በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል @muhammedchannel Channel on Telegram

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

@muhammedchannel


☞በኡስታዝ ሙሐመድ ከድር ዒሣ
የንፅፅር ኦዲዮና ቪዲዮ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶችን ያገኛሉ

ወደሌሎችም ያስተላልፋሉ

ምንዳውን ከዓለማቱ ጌታ ከአላህ ያገኛሉ

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል (Amharic)

ይህ የቻናላችን ታትምህር ማህደር እየፈጸመው ድረስ አንድ አስተያየት ነው ፡፡ 'በሙሐመድ ከድር ዒሣ' ቻናል ለኡስታዝ ሙሐመድ ከድር ዒሣ የናገር ቴክኖሎጂ ቪዲዮ ቻናል ነው ፦፦ የተለያዩ ትምህርቶችን የሚወዳደሩ እና የሚስክሳቸውን ትምህርቶች ለባልን ይጠቀሙ፡፡ ምንዳውን ከአላህ ያገኛሉ ፡፡ አሳሳቢዎች ለባልን የሚስክሳቸውን ትምህርቶችን ለመስከረም ወደ 'በሙሐመድ ከድር ዒሣ' ቻናል ተወዳዳሪ በማህበረሰብ እንደሚኖሩ ተጠናቋል ፡፡

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

11 Jan, 17:03


https://vm.tiktok.com/ZMk5yXQJc/

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

07 Jan, 14:20


https://vm.tiktok.com/ZMkywfGHy/

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

07 Jan, 14:09


https://vm.tiktok.com/ZMkyT3YSq/

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

31 Dec, 15:45


https://youtu.be/8fQQcKMA-rw?si=qEmaYYECmE0N9j8g

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

18 Dec, 05:36


https://vm.tiktok.com/ZMkj2dTyg/

Muka Sherafa:
በስልጤ ዞን አሊቾ ዊሪሮ ወረዳ ቃዋቆቶ ከተማ የኢብኑ አባስ መስጂድ ግንባታን በተመለከተ የአባቶች መልዕክት

- ሀሩን ሚዲያ ደቡብ ስቱዲዮ፣ ህዳር 26/2017 ዓ.ል

በስልጤ ዞን አሊቾ ዊሪሮ ወረዳ ቃዋቆቶ ከተማ ኢብኑ አባስ መስጂድ ግንባታን በተመለከተ አባቶች መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በመልዕክታቸውም በ1,400 ካሬ ያረፈው G+1 መስጂድ ለሴቶች 700ካሬ እንዲሁም ለውዱዕ ማድረጊያ 200 ካሬ የሸፈነ ግዙፍ ግንባታ መሆኑን ጠቅሰው
ግንባታውን ኡስታዝ መሀመድ ፈረጅ አስተባባሪነት በአሜን ሆስፒታል ባለቤት አቶ መሀመድ ሹኩር መሰረቱ የወጣ ሲሆን
የአካባቢው ሙስሊም ማኅበረሰብ 250 ሲኖትራክ ድንጋይ በጉልበቱ ፈልጦ በማቅረብና በገንዘብም መዋጮ አድርጎ ግንባታው 55% ማድረሳቸውን አስረድተውናል።

እስከ አሁን ባለው ወደ 25 ሚሊዮን ብር ወጪ እንደወጣና ቀሪ ግንባታውን ከነ  ሚናራውና ቁባው ለመጨረስ ከ25 እስከ 30 ሚሊዮን ብር እንደሚያስፈልግም የመስጂዱን ግንባታ የሚከታተለው መሀንዲስ የገለፀልን ሲሆን ይህ ገንዘብ ደግሞ ከአቅማችን በላይ ስለሆነብንና እንደሚታወቀው አካባቢው ደጋ ከመሆኑም አንፃር ውጭ ላይ መስገድ በጣም አስቸጋሪ በመሆኑ በመላው አለም የምትገኙ ሙስሊም ወንድም እህቶች አግዙን በማለት አባቶቹ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።

እንዲሁም ኡስታዝ መሀመድ ፈረጅ፣ ሼኽ አ/ሰላም አንዋር እና ኡስታዝ ባህሩ ኡመር የመስጅዱን ግንባታ ሂደት ያለበትን ደረጃ የጎበኙ ሲሆን እነሱም ሙስሊሙ ኡማ ለዚህ መስጂድ ግንባታ የአቅሙን በማዋጣት ግንባታው እንዲጠናቀቅ እንዲያግዝ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።

ማገዝ ለምትፈልጉ።፦
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000437833145

ዳሽን - 2945525546811

ስልክ
+251911804747 +251902040746
+251902040746
+251902040746
መጠቀም ይችላሉ።

ቪዲዮውን ሼር እያደረጋችሁ በዛው ፎሎው ላይክ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ!

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

17 Dec, 15:03


https://youtube.com/shorts/yCk1xJmYPVo?si=GAHF-g68ulfgpmfS

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

10 Dec, 15:17


https://vm.tiktok.com/ZMkLPRV1r/

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

09 Dec, 04:34


Video from Muhammed99

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

30 Nov, 04:02


Video from Muhammed99
https://vt.tiktok.com/ZSjgjNV68/

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

27 Nov, 16:18


https://youtu.be/hLlKJYatK8I?si=nbu9b9B_QGeuNown

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

24 Nov, 14:23


Audio from Daewa500

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

24 Nov, 14:22


Audio from Daewa500

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

18 Nov, 04:26


https://vm.tiktok.com/ZMhtbVU6T/

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

23 Oct, 20:28


https://youtu.be/SEC4xDBPZHk?si=EaXqy-aOVgsSBcr2

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

16 Oct, 03:26


https://vm.tiktok.com/ZMhf5gg8h/

ሰላት ላለመስገድ ምክንያቶች ይኖሩን ይሆን?

1ኛ) እንቅልፍ ሲሆን በተነሱ ጊዜ መስገድ ነው

2ኛ) መርሳት ሲሆን ባስታወሱ ጊዜ መስገድ ነው

3ኛ) በጦርነት ጊዜ ተራ በተራ መስገድ ነው

4ኛ) የወር አበባ ጊዜ ነው አሱንም በተጥራሩ ጊዜ መስገድ ነው

5ኛ) የኣእምሮ ዘገምተኝነት ነው እሱም ከዳኑ መስገድ ነው

6ኛ) ኩፍር ነው እሱም ከሰለሙ መስገድ ነው

7ኛ) ጀናዛ ነው እሱም ሰላት የለበትም

ለሰው ዘር ለአሏህ ሠላት ላለመስገድ ምንም ዓይነት ምክንያት የለውም!!!

t.me/muhammedchannel

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

17 Aug, 20:23


https://youtu.be/cDzxIHLQaWI?si=TmH_qEzCTcrwvys-

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

14 Aug, 04:49


https://youtu.be/IOOgJffgMRc?si=VAg16bI8V55_56S2

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

09 Aug, 16:42


https://youtu.be/vF05-5mcQJc?si=sUpgd4Ck_rFxw1FZ

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

06 Aug, 18:21


https://youtu.be/nh6a3PgpjIc?si=2KRBimg1zRlynMzH

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

05 Aug, 13:32


https://youtu.be/hSbiwrkDXxI?si=vDgzrCYzQZOdTCGv

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

31 Jul, 17:37


https://youtu.be/bUjuon-qqlM?si=_XJDcPsy8ruu_8Ho

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

22 Jul, 11:47


@———:ما شاء الله تبارك الله الله يهدي جميع المسلمين والمسلمات الله يرحمك يا شيخ محمد صالح العثيمين ويجعل مثواه الفردوس الأعلى اللهم صلي وسلم وزد وبارك على سيدنا ونبيينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا مزيدا
t.me/muhammedchannel

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

19 Jul, 19:33


https://youtu.be/pqonfEIzPM4?si=4NZlgEWa17NZzSjX

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

12 Jul, 10:37


★***★
ኢየሱስ ማለት ይህ ነው
እውን ይህን ሰው አምላክ ነው ማለት አግባብ ነውን??

★** ኢየሱስ ትንሳኤ መቼ እንደሆነ አያውቅም

ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም
  — ማርቆስ 13፥32

★** ኢየሱስ ከራሱ ምንም ነገር ማድረግ አይችልም

እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና
  — ዮሐንስ 5፥30

★** ኢየሱስ ደካማ ነው

    በዚያም የያዕቆብ ጕድጓድ ነበረ ኢየሱስም መንገድ ከመሄድ ደክሞ በጕድጓድ አጠገብ እንዲህ ተቀመጠ፤ ጊዜውም ስድስት ሰዓት ያህል ነበረ
  — ዮሐንስ 4፥6

★** ኢየሱስ እንቅልፋም ነው

እርሱም በስተኋላዋ ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ አንቅተውም፦ መምህር ሆይ፥ ስንጠፋ አይገድህምን? አሉት
  — ማርቆስ 4፥38


★** ኢየሱስ  ይበላል

ሉቃስ 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴²እነርሱም ከተጠበሰ ዓሣ አንድ ቁራጭ ከማር ወለላም ሰጡት
⁴³ ተቀብሎም በፊታቸው በላ*

ኢየሱስ  ወሃ ይጠማል /ይጠጣል

*ከሰማርያ አንዲት ሴት ውኃ ልትቀዳ መጣች ኢየሱስም፦ ውኃ አጠጪኝ አላት*፤”
  — ዮሐንስ 4፥7

★**  ኢየሱስ በመጨረሻም ለእግዚአብሔር ይገዛል

ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል
  — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥28

ኢየሱስ በግልጽ እኔ እግዚአብሔር አይደለሁም ብሎዋል

ኢየሱስም፦እኔን  ስለ ምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም
  — ማርቆስ 10፥18

★** ለኢየሱስ አምላክ አለው

በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ፦ ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ይህም፦ አምላኬ አምላኬ፥ ስለ ምን ተውኸኝ? ማለት ነው*”
  — ማቴዎስ 27፥46

★** ለኢየሱስ የዘር ሐረግ አለው ለአምላክ እንዴት የዘር ሐረግ ይኖረዋል?

የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ትውልድ መጽሐፍ
  — ማቴዎስ 1፥1

★** ኢየሱስ ይራባል

አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ
  — ማቴዎስ 4፥2

★** ኢየሱስ በሰይጣን ይፈተናል

ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው
  — ማቴዎስ 4፥1

★**  ኢየሱስ ያለቅሳል

ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ
  — ዮሐንስ 11፥35

★** ኢየሱስ ይተክዛል

ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዘነች፤ በዚህ ቈዩ ትጉም አላቸው
  — ማርቆስ 14፥34

★***★
ኢየሱስ እውን ተሰቅሏልን?

በሰቀሉትም ጊዜ”
ቅድሚያ የአራቱ ወንጌላት ተራኪዎች ጊዜን የሚቆጥሩት በዕብራውያን አቆጣጠር ብቻ መሆኑ ሊጤን የሚገባው ጉዳይ ነው፤ የሮማውያን አቆጣጠር አንዳንዶች ይጠቀሙ ነበር የሚለው ቅጥፈት የታሪክ፣ የአውድና የባህል ማስረጃ የለውም፤ ይህ ቅጥፈት ግጭትን ለመደበቅ ሆን ብሎ ግምታዊ ነው፤ ለምሳሌ ማርቆስ የዕብራዊያን አቆጣጠሩ ኢየሱስ ተሰቀለ የተባለበት በዕብራውያን 3 ሰአት ነው ይለናል፦
★** ማርቆስ 15፥25 “”በሰቀሉትም ጊዜ” “”ሦስት ሰዓት”” ነበረ።
★**ማርቆስ 15፥33 “ስድስት ሰዓትም”” በሆነ ጊዜ፥ እስከ “”ዘጠኝ ሰዓት”” በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ።
34 “”በዘጠኝ ሰዓትም”” ኢየሱስ፦ ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤

በዚህ ሁለም ይስማማል፤ ኢየሱስ ተሰቀለ የተባለው ከ ቀኑ ጠዋት 3 ሰአት ነው፤ ከዮሃንስ ዘገባ ጋር ፍጭቱን ከማየታችን በፊት ዮሃንስ የሚጠቀመው የዕብራውያን አቆጣጠር መሆኑን በአፅንኦትና በአንክሮት እንመልከት፦
ዮሐንስ 1፥40 መጥታችሁ እዩ አላቸው። መጥተው የሚኖርበትን አዩ፥ በዚያም ቀን በእርሱ ዘንድ ዋሉ፤ “አሥር ሰዓት” ያህል ነበረ።
ዮሐንስ 4፥6 በዚያም የያዕቆብ ጕድጓድ ነበረ። ኢየሱስም መንገድ ከመሄድ ደክሞ በጕድጓድ አጠገብ እንዲህ ተቀመጠ፤ “”ጊዜውም ስድስት ሰዓት”” ያህል ነበረ።

ድካም ያለበት ቀትር ስድስት ሰአት የዕብራውያን አቆጣጠር እንጂ የሮማውያን አቆጣጠር አይደለም፤ ምክንያቱም የሮማውያን ስድስት ሰአት የዕብራውያን ከምሽቱ 12 ሰአት አሊያም ከጎህ 12 ሰአት ነው፤ ይህን ሃቅ ይዘን የዮሃንስ ዘጋቢ ጋር ኢየሱስ ስድስት ሰአት ላይ እንኳን ሊሰቀል ይቅርና ገና ህዝቡ ስቀለው እያሉ ይጮኹ እንደነበር ይተርካል፦
ዮሃንስ 19፥14-15 ለፋሲካም የማዘጋጀት ቀን ነበረ፤ “ስድስት ሰዓትም” የሚያህል ነበረ፤ አይሁድንም፦ እነሆ ንጉሣችሁ አላቸው። እነርሱ ግን፦ አስወግደው፥ አስወግደው፥ “”ስቀለው”” እያሉ ጮኹ።

ጥያቄአችን፦ የቱ ትረካ ነው ትክክል? በሰቀሉት ጊዜ 3 ሰአት ነበረ ብሎ የሚተርከው የማርቆስ ዘጋቢ ወይስ 6 ሰአት ላይ ገና አልተሰቀለም ብሎ የሚተርከው የዮሃንስ ዘጋቢ?

t.me/muhammedchannel

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

07 Jul, 17:26


https://youtu.be/6nBv74jOf9M
ሼር ላይክ ሠብስክራይብ በማድረግ ደዕዋውን ተደራሽ ያድርጉ!

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

03 Jul, 16:55


https://youtu.be/Nwf_QUD0DJM?si=ky-UutDxQ8aDEKSo

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

24 Jun, 15:33


መቸም የጥመት ጎራዎች ብዛታቸው እየጨመረ መጥቷል ከዚያም ውስጥ>>
"አለይሂም" በመባል የተሰየመ መጤ ሀይማኖት መኖሩንስ ያውቁ ኖሯል???

(የእንቅስቃሴው መሠረትና አነሳስ)
አምልኮ በማሳመር ይታወቅ ነበር መንገድ ሲጓዝ ወንዝ ካገኘ፣ ውዱእ አድርጎ አንዳች ሶላት ሳይሰግድ አይኼድም በዒልምም አይታማም ዑለማዎችን በመቅረብም ወዲህም ሀረጉ ከብሩካን ዘር ነበር የሼህ ቀሪብ አህመድ 7ኛ የልጅ-ልጅ ነው - ሼህ ሰይድ በድሩ(ህ-1972) ነው ስሙ በኖረበት የአካባቢ ስም “ሰይድ ሰንቆ”¹ ተብሎ ይታወቃል በተከታዬቹ ዘንድ “ኑረ-ላህ” ይባላል እንደ “መህዲ” ይታሰባል
ሼህ ሰይድ በአንድ ወቅት፣ “ሰንቆ” አካባቢ ለዓመታት በጥብቅ ኑዛዜ የተዘጋን “ኸልዋ”² ጥሶ ገብቶ ከተመ እንደሚታመነው - እዚያ ኸልዋ ውስጥ - ሼህ ዘከሪያን(1873-1912) ‹‹አንተ ነቢ ነህ! እንካ ራዕይ!›› በማለት ሐሰት ገልጾ ያነሳሳው “ባለ-ማዕረግ ጂን(ጋኔን)” በግዝት ተዘግቶ ይኖር ነበር

ሼህ ሰይድ ከዚያ ኸልዋ ገብቶ ሲከርም - በመንፈሥ፣ በአምልኮ፣ በአስተሳሰብ፣ በእምነት፣ ከቀድሞ መሠረቱ ጋር ተናወጠ “ዓርሽ አደባባይ” መጎብኘቱን፣ አዲስ ራዕይ ማግኘቱን፣ በእርሱ እጅ ‹‹ሙስሊሞች ሸሐዳ እንዲያድሱ››፣ ‹‹ከሸሐዳ ጋር ለእርሱ ወሊይነት ዕውቅና እንዲሰጡ››፣ ‹‹በእስልምና ሶላት እንደሌለ›› አሳወቀ ጾምንም ሻረ በአጸፋ ‹‹አለይሂም ሶላቱላህ፥ አለይሂም ሰላሙላህ›› የሚል ቋሚ ዚክር ደነገገ

“ሰንቆ” አካባቢ ከጎራ ላይ ተቀምጦ በወሎ፣ በዋነኝነት በጎጃም በጎንደርና በበጌምድር አካባቢ ታላላቅ ዑለማዎችን፣ ደረሶችን፣ በርካታውን ሙስሊም የማሕበረሰብ ክፍል ሰበከ ሰበካው በብዙ ፈርጅ የተጠናቀረ ነበረ

በአንድ በኩል፦
በሼህ ሰይድ “ሀድራ” በሠው ልጅ የሚፈለገው ነገር ወዲያው ይገኛል የታመመ ይድናል፣ ያጣ ያገኛል፣ የተደገመበት ይፈወሳል፣...አንዳንድ ጊዜ ሀድረኛው በማያውቀው ‹‹ጀነት በሚመስል ዓለም›› በእርገት ተንሸራሽሮ ይመለሳል በሚኖሩበት ጎራ ብርሐን ይፈልቃል ትኩስ ምግብና ጫት ከሰማይ-ተመስሎ ይወርዳል ለእርድ የሚቀርቡ እንስሳት በፈቃደኝነት ጎርፈው ሲታረዱ ለተራው ዜጋ ይታያል በዚህም ታዛቢው ሁሉ ተማረከ ከሼህ ሰይድ ገብቶ መውጣት ህልም ኾነ ንቁው ዑለማ ‹‹የእስቲድራጅ ስጦታ ነው›› በማለት እራሱን ቆጠበ

በሌላ በኩል፦
ሼህ ሰይድ ለታላላቅ (የቃሎ፡ የጎጃም፡ የበጌምድር፡ የጎንደር)ዑለማዎች ተከታታይ ደብዳቤ ላከ ‹‹መጥታችሁ ዘይሩኝ›› አለ አንዳንድ ዑለማዎች ‹መደበኛ ወሊይ› አድርገው በመገመት፣ ሌሎቹ ደግሞ ‹‹እውነታውን ቀርበን አይተን እንፍረድ›› በማለት ጥሪውን እየተቀበሉ ሄዱ በቅድሚያ ዚክር እየተሰጡ፣ ሼህ ሰይድ ገብቶበት ከነበረው ኸልዋ እንዲገቡ ተደረጉ ከዚያ ቅጽበት በኋላ መንፈሳዊ ህልውናቸውን ተቀሙ፣ የሼህ ሰይድን ዓላማ ተጋሪ ኾኑ
እናም ሼህ ሰይድ በእንቅስቃሴው ከ1940ዎቹ ጀምሮ እንደ “መህዲ” ታሰበ ሰበካው ሊቅ ደቂቁን ናኘ ሰፊ ተከታይ ማሕበረሰብም አገኘ እርሱና ተከታዬቹ ሶላትና ጾምን ሽረው በአንጻሩ በሀድራቸው ‹‹አለይሂም ሶላቱላህ፥ አለይሂም ሰላሙላህ›› የሚል ዝማሬ በማዘውተራቸው ‹‹አለይሂም›› ተሰኙ በወቅቱ! በባህርዳር፣ በሐሙሲት፣ በወረታ፣ በደብረታቦር (ወዘተ),,,,,,'‘

ለዚህ የጥመት ፅሁፍ የኔ አስተያየት

قال تعالى– وَمَنْ يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلَامِ دِينًا فَلَنْ يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الْآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ

አሏህም ኣለ– እነሆ ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከእርሱ ተቀባይ የለውም እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው 3:85

85 Whoever seeks other than Islam as a religion, it will not be accepted from him, and in the Hereafter he will be among the losers.

_Sura A'Li–Emran 3:85_

አለይሂም ላዕነቱሏህ! " ደሞ አለይሂም ብሎ ዲን?
ከነ ሙሉ ሙዕጂዛውና ነቢይነቱ በአይሁዶች ሴራ ሳይሰቀል ሳይገደል ከነ ሙሉ ሰውነቱና ሩኁ ወደ ሰማይ የተነጠቀውን የአላህን ባሪያ የመርየምን ልጅ አል–መሢህ ዒሣን ( ዐለይሂሰላም ) ክርስቲያኖች የሱንና የነቢያችን ሙሐመድን
( صلى الله عليه وسلم )
መልክተኝነት ክደው አሏህን አምፀው የዘለዓለም የጀሀነም እድምተኞች ለመሆን ወረፋ ይዘው ይገኛሉ ታዲያ ይህቺ " አለይሂም " ተብላ የመጣችው የመንደር ጥመት ከመሆን ኣታልፍምና ተከታዮቿ የሆናችሁ ሁሉ ታይመሽባችሁ፣ የአላህም ቁጣ ታይወርዲባቺሁ፣ ቀብራችሁም ታይቆፈርላችሁ በፊት ወደ ቁርኣንና ሐዲስ ወደ ተውሂድና ሱና ወደ አሏህ ምህረት በተውበት ተመለሱ እላችኋለሁ እነሆ አምላካችን አላህ መሃሪ አዛኝ ነውና!!!

ሙሐመድ ከድር ዒሣ የተውሂድና ሱና ዳዒያህ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

t.me/muhammedchannel

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

24 Jun, 05:52


https://youtu.be/HSnah4d_jtk?si=M4ldrrUf4VBo5UWQ

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

23 Jun, 20:23


https://youtu.be/YX7YnAQ3a0U?si=piIgnyefyQ_JTDZX

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

09 Jun, 17:55


https://youtu.be/uvq2TbIJKNE?si=ySOEwxGFrmvRMV_-

በሙሐመድ ከድር ዒሣ የንፅፅር ቻናል

21 May, 18:01


እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ አደራችሁን!!!

አንዳንድ ሌቦች አዲስ ሲስተም/ዘዴ እየተጠቀሙ ሰዎችን መዝረፍ ጀምረዋል።
እሱም ምንድነው በሆነ ተመሳሳይ የድርጅት በሚመስል ስልክ ይደውሉና ምን ይላሉ ከባንክ ቤት የተላከ ፎርም የሚያስሞሉ  አስመስለው ከባንክ ነው የሚደውልልህ ይላሉ። ከዚያም እሺ ምን ልታዘዝ ስትላቸው የሞባይል ባንኪንግ ኮዳችሁን ይጠይቁና እናንተም እውነትም ከባንክ የተደወለ ይመስላችሁና ኮዳችሁን ከነገራችሁ በኋላ በአካውንታችሁ ያለውን ገንዘብ ወደ ራሳቸው አካውንት በማዞር መዝረፍ ጀምረዋል እየተባለ ስለሆነ ጥንቃቄ አድርጉ። ማንም ስለደወለ ስለ አካውንታችሁ፣ስለ ሞባይል ባንኪንግ ኢንፎርሜሽን አትስጡ። ካስፈለገም በአቅራቢያችሁ ወዳለ ባንክ ቤት ሄዳችሁ አረጋግጡ። ለማለት ነው። ምን አልባት በዚህ አካሄዳቸው ብዙ ሰዎችን ሸውደው መዝረፍ ስለሚችሉ አደራችሁን ወደ ተለያዩ ጓደኞቻችሁ፣ዘመዶቻችሁ፣ወደ ተለያዩ ግሩፖች ሼር እናድርግ።

🖌ወንድማችሁ:- አቡ መርየም

በድጋሚ የተለጠፈ

ሼር እያደረጋችሁ!

የቴሌግራም ቻናል:-
👉
t.me/AbuMeryemNeja 👈

8,566

subscribers

149

photos

178

videos