قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن @abuuseyminabdurehman Channel on Telegram

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

@abuuseyminabdurehman

【قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَٰـن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن↓↓
t.me/abuUseyminabdurehman
【የትግርኛ ቋንቋ ትምህርት የሚገኝበት↓↓
https://t.me/abuUseyminTigrgna

ለወንድማዊ ምክር እና ለሓሳብ አስተያየቶች ↓
@abuUseyminBot

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن (Amharic)

ድምፅዋ አይዞህ ገላገል ተከፍታለች፡፡ በአሜሪካው ብሔራዊው ዛሬ በተለያዩ ምሁር እንስማን በእርስዎ የመሠረት ይቃርንን? ለምንድነው ይህን ቡድኖች ተከብብለው ልዩነትህን ሳብስጥር አጠንክረህ ይጻፍናል፡፡ ይህ ላይ አንዱን አሁን ሆነ እንደአጫጭነት በእናንተ አስገራሚ የሆነውን ምክር ሆኗል። በሩቅ የሚመልሰውን ምክር ግን ዋናውን ምክር ብላቴን አሟሺት። እንኳን ስለተረዳን፣ እንኳን ስለሰላምነትህ ከሚገኙ ግለሰቦች ጋር እናንተን ስለምን ለመተው ይህን ቡድኖች መማር ይኖርበታል፡፡

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

07 Dec, 10:52

✿ ትንሽየ ማንቂያ የተቀነጨበ

" ስደት እና ገንዘብ አያያዝ "

ለስደተኛዋ እህቴ ይድረስ ከሚለው ሙሓደራህ የተወሰደ

ይህንን ሙሓደራህ ክፍል 1 እና 2 ሙሉውን ብታደምጡ ትጠቀማላችሁ

ሼር አድርጉላቸው ቢጠቅማቸው

🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

07 Dec, 09:57

ጉድ ነው እናንተየ

እረ ተው ተረጋጉ እህቶች ... አገባሻለሁ ያለሽ ሁሉም ባል እንዳይመስልሽ .. !

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

07 Dec, 09:56

ተመልከቱ የእህቶቻችንን ጉድ

«በጤናችሁማ አይደለም ዲን ላለውም ለዱርየውም ሆን ብላችሁ ነው ለምናችሁ ወጭ የምታወጡት ገንዘብ ካልገፈተራችሁ የተወደዳችሁም የታመናችሁም አይመስላችሁም ምን እንደሆነ እንጃ»

👉እንደት ብዬ ዝም ልበል⁉️
--------------------------
....እስኪ በእህቶቻችሁ ዝም የምትሉ ጨካኞች ዝምታን አስተምሩኝ⁉️

.....ስንት ጀግና ፅኑ እህቶች እያሉ በእንደነዚህ አይነት ብዙ እንከፎች ስንቶቹ በጅምላ ይሰደባሉ እስኪ ተመካከሩ በአሏህ.....!!

👉ተምር : -ሰላም ጉርሻ እንዴት ነህ ?
አንድ ነገር ላስቸግርህ ነው

⛔️ጉርሻ :- እሺ ችግር የለም ምንድን ነው?

👉ስሜ ተምር ይባላል ሳውዲ ነው የምኖረው እና ትላንትና አዶናይ ሲያለቅስ በጣም ልቤን ነካው

ስለዚህ ያለኝን 6ሺህ የሳውዲ ሪያል
ልልክለት እፈልጋለው

⛔️ጉርሻ :- የምርሽን ነው ?

👉ተምር :- አዎ ወላሂ የምሬን ነው

⛔️ጉርሻ :- ቆይ አንቺ ስንት በጣም የተቸገረ ባለበት ሀገር እሱን ለምን ለመርዳት ፈለግሽ ?

👉ተምር :- ሲያልቅስ አይቼው እንቅልፍ መተኛት እንኳን አልቻልኩም እባካህ ጉርሻ አካውንቱን ብቻ ላክልኝ ሌላ ምን አልፈልግም :: ይህው ስልኬ በዚህ ደውለህ አናግረኝ ወላሂ ነው የምልህ .....

አንች ተምር አይደለሽም እሬት ነሽ አሏህ ልቦና ይስጥሽ።

👉አዶናይ ማለትኮ የሚገርማችሁ ካናዳ የሚኖር ካፊር እልም ያለ ዱርዬ ነውኮ ወላሒ አይ የአረብ ሀገር ሴት አያ ኸረ ተደበቁ በአሏህ ማፈሪያወች።

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

07 Dec, 09:43

ልብን በቁም መቅበር

ልብ የታመመ 'ለት ከሸሪዓ ርቆ
ሊሞት ቀርቦ እያለ በስሜቱ ታንቆ
ዝም አልንው አብዝተን ልብ እጅጉን ታሞ
በወንጀል በስሜት የሱ ብርሃን ከስሞ !
ግን...
የከረመን ብርታት ውሃ የበላው ቀን
ባካል እክል በዝቶ አብዝቶ ሲያደቀን
ምሽት ጤና ጣቢያ ማለዳ ሆስፒታል
ሆኗል ነገራችን መድሃኒት በፌስታል

ሆኗል የኛ ነገር ለስጋ ስንሳሳ
ለዱንያ እየኖርንው አኺራን ስንረሳ

ባልከፋ ነበረ ላካል ማሰቡና ያካል መዳኒቱ
ልብን በቁም መቅበር ባይኖር በየቤቱ

መስከረም 19 - 2017

https://t.me/Muhammedsirage!

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

06 Dec, 12:07

ማስታዎሻ

ደረጃችሁ ለሒፍዝ ሳይደርስ ሒፍዝ አትጀምሩ ቡሀላ ትቸገራላችሁ ; ስለሆነም የሚሻለው መጀመሪያ ቁርአንን በደንብ አድርጎ መቅራት ያስፈልጋል የተጅዊድን ህግጋት በመጠበቅ ማለት ነው ...!!

ስለዝህ ሓፍዞ ተጅዊድ ባዶ ከመሆን መጀመሪያ ቁርአንን አስተካክሉ ..!!

والله أعلم

t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

05 Dec, 06:59

ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አላህ ይጠብቅህ ከጥሩ ስራ ጋር አላህ ሀያትህንም ያስረዝምልህ።

  አስተውላችኃል ግን አሁን ላይ በተለያዩ ጉዳዬች ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር እንጂ ማይደፈኑ ቀዳዳዎች ብዛታቸው ?!

     የማንበብና የማዳመጥ ሞራል ያለህ ሰው ከሆንክ እመነኝ እነዛ ከቃላት በላይ ድምፅ አውጥተው በሚናገሩ በሚለቃቸው ፁሁፎቹ ብቻ እግር በእግር ተከታትለህ ከልብህ ሆነህ ካነበብክ እመነኝ  ከተኛህበት ትነቃለህ !! የሚጎረብጥህ ሹብሃ ካለም በአላህ ፍቃድ ትገላገለዋለህ። በቃ ተከታተለው ሌላ ምንም አልልህ።እሺ እሄ ሁላ ምትለኝን ደርሶቹ ፣ ፁሑፎች በምን ላግኘው ካልከኝ ኢኼውና
👉 t.me/IbnuMunewor ቤቱ ጎራ በልና ተጠቀምበት። መልካም የመለወጫ ጊዜ !!

    ኢብን ፈድሉ

       ~ t.me/Darutewhide

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

04 Dec, 22:56

"هِيَ النَفسُ مَا حَمَّلتَها تَتَحَمَّلُ ."!

- لا تقُل لا أستطيع الحِفظ، ذاكرتي ضعيفة، لا أستوعب الدُّروس، لا تقُل لا يُمكنني إكمال قراءة كتاب، أو لا أقدر على طلب العلم الشرعي، لا تكُن هشَّا، عوِّد نفسك على الحفظ، على قراءة الكُتب، لا تنم قبل أن تفهم مسألة فقهية صعُب عليك فهمُها، عوِّد نفسك على الصَّبر، اصبر يا عبد الله فلن تُبلغ العلم ولن تحفظ إلا بالجهاد، جاهد نفسك، فالعلم يحتاج في طلبه إلى همّة كبيرة، وعزيمة قويّة.

"فَصَبْراً في مَجالِ العِلْمِ صَبْراً
فَما نَيْلُ المُنى سَهْلُ المُرادِ "🫧.

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

03 Dec, 17:19

ምርጥ አባባል

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

03 Dec, 09:58

https://youtu.be/sGEYKvcf6mI?si=dj5Qd3Gbhh0o-CV9

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

02 Dec, 18:45

Live stream finished (4 minutes)

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

02 Dec, 18:41

Live stream started

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

02 Dec, 17:13

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ዛሬ ምሽት 3 : 30 ጀምሮ የቃዒደቱል ኑር ቂርአት ይኖረናል ኢንሻ አሏህ

= ክፍል 05

http://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

02 Dec, 07:56

📚دعوة لحضور كلمة بعنوان:

«فضل الصحابة الكرام»

🎙لفضيلة الشيخ:
د.إبراهيم المحيميد -وفقه الله-

▪️الاثنين ١/ ٦/ ١٤٤٦
▪️بعد صلاة المغرب
▪️في جامع عبدالباري الشاوي (الرانوناء)

▪️وبعد صلاة العشاء
▪️في جامع عايش البحيثي (الجصة)

ا═•═📚═•═ا
🔹دروسُ المدينة النبويَّة🔹
linkjar.co/drosalmadina

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

02 Dec, 05:48

👉ከአማራም ሁን ከመተማ
👉ከኦሮሞም ሁን ከጂማ

👉ከሀላባም ሁን ከስልጤ
👉ከጉራጌም ሁን ከወልቂጤ

👉ከአፋርም ሁን ከሱማሌ
👉ከትግራይም ሁን ከመቀሌ

👉ከፀማይም ሁን ከጋንቤላ
👉ከአገዉም ሁን ላሊበላ

👉ከኬኒያም ሁን ከሱዳን
👉ከቻይናም ሁን ከኢራን

👉ከሰኡዲም ና ከጂዳ
👉ከአዉሮፓም ከካናዳ

👉የትም ብትኖር ባሻህ ስፍራ ላይ
👉ጠንካራ ከሆንክ ተዉሂድ ሱና ላይ

👉ቀርበን በአካል ባንገናኝም
👉አንድ ነን እኛ አንለያይም

ሙርሰል ሰይድ ጨፌ 23/3/2017
👉https://t.me/murselseid

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

01 Dec, 16:50

«ለሚስትህ ንገራት»
------------------

የኔ ማር የኔ ውድ የኔ ቸኮላታ፡
ትናፍቂኛለሽ ስለይሽ ለአንድ አፍታ፡
ሁሌ እወድሻለሁ በጧትም በማታ፡
ገፀ-በረከት ነሽ የአሏህ ስጦታ፡

አቆላምጠህ እንጂ በስሟ እንዳጠራት፡
ለሷ ቦታ ስጣት እጂጉን አክብራት፡
አትሞኝ ሀቢቢ ሚስትህን አፍቅራት፡

ልዩ ቦታ እንዳለህ ሁሌ ግለፅላት፡
የአይኔ ማረፊያ ማዕረጌ ነሽ በላት፡
ከአይንህ ስትሰወር ደብዳቤ ፃፍላት፡

ለህይወትህ አጋር ለጨለማህ ማብራት፡
አቋም አልባ ሆነህ እንዳታሸብራት፡
የውደታህን ጥግ ለሚስትህ ንገራት፡

....✍️በኑረዲን አል-አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

01 Dec, 09:38

ሙሓደራ 217

የ ዒልም ትሩፋት እና ደረጃ

🚦በ ከሚሴ የተደረገ በ መስጂደል አቅሷ ሙሃደራ

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)

https://t.me/UstazKedirAhmed

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

01 Dec, 06:00

ያለ እውቀት መናገር

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔗 t.me/Achachir_mkroch

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

30 Nov, 17:04

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ዛሬ ምሽት ከ 3 : 30 ጀምሮ ትንሽ የትውውስ ፕሮግራም ይኖረናል ኢንሻ አሏህ

ርእስ ፦ " የቢድዓ መንስኤዎች "

t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

30 Nov, 16:33

قال الإمام محمد بن علي بن آدم الإثيوبي - رحمه الله - :

▪️يجب على من فُتح له شيءٌ من العلم ، أن ينصُر السُّنة ، مهما أدَّاه ذلك إلى مخالفة من هو أحبُّ الناس إليه ، لأنَّ السنة أعلى من رأي كُلِّ ذي مذهب وأحقُّ بالتبع من أثر كلِّ مَن ذهب

ذخيرة العقبى 13/65

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

30 Nov, 16:32

https://youtu.be/bDs-QRUlJdM?si=tYF7ghOVO3VVvCWM

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

30 Nov, 12:59

«لماذا نتحدث عن جماعة الإخوان المسلمين؟»

🎙لفضيلة الشيخ:
أ.د. محمد الحجيلي -حفظه الله-

🔗 https://youtu.be/a5uLxKmVOkI

ا═•═📚═•═ا
🔹دروسُ المدينة النبويَّة🔹
linkjar.co/drosalmadina

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

30 Nov, 12:13

ኒቃብ ካደረግሽ አንቺ ንግስት ነሽ

« ከሙሓደራ የተቀነጨበ »

🎙 በአቡ ዑሰይሚን

t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

30 Nov, 10:55

አዲስ ወሳኝ ትምህርት ..

ርእስ ፦ [] በዲን ላይ መፅናት []

ከሀገር ውጭ ወደ ሀገር ለሚገቡ የተደረገ ማንቂያ ነው አድምጡት !!

«በዙል ቂዕዳ 23 / 1445 ھ የተደረገ »

= በድጋሜ የተለቀቀ

🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

ለተጨማሪ ትምህርቶች ➴➴➴➴
t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

30 Nov, 08:19

https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

30 Nov, 03:41

ኹጥባ

🎙 العلامة محمد الإمام حفظه الله

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

29 Nov, 16:17

ባልሽ ባልሽ እና አለቃሽ ብቻ ሳይሆን የእምነት ወንድምሽም ጭምር ነው !
ሚስትህ ሚስት ብቻ ሳትሆን የኢስላም እህትህም ጭምር ነች !

ይህንን በአግባቡ ብናጤን ኖሮ የሚሰማው ወሰን ያለፈ በደል በሚሰማው መጠን ባልተሰማ ነበር ! የፍቺው መጠን እንደሚታየው ሳይበዛ ነገራችንም ባማረ ነበር ።

https://t.me/Muhammedsirage

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

29 Nov, 13:44

አድምጡት ይህንን አስደማሚ ኹጥባ

ርእስ ፦ ስልክህን ከመጥፎ ነገር አፅዳ

🎙 العلامة محمد الإمام حفظه الله

t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

29 Nov, 11:15

አባባል

" መታሰሩን ታሰር ነገ ትፈታለህ ወዳጅና ጠላት ትለይበታለህ "

.....

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

29 Nov, 06:04

ሙስሊም ካልሆነ ወንድ ጋር አጉል ቅርርብ ውስጥ የገባችሁ እህቶች በጊዜ ከሰመመናችሁ ውጡ። በፍቅር ምርቃና እንደ ዋዛ ያቆራረጡት አደገኛ መንገድ መመለስ ሲያስቡ ዳገቱ ልብን ሊፈትን ይችላል። ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው። መጨረሻችሁ ኩ- ፍ- ር ከመሆኑ በፊት በጊዜ ንቁ። ርቀቱ ሲጨምር መመለሻው ይከብዳል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

29 Nov, 04:13

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: إن لكل دين خلقاً  وإن خلق الإسلام الحياء.

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: الحياء خير كله.

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: الحياء لا يأتي إلا بخير.

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: الحياء من الإيمان.

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: إن مما أدرك الناس من كلام النبوة الأولى إذا لم تستحِ فاصنع ما شئت.

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: الحياء والإيمان قُرنا جميعًا، فإذا رفع أحدهما رفع الآخر.

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ما كان الفحش في شيء إلا شانه، وما كان الحياء في شيء إلا زانه.

{إن الله وملائكته يصلون على النبي يا أيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموا تسليما﴾

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه ومن والاه، وعنا معهم برحمتك يا أرحم الراحمين.

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

28 Nov, 20:07

•••
لا تذل نفسك لأجل الدنيا

قال العلاَّمة ربيع المدخلي حفظه الله:

لا تذل نفسك لأجل الدنيا عند أعظم الناس لا تذل نفسك، لكن لأجل العلم تواضع وتأدب وأذل نفسك .
••  لأنه أعلى شيء .
•• وبه تعلو عند الله وعند الناس .
☜ إذا بذلت نفسك لنيل العلم هذا ليس ذلا أبدا :
•• هذا تواضع .
•• وهذا دليل على الأخلاق .
•• وعلى الصدق في طلب العلم والحق .

[مرحبًا يا طالب العلم صـ٢٤٨].

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

28 Nov, 14:39

تلاوة لسورة الشورى كاملة للشيخ د. عبدالعزيز التركي

@abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

28 Nov, 13:46

أنشروا التوحيد في أهليكم ومجتماتكم يا أهل التوحيد

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

28 Nov, 13:42

▪️ فائدة نفيسة جدًّا !! - الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
Https://t.me/elbadr12
#شارك_وانفع_غيرك

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

28 Nov, 05:02

ወላሂ ወቢላሂ ወተላሂ! ተውሒድን የተገነዘበና ለተውሒድ ዋጋ የሚሰጥ ሰው የኢራኑን የሺዐ መሪ ኻሚነኢን እና ሐሰን ነስረላህን እያወደሰ ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲልወሃብን አያብጠለጥልም። በዚህ ጥፋት ላይ የሚታዩት ወይ ለተውሒድ ጥላቻ ያረገዙ ሙታን አምላኪ ኹራፊዮች ናቸው። አለያ ደግሞ የተውሒድን ዋጋና የሺርክን አደጋ የማይለዩ እንቶ ፈንቶ የሚለቃቅሙ ጥራዝ ነጠቅ ድሪቶዎች ናቸው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

24 Nov, 10:04

የኢኽዋኖች ዳዕዋ ሚዛን

🎙 በሼይኽ አቢ ሒዛም አልበዕዳኒ

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

24 Nov, 08:51

🎉 እንኳን ደህና መጣቹ ዳዕዋ ፕሮግራም 🎉

🌸 እንሆ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ዛሬ እሁድ ማታ ታላቅ የኡስታዝ አቡ ሙስሊም ቅበላ የዳዕዋ ፕሮግራም ይጠብቀናል።

ለመሆኑ ኡስታዝ አቡ ሙስሊም በ ሳዑዲ አረብያ ኡም-አልቁራ ዩኒቨርሲቲ ማስትሬታቸውን ማጠናቀቃቸው ያውቃሉ?!

🗣 ቋንቋ: አማርኛ ና ኦሮምኛ

🕌 ቦታ: ቦሌ (ኸዲጃ) መስጂድ

ሳዓት: 12:30 ( ከመግሪብ እስከ ኢሻ)

🌃 ቀን: ዛሬ, እሁድ, November 24th.

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም!

ASTUMSJ Shura Member

@ASTU_MSJ

"ሁላቹም እንጠብቃችዋለን። ኑ! እንማር፣እንመከር፣እንለወጥ ... "

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

23 Nov, 13:17

የወለድ ብር ተቀብሎ ለሚስኪን መስጠት እንዴት ይታያል ?

🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔗 t.me/Achachir_mkroch

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

23 Nov, 10:24

ወሕደተል አድያን - የሃይማኖቶች አንድነት ስብከት
~
በዚህ ዘመን ከሚታዩ አውዳሚ ስብከቶች ውስጥ አንዱ ሃይማኖቶችን በተለይም ኢስላም፣ አይሁድና ክርስትናን አንድ የማድረግ ወይም አንድ ናቸው የሚል ስብከት ነው። እንደ ኢስላም አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው።

ሌሎቹ:-
* መፃህፍቶቻቸው የሰው እጅ የገባባቸውና የተበረዙ ናቸው።
* ሺርክ የሃይማኖቶቹ ቀኖና አካል ሆኗል።
* የሙሐመድን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ነብይነት አይቀበሉም። ይህንን ያላረጋገጠ አካል ጋር የእምነት አንድነት የለም።
* አይሁድ መርየምንና ዒሳን ያወግዛሉ።

እነኚህና መሰል የማይታረቁ ልዩነቶች ባሉበት ሶስቱ ሃይማኖቶች አንድ የሚሆኑበት አግባብ የለም። ስለዚህ የሶስቱን እምነቶች ቤተ አምልኮት (መስጂድ፣ ቤተ ክርስቲያን እና ምኩራብ) አንድ ላይ በመስራት ወይም ቁርኣንና መፅሀፍ ቅዱስን አንድ ላይ በማተም ወይም የጋራ ድርጅት በማቋቋም ይህንን ስብከት ማሳካት አይቻልም።

በሌላ በኩል ሃይማኖቶችን እንዳጠቃላይ የሚያሰጉ ተግዳሮቶችን ወይም እንደ ግብረ ሰዶም ያሉ አፈን ጋጭ ልማዶችን፣ ወዘተ ለመጋፈጥ የተለያዩ ሃይማኖት ተከታዮች በጋራ ቢሰሩ ይሄ ከወሕደተል አድያን ጋር የሚገናኝ አይደለም። የማይገናኙ ነገሮችን ከወሕደተል አድያን ጋር እያገናኙ ሰዎችን በሌሉበት መክሰስ በጣም አደገኛ ጥፋት ነው። እንዲህ አይነት ውንጀላ ስለበዛ ሳያረጋግጡ ሰዎችን ከመክሰስ መጠንቀቅ ይገባል። ሌላው ቀርቶ ጤነኛ ያልሆነ ቅርርብ ቢኖር እንኳ በልኩ እርምት ከመስጠት ማለፍ አይገባም።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

23 Nov, 07:51

ወጣትነትህ አያታልህ!

لا تغتر بشبابك!! فالقبور قد إمتلأت شبابًا تَركوا أحلامهم عن غفلةٍ دُون وداع ⚠️ اللهم إنا نسألك حسن الخاتمة.

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

23 Nov, 07:47

ما هو هدفك?

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

23 Nov, 07:47

የደሴው የመጀመሪያው የደዕዋ ፕሮግራም ተጀምሯል

ርዕስ፦ ተውሒድ አንድ ያደርጋል እንጅ አይከፋፍልም

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=917a12cf8cae996d22

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

23 Nov, 05:01

🔖 قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله :

«اجعل دائمًا قصدك الوصول إلى الله عز وجل

فهو غاية كل غاية»

📚 شرح الكافية الشافية (٢٢٠/١)

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

22 Nov, 16:23

" أئمة السنة ليسوا مثل أئمة البدعة، فإن أئمة السنة تضاف السنة إليهم لأنهم مظاهر بهم ظهرت, وأئمة البدعة تضاف إليهم؛ لأنهم مصادر عنهم صدرت "

ابن تيمية - الدرء ٥/٥

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

22 Nov, 15:51

الحمد لله على نعمة التوحيد

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

22 Nov, 12:29

የድብቅ ወንጀሎች ...

ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

t.me/Muhammedsirage

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

22 Nov, 11:37

🖊 ‏قال ابن القيّم  -رحمه الله- :

" في القلب نار و حسرات لايطفئها إلا الرضا بأمره و نهيه و قضائه ،  ومعانقة الصبر على ذلك إلى وقت لقائه جل جلاله ".

📓(مدارج السالكين 3-121)

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

22 Nov, 08:22

t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

22 Nov, 03:35

☞ሁሉም አላፊ ነውና ታገስ ..!!

→ብዙ እውነት የማይመስሉ ለህሊናችን እንኳ ለማመን የሚከብዱ ነገሮች በህይወታችን ላይ ይመጣሉ ..

→ግን የሚገርመው ሁሉም አላፊ ነው ሁሉም ታሪክ ይሆናል ሁሉም ያልፋል ከችግር ቡሀላ በርግጥ ድሎትም አለና ..

→ይህ የአሏህ ውሳኔ ነውና በደስታ መቀበሉ እና መጠንከሩ ከኛ ይጠበቃል ማለት ነው ይህም ትልቅን ምንዳን ያስገኝልናል

→አሏህ ሆይ በደረሰብን መከራ እና መልካም ነገር ተካልን እያልን አሏህን መለመን ከኛ ይጠበቃል ..!!

አሏህ ከታጋሾች ጋር ነው

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

21 Nov, 18:20

🌱 فائدة 🍃

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

21 Nov, 16:26

صدق الله رب العلمین

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

21 Nov, 16:09

የብዙዎቻችሁ መልክት ደርሶኛል ለሁላችሁም ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ለዱዓችሁ ለሁሉም የሱና ወንድም እህቶቼ አሏህ ያቆይልኝ

አሏህ ምንም ሳያጎድለን መልሶ ላገናኘን

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

09 Nov, 06:19

በአንዱ ሀገር ሂጃብ ግዴታ ሲሆን በሌላው ይከለከላል

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

09 Nov, 06:18

اللهم إنا نسألك فعل الخيرات، وترك المنكرات، وحب المساكين، وأن تغفر لنا وترحمنا، وإذا أردت بعبادك فتنة فاقبضنا إليك غير مفتونين، ونسألك حبك وحب من يحبك، وحب عمل يقرب إلى حبك.

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

05 Nov, 16:59

من نظر إلى امرأة لا تحلّ له فإنه يُتعب قلبه ويَنقص إيمانه، ويقع في أمور لا يستطيع الخلاص منها. 💥

የማትፈቀድለትን ሴት አትኩሮ የሚመለከት ሰው
ልቡን ያደክማል ኢማኑን ይቀንሳል መውጣት የማይችልበት ነገር ውስጥ ይወድቃል

🎙️الشيخ ابن عثيمين رحمه الله

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

03 Nov, 21:07

ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡-

የአሏህ ፊት መመልከት ተፎካካሪዎች የሚፎካከሩበት ፈላጊዎችም የሚታገሉበት የትግላቸው ፍሬ ነው የሁሉም ነገር የመጨረሻ ግብም ነው።

📚العقيدة الواسطية ٤٥٩

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

03 Nov, 18:59

اللي مضى راح

"لا يستطيع أحد إرجاع الزمن إلى الخلف و بدء
حياة جديدة .. ولڪنه يستطيع الآن أن يضع بداية جديدة ليسطر نهاية جديدة.

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

03 Nov, 18:45

"‏مادمت لم تؤذي أحد
دع الناس يرونك كما يريدون لا تهتم لهم "

አንተ ሰዎችን እስካልጎዳህ ድርስ ተመልካቾችህን ተዋቸው በፈለጉት አይን ይሁህ ለነርሱ አትጨነቅ!

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

03 Nov, 18:40

صلاح القلوب

العلامة عبد العزيز بن باز رحمه الله تعالى

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

03 Nov, 18:39

‏﴿ وَشِفَاءٌ لِمَا فِي الصُّدُورِ }

قال ابن عثيمين -رحمه الله-:
"مهما طلبت من الأطباء أن يزول عنك ما في قلبك فلن تجد مثل القرآن"

ኢብኑ ኡሠይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ አሉ:-
ከዶክተሮች በልብህ ውስጥ ያለውን ህመም ከአንተ እንዲወገዲልህ የቱንም ያህል ብትጠይቃቸው እንደ ቁርኣን ያለ ነገር አታገኝም።"

• شرح الكافية الشافية (١٩٨/١).

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

30 Oct, 17:57

የታገሰ በአሏህ ፍቃድ ካሰበበት ይደርሳል የነገ ህልመህን  ለመኖር ዛሬ ታገስ ሁሉም ሰው በውስጡ ያሳለፋቸው መራራ ግዜያት አሉት ዛሬ ላይ እንዲትጠነክር ያደረገህም ችግሮችን ስላሳለፍክ ነው
وتذكَّر! أن من ثَبَتَ؛ نبَت

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

30 Oct, 13:59

يقول أنا سلفيّ! وينام عن صلاة الفجر !!

الشّيخ عبد الرزّاق البدر -حفظه اللّٰه🫧-...

@abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

30 Oct, 13:57

أنا سلفي

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

30 Oct, 13:21

- قَالَ ابنُ تَيمِيَّة - رَحِمَهُ اللَّـهُ -

ድፍረት ጠንካራነት የሰውነት ጥንካሬ አይደለም
አንድ ሰው በሰውነቱ ጠንካራ ሁኖ ልቡ ደካማ ይሆናል ነገር ግን ጠንካርነት ማለት የልብ መጠንከር እና በዛ ላይ መዘውተር ነው

[ الفَتَاوَى العِرَاقِيَّة || ١ / ٢٨٧ ]

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

30 Oct, 13:14

قال العلَّامة ربيع بن هادي المدخلي حفظه الله

‏وإذا خلا الإنسان من الأدب وركب رأسه واغتر بنفسه ، فهذا ماشٍ في طريق الهلاك !

الذرية 3/65

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

30 Oct, 13:08

" أفرأيت من اتخذ إلهه هواه وأضله الله على علم

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

23 Oct, 17:11

”أفضل النساء على وجه الأرض السلفيات“

الشيخ مزمل فقيري حفظه الله

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

23 Oct, 17:08

حتى لو ظننت أنك على الحق المبين
اسأل ربك أن يوفقك للحق

للشيخ د.محمد غيث حفظه الله

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

23 Oct, 15:46

አንድ ሙስሊም እውቀትን በመፈለግ ከተጠመደ መጥፎን ለማሰብ ወይም በተከለከለ ነገር ለመጠመድ ጊዜ አይኖረውም።ምክንያቱም ነፍስ አሏህን በመታዘዝ ካልተጠመደካት አሏህ በማመፅ ትጠምድሀለች።..."

شرح ‎التدمرية للشيخ محمد بن خليفة التميمي (١/ ١٢

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

23 Oct, 15:33

ኢብኑ ሲሪን ረሂመሁሏህ እንዲህ አሉ:- አሏህ ለባሪያው መልካምን ከሻለት ከልቡ ውስጥ  በመልካም አዛዥ ከጥፎ ከልካይ መካሪ ያደርግለታል።

حلية الأولياء (٢٦٤/٢)

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

22 Oct, 18:02

🔴 أنت خُلقت لتكون عبدا للّه تعالى ! - الشيخ #عبدالرزاق_البدر حفظه الله

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

15 Oct, 03:37

اللهم من اعتز بك فلن يذل، ومن اهتدى بك فلن يضل، ومن استكثر بك فلن يقل، ومن استقوى بك فلن يضعف، ومن استغنى بك فلن يفتقر، ومن استنصر بك فلن يخذل، ومن استعان بك فلن يغلب، ومن توكل عليك فلن يخيب، ومن جعلك ملاذه فلن يضيع، ومن اعتصم بك فقد هدي إلى صراط مستقيم.

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

14 Oct, 21:23

{وَمَن يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِن بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَىٰ وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّىٰ وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ ۖ وَسَاءَتْ مَصِيرًا} (115_النساء)

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

14 Oct, 21:15

احذر من الدخان

በሲጋራ ሱስ ለተፈተነ ሰው ምክር

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

14 Oct, 21:08

اللهم أنجِ المستضعفين من المؤمنين في فلسطين 🇵🇸

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

14 Oct, 21:07

የለብ መበላሸት ከስድስት ነገሮች ይወለዳል ነው

ከዛሬ ነገ እያሉ ተውበትን በመከጀል በወንጀል መዘውተር.
እውቀትን እየተማሩ በዛ ባወቁት ግን አለመስራ
መልካምን ስራ በሰሩ ግዜ ለአሏህ አልማጥራት
አሏህ የረዘቃቸውን እየተመገቡ አለማመስገን

አሏህ ወሰኖ በሰጣቸው አለመብቃቃት አለመደሰት
ሙታንን እየቀበሩ አለመገሰፅ

الحسن البصري
https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

14 Oct, 15:15

🕯️ ليس عيبا ...
إن لم تمتلك رقة الحديث وعذوبة اللسان واقناع الآخرين بما تريد,
ولكن العيب ...كل العيب أن يكون الكذب والخداع والنفاق هي طباعك.!

🕯️  ليس عيبا....
أن يكون فينا عيبا
ولكن العيب كل العيب....
أن نرضى بعيوبنا ونقـلل عند الله قـدرنا.

🕯️ ليس عيباً ....
أن تسمع من الآخرين ما لا يرضيك وأنت تقول الحقيقة, ولكن العيب....
كل العيب أن تغضب ربك لكي ترضي الناس . "وتخفي في نفسك ما الله مبديه " ... بالقول والفعل فيكون ظاهرك غير ما باطنك كالمنافقين !

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

14 Oct, 14:04

እውቀትን በመፈለግ ላይ ያሉ እንቅፋቶች
عوائق في طلب العلم

فوائد من محاضرة عوائق في طلب العلم للشيخ عبدالسلام الشويعر حفظه الله

መሳጭ ምክር እስከመጨረሻው አዳምጡት ትጠቀሙበታላቹህ

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

14 Oct, 05:01

"كم لله من امرأَة أفضل من رَجل بسبب عِلمها، ودينِها واستقامَتها، وبَصيرَتها،
↲ ومن نظر في صفحات الصحابيات، والتّابعِيات، وعلماء الأمّة من النّساء، عرف أن هناك نِساءٌ طيبَاتٌ ،ويفضلن على كثير من الرجال".

ابن باز رحمه الله .

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

14 Oct, 04:59

"إنَّ العُمر غالٍ! فلا تقبل له ثمنًا إلا الجنَّة"

"ህይወት ውድ ናች! ከጀነት በስተቀር ምንም አይነት ዋጋ አትቀበል"

ኢብኑል ቀይም - አላህ ይዘንላቸው -

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

13 Oct, 10:59

🔹صفات الرجل الصالح الذي تستحقه المرأة !

▪️الشيخ عبد السلام الشويعرحفظه الله🎙️

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

13 Oct, 10:53

عامل الناس بأخلاقك، لا بأخلاقهم
ሰዎችን በራስህ ስነመግባር ተናኗራቸው

ለሰው ብልህ አትናገር
ለሰው ብለህ ዝም አትበል
ለሰው ብለህ አድብህን አትጣ

አንዳንድ ሰዎች በራሳቸው ጫማ ካልገባህ እንደ ጠላት አድርገው ይይዙሀል የነሱን ስነመግባር እንድትላበስ ይፈልጋሉ
كن أنت .. ولا تكن غيرك

ኢብራሂም ቢን አድሀም ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ
እረፍትን የፈለገ ሰውን ከልቡ ያወጣ ያርፍ ዘንድ።

📚سيرة السلف الصالح 3/970

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

13 Oct, 10:19

ما العِلمُ حملُ شهاداتٍ مُزخرفةٍ
بزُخرفِ القولِ من نثرٍ و منتَظِمِ

بل خشيةُ اللهِ في سرٍّ وفي عَلنٍ
فاعلم هي العِلم كلّ العِلمِ فلتزمِ

🖊حافظ الحكمي  -رحمه الله تعالى-

https://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

13 Oct, 10:05

| قال ابن القيم رحمه الله:

فالخبيث يتفجر من قلبه الخبث على لسانه وجوارحه
والطيب يتفجر من قلبه الطيب على لسانه وجوارحه

📓زاد المعاد ١ /٦٨

https://t.me/abuUseyminabdurehman

11,891

subscribers

1,303

photos

947

videos