Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti @abuuweis Channel on Telegram

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

@abuuweis


ይህ የተለያዩ የዲን ትምህርቶች፣ ዳዐዋዎች እንዲሁም ኢስላማዊ ፅሑፎች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ይከታተሉ!
በተቻለኝ ያክል ማበጀትን እንጂ አልሻም።

Abu Uwais Nafyad Al-Adami Al-Berainti (Amharic)

አቡ ውይስ ናፍያድ አል-አዳሚ አል-በራይንቲ እናት በትምህርትና ታሪኮቾ በአሁኑ እናቅልላለን። እናተምዝናለን፣ እናልዋናለን፣ እናስምን፣ እናስልፍ፤ አሁን እጅግ የተለያዩ የዲን ትምህርቶችንና ዳዐዋዎችን በቻናል እንቀመጣለን። ለመተንሳ፟ ይከታተሉ፣ እና ከላይ ለማመጣት አልሻም።

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

26 Dec, 19:02


https://t.me/abuuwaisdiscussiongroup

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

25 Dec, 11:03


https://t.me/merkezudarilarkem

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

21 Dec, 14:15


Channel photo updated

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

20 Dec, 09:01


Channel photo updated

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

20 Dec, 07:08


ሀሜት በሰዎች መካከል ጥርጣሬ እንዲያድርና ጸብ እንዲፈጠር ከሚያደርጉ ምክንያቶቹ አንዱ ነው። ወሏሂ ሀሜትን ራቁ! ስለ ሰው መጥፎ ጎን ማውራት ያላቆመ ሰው መቼም ቀልቡ አይጠራም።
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

16 Dec, 08:09


🎁 የአቡ ኡወይስ ስጦታ !

قال الإمام الشافعي -رحمه الله تعالی-
إذا شٸت أن تحيی سليما من الأذی
                  وحظك موفور وعرضك صين
لسانك لا تذکر به عورة امرٸ
                   فکلك عورات وللناس ألسن
وعينك إن أبدت إليك معايبا
                فغمض وقل يا عين للناس أعين
وعاشر بمعروف وسامح من اعتدی
              وخالط ولکن بالتي هي أحسن
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

14 Dec, 20:41


👆👆👆
በድምፅ አንብብልን እና በአማርኛ ተርጉምልን ባረከላሁ ፊክ
قال ابن القيم في النونية

واجعلْ لنفسك مقلتيِن كلاهما
               بالحقِّ في ذا الخلقِ ناظرتانِ

فانظرْ بعيِن الحكمِ وارحمهمْ بها
                     إذ لا تُرَدُّ مشيئةُ الدَّيَّانِ

وانظرْ بعين الأمرِ واحملهمْ على
                      أحكامِهِ فهما إذاً نظرانِ

واجعلْ لوجهِكَ مقلتين كلاهما
                 من خشيةِ الرحمنِ باكيتانِ

لو شاء ربُّك كنتَ أيضاً مثلهمْ
                  فالقلبُ بيَن أصابِعِ الرحمنِ

በወንጀል የተፈተነ ሰው ሳስብ፤ ሳይ ወይም ስሰማ ይህ የኢብኑል ቀይዪም ግጥም አዕምሮዬ ላይ ይመጣል።
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

06 Dec, 21:28


አንጀት አርስ የ10 ደቂቃ መልዕክት !!
“أن أقيموا الدين ولا تتفرقوا فيه”
👤በአቡ ኡወይስ ናፍያድ ቃሲም
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

05 Dec, 13:46


قيل لإمام أحمد : ما هو التوكل؟
قال: قطع القلب عن الخلق.
أبو أويس
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

29 Nov, 18:28


☝️ ብዙዎች ልብ ያላሉት!

🎙 ኡስታዝ አቡ ኡወይስ ናፍያድ ቃሲም
……………………………………………

☑️Telegram
t.me/HanifMultimedia

☑️Facebook:
fb.com/HanifMultimedia

☑️TikTok
tiktok.com/@hanifmultimedia

☑️YouTube
youtube.com/@HanifMultimedia

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

25 Nov, 09:59


📍በአንተ እና በአሏህ መሐከል ያለውን ግንኙነት ካላስተካከልክ፤ በአንተ እና በሰዎች መሐከል ያለው ግንኙነት መቼም ሊስተካከል አይችልም።
አቡ ኡወይስ
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

24 Nov, 16:30


ወንጀል/አመፅ እድሜን ይቀንሳል።
ኢብኑል-ቀይ'ዪም
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

23 Nov, 18:26


የቀልብ በሽታ ልክ እንደ ቡጉንጅ ነው። ካልተነካ አይታወቅም።

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

17 Nov, 08:57


ክብር ለሴት ልጅ !
ለመጀመሪያ ጊዜ ሀረም ሰፋሪ (የሰፈረ) ሴት ናት፤ እሷም:- ሀጀራ
በረሱል የመጀመሪያው አማኝ ሴት ናት፤ እሷም:- ኸዲጃ
በአሏህ መንገድ ውስጥ የፈሰሰው የመጀመሪያ ደም የሴት ልጅ ደም ነው፤ የሱመያ ኡሙ ዐማር ኣሉ ያሲር ደም
በቁርዓን ውስጥ ከረጃጅም ምዕራፎ ውስጥ በ 3ኛ ደረጃ ላይ ሚገኘው "የሴቶች ምዕራፍ" ተብሎ ሚታወቀው ነው።
ለሴቶች መልካም ሁኑ አደራችሁን (ረሱል ﷺ)
እንደ እስልምና ለሴት ልጅ ክብር የሰጣት ማን ነው?
አቡ ኡወይስ
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

13 Nov, 04:04


📍ትክክለኛ ተቅዋ የልብ ተቅዋ እንጂ የአካል ተቅዋ አይደለም።
ኢብኑል_ቀይ'ዪም
አቡ ኡወይስ
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

13 Nov, 04:02


📍አሏህ ከእርሱ ጋር የሆነ ሰው፤ ሁሉም ነገር ከእርሱ ጋር ነው። አሏህ ከእርሱ ጋር ያልሆነ ሰው ምንም ነገር ከእርሱ ጋር አይሆንም።
من کان الله معه فکل شيء معه, ومن لم يکن الله معه فلا شيء معه.
አቡ ኡወይስ
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

12 Nov, 02:55


√ወንጀል የእድሜን፣ የገንዘብን፣ የእውቀትን እና የስራን በረካ ከማንሳት ረገድ ትልቅ ተፅዕኖ አለው።

√እያንዳንዷ ወንጀል የሰራህባት ጊዜ፤ ወይም ወንጀል የሰራህበት ገንዘብ፤ ወይም አካል፤ ወይም ዝና፤ ወይም እውቀት፤ ወይም ስራ፤ ያንተ አይደለም።

√ያንተ ሚባለው እድሜ፣ እውቀት፣ ገንዘብ፣ ጥንካሬ፣ ዝና አሏህን የታዘዝክበት ነው።

√ለዚህም ነው አንድ አንዴ ዱንያ ላይ 100 አመት ሚኖር ሰው አለ፤ ግን እድሜው 20 አመት አይደርስም። እንደዛውም ዱንያ ላይ በጣም የናጠጠ ቱጃር ሚልየነር የሆነ አለ፤ ግን ያለው ገንዘብ አንድ ሺህ እንኳ ላይሞላ ይችላል። ዝና እና እውቀትም እንደዛው!
ኢብኑል_ቀይ'ዪም
አቡ ኡወይስ
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

09 Nov, 18:23


🌙የሰው ልጅ ከአሏህ ጋር ያለውን ግንኙነት ካላሳመረ እጅግ አስቸጋሪ እና በጭንቀት የተሞላ ህይወት እንደሚገፋ ጥርጥር የለውም።
አቡ ኡወይስ
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

09 Nov, 15:54


📍ዚክር በሰውየው እና በጀሐነም መሐከል አስተማማኝ፣ ጠንካራና ብርቱ አጥር !!
ኢብኑል_ቀይ'ዪም
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

06 Nov, 04:50


🫁ቀልብ አደጋ ላይ ካለ ዒባዳ ያቅለሸልሻል፤ ይመራል፤ ይዘጋል፤ ጥፍጥና አይኖረውም። ምግብ ለታመመ ሰው በሉት።
ቶሎ ከዛ ዒባዳ ለመገላገል ብቻ ነው ጥረት ሚደረገው፤ እስኪያልቅ ይጨንቃል። ልበ-ንፁህ የሆነ ሰው ግን፤ አሏህ ቀልቡን ከተለያዩ በሽታዎች የጠበቀው ሰው ዒባዳ እየጣፈጠው፣ ደስ እያለው እና "ምነው ባላለቀ" እያለ ነው ሚያከናውነው። የእርሱ እረፍት እንደውም ዒባዳ ውስጥ ነው። ከዒባዳ ውጭ ሲሆን ይጨንቀዋል።
أرحنا بالصلاة يا بلال !
Abu Uwais
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

04 Nov, 15:35


📍በጣም የሚገርመው:-
ለእያንዷንዷ ምንሰራት ወንጀል ቢዘገይም ባይዘገይም ዋጋ መክፈላችን አለመቅረቱ ነው። ስንቶቻችን ነን በሰው ልጅ ላይ ሚያልፉት ፈተናዎች በአጠቃላይ የወንጀሎቹ ውጤቶች መሆናቸው የገባን!? እንደዛውም አሏህ አብዘሃኛውን ይቅር ይላል።
አሏህ ሆይ! አውቀንም ይሁን ሳናውቅ ያጠፋናቸውን ጥፋቶች በአጠቃላይ ማረን፤ ይቅር በለን፤ በመልካም ስራም ቀይርልን! ኣሚን🤲
አቡ ኡወይስ
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Al-Adami Al-Berainti

21 Oct, 18:26


ስኬትን ትፈልጋለህ?

በኡስታዝ አቡ ዑወይስ ናፍያድ ቃሲም

t.me/HanifMultimedia

Abu Uwais Nafyad Al-Adami Al-Berainti

21 Oct, 09:43


ሲንዋር የሙጃሂዶች ፈርጥ አሏህ ይዘንልህ።
👇
የእስራኤል ጦር በለቀቀው የድሮን
ፉቴጅ የመጨረሻ የሲንዋርን ሰአታት ማሳየት ችሎ ነበር። በታንክና ከባድ መሳርያ ተኩስ ባደረሱበት ጥቃት አንድ እጁን አጥቶ እንኳን በስናይፐር እስከተገደለበት ቅጽበት በጽናት እየተዋጋቸው ነበር። ህዝቡን ማግዶ ከኃላ የሚቀር መሪ አልፈጠሩም፣ ከዋሻ ጀርባም ወታደር እየላከ አልተዋጋቸውም። ፊት ለፊታቸው ተዋድቋል፣ አልሸሸም፣ አልዞረም። ሲያገኙት ከነ መሳርያው ነው። እየሞተ ሳይቀር ድል አደረጋቸው..!እናትማ እናንተን ወልዳለች..!

https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Al-Adami Al-Berainti

20 Oct, 08:21


ሁኔታው አልሆን ብሎህ ጭራሹን ቢጠጥር

                ጠጣሩ እንዲላላ የላላዉን ወጥር።

Abu Uwais Nafyad Al-Adami Al-Berainti

18 Oct, 10:27


رحم الله سنوارا.
ሲንዋርን አሏህ ይዘንለት።

Abu Uwais Nafyad Al-Adami Al-Berainti

12 Oct, 15:44


يقول معروف :
إن قوما ألهتهم أماني المغفرة حتی خرجوا من الدنيا بغير توبة, يقول أحدهم : لأني أحسن الظن بربي, وکذب, لو أحسن الظن لأحسن العمل.

መዕሩፍ እንዲህ ይላል:-
አንድ አንድ ሰዎች ወደ አሏህ ሳይመለሱ ከዱንያ እስከወጡ ድረስ የአሏህ ማህርታ ምኞት አታለላቸው። እኔኮ በአሏህ ላይ ጥሩ ጥርጣሬ ስላለኝ ነው ይላል አንድ አንዱ፤ ተታለለ፤ አሏህ ላይ ጥሩ ቢጠረጥር ጥሩ በሰራ ነበር።
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Al-Adami Al-Berainti

10 Oct, 12:04


من کانت کفايته من الله ما خاب وما خسر.

አሏህ የበቃው ሰው (በቂው የሆነ ሰው) አይዋረድም፤ አይከስርምም።
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Al-Adami Al-Berainti

08 Oct, 01:51


وَمَا تَعِبُُ لِذَاتِ اللهِ خُسْرُُ
وَمَا بَذْلُُ لَأَجْلِ اللهِ غَاليْ

ለአሏህ ብሎ መድከም ኪሳራ የለውም፤ ለአሏህ ሲባል ሚከፈል ዋጋም ውድ አይደለም።

https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Al-Adami Al-Berainti

25 Sep, 10:01


من عرف الله هان عليه كل شيء.
አላህን ያወቀ ሰው ሁሉም ነገር ይቀለዋል።
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Al-Adami Al-Berainti

13 Sep, 11:09


🕌 #አቡ ኡወይስ በአፋር ክልል አዋሽ ዐርባ ከተማ አት-ተውባህ መስጂድ የጁሙዓህ ኹጥባ ሲያደርግ ሚያሳይ ምስል!
https://t.me/AbuUweis

Abu Uwais Nafyad Kasim Al-Adami Al-Berainti

07 Sep, 07:51


✍🏻||አሏህ ከእነኚህ ሰባት (7) አስቀያሚ ባህሪያት እንዲጠብቀንና እንዲያርቀን እንለምነዋለን!👇🏻

1⃣|| በደል..
2⃣|| ጥላቻ ..

3⃣|| ምቀኝነት
4⃣|| ንፍቅና..
5⃣|| ውሸት..
6⃣|| ሰልፊሽነት/እኔ ለእኔ ብቻ ማለት
7⃣|| መልካምን ነገር መቃወም/እውቅና አለመስጠት

አቡ ኡወይስ ናፍያድ ቃሲም
https://t.me/AbuUweis

1,677

subscribers

71

photos

16

videos