት መከታተል። ስላለቀሰ፣ ስለተንከባለለ፣ ስለጮኸ፣ እሪሪሪ፣ ቁቁ ቋቀምበጭ ስላለ አለመደንገጥ። መናበብ፣ አጀንዳውን ማክሸፍ። የምትከተሉትን ሚዲያ መምረጥ፣ አለመቸኮል፣ አብሮ አለመንጫጫት። ድንገት ከዐማራው ወገን እንኳ ወንጀል የሠራ ሰው ከተገጀ ወንጀለኛውን አለመደበቅ። ለፍርድ እንዲቀርብ አጥብቆ መሥራት። ፍትሓዊነትን የደም፣ የባህሪ መገለጫ ማድረግ። ቆፍጠን ማለት። ራስን፣ ቤተሰብን፣ አካባቢን በንቃት መጠበቅ። ከሁሉም ከሁሉም ደግሞ አጥብቆ መጸለይ፣ ፈጣሪን አጋዥ፣ ረዳት አድርጎ መንቀሳቀስ። ከዚያ ለሺ ፍልጥ ማሰሪያው ልጥ ይሆናል ማለት ነው።
"…በነገራችን ላይ ምንአልባትም አቢይ አሕመድ ራሱ የራዲዮና የቴሌቭዥን ጋዜጠኞችን ጠርቶ በቀጥታ ስርጭት "በሀገሪቱ ከፍተኛ የሆነ ኦሮሞ ጠል ሕዝብ አለና ቄሮ ያገኘኸውን በገኘህበት ጨፍጭፍ" ብሎ ሁላ መግለጫና ዐዋጅ ሊያውጅ ይችላል እና ይሄንን ቀውስ፣ እብድ የሆነ ሰውዬ በንቃት መጠበቁንም አትዘንጉ።
• ዳይ ዛሬም የትናንቱን አጀንዳ ወደማፍረሱ እናመራለን።
•••
ሻሎም…! ሰላም…!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ሕዳር 12/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።