LUCY DINKINESH ETHIOPIA @lucydinkineshethiopia Channel on Telegram

LUCY DINKINESH ETHIOPIA

@lucydinkineshethiopia


እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

#ፋኖነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ፋኖነት /አማራነት /ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

LUCY DINKINESH ETHIOPIA (Amharic)

ከዚህም በታች በኢትዮጵያ እንደገና እንዲያስችሉ የቴሌግራም ቻናል 'ሉሲ ዲንኬሽ ኢትዮጵያ' ይፈታል። ይህ ቤተሰቦች በዲንኮሽ መመገብ ይሆናል የሚለው። እናቅም እንደተጠቁ መረጃዎቹን ያድርጉ እነሱን 👉 @CACA77 ላይ። ወደ ፋኖነት፣ አሸናፊነት እና አማራነት እንዲሆን የምትሄዱ ሰዎችን ይጻፋልን። የዚም ቤተሰብ ከፈርጣማው ጡንቻ እንደገባለት እናመሰግናለን በጥቂት ነገሮች ከሚሰጡ ግምትና የማንነት አርማች የጠቃቶች። 🙏🙏🙏

LUCY DINKINESH ETHIOPIA

21 Nov, 13:28


ጥልቁ የወያኔያውያን የአማራ ጥላቻ ..‼️‼️

ወያኔ ለአማራ ህዝብ አልፋ እና ኦሜጋ ጠላቱ መሆኑ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም ። ይህንን የአማራ ህዝብ ጠንቅቆ አድምቆ ሊያሰምርበት ይገባል ። ወያኔነት ከፍጥረቱ ፀረ አማራነት ማለት ነው ። አንድ ትግራዋይ በአማራ ጥላቻ ሲመርዘዝ ወያኔ እንደሚባል ግልፅ ነው ። ከላይ እንደሚታየው ትግራይ ወያኔዎች አድስ በሚመሰል መልኩ በሚዲያ አማራዎች ላይ ዘመቻ ጀምረዋል ። ወያኔዎቹ ፋኖን ስም ለማጠልሸት ሲሮጡ አነጋወያኑ ሲያስተባብሉ ይታያል ።  የአማራ ህዝብ ከጀምሮ እስከ ፍጻሜ ድረስ ወያኔ ቢታጠብ የማትጠራ የአማራ ጠላት መሆኗ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም ። በሁሉ ረገድ ስለ አማራ ጥላቻ የኦነግ አሰልጣኝ እንደመሆናቸው የኦሮሞ ታጋይ መስለው በኦሮምኛ ከሚፅፉት እና በአማረኛ ሲሳደቡ ከሚውሉት ዉስጥ አብዛኞቹ ኦሮምኛ ቋንቋ የሚችሉ ወያኔዎች መሆናቸው በቂ መረጃዎች አሉ ። 

ለትዝብት ልጥፎቹን ተመልከቱ 👉 አንደኛ እና ሁለተኛ ልጥፍ የወያኔ ፀሐፊዎች ሲሆኑ የተቀሩት ሶስቱ ደግሞ የኦነግ ፀሐፊዎች ናቸው ።

*_*_*_*_*
"
#ወሎ#ጎጃም#ጐንደር#ሸዋ የአካባቢ መጠሪያዎች እንጂ አማራ ዝንታለም አንገቱ አንድ ነው💪

ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥
ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️🔥
እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም🔥
JOIN TWEETER👉 https://x.com/FANO_POWERR?t=ffkLmffTfkob9mNpoe7o5w&s=09

LUCY DINKINESH ETHIOPIA

21 Nov, 06:56


ህዝብ ይሄንን የብልጽና ፋሽስቶች በጥበብ አልፎ ብልጽግናን ታሪክ ያደርገዋል ..‼️‼️

1⃣መጀመሪያ ፋኖን ጃውሳ አሉት...ሰሚ ጠፋ፤

2⃣ቀጥለው ጽንፈኛ አሉት...አሁንም ሰሚ የለም፤

3⃣ከዛ ፋኖን እና ህዝቡን ለማጋጨት ፋኖ ነን ሚሉ ዘራፊዎችን አሰማራ...ህዝብ አሁንም ከልጆቹ ጋር ቆመ፤

4⃣ፋኖዎችን አንዱን ከአንዱ ለማላተም ብዙ ሴራዎች ፣ ድምጽ ቅጂዎች ፣ ከፋፋይ ሀሳቦች ተራገቡ...የፋኖ ትግል የበለጠ እየጎመራ ሄደ፡፡

ይሄ ሁሉ ተሞከሮ አልሆን ሲል... የአማራና ኦሮሞ ህዝብን ለማጋጨት እንደለመዱት ፌክ ቪዲዮ ሰርተው አሰራጩ... ይሄንንም ህዝብ በጥበብ አልፎ ብልጽግናን ታሪክ ያደርገዋል፡፡

ድል ለፋኖ!

*_*_*_*_*
"
#ወሎ#ጎጃም#ጐንደር#ሸዋ የአካባቢ መጠሪያዎች እንጂ አማራ ዝንታለም አንገቱ አንድ ነው💪

ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥
ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️🔥
እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም🔥
JOIN TWEETER👉 https://x.com/FANO_POWERR?t=ffkLmffTfkob9mNpoe7o5w&s=09

LUCY DINKINESH ETHIOPIA

20 Nov, 15:31


እንደህዝብ ስናሸንፍ እንደግለሰብም እንደቡድንም እናሸንፋለን ..‼️‼️

በተሸነፈ ማህበረሰብ ውስጥ አሸናፊ ግለሰብ/ቡድን አይኖርም፡፡ እንደህዝብ ተዋርደን እንደግለሰብ/ቡድን አንከበርም፡፡ መከራ ውስጥ ካለ ማህበረሰብ ወጥተን በምቾት የሕሊና እረፍት አግኝተን ልንኖር አንችልም።

እንደህዝብ ስናሸንፍ እንደግለሰብም እንደቡድንም እናሸንፋለን፡፡

ለዚህ ድግሞ የመጀመሪያው መጀመሪያ ቁጭ ብሎ መነጋገር ነው፡፡ ከተነጋገሩ መፍትሄው በእጅ ነው፡፡
@Sisay M (Amoraw)

*_*_*_*_*
"
#ወሎ#ጎጃም#ጐንደር#ሸዋ የአካባቢ መጠሪያዎች እንጂ አማራ ዝንታለም አንገቱ አንድ ነው💪

ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥
ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️🔥
እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም🔥
JOIN TWEETER👉 https://x.com/FANO_POWERR?t=ffkLmffTfkob9mNpoe7o5w&s=09

LUCY DINKINESH ETHIOPIA

20 Nov, 10:07


ቀነ ባንዳ..‼️‼️

ቀን 11 ወርሃ ህዳር 1973 የአማራ ባንዳዎች ክፉ የልደት ቀን ነው።
ይህ የጎልማሳ ሰው ረጅም እድሜ እንደ ዳንኤል ክብረት፣ በለጠ ሞላ፣ ተመስገን ጥሩነህ፣ አገኘሁ ተሻገር፣ አረጋ ከበደን የመሰሉት የተቀፈቀፉበት የእኩያን ድርጅት ልደት ነው።

ወያኔ፣ አማራን መዶሻ ሆኖ የሚመታላትን፣ ሴራዋን ለመፈፀም የሚመቿትን ጥቅመኛ እና ሆደ አምላክ ጎጠኞችን በአስፈለጋት ቅርፅ ጠፍጥፋ ኮርኩማ የምታዘጋጅበት እልፈ ተከዜ ድንበር ዘለል ተላላኪ ድርጅቷን "#ብዐዴን" ብላ ሰየመችው። 27 ዐመትም ተጠቀመችበት።

ቀኑን የባንዳ ድርጅቱ ብዐዴን ለ27 ዐመታት "የነፃነት ቀኔ"እያለ ጨፍሮበታል። ባህር ዳር አባይ ማዶ ቀበሌ11 ላይ ነፍጡን እና አንገቱን የደፋ አማራን ወካይ ሀውልት አቁሞ በዳንኪራ "የነፃነት ቀኔ" እያለ ዘፍኗል።
ከየትኛው ህዝባዊ ቅኝ ግዛት ነፃ እንደወጣ የምትነግረው ግን ጠፍጣፊው ወያኔ ነበረች።
ይህ የባንዳዎች ድርጅት ኦህዴድ ስልጣን በተቆጣጠረ ማግስት ይሄንኑ ሆድብሄሩ ቡድን ተቆጣጥሮ ሌላ አጀንዳ ጭኖታል።

በዚህ ወቅት ለአምሓራ የህልውና አደጋ ትግል ዋና ደንቃራዎች የዚያ የባንዳነት ነቀርሳ የሆነ ወገን ጠልና፣ ጥቅም ወዳድ ለሆዱ የሰገደ አዕምሮ አልባ ድርጅት አባል እና በአውራነት ሲላላኩ የነበሩት ናቸው።

ለ50 አመታት ለሚጠጋ የ፩ ትውልድ እድሜ… አማራን ከውስጥ ጠርንፎ፣ የማስገዛት ልምድ ያካበተው፣ ባንዳ ስነ-ልቦናዊ ድቀቱ በሚሊዮኖች ተባዝቶ… በውስጥ እና ውጭ ሀገራት ተሰራጭቶ ሴራ በማሳለጥ መራራው ትግላችን ራሱን ችሎ እንዳይቆም ሳንካ ሆኖ ቀጥሏል።

#ብዐዴናዊ ማለት፦ ስነ ባህሪያዊ ድቀት ፣ግለ ጥቅመኛ፣ አውራ አንጋሽነት፣ ተንበርካኪ ተላላኪነት፣ የራስ ማነስ ህመምተኛነት ሆኖ ዛሬም በወያኔ እና ኦነጋውያ መካከል ቆሞ አጀንዳ ጫኙን አላሚ ስናዳሪነት ነው።

LUCY DINKINESH ETHIOPIA

20 Nov, 07:38


የጀብድ ዜና ሸዋ | ቀይት ጭራሮ ደብር ..‼️‼️

አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ከትላንት በቀጠለ ታላቅ ተጋድሎ ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ በቀጠለ ተጋሎ በደብረብርሃን ዙሪያ ቀይት ጭራሮ ደብር ላይ አርበኛ መሀመድ ቢሆነኝ ክፋለጦር ራንቦ ብርጌድ ከአንኮበር መገንጠያ ደብረብርሃን ቀይትና ጭራሮ ደብር  የተንቀሳቀሰን የወራሪው ሰራዊት ከቀይት እስከ ጭራሮ ደብር ታላቅ ተጋድሎ አድርጋ የጠላትን ሀይል ስታረግፈው ውላለች ።

@አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ !!

ድል ለአማራ ህዝብ !!

*_*_*_*_*
"
#ወሎ#ጎጃም#ጐንደር#ሸዋ የአካባቢ መጠሪያዎች እንጂ አማራ ዝንታለም አንገቱ አንድ ነው💪

ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥
ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️🔥
እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም🔥
JOIN TWEETER👉 https://x.com/FANO_POWERR?t=ffkLmffTfkob9mNpoe7o5w&s=09

LUCY DINKINESH ETHIOPIA

20 Nov, 06:04


ትግሉ ለባህርዳር ወይስ ለአራት ኪሎ ? እስቲ በዚ ጉዳይ  ትንሽ እንበል ..‼️‼️

ምርጫው የህዝብ ወይስ የጥቂቶች ብቻ ?

በሁለቱ አደረጃጀቶች መካከል ቀደም ብሎ የነበረው ልዩነት ለሌላው ግልፅ ባይሆንም የተለያዩ አጀንዳዎችን እንደ ምክንያት ይቀርቡ ነበር ። ለምሳሌ መነሻችን አማራ መደረሳችን አማራ በማለት ሲሆን ሌላኛው መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ የሚል ነበር  እንዲሁም አንዱ አንዱን ኢትዮጵያዊት ዶላር እዝ ከብልፅግና ጋር ይሰራሉ እየተባለ ከፍተኛ የስም ማጥፋት ዘመቻ ፣ ፎቶ ሾፕ እና ቁርጥርጭ ቪድዬ በማሰራጨት የማጥላላት አጀንዳ ላይ ሲጠመዱ እንደነበር ይታወቃል ። ሆኖም አሁን ሁሉም ነገር ግልፅልፅ ማለቱ ከዚህ ቃለምልልስ በቀላሉ ሊታለፉ የማይገቡ ትልቅ ጭብጥ እንደምናገኝ ግልፅ ነው ።  conspirancyን እና ፖለቲካን በጥልቀት ሳይርዳ ከላይ ከላይ በግርድፉ እንደሚጋልብ እና እንደሚጋለብ ሳይሆን በጥንቃቄ ለሚረዳ አካል የሁለቱ ሀይሎች አላማ እና ግብ ይለያያል ማለት ነው ። አንደኛው ባህርዳርን ለመቆጣጠር እና የብአዴንን ቦታ በመተካት የአማራን የዘመናት ጭፍጨፋ ለመጨረሻ ግዜ አለማስቆም ሲሆን ሌላኛው ስርአት መንግስቱን በመጣል የአማራን ህዝብ ሰቆቃ ላንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ገንድሶ በመጣል የአማራን ህዝብ ሰቆቃ ለመጨረሻ ግዜ ማስቆም ነው ። ይህ ማለት አንደኛው ሀይል ብአዴንን ለመጣል ሲታገል ሌላኛው ሀይል አረመኔውን ፀረ አማራ ጨፍጫፊ ኦሮሙማ ወጣል የሚታገል ነው ። የምናልቀው የምንሰደደው የምንታረዳው  እንደ ህዝብ እንደ አማራ ነው እና ነገሮችን ሆነ ውሳኔዎችን እንደህዝብ የመወሰን መብት አለን ። አሁን መዳረሻችን አማራ የሚለው አስተሳሰብ ትግሉ ባህርዳር ላይ ማቆም ሲሆን መደረሳችን  ኢትዮጵያ የሚለው ግን መዳረሻችን አራት ኪሎ ላይ ነው የሚል ግልፅ ትርጉም እንዳለው ይህ የሁለቱ ቃለመጠይቅ አጥርቶ ያስረዳናል ። ስለዚህ መደረሻውን ወይ ባህርዳር ወይ አራት ኪሎ የሚለውን የመምረጡ ምርጫ ያለው ግንባር ቀደሙ የአማራ ህዝብ እንጂ የሚዲያ ጋጋታ የግሪሳ ስምረት የፋሽቱ የሚዲያ ሰራዊቶች ሊሆኑ አይችሉም ። ግንባር ቀደም የፋሽቱ ምኞት እና የተማመነበት ነገር ቢኖር ከአንደኛው አደረጃጀት ጋር ባደረገው የውስጥ መናበብ ትግሉ አባይን እንዳይሻገር ከተቻለ ትግሉ እርስ በእርስ በመሿኮት እዛው በክልሉ ተዳፍኖ እንዲቀር ካልተቻለ ባህርዳርን ተቆጣጥረው በፌደራል መንግስቱ ጋር ስልጣን ተጋርተው እንደወያኔ በኦሮሙማው የበላይነት ስር ክልሉን እንዲመሩ ማድረግ የፋሽስት ስርአቱ እንደ ትልቅ ግብ ተደርጎ ሲቀመጥ አራት ኪሎ ላይ ያነጣጠረውን ሀይል ላይ ግን የማያባራ የሚዲያ ዘመቻ በማድረግ ከህዝቡ በመነጠል አቅም እንዲያጣ መስራት ከሁሉ ፕሮጀክቱ በላይ ግንባር ቀደም ስራው አድርገው በክትትል ላይ መሆናቸው ግልፅ ነው ። ሆኖም ምርጫው የህዝብ ነው ወይ ባህርዳርን ብቻ መምረጥ ወይ ብዙ ዋጋ የተከፈለበት ትግል የአባቶቹን ጥንት እርስት አራት ኪሎን ተቆጣጥሮ የአማራን ስቆቃ ላንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ማስቆም .... ሁለቱም የህዝቡ ምርጫ ናቸው ...

ጥያቄ
👉 የአማራን ህዝብ የ 50 አመት ስቆቃ ጭፍጨፋ እና የመጥፋት አደጋን ለመቀልበስ እና ህልወናችንን ላንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ለማስቆም የመፍትሄው ቁልፍ መገኛ የት ነው???

U ) ትግላችን ለባህርዳር
ለ) ትግላችን ለአራት ኪሎ

*_*_*_*_*
"
#ወሎ#ጎጃም#ጐንደር#ሸዋ የአካባቢ መጠሪያዎች እንጂ አማራ ዝንታለም አንገቱ አንድ ነው💪

ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥
ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️🔥
እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም🔥
JOIN TWEETER👉 https://x.com/FANO_POWERR?t=ffkLmffTfkob9mNpoe7o5w&s=09

LUCY DINKINESH ETHIOPIA

19 Nov, 11:17


ሰበር ዜና ፋኖን አፍናለሑ ብሎ  የተንቀሳቀሰው የወራሪው የብሀኑ ጁላ ቅጥረኛ  ሰራዊት "በነብሮ ሻለቃ" መብረቃዊ ጥቃት ተፈፀመበት!!! ..‼️‼️

መነሻውን በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሀቤቴ አውራጃ ሚዳ ወረዳ መራኛ ከተማ አድርጎ ከለሊቱ  8:00 ላይ ፋኖን አጠቃለሑ ብሎ የተንቀሳቀሰው የሰው በላው መከላከያ ተብየው ስብስብ በአናብስቶቹ መብረቃዊ ጥቃት ተፈፀመበት።

ዛሬ ማክሰኞ ህዳር 10 ቀን 2017ዓ.ም ከለሊቱ 8:00 ላይ ፋኖን ለማጥቃት ከመራኛ ከተማ የተንቀሳቀሰው የምርኮኛው አስር አለቃ ብርሀኑ ጁላ አራዊት ሰራዊት ልዩ ስሙ ጨለሚት በተባለ ቦታ ላይ በክንደ ነቀልባሎቹ በተወሰደበት እርምጃ ቅዠቱ ጨልሞበታል።

በሚሰሩት ተደጋጋሚ ወታደራዊ ድል በስራቸው "ድል ቁርሱ!" የተባለላቸው የአስማረ ዳኘ ልጆች እስከ ንጋት 2:00 ድረስ ባንዳውን ሲያስጨንቁት አርፍደዋል። ይሔን በከፍተኛ ወታደራዊ ጥበብ በተሞላበት የተሰራውን ድንቅ አፕሬሽን የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ ዳዊት ክፍለ ጦር በአስማረ ዳኜ ብርጌድ የዘመቻ መኮንን  ፋኖ  እንዳልክ እዋዬ የተመራ ሲሆን ፣ በፋኖ ጉርሻዬ ወንድምኩን የሚመራው የነብሮ ሻለቃ ( ሻለቃ 2 ) የአንበሳውን ድርሻ ተወቷል።

@ አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ ዳዊት ክፍለ ጦር  ህዳር  10  2017ዓ.ም

*_*_*_*_*
"
#ወሎ#ጎጃም#ጐንደር#ሸዋ የአካባቢ መጠሪያዎች እንጂ አማራ ዝንታለም አንገቱ አንድ ነው💪

ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥
ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️🔥
እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም🔥
JOIN TWEETER👉 https://x.com/FANO_POWERR?t=ffkLmffTfkob9mNpoe7o5w&s=09

LUCY DINKINESH ETHIOPIA

18 Nov, 05:44


ህዳር 8/2017 ዓ.ም የአማራ ፋኖ በጎጃም ተጋድሎ ..‼️‼️

የ7ኛ ( ሀዲስ አለማየሁ) ክ/ጦር #ተድላ ጓሉ ብርጌድ 2ኛ ሻለቃ በአነደድ ወረዳ #ጉዳልማ ቀበሌ አትናውዝ ሜዳ ላይ የብርሃኑ ጁላን ቱልቱላ ሰራዊት ከበባ ውስጥ በማስገናት እያስለፈለፈ ሲቀጠቅጠው ውሏል።
እስካሁን ባለን ተጨባጭ መረጃ 15 ሙት 11 ቁስለኛ ማድረግ ችለዋል።

         ሶስት ክላሸንኮቭ
        ሁለት የጠላያት ኃይል
        ከ500 በላይ የብሬል ተተኳሽ ማርከዋል። 

በሌላ አውደ ውጊያ የ2ኛ(የተፈራ ዳምጤ) ክፍለ ጦር
         1.   መዝገቡ ዋለልኝ ብርጌድ
        አለማየሁ ሁነኛው ሻለቃ
        ጌታቸው በጋሻው ሻለቃ
         አጃነው አሞኘ ሻለቃ
ተጠባባቂ ባይሌ አዱኛ ሻለቃ
          2.  ደጋ ዳሞት ብርጌድ 3ኛ ሻለቃ
          3.  መብረቁ ብርጌድ 1ኛ ሻለቃ
በጥምረት በቢቡኝ ወረዳ ወይን ውሃ ከተማ ላይ ከቦ የሚገኘውን የአብይ አህመድን ጭፍጫፊ ቡድን ሌሊት 1:00 ጀምሮ እንደፈልፈል አፈር ውስጥ ቢገባም ልኩን ሲያገኝ ውሏል። 

በውጊያው 46 ሙት 29 ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።
       ሁለት የጠላት ኃይል
       ሁለት ክላሸንኮቭ መሳሪያ ከነሙሉ ትጥቅ እንዲሁም
      90 ጥይት ተማርኳል። 

አስቀያሚው ነገር ወይን ውሃ ከተማ ውስጥ ያለው ጠላት በፋሲለ ድስ ቤተ-ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው መሽጎ የሚገኘው።
ወይን ውሃ ለ4:00 ያክል በፋኖ እጅ ገብታ ነበር።

ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ የአማራ ፋኖ በጎጃም ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ምክትል ኃላፊ

ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥
እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም🔥
JOIN TWEETER👉 https://x.com/FANO_POWERR?t=ffkLmffTfkob9mNpoe7o5w&s=09

LUCY DINKINESH ETHIOPIA

16 Nov, 05:29


እንደምን አደራችሁ🙏🙏
//
ተማምሏል ጎንደር ..‼️‼️


የአማራ ፋኖ በጎንደር ተወርዋሪ ሽምቅ ሀይል ውጤት ተኮር ትግል ላይ ነው “#ጎንደር ተማምሏል አማራን አላስነካም ብሏል” ጠላት በገባበት ቀጠና ሁሉ ሽንፈት እየተከናነበ ይገኛል 🔥 #ጎንደር ወጥሯል

*_*_*_*_*
"
#ወሎ#ጎጃም#ጐንደር#ሸዋ የአካባቢ መጠሪያዎች እንጂ አማራ ዝንታለም አንገቱ አንድ ነው💪

ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥
ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️🔥
እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም🔥
JOIN TWEETER👉 https://x.com/FANO_POWERR?t=ffkLmffTfkob9mNpoe7o5w&s=09

LUCY DINKINESH ETHIOPIA

14 Nov, 16:31


" #እታገላለው " ...ስጋውን እንጂ መነፈሱን ፈጽሞ ልታሰረው የማትችለው ተራራው አማራ ..‼️‼️

“ወንጀል አልፈጸምኩም! ጥፋተኛም አይደለሁም! ነገር ግን የአማራ ሕዝብ የዘር ፍጅት ተፈጽሞበታል እየተፈጸመበትም ነው ብዬ አምናለሁ። ማመን ብቻ አይደለም ለአማራ ሕዝብ ጥቅም ስል እታገላለሁ! የአማራ ሕዝብ በወለጋ፣ በመተከል፣ በአጣዬ፣ በሻሸመኔ ፣ በማይካድራ... በመላው ኢትዮጵያ እና በግዛቱ እየታረደ- እኔ ፍራሽና ብርድ ልብስ ስላለኝ ብቻ ልተኛ ፈጽሞ አልችልም። የአማራን ሕዝብ የጨፈጨፉና ያስጨፈጨፉ እንዲሁም እኔን ጨምሮ ጓዶቼን በሐሰት የከሰሱትን ሹመኞች የናዚ (የሒትለር) ሹመኞች እንደተሰቀሉት፤ ለፍርድ አቀርባቸዋለሁ። ወንጀል አልፈጸምኩም ፣ ለሕዝብ ግን እታገላለሁ!"

ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው ዛሬ በችሎት የተናገረው::

*_*_*_*_*
"
#ወሎ#ጎጃም#ጐንደር#ሸዋ የአካባቢ መጠሪያዎች እንጂ አማራ ዝንታለም አንገቱ አንድ ነው💪

ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥
ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️🔥
እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም🔥
JOIN TWEETER👉 https://x.com/FANO_POWERR?t=ffkLmffTfkob9mNpoe7o5w&s=09

LUCY DINKINESH ETHIOPIA

14 Nov, 07:37


እነማይ ጎጃም አማራ..‼️‼️

ህዳር 04/2017ዓም የአማራ ፋኖ በጎጃም በላይ ዘለቀ 8ኛ ክፍለ ጦር አባ ኮስትር ብርጌድ ሶስት ቀን የፈጄ ከባድ ውጊያ በታላቁ ዲማ ጊዮርጊስ ማካሄዱ ይታወቃል።በዚህ ውጊያ በጠላት ሀይል ላይ በርካታ ሙትና ቁስለኛ የሆነው ዘራፌው እና ጨፍጫፌው የአብይ አህመድ ቅጥረኛ ሰራዊት በታላቁ ዲማ ጊዮወረጊስ ነውረኛ ስርውን  አሳይቶናል።በእነማይ ወረዳ ዲማ ጊዮወርጊስ የሚገኜውን ፍቅር እስከ መቃብር ፊልም የተሰራበትን የጥንት አባቶቻችንን ታሪክ የሚዘክረውን የአዲስ አለማየሁ ሙዚየም እልፍኝ አዳራሽ ከነ ሙሉ ጥንታዊ እቃዎቹ ሳይቀር አቃጥሎ ሄዶል።

በዲማ ጊዮወረጊስ እና በደብረ ፅሞና ቀበሌ ኖሪ የሆኑት ነጋዴዎችን፣የሹፌሮችን ሀብት ንብረት ሁለት ባጃጅ ዘርፋፎል፣ባጃጆችን፣ሲኖዎችን አውድሟል።በዲማ ጊዮወረጊስ ሸቀጣ ሸቀጥ ይነግዱ የነበሩ ነጋዴዎች ሱቅ በሙሉ ዘረፎል፣በዲማ ጊዮወርጊስ የአብቁተ ቅርጫፍን ዘርፎል አውድሟል፣በዲማ ጊዮርጊስ ኖሪዎችን ቤት እየሰበር የቤት እቃዎችን ወደ ቢቸና ከተማ ጭኖ ወወስዶል። ዘራፌው የአብይ አህመድ ቅጥርኛ ቡድን በደብረ ፅሞና ቀበሌ የአምዕሮ ህሙማን በሽተኛ የነበር አንድ ግለሰብ፣በታላቁ ዲማ ጊዮርጊስ ኖሪ የሆኑት አንድ ካሀን፣እና አራት ንፁሀንን አገዛዙ እረሽኖ ሄዶል።

እራሱን እንደ መንግስት የሚቆጥረው የአብይ አህመድ ሽብርተኛ ቡድን በእነማይ ወረዳ ዲማ ጊዮወረጊስ ኖሪዎች ላይ የፈፀመውን ነውረኛ ተግባር እንዲህ በምታዮት መልኩ ፀር አማራነቱን አሳይቶ ወደ ቢቸና ከተማ ሄዶል ይህ ነውርኛ ስርዓት በአማራ ህዝብ ላይ እየወሰደ ያለው ተግባር በማስረጃ በቪዲዮ እና በፎቶ ለመላው የአለም ህዝብ እንዲደርስ  እናቀረብላቹሀለን።

ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ከአማራ ፋኖ በጎጃም በላይ ዘለቀ 8ኛ ክፍለ ጦ/ር
ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ

ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ