ሰዋስው

@eotcw


በሰዋስወ ብርሀን ቅዱስ ዻውሎስ ገዳም እና ለተለያዩ ቤተክርስቲያን ለክብረ በአላት ማውጫ ።
በተጨማሪም-ዋዜማ ሥርዓተ ማኅሌት
- መዝሙራት ስንክሳር
- የየእለቱን ምስባክ ቅኔያት ጥያቄዎች እንዲሁም የወቅታዊ ነገር መወያያ
በተጨማሪም @eotcww ብለው ይቀላቀሉን
ለወዳጅ ዘመድዎ share#Share#Share# ያድርጉ።

ሰዋስው

20 Jan, 18:21


የግስ ጥናት ክፍል አንድ
በጳውሎስ ብርሃኔ
ለበለጠ መረጃ፦ 251 915642585 ይጠይቁ
2/6/2016 ዓ.ም

ሰዋስው

20 Jan, 17:10


🌼▰▱🌼▰▱🌼▰▱🌼▰▱🌼

          
             ግእዝን በርቀት ፲፫ኛ ዙር


ለጀማሪ ተማሪዎች ታስቦ የተዘጋጀ፣
መሠረታዊ የግእዝ ቋንቋ ትምህርትን በቴሌግራም፣ ለኹለት ወራት፣ በነጻ መማር ለምትፈልጉ ኹሉ በሚከተለው ሊንክ አማካኝነት የትምህርት መስጫውን ቡድን ትቀላቀሉ ዘንድ በታላቅ አክብሮት ተጋብዛችዃል።


       
@Geezdistance13

ወይም

https://t.me/Geezdistance13


           ግእዝን በርቀት ፲፫ኛ ዙር


🌼▰▱🌼▰▱🌼▰▱🌼▰▱🌼

ሰዋስው

20 Jan, 16:54


እንኳን ለእመቤታችን በዓል በሰላም አደረሳችሁ

ሰዋስው

20 Jan, 15:27


የ 2ተኛ ሳምንት የፅጌ ስርዐተ ማኅሌት ወደ ማታ ይለቀቃል🌹🌹🌹

ሰዋስው

20 Jan, 15:27


ኮከብ ብሩህ ዘሠረቀ እምአቅሌስያ ቤተክርስትያን ዘንስምያ፤
ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብፅ ወኢትዮጵያ አማን በአማን ሐዋርያ።


🇪🇹👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCW👈
👉@EOTCW👈
👉@EOTCW👈
🇪🇹👆👆👆🇪🇹

@EOTCW
# Join & share #

ሰዋስው

20 Jan, 15:27


አሥራተ ንሥአነ አሥራተ ንሥአነ
ገብረ መንፈስ ቅዱስ አሥራተ ንሥአ


🇪🇹👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCW👈
👉@EOTCW👈
👉@EOTCW👈
🇪🇹👆👆👆🇪🇹

@EOTCW
# Join & share #

ሰዋስው

20 Jan, 15:27


ዝንቱሰ ገብረ ሕይወት ተፈነወ ዉስተ ምድር፤
ይክሥት ብርሃነ ይፈዉስ ዱያነ
ሐዋርያ(፪) ዘኮ።


🇪🇹👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCW👈
👉@EOTCW👈
👉@EOTCW👈
🇪🇹👆👆👆🇪🇹

@EOTCW
# Join & share #

ሰዋስው

20 Jan, 15:27


🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ሥርዓተ ማኅሌት ዘጥቅምት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCW
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለሕፅንክሙ ምርፋቀ ጻድቃን አግብርቲሁ፤ ማያተ ኢያሱ ሥላሴ እለ ትውኅዙ እምሕሊናሁ፤ እንዘ በአፍአሁ አንትሙ ወአንትሙ በውሣጤሁ፤ ኢነጸረ ኀበ ሐይመት ከመ አብርሃም አቡሁ፤ ወመስኮተ ነቢይ ዳንኤል ኢፈቀደ ያርኁ።
@EOTCW
ዚቅ
በአፍአኒ አንትሙ፣ ወበውሣጤኒ አንትሙ፤ በገዳምኒ አንትሙ፤ ብርሃኑ ለዓለም (ለኢያሱ) አንትሙ።
@EOTCW
መልክአ ሚካኤል
ሰላም ለሕፅንከ እንተ በዲቤሁ ሕቁፍ፤ ጸሎተ ቅዱሳን ውኩፍ፤ ሚካኤል ክቡር መስፍነ ትጉሃን አእላፍ፤ ለረዲኦትየ ከመ ዘይሠርር ዖፍ፤ እንዘ ትሠርር ነዓ በ፪ኤ አክናፍ።
@EOTCW
ዚቅ
ከመ መዓዛ ቅዱሳን፤ ውስተ አብያተ ክርስቲያን፤ ይሰምዖሙ ጸሎቶሙ ለንጹሐን ከመ መዓዛ ቅዱሳን።
@EOTCW
ዘጣዕሙ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
@EOTCW
ዚቅ
እስመ ርእየ ሕማማ ለዓመቱ፤ ወገብረ ኃይለ በመዝራዕቱ፤ መዝገቡ ለቃል ጽጌ እንተ ኢትትነገፍ መድኃኒተ ሕዝብ፤ መዓዛሆሙ ለቅዱሳን።
@EOTCW
መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኆኅያቲሁ ቅሩጽ፤ ኀበ ዓምደ ብርሃን ጽዱል ወአኮ ዘዕፅ፤ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኃያል ሠዋቄ ትንቱናን እምዳኅፅ፤ ለዝክረ ስምከ ሠናየ ዜና ወድምፅ፤ ትሴብሕ ኢትዮጵያ ወትዜምር ግብፅ።
@EOTCW
ዚቅ
ኮከብ ብሩህ ዘሠረቀ እምአቅሌስያ፤ ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ፤ ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብፅ ወኢትዮጵያ፤ አማን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያ።
@EOTCW
ወረብ
ኮከብ ብሩህ ዘሠረቀ እምአቅሌስያ ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ/፪/
ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብፅ ወኢትዮጵያ አማን በአማን ሐዋርያ/፪
@EOTCW
ዓዲ (ወይም)
ዚቅ
ፃማ ቅዱሳን ዲቤሁ አዕረፈ፤ አፈዋተ ወንጌል ጸገየ ዘልፈ፤ አባ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሃይማኖተ ተአጽፈ፤ ኀበ ዓምደ ወርቅ ስሙ ተጽሕፈ።
@EOTCW
መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
ሰላም ለጒርኤከ ኅሩመ መብልዕ ዘኮነ፤ ወእስከ ስቴ ማይ መነነ፤ ሶበ ረድኤተከ ርእዩ ወኪዳነከ እሙነ፤ ይቤሉከ ኲሉ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አቡነ፤ በኪዳንከ አሥራተ ንሥአነ።
@EOTCW
@EOTCW
ወረብ
አሥራተ ንሥአነ አሥራተ ንሥአነ/፪/
ገብረ መንፈስ ቅዱስ አሥራተ ንሥአነ/፪/
@EOTCW
ዚቅ
በመንግሥተ ሰማያት ይነግሥ ምስሌከ፤ ኃጥእ ዘገብረ ተዝካረከ፤ ወጸውዓ ስመከ እንዘ ይብል አምላከ ተካየድከ፤ በእንተዝ ንሥአነ ለሕዝብከ፤ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አሥራተ በኪዳንከ።
@EOTCW
@EOTCW
መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
ሰላም ለአዕጋሪከ እለ ኢሖራ በፍናዊሃ፤ ለዛቲ ዓለም ዘዕበድ ጥበባቲሃ፤ ለኢትዮጵያ ምድርነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያሃ፤ ውስተ ገፀ ኲሉ ደወላ ዜና ነገርከ በዝኃ፤ ወእስከ ጽንፋ ለምድር ነቢብከ በጽሐ።
@EOTCW
ዚቅ
ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤ ዘተፈነወ ውስተ ምድርነ፤ ይክሥት ብርሃነ ይፈውስ ዱያነ፤ ሐዋርያ ዘኮነ ወተሰምዓ ዜናሁ፤ ውስተ ኲሉ ምድር።
@EOTCW
ወረብ
ዝንቱሰ ገብረ ሕይወት ተፈነወ ውስተ ምድርነ/፪/
ይክሥት ብርሃነ ይፈውስ ዱያነ ሐዋርያ ሐዋርያ ዘኮነ/፪/
@EOTCW
ሰቆቃወ ድንግል
እስከ ማእዜኑ እግዝእትየ ማርያም ውስተ ምድረ ነኪር ትሔልዊ፤ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ፤ለወልድኪ ሕፃን ዘስሙ ናዝራዊ፤ለክብረ ቅዱሳን በከመይቤ ኦዝያን ዜናዊ፤እምግብጽ ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ።
@EOTCW
ወረብ
በከመይቤ"ኦዝያን"(፪) ለክብረ ቅዱሳን/2/
እምግብጽ ይጼውዖ ለወልድኪ አቡሁ ራማዊ አቡ/2/
@EOTCW
ዚቅ
ትንቢተ ኢሳይያስ ዘተብህለ እምግብፅ ጸዋዕክዎ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን ጸዋዕክዎ
@EOTCW
ማኅሌተ ጽጌ
እምደቂቀ ሕዝብኪ አነ እንዘ ነዳይ ወአባሲ፤ በብዕለ ዚአኪ ድንግል እትሜካሕ ከመ ነጋሢ፤ወበጽድቅኪ እትፌሣሕ አርአያ ጻድቅ ብእሲ፤እስመ ብየ ተአምርኪ ጌጋየ ኃጥአን ደምሳሲ፤ወመዝገበ ብዕል ጽጌኪ ለኲሉ ዘይሴሲ
@EOTCW
ዚቅ
ማርያምሰ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር፤ወአነሂ እትፌሣሕ በእንቲአኪ፤እስመ ረከብኩ እምዉስተ ደቂቅኪ እለ የሐዉር በትእዛዝየ፤አምኂ አምኂ፤አምኂ ደቂቀ እኅትኪ ኅሪት።
@EOTCW
  ምልጣን
ኮከብ ብሩህ ዘሠረቀ እምአቅሌስያ፤ ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ፤ ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብፅ ወኢትዮጵያ፤ አማን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያ።
@EOTCW
አመላለስ
አማን በአማን/፬/
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐዋርያ/፬/
@EOTCW
እስመ ለዓለም
ንጉሥኪ ጽዮን አሠርገዋ ለምድር በጽጌያት፤ወለሰማይኒ በከዋክብት፤ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን፤ብርሃኖሙ ለመሐይምናን፤ዘየአምር እምቅድመ ሕሊና፤ዘይሔሊ ልብ አርአየ ኃይሎ፤በላዕሌነ ወጸገወነ ሠናይቶ።
@EOTCW

#ለወዳጆ_ያጋሩ

🇪🇹👇👇🇪🇹
👉@EOTCW👈                 
👉@EOTCW👈
👉@EOTCW👈
🇪🇹👆👆🇪🇹

      @EOTCW
    # Join & share#

ሰዋስው

20 Jan, 15:27


ዘንድሮ በአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በስማቸው የታነጹና ታቦተ ህጉን በድባልነት በያዙ አድባራት

ጥቅምት ፬ የሁለታኛ ሳምንት ቅዳሜ ለእሁድ ቆመው እሁድ ቀን ላይ ዋዜማ ቆመው እሁድ እንደገና ለሰኞ አጥቢያ የዕለቱን ማህሌት ለሚቆሙ ያሬዳውያን 🙏🙏🙏

አስቡት እንግዲህ...


#ሀይል #የእግዚአብሔር #ነው ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ያድልልን 🤲❤️

ሰዋስው

20 Jan, 15:27


ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ
(ዲ/ን ሕሊና በለጠ)

በማኅሌተ ጽጌ
"አክሊለ ጽጌ ማርያም
ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ
ክበበ ጌራ ወርቅ" እያልን እንዘምራለን። ግን ለምን እንዲህ እንላለን?
በቅድሚያ ሙሉ የማኅሌተ ጽጌ ድርሰቱን ከነ ትርጉሙ ላስቀምጥ:-
"ክበበ-ጌራ-ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኀቱ፣
ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፣
አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፣
አንቲ ኲሎ ታሰግዲ ሎቱ፣
ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ።"
#ትርጉም:-
"ባሕርይ ከሚባል ከሚያበራ ዕንቁ ይልቅ የጠራ የወርቅ ጌጥ የኾንሽለት፣
(የጊዮርጊስ) የስሙ ምልክትና የሞቱ መታሰቢያ የተጻፈብሽ፣
ለጊዮርጊስ የመንግሥቱ ዘውድ የሆንሽ የአበባ አክሊል ማርያም ሆይ፣
አንቺ ለእርሱ ኹሉን ታሰግጂለታለሽ፣
እርሱ ግን ላንቺ ይሰግዳል።"

ቅዱስ ጊዮርጊስ የ7 ዓመታት ተጋድሎውን የጀመረው በ20 ዓመቱ ነበር። ለሰባት ዓመታት ያክል እየሞተ እየተነሣ ተጋድሎውን ፈጽሞ በ27 ዓመቱ፣ በሚያዝያ 23፣ በ304 ዓ.ም. ዐረፈ። እስከዚያው ጌታችን ቃል እንደ ገባለት 3 ጊዜ ሞቶ 3 ጊዜ ተነሥቷል። በዐራተኛው ሞቱ ፈጽሞ ዐረፈ። ያረፈውም በዕለተ ዓርብ በ9 ሰዓት ነበር።
ቅዱስ ጊዮርጊስ 4 ጊዜ መሞቱን "ማርያም" ከሚለው ባለ 4 ፊደል ቃል ጋር ያመሣጠረው ደራሲው "ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ - የስሙ ምልክትና የሞቱ መታሰቢያ የተጻፈብሽ" ሲል እመቤታችንን በማኅሌተ ጽጌ አመሰገናት።
ቅዱስ ጊዮርጊስን ያንገላታ የነበረው ንጉሥ ዱድያኖስ ንግሥት እለስክንድርያ የምትባል ሚስት ነበረችው። መሳፍንቱና መኳንንቱ ኹሉ ለእርሷ ይሰግዱ ነበር። በሰማዕቱ ትምህርት አምና ለቅዱስ ጊዮርጊስ የፀጋ ስግደትን ሰገደችለት። በዚህም ምክንያት በሚያዝያ 15 አንገቷን በሰይፍ እንድትቆረጥ ተደርጋለች።
ያቺ ሣር ቅጠሉ ኹሉ ይሰግድላት የነበረች ንግሥት ለቅዱስ ጊዮርጊስ መስገዷን ያስተዋለው ሊቁ ግን በማኅሌተ ጽጌው "አንቲ ኲሎ ታሰግዲ ሎቱ - አንቺ ለእርሱ ኹሉን ታሰግጂለታለሽ" ሲል በእመቤታችንና በሰማዕቱ ምስጋና ላይ ዘከራት። ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጥረት ኹሉ "ብፅዕት" ለሚላት ለድንግል እንደሚሰግድም "ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ - እርሱ ግን ላንቺ ይሰግዳል" ሲል ገልጾአል።
"የደናግል መመኪያ፣ የሰማዕታት አክሊል፣ ..." የምትባለው እመቤታችን: ቀደም ሲል ባነሣናቸው ምክንያቶች የተነሣ: ይልቁንስ ለሊቀ ሰማዕታት ለቅዱስ ጊዮርጊስ የከበረች አክሊሉና ዘውዱ መኾኗን ሲገልጽም "ክበበ-ጌራ-ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኀቱ... አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ - ባሕርይ ከሚባል ከሚያበራ ዕንቁ ይልቅ የጠራ የወርቅ ጌጥ የኾንሽለት... ለጊዮርጊስ የመንግሥቱ ዘውድ የሆንሽ የአበባ አክሊል ማርያም ሆይ" ብሏል።
እኛም እንደ አባ ጽጌ ድንግልና እንደ አባቶቻችን በማኅሌተ ጽጌ "ቀጸላ መንግሥቱ ለጊዮርጊስ" እያልን እመቤታችንንና ሰማዕቱን እንዘክራለን።

ምንጭ-ዲ/ን ሕሊና በለጠ

©አክሊለ ፅጌ - ማህሌተ ፅጌ
@Eotcw

ሰዋስው

20 Jan, 15:27


🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ስርአተ ዋዜማ ዘጥቅምት ገብረ መንፈስ ቅዱስ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
በ ፩ -
ሃሌ ሉያ እንተ አጽናዕኮሙ ለአድባር በኃይልከ፤ወቅኦታን እሙንቱ በኃይል፤ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤አባ፤ጸሊ በእንቲአነ
@EOTCw
ምልጣን፦
ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ፤አባ ጸሊ በእንቲአነ፤አባ ጸሊ በእንቲአነ
@EOTCw
@EOTCw
አመላለስ፦
አባ ጸሊ በእንቲአነ/፪/
አባ ጸሊ ጸሊ በእንቲአነ/፬/
@EOTCw
@EOTCw
ለእግዚአብሔር ምድር በምላህ፦
አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ ጸሎትከ ወትረ ይብጽሐነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ።
@EOTCw
@EOTCw
እግዚአብሔር ነግሠ፦
ጼና አልባሢሁ አባ መባእ ጽዮን ስሂን ገነት ከመ ይርአይ ዘሜላት ዘወረደ ውስተ ገነት ከመ ይርአይ ስነ ፅጌያት
@EOTCw
@EOTCw
ይትባረክ፦
ኪያከ መሠረት አንተ ብነ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ፤ እስመ ጸሎተ ጻድቅ ይሰምዕ እግዚአብሔር
@EOTCw
@EOTCw
ሰላም፦
ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም ዜና ምግባሩ ትሩፍ ለአረጋዊ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኮከብ ገዳም ፤ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም ፀጉያን እሙንቱ እምፅጌ ሮማን ወቀ ይሐን እምከላ ገዳም ፤ ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም ደቂቁ ሔራን ልኡላን ክቡር ወስያ፤ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም እንዘ የአርግ መስዋዕት ሰላም ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም፤ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም
@EOTCw
@EOTCw
አመላለስ፦
ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም/፪/
ድምፀ ወተሠብከ ውስተ አለም/፬/

🇪🇹👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCw👈
👉@EOTCw👈
👉@EOTCw👈
🇪🇹👆👆👆🇪🇹

@EOTCW

ሰዋስው

20 Jan, 15:19


Enkuwan aderesachu

ሰዋስው

20 Jan, 14:41


Enkuwan beselam betyna be fkr aderesachu
Zemene lukas teshre  zemene yohans enkuwanaderesachu

ሰዋስው

20 Jan, 14:26


Enkuwan aderesachu