Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን @zemedkunbekeleze Channel on Telegram

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

@zemedkunbekeleze

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን (Amharic)

የዘመዴ ነጭ ነጯን ቦታnnገንቢ የገንቢ እና የግጥሞች ጉዳይ እና የኢምክም ፕሮግራምም ከምስራቅ በከተማ ላይ እና በሚገኘው ቦታ ለማስተማር የተዘጋጀ የተከታታይ የስራ ቦታ ነው። የዘመዴ ነጭ ነጯን በTelegram እና በሌብሱ መብታቸው ይዞ እንዲሁም በሞባይላዊ አዳዲስ የስራ ስራ መነሻ ላይ በተቆጠረበት ቦታ ለወንጌል ፍቃድ እና ለተማሪዎች እና ሌሎች መስከረምትና ግንቦትን ለመግዛት ማንበብ እና ልማት የቋሚ እና ሌሎች ክፍለፈልቱን በሚሆኑ ዘርፎች እና ቁምበሌሎች ወንጌል ዘሬን ለመስብረት ብቻ ነው። ይህ ትምህርት በአፕሊኬሽን እና በስራ መነሻ መሠረት ማሳወቅ ላይ መሠረቱን እና መጠን ማጣሪያ እንዳዘው ከፋዝል ድረ-ገፅ ይሰጣል።nnበዚህ ትምህርት የጓደኛ ስራና ለተለያዩ ህብረት ዘመን ምንም የሚሰጥ የስራ ቦታዎችን ማስተማር ማህበረሰብ እና ማለፍ እንዳለ። ትምህርት ውስጥ የህዝቡ እና የድምፅ ማለፍ ቀዳሚ እንዳለ ብንጠቀመን ትምህርትን እንደ: zemedkunbekeleze በTelegram ተመልከቱ።

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

19 Feb, 19:42

አንድ ነገር በጣም ያስደንቀኛል ያሳዝነኛልም ክርስቶስ ለተቀመጠባት የእህያ ውርንጭላ ዘንባባ እየጎዘጎዙ ነጠላቸውን እያነጠፉ ሲያመሰግኑ ሲዘምሩ ታዲያ ማደሪያው ላደረጋት የእግዚአብሔር ከተማ ለሆነችው የክርስቶስ መገኛ ለሆነችው ለእናቱ የማይዘምሩ የማያመሰግኑ ምንኛ ባይታደሉ ነው ግን? ፍቅሯን በልባቸው ታሳድርባቸው🙏 ❤️🥰

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

19 Feb, 17:51

3 ቱን ቻናሎች ብቻ Join ብትሉት ይሰራልከ ከዛ የሚመጣላችሁን ቃላት ሙሉ ከዛ ጨረሳችሁ

Minimum Withdraw : 0.3 Ton ማለትም 2 usdt ትሰራላችሁ
Per Ref : 0.017
ለመጀመር👇👇

https://t.me/TonRoomReward_bot?start=0817214125

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

19 Feb, 14:46

🦅 FREE $TON ቤተሰብ ማርያምን 100% ይከፍላል 🥳

🦅 ትንሽ ሰው ጋብዛቹ እናም ታስክ ሰርታቹ 100% Real $TON ተሸለሙ

🔥ትልልቅ ቻናሎች ነው ያዘጋጁት

⚠️14K
$TON FUND አለው

ሳያልቅ አሁኑኑ ግቡ ለመሸለም ግዴታ 3 ቻናሎችን
join ማድረግ አለባችሁ

https://t.me/TonRoomReward_bot?start=0817214125

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

19 Feb, 14:40

3 ቱን ቻናሎች ብቻ Join ብትሉት ይሰራል

Minimum Withdraw : 0.3 Ton
Per Ref : 0.017

https://t.me/TonRoomReward_bot?start=0817214125

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

18 Feb, 18:43

ሰበር ሰበር ዜና

🛑👇ፍጠኑና ተመልከቱ 👇https://youtu.be/EE07JGDjvSQ?si=Y5aPZwF9tfv84fVQ

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

18 Feb, 15:36

ሰበር ሰበር መረጃ 🛑

ጠቅላዩ ለህውሃት 50ኛ አመት ያስተላለፉት መልእክት መነጋገሪያ ሆኗል ። በተመሳሳይ የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ልዩ መልዕክተኛና የቀድሞው ርዕሰ ብሄር ሙላቱ ተሾመ፣ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና ህወሃትን በሚመለከት ያስተላለፉት መልዕክትን ብዝዎች እየተቀባበሉት ነዉ ።

ጠቅላዩ በበኩላቸዉ "ህወሃት ከተመሰረተበት አላማ አፈንግጧል" ሲሉ ___ሙላቱ ተሾመ ደግሞ ኢሳያስ አፈወርቂን "
የፕሪቶሪያውን የግጭት ማቆም ስምምነትን የሚቃወሙ ሕወሓት ውስጥ ያሉ ቡድኖችን ለመጠቀም እየሞከሩ ይገኛሉ " ሲሉ አጋልጠዋል ። የኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኝኑትም በይፋ ያበቃለት ይመስላል፡፡
ሙሉ ንግግራቸዉን የዘመዴ ወፎች ድብቁን ለቀዉታል ገብታችሁ ስሙት ፍጠኑ 🛑
👇https://youtu.be/EE07JGDjvSQ?si=Y5aPZwF9tfv84fVQ

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

18 Feb, 06:32

ሰበር የጠዋት ዜና🛑👇

https://youtu.be/RVDXM5DsZmE?si=5oTKU-kIVCjJmqaO

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

17 Feb, 16:03

ሰበር ሰበር ዜና 🛑

ዛሬ ማለትም የካቲት 10 በጎጃም የሚንቀሳቀሱ የፋኖ ሀይሎች በብርሸለቆ ኬላ የሚጠብቁ የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ላይ በፈፀሙት ጥቃት 1 ክላሽ ሲማርኩ 5 የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ገድለዋል ። እንዲሁም የፋኖ ሀይሎች በመሃል ደብረብርሃን ከተማ በመግባት በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ካምፕ ላይ ጥቃት አድርሰዋል ።ተመልከቷቸዉ ገብታችሁ
🛑👇https://youtu.be/RVDXM5DsZmE?si=5oTKU-kIVCjJmqaO

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

16 Feb, 08:04

Withdraw confirmed already 🙂
🫵ከማለቁ በፊት ጀምሩ ታተርፉበታላቹ

https://t.me/walletiumbot/walletium?startapp=ref_612321809

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

15 Feb, 16:19

ሰበር መረጃ 🛑

ፋኖ አዳሩን ባህርዳር ገብቷል

በዛሬው ዕለት የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ከቲሊሊ ወደ ሰከላ ሬሽን ለማቀበል ሲንቀሳቀሱ በጎጃም የሚገኙ የፋኖ ሀይሎች አሽፋ መገንጠያ ላይ ከሌሊቱ 4:00 ላይ መብረቃዊ የተባለ የደፈጣ ጥቃት ሰንዝረዋል ። እንዲሁም ፋኖዎች ወደባህርዳር በመግባት አንድ አደገኛ ያሉትን ሰዉ ገድለዋል ። ማን እንደተገደለ ገብታችሁ ስሙ ፍጠኑ
👇👇https://youtu.be/vJbOVpI8ccs?si=gflzU6XmibQ-JuLs

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

15 Feb, 15:39

Withdraw confirmed already 🙂
🫵ከማለቁ በፊት ጀምሩ ታተርፉበታላቹ

https://t.me/walletiumbot/walletium?startapp=ref_612321809

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

14 Feb, 17:03

ሰበር ሰበር ዜና ከወፎቼ 🛑

በዚህ ሰዐት መንግስት በጀት የታገዘ ዉጊያ ከፋኖ ጋር እያደረገ ነዉ 👇👇 ተመልከቱት ይህን ትኩስ መረጃ 👇👇
https://youtu.be/tDOKPZ6kwqg?si=vXa9xxrjUYqMPjtM

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

11 Feb, 17:40

ሰበር ሰበር ዜና 🛑

የፋኖ ሀይሎች በመከላከያ ካፖች ጭምር በመሄድ የደፈጣና የፊት ለፊት ዉጊያ እያደረጉ ነዉ ።ትናንት ምሽት ሰዒድ ያሲን የተባለ የ57ኛ ክ/ጦር አባል 2 የመከላከያ ሰራዊት አባላት በመግደል ጥቁር ክላሹን ከ 220 ጥይት ጋር ይዞ የፋኖ ሀይሎችን የተቀላቀለ ሲሆን ። በቅርቡ በዉጊያ በሞተዉ የፋኖ አመራር ቤተሰቦች ደግሞ ቤት እና ንብረታቸዉ መቃጠሉ ተሰምቷል እንዲሁም በሸዋ የሚንቀሳቀሱ የፋኖ ሀይሎች ወደ ደቡብ ወሎ ወረኢሉ ከተማ ዘልቀዉ በመግባት ጥቃት መፈፀማቸዉ ታዉቋል ።ቶሎ ገብታችሁ ተመልከቷቸዉ
👇🛑https://youtu.be/-SvqSQf3wRY?si=5UAvLKMr4XHeA9Ha

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

10 Feb, 22:04

ሰበር ሰበር መረጃ 🛑

አዳዲስ ትኩስ መረጃዎች እየወጡ ነዉ በሸዋና በጎጃም የፋኖ ኮማንዶ አባላት በድብቅ ሁኔታ እየተማሩ ነዉ 💪 ተመልከቱ 👇👇
https://youtu.be/35W3Ub_NvXY?si=MHC4Z9Mf_7GFvedX

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

10 Feb, 18:07

ሰበር ሰበር መረጃ 🛑

በሸዋ የሚንቀሳቀሱ የፋኖ ሀይሎች ከሸዋሮቢት ወደ ደብረብርሃን የብልፅግና ከፍተኛ አመራሮችን አጅበዉ ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ፓትሮል ላይ የደፈጣ እርምጃ ወስደዋል ። እንዲሁም በሸዋና በጎጃም የሚገኙ ፋኖዎች ያሰለጠኗቸዉን ተመራቂ ምልምል ኮማንዶ የሠራዊት አባላትን በከፍተኛ ድምቀት ማስመረቃቸዉን አስታዉቀዋል ። ደቡብ ጎንደር ዞን ጉማራ ወይም ዋንዛየ ቀጠናም ከጠዋቱ ጀምሮ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል።ተመልከቱ ገብታችሁ ፍጠኑ
👇👇👇https://youtu.be/35W3Ub_NvXY?si=MHC4Z9Mf_7GFvedX

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

10 Feb, 13:32

LuckyDrawMaster🥰

LuckyDrawMaster ሰዎችን በመጋበዝ በሚሰጣችሁ ትኬት Spin በማድረግ $ USDT ታገኛላችሁ።

1 ሰው ስትጋብዙ 1 ትኬት ይሰጣችኋል እሱን spin በማድረግ usdt ትሰራላችሁ።

እንዲሁም የተለያዩ ውድድሮችን አዘጋጅተዋል መሳተፍ ትችላላችሁ።

የሰራችሁትን $ USDT ወዲያው Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ ማርያምን 100% ይከፍላል

ለመጀመር👉 https://t.me/LuckyDrawMasterBot/app?startapp=Y2g9a1FqOXh2SFI3RyZnPXNwJmw9a1FqOXh2SFI3RyZzbz1TaGFyZSZ1PTYxMjMyMTgwOQ

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

08 Feb, 19:49

ሰበር ዜና 🛑

በዚህ ሰዐት ትኩስ መረጃ ተለቋል ገብታችሁ እዩት ፍጠኑ 👇👇
👇https://youtu.be/-VAhuPolb18?si=0P23Wrw4Q3RPRm0W

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

08 Feb, 16:52

Lucky coin ኤርድሮፕ ይባላል ብዙ ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ገብታችሁ ጀምሩ ግዴታ ለመወዳደር ቻናሉን join ማለት አለባችሁ 👇👇

https://t.me/LuckyDrawMasterBot/app?startapp=Y2g9a1FqOXh2SFI3RyZnPXNwJmw9a1FqOXh2SFI3RyZzbz1TaGFyZSZ1PTE3ODQ4NDA5MDA=

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

02 Feb, 08:20

⚠️ ማሳሰቢያ !!  ይድረስ ለቻናሉ አባላት በሙሉ 👫

📌 በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን  ከታች Unmute ሚለው ላይ የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ። ይህንን ማድረግ የሚፖሰቱትን እያንዳንዱ መረጃዎች የእይታ መጠን (VIEW ) ይቀንሰዋል።

🛍ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉ ላይ እንዳሉም አይቆጠርም ስለዚህ...🚫 ከታች #MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን✔️ #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት።🔥

በተጨማሪም ቻናሉን #PIN በማድረግ ዜናዎች ሲፖሰቱ ቶሎ መረጃውን መመልከት ያስችላቹዋል 📌

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

01 Feb, 17:22

Shib coin ኤርድሮፕ ይባላል invite በማድረግ ብዙ ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ ይጠቅማቹሀል👇👇
https://t.me/shib_miner_game_bot?start=6860771559

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

31 Jan, 06:21

ለዚች አጭር እድሜ ለዚች ከንቱ ዓለም
እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም
በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜ ስራችን

  ☁️ ☀️ያማረ ቀን ይሁንልን🙏🥰

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

28 Jan, 15:20

Durov 1 Cap NFT = 80 Ton 😱ከፎቶው ተመልከቱ drov ይባልል የ telegram መስራቹ drov የጀመረው airdrop ነው ሊያልቅ 5 ቀን ብቻ ይቀራል ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ👇👇👇👀

Join
here  🫴 https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=612321809

Just የአንድ ደቂቃ ስራ ነው

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

27 Jan, 15:50

Shib coin ኤርድሮፕ ይባላል invite በማድረግ ብዙ ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ ይጠቅማቹሀል👇👇
https://t.me/shib_miner_game_bot?start=6860771559

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

19 Jan, 09:55

ጥር 11 እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።🙏🥰

መልካም በዓል🙏🥰

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

18 Jan, 19:24

"ጌታ" ጥምቀቱን በውኃ ያደረገው ለምንድ ነው ቢሉ፦ ውኃ በኹሉ ቦታ ከጽንፍ እስከ አጽናፍ ይፈሳልና ፤ ጥምቀትም ከጽንፍ እስከ ጽንፍ ይደረጋልና ነው።

ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል
🥰

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

07 Jan, 06:26

''...እሰይ ተወለደ የዓለም መድኃኒት.. ዓለም በጨለማ በተዋጠ እና ግራ በተጋባንበት ጊዜ ጨለማን የሚገፍ ብርሃን ፈነጠቀ..

እንኳን አደረሳችሁ መልካም የጌታ ልደት ቀን ይሁንላችሁ🙏🥰

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

05 Jan, 15:50

Capybara coin ኤርድሮፕ ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ👇👇
https://t.me/the_capybara_meme_bot/start?startapp=2e6f510d61b7bdcdecd0af52ec71ec63

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

03 Jan, 20:40

''...እስኪ የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች የሆናችሁ ኢሄን የተዋሕዶ ግሩፕ ትልቅ ቦታ እናድርሰው በመልአኩ ስም ጓደኞቻችሁን ሁሉ ወደ ግሩፑ add አድርጉ መንፈሳዊ ትምህርቶችን የመዝሙር ጥናቶችን ግዕዝ ትምህርትን የምንማማርበት ግሩፕ ነው ሁላችሁም የተዋሕዶ ልጆችን add አድርጉ..🙏👇👇

https://t.me/orthodoxtewahedo5

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

03 Jan, 12:25

zoo ጀምሮአል አሁኑኑ ግዙ

ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref612321809

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

02 Jan, 14:59

ሰበር ሰበር ዜና 🔴

ሰላዩ አሞራ በፋኖዎች ተገደለ ።

የአይን እማኞች ስለዚህ ጉዳይ ሲያብራሩ "አራት ግዙፍ ነጭ አሞራዎች ከፋኖ ይዞታ መጥተው አረፉ። የፋኖ አባላትም አንዱን አሞራ ተኩሰው ገደሉት ። የገደሉትም አሞራ ከእግሮቹ ላይ ከመዳብ እና ከአሉሚኒዩም ቀለበቶች የታሰሩ GPS የተገጠመለት መሆኑ ተረጋግጧል። ብለዋል ። ተመልከቱት ይሄን አሞራ ፍጠኑ👇👇ሚገርም ጉድ እኮ ነዉ 👇
🔴https://youtu.be/8hK2PDDHHLk?si=BJ2FoPGBVdB1bKrb

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

02 Jan, 11:00

🚨ሰበር_መረጃ🚨

ዞበል ከተማ ላይ ሀይለኛ የብልጽግና አዋጊ ኮሮኔሉን ጨምሮ ከ100በላይ የአገዛዙን ወታደሮች የደመሰሰው የህዝብ ልጅ የአማራ ፋኖ በወሎ በትናንቱ ምሽት ደግሞ ቆቦ ከተማ ውስጥ ገብቶ የአገዛዙን ጥምር ጦር ስርጂካል ኦፕሬሽን በመስራት እንዳበራየው
ተገልጿል:: ተመልከቱ ገብታችሁ 👇👇👇https://youtu.be/6bNvWkRjqBk?si=PhQCYAADcpeFiIMd

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

01 Jan, 16:27

ሰበር መረጃ🔴

የፋኖ ግስጋሴ ቀጥሏል ስሙት👇ጀነራሉ ተገድሏል 🔴

https://youtu.be/6bNvWkRjqBk?si=PhQCYAADcpeFiIMd

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

30 Dec, 15:33

Capybara coin ኤርድሮፕ ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ👇👇
https://t.me/the_capybara_meme_bot/start?startapp=2e6f510d61b7bdcdecd0af52ec71ec63

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

30 Dec, 08:37

ሰበር ዜና 🔴🔴

ጃል ሰኚ ሹመት ተሰጠዉ ። ነገሮች እየተቀያነሩ ነዉ ። ፋኖም ስለ ጉዳዩ ሰምቷቱል ። ተመልከቱ ገብታቹ 👇
https://youtu.be/52X3ShZapXA?si=oRM4fU-7sTGfsB1_

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

30 Dec, 08:37

“…ከተማን በደም ለሚሠራ፥ ከተማንም በኃጢአት ለሚመሠርት ወዮለት!” ዕን 2፥12  …“…በድሀ የሚያላግጥ ፈጣሪውን ይሰድባል፤ በጥፋትም ደስ የሚለው ሳይቀጣ አይቀርም።” ምሳ 17፥5

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

29 Dec, 18:03

ሲዳማ ክልል በደረሰ አሰቃቂ የመኪና አደጋ ከ70 በላይ ሰዎች ህይወታቸው አለፈ።😭

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በቦና ዙሪያ ወረዳ ጋላና ወንዝ ተብሎ በሚጠራዉ ድልድይ ላይ ከ70 ሰዎች በላይ ይዞ ወደ በንሳ ወረዳ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ ክፍት መኪና ድልድዩን ስቶ ወንዝ ዉስጥ መግባቱን የበርካታ ሰዎች ህይወት ማለፉን የሲዳማ ክልል መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ አስታዉቋል።

ቢሮው እስካሁን ቁጥሩ  ያልታወቀ ሰዉ ሕይወት አልፏል ሲል ገልጿል።

የአደጋ መንስኤ እየተጣራ ሲሆን አጠቃላይ የተጠቃለለ መረጃ ይገለጻል።

ነፍስ ይማር !🙏😭😭

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

27 Dec, 19:07

''...እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ🙏🥰 ይቺን ቀን ለማየት ብዙዎች ጓግተው ሳያዩት አልፏል እኛ ግን በቸርነት በምህረቱ በቅዱሱ መልአክ ምልጃ ዛሬን አለን አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል በህይወታችሁ ደስታን ያብስራችሁ ያብስረን #አሜን🙏🥰

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

27 Dec, 09:01

“…ከተማን በደም ለሚሠራ፥ ከተማንም በኃጢአት ለሚመሠርት ወዮለት!” ዕን 2፥12  …“…በድሀ የሚያላግጥ ፈጣሪውን ይሰድባል፤ በጥፋትም ደስ የሚለው ሳይቀጣ አይቀርም።” ምሳ 17፥5

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

26 Dec, 19:46

ብርታትም ጉብዝናም ከእግዚአብሔር ነው።
ክብርም ሞገስም ከእግዚአብሔር ነው።
ጥበብና አስተዋይነትም ከእግዚአብሔር ነው።
የሰው መውደድም መደነቅም ከእግዚአብሔር ነው።

ከእኛ የሆነ ምንም ነገር የለም!
ስለሆነውም ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏

      መልካም ምሽት ይሁንልን 🙏
🥰

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

20 Dec, 16:10

ያለ ቤተ ክርስቲያን የመጽሐፍ ቅዱስን የእግዚአብሔር ቃልነት ማስረዳት አይቻልም..

Textual criticism የሚሰራው እደክታባት እስከተገኙበት ጊዜ ድረስ ብቻ ነው ከዛ በፊት ስላለው ጽሑፍ እርግጠኛ የሆንነው በመንፈሱ እና በሙሽራይቱ ነው..

ከጌታ የተቀበልነው ሃይማኖትም ሆነ ቃለ እግዚአብሔር ተጠብቀው የሚኖሩት በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በመንፈስ ቅዱስ ነው..

የራሳቸውን ሰው ሰራሽ “ቤተ ክርስቲያናት” ለማቋቋም ሲሉ የጌታ ቤተ ክርስቲያን ጠላት ሆነው የተነሱ እነርሱ የጌታ መንግስት ጠላት ናቸው.. ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያን የጌታ መንግስት ናት.🥰

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

20 Dec, 05:57

"…እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ። መዝ 150፥ 6

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

16 Dec, 19:28

"በሲኦል ያሉ ነፍሳት ከመድኃኔ ዓለም ክርስቶስ አንድ ነገርን ብቻ ይሻሉ፤ [እርሱም] ንስሐ ይገቡ ዘንድ ለአምስት ደቂቃ እንኳ [በምድር] በሕይወት መኖር ነው።"

አባ ፓይሲዎስ ዘደብረ አቶስ
በእንተ ፍትሐት ወዝክር

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

16 Dec, 18:46

እመ አምላክን የምትወዱ እናቴ አማላጄ የክፉ ቀን ደራሼ እንባ አባሼ መከታ ጋሻዬ ዋስ ጠበቃዬ አለኝታ ተስፋዬ ናት የምትሉ ከችግር ከመከራ ከፈተና ከማታውቁት ከክፉ ነገር ያወጣቻችሁ እስኪ አመስግኗት እኔስ እላለሁ እናቴ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ብፅዕት  ድንግል ማርያም ሆይ እኔ  አንችን ለማመስገን ቃላት የለኝምና አባቶች እንዳሉሽ ክብር ምስጋና ላንቺ ይኹን እኔም ትዉልድ ነኝና አመሰግንሻለሁ🙏🥰

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

14 Dec, 17:53

''...ታህሳስ 6ቀን ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በዓሏ ነው እረድኤት በረከቷ ይደርብን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ተዋሕዶ ሐይማኖታችንን ትጠብቅልን...''🙏🥰

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

10 Dec, 18:08

ሰው ቢጠላችሁ፣ ሰው ቢሸሻችሁ፣ ብታጡ ጋደኛም ቢከዳችሁ፣ ምንም ብትሆኑ፣ ማለዳም ተነስታችሁ ገንዘብ ብታጡ፣ ስራም ብታጡ ቢቸግራችሁ፣ ዳኛም ባይፈርድላችሁ፤ ዝም ብላችሁ አንድ ቃል በሉ #እግዚአብሔር_ከእኛ_ጋር_ነው!

መልካም ምሽት ይኹንላችሁ🙏🤲

#ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረ_ኪዳን

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

09 Dec, 19:22

ሰበር ሰበር ዜና 🔴

በዚህ ሰዐት ደብረማርቆስ ዉጥረት ነግሷል ። ዘመነካሴ ባስተላለፈዉ መልዕክት ምክንያት ህዝቡ አምጿል ።ይህንን ሳትመለከቱ እንዳትተኙ👇👇
https://youtu.be/-hse4pZZTZ0?si=e3Nu08tfC8lP3iui

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

09 Dec, 16:38

ሰበር ሰበር ዜና 🔴🔴

ዛሬ በደብረ ኤልያስ ከተማ በፋኖ ሀይሎችና በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች መካከል ከፍተኛ ዉጊያ ተደርጓል ።
በዚህ ዉጊያ የፋኖ ሀይሎች ከፍተኛ መከላከል ያደረጉ ሲሆን የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ከከተማዋ አፈግፍገዋል ።በተመሳሳይ በደቡብ ጎንደር ዞን ላይጋይንት ወረዳ ከንጋትጀምሮ ከባድ ትንቅንቅ እየተካሄደ ነው ።

እንዲሁም በደብረማርቆስ ከፍተኛ ዉጥረት ነግሷል። አንዳንድ የከተማዉ ነዋሪዎች የፋኖዎችን ትዛዝ በመቀበል አድማ አደርገዋል ። ትኩስ መረጃ ተለቋል ገብታችሁ ተመልከቱ ፍጠኑኑኑ👇👇
https://youtu.be/-hse4pZZTZ0?si=e3Nu08tfC8lP3iui

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

08 Dec, 20:09

ሰበር ሰበር ዜና 🔴

በዚህ ሰዐት ፋኖ እየቀወጠዉ ነዉ ከመተኛታችሁ በፊት ገብታችሁ ተመልከቱ 👇👇
🔴https://youtu.be/91Nbyq8Odz0?si=WBMZS60hNEPMvW_E

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

08 Dec, 14:51

ሰበር ሰበር ዜና 🔴

የጠቅ/ሚ ዐብይ አሕመድ የፓርላማ ንግግር በሶሪያ ውድቅ ሆኗል

ለ24 ዓመት በመሪነት ሶሪያን ሲያስተዳድር የነበረው በሽር አላ አሳድ ቤተሰቡን ይዞ ሀገር ጥሎ ፈርጥጧል ! አስተዳደሩ በታጣቂዎች ትግር ተገርስሷል ።ይህ በእንዲህ እንዳለ ፤ በቅርብ በኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ንግግር ያደረጉት ዐብይ አሕመድ " በዚህ ዘመን ፣ በ21ኛው ክፍለዘመን አንድን ስርዓት በክላሽ /በመሳሪያ መጣል አይቻልም " በማለት ማብራሪያ መስጠታቸው የሚታወቅ ነው። ምርጥ ትንተና ተለቋል ገብታቹ ተመልከቱ 👇👇https://youtu.be/91Nbyq8Odz0?si=WBMZS60hNEPMvW_E

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

08 Dec, 04:49

ሰበር ዜና 🔴

የዘመነ ካሴ ጦር በጠዋቱ ጎጃምን እያሰሳት ነዉ ። 👇ግቡና ተመልከቱ 👇
https://youtu.be/0FF1KRzBG40?si=iRlN6HVMLnxjhcL1

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

05 Dec, 09:46

Lucky coin ኤርድሮፕ ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=H6i9PWnCRGwT4n41dxv7GhXZpELZ8AiXbtfqq2ZLALnvw

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

04 Dec, 20:42

ሰበር ሰበር ዜና🔴

በዚህ ሰዐት ፋኖ ታሪክ እየሰራ ነዉ ። ሳትተኙ ፍጠኑና ተመልከቷቸዉ 👇👇
https://youtu.be/zGJ3Ft6KDzE?si=FwLwfPZz_hxN0JTF

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

04 Dec, 19:25

ሰው ከመሆንህ በፊት

ሰው ከመሆንህ በፊት #መሃንዲስ  አትሁን
ሰው  ከመሆንህ በፊት 
#ሀኪም አትሁን
ሰው ከመሆንህ በፊት 
#መምህር አትሁን
ሰው ከመሆንህ በፊት 
#ሰባኪ  አትሁን
ሰው ከመሆንህ በፊት 
#መሪ አትሁን
ሰው ከመሆንህ በፊት
#ፀኀፊ አትሁን

መጀመርያ ሰው ሁን!!::

መልካም ሌሊት ይኹንልን
🙏🥰

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

04 Dec, 15:43

ሰበር ሰበር ዜና🔴

በዚህ ሰዐት ፋኖ ታሪክ እየሰራ ነዉ ። ፍጠኑና ተመልከቷቸዉ 👇👇
https://youtu.be/zGJ3Ft6KDzE?si=FwLwfPZz_hxN0JTF

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

04 Dec, 08:34

Lucky coin ኤርድሮፕ ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/LuckyDrawMasterBot/app?startapp=Y2g9a1FqOXh2SFI3RyZnPXNwJmw9a1FqOXh2SFI3RyZzbz1TaGFyZSZ1PTYxMjMyMTgwOQ

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

03 Dec, 20:07

ኮሎኔሉ የ4ኪሎን ጉድ ዘረገፈው; "ተሸንፈዋል"

የቀጠለው የፋኖ ግስጋሴና የአብይ ሽንፈት

እነዚህንና ሌሎች የግንባር መረጃዎች YouTube ቻናላችን በመግባት ይመልከቱ ።

👇👇👇
https://youtu.be/optvRAEEmos?si=ceV-CzLvds0JxD0y

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

03 Dec, 18:57

ሰበር ዜና አሁን 🔴

በዚህ ሰዐት ጎንደር ቀዉጢ ሆናለች ። ፋኖ በጎንደር ከ8 በላይ ሚሊሻ ገሏል 👇👇ተመልከቷቸዉ ገብታችሁ ፍጠኑ 🔴👇
https://youtu.be/optvRAEEmos?si=ceV-CzLvds0JxD0y

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

03 Dec, 13:31

''...የተዋሕዶ ልጆች የእመብርሃን ወዳጆች እዚህ መንፈሳዊ የተዋሕዶ ግሩፕ ላይ ሰዎችን add በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታችሁን ትወጡ ዘንድ በቸሩ መድኃኔዓለም ስም በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እማፀናቹሀለው🙏🙏🙏👇

https://t.me/orthodoxtewahedo5

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

02 Dec, 17:36

ሰበር ዜና!

የመከላከያው ከፍተኛ አዛዥ ኮሎኔል አበራ  በይፋ ፋኖን መቀላቀሉን ጋዜጠኛ ደረጀ ሀብተወልድ ገለፀ። ተመልከቱት 🔴👇https://youtu.be/LuYtC4ryi_o?si=g2lofZ5MPCIGJGWo

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

02 Dec, 17:16

ሰበር ሰበር ዜና 🔴🔴

ከፍተኛዉ የመከላከያ ጀነራል ፋኖን መቀላቀሉ ታዉቋል ። ይህንን ትኩስ መረጃ ሳትሰሙ እንዳትተኙ ፍጠኑ 👇👇
https://youtu.be/LuYtC4ryi_o?si=g2lofZ5MPCIGJGWo

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

02 Dec, 07:09

7 ሰው invite በማድረግ ብቻ 18$ የሚሰጥ airdrop ነው። እየቀለድኩ አይደለም አሁኑኑ ጀምሩ። 🙌🏾
https://t.me/FinchAirdropBot?start=82465

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

02 Dec, 04:25

ሰበር ዜና አሁን ተለቋል 🔴🔴

ሽመልስ በአዲስ አበባ አስደንጋጭ ፊርማ ፈርሟል ። አማራ ሆይ ይሄን እያየህ ተዘጋጅ 👇👇https://youtu.be/pGCxV-xGP9Q?si=MtbzNCavX_VHHPlG

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

01 Dec, 19:38

https://t.me/orthodoxtewahedohaymanot

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

01 Dec, 14:43

ሰበር ዜና አሁን ተለቋል 🔴🔴

ሽመልስ በአዲስ አበባ አስደንጋጭ ፊርማ ፈርሟል ። አማራ ሆይ ይሄን እያየህ ተዘጋጅ 👇👇https://youtu.be/pGCxV-xGP9Q?si=MtbzNCavX_VHHPlG

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

01 Dec, 12:15

ዘ23ቱ ቡምምምምም🔥 ደብረኤልያስ💪ተመልከቱ 👇👇
https://youtu.be/pGCxV-xGP9Q?si=MtbzNCavX_VHHPlG

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

01 Dec, 11:01

ሰበር ሰበር ዜና 🔴

ጀነራሉ በፋኖ ተገደለ ።

ከሰሞኑ በአማራ ክልል የመንግስት ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች መገደላቸዉን መዘገባችን ይታወሳል ።
ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች በፋኖ ሀይሎች ሲገደሉ "በህክምና ሲረዱ ቆይተው ህይወታቸዉ አለፈ "እየተባለ መነገሩ እየተለመደ ነዉ ።
ይህ ጀነራል በጎጃም ሲያዋጋ ቆይቶ በፋኖ መገደሉና ዛሬ በአዲስ አበባ መቀበሩ ታዉቋል ። ማንነቱን ገብታችሁ እዩት ትኩስ መረጃ ተለቋል 👇👇👇
https://youtu.be/BcPuPWLY_uw?si=csTL5oOlB2yYcEem

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

30 Nov, 18:41

"...በሚጠሉህ መሐል ወዳጅህን እንደምታገኘው ፤ ከሚወዱህ መሐልም የሚጠላህን ታገኘዋለህ።
ሁሉ ይወደኛል ብሎ የሚያስብ
#ጅል ብቻ ነው። ሁሉ ይጠላኛል ብሎ የሚያስብም ትላንትን ያልረሳ ነው።

ሁሌም እሚወድ የማይጠላ የዘወትር ወዳጅ አገኘህ አጣህ ግድ የማይሰጠው አንተን በአንተነትህ ብቻ የሚወድህ አንድ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው🤲

ቸሩ መድኃኔዓለም አለው ይበለን🙏🥰

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

25 Nov, 13:14

"ወር በገባ በ16 እናታችን እመቤታችን ኪዳነምህረት ናት።🙏

ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውረን።🙏🥰

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

21 Nov, 17:34

shib coin ኤርድሮፕ  ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/shib_miner_game_bot?start=1784840900

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

21 Nov, 15:08

Cybara coin ኤርድሮፕ  ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ እመብርሃንን 100% ይከፍላል ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ👇👇👇
https://t.me/the_capybara_meme_bot/start?startapp=f0e6a0e2118295922f138d3167334624

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

20 Nov, 21:31

ሰበር ዜና ለሊት 🔴🔴

የዘመነ ካሴ ጦር ወደፊት እየገሰገ ነዉ ። ይህን ጥብስ ዜና ሳትመለከቱ እንዳትተኙ 👇
👇https://youtu.be/GTX6cja4DM0?si=ZkgU2Zeh2diees_S

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

20 Nov, 20:16

ሰበር ሰበር ዜና 🔴🔴

የፀጥታ ሀይሎች ላይ ከባድ የደፈጣ_ጥቃት ተፈፅሟል ።

በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ ከአምቦ ሜዳ በቅርብ ርቀት ግራጫ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ በነበሩ የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ላይ ከባድ የሆነ የሽምቅ ጥቃት መፈፀሙ ተሰምቷል ።
አሁን የተለቀቀዉ መረጃ ብዝዎችን አስገርሟል ገብታችሁ እዩት 👇👇https://youtu.be/GTX6cja4DM0?si=ZkgU2Zeh2diees_S

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

20 Nov, 19:12

Cybara coin ኤርድሮፕ  ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ እመብርሃንን 100% ይከፍላል ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ👇👇👇
https://t.me/the_capybara_meme_bot/start?startapp=2e6f510d61b7bdcdecd0af52ec71ec63

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

20 Nov, 16:50

20 Nov, 16:15

ሰበር ሰበር ዜና 🔴🔴

የፀጥታ ሀይሎች ላይ ከባድ የደፈጣ_ጥቃት ተፈፅሟል ።

በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ ከአምቦ ሜዳ በቅርብ ርቀት ግራጫ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ በነበሩ የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ላይ ከባድ የሆነ የሽምቅ ጥቃት መፈፀሙ ተሰምቷል ።
አሁን የተለቀቀዉ መረጃ ብዝዎችን አስገርሟል ገብታችሁ እዩት 👇👇https://youtu.be/GTX6cja4DM0?si=ZkgU2Zeh2diees_S

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

20 Nov, 15:40

ነገ ኅዳር 12 የመላዕክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል በዓለ ሢመቱ ነው ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል🙏🥰

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

20 Nov, 11:19

https://t.me/the_capybara_meme_bot/start?startapp=2e6f510d61b7bdcdecd0af52ec71ec63
🌟 Click here to boost me to win a 0.04 TON reward! ASAP

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

20 Nov, 10:20

Cybara coin ኤርድሮፕ  ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/the_capybara_meme_bot/start?startapp=f0e6a0e2118295922f138d3167334624

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

20 Nov, 08:47

በአሁኑ ወር List ይደረጋል የተባለው seed airdrop ምን ያህሎቻችሁ ጀምራችኋል?

20 ሚሊዮን Supply cap ስላለው በእርግጠኝነት ትንሽ Tokens ትልቅ value አላቸው።

በተጨማሪም በ Binance list የመደረግ ትልቅ ዕድል አለው።

የተወሰኑ ጊዜዎች ስለቀረው ያልጀመራችሁ ጀምሩ👇👇
http://t.me/seed_coin_bot/app?startapp=612321809

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

19 Nov, 20:54

የጎጃም ፋኖ ለጎንደር ደረሰ;ከተማዋን ተቆጣጠሩ

በ4ቱም አቅጣጫ ትንቅንቅ ሆኗል;ፋኖ እያጠቃ ነው

👇👇👇
https://youtu.be/435qCK8Mp88?si=4P0px9hyPJX4MwNU

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

19 Nov, 17:16

Pepe Daily Task Cod ሁሉንም task ስሩ

1️⃣ 👉 5320
2️⃣ 👉 3029

ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ ሊያልቅ 3 ቀን ብቻ ነው የቀረው👇👇👇
https://t.me/pepexversebot/play?startapp=118358

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

19 Nov, 15:12

ሰበር ሰበር ዜና 🔴🔴

የፋኖ ሀይሎች ደንበጫን ተቆጣጠሩ ።

ፋኖዎች ደንበጫን ተቆጣጥረናል ሲሉ ነዉ ለቅርብ ሚዲያዎች የገለፁት።
እንዲሁም በጎጃም አገው ምድር ሳታማ በተለምዶ ምርከታ አካባቢ የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች እንቅስቃሴ እያደረጉ ነዉ ። ተመልከቷቸዉ አሁን የተለቀቀ መረጃ ነዉ 👇👇
https://youtu.be/435qCK8Mp88?si=4P0px9hyPJX4MwNU

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

19 Nov, 14:56

pepe Daily  Task ስሩ

👉 ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ ሊያልቅ 3 ቀን ብቻ ነው የቀረው በትንሹ 10 dollar ትሰራላችሁ ደረጃ ውስጥ ለመግባት ግዴታ ሁሉንም task መስራት አለባችሁ ማርያምን 100% ይከፍላል ለመጀመር👇👇👇

https://t.me/pepexversebot/play?startapp=118358

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

19 Nov, 13:49

Shib coin ኤርድሮፕ  ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/shib_miner_game_bot?start=1784840900

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

19 Nov, 13:31

40 ሚሊዮን ተጠቃሚ የደረሰው Paws ጭራሽ አንድ ተጨማሪ ሰው Invite አድርጉ የሚል ታስክ አምጥተዋል 🤩

ለማንኛውም Limited ነው 1 ሰው ጋብዛችሁ ወይም ሌላኛውን አካውንታችሁን Invite በማድረግ 3,000 Paws ተቀበሉ 🐾

Paws ያልጀመረ ካለ 👉 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=GQtSY37w

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

19 Nov, 11:15

pepe coin ኤርድሮፕ  ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/pepexversebot/play?startapp=118358

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

19 Nov, 09:25

40 ሚሊዮን ተጠቃሚ የደረሰው Paws ጭራሽ አንድ ተጨማሪ ሰው Invite አድርጉ የሚል ታስክ አምጥተዋል 🤩

ለማንኛውም Limited ነው 1 ሰው ጋብዛችሁ ወይም ሌላኛውን አካውንታችሁን Invite በማድረግ 3,000 Paws ተቀበሉ 🐾

Paws ያልጀመረ ካለ 👉 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=GQtSY37w

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

12 Nov, 06:03

"እናታችን እመቤታችን ቅድስተ ድንግል ማርያም።🙏🙏🥰

ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውረን #መልካም_ቀን።🙏

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

11 Nov, 06:21

…ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።” 2ኛ ቆሮ 9፥15

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

05 Nov, 06:28

"እናታችን እመቤታችን ቅድስተ ድንግል ማርያም።🙏🙏🥰

ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውረን #መልካም_ቀን።🙏

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

03 Nov, 17:57

አንድ ነገር በጣም ያስደንቀኛል ያሳዝነኛልም ክርስቶስ ለተቀመጠባት የእህያ ውርንጭላ ዘንባባ እየጎዘጎዙ ነጠላቸውን እያነጠፉ ሲያመሰግኑ ሲዘምሩ ታዲያ ማደሪያው ላደረጋት የእግዚአብሔር ከተማ ለሆነችው የክርስቶስ መገኛ ለሆነችው ለእናቱ የማይዘምሩ የማያመሰግኑ ምንኛ ባይታደሉ ነው ግን? ፍቅሯን በልባቸው ታሳድርባቸው🙏 ❤️🥰

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

03 Nov, 16:12

በተጀመረ በጥቂት ቀናት ብዙ ተስፋ የተጣለበት Paws airdrop መነጋገሪያ ሆኗል።

እንደ ብዙ ሰዎች አስተያየት ይሄ Airdrop ብዙ ላይቆይ ይችላል በቀናቶች ውስጥም Verify ተደርጓል።

የተወሰኑ Tasks ስላሉት ብዙ ለማግኘት ያስቸግራል ቢሆንም ብዙ sim በመጠቀም እና invite በማድረግ ብዙ መስራት ትችላላችሁ

ያልጀመራችሁ ጀምሩ ጥሩ እድል ነው

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=FDXKWG4x

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

03 Nov, 10:41

💵ዛሬም በድጋሚ ወደ Ton space 3 ጊዜ $4.75💵 ገብቶልኛል

🙂አሰራሩ ቀላል ነው👇

💲Spin በማረግ ብቻ Dollar ምትሰሩበት ነው 1$ ስትደርሱ ማውጣት ትችላላቹ 💯

💵ለመጀመር
➡️

https://t.me/LuckyDrawMasterBot/app?startapp=Y2g9a1FqOXh2SFI3RyZnPXNwJmw9a1FqOXh2SFI3RyZzbz1TaGFyZSZ1PTYxMjMyMTgwOQ==

በሚሰጣቸው 3 እድል 1 ዶላር ትገኛላችሁ

Share 🚀

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

03 Nov, 08:34

Mejor ያልጀመራችሁ ሊጠናቀቅ የቀናት እድሜ ነው የሚቀረው አሁኑኑ ጀምሩ👇👇👇
https://t.me/major/start?startapp=6269877446

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

02 Nov, 17:24

💵ዛሬም በድጋሚ ወደ Ton space 3 ጊዜ $4.75💵 ገብቶልኛል

🙂አሰራሩ ቀላል ነው👇

💲Spin በማረግ ብቻ Dollar ምትሰሩበት ነው 1$ ስትደርሱ ማውጣት ትችላላቹ 💯

💵ለመጀመር
➡️

https://t.me/WFunOfficialBot/WFun365?startapp=userId10303426

በሚሰጣቸው 3 እድል 1 ዶላር ትገኛላችሁ

Share 🚀

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

02 Nov, 17:23

ቶሎ በሉ 🔴 2 ሰዉ ነዉ የቀረዉ

አሁን በዚህ ሰዐት በዚህ ማስፈንጠሪያ ለገቡ ብር እየገባላቸዉ ነዉ ። 👇👇ግቡ በዚህ
👇https://t.me/major/start?startapp=7029936639

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

02 Nov, 17:20

ቶሎ በሉ 🔴 ከ2 ደቂቃ በኋላ ይጠፋል

አሁን በዚህ ሰዐት በዚህ ማስፈንጠሪያ ለገቡ ብር እየገባላቸዉ ነዉ ። 👇👇ግቡ በዚህ
👇https://t.me/major/start?startapp=7029936639

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

02 Nov, 10:52

Pea coin ኤርድሮፕ  ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/PeaAIBot/CashRallyWithdraw?startapp=sid-672603040d7585001215fb43

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

02 Nov, 10:31

Pea coin ኤርድሮፕ  ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/PeaAIBot/CashRallyWithdraw?startapp=sid-6725fe54f4b8aa005602f6c6

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

02 Nov, 05:51

💵ዛሬም በድጋሚ ወደ Ton space 3 ጊዜ $4.75💵 ገብቶልኛል

🙂አሰራሩ ቀላል ነው👇

💲Spin በማረግ ብቻ Dollar ምትሰሩበት ነው 1$ ስትደርሱ ማውጣት ትችላላቹ 💯

💵ለመጀመር
➡️

https://t.me/LuckyDrawMasterBot/app?startapp=Y2g9a1FqOXh2SFI3RyZnPXNwJmw9a1FqOXh2SFI3RyZzbz1TaGFyZSZ1PTYxMjMyMTgwOQ==

በሚሰጣቸው 3 እድል 1 ዶላር ትገኛላችሁ

Share 🚀

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

01 Nov, 20:49

ሰበር ሰበር ዜና 🔴

በዚህ ሰዐት ጋዜጠኛ መሳይ መኮን እና ጠቅላዩ የቃላት ጦርነት ጀምረዋል ። ጠቅላዩ "መርዝ" ሲሉ መሳይ በበኩሉ "እብድ " ብሎታል ። ይህንን ጦርነት ሳታዩ እንዳትተኙ 👇👇👇
https://youtu.be/bbSvrv20tjw?si=WRTbFsocN3ClILN3

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

01 Nov, 17:34

💵ዛሬም በድጋሚ ወደ Ton space 3 ጊዜ $4.75💵 ገብቶልኛል

🙂አሰራሩ ቀላል ነው👇

💲Spin በማረግ ብቻ Dollar ምትሰሩበት ነው 1$ ስትደርሱ ማውጣት ትችላላቹ 💯

💵ለመጀመር
➡️

https://t.me/LuckyDrawMasterBot/app?startapp=Y2g9a1FqOXh2SFI3RyZnPXNwJmw9a1FqOXh2SFI3RyZzbz1TaGFyZSZ1PTYxMjMyMTgwOQ==

በሚሰጣቸው 3 እድል 1 ዶላር ትገኛላችሁ

Share 🚀

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

01 Nov, 16:23

ሰበር ሰበር ዜና🔴

ጠቅላዩ በፓርላማ የተናገሩት ንግግር ነዉ መነጋገሪያ ሆኗል። 

ጠቅላይ ሚኒስትሩ " አበባይሆሽኝ" ሲያንቋሽሹ ተሰምተዋል ። በዚህ ንግግራቸዉ በርካታ ሰዎች ሀሳባቸዉን እየሰነዘሩ ሲሆን ሀሳባቸዉ ከሰጡ ሰዎች መካከል አንዱ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ይገኝበታል ።

መሳይ መኮንን ሲናገር "ለጤንነቴና ለምቾቴ ስል ከዚህ ሰው ንግግር ራሴን ቆጥቤአለሁ " ብሏል 😂😂ገብታችሁ ስሙት ንግግሩን ፍጠኑ👇👇
👇https://youtu.be/bbSvrv20tjw?si=WRTbFsocN3ClILN3

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

01 Nov, 16:04

💵ዛሬም በድጋሚ ወደ Ton space 3 ጊዜ $4.75💵 ገብቶልኛል

🙂አሰራሩ ቀላል ነው👇

💲Spin በማረግ ብቻ Dollar ምትሰሩበት ነው 1$ ስትደርሱ ማውጣት ትችላላቹ 💯

💵ለመጀመር
➡️

https://t.me/LuckyDrawMasterBot/app?startapp=Y2g9a1FqOXh2SFI3RyZnPXNwJmw9a1FqOXh2SFI3RyZzbz1TaGFyZSZ1PTYxMjMyMTgwOQ==

በሚሰጣቸው 3 እድል 1 ዶላር ትገኛላችሁ

Share 🚀

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

01 Nov, 13:44

t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-0000hPow

Farm TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai!

I've prepared a warm welcome meal just for you! 🍅

Use my link to get 2,000 TOMATO! Limited time offer.

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

01 Nov, 10:51

Df tap coin ኤርድሮፕ  ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ እንዳይቆጫቹ ለመጀመር 👇👇👇
https://t.me/DFTap_bot/DFTap?startapp=i_612321809

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

01 Nov, 09:33

ሰበር ሰበር ዜና 🔴

ጠቅላዩ ለአመታት የከነከናቸዉን ጉዳይ ዛሬ በፓርላማ አፈነዱት ።

"... ከአንድ አመት በፊት አንድ የፋኖ አባል በአንድ መድረክ ላይ " በ24 ሰዐት ዉስጥ የአባታችን ቤተመንግሥት እንገባለን " በማለት የተናገረዉ ንግግር ነዉ ።
ይህ ንግግር በወቅቱ በመንግስት ካድሬዎች ቁጣ አስነስቶ ነበር ታድያ አመታት አልፈዉ በዚህ ንግግር ዙሪያ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ በዛሬዉ ፓርላማ አንስዉ ተናግረዋል ..."😂😂አይ አብቹ ተመልከቱት እንዴት እንደተቃጠለ 👇👇

https://youtu.be/4JZ6sCQCYmE?si=LsT1awlxdXZ1_A0_

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

31 Oct, 23:18

Df tap coin ኤርድሮፕ  ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ እንዳይቆጫቹ ለመጀመር 👇👇👇
https://t.me/DFTap_bot/DFTap?startapp=i_612321809

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

31 Oct, 22:14

Df tap coin ኤርድሮፕ  ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ እንዳይቆጫቹ ለመጀመር 👇👇👇
https://t.me/DFTap_bot/DFTap?startapp=i_612321809

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

31 Oct, 21:50

ሰበር ሰበር ዜና

በዚህ ሰዐት አርበኛ ዘመነ ካሴን ለመያዝ ትዛዝ ተሰጥቷል ። ከ 400 ቀላይ ሪፕሊክ ተዘጋጅቷል ። ይህንን ሳታዩ እንዳትተኙ ያላያች ነገ ጠዋት እዩት 👇👇

https://youtu.be/4JZ6sCQCYmE?si=LsT1awlxdXZ1_A0_

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

31 Oct, 18:02

ይሄ ደሞ EGG ይባላል ከሰበሰባችሁ በሃላ 𝙲𝚘𝚒𝚗 𝚘𝚛 𝚄𝚜𝚍𝚝 WITHDRAW ማድረግ ነው እንደሌላው ብዙ invite አይጠይቅም🔥🔥🔥🔥

𝙲𝚘𝚒𝚗𝚎𝚐𝚐 ከሰበሰባችሁ በሃላ Withdraw አደራረግ አሰያችሃለሁ
ቀላል ነው

በ 1 ሰው Invite እራሱ ማውጣት ትችላላችሁ በቂ Coin ካላችሁ😘

ፍጠኑ 🔥🔥🔥🔥

https://t.me/coinegg_miner_bot/miniapp?startapp=kBNoWEHfEAB7RP75coW

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

24 Oct, 21:18

ሰበር ዜና ለሊት 🔴

በዚህ ሰዐት ወልድያ ተከባለች ። ፋኖ እየገሰገሰ ነዉ ይህንን መረጃ ሳትሰሙ እንዳትተኙ ...ያላያችሁ ጠዋታ እዩት 👇👇
https://youtu.be/nOoE2BywBnA?si=yxJWLxX6yApLTd4-

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

24 Oct, 18:46

ሊስት ሳጠብቁ $ ዶላር መስራት ትችላላችሁ
በዚህ ሊንክ ግቡ Spin አድርጉ እንዲሁም ቻናላቸውን ተቀላቀሉ  በጣም ቀላል ነው ቻናላቸውን ግን ግዴታ መቀላቀል አለባችሁ 5 ወር Airdrop ከምትስሩት በላይ በዚህ ትሰራላችሁ  በጣም ቀላል ነው ብራችሁን Spin አድርጋችሁ ስትጨርሱ ወዲያው Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ

እኔ አውጥቼበታለሁ 10$ ለመጀመር👇

👇👇👇👇
https://t.me/LuckyDrawMasterBot/app?startapp=Y2g9a1FqOXh2SFI3RyZnPXNwJmw9a1FqOXh2SFI3RyZzbz1TaGFyZSZ1PTYxMjMyMTgwOQ==

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

24 Oct, 18:33

ወልድያ ቀለበትውስጥ ገባች; ፋኖ ስትራቴጅክ ቦታ ያዘ

ጎጃም ጎንደር ወሎና ሸዋ የተሰሙ የፋኖ ድሎች

👇👇👇
https://youtu.be/nOoE2BywBnA?si=yxJWLxX6yApLTd4-

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

24 Oct, 18:19

ሊስት ሳጠብቁ $ ዶላር መስራት ትችላላችሁ
በዚህ ሊንክ ግቡ Spin አድርጉ እንዲሁም ቻናላቸውን ተቀላቀሉ  በጣም ቀላል ነው ቻናላቸውን ግን ግዴታ መቀላቀል አለባችሁ 5 ወር Airdrop ከምትስሩት በላይ በዚህ ትሰራላችሁ  በጣም ቀላል ነው ብራችሁን Spin አድርጋችሁ ስትጨርሱ ወዲያው Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ

እኔ አውጥቼበታለሁ 10$ ለመጀመር👇

👇👇👇👇
https://t.me/LuckyDrawMasterBot/app?startapp=Y2g9a1FqOXh2SFI3RyZnPXNwJmw9a1FqOXh2SFI3RyZzbz1TaGFyZSZ1PTYxMjMyMTgwOQ==

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

24 Oct, 15:52

ሰበር ሰበር ዜና 🔴

በጎንደር ቀጠና በፋኖ ሀይሎች እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል አምባ ጊዮርጊስ ከተማ ላይ ከፍተኛ ውጊያ የተደረገ ሲሆን የፋኖ ሀይሎች የታሰሩ ንጹሃንን ከእስር ቤት አስለቅቀዋል

በተጨማሪ የፋኖ ሀይሎች በትናንትናው  ዕለት ከሌሊቱ 6:00  ላይ የመንግስት ሀይሎች በመተኛ ሰዓታቸዉ ረቡዕ ገበያ መሃል ከተማ  በመግባት የአድማ ብተና አባላት ውስጥ ሆነው መረጃ በመስጠት ሲሰሩ ከቆዩ በኋላ እኚሁ የፋኖ ሀይሎች ሁለቱን ብሬን  መንትፈው መዉሰዳቸዉ ታዉቋል ።ተመልከቷቸዉ ሲወስዱ
👇👇👇https://youtu.be/nOoE2BywBnA?si=yxJWLxX6yApLTd4-

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

24 Oct, 14:21

Tomarket ሊጠናቀቅ ትንሽ ቀን ይቀራል ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ እንዳይቆጫቹ🔥

Invite ማግኘት የማትችሉ የተወሰነ ታስክ በመስራት ደህና ብር መስራት ትችላላቹ።

ያልጀመራችሁ👇
http://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=0000hPow

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

24 Oct, 09:10

ሰበር ሰበር ዜና 🔴

የአገኘሁ ተሻገር አጃቢ ፋኖን ተቀላቀለ ።

በበርካታ አጃቢዎች የሚንቀሳቀሱት አቶ አገኘሁ ተሻገር ከአጃቢዎቻቸዉ መካከል አንዱ የፋኖ ሀይሎችን መቀላቀሉ ተሰምቷል ። የእኚህ ባለስልጣን የቀድሞ አጃቢ  በጎንደር የሚንቀሳቀሱ የፋኖ ሀይሎችን መቀላቀሉ  ተሰምቷል። እዩት ገብታቹ 👇

https://youtu.be/8iTdXZsrRuw?si=oL7xYYZogE9CjlFw

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

23 Oct, 17:31

በወር እስከ 60,000 ብር ድረስ እንድታገኙ የሚረዳችሁን Platform ተዋወቁት

ሰዎችን በመጋበዝ ዶላር ከመቀበል ጀምሮ ሌሎች በሺዎች የሚቆጠሩ ብሮችን በስልካችሁ ብቻ  የምትሰሩበት ቦት ነው ቶሎ ጀምሩ ለመጀመር👇👇
https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=H6i9PWnCRGwT4n41dxv7GhXZpELZ8AiXbtfqq2ZLALnvw

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

23 Oct, 08:58

X empire Deposit ማረግ ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው Deposit ማረጋቹን አረጋግጡ ከ2 ሰዓት በኋላ 6 ሰዓት ላይ ያበቃል ወደ ቡሃላ ላይ ወደ ላካችሁት exchange ይገባል ያላደርጋችሁ  ዛሬ አድርጉ እንደተለመደው መግባት ሲጀምር የምናሳውቃቹ ይሆናል

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

22 Oct, 19:55

seed ስንት አላቹ ?

listing ቀን እየቀረበ ነው November ብለዋል አሁን ያለንበት October ወር ሊያልቅ የሳምንት ዕድሜ ነው የቀረው ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ👇👇👇

http://t.me/seed_coin_bot/app?startapp=612321809

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

22 Oct, 15:28

CEX.IO

የምትሰሩ ዋናው ነገር Power ስለሆነ እሱን በደንብ አሳድጉ። ባለፈው ወር አንድ ሰው ስትጋብዙ 1 Million Coin ሲሰጥ ነበር።አሁን ደግሞ 5 ሰው ስትጋብዙ Mining Per hour በደንብ ይጨመርላቹሀል። Q4 ላይ ሊስት እንደሚደረግ ተናግረዋል።ቢያንስ Level ደግሞ ከ 8 በላይ ለማድረግ ሞክሩ።

ያልጀመራችሁ👉 https://t.me/cexio_tap_bot?start=1718806358484331

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

22 Oct, 12:52

በወር እስከ 60,000 ብር ድረስ እንድታገኙ የሚረዳችሁን Platform ተዋወቁት

ሰዎችን በመጋበዝ ዶላር ከመቀበል ጀምሮ ሌሎች በሺዎች የሚቆጠሩ ብሮችን በስልካችሁ ብቻ  የምትሰሩበት ቦት ነው ቶሎ ጀምሩ ለመጀመር👇👇
https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=H6i9PWnCRGwT4n41dxv7GhXZpELZ8AiXbtfqq2ZLALnvw

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

21 Oct, 18:58

Coinegg coin ኤርድሮፕ  ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ ገብታቹ ጀምሩ አሰራሩ በጣም ቀላል ነው 👋
https://t.me/coinegg_miner_bot/miniapp?startapp=kBNoWEHfEAB7RP75coW

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

21 Oct, 13:26

Fairfun Airdrop ሊጠናቀቅ 2ቀናት ብቻ ቀርተዋል አሁኑኑ participate አድርጉ ደህና ብር ትሰሩበታላችሁ ።

Join here በዚ ጀምሩ : https://fairfun.meme/airdrop?invite=5jbqQy

👉 X ( twitter ) account connect አድርጉ ( ከሌላችሁ መጀመሪያ X  account ክፈቱ ) .

👉 Referral code ሲጠይቃችሁ ኢሄን ሙሉት :5jbqQy

👉 Sol Adress አስገቡ ( phantom ke play store አውርዱ sol adress እዛ ላይ ታገኛላችሁ) .

👉 Done!

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

21 Oct, 08:05

Coinegg coin ኤርድሮፕ  ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ ገብታቹ ጀምሩ አሰራሩ በጣም ቀላል ነው 👋
https://t.me/coinegg_miner_bot/miniapp?startapp=kBNoWEHfEAB7RP75coW

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

20 Oct, 18:59

Binance Moonbix ይባላል በ TON የሚደገፍ እና 100% የተረጋገጠ ትልቅ ኤርድሮፕ ነዉ በ telegram verified የሆነም ነው ደህና ብር ትሰሩበታላችሁ snapshot ዛሬ ሌሊት ይጠናቀቃል ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ🥰

እስካሁን ላልጀመራችሁ ከስር ሊንክ አለላችሁ።

ለመጀመር 👇
https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startapp=ref_612321809&startApp=ref_612321809

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

20 Oct, 18:37

MoonBix Update
ሽልማቱን ለመቀበል የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

-Binance MoonBix ላይ በትንሹ 25,000 Point ሊኖራችሁ ይገባል ተብሏል

- በተጨማሪም Verified Binance አካውንት ከቦቱ ጋር Connect ማድረግ ግዴታ ነው

- በተጨማሪም Snapshot ለሊት 9 ሰዓት ይደረጋል
ለመጀመር👇👇👇
https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startapp=ref_612321809&startApp=ref_612321809

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

20 Oct, 15:02

Cros Airdrop 3ቀናት ብቻ ቀርተውታል .....

0$ investment

በዚህ ግቡ
👉https://swee.ps/cMruJe_fUWTOqZ

👉Email connect አድርጉ ።
👉All task ስሩ ።
👉Bitget uid አስገብታችሁ connect አድርጉ አለቀ ።

Cros Pre-market price 0.2$ .... Don't miss out በፍፁም ሊያመልጣችሁ አይገባም

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

20 Oct, 09:49

Cros Airdrop 3ቀናት ብቻ ቀርተውታል .....

Email connect አድርጉ ።
All task ስሩ ።
Bitget uid አስገብታችሁ connect አድርጉ አለቀ ።

Cros Pre-market price 0.2$ .... Don't miss out ለመጀመር👇👇👇

https://swee.ps/cMruJe_fUWTOqZ

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

19 Oct, 19:29

Coinegg coin ኤርድሮፕ  ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ ገብታቹ ጀምሩ አሰራሩ በጣም ቀላል ነው 👋
https://t.me/coinegg_miner_bot/miniapp?startapp=kBNoWEHfEAB7RP75coW

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

19 Oct, 18:35

https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=H6i9PWnCRGwT4n41dxv7GhXZpELZ8AiXbtfqq2ZLALnvw

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

19 Oct, 17:53

በወር እስከ 60,000 ብር ድረስ እንድታገኙ የሚረዳችሁን Platform ተዋወቁት

ሰዎችን በመጋበዝ ዶላር ከመቀበል ጀምሮ ሌሎች በሺዎች የሚቆጠሩ ብሮችን በስልካችሁ ብቻ  የምትሰሩበት ቦት ነው ቶሎ ጀምሩ ለመጀመር👇👇
https://t.me/the_capybara_meme_bot/start?startapp=f0e6a0e2118295922f138d3167334624

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

18 Oct, 18:11

በወር እስከ 60,000 ብር ድረስ እንድታገኙ የሚረዳችሁን Platform ተዋወቁት

ሰዎችን በመጋበዝ ዶላር ከመቀበል ጀምሮ ሌሎች በሺዎች የሚቆጠሩ ብሮችን በስልካችሁ ብቻ  የምትሰሩበት ቦት ነው ቶሎ ጀምሩ ለመጀመር👇👇
https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=H6i9PWnCRGwT4n41dxv7GhXZpELZ8AiXbtfqq2ZLALnvw

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

17 Oct, 06:33

Coinegg coin ኤርድሮፕ  ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ ገብታቹ ተሳተፉ 👋
https://t.me/coinegg_miner_bot/miniapp?startapp=kBNoWEHfEAB7RP75coW

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

16 Oct, 10:46

🔥 Not pixel 99% List ይሆናል Family 🔥

Binance X ገፃቸው

🔥 ያልጀመራቹ - https://t.me/notpixel/app?startapp=f612321809_s573790

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

15 Oct, 15:53

🚨 Starsfi በአዲሱ ውድድር 1ኛ ለሚወጡ 750$ 2ተኛ ለሚወጣ 500$ 3ተኛ ለሚወጣ 250$ በ7 ት ቀን የሚያልቅ ውድድር አስጀምሯል ።

በአጠቃላይ 100 ደረጃ ውስጥ ለጨረሱ እንደ ደረጃቸው የተለያየ መጠን ያለው ዶላር እንደሚሸልሙ ገልፀዋል ።

🚨 በዚህ አካውንት 1ኛ ም ከወጣን 20 ሺ ብሩ ለናንተው ይከፋፈላል 2 ተኛም ከወጣን ሶስተኛም አራተኛም አምስተኛም 100 ኛም በጨርስነው ደረጃ የተገኘው ገንዘብ ለሜምበሩ የሚከፋፈል ይሆናል ።

በኮሜንት በግምት ደረጃ የምናከፋፍል ይሆናል

ደረጃ ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ

አስጀምሩት 👉 https://t.me/starsfibot/starsfi?startapp=612321809

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

15 Oct, 08:07

Digi coin ኤርድሮፕ  ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ ገብታቹ ተሳተፉ 👋
https://t.me/DFTap_bot/DFTap?startapp=i_612321809

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

13 Oct, 14:21

Mr. Buckista 37$ አውጥቻለሁ እመብርሃንን 100% ይከፍላል

  አንድ ሰው ስታስገቡ 0.25 ይሰጣችኋል ይሆ ማለት በ 4 ሰው ብቻ 1$ Nice project ሙሉ አሰራሩ - video

ሙሉ አሰራሩን ሳታዩት እዳጀምሩ ምንም አታገኙም Mr Buckisa bot - ለመጀመር👇
https://t.me/officialMrBuckista_bot?start=1950658800

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

13 Oct, 07:30

ኢንቨስት coin ኤርድሮፕ  ሰዎችን ዶላር እያንበሸበሸ ነው ያልጀመራችሁ ገብታቹ ተሳተፉ 👋
https://t.me/investsuperbot?start=ref_6701a3edc92d98bcb2b9bd7b

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

12 Sep, 06:21

መስከረም 2 መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በርጉም ሄሮድስ አንገቱን የተሰየፈበት ዓመታዊ በዓሉ ነው እንኳን አደረሳችሁ።🙏

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

18 Aug, 18:26

#ደብረ_ታቦር🌹
☞ነሐሴ 13 ጌታችን ለሐዋርያት ብርሃነ መለኮት የገለጠበት ከዘጡኙ የጌታ አበይት በዓላት አንዱ ነውና እንኳን አደረሳችሁ፡፡

መልካም በዓል ይሁንልን።🙏

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

26 Jul, 12:04

የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቸር አብሳሪው ለመልዓኩ ቅዱስ ገብርዔል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!! (✞✞➊➒) 💚💛❤️

💚ሐምሌ #19 ህፃኑ ቂርቆስ እና እናቱ ቅድስት እየሉጣ ሁሉን ለፈጠረ ለእግዚያብሔር እንጂ ለጣዖት አንሰግድም ።ጣዖት አናመልክም በማለታቸው በንጉስ እስክንድሮስ ትዕዛዝ ከታሰሩበት እስር ቤት ወተው:የፍላቱ ነበልባል ከፍታ ወደ 14 ክንድ ያህል የሚሆን ከፍላት ነበልባል እንዲጣሉ:የፍላቱ ነበልባል እንዲበላቸው ተደረገ።
ሀያሉ መልዓክ ሊቀመለዓኩ ቅዱስ ገብርዔል ደርሶ የፍላት ነበልባሉን አቀዝቅዞ ህፃኑ ቂርቆስንና እናቱ ቅድስት እየሉጣን በሀምሌ 19 ቀን ከፍላቱ ነበልባል አውጥቶ አድኗቸዋል።

💛ቅዱሳኑን ያዳነ መልዓኩ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ያድነን ዘንድ እንደአባቶቻችን "አድኀነኒ ዘአድኃንኮሙ በአክናፊከ ምንትው፡፡ አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ሠለስቱ እደው፡፡" እያልን እንለምነው፡፡
❤️ቂርቆስን እና ኢሉጣንን ከእሳት እንዳዳናቸው እኛንም ከስጋ እና ከነፍስ መከራ ያድነን፡፡የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን፡፡
ደስታን አብሳሪው መልዓኩ ቅዱስ ገብርኤል ቢሳካልን ብለን ያሰብነውን መልካም ነገር ያሳካልን፡ ክፉውን ያርቅልን፡፡ ምልጃው እና ጥበቃው አይለየን፡፡ የልባችንን የጓዳችንን ጎዶሎ ይሙላልን፡፡
አሜን🙏❣️🥰❤️

Zemedkun Bekele (ዘመዴ) ነጭ ነጯን

25 Jul, 18:16

በዚህ ሰአት በረሀብ በጥም ፤ በስደት እሳት በመከራ ውስጥ ያሉ ወገኖቻችን ሁሉ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ከመከራ ያውጣልን አለሁ ይበላቸው. የሞቱትንም የወገኖቻችንን ነፍስ በፈጣሪ ዘንድ ያስምርልን፡፡🙏🥰