የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች @yesheh_kalidrashid_daewawoch Channel on Telegram

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

@yesheh_kalidrashid_daewawoch


የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች (Amharic)

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች በማስተዋወቅ ያሉ በለጠ እና መነሻ ድርጊት ያለው መረጃዎችን ለማቅረብ የሚገኝ ቦታ ነው። ይህ እናሾፓን ቻናላን ነው። እናሾፓን እገዛ ማስተዋለፍ እናሾፓን ለማወቅ የሚቸገር ያስመልከት ነው። የተወዳጁ አርሺድ እና ድርጊት ላይ በማድረግ የሚናገሩትን የሸይኽ ኻሊድ መረጃዎችን ለማመልከት እና ለማገናኘት የሚወጡትን አርሺድ እና ድርጊት ከግጥሞች እንዲሰጥ እንጠቀሙበታለን።

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

30 Nov, 05:51


ለዘመናት በሐለብ እስር ቤት ታፍነው ሲሰቃዩ የከረሙ፣ ስጋቸው ተንጠልጥሎ ደም እየፈሰሳቸው የተደፈሩ እናቶች፣ በሻር እንጂ ጌታ የለም በሉ እየተባሉ የስቃይ የመከራን ህይወት ከዓይነት ዓይነቱ የተጎነጩ እህቶች በሙጃሂዶቹ በሩ ተከፍቶላቸው ነፃ ናችሁ ወደ ፈለጋችሁበት ሂዱ ተብለው ከእስር ቤት ሲለቀቁ ስታይ ደስታ ያስለቅስሀል። ወዳገኙት አቅጣጫ ሲሮጡ ውስጥህ ይንቀጠቀጣል።

የእነዚህን እስር ቤቶች ሰቆቃ ያነበበ ይህን ስሜት በሚገባ ይረዳዋል። እናት እህቶቹን ነፃ ለማውጣቱ የተደረገው መስዋዕትነት ክቡር የግዴታ ግብ መሆኑን ይገነዘባል። አላሁመ ባሪክ ለና ፊ ሻሚና


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

29 Nov, 18:55


ዜግነታቸው ቱርኪስታን ነው። በዕድሜ የገፉ አዛውንት ናቸው። የሶሪያ ሙጃሂዶችነ በመደገፍ በጂሃዱ መስክ የሞተው ልጃቸው ጀናዛ አጠገብ ቁርኣንን ሲያነቡ በምስሉ ላይ ይታያሉ።

ይህ ድል የእነዚህ ጀግኖች ጥርቅም ውጤት መሆኑን አትዘንጉ ወንድም ለወንድሙ ድንበር አቆራርጦ ከጀሰዲን ዋሒድ የሚለውን ባህሪ በተግባር እንዲያ ተላብሷል።


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

29 Nov, 18:44


ድንቅ ምድር አስገራሚ ከተማ በኢራንና በሩሲያ የሚደገፈው በሻርና የሙጃሂዶቹ የትግል አርማ፣ የወራሪዋ እስራኤል በጎላን ተራራ የመቋመጧ ታሪካዊ ህልም፣ የረሱልን ዱዓ የተሸከመች የፈተና ምድር ከመነሻው እስከ መድረሻው ታሪኩን በዝርዝር ጠብቁኝ ኢንሻ አላህ


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

29 Nov, 18:22


በሶሪያ ሰሜን ምዕራብ የተህሪር አሽ-ሻም ሙጃሂዶች አስደናቂ ገድልን ፈፅመው ሐለብን በቁጥጥራቸው ውስጥ አስገብተዋል፡፡

ከቀናት በፊት የጀመረው ጦርነት የሂዞባላህ የጦር ሰፈር እንደሆነ የሚነገረውን የአሌፖ (ሐለብ) ግዛትን አልፈው በመግባት በአል ናይራብ አየር ማረፊያ ላይ ጥቃት ፈፅመው አሁን ከመሸ ከተማዋን ሙሉ በሙሉ ሲቆጣጠሩ የበሻር ጦርና ሒዝቦላህ ከተማዋን ለቀው ሸሽተዋል፡፡

"መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ነፍሳችሁም ቤተ አምልኳችሁም የተጠበቀ ነው እንደ ማንኛውም የሶሪያ ህዝብ በሰላም ወጥታችሁ ትገቡ ዘንድ ለደህንነታችሁ ቅድሚያ እንሰጣለን" በማለት በመግለጫቸው ላይ ሙጃሂዶቹ አትተዋል።

የበሻር አልአሰድ የሒዝቦላህ ወታደሮች ጥቃትና የሩሲያ የጦር ጀቶች ሙጃሂዶቹን ወደ ፊት ከመገስገስ አላስቆማቸውም። አላሁመ ባሪክ ለና ፊ ሻሚና!


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

27 Nov, 17:51


በሊባኖስ የተኩስ አቁም ስምምነቱ ከታወጀ በኋላ ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ለወራሪዋ እስራኤል በጋዛ የዘር ፍጅቱን ለማስቀጠል በሚመስል መልኩ ከፍተኛ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ለመላክ በዝግጅት ላይ ትገኛለች።


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

27 Nov, 17:27


የሙስሊሙ የፖለቲካ ዕይታ ማነስ የትላንትን ታሪክ ከዛሬ ጋር አዋህዶ መጪውን መመልከት አለመቻል በእጅጉ ያሳዝናል። በስሜት መሰለፍ ግር ብሎ ያለ እውቀት መደገፍ አስጊ ደረጃ ላይ ደርሷል። ፈዶሉ ወአዶሉ እንዲል ሐዲሱ በሮይተርስና በቢቢሲ ዘገባ ሰውን ወደ አንድ ጎራ ማሰለፍ ሺህ ጊዜ በአንድ ጉርጓድ ማስነደፍ ሆኗል።

ዛሬ ሒዝቦላህና ወራሪዋ እስራኤል የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደርሰዋል። ለጋዛዎች ግን አላህ አላቸው። በሰፊ ፅሑፍ እመለሳለሁ ኢንሻ አላህ።


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

23 Nov, 18:43


ይህ የወራሪዋ እስራኤል የቦክስ ሻምፒዮኑ አምታይ አርጋማን ነው። 180 ሴንቲ ሜትር ቁመት ይዞ ጋዛ ደረሰ። በሙጃሂዶቹ ክፉኛ ጥቃት 80 ሴንቲ ሜትር ቁመቱን ብቻ ይዞ ከጋዛ ወጣ። አላሁመ ዚድ!


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

23 Nov, 18:29


ሰውነታቸው ከመሬቱ ሲወድቅ ጠቋሚው ጣታቸው የአላህን አንድነት እየመሰከረ ይህን ዓለም ይሰናበታል። እናንተ የጋዛ ሰዎች ሆይ አይዟችሁ አላህ አላችሁ።


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

23 Nov, 18:26


ወንድሞቻችን ዛሬም ስራ አልፈቱም። በብርዱም በቁሩም ከወራሪዋ ጋር እየተጋፈጡ ነው። ይኸው ዛሬም የወራሪዋ ወታደሮች የመሸጉበትን ህንፃ በያሲን ቡንዱቂያ ዶግ አርገውታል። አላሁመ ባሪክ አላሁመ ዚድ


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

22 Nov, 19:17


የወንድሞቻችን ጀናዛ በተራቡ ውሾች ሲበላ ተመልከቱ። ስታዩት አንጀታችሁ ይላወሳል። ውስጣችሁ በብሶት ይተራመሳል። ግን ግን ይህ ያለ ምላሽ እንዲሁ ይቀራል ብላችሁ ካሰባችሁ የአላህን ፍትሀዊነት ዘነጋችሁ። አይቅጡ ቅጣት ከባድ በቀል በቁጣ የተለወሰ መቅሰፍትን ከአላህ ዘንድ ጠብቁ ሩቅ አይደለም በቅርቡ እያንዳንዱ የአውሮፓውያን ቤት በስቃይ በመከራ ይሞላል።


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

22 Nov, 10:25


🟡ዩክሬን የአሜሪካ ሚሳኤሎችን በሩሲያ ላይ እንድትጠቀም በፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ፍቃድ ከተሰጣት በኋላ በስድስት አሜሪካና እንግሊዝ ሰራሽ ሚሳኤሎች ሩሲያን መምታቷን ተከትሎ ሃይፐርሶኒክ መካከለኛ ርቀት ባለስቲክ ሚሳኤል በዩክሬን ወታደራዊ ተቋም ላይ በመተኮስ ሩሲያ ምላሽ ሰጥታለች።

ፑትን "በምዕራቡ ዓለም የተቀሰቀሰው የዩክሬን እና ሩሲያ ጦርነት ዓለም አቀፋዊ ይዘትን እየተላበሰ ነው" በማለት ተናግሯል።


🟡ቻይና በሳይበር ዘመቻ የአሜሪካን ኮሙኒኬሽን ኢላማ በማድረግ ምስጢራዊነት ያላቸው መረጃዎችን ማግኘቷ ተገልጿል።

‏salt Typhoon በመባል ከሚታወቀው የቻይና የስለላ ድርጅት ጋር ግንኙነት ያላቸው በሳይበር ስፓይኔሽኖች የአሜሪካን የመገናኛ አውታሮች አልፈው በአሜሪካ ታሪክ የከፋ ጥቃት ማድረሳቸው ተዘግቧል።

የሴኔቱ የስለላ ኮሚቴ ዋና ሰብሳቢ ሴናተር ማርክ ዋርነር በሳይበር ጥቃቱ መደናገጣቸውን ሲገልፁ
"ይህ ለአሜሪካ የሳይበር ደህንነቷ የማንቂያ ደወል ነው። በታሪካችን እጅግ የከፋው የመገናኛ አውታሮች ጥሰት ነው በዩናይትድ ስቴትስ የሚገኙ ዋና ዋና የመገናኛ አገልግሎት ሰጪዎችን ጎድቷል" ብለዋል።

🟡የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆን ዩናይትድ ስቴትስ ውጥረቱን እያባባሰች ነው የኒውክሌር ጦርነት ሀገራቸው እንደምትጀምር አስጠንቅቀዋል

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ዩናይትድ ስቴትስ ውጥረቷንና የጦርነት ቅስቀሳዎቿን እያባባሰች ነው። የኮሪያ ልሳነ ምድር እንደአሁኑ የኒውክሌር ጦርነት አደጋ ገጥሞት አያውቅም ሲሉ ተናግረዋል።


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

21 Nov, 17:55


የሙስሊሙን አህጉራት የጦርነት አውድማ አድርገው መሳሪያቸውን ፈተሹበት። ንፁሐኑን እየፈጁ ድሮናቸውን ሞከሩበት። የጎደለውን እያሻሻሉ ተራቀቁበት። ግን ግን በአላህ ፈቃድ እዚያው በከተማቸው መሐል በዩክሬንና በአውሮፓ መድረክ ሶስተኛው የአለም ጦርነት ፍፃሜው ይሆናል ኢንሻ አላህ።

ያኔ አውሮፓውያን በሜዲትራኒያን ባህር ወደ አረብያን ምድር ይሰደዳሉ። መጠለያና ምግብ ፍለጋ ባዶግራቸውን ይራመዳሉ። ያስለቀሱን ሁሉ ያለቅሳሉ። ሙስሊሙን እንዳፈናቀሉ በተራቸው በስደተኞች ካምፕ መሐል ልጆቻቸውን ታቅፈው ያነባሉ። አዎ! ወራዶችን እንደሾሙብን ጨካኞቻቸው ሲገዟቸው እናያለን። የአላህ ኃያልነት በበደለኞች ላይ ሲዘንብ፣ የረህማን ፍትሐዊነት በታጋሾችና በተአምራቱ ባመኑ ላይ ሲንቧቧ እንመለከታለን ኢንሻ አላህ።


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

19 Nov, 12:56


ነገሮች ከቁጥጥር ውጪ እየሆኑ ሲመጡ የበኩሌን ልወጣ በማለት ተነሳ። ብታሰር ለአንድ ነፍሴ ብራብ ብጠማም እንዲሁ ራሴ ይህን ከማየት ፍርሀቴን ልበጥስ እያለ ዳንሰኞች በተሰበሰቡበት ቦታ ድምፁን ከፍ አድርጎ የቁርአን አያ እያሰማ ወጣትነቱን ገብሮ ለእስር ተዳረገ። በድፍረቱ ለሐቅ ቆመ።

አቡ ለሀብና የመካ ሙሽሪኮች እንኳ ለተከበረው ቤት ክብር ነበራቸው።


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

18 Nov, 17:51


በደቡብ ጋዛ ሰርጥ የሙጃሂዶቹ ቅርንጫፍ የሆነው "ወህደቱ ሰህም" ወደጋዛ ሰርጥ የሚገቡ እርዳታዎች እየሰረቁ የሚሸጡ ሌቦችና ሽፍቶች ላይ ከተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ በኋላ ያሲን በተሰኘ መሳርያው እርምጃ መውሰዱን ይፋ አድርጓል። ሌሎችም ይጠነቀቁ ዘንድ ይህ ጅማሮ ነው በማለት አስጠንቅቋል።


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

18 Nov, 17:37


ሶስተኛው የአለም ጦርነት የነጋሪት ጉሰማዎች ፉከራና ሽለላዎች እየተሰሙን ይገኛል

🔘በፒዮንግያንግና በሞስኮ መካከል ጥምረቱ በደረጃው ከፍ ብሎ ሰሜን ኮሪያ 100,000 ወታደሮችን ወደ ሩሲያ ለመላክ ተዘጋጅታለች።

🔘ከአሜሪካ በተጨማሪ ፈረንሳይና ብሪታንያ በSCALP/Storm Shadow ሚሳኤሎቻቸው ዩክሬን የሩሲያን ግዛት እንድታደባይ ፈቅደውላታል።

🔘ፑቲን ማንኛውም የረጅም ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳኤል የሩሲያን ግዛት ቢመታ የጦር መሳሪያዎቻቸውን ወደ ዩክሬን የላኩ ሀገራት ሁሉ በሩሲያ ላይ በሚደረገው ጥቃት ቀጥተኛ ተሳታፊ ስለሚሆኑ በታክቲካዊ የኒውክሌር ጦር ኢላማ ውስጥ ይገባሉ ሲል ዝቷል።

🔘ቻይናም ለመጀመሪያ ጊዜ የጦር መሳሪያ ወደ ሩሲያ በመላኳ የአውሮፓ ህብረት ማዕቀብ ለመጣል በዝግጅት ላይ ይገኛል።

🔘ደቡብ ጋዛ ቃላት ሊገለፁት በማይችሉት የርሀብ ድርቅ ተተራምሳለች። የሚላስ የሚቀመስ ጠፍቶ ቁስልና ህመምን ታቅፎ በባዶ አንጀት ማደር በርክቷል። ሰዎች የልጆቻቸውን የተራበ ሆድ ለማስታገስ ቁራሽ ዳቦ አጥተዋል።

ጌታዬ ሆይ! የተራቡትን መግብ ጭንቀታቸውን ግፈፍ!! እኛንም ከፈተና ሁሉ አሾልከን ያረብ!!


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

18 Nov, 16:56


አልቻለችም እጅ ሰጠች። በርከክ ብላ አለቀሰች። ዕንባ ባቀሩት ዓይኖቿ ወደ ሰማይ እንዳንጋጠጠች እንዲህ አለች

"ለጠንቋይዋ የምትፈልገውን እንዳሳካች ንገሯት። ሲህራችሁ ማንነቴን አቃውሶ ጤናዬን ነጥቆኛል። የነበረኝን ሁሉ ወስዶብኛል... " አልቻለችም አሁንም ደግማ ደጋግማ ተንሰቅስቃ አነባች

ወየውላቸው ለሳሒሮች
ወየውላቸው ሲህርህ ለሚያሰሩ ሰዎች
አላሁመ አለይከ ቢስ-ሰሐረቲ ያ አላህ


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

18 Nov, 15:36


ነፍሱን የሚሸጥልን ማነው?!

ዘመቻው ኡሁድ ሰሐቦች የተፈተኑበት ዕለት ነበር። ሙሽሪኮች የነቢን ጥርስ የሸረፉበት አዎ! ያኔ ሙስዐብ እስኪገደል ለነቢ ክብር ተከላከለ። አቡ ዱጃና ብዙ ቦታ በሰይፍ ተተርትሮ አላህን ተገናኘ።

በዚህ ጊዜ የአላህ መልዕክተኛ ተጣሩ። "ነፍሱን የሚሸጥልን ማን ነው?!" አሉ። ዚያድ ኢብኑ ሰከን ተነሳ ቁስሉ ደልቦ ሰይፍ መያዝ እስኪያቅተው ተዋጋ። በቁስሉ በህመሙ ከደሙ ተዋህዶ ከመሬቱ ወደቀ።

የኡሁድ ዘመቻ ቢጠናቀቅም የነብዩ ድምፅ ግን አሁንም ድረስ በየጆሯችን ያስተጋባል "ነፍሱን የሚሸጥልን ማን ነው?!" ይላል። የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይሁን!

ሚስኪን ስታይ የረሱልን ንግግር አስታውስ "ማንነው ነፍሱን የሚሸጥልን?!" እኔ አለሁ በል። ከገንዘብህ ሳትሰስት ስጥ አይዟችሁ እያልክ አፅናና።

ለህመምተኛ ገንዘብ ሲሰበሰብ አሁንም የተናገሩትን አስታውስ "ማንነው ነፍሱን የሚሸጥልን?!" አለሁ በል። የምትችለውን ያህል አበርክት!

የቤተሰብ አለመግባባት ሲፈጠር ሰላምና ስምምነት ለመፍጠር የረሱልን ቃል አስታውስ "ማንነው ነፍሱን የሚሸጥልን?!" አለሁ ብለህ አስያርቅ።

ነፍስን ለአላህና ለመልእክተኛው መሸጥ በጦርነት ወቅት እጅግ የተከበረ ሽያጭ ቢሆንም በየቀኑ ግን ለአላህ ነፍስ የሚሸጥበት ገበያ አለና ራሳችሁን ሽጡ!

ዘገባው የዐብደላህ ኢብኑ ሙባረክ ነው

Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

17 Nov, 11:46


ይህ የወራሪዋ እስራኤል ወታደር ቁርአን ላይ እየሸና ያጋራው ምስል ነው። በቁጭታችሁ ሙቱ እስኪ ምን ታመጣላችሁ ሲል ተሳለቀ። እስልምና ተዋረደ። ማንነታችን ተነጠቀ። ያላደረጉን ምን አለ። ቁጭት ብሶት ንዴት የቀረን የህመም ስሜት የለም። ሁሉንም አይተን ተብሰለሰልን። ውርደቱን ተከናንበን አጎነበስን። አሁንም የደሴቲቱ መሻኢኾች ስለ መቻቻል ያወጉናል። አላህ ይድረስልን።


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

16 Nov, 19:50


በመጀመርያው ምስል ሰይጣን አምላኪዋ የደጃል ተላላኪዋ ጄኒፈር ሎፔዝ በሀገረ ሳዑዲ በሪያድ ከተማ የአሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብን ሰይፍ ታጥቃለች

በሁለተኛው እርቃናቸውን የሚራመዱ ሴት ሞዴሎች ካዕባን ሲዞሩ ይታያሉ

የመልዕክቱ ጭብጥ ከባድ መጪው ጊዜ አዳጋች በፈተና የተሞላ ስለመሆኑ ግልፅ ማሳያ ነው።

በጥቂት ሙጃሂዶች ድል ዓለም ዳግም በሙስሊሞች ትመራለች። ግን ግን አጭር ነው የመጨረሻው የቂያማ ጫፍ ላይ ነን አላህ ይጠብቀን።


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

16 Nov, 19:19


ለእውነት ራሳቸውን የሰጡ!ተርበው ተቦሳቁለው በመንገዱ የፀኑ! ታስረው ተደብድበው ገመዱን ያልለቀቁ! ደምተው ተሰውተው የአላህ ስም እየጠሩ ዱንያን የተሰናበቱ! ለአላህ እስከሆነ እስኪወድ የፈለገውን ይውሰድ መርሀቸው ነው። ኖሯቸው የሰሰቱት ምንም የለም። ይኸው ዛሬም ታስረው ተቦሳቁለው ተርበውላችኋል። ይብላኝ ለኛ!!


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

16 Nov, 18:50


በሁለቱ ቅዱሳን መስጂዶች የሚታየው የከዕባ ምስልና የግብረ ሰዶማውያን ዳንኪራዎች በአጋጣሚ የተፈጠሩ፣ በድንገት የታዩ ነገሮች አይደሉም። ከሸይጣን ጋር ለመቀራረብ፣ እገዛውን በመከጀል በወታደሮቹ ለመረዳት የሚደረግ ሸይጣናዊ ስርዓት ነው። የሳሂሮችን መንገድ የሚያውቅ የሩቃ ዕውቀት ያለው ይህን ጠንቅቆ ይረዳል።

ሸይጣን አምላኪ የዓለም መሪዎች መሲሁ ደጃልን ለመቀበል በዝግጅት ላይ ይገኛሉ። የወራሪዋ እስራኤል ግዛት መስፋፋት የደጃልን መምጣት መቃረብ የሚጠቁም ሁነኛ ምልክት ነው ብለው ያምናሉ። በፍልስጤሞች እልቂት እነርሱ ዳንኪራ ውስጥ ስላሉ አትገረሙ።

በምድር ላይ ያሉ የደጃል ወታደሮች አእምሮን በማራከስ፣ እኩይ ተግባራትን በመጠንሰስ ኩ#ፍ#ርና ጠማማነትን በማስፋፋት፣ አምላክ የለሽ አስተሳሰብን እያሰረፁ የሰው ዘር ሁሉ ደጃልን ለማምለክ እንዲዘጋጅ ቅድመ አካሄዳዊ ስልታቸውን ዘርግተው እስኪመጣና እስኪከተሉት ቋምጠዋል።

ዛሬ ከመጀመርያው ወቅት የከፋ ለሙስሊሞች እጅግ አስቸጋሪውን ወቅት እየኖርነው ይገኛል።

ኢስላማዊው ዓለም ተከፋፍሏል፣ ንቃተ ህሊና ጎድሎን በጥቃቅን ነገሮች ተጠምደናል። በሀገር ፍቅር ስም የአዕምሮ እስር ቤቶች ውስጥ በሽቦ የታጠረ ማንነትን በመኖር ኢስላምን ዘንግተናል።
እውነተኞቹ እየተሳደዱ ይታሰራሉ። ሙና#ፊ#ቆቹ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል መሐል እግራቸውን ሰቅለው ፊቶቻቸውን በስክሪኑ ላይ ጥደው ታብ ታብ እያሉ ላይክና ኮመንት ይሰበስባሉ። የህዝብን አግራሞት እያስጫሩ ራሳቸውን ለባጢል ይወዘውዛሉ።
ሙጃሂዶቹ በሰው አልባ አውሮፕላኖች ይታደናሉ። ብርሃን ይዘው በቁር በሐሩሩ ተዋድቀው ሙስሊሞች ቀና ይሉ ዘንድ ዛሬም ሞተው ያበራሉ።

ليس لها من دون الله كاشفة

ጌታዬ ሆይ! አድርሻለሁና ምስክር ሁነኝ

Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

14 Nov, 18:23


ጭንቅ ጥብብ አለው። ችግር አሸማቆ ከቤት አዋለው። እንዳይጠይቅ ሰው አያውቅ። አስይዞ እንዳይበደር በደህና ጊዜ ንብረት አላፈራ። በሐሳብ ሰመመን እንደተዋጠ ከተቀመጠበት ብድግ አለ። እግሩ ወዳመራው አቅጣጫ ጉዞ ጀመረ። ጀልባ ተሳፍሮ ከባህር ማዶ ዘለቀ። ያገኘውን ሰው ጠየቀ። ቸግሮኛል አበድረኝ አለ እንዳቀረቀረ። ዞሮ ተመለከተው የተቦጫጨቀ ልብስ የተቀደደ ጫማ ነው ያጠለቀው። ተያዥ አምጣ ምስክርም ወዲህ በል አለው። ተያዤም ምስክሬም አላህ ነው። ከርሱ ውጪ ሰው አላውቅ አለ ዓይኖቹን እንዳንጋጠጠ። ከፋ ቢላሂ ሸሂደን ምስክርነት በአላህ በቃ እያለ ገንዘቡን ቆጥሮ ሰጠ። ዋስትናውም አላህ መስካሪውም እርሱ ነው ሲል ደመደመ። ገንዘቡ የሚመለስበትን ቀን ቀጠሮ ይዘው ተለያዩ። አላህን ተያዥ አድርገው ተሰነባበቱ።

እዳው የሚከፈልበት ቀን ደረሰ። ብሩን በኪሱ ሸጉጦ ጀልባ ጥበቃ ከባህሩ ጫፍ ቆመ። ቀኑ ንፋስ የበዛበት ማዕበል ከወዲህ ወዲያ የሚናወጥበት ዕለት ነበር። ጠበቀ የሚመጣ አንድም መርከብ አጣ። አበዳሪም ብሩን ፍለጋ ከወዲያ ተበዳሪም አማናውን ሊሰጥ መርከብ ጥበቃ ከወዲህ ጫፍ ቆሙ። ደቂቃዎች ሰዓታትን ወለዱ። ባህሩን የሚሰነጥቅ መርከብ ታጣ።

ተበዳሪ እንጨት አነሳና መሐሉን ቦረቦረ። ገንዘቡንና ደብዳቤ በስንጥቁ መሐል ከትቶ ወደ ባህሩ ወረወረ።
ረጅም ሰዓታት ሲጠባበቅ የቆየው አበዳሪ ተስፋ ቆርጦ ወደ ቤቱ ለመመለስ ሲያኮቦኩብ በድንገት አንዲት እንጨት ተመለከተ። ግራና ቀኝ ወጀቡ እየናጣት ከባህሩ መሐል አያት። ባዶ እጄን ከምመለስ አድርቄ ልሙቃት አለና እጁን ዘረጋ። ይዟት ቤት ደረሰ። አጋድሞ በመጥረቢያ ሲፈልጣት ገንዘብ የተጠቀለለበት መልዕክት የሰፈረበትን ወረቀት አገኘ። ሲከፍተው እንዲህ የሚል መልዕክት ነበረው:-
"ወደ አንተ ለመምጣት መርከብ ጥበቃ ረጅም ሰዓታት ብቆምም አላገኘሁም። ተያዥም ምስክርም እንዳቀርብ ስትጠይቀኝ ተያዤም አላህ ምስክሬም እርሱ ነው ብዬህ ነበርና አማናዬን አላህ ያደርስልኛል ውሰድ ገንዘብህን" ይላል። አነበበውና ተገረመ እንዴትስ አይገረም?!

حين صدقوا مع الله صدق الله معهم

ለአላህ በታመኑ ጊዜ አላህም ለነርሱ ታመነላቸው። ይህን አይደል ዛሬ የምንፈልገው። ሐቀኝነት ታማኝነትን አይደለምን?!! በላ ወላህ

Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

14 Nov, 17:24


ይህ ያለ ቅጣት ያልፋል ብሎ ያሰበ በእርግጥም የአላህን ፍትሀዊነት ዘንግቷል
ለአድራጊውም ለተሳታፊውም ለዝም ባዩም ወየውለት!

Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

14 Nov, 16:48


የሙስሊሙ መመሸጊያ። የከፍታቸው መፍለቂያ። ልጆቿን በስደተኞች ካምፕ ታቅፋ በኢስላም ዕውቀት አንፃ ሸሂድነትን ደጋግማ የምታወሳ "በኢስላም የመጀመርያዋ ሸሂድ ማን ናት?!" ብላ ትጠይቃለች እየተሽቀዳደሙ "ሱመያ ሱመያ" ይላሉ። የማወራችሁ ስለነዚያ ብርቱዎች የተቸከለ ኢማን በልባቸው ስለታቀፉት ፍልስጤሞች ነው!

ደሜ ፍልስጤማዊ መኖርያዬም ጋዛ ነው ይላል ሊሳነል ሐላቸው። ከረጅም ሄል ጫማ ተራርቀው የዕውቀትን ዝናር ታጥቀው የወራሪዋን ወታደሮች ለመጋፈጥ በቸነፈር መሐል ይታገላሉ። በትጥቅም በዕውቀትም ይፋለማሉ።

ማንነቷን ለመነጠቅ ፈቃደኛ ያልሆነች... በጦርነት ታሪክ ያልተሰበረች... በጥንካሬዋ ቆማ ሚሳኤል ሳያሸብራት በንፁህ ልቧ ልጆቿን በዕውቀት ትጠብቃለች። አላህ አላህ በሉ እያለሽ ታስታውሳለች። ስለነፃነት እያስተማረች ስለፍትህ ሰብካ የመስጂደል አቅሳን ፍቅር በውስጣቸው ታሰርፃለች።

ሁሉም ያውቃታል! እርሷ ፍልስጤም ነች

አፈሯን በሸሂዶች ደም ያጠጣች... ጠላቶቿን ለመደምሰስ በድንጋይ ጥይት የሰራች... የፅናትና የትዕግስት ማማ! በቀይ የተነከረች አርማ! በአረንጓዴ መሬቷ ነጭ ጽጌረዳዎቿን ዘርታ በታማኝ ሙጃሂዶቿ እንክብካቤ፣ ከፍርስራሽ ስር በተቀበሩ ንፁሀን ልጆቿ ያደገች ፅኑ የማትበገር የማትሰበር ሀገር!

ሁሉም ያውቃታል...

ወድቃ መነሳት ታውቅበታለች። አፈር ልሳ መቆም ተክናበታለች። በችግር በቸነፈር ለማለፍ የአላህን ስም ትዘክራለች። ሥሯ በአውሎ ነፋስ እንኳ አይናወጥም ...

ፍልስጤም ሆይ...
ከሀገረ ሐበሻ እንባ ባቀረረው እይታ ዘወትር እየተመለከትንሽ አላህ ያፅናሽ ከማለት አልቦዘንም።

Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

13 Nov, 18:38


የመጻሕፍትን ገፅ ያሸበረቁ የቃላት ጥርቅም፣ የዷድ ፊደሎች ውቅር ብቻ አይደለችም ... በሹሃዳኦች ደም መዷ ከብዕሩ ተዋህዶ በእስረኞቿ ስቃይ የልብ ህመሟ ታኮ በሙጃሂዶቿ ፅናት ገፆቿ እንዳንፀባረቁ እነሆ ዛሬም ድረስ አሉ።

ፍልስጤም !
ልጆቿን በፍቅርና በናፍቆት ሰብስባ ይዛ ለወራሪዎቿ ያልተገዛች ከጉልበቷ ሸብረክ ያላለች ያልተሸነፈች እንደጸናች የቆመች በአይበገሬነቷ ሐቋን ያላስረከበች ለአላህ እንጂ የማትጎነበስ መንደር!

የሸሂዱ እናት የቆሰለውን እናት የምታፅናናበት የእስረኛው ሚስት ከሸሂዱ እህት ጋር ሲባሸሩ የሚታይባት ሸሂድ የማይጠፋት ቁስለኛና እስረኛ የማይታጣት ሀገር!

የእውነተኛ ወንድማማችነት ጣዕም የሚገኝባት ልጆቿ ለሸሂድነት ሲሽቀዳደሙ የሚታይባት፤ ከአለም ሁሉ ልጆች ህልማቸው የተለየ በጂሃድ መስክ እየተፋለሙ ሸሂድነትን ማግኘት፣ ስለ መስጂደል አቅሳ ክብር ጥሎ መውደቅ በጨዋታቸውና በህልማቸው ውስጥ የሚኖርባት፣ ሸሂድ ሸሂድ የሚለው ቃል ተደጋግሞ የሚደመጥባት መንደር!

አሁንም ፍልስጤም ማን እንደሆነች ትጠይቃላችሁን?!
ከሕዝቦቿ በቀር ማንም ያልደገፋት በዓለም የተከዳች። በሙስሊሙ የተገፋች። ሸሂዶቿን በመሸኘት አመቷን የምታሳልፍ አዲሱን ዘመን በጭፍጨፋ የምትቀበል ድንቅ ሀገር!

ምንም አይደል እርሷ ፍልስጤም ናት። ምንም ብጽፍ ምንም ብከትብ ስለ እርሷ መግለጽ ይከብዳል። አላህ ያግዛችሁ። አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

13 Nov, 16:44


ጦርነት፣ ድካም፣ ርሐብ፣ መፈናቀል፣ ቤተሰብን በሞት ማጣት ተደራርበው አደከሙት። ከሰሜን ጋዛ ሰርጥ ረጅም ርቀት በእግሩ ተጉዞ ከወገቡ ተጎንብሶ ሻንጣውን ተደግፎ አረፍ አለ።
ወንድሞቼ አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

13 Nov, 14:19


ይህ የጋዛዎቹ ሙጃሂዶች ገድል ነው በጀባሊያ የመሸገውን የወራሪዋን ጦር እየተከታተሉ ሸሂድነትን በመናፈቅ በጦር ሜዳው እነሜርካፋን እያነደዱት ይገኛሉ።

አላሁመ ዚድ አላሁመ ባሪክ


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

10 Nov, 18:02


የፍፃሜ ትዕይንት!
የጋዛዋ ጨቅላ ያልጠባችው ጡጦ!
ሙሉ ታሪኳ ከምስሉ ይነበባል።


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

08 Nov, 18:33


እንደ አውሮፓውያን የዘመን ቀመር በ2011 በወራሪዋ እስራኤልና በሙጃሂዶቹ መካከል የእስረኛ ልውውጥ ስምምነት ለማድረግ ፕሮግራም ተሰናድቷል። ከወራሪዋ ጋር በአንድ ጠረጴዛ ተቀምጠው ይደራደሩ ዘንድ ለአቡ ሙሐመድ አል-ጀዕበሪ ጥያቄ ቀረበለት።
ገልመጥ አድርጎ ተመለከታቸውና "በጦር ሜዳ እንጂ ከጠላቶቻችን ጋር ፊት ለፊት አንገናኝም" ሲል መለሰ።
አደራዳሪዎቹ ፖለቲካ አታውቅም አካሄድህ ደካማ ነው ሲሉ ኮነኑት። እንዴት ለእያንዳንዱ የጽዮናውያን እስረኛ አንድ ሺህ የፍልስጤም እስረኞች እንዲለቀቁ ትጠይቃለህ አሉት። ለማንኛውም ሐሳብ ከቀየርክ በዚህ ስልክ ደውልልን ብለው ብጣሽ ወረቀት ሰጡት
እርሱ ግን አሁንም ዳግመ አያቸውና ቃላቱን ሰነዘረ
"ወረቀቱን ውሰዱ ለእናንተ የምደውልበት ስልክ የለኝም ስትስማሙ ጋዛ ኑና ፈልጉኝ እስከዛ ሻሊትን ገድዬ 10 የወራሪዋ ወታደሮችን አግታለሁ" አላቸው።

በጠንካራና ጽኑ አቋሙ በወራሪዋ ወታደር በጊላድ ሻሊት ምትክ 1,027 ፍልስጤማውያን አስለቅቆ ነበር።

አላህ ቀብርህን ኑር ያድርግልህ ያ አቡ ሙሀመድ ወንዶችህ ዛሬም በሜዳው እየተፋለሙ ነው።


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

05 Nov, 18:28


በፍልስጤማውያን ጭፍጨፋ ከፍተኛ ድርሻ ያለው ዮአቭ ጋላንት ከአንድ አመት በኋላ ዛሬ ኔታንያሁ ከጦር ሚኒስትርነት አባሮታል።

Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

05 Nov, 18:13


የቀሳሙ ሙጃሂድ በወኔ እየተናጠ እንዲህ ሲል መልዕክቱን አስተላለፈ:-

"የበደል ዱላቸውን በማሳረፍ ድንጋይ ቅጠሉን ሳይለዩ ሰውን ሳያስቀሩ የሚያፈራርሱ ጨካኝ አረመኔ ካፊሮችን በማፋለም አንድ አመት ሞላን ከሱ ሌላ አምላክ በሌለው በአላህ እምላለሁ ሒሳብ አንቆጥርላችሁም። የጥፍራችንን ጫፍ ታህል አንፈራችሁም። ሁሌም እናዋርዳችኋለን። መደገፊያችን አላህ ነው እርሱ ረዳታ አጽናኛችን ነው። እናንተ የምትጠሉትን (ሞት) እኛ እንጠባበቀዋለን..."

ይህን አለና ተቀናጅተው ተኮሱ። ኢላማው የወራሪዋን ጦር ከመሬቱ አጋደመ። ለአላህ ምስጋና ሱጁድ ወረዱ። ኢሊኮፕተሯም ቁስለኞችን ልታነሳ መጣች።
አላሁመ ዚድ ወባሪክ

Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

05 Nov, 16:54


ይህ በማዕከላዊ ጋዛ ሰርጥ ኑሰይራት ካምፕ የወራሪዋ እስራኤል እስረኞችን ለማስመለጥ ሲሞክር በሙጃሂዶች የተገደለ የአሜሪካ ወታደር ነው።
አላሁመ ዚድ ወባሪክ

Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

05 Nov, 13:19


በጌታዋ ቸርነት እየተመላለሰች በትዕግስቷ ፀንታ ጀግኖቿን የታቀፈች። ከአላህ ብሩህ ተስፋ ሰንቃ ወደፊት የምትራመድ የዘመናችን ልዩ ጌጥ።

ጋዛዊቷ እንስት

የልቧ ኢማን ፍርስራሹን ያደምቃል። ጥንካሬዋ ድንጋዩን ሳይቀር ያበራል። ፅልመቱ ፍፁም በሆነ ትዕግስቷ ይገፈፋል።

ፅናቷ ከምናውቀው ይለያል። አዎ! ምስጢሩን ያልደረስንበት የልብ ውበት፣ ሱጁድ የተደፉ የአር-ረህማን ባርያዎች የተኮሱት የዱዓ ውጤት ነው።

ለመንፈሷ ፅናትን፣ ለደከመ ሰውነቷ እረፍት የሚቸራትን ኢማን ታጥቃ የማይበገረውን ጦር ሁሉ አንበርክካለች። ታንኩን ነሚሩን ማርካለች።

ከዕንባዋ ጋር የተቀላቀለ መዳፏን ወደ ሰማይ ዘርግታ በጣቶቿ ጫፍ የማይደበዝዝ ብርሃንን ከአላህ ትጠይቃለች። አንደበት በማይገልፀው ጥንካሬዋ ድልን እየጠበቀች በፅናትና በትዕግስቷ እነሆ ዛሬም አለች።

እርሷ እራሷ የጋዛዋ እንስት የምዕራባውያንን እብሪተኝነት አሸንፋ፣ ምናባዊ ዲሞክራሲን ተገዳድራ ድል ታደርጋለች። እመኑኝ ታሸንፋለች። እርሷ ናት የእስልምናን ነፃነት ዳግም የምታፈካው።

Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

05 Nov, 12:10


ሒዝቦላህን እየተዋጋን ነው በሚል ሽፋን ደቡብ ሊባኖስ እንዲህ ነው ሙሉ በሙሉ በወራሪዋ ጥቃት የወደመው። አላሁል ሙስተዓን


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

05 Nov, 11:51


የዘመንህን ጀግና አትርሳ የወቅትህን ቀንዲል አታጥፋ

"በዑመር አል-ሙኽታር ዘመን ባንኖርም የሲንዋርን ዘመን ግን ኖረነዋል"
ይህ የጋዛውን የህያ ሲንዋርና የሊቢያውን ዑመር አል ሙኽታር ምስል ያቀፈ ዘመን ተሻጋሪ መልዕክት ነው።

በመንገዱ ላይ ፀንተው የሞቱ በክብር ከፍታ የተራመዱ ጀግኖችን የሚያወሳ ጥቅስ!

አላህ መልካም ስራቸውን ይቀበላቸው ከነቢያቶች ከሲዲቆችና ከሹሃዳኦች ተርታ ያሰልፋቸው!


Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

01 Nov, 18:31


መሳሪያውን ይዞ ወደፊት ገሰገሰ። ተጠጋ በእንብርክኩ እየሄደ "ጌታዬ ሆይ! ያንተን ባንዲራ ከፍ ለማድረግ በስምህ እንሞክራለን እንደርሳለን በስምህም እንዋጋለን" አለ ሳግ በተናነቀው ድምፅ ቀጠለ "ባንተ ቢሆን እንጂ እኛ ኃይልም ሆነ ብልሀት የለንም" አለና ዱዓውን አስከተለ "ጌታዬ ሆይ! ዒላማውን አፅና በአላህ ስም አላሁ አክበር እያለ ተኮሰ። እየተምዘገዘገ የወራሪዋን ታንክ አደባየ። በቢስሚላህ ተተኩሶ እንዴት ከመሬት ሊወድቅ?! የአላህን ቃል ከፍ ለማድረግ የሚፋለም ከቶ ከማን ሊስተካከል?! ጌታዬ ሆይ! ቀሳማችንን ጠብቅልን!

#Mahi mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

01 Nov, 17:42


ስለ ሐማሶች ስናወራ ስለሙጃሂዶች ነው የምንተርከው። ደማቸው ከመሬቱ ሲንጠባጠብ ከልባችን ነው ሐዘን የሚፈልቀው። ያገኛቸው ህመም እንቅልፍ ይነሳናል። የሚንጠባጠበው ደማቸው ሰላም ያሳጣናል። ስለ ሂዝቦላህ ግን ከዜና የዘለለ አቋማቸውን ደግፈን ፅፈን አናውቅም። እምነታቸው እስካልተቀየረም አቋማችን አይለወጥም።

የቀሳሞቹ መሪ ሸይኽ አህመድ ያሲን እንደ አውሮፓውያን የዘመን ቀመር April 30 1989 ከአል ነሃር ጋዜጣ እትም 797 ጋር ባደረጉት ሰፊ ቃለ ምልልስ:-
ألا إن حزب الله هم المفلحون
"ንቁ! የአላህ ጭፍሮች እነርሱ ምኞታቸውን የሚያገኙ ናቸው" የሚለው የቁርአን አንቀፅ የሉብናን ሒዝቦላዎችን ይወክላልን?! ተብለው ተጠየቁ።

እርሳቸውም ሲመልሱ:-
"የሉብናን ሺዓዎች የሒዝቦላህ ጭፍሮች የአላህን ኪታብ እና የመልእክተኛውን ሱና የሚተገብሩ ናቸው ብዬ አላምንም። ሙስሊሞች ሱኒዮች እንጂ ሺዓዎች አይደሉም። በሺዓና በሱና መካከል ካለው ከፍተኛ ልዩነት በተጨማሪ... በቁርአን አንቀፁ የተገለፁት የአላህ ጭፍሮች የአላህን መፅሐፍና የመልእክተኛውን ሱና አጥብቀው የያዙ ናቸው። በሊባኖስ የሚገኘው ሂዝቦላህ እኛን አይወክልም። በሊባኖስ ያሉትን ሙስሊሞችም እንዲሁ። እራሱን ብቻ ነው የሚወክለው" ብለው መለሱ።

ከዚህ በፊትም ደግሜ ደጋግሜ ተናግሬያለሁ። አብዝቼ ፅፌዋለሁ። ሐማሶች ረዳት አልባ ናቸው። ከኢራንም ሆነ ከሌላ በኩል እርዳታን መቀበላቸው አያስወቅሳቸውም። መዕዙሮች ናቸው። ኢራንም ብትሆን በነፃ አትረዳቸውም።

የፍልስጤም ህፃናት ሲረግፉ ለርሀባቸው ማስታገሻ እህል ውሀ ሊልኩ ይቅርና በሀገራቸው የሚኖሩ በርካታ ፍልስጤማዊያንን በእስር ቤት ያጎሩ ወደ ጋዛ የሚላኩ የዘካ ገንዘቦችን ያገዱ "ፍልስጤሞችን ለዚህ ሁሉ ስቃይና መከራ የዳረጓቸው ሐማሶች ናቸው" እያሉም የተሳለቁ ብዙ ናቸው የጦርነቱ ምንነት ሳይገባቸው። የኢራን አሽከሮችም ብለዋቸዋል። ሳዑድ ዐረቢያ!

ከነርሱም ውስጥ ድንበሩን በወታደርና በግንብ ዘግቶ እርዳታ እንዳይገባ ያገደ በሴራ በደባ ያጠቃቸው በርሀብ ይሰቃዩ ዘንድ የጨከነባቸውም አለ። ግብፅ!

ከእነርሱም ውስጥ በርካታ ኪሎ ሜትሮችን አቋርጦ ለወራሪዋ የጦርና ሎጀስቲክ ብሎም ለቆሰሉ ወታደሮቿ ስፔሻሊስት ሐኪሞችንና የነዳጅ ዶላሮችን የላከም አለ። ዱባይ!

ለወራሪዋ ስለሚደረገው ገንዘብና እርዳታ ተውት አይወራ ሚሊዮን ዶላሮችን የከሰከሰ ብዙ ሀገር አለ። የማወራችሁ ስለ ዐረቦች ነው። የአላህ ጠላቶችማ በባህርም በየብስም በአየርም አንዱ ለአንዱ ጋሻ መከታ ሆኖ ዘምቷል። እስራኤልን አትንኩብን እያለ ሲፎክር አለም ዝም ጭጭ ብሏል።

የዐረቦችን ጭካኔም ደጋግመን ፅፈናል ኢራንንም ስንኮንን ለዐረቦች ዑዝር እየሰጠን አይደለም። እነርሱ ስላጠፉ ለኢራኖች ልናጨበጭብ ስለሺዓዎች ልንዘምር ግን አይገባም። ይህ የበኒ ቁረይዛን ቂርአት ያልተረዳ ሰው አስተሳሰብ ነው። እርዳታዋ ሌላ መሞጋገሱ ሌላ! ለኢራን ያላችሁ ፍቅር መረን እየለቀቀ ሐቅን ከማየት አይጋርዳችሁ ነው ዛሬም መልዕክታችን።

ኢራን በሶሪያ ሱኒዮች ላይ የፈፀመችውን አሰቃቂ ግድያ ስማቸው ዑመርና አዒሻ የሆኑ ታዳጊዎችን ሳይቀር እያደነች በጩቤ በመሳርያ ስትሞሸልቃቸው፣ ብልታቸውን እየቆረጠች አደባባይ ላይ ስትሰቅላቸው ህፃናትን በኬሚካል ስትፈጅ በዓይናቸው የተመለከቱ የሶሪያ ሙጃሂዶች እንኳ ጋዛን በዱዓ አልዘነጓትም። ሐማሶች ከምጊዜውም በላይ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ያውቃሉና ከጠላቶቻችን ጋር አበሩ ከገዳያችን መሳርያን ተቀበሉ ብለው ምላሳቸውን አላስረዘሙም። ከኢራን የሚቀበሉት እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸውና ጠንቅቀው ያውቃሉ። የኢራንን ሸርና ግፍ ግን ደጋግመው አውስተዋል።

ኢራንም ብትሆን ሐማሶችን በነፃ አትረዳቸውም። አቅማቸውን የሚያጎለብት የጦር እርዳታም አትሰጣቸውም በትንሹም ቢሆን ያለ ጥቅም አትንቀሳቀስም:-
አንድም:- ኢስላማዊው ዓለም ዘንድ ስሟን ተክላ ሙስሊሞች ልብ ውስጥም ጥሩ አመለካከትን ትዘራና ዐረቦችን የማጥፋት ህልሟ ቀኑ ሲቃረብ ብትሯን ማሳረፍ ስትጀምር ትበላቸው እርሷ ፍልስጤምን ስትረዳ እነርሱ የወራሪዋ ሎሌ አልነበሩምን?! በሚል ሙስሊሞችን ከጎኗ ለማሰለፍ ትጠቀምበታለች።
ሁለትም:- በፍልስጤም በኢራቅ በየመንና በሶሪያ በምታደራጃቸው ቡድኖች አረብ ሀገራትን ለማፈራረስ ከየአቅጣጫው ጥቃት የመፈፀም አቅሟን ታጎለብትበታለች።

ይህን ጠንቅቀው የሚያውቁት የሐማሱ መስራች ሸይኽ አህመድ ያሲን "ከኢራን ሺዓዎች ጋር ያለን ግንኙነት የጥቅም እንጂ የጥምረት አይደለም እምነታቸውን ሳይሆን የጦር ድጋፋቸውን ሽተን ነው የቀረብናቸው" ያሉት።

የፍልስጤሞችን እልቂት ግፍና መከራ እያየን ሐማሶችን በኢራን መሳርያ አትተኩሱ ብለን አልተቃወምንም። እንዲያ ማለት ከአቅልም ከነቅልም ጋር ያጋጫል። በዱዓም በፅሑፍም አብረናቸው ዘምተናል ነገም አብረናቸው እንዘልቃለን። በሐቅ ላይ እስካሉ አብረናቸው አለን። አቋም ሲቀይሩ እንቃወማለን። ስለ ቀሳሞችም ሆነ በአላህ መንገድ በሚፋለሙ ሙጃሂዶች ላይ ምላሳችንን ተሳስተንም አናስረዝምም። ከጣፈጠ ምግብ ከምቹ ፍራሽ ርቀው ከዕንቅልፍ ተራርቀው በነጠላ ጫማ በየዱር ሸንተረሩ ለሐቅ ብለው የሚፋለሙትን ሁሉ የትም ይሁኑ የትም በዱዓ ከማገዝ ለአፍታም አንቆጠብም። ወደዳችሁም ጠላችሁም ግን ባጢልን ባጢል ከማለት መቼም አንወገድም።

#Mahi mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

01 Nov, 10:11


ከቶ አትሰብሩትም የፍልስጤምን ወኔ አታንኮታኩቱትም። ወንዶች ናቸው ያውም ጀግንነትን ከድፍረት ጋር የታጠቁ። የወንድነትን ዝናር በወገባቸው ያጠለቁ። ቀሳሞች ናቸው። ቁርአንን መሐፈዝ ቀዳሚ መስፈርታቸው የሆነ። እየቀሩ የሚዋጉ። እየዘከሩ የሚፋለሙ።

የማወራችሁ ስለ ቀሳሞች የምናገረውም ስለ ፍልስጤም ሙጃሂዶች ነው።

በማዕከላዊ ጋዛ ሰርጥ ወራሪዋ እስራኤልን መፈናፈኛ አሳጥተው አሳበዱት። በኔትሳሪም የተሳካ ኦፕሬሽን አድርገው ግራ አጋቡት። ይህን ጊዜ ጀታቸውን አምዘገዘጉ። የእሳት አሩሩን እየተኮሰ አፈነዳ አወደመ አነደደ። ግና አሁንም ከጭሱ መሐል ቀሳሞች በአላህ ተጠብቀዋል። ልታጠፏቸው ከቶ አይቻላችሁም። እነርሱ እርዳታውን የነፈጋቸው የማይጎዳቸው ጭፍሮች ናቸው ኢንሻ አላህ።

#Mahi mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

01 Nov, 08:42


ሞት ለእስራኤል ሞት ለአሜሪካ በሚል መፈክሩ የሚታወቀው ኹመይኒን በጨረፍታ

የተጣመመው እንዲቃና የተበላሸው እንዲስተካከል የወደፊቱን በትላንቱ መነፅር ለማየት እንዲያስችለን መድን ከቀለሙ አዋህጄ ዘመናትን ወደ ኋላ ልመልሳችሁ። ከአያት ከመነሻው ላስታውሳችሁ። ከውልደት እስከ ውህደት።

በ الجمهورية الثانية ኪታብ በሙሳ አል ሙሰዊ መፅሐፍ ላይ ስለኹመይኒ አያት ያወጋል። አህመድ ይሰኛል መጠጥ ነጋዴ ነበር ይላል። በ1885 ጣሂራ የምትባል ሚስቱንና ልጁን ይዞ ከህንድ ካሽሚር ወደ ኹመይኒ (ኢራን) ተሰደደ። የሚላስ የሚቀመስ የሌላቸው ደሃ ነበሩ። እዚያ ከተማ እየኖሩ አንድ ነገርን አስተዋሉ። ካላቸው ቆርሰው ለሺዓው ሙሳዊ ስጦታና ቁርባን የሚሰጡ ሰዎችን ተመለከቱ። ተጠጉ ኻዲም ሆነው ማገልገል ጀመሩ። ይገዙ የነበረውን የህንዱን ሰይኽ እምነት ትተው የሺዓ ሃይማኖትን ተቀበሉ። እርሳቸውን እያገለገሉ የዕለት ጉርሳቸውን እየወሰዱ መተዳደሩን ቀጠሉ።

ወራት አመታትን ወልደው የኹመይኒ አባት በኢራን ሻህ ቤተ መንግስት ውስጥ ለእንግሊዙ መንግስት መረጃን ሲያቀብሉ በምላሹ ደግሞ በኢራን ሻህ ሬዛ ፓህላቪ ቤተ መንግስት ውስጥ የፈረስ ተንከባካቢ ሆነው ተሾሙ። ግና ሻህ የእንግሊዝ ሰላይ መሆናቸውን ባወቀ ጊዜ አንገታቸውን ቆርጦ ገደላቸው።

ከዚህ ክስተት በኋላ ኹመይኒ የበቀል ነዲድ እሳትን በልቡ እንደታቀፈ ወደ ኢራቅ ተሰደደ። የሻህ መንግስት የነጩ አብዮትና ነፃነትን ከፍ ማድረጉ ለነአሜሪካ እረፍት አልሰጣቸውም። ከስልጣኑ ሊመነግሉት አሰቡ። በስለላ ድርጅታቸው በኩልም ኹመይኒ በአባቱ ላይ ላደረሰው ግድያ አንድም የበቀል እርምጃ ሁለትም ሻህን ለመጣል ይረዳቸው ዘንድ መለመሉት።

ኹመይኒ የአላህ መልዕክተኛ ቤተሰብ ሙሳዊ ነኝ ብሎ ራሱን ሰየመ። ሰይድም ብሎ ጠራ። ምንም እንኳ በህይወቱ መጀመሪያ በእጁ በከተባቸው መጽሃፍቱና ደብዳቤው ላይ ህንዳዊ መሆኑን ቢፅፍም ከጊዜ ወዲህ ከስሙ መጨረሻ ሂንዲ የሚለውን ማዕረግ በማስወገድ በሙሰዊ ሰይድ ተካው። እንደ ሺዐ አስተሳሰብ ጥቁር ጥምጣም የለበሰ የረሱል ቤተሰብ ሰይድ ነው ተብሎ ይታመን ነበርና ጥቁሩን ጥምጣም አናቱ ላይ ጣል አደረገ። አዋቂና አለቃ መሆናቸውን ለሺዓዎች ለማሳየት የከፈቱት ፕሮፓጋንዳ ተሳካ። በርካታ ሺዓዎች አሁንም ድረስ ኹመይኒ ከረሱል ቤተሰቦች የተወለደ መሆኑን አምነው ተቀበሉ። ግና በራሱ የእጅ ጽሁፍ ህንዳዊ እንደሆነ ሲፅፍ (شرح دعاء السحر) በተሰኘው መጽሐፉ ስሙን ሲጠቅስ ቅፅል ስሙን “አል-ሂንዲ” በማለት ነበር ያሰፈረው።

ኹመይኒ በሺዓዎች ላይ ባሳደረው ተፅዕኖ ብዙዎች የማይሳሳት ኢማም ከነብያት የተሻለ አስተዋይ ይሉታል። አዎ እርሱ ዝንት ዘመን ስንጠብቀው የከረምነው መህዲ ነው ሲሉም ያሞካሹታል። ለዚያም ነው አያቱላህ የሚለው ስያሜ የተቸረው። አንዳንድ ምንጮች እንደሚገልጹት የአያቱላህን ማዕረግ ማግኘቱ በ1963 በእርሱ ላይ የተላለፈው የሞት ፍርድ እንዳይፈጸምበት ለመከላከል የኢራን ሺዓዎች የሰጡት ተዝኪያ ነው ይላሉ።

አላህን የተዳፈረ፣ መልእክተኛውን የተሳደበ፣ በረሱል ሚስቶች ላይ የጥላቻ ዘመቻ የከፈተው ይህ ሰው (الطهارة) በተሰኘው መፅሐፉ ቅፅ ሶስት ላይ የሙእሚኖች እናት አኢሻን የመልእክተኛውን (አለይሂ አፍደሉ ሰላቲ ወትተስሊም) ሚስትና ሰሐቦችን ከውሾችና ከአሳማዎች የባሱ ወራዳዎች ሲል ያንቋሽሻቸዋል።
"አኢሻ፣ ዙበይር እና ጠልሃ ከውሾችና ከአሳማዎች የባሱ ቆሻሾች ናቸው" ይላል ፅሑፉ ቃል በቃል ሲተረጎም።

(ሙኽታራት ሚን አሓዲስ ወኺጣባቲል ኢማም አል-ኹመይኒ مختارات من أحاديث وخطابات الإمام الخميني) በተሰኘው ኪታብ እንደ አውሮፓውያን የዘመን ቀመር በ1980 የመህዲን መወለድ ምክንያት በማድረግ ለኢራን ህዝብ ባደረገው ንግግር፡-
"የአላህ መልእክተኛ ሰዎችን በማስተካከል በመግራትና ፍትህን በመተግበር ረገድ አልተሳካላቸውም ፍትህን በሁሉም የዓለማችን ክፍል ተግባራዊ የሚያደርግና የሚሳካለት የሚጠበቀው መህዲ ነው" ይላል።

(موعد اللقاء መውዒድ አል-ሊቃእ)
በተሰኘ ኪታቡም
"እኛ ከአር-ረሕማን ዘንድ የተባረርን ሰይጣናት ነን" ይላል።

(በ ተህሪር አል-ወሲላ) ኪታብ
"ሴትን መመኘት፣ በስሜት ማቀፍና በመነካካት መርካት ችግር የለውም ይቻላል" ሲል ይፈቅዳል። ዶክተር ሁሴን አል-ሙሰዊ (لله وللتاريخ) በተሰኘው መፅሐፋቸው ላይ እንደገለፁት ኹመይኒ ይህንን ዝሙትን ግብረሰዶምንና ሌሎችንም ክልከላዎች ይፈቅዳል ይላል።

(አስ-ሲያሰቱ ሸሂራ) ገፅ 23 ላይ
"አሁን ባለንበት ዘመን በሚሊዮን የሚቆጠረው የኢራን ህዝብ ከረሱል ጋር ከነበሩት ከሂጃዝ ሰዎች የተሻሉ ናቸው ብዬ በድፍረት መናገር እችላለሁ"

እንግዲህ ይህ ሰው ነው በሱናና በሺዓ መሐል አንድነት ሊፈጥር የተጋ እያሉ የሚለፍፉለት።


ምንጭ

- المؤامرة على الكعبة من القرامطة إلى الخميني –للدكتور عبد المنعم النمر
- كتاب موعد اللقاء
- كتاب لله وللتاريخ
- كتاب ملك كيان
- ኢንዲፔንደነት ጋዜጣ
- አልጀዚራ

#Mahi mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

29 Oct, 19:47


እኚህ የቀሳም ወንድሞቻችን ናቸው። የጋዛ ሙጃሂዶች። እጅ የማይሰጡ ጀግኖች። እስከ እስትንፋሻቸው ፍፃሜ የሚፋለሙ። አዎ ይህ ደግሞ ሰሜን ጋዛ ሰርጥ ጀባሊያ ካምፕ ነው የወራሪዋን ሜርካፋ ታንክ በፈንጂ ሲበታትኑት የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በይፋዊ ድህረ ገፃቸው ላይ ለቀዋል።

አላሁመ ዚድ ለሁመ ቁወተን የተምኪና

#Mahi mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

29 Oct, 19:33


ይህ ፍልስጤማዊያን ጀናዛን እንዴት እንደሚያወርዱ፣ ጨርቅ ውስጥ ከተው በገመድ ሲቀባበሉ የሚያሳይ ልብ የሚያደማ ተንቀሳቃሽ ምስል ነው።

"በቀንዱም ይነፋል፡፡ በሰማያት ያሉ በምድርም ውስጥ ያሉ ፍጡራን ሁሉ አላህ የሻው ሲቀር በድንጋጤ ይሞታል" [ሱረቱ አዝ ዙመር: 68]

ይህ የቁርአን አንቀፅ ጥያቄ ይፈጥርብኛል?! በዚያ ህጻናት በሚሸብቱበት ወዳጅ ከወዳጁ በሚሸሽበት ታላቅ ቀን ሰዎች በድንጋጤ ሲወድቁ የማይሸበሩ እነማን እንደሆኑ አስተነትን ነበር።

ዛሬ ከፊት ለፊቴ የነበረውን ተፍሲር አነሳሁ። ሱረቱ ዝ-ዙመር አንቀፅ 68 ሙፈሲሮች የሚሉትን ለማየት ገለፅኩ። የዛኔ የማይደነግጡት ሸሂዶች ናቸው የሚል ትንተናን አገኘሁ።

በጦርነት መሐል የኖሩ ሙስሊሞች፣ አቅመ ደካሞች፣ ሴቶችና ሕፃናት ለአላህ ብለው የታገሡ አዛውንቶች በዚህ አንቀፅ ውስጥ ይካተታሉ ኢንሻ አላህ።

የወጋችሁ እሾህ ይውጋን የመታችሁ ድንጋይም ይምታን አላህ በእጥፍ ይመንዳችሁ በጀነቱም ያስደስታችሁ።

#Mahi mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

29 Oct, 18:53


ታሪክ የእውነት ሲመረመር

እንደ አውሮፓውያን የዘመን ቀመር በ1979 የኢራን አብዮት በተቀሰቀሰበት ዓመት ኹመይኒዎችን ወደ ስልጣን ለመመለስ አብዮቱ ሲቀጣጣል ታላላቆቹ የአይሁድ መሪዎች ኻኻም ዩሱፍ አል-ሃምዳኒ እና ኮኼን ዬዲድ ያሾቪት በአብዮተኞችና በአይሁዶች መካከል ያለውን ትስስር በመምራት ረገድ ከፍተኛ ሚናን ተጫውተዋል። የአይሁድ ምሁራኖች ማህበር የሻህን አገዛዝ በመጣል ለኢራን አብዮተኞች ለኹመይኒዮች ከፍተኛ የተባለውን ሁሉ ድጋፍ ሳይሰስቱ ሰጥተዋል።

በዚያን ወቅት ኹመይኒ ጽዮናዊነትና አይሁዲነት እንደሚለያዩና እያንዳንዱ አይሁዳዊ ጽዮናዊ ነው የሚለውን እምነት እንደማይቀበሉ ጦርነቱም ጠላትነቱም በጽዮናዊያኑ ላይ እንጂ በአይሁዶች ላይ እንዳልሆነ አስታወቁ።

አዲሱ አብዮታዊ መንግሥት ፀረ እስራኤል አመለካከትን እያስፋፋ ከበስተጀርባ በሁለቱ ሀገሮች መካከል በርካታ የንግድ ግንኙነቶች ፈጠረ። የኢራንን ነዳጅ ለመሸጥ ቀላል ባልነበረበት ወቅት ማርክ ሪች የተባለ እስራኤላዊ-ስዊዝ ነጋዴ ስራ አስኪያጆቹን ከጄንኮር ወደ ቴህራን ልኮ ከ1979 እስከ 1995 ከአዲሱ መንግስት ጋር የነዳጅ ንግድ ትስስርን ፈጠረ።

በሁለቱ ሀገራት መካከል በምስጢራዊ የነዳጅ ትቦ መስመር በኩል የኢራን ነዳጅ ወደ እስራኤል መላኩን ይፋ አደረገ። ሁለቱም ሀገራት ይህንን ስምምነት እንደሚያውቁትም ተናገረ። በኢራን-ኢራቁ ጦርነት ለኢራን ወታደራዊ የጦር መሳሪያዎችን በማቅረብ በስለላ ማገዛቸውንም ይፋ አደረገ..... ከዚህ በፊት ከፃፍኩት የተቀነጨበ

ሞት ለእስራኤል
ሞት ለአሜሪካ

በሰፊው በሌላ ፅሑፍ ጠብቁኝ

#Mahi mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

29 Oct, 17:07


ፋርሳዊያን (ኢራናዊያን) ክፍል ሁለት
▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️

ይህ ዕውነት ከምንጩ የተቀዳበት ተጨባጩ ከኩቱቡ የተጨለፈበት እውነተኛ ታሪክ፣ ግራ መጋባትን ቀስ በቀስ የሚያስወግድ የጥሞና ፅሑፍ ነው።

የዕንቅልፍ መርፌ እየወጉት ከወዲህ ወዲያ ለሚያናውጡት፣ ታሪክን በጥልቅ ሳያውቁ ለሚያዋልሉት ለኔ ትውልድ መታሰቢያ ይሁንልኝ።

ጌታዬ ሆይ!
ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ሠይፍ የሰላ አድርግልኝ
Mahi mahisho

የእስልምና ሊቃውንታት የፈለቁባት፣ የሱና ኢማሞች ከምሁር እስከ ሙሐዲስ ከአቡ ሐኒፋ እስከ ኢማም ማሊክ ከቡኻሪ እስከ ቲርሚዚ ከኢብኑ ማጀህ እስከ ነሳኢ ከሙጃሂድ እስከ ኢክሪማ ከሐሰነል በስሪ እስከ ለይስ ከአቡ ሐቲም አር-ራዚ እስከ አቡ ኢስሀቅ አሽ-ሸይራዚ የልባቸው መርጊያ የዓይናቸው ማረፊያ በዕውቀት የተሞሉ ጋኖች መፍለቂያ የጠበሪ መንደር የገዛሊ ሀገር የብዙዎቹ ጀግኖች ምድር እንዴት ወደ ሺዐነት እንደተቀየረች እናስታውስ ላመኑት ይጠቅማልና ማስታወስ።

የኋሊት ታሪካችሁን አትርሱ
ያለፈውን አትዘንጉ
ታሪክ ራሱን ይደግማልና ተጠንቀቁ

ዛሬም እንደ መንደርደርያ

ዘመናትን ወደ ኋላ ተሻግረን አስራ አምስተኛው ክፍለ ዘመን ላይ እንገኛለን። ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ሃይማኖታዊ ተጽዕኖ ያሳደረው የ"ሰፈዊያ ስርወ መንግስትን" ​ከባህሩ ጨልፈን እንዳስሳለን። መነሻው ኢራን መዳረሻው ቱርክና አፍጋኒስታንን አልፎ እስከ ህንድ ግዛቱን የተዘረጋው ሱኒዮችንና ሱፍዮቹን ስለደመሰሰው ኢምፓየር እውነት እውነቱን እናወራለን።

ከሞንጎሊያውያን ወረራ በኋላ በአስራ ሶስተኛው ክፍለ ዘመን በኢራን ምድር በሻፊዒይ መዝሐብ ሱኒዮችና ሱፊዮች ሁለቱንም ተስታኮ ሰፈዊያ መንግስት ብቅ አለ።

በወቅቱ አላህን መገናኘትን እንደ መጨረሻ ግብ በሚያዩት ሱፍዮችና የሻፊዒይ መዝሐብ ተከታይ በሆኑት ሱኒዮች መካከል የጎላ ፀብ አልነበረም።

ኹራሳን፣ ኩም፣ ቃዝቪን ሄራትና አንዳንድ ከተሞች ላይ የረሱልን ቤተሰብ ማላቅና ማክበር በተለይም ዐሊይን! የሚሉ ሱፊዮች በሸይኽ ሰፊዩድ-ዲን አት-ቱሪክማኒይ መስራችነት በሻፊዒይ ሱኒ መዝሐብ ላይ የተደገፈ እምነት ተስፋፋ።

ከሰፊዩድ-ዲን አት-ቱሪክማኒይ ህልፈት በኋላ ልጆቹና የልጅ ልጆቹ ተዋረዳዊ መዋቅር ያለው ከሌሎቹ በተለየ በጂሃዳዊ እንቅስቃሴ የዳበረ ከ1501 እስከ 1736 የዘለቀ ስርወ መንግስትን መመስረት ቻሉ። ስያሜውም የሱፈዊያ ስርወ መንግስት ተሰኘ።

በአስራ አምስተኛው ክፍለ ዘመን መጀመርያ በሰሜን ምዕራብ ኢራንና በምስራቅ አናቶሊያ ተፅዕኖ የፈጠረ ግዙፍ ኃይል ሆነ። የበዙ ተከታዮችንም አፈራ። ለውጥም አመጣ።

ከሸይኽ ሰፊዩ ድ-ዲን ቤተሰቦች መካከል ጁነይድ የተሰኘ መሪ የእንቅስቃሴውን ስልት ከጂሃዳዊ ወደ ሺኢዝም ቀየረው። በልጅ ልጁ ኢስማኢል ሻህ አማካኝነት የሺዓ ሰፈዊድ መንግስት መመስረቱ ታወጀ። የመጀመሪያ የሺዐ ንጉስም አድርጎ ራሱን ሾመ። የኋላ ኋላ "ቂዚልበሽ" በመባል የታወቁትን የንቅናቄውን ወታደሮች በመሰብሰብ በእሱ ትእዛዝ ቋት ስር በመክተት ከጦር ሰራዊቱ ውስጥ ቀላቀላቸው።

ኢስማኢል ሻህ ሀገሩን ከአጎራባች የሱኒ ግዛቶች በመለየት የሺዐ እምነትን በተገኘው መንገድ ሁሉ ማስፋፋትና በአዲሱ መንግስት የሚመራው የኢራን ማህበረሰብ ዲንና መዝሀብ ይሆን ዘንድ ያለ ዕረፍት ጉዞ ጀመረ።

የሺዓን አስተምህሮ በማወጅ አስገድዶ መጥመቅ

ከዕለታት ሐሙስ ምሽት ኢስማኢል ሻህ ከግዛቱ ምሰሶ ከዋና ዋና አመራሮቹ ጋር ተሰበሰበ። በአስራ ሁለቱ የሺዓ አስተምህሮ ላይ የተገነባ አዲስ ሀገር ለማወጅ ዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ። ከሶስት መቶ ሺህ በላይ ሰዎች የሚኖሩባት ሶስት አራተኛቸው ሱኒዮች የሆኑባት አንድ ከተማ ያሰበውን እንዳታደናቅፈው አመራሮቹ አስረዱት። በሺዓ ንጉስ ለመመራት ፍቃደኛ ያልሆኑ ሰዎች መኖራቸው ቢነገረውም ኢስማኢል ሻህ ግን በግዴታም ቢሆን መፈፀም እንዳለበት አበክሮ ተናገረ። አሥራ ሁለቱን የሺዐ ኢማሞች የተቃወመ በሠይፍ አንገቱ ከጀሰዱ ይለያል አለ።

ጁሙዐ ጠዋት ህዝቡ በከተማው ወደሚገኘው ታላቁ መስጂድ ጎረፈ። "ቂዚልበሽ" የተሰኙት ጨካኝ ታጣቂዎች መስጂዱን ወረሩት። ሰዓቱ ደርሶ ሻህ ከታላቁ ሚንበር ላይ ወጣ። የአስራ ሁለቱ የሺዐ ኢማሞች እምነት የአዲሱ መንግስት ይፋዊ ኃይማኖት መሆኑን አወጀ። ሸይኽ አህመድ አል አርደቢሊ በኢማሞቹ ስም ኹጥባውን አነበበ። መስጂዱ ለሁለት ተከፈለ። ግማሹ ተቀበለ ገሚሱም ተቃወመ። ቂዚልበሾች ሠይፋቸውን ከሰገባው እየመዘዙ የተቃወመውን ሁሉ ዝም ጭጭ አደረጉ።

ሻህ አስተምህሮውን የማይቀበሉ ሁሉ በሰላም መኖር አይችሉምና እየተሳደዱ እንዲገደሉ ትእዛዝ አስተላለፈ። ሦስቱ ኸሊፋዎች ሕዝብ በሚሰበሰብበት ቦታዎችና በየኹጥባው እንዲረገሙ ታወጀ። የአላህ መልዕክተኛ ሰሐቦች አቡበከር፣ ዑመርና ዑስማንን ለመርገም ፈቃደኛ ያልሆነ ሁሉ ይገደል ተባለ። የሱኒዮችን ሰላት ሲሰግድ የታየም አንገቱ ይቆረጥ የሚል ውሳኔ ተላለፈ። የሻህ መንግስት ስልጣኑን ከመያዙ በፊት ለሺዐዎች ዕንቅፋት የነበሩ ሱኒዮች በቁም እንዲቃጠሉ ተወሰነ።

በርካቶች ተገደሉ። የሱኒ መስጂዶችም ፈረሱ። የናቅሽበንዲያ ሱፊዮች መስጂዶቻቸው ነደዱ። የሱኒዮችም የሱፊዮችም መሪዎች እየታደኑ ታረዱ። የተረፉት ኃብት ንብረታቸውን ትተው በደል ህመማቸውን ታቅፈው ዱር ሸንተረሩን እያቋረጡ ተሰደዱ።

የአዘርባይጃን ከተሞች ላይ የደረሰው ዕልቂት፣ ዘግናኝ ግድያና የመታረድ ዜና የደረሳቸው ነዋሪዎች በድንጋጤንና በሽብርን ተዋጡ። በተለይም ሻህ ወደቀጣይዋ ከተማ ከመግባቱ በፊት የተቆጣጠራቸውን አካባቢዎች በማስፈራራት እሱንና የሺዐን አስተምህሮ የተቃወመ ሁሉ እንደሚገደል እየዛተ ማስፈራሪያ ያሰራጭ ነበርና ነዋሪዎቹ በፍርሀት ተናወጡ። ሶስተኛ የሌለው ሁለት ብቻ ምርጫ ተሰጣቸው ሺዐነታቸውን ማወጅ ወይም አንገታቸውን ለሰይፍ ማዘጋጀት። እንዲያ ተፈፀመ።

ተብሪዝ ከሃያ ሺህ በላይ ሰዎች ታረዱባት። የዚድ ከተማ ከሰባት ሺህ በላይ ዘግናኝ ዕልቂትን አስተናገደች። የሺዐን አስተምህሮ ያልተቀበሉ ሱኒዮችና ሱፊዮች በብዙ ከተሞች እንደ በግ ታረዱ። ከዝሩን ጠበስና የኹራሳን ከተሞች በድረሱልኝ ጥሪ ተሞሉ። በዋይታ እሪታ የታጀበ ዘግናጭ ጭፍጨፋን አስተናገዱ።

እንደ አውሮፓውያን የዘመን ቀመር ኦክቶበር 1508 ኢስማዒል ሻህ ሰራዊቱን አስከትሎ ባግዳድ ደረሰ። ወደ ውስጥም ዘልቆ ህዝቦቿን አረደ። ቀብር ተከፍቶ የአቡ ሐኒፋ ቅሪተ ስጋና አጥንት ወጥቶ እንዲቃጠል አዘዘ። አዎ የታላቁን አቡ ሐኒፋ ጀናዛ አውጥተው አጥንታቸው ላይ እሳት ለኩሰው አነደዷቸው። አመዱን ምድር ላይ በታተኑት። የተቀበሩበትን አፈር ደርምሰው እሳት ለቀቁበት።

ሰዎች ዘግናኙን ግድያ በመፍራት ወደ ሺዓነት ተቀየሩ። ተሰብስበው አደባባይ ወጡ። የሺዐ ሊቃውንት አስተምህሮቱን ሰበኩ። ህዝቡ ሰሐቦችን እየረገመ ለነብዩ (አለይሂ አፍደሉ ስ-ሰላቲ ወት-ተስሊም) ቤተሰቦችና ኢማሞች ያለውን ታማኝነትና ፍቅር እንዲገልፅ በቡድን ቡድን ሆኖ ቃል ኪዳን እንዲገባ ታዘዘ። ከትዕዛዙ አሻፈረኝ ያለ እጣ ፈንታው የማይቀረው ሞት ሆነ።

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

29 Oct, 17:07


ኢስማዒል ሻህ የኢስና አሸሪያን የሺዐ አስተምህሮ ለማስፋፋት በሠይፍና በወታደራዊ ኃይል ብቻ አልተገደበም። የሺዐ ተቋማትን በማጠናከር አስተምህሮቱን በማስፋፋት በፊቅሂ ተቋማት ውስጥ የሺዓ እምነትን በተለያዩ መንገዶች በሰዎች ልብ ውስጥ እንዲሰርፅ ሊቃውንትን ከሊባኖስ ከባህሬን፣ ከሶሪያ፣ ከኢራቅ እና ከባህረ ሰላጤዋ ሰሜን ምስራቅ አስመጣ። መፅሃፍትን በማሳተም ሺዐነት እንዲስፋፋ ምሁራዊ መሰረትን ጣለ።

ሊባኖሳዊው የሺዓዐሊቅ አሊ አል-ኪርኪ በሀገረ ኢራን የሺዐ ትምህርት ቤትን የመሰረተ የመጀመሪያው ምሁር ሆኖ ብቅ አለ። ትምህርት ቤቱ ተቋማዊ ፊቅሂን ከሺኢዝም ጋር በማቆራኘት በሀገሪቱ ከፍተኛውን የኃይማኖት ቦታ የሚወክል በ"እስልምና ሸይኽ" የሚመራ የሚል ሽፋን ተሰጠው። Islamic Republic of Iran እንዲል የዘመኑ ቃል። ሕንጻዎችና የሺዐ ቤተ መቅደሶች በመሽሃድ እና ቁም ከተሞች በሻህ "አባስ ቀዳማዊ" ዘመነ መንግሥት እንደገና ተሠሩ ነባሮቹም ታደሱ።

የመካ ጉዞም በኢራቅ ከርበላ ተለወጠ። የኢማሞችን ቀብር መዘየር ሰውነታቸውን መተልተል የአምልኮ ስርዓት ሆነ። ዓላማው ኢራናውያንን ከሺዐ ሃይማኖታዊ ተቋም ጋር ማስተሳሰር ነበር። አዎ በዚህ መልኩ የሻፊዒይ ሀገር የሱኒዮቹ መፍለቂያ ኢራን የሱፊዮቹ መንደር ወደ ሺኢዝም ተቀየረች።

አሁንም ፅሑፌን ገና አልጀመርኩም
ይቀጥላል...

አንብብ ታሪክህን እወቅ ዕቅድ ውጥኑን ተረዳ ያለፈውን በጥልቅ መርምር። ከዛም አውራ። በጭፍን አትከተል። እንዲያ ሲሆን ከከንፈርህ የሚፈልቀውም ቃል ይጣፍጣል።


ቴሌግራም
👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

28 Oct, 05:07


ከላይ የሚታየው የመጀመርያው ተንቀሳቃሽ ምስል:-

የወራሪዋ እስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ከአንድ ጋዜጠኛ ጋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ
"የእስራኤል የህልውና ስጋት ማን ነው?" ለሚለው ጥያቄ ምላሽ ሲሰጥ "ኢራን ናት" አለ አሁንም አሁንም እየደጋገመ። "እኛ የምንዋጋው የአሜሪካን ጠላት አክራሪዋን ኢራንን ነው" ብሎ መለሰ።

ሁለተኛው ቪድያ:-

ሙሐመድ የተባለ አንድ አረብ ከኔታኒያሁ ጋር የስልክ ንግግር ጀመረ
"....ለሁሉም የተሻለች ሀገር ለመገንባት እየተጓዝን እንደሆነ ስለሚያውቁ በርካታ የአረቡ ማህበረሰብ ይመርጠናል (ድምፅ ሆነውናል) ይህ ጥሩ ነገር ነው። መካከለኛውን ምስራቅ ለሁሉም በተሻለ ከኢራን እና ከመሰሎቿ በቀር...." ይላል።

ማብራሪያ:-

ህዝብ ታሪኩን ሲዘነጋ የጠላቱን ማንነትም እንደሚረሳ እናስታውስ - ላመኑት ይጠቅማልና ማስታወስ፡፡

ጦርነትና ፖለቲና ፈርና ከር አለው። ስትራቴጂያዊ መሸሽ ጀርባ ሰጥቶ መገስገስ። ይህ ደግሞ ቁርአናዊ አስተምህሮ ነው። ሱረቱል አንፋል አንቀፅ 15 ላይ
"እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ! እነዚያን የካዱትን ሰዎች (ለጦር) ሲጓዙ ባገኛችኋቸው ጊዜ ጀርባችሁን አታዙሩላቸው" ይላል። ያስከትልና ሁለት ዓይነትን ስልትን ይነጥላል። ለስትራቴጂ አሊያም በቆረጣ የሙስሊሞች ጦር እንዳይጠቃ ከጦሩ ጋር ለመቀላቀል ወደኋላ ፊታቸውን የሚያዞሩ ሲቀሩ ብሎ ይነጥላቸዋል።

በምስራቅ ሊዘምቱ ወደምዕራብ ነን ተዘጋጁ ይላሉ የአላህ መልዕክተኛ ለሰራዊቱ ጥሪ ሲያስተላልፉ። የሚሄዱበትን አቅጣጫ ቀጥታ አይናገሩም። ይህ ስልታዊው አካሄድ መሆኑ ግልፅ ነው።

ታዲያ ይህን ኢስላማዊ አስተምህሮ የተረዳ ኢስላምን ለማጥፋት ሌት ተቀን የሚለፋው በኻኻሞች የሚታዘዘው ኔታንያሁ በአንደበቱ የተናገረውን ቀጥታ እንደወረደ እንዴት ይገነዘባል?! በምን አይነትስ ሚዛን ላይ ተቀምጦ ኔታንያሁ ለዐረቦች የተሻለን ነገ ሊገነባ ይታትራል ተብሎ ይገመታል?! ከቶ እሱ?! ግደሉ ፍጇቸው የዓማሊቃ ዘር ናቸው እያለ መፅሐፍ ቅዱስ እያነበነበ?! በዚህ ልክ እሱም ጅል እኛም ሞኝ አይደለንም።

ከረሱልም ከአያት ቅድመ አያቶቹም ስትራቴጂያዊ አካሄድን በሚገባ ተምሯል። ጠንቅቆም ያውቃል። ወደ ጉያው ያስጠጋቸው ጠላቶቹ፣
ጠላቴ ነው ያላቸው ወዳጆቹ ስለመሆናቸው በንፁህ ልብ ንግግሩን ያዳመጠ ይረዳዋል።

ሙስሊሞች ከጠላቶቻቸው ጋር ተፋጠው ባሉበት ወሳኝ ሰዓት ከረሱል (አለይሂ አፍደሉ ሰላቲ ወት-ተስሊም) ጋር የተፈራረሙበትን ቃል ኪዳን ጥሰው መዲና ላይ የበስተጀርባ ጥቃት ለመፈፀም ሲዶልቱ ከተደረሰባቸው ጊዜ ጀምሮ አይሁዶች ከክህደትና ከሴራ ተወግደው አያውቁም፡፡

ይህና መሰል ፖለቲካዎች በምዕራቡ ሚዲያዎች ዘገባ አይተነተኑም ይልቁኑ በረሱል የጦር ሜዳ ውሎ ውስጥ ፈልጉት። ታሪክን በጥልቅ ስታነቡ ታገኙታላችሁ።

ከሺዓና ከኢራን ጋር የያዘን መረን የለቀቀ ጭፍን ፍቅር ከገደሉ አፋፍ ገፍትሮ ሳይከተን በታሪካዊ ማስረጃ በልኩ እንዲገደብ ስለፋርሶች ጥልቅ ግንዛቤ የሚፈጥር፣ ከጥንት እስከ አሁን ከመነሻ እስከ መድረሻው የሚተነትን፣ የተፈጠረባችሁን ብዥታ የሚገፍ ትላንት የጀመርኩት ፅሑፍ በተከታታይ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ።

Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

27 Oct, 18:48


ፋርሳዊያንክፍል አንድ
▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️

ከረሳችሁ ላስታውሳችሁ
ካላወቃችሁ ታሪካቸውን እንካችሁ

ግራ በሚያጋባ የፈተና ማዕበል ከወዲህ ወዲያ ለሚናጠው፣ ታሪኩን በጥልቅ ሳይረዳ ለሚዋልለው ለኔ ትውልድ መታሰቢያ ይሁንልኝ።

ታሪክ የኋሊት ተመርምሮ፣ በሐዲስ ግንዛቤ ተሰድሮ፣ ከጎጠኝነት ርቆ ግንዛቤን ለመፍጠርና ማደንዘዣ ለተወጋው ንቃተ ህሊና ይሆነው ዘንድ የተፃፈ እንጂ ከስሜት የመነጨ የቢቢሲና የሲኤንኤን ዘገባ አይደለም።

ይህ ከጠራው ምንጭ የተቀዳ የፋርሳዊያን እውነተኛ ታሪክ፣ በንፁህ ልብ የሚነበብ የማንቂያ ደወል በማስረጃ የተደገፈ ወንዳ ወንድ ፅሑፍ ነውና በሙዘከር አንብቡት።

እንደ መግቢያ:-

የቴህራን ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ዶ/ር ሳዲቅ ዚባ ከኢራኑ ጋዜጣ "ሱብህ አዝ-ዛዲ" ጋር ባደረገው ሁለት ቃለመጠይቆች የፋርስ ኢራናውያን ለአረቦች ያላቸውን አመለካከት ሲገልፅ:-
"አረቦችን በእጅጉ እንጠላለን በእነርሱ ምክንያትም ሱኒዮችን እንረግማለን... እኛ ኢራናውያን በአረቦች የደረሰብንን የቃዲሲያ ታሪካዊ ሽንፈት ከ1,400 ዓመታት ወዲህ ዛሬም ድረስ አንዘነጋውም። አጋጣሚው ሲመቻችልን በውስጣችን የታፈነውን ቂም፣ ከአመድ በታች የተቀበረው የጥላቻ እሳት ወደ ነበልባልነት ይቀየራል..." ሲል በግልፅ ተናገረ።

እንደ መነሻ

በሻር አል አሰድ የሶሪያ ሱኒዮችን እያረደ በስልጣን ይቆይ ዘንድ የኢራን የደህንነትና የስለላ መረብ ከአሜሪካ በተሰጠው ድብቅ ትዕዛዝ መሰረት ወታደራዊ ድጋፍ ማድረግ ጀመረ። ስልጠናን፣ ቴክኒካል ድጋፍንና የውጊያ ኃይሎችን ያሳተፈ ነበር። ከአስር ሺህ የሚበልጡ የኢራን አብዮታዊ ጠባቂ ጦረኞች የሊባኖሱ ሂዝቦላህና የበሻር ጦር ከቴህራን ቀጥተኛ ድጋፍ እየተደረገላቸው በውጊያ ሜዳው ተሰለፉ። ኢራን በተለያየ ጊዜ ከ15 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለጦሩ በጀት መደበች።

የሶሪያዋ ዘብዳኒ መንደር ዙርያ ገባዋ ተከበበ። እህል ውሀ እንዳይገባ ታፈነ። ከእሳት አሩር የሚተርፉት በርሀብ ይሙቱ ተባለ። የህፃን አረጋውያኑ አጥንት አገጠጠ። ቆዳቸው አፈጠጠ። ተራቡ። አፈር አበስብሰው እስኪበሉ። ተሰቃዩ። በርሀብ እስኪረግፉ። ከሰማይ ከምድር ቦንብ ዘነበባቸው። ዓለም እያየ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ ዝም ጭጭ አለ። ከፍ ሲልም በየሚዲያው በአጥንት ምስላቸው አላገጠ። እንደ ትሬንድ በርሀባቸው ተሳለቀ። የሒዝቦላህ ጋዜጠኛ ከተራራው ላይ ቆሞ ወደታች ጣቱን እየቀሰረ ለተከታታይ ቀናት ጣፋጭ እየጎረሰ አሾፈ። አፌዘም።

ይህን ጊዜ የደማስቆ መሻኢኾች ተሰበሰቡ። ለስቃያቸው መፍትሄ ይሆን ዘንድ ሞተው የተገኙ እንሰሳት፣ ድመትና ውሾችን አርዶ መብላት ይፈቀድላችኋል ብለው ፈትዋ ሰጡ። ከላይ የሁሉንም መረጃ አያይዣለሁ

እንደ መንደርደርያ:-

የቀድሞዋ ፋርስ የአሁኗ ኢራን ስያሜዋ "አሪ" እና “አን” አሪያን ከተሰኘ ጥንታዊ የፋርስ ቃል ይመዘዛል። ስያሜው ባንዲራዎችን የሚያመላክት የስሙ ትርጉምም "የአሪያን ምድር" እንደ ማለት ነው ይላሉ ሊቃውንቱ። ከጥንቱ የሳሳኒድ ዘመነ መንግስት ከ1935 ጀምሮ አሁን እስካለንበት ዘመን ቃሉ ጥቅም ላይ ውሏል። ከኢንዶ-አውሮፓ አሪያኖች ቅርንጫፍ ነገዳቸውም ይመዘዛል።

በመካከለኛው እስያ እና በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ የአርኪኦሎጂ ግኝቶችና የታሪክ ተመራማሪዎች ስለነዚህ ብሔረሰቦች ሲናገሩ "በታሪክ ትልቅ ሚናን የተጫወቱ" ይሏቸዋል። አኽሜኒዶች የብዝሃ-ሀገራዊ መንግስት፣ በዓለም ቀዳሚ የሆነ የፋርስ ኢምፓየር እንደመሰረቱ ይናገራሉ። ዞራስትሪዝምና ማኒሻኢዝም የተሰኙ የአብርሃ ሃይማኖቶች (እስልምናን፣ አይሁድንና ክርስትናን) በጋራ ማጣመር የሚል ፍልስፍና የፈጠሩት የጥንት የኢራን ነገዶች መሆናቸውን ይናገራሉ። የጥንቶቹ የኢራን ነገዶች የፋርሳዊያን፣ የኩርዶች፣ የአፍጋኒስታውያን፣ የታጂኮች እና የሌሎችም የብዙዎቹ የዛሬ ብሄረሰቦች ቅድመ አያቶች ተደርገው ይቆጠራሉ።

ኢማሙል ቡኻሪ በዘገቡት ሐዲስ የአላህ መልዕክተኛ አለይሂ አፍደሉ ሰላቲ ወት-ተስሊም እንዲህ አሉ:-
"ጌታዬ ሆይ! ሻማችንን ባርክልን ጌታዬ ሆይ! የመናችንን ባርክልን ብለው ዱዓ አደረጉ። ነጅዳችስ አሏቸው ረሱልም ከላይ ያደረጉትን ዱዓ ደገሙ ጌታዬ ሆይ! ሻማችንን ባርክልን ጌታዬ ሆይ የመናችንን ባርክልን አሉ። አሁንም ሰሐቦች ጠየቁ ለነጅድስ አሉ የምድር መናወጥና ፈተናዎች እዚያ ምድር ይከሰታሉ የሸይጣን ቀንድ የሚወጣውም ከዚያው ነው" አሉ

ኢማሙል ቡኻሪ በዘገቡት ኢብኑ ኡመር ባስተላለፉት ሐዲስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ይላሉ:-
"አዋጅ ፈተናው ከዚያ ነው። አዋጅ ፈተናው ከዚያ ነው። የሸይጣን ቀንድም የሚወጣበት ምድር ያ ነው አሉ ወደ ምስራቅ አቅጣጫ እየጠቆሙ"

ፅሑፌን ገና አልጀመርኩም
.......ይቀጥላል

Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

27 Oct, 10:44


የጋዛ ህፃናቶች ደም እንደ ጅረት መሬት እየፈሰሰ እንቅልፍ አልወስድህ አለው። እንዴት እንደሚበቀል እያሰበ ከባሱ ወረደ በያዘው ቢላ አንድ በአንድ እየወጋ ከመሬቱ አጋደማቸው ጥሎም ወደቀ። ዓለይሂ ረህመቱላህ።

ይህ ዛሬ በቴልአቪቭ የተፈፀመ የጀግንነት ተግባር ነው። የነፍስ ወከፍ ስንቅ የመጪው ዓለም ትጥቅ!

Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

27 Oct, 10:09


ከ24 ዓመታት በፊት አይሁዳዊው ኻኻም ከኔታንያሁ ጋር ተገናኙ
"ኔታንያሁ ሆይ!" አሉት እጁን እየዳበሱ
"የበዛ ስኬት እመኝልሀለው። ለረጅም ጊዜ አላየውህም። በረከትና ስኬት በአንተ ላይ ይስፈን። እጥፍ ጥንካሬም ይጨምርልህ" በማለት በፀሎት ንግግራቸውን ጀመሩ።

"በረከታችሁን ልጠይቅ ነው የመጣሁት" አለ ኔታንያሁ።

"በሁሉም ዘርፍ?" ጥያቄ ነበር

"አዎ" አለ "በሁሉም ግላዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች"

"ለመጨረሻ ጊዜ ከተገናኘን በኋላ የተቀየሩ ነገሮች አሉ?"

"አዎ ብዙ ነገሮች ተለውጠዋል"

"እስካሁን ግን ያልተለወጠው ብቸኛ ነገር ደጃል አለመምጣቱ ነው። ፈጥኖ እንዲመጣ አንድ ነገር አድርጉ"

"እሺ ያን እናደርጋለን"

"እየሰራችሁት ያለው በቂ አይደለም ብዙ ጊዜ አልፏል ደጃል ግን ገና አልመጣም። ይሁን አሁንም ጊዜ አለ። የበለጠ ግን ጥረታችሁ ይቀጥል"

"ትክክል"

"መልካም ብስራት ከሙሉ ደስታና ሐሴት ጋር"

ጦርነቱ የደጃልን መምጣት ለማፋጠን የሚደረግ ስለመሆኑ ይህ አንዱ ማስረጃ አይደለምን?!

Mahi Mahisho

ቴሌግራም
👇👇👇
t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

11,722

subscribers

1,348

photos

395

videos