☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA @huda4eth Channel on Telegram

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

@huda4eth


ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية

ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን!

ለአስተያየት @nuugaa

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA (Amharic)

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA ለኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት፣ እንሰራለን! ይህ የኢህአዴግ እና የሙስሊም ሚዲያ ላይ የተወሰነ ማህበሩን እና ርዕሶ ሊሆን ይችላል። የግዳሪ በመሆኑ እንደገና ውስጥ በግዳሪ እና ከዚህ የጊዜ በኋላ ሥርዓተኛነት መለየት፣ መከተል እና መንስኤፍ በአንድ ሲሆን የወንጀላውን ሁልጊዜ እንስከዳለን። የኢህአዴግ መሕተረኛዎች፣ በብዙ አገልግለት ማወቅና የተማማር እና የግዳሪ ህክምና ላላቸው ብዙ የወህኒ ታሪክዎችን ያዘጋጀ ነው። የኢህአዴግ መልክዓነም ከዛሬ ሬሳ ባሉበት መያዣ በጥይጥሆነኛ እና በከፍተኛ የአለም እድገት ላይ እና በከድን አና በቼንንስ ሕግ ለሚያበቃው የሚናገር እረፈላለሁ እንዴት ጉልልተንና ለኢኬት የረሳችዉ እውቀት አድርገህ በሕይወት እንደነፃነታችሁ።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

10 Jan, 20:20


ኸጥ አል ሙስነድ

(በድጋሚ የቀረበ)

ከ3000 አመታት በፊት ጥንታውያን የየመን ሰበኢዮች (ሳባውያን) ፣ሒምየሮችና ከህላን ይጠቀሙበት የነበረው ፊደል ቅርፅ ከአማረኛ ጋር እጅግ ይመሳሰላል። እጅግ ጥቂት መለያየት ያለባቸው ፊደሎች ከመኖራቸው ጋር፣ አብዛኛዎቹ ወይ እንዳሉ አማረኛውን ሲመስሉ፣ ካልሆነ ደግሞ ተገልብጠው ወይ ተንጋደው ነገር ግን ከአማረኛ ጋር የሚያመሳስላቸውን ይዞታ ሳይለቁ አሉ። እርግጥ ነው ስነ ፅሁፋቸው እንደ ዓረብኛ ከቀኝ ወደ ግራ ከመሆኑ ጋር። አማረኛም በመሰረቱ ከቀኝ ወደ ግራ እንደነበረና ከግዜ ቡኃላ እንደተቀየረ የቋንቋ ሊቆች ያወራሉ። አማረኛ ማንበብ የሚችል ሰው አንዴ የሳባእ ፊደላትን ካስተዋለ በኋላ ማንበብ ለመጀመር ብዙ ጥናት አይፈልግም።
ለምሰሰሌ المسند ወይም ሙስነድ ብለው ለመፃፍ (ለማንበብ ከቀኝ ወደ ግራ መሆኑን አትርሱ)

( 𐩣𐩪𐩬𐩵 )

መ እና ደ ተገልብጠዋል የቅርፅ ለውጥም ይታያል። ሌሎች ግን እንዳሉ ናቸው።

ሌላ መለያው ቃላቱ ሁሉ "በግእዝ ቤት" (የመጀመሪያ ፊደል) ብቻ ነው የሚፃፈው። ለምሳሌ "የውሀ ወረቀት ነው" ብሎ ለመፃፍ (የወሀ ወረቀተ ነወ) ተብሎ በዚህ መልኩ👇👇 (ከቀኝ ወደ ግራ) ይፃፋል

𐩺𐩥𐩠 𐩥𐩧𐩤𐩩 𐩬𐩥
ሱብሀነላህ!!
ሰበኢያዎች ምንም እንኳ ቋንቋቸው አማረኛ ወይም ግእዝኛ ያልነበረ ቢሆንም ነገር ግን ሁሉም የሴም ቋንቋዎች (ሴማቲክ) መሆናቸው ምን ያህል እንደሚያቀራርባቸው ተመልከቱ!!!

የቤት ስራ
የሚከተለውን ዐ.ነ አንብቡና ኮሜንት ላይ ፃፉ
(እንዳትረሱ ከቀኝ ወደ ግራ ነው ሚነበበው)

𐩱𐩨𐩨 𐩨𐩪 𐩨𐩡

☀️ሁዳ መልቲሚዲያ
t.me/huda4eth

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

10 Jan, 18:28


ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በሸኽ ኢድሪስ የቁርአን ትምህርት ማዕከል

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

10 Jan, 15:56


የወላጅ ሀቅ 5

አስኮ ሰላም መስጊድ ኹጥባ

🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሙስጠፋ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

10 Jan, 11:14


ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በላፍቶ ቢላል መስጂድ❗️

⚡️ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም

🎙 በኡስታዝ አብዱረዛቅ ሙሰማ

🗓 ቅዳሜ ጥር 03  ከመግሪብ-ዒሻ

⚠️ሴቶችንም ወንዶችንም ይመለከታል❗️❗️❗️

🔖ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

ሼር በማድረግ ላልደረሰው ያድርሱ!

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

09 Jan, 15:50


የወላጅ ሀቅ 4

አስኮ ሰላም መስጊድ ኹጥባ

🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሙስጠፋ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

09 Jan, 12:02


ማንበብ ሙሉ ያደርጋል!
ያነበበ ተጠቀመ ያላነበበ ቀረበት!
ማንበብ መረጃ ማግኘት ነው!
--------

በመረጃ ዘመን ሰው ያለመረጃ እንዴት ይቀመጣል??
የኢቅራእ ኡመት ሆይ አንብቡ!! ዲናችን የእውቀት ነው። ባለሰወቅን ቁጥር ባለማወቃችን የሚጫወቱብን እየበዙ ነውና አውቆ መገኘት ነው ያለብን ወንድሞቼ እህቶቼ!!

የወረቀት ገንዘብ እንደገንዘብ አይቆጠርም የሚል ማምታቻ በተንሰራፋበት በዚህ ዘመን??
ሀብታሙን ለወለድ የሚዳርግና ድሀውን ከሶደቃና ከዘካ የሚከለክል ስነፅሁፍና ፈታዋ የሚሰጡ ጠሞ አጥማሚዎች በተንሰራፉበት ግዜ የገንዘብን ትክክለኛ ምንነት መረዳትና ከማምታቻዎች ራስን መጠበቅ ያስፈልጋል።

ሸይኽ ኢልያስ አላህ ለኛ የሚውለውን ውለታ በኸይር ይክፈለውና ከላይ የተጠቀሰው አይነት ማምታቻ ዳግም እንዳይረብሸን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ሹቡሀውን ቆርጦ የሚጥል መፅሀፍ ነው ያዘጋጀው!!

እናም አንብቡት ትጠቀማላችሁ!!
ሸይኽ ኢልያስ ስለ ገንዘብ በፃፈው በዚህ መፅሀፉ የፍልስ'ጤም ገንዘብ የነበረውን Pa'le'sti'ne የሚል ፅሁፍ ያለውን ሳንቲም የመፅሀፉ ሽፋን ላይ እንዲኖር ማድረጉ በፍልስጥ'ኤማውያን ላይ የሚደርሰውን ግፍ ከመቃወም አንፃር ያለውን ተቆርቋሪነት ለማሳየት ነውና መፅሀፉን 🇵🇸 Free Pa'le'sti'ne ለማለትም ትጠቀሙበታላችሁ ብዬ አስባለሁ!!

አላህ ሀቅን የበላይ ያድርግ! በወንድሞቻችን ላይ የሚደርሰውን ግፍም ያንሳላቸው የዘወትር ዱዓችን ነው!!

አሁንም አንብቡ አብንቡ!!!

ወሰላሙ ዓለይኩም!!

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

08 Jan, 17:16


ለ እናት እና ለ አባት መልካም መዋል

አስኮ ሰላም መስጊድ ኹጥባ

🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሙስጠፋ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

07 Jan, 09:41


ያለ ፍትህ ድፍን አንድ አመት ሞላቸው

ተወዳጁ ሸይካችን ሸይክ አብዱ ያሲን የዛሬ  አንድ አመት በዚህ ሰዐት ከኢሻዕ ሰላት ቦኋላ ነበር ተtኩሶባቸው የተገ'ደ'ሉት።

እነሆ ሸይኽ አብዱ ምንም ፍትህ ሳያገኙ ገዳይም ሳይያዝ አመት ሞላቸው ።

ጉዳያቸውን ለማስፈፀም ሀላፊነት የወሰዱ አካላት ይኸው እስካሁን ዝምታ እንጂ ቃል አልተነፈሱም።

አላህ ይዘንላቸው ጀነተል ፍርደውስም ይወፍቃቸው

#ፍትህ

#መጅሊስ

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

06 Jan, 18:52


አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏህ ሰለምቴው ኡስታዝ ቃሲም ከድር የኛ እርዳታ ያስፈልገዋልና የቻልነውን እንተባበር።

ስታዝ ቃሲም ከድር ከሲዳማ ክፍለ ሀገር መጥተው እዚህ አስ አበባ ሎሚሜዳ አካባቢ ቤት ተከራይተው መኖር ከጀመሩ ረጅም አመታት ተቆጥረዋል በአሁኑ ሰአት የ5 ልጆች አባት ሲሆኑ ቂርአት በመቅራትና በማቅራት እንዲሁም ለቤት ክራይ እና ለልጆቻቸው የዳቦ የሚሆናቸውን የሞባይል ካርድ በማዞር ኑሮን ለማሸነፍ ሲታገሉ ቆይተዋል ይሁን እንጂ የኚህ ደረሳ እጆች ባደረባቸው የሳንባና የኩላሊት ፅኑ ህመም ምክንያት ከመስራት ተስኗቸው አልጋ ላይ ውለው ማደር ከጀመሩ 2 አመት ተቆጥሯልዛ ላይ አ.አ ምንም ዘመድ የሌላቸው ከመሆኑም በላይ ክፍለ ሃገር እንዳይሄዱም ወደ እስልምና ከገቡ ጀምሮ ዘመዶቻቸው አባረዋቸው ዘመድ አልባ ባይተዋር ሆነው ነው የኖሩት እናም ሰሞን ህመሙ በጣም በረታ ትላንት ወደ ፓውሎስ ሆስፒታል ገብቶ የነበረ ሲሆን ሀኪሞቹ ሁለቱም ኩላሊቱ ፌል እንዳደረገ እና ትጥበት ካልጀመረ እንደሚሞት ተናግረው እንዲወጣ አድርገዋል ባለቤቱም ምንም ማድረግ ስላልቻለች በአሁኑ ሰአት ባለቤቱና ልጆቹ ቤት ውስጥ ሆነሞቱን እየተጠባበ ይገኛል በተጨማም ሳንባው ላይ የቋጠረ ነገር ስላለ መተንፈስ ሁላ እየቻለ አይደለም አሁን ላይ ለማየት ራሱ በጣም ከባድ ሁኔታ ላይ ነው ለአሏህ ብለህ የቻልነውን እናድርግ።

ለበለጠ መረ
ጃ 0922485155
ሰሚራ ፈድሉ (ባለቤቱ)
የንግድ ባንክ አካዉንት ቁጥር
#1000213689782

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

06 Jan, 15:08


የ እናት ዱአ

አስኮ ሰላም መስጊድ ኹጥባ

🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሙስጠፋ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

05 Jan, 21:07


ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በላፍቶ ቢላል መስጂድ❗️

⚡️ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም

🎙 በሸይኽ ኑረላህ ሐሚዲን

🗓 ነገ ሰኞ ታህሳስ 28  ከመግሪብ-ዒሻ

⚠️ሴቶችንም ወንዶችንም ይመለከታል❗️❗️❗️

🔖ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

ሼር በማድረግ ላልደረሰው ያድርሱ!

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

05 Jan, 13:22


〽️الشيخ إلياس أحمد

▪️▪️በአ/አ/ከ/እስልምና ጉዳዮች ከ/ም/ቤት

የሙስሊም ወጣቶች ሊግ ከተማ አቀፍ የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ ሸይኽ ኤልያስ አህመድ ሀፊዘሁሏህ_ ወጣትነት እና የጊዜ አጠቃቀም በሚል ርዕስ ወጣቱን እየገሰፁ ይገኛል


https://t.me/huda4eth

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

05 Jan, 13:22


〽️أستاذ حيدر خضر

▪️▪️በአ/አ/ከ/እስልምና ጉዳዮች ከ/ም/ቤት

የሙስሊም ወጣቶች ሊግ ከተማ አቀፍ የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ ኡስታዝ ሀይደር ከድር አርዐያችን ማን ነው? በሚል ርዕስ ወጣቱን እየገሰፁ ይገኛሉ


https://t.me/huda4eth

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

05 Jan, 13:22


〽️الشيخ محمد زين زهردين

▪️▪️በአ/አ/ከ/እስልምና ጉዳዮች ከ/ም/ቤት

የሙስሊም ወጣቶች ሊግ ከተማ አቀፍ የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ ሸይኽ መሀመድ ዘይን ዘህረዲን ሀፊዘሁሙሏህ_ አርዐያችን ማን ነው? በሚል ርዕስ ልጆቻቸውን መክረዋል


https://t.me/huda4eth

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

04 Jan, 12:21


well እንግዲ.....

ክርስቲያኖች እንኳ ነቅተው የዒሳን (ዐ.ሰ) መውሊድ (የገና በዓል) ማክበር ቢድዓ ነው ማለት ጀምረዋል!!

ሰው ወደ ሀይማኖቱ ትክክለኛ አስተምህሮ መመለሱ አያስወቅሰውምና ለነሱም "አላህ ብቻ አምላክ መሆኑንና ነብዩ ዒሳና ነብዩ ሙሀመድ ሁሉም የአላህ መልክተኛ መሆናቸውን መመስከርን" እንዲወፍቃቸው እመኛለሁ።

ለኛዎቹ የመውሊድ ፊትና ፈጣሪዎችም ወደ ራሳችሁ ተመለሱ ስል እመክራለሁ!!

የሀይማኖቱ አስተምህሮ ውስጥ ያሉ በአላት አልበቃ ብሏችሁ መውሊድን ነጥላችሁ አቧራ ማስተሳት ከሀይማኖት መቆርቆር አይደለም። ይልቅ ስሜትን ከመከተልና ጭፈራዋንና ሀረካቷን ከመውደድ ነውና ተውት ይቅርባችሁ!!

የተደነገገው ሀይማኖታችን ይበቃችኋል።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

04 Jan, 11:52


ቪዲዮ

የአክሱም ከተማ ፖሊስ ሒጃብ ለብሰው ለማማር ወደ ትምህርትቤት የሄዱ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርትቤት "ለምን ሒጃብ ለብሳችሁ ለማማር መጣችሁ?" በሚል ወደ ፖሊስጣቢያ በመውሰድ ተማሪዎቹን ሲያስፈራሩ የሚያሳይ በድብቅ የተበረፀ አጭር ቪድዮ ደርሶናል።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

04 Jan, 10:05


ወቅታዊ መልክት ከኡስታዝ አህመድ ሸኽ አደም

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

04 Jan, 09:38


መሬት እየተንቀጠቀጠች ነው መፍትሄው ደሞ ወደ አላህ መመለስ ነው ተውበት ማድረግ አለብን በተለይ እኛ ወጣቶች ወንጀላችን በጣም በዝቷል ወደ አላህ እንመለስ ዘንድ ቀልባችንን ለማርጠብ ዳዕዋ መስማት አለብን አርአያችንን ማወቅ አለብን የጊዜ አጠቃቀማችንንም ማስተካከል አለብን በነዚህ ርእሶች ልዩ ዳዕዋ በነገው እለት #በሸይኽ_ኢልያስ_አህመድ እና #በሸይኽ_ሙሀመድዘይን_ዘህረዲን በአቡሁረይራ መስጂድ(ቦሌ) ይከናወናል እኛም እንደ አዲስ ከተማ መጅሊስ ወጣት ሊግ ይህንን ጊዜውን ያማከለ የዳዕዋ ፕሮግራም ያዘጋጁልንን የአ/አ ወጣት ሊግ አመራሮችን እያመሰገንን በነገው እለት ለሚደረገው የዳእዋ ፕሮግራም ትራንስፖርት አመቻችተን ቀልባችንን በዳእዋ አርጥበን ወደ አላህ ለመመለስ እየተዘጋጀን እንገኛለን ወጣቶች ሆይ ኑ አብረን እንሂድ!!
ነገ እሁድ ከጠዋቱ 1:30-2፡00 በነዚህ ቦታዎች እንገናኝ።
#ሎሚ_ሜዳ ታክሲ ተራ
#አጠና_ተራ ኢማሙ ሃሰን መስጂድ
#እፎይታ ሞሚና መስጂድ
#አውቶብስ_ተራ ኬራብ ካፌ አጠገብ

የአዲስ ከተማ መጅሊስ ወጣት ሊግ

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

04 Jan, 07:42


የወላጅ ሀቅ 2

አስኮ ሰላም መስጊድ ኹጥባ

🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሙስጠፋ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

03 Jan, 17:17


https://youtu.be/AVqokG3Dm88

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

03 Jan, 08:45


ከተማ አቀፍ የዳዕዋ ፕሮግራም በቦሌ ወሎ ሰፈር

በአ/አ/ከ/ እስልምና ጉዳዮች ሙስሊም ወጣቶች ሊግ የከተማ አቀፍ የዳዕዋ ፕሮግራም እሁድ ታህሳስ 27 ከ ጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በልዩ ሁኔታ አዘጋጅቷል።

በፕሮግራሙ: –
• ሸይኽ መሀመድ ዘይን ዘህረዲን አርአያችን ማን ነው ?
• ሸይኽ ኤሊያስ አህመድ ወጣትነት እና ጊዜ አጠቃቀም
• ሸይኽ ሀይደር ኸድር ( የወጣቶች መሪ) ተቋምን ማጠናከር

ይህ ፕሮግራም በቦሌ ወሎሰፈር አቡሁረይራ መስጂድ ይደረጋል።

ተቀዛቅዞ የነበረው የአንድነት የዳዕዋ እንቅስቃሴ ይጠናከራል።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

03 Jan, 06:19


በመስጂድ ቂርአት እየቀሩ ያሉ ሰዎችን መብረታት አጥፍቶ የመስጂድ መስታዎት በድንጋይ እየሰበረ ጥቃት የፈፀመውን የአህባሽ ቡድን ዘግናኝ ግፍ በዚህ ቪዲዮ ተመለከትኩ!

መስጂድ ላይ ለአላህ መስገጃነ ቁርአን ሀዲስ መማማሪያ ቦታ ነው!

እንዴት ቂርአት ቀራችሁ ተብሎ ጥቃት ይደርስበታል??

በጣም አሳፋሪ ስራ ነው የተሰራው!

አህባሾች ያደራጇቸው ከእነዚህ ወንበዴዎች መካከል መስጂድ ላይ ለሶላት ኢቃም እየተባለ መንገድ ላይ ቁጭ ብለው ሲጋራና ጫት የሚጠቀሙና ለፈርድ ሶላት እንኳ መሰወጂድ የማይታደሙ ወንበዴዎች እንዳሉ የታዘብኩትና ሀላፊነት ወስጄ የምነግራችሁ እውነታ ነው!! ረብሻ ለመፍጠር ካልሆነ መስጂድ ድርሽ የማይሉ ልጆች አሉበት!!

ወንድሞች ተቀማምጠው ስለ ዲኑ ስለተዋወሱ የሚበሳጩት ስለምንድነው??

ይህን ጉዳይ እስከ ፌዴራል መጅሊስ መፍትሄ ለማፈላለግ እኒሁ ወንድሞች ስንት ግዜ እየተንከራተቱ እንደነበርም ጠንቅቄ አውቃለሁ!

ከፌዴራል መጅሊስ በኩል ለመፍትሄ የተሰየመው ኮሚቴ ውሳኔ መስጠት ያቃተውና በውስጡ የነዚሁ ወንበዴ አህባሽ ደጋፊዎች ያሉበት በመሆኑ ብዙ ነገር እየተሰናከ እስከዛሬ እንዲቆይ ሆኗል።

ነገሩ ግን ግልፅና ለውሳኔ የማያስቸግር ሆኖ ሳለ።

ማን የመስጂድ ሰው እንደሆነ ተለይቷል። እነዚህ ረብሻ ፈጣሪዎች መስጂዱን ለዒባዳ እንኳ ከተጠቅመውት ቆዩ።

ነገር ግን የነዚህ ወንድሞች በዒባዳ መጠንከርና ደርስ ላይ መበርታታቸው ነው ህመማቸው!!

እንዳይቀሩ ከማሰናከል ውጪ መስጂዱን ለሌላ አልተጠቀሙትም።

ስለሆነም አሁንም የተሰየማችሁ አካላት እባካችሁ መወሰን በምትችሉት ጉዳይ እያንዛዛችሁ ችግሮች እንዲቀጥሉ አታድርጉ!!

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

03 Jan, 06:13


🌿 የሙሀደራ ፕሮግራም ግብዣ🌿

🕌 በላፍቶ ቢላል መስጂድ

💥ተጋባዥ ኡስታዞች

🎙ኢብኑ ሙነወር እና
🎙አቡል ዐባስ

🗓ቅዳሜ ታህሳስ 26

🕝ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

💡አይደለም መቅረት ማርፈድ እራሱ ያስቆጫል❗️

📍ሴቶችንም ወንዶችንም ተጋብዛቹሀል❗️❗️❗️

🔖ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

02 Jan, 16:17


አላህ ዘንድ ተወዳጅ የሆነ መልካም ስራ

አስኮ ሰላም መስጊድ ኹጥባ

🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሙስጠፋ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

02 Jan, 06:19


አክሱም

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

01 Jan, 12:05


ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በላፍቶ ቢላል መስጂድ❗️

⚡️ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም

🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ አባተ

🗓 ነገ ሐሙስ ታህሳስ 24  ከመግሪብ-ዒሻ

⚠️ሴቶችንም ወንዶችንም ይመለከታል❗️❗️❗️

🔖ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

ሼር በማድረግ ላልደረሰው ያድርሱ!

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

01 Jan, 10:14


ጥያቄ

አላህ የት ነው ያለው?

መልስ

🎤በዶ/ር ዛኪር ናይክ

👂ይደመጥ

በደንብ ሼር ይደረግ በሰፊው

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

01 Jan, 02:16


ሞኝ ማለት ለነፍሱ የማያዝን ነው!

ከልብ ለልብ የተመከረ ምክር!

አድምጡት

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

31 Dec, 15:40


የወላጅ ሀቅ

አስኮ ሰላም መስጊድ ኹጥባ

🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሙስጠፋ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

29 Dec, 11:49


ሂጃብ የጨዋነት መገለጫ ነው

🎙 ኡስታዝ ሱለይማን ዓብደላ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

28 Dec, 19:01


🌿የማይቀርበት ታላቅ የሙሀደራ ግብዣ🌿


🎙በሸይኽ አሕመድ ሸይኽ አደም

🕌 በላፍቶ ቢላል መስጂድ!!!

🗓ሰኞ,ታህሳስ 21/04/2017E.C

🕝ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

💡አይደለም መቅረት ማርፈድ እራሱ ያስቆጫል❗️

📍ሴቶችንም ወንዶችንም ተጋብዛቹሀል❗️❗️❗️

🔖ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

28 Dec, 11:23


ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በላፍቶ ቢላል መስጂድ❗️

⚡️ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም

🎙 በኡስታዝ መንሱር ሑሰይን

🗓 #ዛሬ ቅዳሜ  ከመግሪብ-ዒሻ

⚠️ሴቶችንም ወንዶችንም ይመለከታል❗️❗️❗️

🔖ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

ሼር በማድረግ ላልደረሰው ያድርሱ!

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

28 Dec, 10:11


-በልጆቾ ሳቅና ፈገግታ ፈገግ የሚሉበት የማይቀርበት ምርጥ ና ጤናማ የልጆች መዝናኛ።

-ልጆቾን ብቻ ሳይሆን የህት ወንድም ልጆቾን ይዘው ብቅ ይበሉና መንፈሶን አድሰው ይመለሳሉ።
አድራሻ:-አየርጤና ከኢባዱራህማን መስጂድ ፊትለፊት ባለውቅያስ 200 ሜትር ገባ ብሎ ሉቅማን 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ጊቢ.

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

28 Dec, 10:01


የስልጤ ኡመት ስማ

አላየሁም አልሰማሁም ማለት የለም!!!

አንተ በሼኽ ፉላን እና በጀማዓ ፉላኒያ ቢዚ ሆነህ ወንድምህን ተኩላ እየበላብህ ነው!!

ነቃ ነቃ የባድ ወልድ ...

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

27 Dec, 19:20


ለፍየሏ ካዘንክ አሏህ ያዝንልሃል !!

ኡስታዝ አማን ኢብራሂም

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

27 Dec, 18:25


https://youtu.be/mEa7nTpb-jc

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

26 Dec, 18:55


🔖የነብዩን ፈለግ መከተል

📢በኡስታዝ መሀመድ ፈረጅ

መላዉ የአስኮ ሰላም መስጂድ ጀምዓ እና የ አካባቢ ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ ማለትም
📆20/04/2017
🕓ከአስር ሰላት በኋላ ወርሃዊ ሙሀደራችን ላይ እንድትገኙልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

26 Dec, 05:17


ሂጃብ ጣሀራ ነው

🎙 ኡስታዝ ሱለይማን ዓብደላ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

24 Dec, 18:04


አዲስ መፅሐፍ በገበያ ላይ...

ገንዘብና ወለድ - እውነታ እና ብዥታ

በሸይኽ ኢልያስ አህመድ የተዘጋጀ በአይነቱ ልዩ ጥናታዊና ወቅታዊ መፅሐፍ

ዋጋ = 400 ብር

በሚከተሉት መደብሮች ይገኛል
1) ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር (18 ማዞርያ)
2) አት'ተውባ የመጻሕፍት መደብር (አንዋር መስጂድ)
3) አት'ተቅዋ የመጻሕፍት መደብር (ቤተል)
4) ዛዱል መዓድ የመጻሕፍት መደብር (ፋሪ)

الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات!

https://t.me/ustazilyas

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

24 Dec, 12:32


ገንዘብና ወለድ እውነታና ብዥታ መፅሀፍ

በገበያ ላይ ዋለ

በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

23 Dec, 16:31


አመለ ሳሊህ

🎙ሼይኽ ኑረላህ ሓሚዲን

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

23 Dec, 10:11


https://youtu.be/MPz3XlTFEjs?si=042nCSd8Zkb2ngn9

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

23 Dec, 06:24


ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በላፍቶ ቢላል መስጂድ❗️

⚡️ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም

🎙 በኡስታዝ መንሱር ሑሰይን

🗓 ነገ ሰኞ  ከመግሪብ-ዒሻ

⚠️ሴቶችንም ወንዶችንም ይመለከታል❗️❗️❗️

🔖ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!

ሼር በማድረግ ላልደረሰው ያድርሱ!

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

07 Dec, 14:03


የሴት ልጅ ሀቅ 2

🎙 ኡስታዝ ሱለይማን ዓብደላ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

06 Dec, 11:18


የአዲስ አበባ የመጀመሪያውን መስጂድ ሊያፈርሱ ነው....

አዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ አቧሬ አካባቢ ወይም ቤተ መንግስት ጀርባ ላይ በአድዋ ጦርነት ጀብድ ለሰሩት ወሌ ሙሀመድ አጤ ሚኒሊክ በሽልማት መልክ መኖሪያ ቤትና መስጅድ ተበርክቶላቸው ነበር። በዚህም በአዲስአበባ የመጀመሪያ መስጅድ ለመሆን በቅቷል። በዚህም ቤቱና መስጅዱ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ይወል ሀብት ከሙስሊም ውጭ ለሆነውም የጋራ ቅርስ ነው።

ዛሬ በጠዋት የቤቱን ቆርቆሮ አፍራሽ ግብረ-ሀይል አንስቶታል። እንዲህ አይነት ታሪካዊ ቅርስ ሊያፈርሱ ይቅርና ቢያንስ ተቋምን ማናገርና መመካከር የግድ ነበር። ነገር ግን በድፍረት ይህን ጥንታዊ መስጂድ ደፍረዋል።

ስለዚህ የሚመለከተው አካል ትኩረት ሰጥቶ መከታተተል አለበት ስንል እናሳስባለን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

05 Dec, 13:28


ማሻአ አላህ

በዚ የዑምራ ጉዞ አብራችሁን ለመሄድ ቤተሰብ የሆናችሁ በሁሉ ነገር ተደስታችሁ
እንደምትመለሱ ኢንሻአ አላህ እርግጠኞች ነን!

ያልተመዘገባችሁ ግን ምን እየጠበቃችሁ ነው። 89,000 ብር በሌላ ነገር ከምታጠፉት ዑምራ አርጉበት ልምከራችሁ!!

ዑምራ ወንጀልን ያብሳል
ዑምራ ድህነትን ያጠፋል
በሀረም መስገድ ከሌላ መስጂድ በ100ሺ እጥፍ የበለጠ ነው።

ስለዚህ ነቃ ነቃ በሉ ተመዝገቡ!!

0912509093
0967237373

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

05 Dec, 06:52


የሴት ልጅ ሀቅ

🎙 ኡስታዝ ሱለይማን ዓብደላ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

04 Dec, 12:17


ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በከምባታ አዲሎ ከተማ

በርካታ ኡስታዞች የሚሳተፉበት የዳዕዋ ድግስ

ከህዳር 27-29 በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ አዲሎ ከተማ ይካሄዳል

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

04 Dec, 12:10


እንካን ለመቅረት ማርፈድ የሌለብን ሙሃደራ

በሼህ ደሊል መስጂድ

የፊታችን ጁምኣ

የ ረሱል መብቶች

በኡስታዝ ሰልሰቢል ዙ መካን

አድራሻ ኮልፌ 18 መብራት ሀይል ድልድይ ፊትለፊት ባለው አስፋልት ወረድ ብሎ ሸኽ ደሊል መስጂድ

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

04 Dec, 08:07


የሸሪዓ ፍርድ ቤት የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን እሴት የጠበቀ ተቋም አይደለም።

- የአመቱ ገብሬል የሚከበርበት
- መዝሙር የሚከፈትበት
-ለበአላት ቄጤማ የሚጎዘጎዝበት

ሙስሊሞች ለሸሪዓ ፍርድ ሲመጡ የሙስሊም ተቋም እንደገቡ የሚጠራጠሩበት ተቋም ሆኗል።

#ተሀድሶ
#Reformation

በኡስታዝ አህመዲን ጀበል የተነሳ ሃሳብ

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

04 Dec, 04:00


. ሱራ አል-በቀራ

186.ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

02 Dec, 14:57


ሂጃብ 2

🎙 ኡስታዝ ሱለይማን ዓብደላ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

02 Dec, 09:24


ተክቢር በል አንተዬ

ከእነ ሸይኽ ሀሰን ረሂመሁሙሏህ ፣ ከእነ ኽይረዲን ሀሰን ቶክቾ ረሂመሁሙሏህ ፣ ከእነ ኡስታዝ አብዱራህማን አባስ ከእውቀት በተጨማሪ ጀግንነትን ፣ አልሸነፍ ባይነትን፣ ላመኑበት አላማ በፅናት መታገልን የወረሱ ወንድሞች ከቶውንስ እንዴት ይሸነፋሉ እንዴትስ ተስፋ ይቆርጣሉ አሏህን ይዘው ወደፊት ማለቱን ሁሌም ይቀጥላሉ ።

ከቲኒሽዬ ደሳሳ የሸራ መድረሳ ተነስተው እነሆ ወደ ትልቅ ህንፃ ግንባታ አድገው እነሆ የህንፃው ግንባታ ለመጠናቀቅ ቀርቦ ይገኛል ።

እነሆ በዛሬው ዕለት የሽንት ቤትና የዉዱዕ ማድረጊያ ቦታዎች ላይ ሴራሚክ የማንጠፉን ስራ ጀምረዋል ።

አሏሁ አክበር ፣ አሏሁ አክበር ፣ አሏሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ

ወደፊት ብለው ቀሪ ስራዎችን ጨርሰው በቅርቡ የህንፃውን ግንባታ ለማጠናቀቅም ሚችሉትን ሁሉ በማድረግም ላይ ይገኛሉ አንተስ /አንቺስ ሊያልቅ በእጅጉ በቀረበው የኢብኑ አቢ ጧሊብ መድረሳ ፕሮጀክት ላይ አስተዋፅዎ አታደርግምን (አታደርጊምን) ? አድርግ / አድርጊ !!

አነሰ በዛም አትበሉ በቲኒሹም ቢሆን ተሳተፉ ለእራሳችሁ ስትሉ ያ ጀመዓህ !!!!



👉 ንግድ ባንክ  1000376406777
     (አብድረዛቅ ሙሰማ & ደሊል ኸሊል)


👉 ዘምዘም ባንክ 0025009420102
      አሚር  ሙባረክ & ደሊል ኽሊል


👉 አቢሲኒያ ባንክ 111 314 055
    ሀምዱ ሙሃመድ & አ/ሃሚድ ጅላሉ



👉አዋሽ ባንክ 014251363474700
      አሚር ሙባረክ & አማር ሙሰማ

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

02 Dec, 09:16


ወይ ጉድ!!
የሺዓ የባሰ ነው!!
ሺዓ በዓሊይ ቢን አቢ ጧሊብ ላይ ያላቸው ድንበር ማለፍን ተመልከቱ!!

በግጥሙ ላይ እንደሚሰማው :-

"ዓሊይ ምድርን ምንጣፍ ያደረገላችሁ እሱ ነው።
ከበላያችሁም ሰባትን ሰማያት የገነባው እሱ ነው"

ሲሉ ይሰማል።

የአላህን ስራ ለዓሊይ ሰጥተውታል ተመልከቱ!!

🙏ምድርን ምንጣፍ ያደረገልን ማን ነው??

🙏ሰማያትን የገነባው ማን ነው??

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

01 Dec, 18:03


يا أيها المدثر

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

01 Dec, 17:41


ነብዩ ሙሐመድ ምንኛ ላቁ

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

30 Nov, 17:28


አላህን የሚመስል ምንም ነገር የለም

🎙 ኡስታዝ ጀማል ያሲን

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

30 Nov, 15:30


የዑምራ ጉዞ ከታህሳስ 21-30
(Dec 30- Jan 08)
----------------
7 ቀን በመካ
3 ቀን በመዲና
-------------
ከምንሄድበት 10 ቀን ውስጥ 4ቱ የስራ ቀናት ባለመሆናቸው እድሉን መጠቀም ያለብን ልዩ አጋጣሚ
------------
በዚህ የዑምራ ፓኬጅ የተካተተው:-

* ቪዛና የደርሶ መልስ ቲኬት
* ለ2ቱም ሀረሞች ቅርብ የሆኑ ጥራታቸውን የጠበቁ ሆቴሎች
* ሙሉ የትራንስፖርት ወጪ
* በመካና በመዲና የታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት
* የዑምራ አደራረግ ቅድመ ስልጠና እና የልምድ ልውውጦች
-------------

ሙሉ ፓኬጅ በ89,000 ብር ብቻ

ቀድመው ለሚመዘገቡ 20 ደንበኞች ቅናሽ አዘጋጅተናል!
-------------
ይደውሉ

0912509093
0967237373

አድራሻ ጦር ሀይሎች ድሪም ታወር

ሌመን ዑምራ

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

29 Nov, 17:30


የዑምራ ጉዞ ከታህሳስ 21-30
(Dec 30- Jan 08)
----------------
7 ቀን በመካ
3 ቀን በመዲና
-------------
ከምንሄድበት 10 ቀን ውስጥ 4ቱ የስራ ቀናት ባለመሆናቸው እድሉን መጠቀም ያለብን ልዩ አጋጣሚ
------------
በዚህ የዑምራ ፓኬጅ የተካተተው:-

* ቪዛና የደርሶ መልስ ቲኬት
* ለ2ቱም ሀረሞች ቅርብ የሆኑ ጥራታቸውን የጠበቁ ሆቴሎች
* ሙሉ የትራንስፖርት ወጪ
* በመካና በመዲና የታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት
* የዑምራ አደራረግ ቅድመ ስልጠና እና የልምድ ልውውጦች
-------------

ሙሉ ፓኬጅ በ89,000 ብር ብቻ

ቀድመው ለሚመዘገቡ 20 ደንበኞች ቅናሽ አዘጋጅተናል!
-------------
ይደውሉ

0912509093
0967237373

አድራሻ ጦር ሀይሎች ድሪም ታወር

ሌመን ዑምራ

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

29 Nov, 12:46


ከሌሎች ጋር እየተጣመራችሁ ላላችሁ እህቶች
~
ሙስሊም ካልሆነ አካል ጋር "ትዳር" መመስረት ለማይረባ የዱንያ ህይወት ዘላለማዊውን ኣኺራ ማጨለም ነው የሚሆነው። በተለይ እህቶች ቆራጥ ሁኑ። በእሳት አትጫወቱ። ኣኺራ ቀልድ አይደለም። ጀሀነም ቧልት አይደለም። እነዚያ የነቢዩ ﷺ ምርጥ ሶሐቢያት ትዳራቸውን በትነው ረጅም ጊዜ የሚወስድ አደገኛ መንገድ አቆራርጠው ሂጅራ ያደረጉት በትዳር ላይ ሸፍተው አልነበረም። አነሰም በዛ ትዳር የራሱ ጣእም አለው። ግና ኢማን ከሌለበት በኩ- ፍ- ር ውስጥ ካለ ትዳር እምቧይና እሬት ይጣፍጣል። ይህንን ስለተረዱም ነው ግፋ ቢል የጠዋት ጤዛ የሆነችዋን የዱንያ ደስታ ጥለው መከራውን በመጋፈጥ ወደ ኢማን የተጓዙት። "ዱንያ ለሙእሚን ወህኒ ቤት፣ ለከ -ሃዲ ደግሞ ጀነቱ ናት" ይላሉ ውዱ ነብይ ﷺ። ኣኺራ ደግሞ በተቃራኒው። የትኛው ጀነት ይሻልሻል? የዱንያው ወይስ የኣኺራው? የዱንያውን ስትመርጪ በኣኺራሽ ላይ ወስነሻል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

28 Nov, 16:06


የኢማም ማሊክ ወርቃማ ንግግር

🎙 ኡስታዝ ጀማል ያሲን

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

27 Nov, 17:17


📚 አዲስ ደርስ

🔖 ረውደቱል አንዋር ፊ ሲረቲ አን-ነቢዪል ሙኽታር

🎙  ኡስታዝ ሑሴን አለሙ

🗓 ዘውትር ጁሙዓ

🕌ጉርድ ሾላ ሒክማ መስጂድ

🕐 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

26 Nov, 17:08


ኢዝቲግፋር 5

አስኮ ሰላም መስጊድ ኹጥባ

🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሙስጠፋ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

26 Nov, 11:59


ታላቅ የቁርአን ውድድር በመሳጂዶች

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

25 Nov, 16:30


ኢዝቲግፋር 4

አስኮ ሰላም መስጊድ ኹጥባ

🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሙስጠፋ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

25 Nov, 12:12


አዲስ መፅሀፍ በቅርብ ቀን

« ገንዘብና ወለድ
እውነታ እና ብዥታ »
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

25 Nov, 08:34


የክብርት ሼኻ ፋጢማ አዳሪ ት/ቤት ጉዳይ አሳሳቢነቱ ከለት ወደ እለት እየከፋ ነው!!

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

24 Nov, 15:01


. ሱራ አስ-ሶፍ

10. «እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከአሳማሚ ቅጣት የምታድናችሁ የኾነችን ንግድ ላመላክታችሁን?» (በላቸው)፡፡
11.(እርሷም) በአላህና በመልክተኛው ታምናላችሁ፣ በአላህ መንገድም በገንዘቦቻችሁ በነፍሶቻችሁም ትታገላላችሁ፣ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ የተሻለ ነው፡፡
12.
ኃጢኣቶቻችሁን ለእናንተ ይምራል፡፡ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውንም ገነቶች ያገባችኋል፡፡ በመኖሪያ ገነቶችም በሚያማምሩ ቤቶች ውስጥ (ያስቀምጣችኋል)፡፡ ይህ ታላቅ ዕድል ነው፡፡

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

24 Nov, 14:45


"RELIEF የሚባል ሕገወጥ መድኃኒት እንዳትጠቀሙ" - የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን

የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን  RELIEF የሚባለው መድኃኒት ህገወጥ እና በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ያልተመዘገበ፤ ጥራቱ፣ ደህንነቱና ውጤታማነቱ የማይታወቅ ነው ሲል ገልጿል።

መድኃኒቱ በውስጡ ዲክሎፌናክ፣ ፓራሲታሞል፣ ክሎረፊኒራሚን  እና ማግኒዥየም ትራይሲሊኬት እንዳለው ይገመታል ያለው ባለሥልጣን መስሪያቤቱ በኢትዮጵያ ገበያ እየተዘዋወሩ መሆኑን ተደርሶበታል ብሏል።

አክሎም "ጥናቶች እንደሚያሳዩት ይህንን መድኃኒት ለረጅም ጊዜ መጠቀም ከባድ የጉበት፣ የኩላሊት ጉዳት፣ የልብ ድካም እና ስትሮክ የመያዝ እድልን ከፍ ሊያደርግ ይችላል።" ሲል ህብረተሰቡ ከመጠቀም እንዲቆጠብ አሳስቧል።

አክሎም RELIEF የተሰኘው መድኃኒት የጎንዮሽ ጉዳቶች የምግብ ፍላጎት ማጣት ፣ ተቅማጥ ፣ የሆድ ህመም ፣ ማቅለሽለሽ ፣ ማስታወክ ፣ እንቅልፍ ማጣት ፣ ድካም፤ የእይታ መዛባት፤ መፍዘዝ ፣ ራስ ምታት ፣ የቆዳ ሽፍታ ፣ የጉበት ኢንዛይሞች መጨመርና ለረጅም ጊዜ ጥቅም ላይ ሲውል የኩላሊት ጉዳትን ያጠቃልላል ሲል ባወጣው መግለጫ ገልጿል።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

24 Nov, 13:41


🛑 አፋልጉኝ 

ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ልጅ ዳንኤል ወርቅነህ ይባላል ለረጅም ጊዜ በገቢ እንዲሰራ የተሰጠውን መኪና በቀን 08/03/2017 በግምት ከጠዋቱ 4:30 ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ ከሚባለው ቦታ ይዞ በመውጣት ተሰውሯል ይህንን መኪና ያለበት የምታውቁና ያያቹ ወንድምና እህቶች ብትጠቁሙኝ ወረታውን እንከፍላለን

+251913979587
+251943163636

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

24 Nov, 13:39


🎉 የምስራች!

🎙 ኡስታዝ ነቢል አህመድ
……………………………………………

☑️ Hanif Multimedia

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

23 Nov, 16:07


ሂጃብ

🎙 ኡስታዝ ሱለይማን ዓብደላ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

14 Nov, 15:02


.                  ሱራ አል-በቀራ

155.---ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡
156.እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡
157.እነዚያ በእነርሱ ላይ ከጌታቸው የኾኑ ምሕረቶች ችሮታም አልሉ፡፡ እነርሱም (ወደ እውነት) ተመሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

14 Nov, 08:11


አድራሻ ኮልፌ አጠና ተራ እፎይታ ቁባእ መስጂድ
https://maps.app.goo.gl/uzW7N2L8KLQ99aEE8

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

14 Nov, 03:01


.                  ሱራ አል-አንዓም

54.--- ጌታችሁ በነፍሱ ላይ እዝነትን ጻፈ፡፡ እነሆ ከእናንተ ውስጥ በስሕተት ክፉን ሥራ የሠራ ሰው፤ ከዚያም ከእርሱ በኋላ የተጸጸተና ሥራውን ያሳመረ እርሱ (አላህ) መሓሪ አዛኝ ነው በላቸው፡፡

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

13 Nov, 16:55


የወላጅ ሀቅ

🎙 ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

13 Nov, 15:00


.                    ሱራ አል-አንፋል

24. ---አላህም በሰውየውና በልቡ መካከል የሚጋርድ መኾኑን ወደርሱም የምትሰበሰቡ መኾናችሁን እወቁ፡፡

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

13 Nov, 03:00


. ሱራ አል-ሐሽር

19.እንደነዚያም አላህን እንደረሱት እና (ለአላህ ትዕዛዝ ያላደሩት) ነፍሶቻቸውን (መልካም ስራ ችላ ማለታቸውን) እንዳስረሳቸው (ሰዎች) አትሁኑ። እነዚያ እነሱ አመጸኞቹ ናቸው።
20. የእሳት ጓዶችና የገነት ጓዶች አይተካከሉም፤ የገነት ጓዶች እነርሱ ምኞታቸውን አግኚዎች ናቸው፡፡

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

12 Nov, 16:02


እርግማን

🎙 ኡስታዝ ሻሚል ሙዘሚል

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

12 Nov, 15:01


. ሱራ አል-ሙእሚኑን

99.አንዳቸውንም ሞት በመጣበት ጊዜ እንዲህ ይላል «ጌታዬ ሆይ! (ወደ ምድረ ዓለም) መልሱኝ

100.«በተውኩት ነገር በጎን ሥራ ልሠራ እከጅላለሁና፡፡» (ይህን ከማለት) ይከልከል፡፡ እርስዋ እርሱ ተናጋሪዋ የኾነች ከንቱ ቃል ናት፡፡ ከስተፊታቸውም እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ ግርዶ አልለ፡፡

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

12 Nov, 03:01


. ሱራ አዝ-ዙመር

53.በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

11 Nov, 15:00


. ሱራ አል-ፈጅር

24. «ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ስራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል።
25.በዚያ ቀንም የርሱን አቀጣጥ አንድም አይቀጣም።
26.የርሱንም አስተሳሰር አንድም አያስርም።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

11 Nov, 14:12


ሳሊህ ልጅ 2

🎙 ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

11 Nov, 03:01


. ሱራ አል-ዐንከቡት

69.እነዚያ በኛ መንገድ የታገሉ መንገዳችንን በእርግጥ እንመራቸዋለን፤ አላህም በእርግጥ ከበጎ ሰረዎች ጋር ነው።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

10 Nov, 17:00


. ሱራ አል-በቀራ

48.(ማንኛዋም) ነፍስ ከ (ሌላዋ) ነፍስ ምንንም የማትመነዳበትን፣ ከርሷም ምልጃን የማይቀበሉባትን፣ ከርሷም ቤዛ (ማካካሻ) የማይያዝበትን፣ እነርሱም የማይረዱበትን (የፍርድ) ቀን ተጠንቀቁ።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

10 Nov, 03:00


. ሱራ አሽ-ሹዐራእ

78.«(እርሱ) ያ የፈጠረኝ ነው፤ እርሱም ይመራኛል»፤
79.«ያም እርሱ የሚያበላኝ እና የሚያጠጣኝ ነው»፤
80.«በታመምኩም ግዜ እርሱ ያድነኛል»፤
81.«ያም የሚገድለኝ፤ ከዚያም ሕያው የሚያደርገኝ ነው»፤
82.«ያም በፍርዱ ቀን ኀጢአቴን ለኔ ሊምር የምከጅለው ነው»፤

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

09 Nov, 14:59


. ሱራ አል-ሐሽር

19.እንደነዚያም አላህን እንደረሱት እና (ለአላህ ትዕዛዝ ያላደሩት) ነፍሶቻቸውን (መልካም ስራ ችላ ማለታቸውን) እንዳስረሳቸው (ሰዎች) አትሁኑ። እነዚያ እነሱ አመጸኞቹ ናቸው።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

09 Nov, 09:26


ኢልም ሲፈልግ ሰብር ይፈልጋል

🎙ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ

ሁዳ መልቲሚዲያ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

09 Nov, 03:00


.           ሱራ አል-ካህፍ

46.ገንዘብና ወንዶች ልጆች የቅርቢቱ ሕይወት ጌጦች ናቸው፤ መልካሞቹም ቀሪዎች (ስራዎች) ጌታህ ዘንድ በምንዳ በላጭ ናቸው፤ በተስፋም በላጭ ናቸው።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

08 Nov, 15:01


.                     ሱራ አል-ሐሽር

22.እርሱ አላህ ነው፤ ያ ከርሱ በቀር ሌላ (እውነተኛ) አምላክ የሌለ፣ ሩቁንና ቅርቡን ዐዋቂ የሆነ ነው፤ እርሱ እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ ነው።

23.እርሱ አላህ ነው፤ ያ ከርሱ በቀር ሌላ (እውነተኛ) አምላክ የሌለ፣ ንጉሱ፣ ከጉድለት ሁሉ የጠራው፣ የሰላም ባለቤቱ፣ ጸጥታን ሰጪው፣ ባሮቹን ጠባቂው፣ አሸናፊው፣ ኀያሉ፣ ኩሩው ነው። አላህ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ።

24.እርሱ አላህ ፈጣሪው፣ (ከኢምንት) አስገኚው፣ ቅርጽን አሳማሪው ነው፤ ለርሱ መልካሞች ስሞች አሉት፤ በሰማያትና በምድርም ያለው ሁሉ ለርሱ ያሞግሳል፤ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

08 Nov, 03:00


.                 ሱራ አል-ጁሙዓ

9.እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዓርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት (ኹጥባ ለማዳመጥና ለሶላት) ሂዱ፤ መሸጥንም ተው፤ ይሃችሁ የምታውቁ ብትሆኑ ለናንተ የተሻለ ነው።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

07 Nov, 15:01


. ሱራ አት-ተውባ

51.አላህ ለኛ የጻፈልን (ጥቅም) እንጂ ሌላ አይነካንም ፤ እርሱ ረዳታችን ነው፤ በአላህ ላይም ምዕመናን ይመኩ በላቸው።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

07 Nov, 14:08


የታሰሩ ሙስሊም ተማሪዎች ዜና!
እለተ ሃሙስ ጥቅምት 28/ 2017
----------------------------

በኒቃብ ጉዳይ ከታሰሩት የአዲስ ከተማ ት/ቤት ተማሪዎች መካከል የሆኑት ተማሪ ሰሚር፣ ነቢል፣ ሚኪያስ እና ብሩክ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው የነበሩ ሲሆን ከት/ቤቱ ሙስሊም ተማሪዎች ጋር አብረው ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ለምን ኒቃብ መልበስ ይከለከላሉ ብለው በሰላማዊ መንገድ በመጠየቃቸው ብቻ ት/ቤቱ በከፈተው የውሸት ክስ ከእለተ ማክሰኞ ጀምሮ ላለፉት 10 ቀናት በእስር ቆይተዋል።
በዛሬው እለት በዋለው ችሎት አቃቢህጉ ት/ቤቱን በማስረበሽ እና የት/ቤት ንብረትን በማውደም የሚል የውሸት ክስ በተማሪዎቹ ላይ አቅርቧል፤ ከአዲስ አበባ መጅሊስ ተወክሎ ጠበቃ አልሃምዱ ቆሞላቸው የነበረ ሲሆን በመጨረሻም በ8ሺ ብር ዋስ እንዲፈቱ ተወስኗል፤ በቅድሚያ አላህን እናመሰግናለን በመቀጠል ለአዲስ አበባ መጅሊስ ህግ ክፍል ጠበቆች እዲሁም ተማሪዎቹን በማስፈታት ሂደት ለተባበሩን ሁሉ ምስጋናችን ከልብ ነው።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የት/ቤቱ ርእሰ መምህርና አንዳንድ ፅንፈኛ መምህራን ኒቃብ ለብሶ መማር ተፈቅዶላቸው እየተማሩ ባሉ እህቶቻችን ላይ በተማሪዎች ፊት (አክራሪ፣ መጤ፣ ተላላኪ፣ አጀንዳ አስፈፃሚ እና ወ.ዘ.ተ) በማለት የስነ ልቦና ጉዳት ለማድረስ እና ትምህርታቸውን በአግባቡ እንዳይማሩ ለማሸማቀቅ እየሞከሩ መሆኑን መላው የሙስሊም ህብረተሰብ እንዲያውቅልን እንፈልጋለን።

ሁሉም ሙስሊም እህቶቻችን ከነኒቃባቸው ተከብረው በነፃነት የመማር መብታቸው በመላው ሃገሪቱ ተግባራዊ እስኪሆን ድረስ ለምናደርገው ትግል ሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ የሚጠበቅበትን ሃላፊነት ለመወጣት ዝግጁ እንዲሆን ለማሳሰብ እንወዳለን።

ኒቃቧንም ትለብሳለች‼️
ትምህርቷንም ትማራለች‼️
©የአዲስ ከተማ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ
#Share

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

07 Nov, 03:01


.         ሱራ አል-መዓሪጅ

5.(ሙሐመድ ሆይ!) መልካምንም ትዕግስት ታገስ።
6.እነርሱ (ያንን ቀን) ሩቅ አድርገው ያዩታል።
7.እኛም ቅርብ ኾኖ እናየዋለን።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

06 Nov, 17:19


አፍሪካ አካዳሚ 3ኛውን ዙር የሸሪዐ ዲፕሎም ትምህርት መመዝገብ ለፈለጋችሁ ባጠቃላይ ምዝገባ መጀመሩን ያበስራችኋል።

📲 የመመዝገቢያው ኪው አር ኮድ ወይም ሊንክ
https://t.me/africaacademy_diplom3

አካዳሚውን ልዩ የሚያደርገው:
💵 በነፃ መሆኑና ለሁሉም የእድሜ ክልል ላሉ ወንዶችም ይሁን ሴቶች ምቹ መሆኑ፤
💻 በስልክ ወይም በላፕቶፕ ባሉበት ቦታና ርቀት ለመማር ምቹ መሆኑ፤
📚የትምህርት አሰጣጥ መንገዱ እጅግ ያማረና ገር መሆኑ፣ እንዲሁም በተመረጡ ዑለሞች የሚሰጥ መሆኑ፤
🗒️ለየሁሉም የትምህርት ክፍል በይሳምንቱና ትምህርቱ ሲጠናቀቅ የሚሰጡ ፈተናዎች መኖራቸው፤
🎊ላለፉ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት የሚሰጥ መሆኑና የምርቃት ፕሮግራም የሚዘጋጅ መሆኑ፤

📖በአካዳሚው የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች:
1 - ሲራ
2 - ዓቂዳ
3 - ፊቅህ
4 - ተርቢያ
5 - ተፍሲር
6 - ሐዲሥ

⏱️የትምህርት ቆይታው አንድ አመት ሲሆን በሁለት ሴሚስተሮች የተከፋፈለ ነው።

📋ትምህርቶቹ ለተማሪዎች የሚቀርቡት በነዚህ መልኩ ነው:
- በፒዲኤፍ (pdf)
- በቪዲዮ
- በድምፅ

አላህ ካለ የሶስተኛ ዙር የዲፕሎም ትምህርቱ በ10/11/2024 ይጀምራል።

እድሉ አያምልጥዎ! በዙሪያዎም ላሉ ሁሉ ያጋሩ።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

06 Nov, 15:01


.                 ሱራ-አል-ዒምራን

191.(እነርሱም) እነዚያ ቆመው፤ ተቀምጠውም፤ በጎኖቻቸው ተጋድመውም አላህን የሚያወሱ በሰማያትና በምድር አፈጣጠርም የሚያስተነትኑ፣ «ጌታችን ሆይ! ይሄን በከንቱ አልፈጠርከውም፤ ጥራት ይገባህ! ከእሳትም ቅጣት ጠብቀን» የሚሉ ናቸው።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

05 Nov, 09:32


የታሰሩ ሙስሊም ተማሪዎች ዜና!
እለተ ማክሰኞ ጥቅምት 2017
----------------------------

በኒቃብ ጉዳይ ከታሰሩት የአዲስ ከተማ ት/ቤት ሙስሊም ተማሪዎች መካከል አንዱ የሆነው ተማሪ አሚር አ/ከሪም ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቦ ነበር፤ ተማሪ አሚር በት/ቤት ውስጥ ት/ቱን በአግባቡ በመከታተል እና ተማሪዎች በአካዳሚም ይሁን በዲናዊ ህይወታቸው የተሻሉ እንዲሆኑ በመምከር የሚታወቅ አርአያ ተማሪ ሲሆን፤ ከት/ቤቱ ሙስሊም ተማሪዎች ጋር አብሮ እህቶቻችን ለምን ኒቃብ መልበስ ይከለከላሉ ብሎ በሰላማዊ መንገድ በመጠየቁ ብቻ ት/ቤቱ በከፈተው የውሸት ክስ እለተ አርብ በትምህርት ገበታ ላይ እያሉ ስም ዝርዝራቸው ለፖሊስ ተሰጥቶ በየክፍላቸው እየተዞረ ከተለቅሙት ሙስሊምች ተማሪዎች አንዱ ነበር።

በዛሬው እለት በዋለው ችሎት አቃቢህጉ ት/ቤቱን በማስረበሽ እና የት/ቤት ንብረትን በማውደም የሚል የውሸት ክስ በተማሪ አሚር አ/ከሪም ላይ ያቀረበ ሲሆን ከአዲስ አበባ መጅሊስ ተወክሎ የቆመለት ጠበቃ ሁሴንም በችሎቱ ላይ ባቀረበው ብርቱ ክርክር የዋስ መብቱ ተጠብቆ በመጨረሻም በ5ሺ ብር ዋስ እንዲፈታ ተወስኗል፤ በቅድሚያ አላህን እናመሰግናለን በመቀጠል ለአዲስ አበባ መጅሊስ እና ለጠበቃ ሁሴን ምስጋናችን ይድረስ።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ተማሪ ነቢል እና ተማሪ ሰሚር በመጪው ሀሙስ ፍርድ ቤት የሚቀርቡ ሲሆን የክስ መዝገብ ላይ ስማቸው ሰፍሮ ያልተያዙ ሙስሊም ተማሪዎች አሁንም ድረስ በፖሊስ እየተፈለጉ በመሆኑ ሁሉም የት/ቤታችን ሙስሊም ተማሪዎች በነፃነት የመማር መብታቸው ተከብሮ ወደ ቀድሞው የትምህርት ገበታቸው እስኪመለሱ ድረስ ሁሉም ሙስሊም የሚችለውን አስፈላጊ ትብብር እንዲያደርግልን በአላህ ስም እንጠይቃለን።

ኒቃቧንም ትለብሳለች‼️
ትምህርቷንም ትማራለች‼️

©የአዲስ ከተማ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ
#Share

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

04 Nov, 11:39


👋ሰላም የብሮልፍ ቤተሰቦች!
💭የምዝገባ የመጨረሽ ጊዜ ጥቅምት 15 እንደነበረ ይታወቃል ነገር ግን በብዙወቻችሁ ጥያቄ መሰረት ምዝገባችንን እስከ ጥቅምት መጨረሻ ያራዘምን መሆናችንን ስናበስራችሁ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው::

🗓ትምህርት መቼ ይጀመራል?
ትምህርት ህዳር 2 ይጀመራል::

📖የሚሰጡት የትምህርት ዘርፍ;
- Website development
-mobile app development
-programming
-cybersecurity
-robotics
-prompt AI
-UI/UX design

🔎በየትኛው መርሐ ግብር ትምህርቱን መከታተል ይፈልጋሉ?
-በቀን
-በማታ
-በሳምንታዊ
- በኦንላይን

⏳️በምን ያህል ጊዜ🤔?
በአጭር ጊዜ ተምረው ብቁ ይሆናሉ::

🧐ለምን እኛን ይመርጡናል?

🏅ትምህርቱን ሲያጠናቅቁ ኢንተርናሽናል የብቃት ማረጋገጫ ያገኛሉ!✨️ በተጨማሪም ለስራ ብቁ የሚያደርግ የኢንተርንሺፕ ፕሮግራም ይኖረናል::💫

✈️በሁሉም ኮርሶች ላይ ውስን ቦታዎች ብቻ ስለሆነ የቀሩት ይፍጠኑ ይመዝገቡ ! 📜

📍በአካል መረጃ ለመጠየቅ,የማማከር አገልግሎት ለማግኘትና ለመመዝገብ:
ቤተል;ሪሀን ህንፃ 1ኛ ፍቅ ያገኙናል::

Contact us
📞 09-74-50-58-77/07-03-80-11-37
📩 @InfoBrolftech
📍Bethel;Rihan building 1st floor
🌐 Learn more: www.brolf.tech
🤜Join us and share:
📎 https://t.me/brolftech

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

03 Nov, 08:01


🛑 የታሰሩ ተማሪዋች ከወላጆቻቸው እንዳይገናኙ ተደረገ

በአዲስ ከተማ ትምህርት ቤት የኒቃብ መከልከል በማስመልከት ተማሪዋቹ ሰላማዊ በሆነ መንገድ ጥያቄያቸውን ያቀረቡ ቢሆንም ጥያቄውን አስነስተዋል የተባሉ ሁለት ሴት እና ሶስት ወንድ ተማሪዋችን ትምህርት ቤቱን በማስረበሽ በሚል ክስ ተመስርቶባቸው ታስረው ይገኛሉ።

ተማሪዋቹ ምንም አይነት ረብሻ ያላስነሱ ቢሆንም የኒቃቡን ሰላማዊውን ጥያቄ በመቀልበስ ሆን ተብሎ ረብሻ በማስነሳት በሚል ክስ መስርቶባቸው በእስር ላይ ይገኛሉ ቤተሰብም ተማሪዋቹን እንዳያገኙ ፖሊስ ከልክሎዋቸዋል።

ይህንን ለማመልከት የአዲስ ከተማ መጅሊስ እንዲሁም የአዲስ አበባ መጅሊስ ቢሄዱም ተማሪዋቹ የተከሰሱት ትምህርት ቤቱ ረብሻ በማስነሳት የሚል ስለሆነ እኛን አይመለከትም በሚል መልሰዋቸዋል። ተማሪዋችም የሰውም የንብረትም ጉዳት ያላደረሱ መሆናቸውን ሰላማዊ የኒቃብ ጥያቄ ያነሱ ተማሪዋችን ሆን ብለው ረብሻ በማስነሳት በሚል እንደተከሰሱ ለማስረዳት ቢሞክሩም በዚህ ጉዳይ ጣልቃ እንደማይገቡ የነገሯቸው መሆኑን ተማሪዋቹ የገለፁ ሲሆን ተማሪዋቹ ወደማን አቤት እንደሚሉ ግራ ገብቷቸው ማዘናቸውን ገልፀዋል። ቤተሰብም ልጆቹ ማግኘት እንዳልቻሉና ጭንቀት ውስጥ እንደሚገኙ ገልፀዋል።

⚡️ጉረባእ ሚድያ

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

03 Nov, 07:04


ነብዩ በሌሎች መፃሀፍት

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

03 Nov, 07:01


የታሰሩ የአዲስ ከተማ ሙስሊም ተማሪዎችን በተመለከተ ጉዳዩ የተብራራበት የድምፅ ፋይል።
ለሚመለከታቸው አካላት ሼር አድርጉልን‼️

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

02 Nov, 13:25


🔘 ተማሪዎቹ ይፈቱ!

የአዲስ ከተማ መሰናዶ ት/ቤት ሙስሊም ተማሪዎች ሰሞኑን ኒቃብ ለብሶ የመማርን መብት በሰላማዊ መንገድ በመጠየቃቸው ብቻ ት/ቤቱ በመሰረተባቸው የውሸት ክስ 2 ሴት እና 3 ወንድ ተማሪዎች ታሰረዋል።

#ይፈቱ_ይፈቱ
#Share_ሼር

⚡️ጉረባእ ሚድያ-GHUREBA MEDIA
t.me/GHUREBAMEDIA

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

01 Nov, 14:34


ሳሊህ ልጅ

🎙 ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

30 Oct, 16:59


የሰው ልጅ ሲሞት ስራ ሁሉ ይቋረጣል. 3 ነገር ሲቀር

🎙 ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

30 Oct, 13:17


ተማሪዎችን ሂጃብ መከልከል???

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

30 Oct, 11:44


🖊የአዲስ አበባ መጅሊስ ለአዲስ አበባ ት/ቢሮ ይህን ጽፏል።

📌የኒቃብ ክልከላው በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ብቻ የተገደበ አዲስ አጀንዳ ሳይሆን በመላ ሃገሪቱ ያለ ፀረ-ሴኪዩላሪዝም፣ሀይማኖታዊ መብትን በግልፅ የሚጋፋ፣የሀገርን ዕድገት የሚያጓትት፣በተለያየ ጊዜ የሚያገረሽ   አስተሳሰባዊ በሽታ፣ፖለቲካዊ ትንኮሳ ስለሆነ የፌዴራል መጅሊስ ከሚመለከተው የፌዴራል የመንግስት አካል ጋር በመነጋገር ጉዳዩን በዘላቂነት ሊፈታ ይገባል።

#ፍትህ ለ ኒቃቢስቶች
#ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች
https://t.me/huda4eth

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

30 Oct, 11:43


📌የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መጅሊስ ያለፈውን ሳምንት በሙሉ ኒቃብ የከለከሉ ት/ቤቶች ዘንድ በአካል ሄዶ እየተወያየ እና ተማሪዎቹን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ የቻለውን ሁሉ እየለፋ ጉዳዩ ከአቅሙ በላይ ሲሆንበት ያለፈው ጁሙዐ እለት በዚህ መልኩ ነበር ጉዳዩን ወደ አዲስ አበባ መጅሊስ የላከው።

#ፍትህ ለ ኒቃቢስቶች
#ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች
https://t.me/huda4eth

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

30 Oct, 07:27


Ayah Appን አስመልክቶ መርከዝ ተፍሲር መግለጫ በማውጣት ጉዳዩን ማስተካከሉን ገልጿል!
---------------------
ሰሞኑን ሶሻል ሚዲያ ላይ Ayah Appን አስመልክቶ ከስልክ የማጥፋት ዘመቻ ያደረጉ በርካታ ቪዲዮዎች እየተዘዋሩ ነበር። እኛም 2ቱን ማጋራታችን ይታወቃል!

የአፕሊኬሽኑ ማኔጅመንት የሆነው መርከዝ ተፍሲር የተሰኘውና በርካታ የቁርአን አፖችን በማሰራት የሚታወቀው ድርጅት በሰሞኑ ጉዳይ Ayah Appን ያበለፀገው ግለሰብ ከቁጥጥሩ ውጪ መሆኑንና በአፕሊኬሽኑ ላይም የተለያዩ መቀያየሮችን በፍቃዱ እያደረገ እንደነበረ በመግለፅ በአፕሊኬሽኑ ውስጥ የነበሩ ተፍሱሩ ሙየሰር፣ ሙኽተሰሩ ተፍሲር እና ተፍሲር አስ-ሰዓዲን በመሰረዝና የዓቂዳ ስህተቶችን ያዘለ ትክክለኛነቱ ያልተጣራ ተፍሲር በመጨመር መቀያየሩን ገልፆ ነገር ግን ከአፕሊኬሽኑ አበልፃጊ ጋር ባደረገው ውይይት ግለሰቡ ይህን ያደረገው በግሉ የማሳመር ጥረት ተሳስቶ መሆኑንና ስህተት መሆኑንም መገንዘቡን ገልፆ በአስቸኳይ እንደሚያስተካክልም አስፍሯል።
በተጨማሪም ግለሰቡ በዲኑ የማይጠረጠር መሆኑን አስፍሮም ከመርከዙ ቁጥጥርና እውቅና ውጪ ይህን ለውጥ በማድረጉ ተደናግጠው እንደነበረ ገልፀው ከውይይታቸው በኋላ ነገራቶች ወደቦታቸው እንደሚመለሱ መግባባታቸውን አሳውቀዋል።

እኛም አፑን ስትጠቀሙ የነበራችሁ ሰዎች እንደበፊቱ በመቀጠል እንድትጠቀሙ እንገልፃለን!!

ሹክረን!😊

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

29 Oct, 10:18


ይድረስ ለሴቶች መብት ተከራካሪዎች

የሴቶች መብት ለኒቃብና ማስክ ግዜ ምነው ተዘነጋ!!

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

29 Oct, 09:27


ሀቅ ይውጣልህ ወንድማችን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

28 Oct, 18:50


Ayah የሚለውን የቁርአን አፕሊኬሽን ተጠንቀቁ!

የአፕሊኬሽኑ መስራቾች ከዋናው ዴቬሎፐር ጋር ተለያይተው ዴቨሎፐሩ በአፕሊኬሽኑ የነበሩ ተፍሲሮችን እያጠፋ ትክክለኛነታቸው ያልተረጋገጠ የጀህሚያ ተፍሲሮችን እየከተተበት መሆኑን ገልፀዋል።

ለጥቆማ ደግሞ አማራጭ Surah የሚለው አፕ ምርጥ ነው!!

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

28 Oct, 17:08


Ayah የሚለውን የቁርአን አፕሊኬሽን ተጠንቀቁ!

የአፕሊኬሽኑ መስራቾች ከዋናው ዴቬሎፐር ጋር ተለያይተው ዴቨሎፐሩ በአፕሊኬሽኑ የነበሩ ተፍሲሮችን እያጠፋ ትክክለኛነታቸው ያልተረጋገጠ የጀህሚያ ተፍሲሮችን እየከተተበት መሆኑን ገልፀዋል።

ለጥቆማ ደግሞ አማራጭ Surah የሚለው አፕ ምርጥ ነው!!

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

28 Oct, 15:36


አማና

---------------------

ኡስታዝ ጅብሪል አክመል

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙ

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

28 Oct, 04:42


አፍሪካ አካዳሚ 3ኛውን ዙር የሸሪዐ ዲፕሎም ትምህርት መመዝገብ ለፈለጋችሁ ባጠቃላይ ምዝገባ መጀመሩን ያበስራችኋል።

📲 የመመዝገቢያው ኪው አር ኮድ ወይም ሊንክ
https://t.me/africaacademy_diplom3

አካዳሚውን ልዩ የሚያደርገው:
💵 በነፃ መሆኑና ለሁሉም የእድሜ ክልል ላሉ ወንዶችም ይሁን ሴቶች ምቹ መሆኑ፤
💻 በስልክ ወይም በላፕቶፕ ባሉበት ቦታና ርቀት ለመማር ምቹ መሆኑ፤
📚የትምህርት አሰጣጥ መንገዱ እጅግ ያማረና ገር መሆኑ፣ እንዲሁም በተመረጡ ዑለሞች የሚሰጥ መሆኑ፤
🗒️ለየሁሉም የትምህርት ክፍል በይሳምንቱና ትምህርቱ ሲጠናቀቅ የሚሰጡ ፈተናዎች መኖራቸው፤
🎊ላለፉ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት የሚሰጥ መሆኑና የምርቃት ፕሮግራም የሚዘጋጅ መሆኑ፤

📖በአካዳሚው የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች:
1 - ሲራ
2 - ዓቂዳ
3 - ፊቅህ
4 - ተርቢያ
5 - ተፍሲር
6 - ሐዲሥ

⏱️የትምህርት ቆይታው አንድ አመት ሲሆን በሁለት ሴሚስተሮች የተከፋፈለ ነው።

📋ትምህርቶቹ ለተማሪዎች የሚቀርቡት በነዚህ መልኩ ነው:
- በፒዲኤፍ (pdf)
- በቪዲዮ
- በድምፅ

(የመመዝገቢያውን ሊንክ በመጀመሪያው የኮሜንት መስጫ ሳጥንና ባዮ ላይ ያገኙታል።)

እድሉ አያምልጥዎ! በዙሪያዎም ላሉ ሁሉ ያጋሩ።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

27 Oct, 18:46


...በቅርብ ቀን ... #Sunnahpodcast
በዚህ በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን facebook ገፅ የሚታላለፉ ሰፊ ኢስላማዊ ዕውቀቶች በሸይኽ አቅራቢነት አዘጋጅነት የሚቀርብበት ልዩ ፕሮግራም ይዘንላችሁ በቅርብ ቀን እንቀርባለን::
ይህ ትምህርት ከርስዎም አልፎ ሌሎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ዘንድ Follow በማድረግና በማስደረግ ለሌሎችም በማስተዋወቅ ከኢስማዊ ዕውቀት ማንም እንዳይቀር የበኩሎን ያግዙ!
ይህን ገፅ 500.000 የማስገባት ሂደት follow አድርገው ሌሎችንም በማስደረግ ይቀላቀሉ፡፡
ለ youtube
https://www.youtube.com/@sheikhmohammedhamiddinoffic017
ለTiktok
tiktok.com/@sheikh_mohammedhamidin ብለው ፎሎ ያድርጉ ።
ለInstagram https://instagram.com/sheikhmohammedhamiddin?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
ፎሎ ያድርጉ።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

26 Oct, 13:02


አዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላለፍት ሶስት አመታት ኒቃብ ለብሰው ሲማሩ የነበሩ ተማሪወች ወይ አውልቁ ወይ ትምህርት ቤት አትምጡ ተብለዋል ። ከትምህርት ከታገዱም ሳምንት አለፍቸው መጅሊሱም መረጃ ቢደርሰውም እየተባበረ አይደለም እዛ አከባቢ ያላቹህ የተማሪወች ወላጆች ወጣቶች ይህንን ችግር በኔነት ስሜት ተከታትላቹህ እህቶቻችን ዳግም ትምህርት እንዲመለሱ እንቅስቃሴ አድርጉ ።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

26 Oct, 07:55


ታላቅ የ10 ቀን ዑምራ ፓኬጅ ከሸኽ አብዱሰላም አንዋር ጋር!
7 ቀን በመካ ቆይታ የጁሙዓ ሶላትን በሃረም መኪ ከመስገድ ጋር
3 ቀን በመዲና ዚያራና ጉብኝት
=======

ፓኬጁ የሚያካትተው፦
* ቪዛና ቲኬት
* የዑምራ አደራረግ ስልጠና
* መካና መዲና ትራንስፖርት
* መካና መዲና ሆቴል /ዶርሚተሪ/
* የታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት
* የፈታዋና ጥያቄዎች ምላሽ
========

ጉዞው ከጥቅምት 28 እስከ ህዳር 09 ይሆናል
(Nov 07- Nov 19)

====
ዋጋ 103000 ብር ብቻ
====
ቀድመው የተመዘገቡ ቅናሹን ተጠቅመዋልና አሁንም ይፍጠኑ!


አድራሻ ጦር ሃይሎች ድሪም ታወር 1ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
0967 237373
091 111 3741

@GoChinaNow
====
ቦታ ሳይሞላ ቀድሞ መመዝገብ እንዳይዘነጉ

ሌመን ትራቭል!

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

26 Oct, 06:23


🔖 ሙስሊም ማለት ...
🎙 ኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ነስሮ
……………………………………………

☑️ HanifMultimedia

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

26 Oct, 06:09


ስነምግባር ክፍል 2

🎙 ኡስታዝ ሻሚል ሙዘሚል

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

24 Oct, 17:04


📌ሊያመልጦ የማይገባ ድንቅ ሙሐደራ
የፊታችን እሁድ 17/2/2017 በኡመር ኢብኑል ኸጣብ (26)መስጂድ 🕌
ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ የረጅም አመት የማስተማር ልምድ ባለው በአንጋፋው ኡስታዝ ዶ/ር አብዱ ኸይሬ ይቀርባል
ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል
🤙

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

24 Oct, 06:03


መጥፎ ጓደኛ

🎙ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ

ሁዳ መልቲሚዲያ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

23 Oct, 19:18


ወንድማችን አባታችን ሰዒድ ሙሄ ይባላል። በጣም በቅርብ ሰው ስለጤናው ያለበት መረጃ ደርሶኛል። የኩላሊት ህመሙ በጣም ከፍቶበት ሌሎች ተጓዳኝ ህመሞችም እያመሙት ይገኛሉ። በሳምንት 3ጊዜ ሚታጠበውንም ከአቅም ማነስ ምክንያት ወደ(1) ጊዜ ወርዷል። እናም እባካችሁ ለነገው ለአኺራው ቤታችን ስንል ለወንድማችን የቻልነውን እናግዘው።

አካውንት ቁጥር ፦
1000002819655
ሰይድ ሙሄ

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

23 Oct, 18:24


ብርቅዬ የዱዓቶች ምርቃት
በጉብርየ ከተማ

አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካትሁ

ኑ-የጉራጌ ዞን ዳዕዋ ህያው እናድርግ! በሚል መርህ በጉብርየ ነሲሓ የዱዓት ማሰልጠኛ ተቋም ላይ ላለፉት 3 አመታት በከፍተኛ የዒልም ደረጃ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ለዞኑ ብርቅዬ የሆኑ ዱዓቶች እና ኡስታዞች ለማስመረቅ በቅተናል፦አልሓምዱሊላህ
ይህም የጉራጌ ዞን የዒልም እና የዑለማ ደረጃ ወደ ከፍታ ያሻግራል ተብሎ ይጠበቃል

   ይህ ታላቅ ታሪካዊ ድግስ በጉብርየ ከተማ እሁድ ጥቅምት 17 ቀን 2017 ዓ.ል ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ተዘጋጅቷል
   የእርሶም በዚህ በታላቅ ፕሮግራም ላይ መገኘት በእርግጥ ለኛም ለናንተም መታደል ስለሆነ በዕለቱ  ይገኙ ዘንድ በክብር ተጋብዘዋል

የጉራጌ ዞን ዳዕዋ አስተባባሪዎች
ኢብን መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

23 Oct, 18:22


ልዩ የሙሃደራ ፕሮግራም
በኡስታዝ ሻሚል ሙዘሚል
የዱንያ

ፊትና እና ትእግስት በሚል ርእስ

እንዳያመልጦ

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

22 Oct, 18:59


ስለ እውነት ያማል!
በእርግጥ አላህ የወሰነው ሆነ! የኛ መደነባበርና መጨናነቅ ሰውኛ ነው። ከአላህ ውሳኔ አናተርፈውም እንጂ ለማዳን ያልተሞከረ ነገር የለም!! ይሁን! ሁሌም ቢሆን የሱ ውሳኔን ወዶ መቀበል ነው መፍትሄው!!
በዚህ ቃጠሎ ንብረታችሁ ለወደመባችሁ ወንድሞቻችን እህቶቻችን ወገኖቻችን ሁላችሁም አላህ መፅናናቱን ይለግሳችሁ!!

ባላሰባችሁት መንገድም የተሻለን ሲሳይ ይረዝቃችሁ!! አይዟችሁ የዛሬ ክስተት ነጋችሁን አያጠፋውምና ነገን የተሻለ እንደሚሆን ተስፋ በማድረግ በርቱ!! ከእኛ ጀምሮ መላው ኢትዮጵያ ከጎናችሁ ነን!!

ሁዳ መልቲሚዲያ
ሁዳ መልቲሚዲያ / Huda Multimedia

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

22 Oct, 11:23


እውቀትን መፈለግ

🎙 ኡስታዝ ኢስማኢል ያሲን

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

22 Oct, 09:27


📚 አዲስ ደርስ

🔖 ረውደቱል አንዋር ፊ ሲረቲ አን-ነቢዪል ሙኽታር

🎙  ኡስታዝ ሑሴን አለሙ

🗓 ዘውትር ዕሮብ

🕌ፉሪ ሐምዛ መስጂድ

🕐 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

@HanifMultimedia

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

21 Oct, 16:14


ከእውቀት አንድ ሰው ሊወገድ የሚችለው

🎙ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ

ሁዳ መልቲሚዲያ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

20 Oct, 18:35


የቀረው እድል የሁለት ተቋማት ብቻ ነው..! ቀሪው አራት ተሟልቷል።

ከሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል የቀረበ የትምህርት እድል

ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል በተለያዩ አካባቢዎች ከሚሰጣቸው የንጽጽራዊ ሀይማኖት ስልጠናዎች በተጨማሪ፣ በአዲስ አበባ እና በሸገር ሲቲ የሚገኙ የተለያዩ መርከዞችና ኢስላማዊ የትምህርት ተቋማትን አወዳድሮ ከፊል የትምህርት እድል ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል።

የንጽጽር ትምህርት ስልጠናው ከትምህርታቸው ጎን ለጎን ለአንድ አመት ጊዜ የሚሰጥ ሲሆን ማዕከሉ ባዘጋጀው ስርአተ ትምህርት/Curriculum/ መሠረት በዘርፉ ልምድ ባላቸው ኡስታዞች አማካኝነት ይሰጣል።

በዚህ የትምህርት እድል ለመስጠት የታቀደው የመርከዞችና የትምህርት ተቋማት ብዛት 6 ሲሆን በዚህ ዘርፍ ተማሪዎቻቸውን ማብቃት ለሚፈልጉ ተቋማት ባስቀመጥነው መስፈርት መሠረት አወዳድረን እድሉን እንሰጣለን።

በዚህም መሠረት በተቋማችሁ ውስጥ የኃላፊነት ወይንም የውሳኔ ሰጭነት ሚና ያላችሁ ወንድምና እህቶች ብቻ ከዚህ በታች የተቀመጠውን ፎርም በመሙላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፦

https://bit.ly/4dvInRv

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

20 Oct, 14:35


ታላቅ የ10 ቀን ዑምራ ፓኬጅ ከሸኽ አብዱሰላም አንዋር ጋር!
7 ቀን በመካ ቆይታ የጁሙዓ ሶላትን በሃረም መኪ ከመስገድ ጋር
3 ቀን በመዲና ዚያራና ጉብኝት
=======

ፓኬጁ የሚያካትተው፦
* ቪዛና ቲኬት
* የዑምራ አደራረግ ስልጠና
* መካና መዲና ትራንስፖርት
* መካና መዲና ሆቴል /ዶርሚተሪ/
* የታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት
* የፈታዋና ጥያቄዎች ምላሽ
========

ጉዞው ከጥቅምት 28 እስከ ህዳር 09 ይሆናል
(Nov 07- Nov 19)

====
ዋጋ 92000 ብር ብቻ
====

አድራሻ ጦር ሃይሎች ድሪም ታወር 1ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
0967 237373
091 111 3741

@GoChinaNow
====
ቦታ ሳይሞላ ቀድሞ መመዝገብ እንዳይዘነጉ

ሌመን ትራቭል!

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

20 Oct, 09:37


ግብይት የራሱ ህግ አለው

🎙ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ

ሁዳ መልቲሚዲያ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

19 Oct, 10:02


ቅጣት እና ጥቃት

🎙 ኡስታዝ ሻሚል ሙዘሚል

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

18 Oct, 15:57


ታላቅ የ10 ቀን ዑምራ ፓኬጅ ከሸኽ አብዱሰላም አንዋር ጋር!
7 ቀን በመካ ቆይታ የጁሙዓ ሶላትን በሃረም መኪ ከመስገድ ጋር
3 ቀን በመዲና ዚያራና ጉብኝት
=======

ፓኬጁ የሚያካትተው፦
* ቪዛና ቲኬት
* የዑምራ አደራረግ ስልጠና
* መካና መዲና ትራንስፖርት
* መካና መዲና ሆቴል /ዶርሚተሪ/
* የታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት
* የፈታዋና ጥያቄዎች ምላሽ
========

ጉዞው ከጥቅምት 24 እስከ ህዳር 05 ይሆናል
(Nov 03- Nov 14)

====
ዋጋ 92000 ብር ብቻ
====

አድራሻ ጦር ሃይሎች ድሪም ታወር 1ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
0967 237373
091 111 3741
====
ቦታ ሳይሞላ ቀድሞ መመዝገብ እንዳይዘነጉ

ሌመን ትራቭል!

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

18 Oct, 12:09


እውቀትን ፈልጉ

🎙ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ

ሁዳ መልቲሚዲያ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

18 Oct, 10:01


መስዋት ለማሪያም??

የምን መስዋት??

የአምልኮ መስዋት ለአምላክ ብቻ ነው ሚደረገው!!

"ይሄን ሳነበው ግን ልክ አይደለም"!

ከቪዲዮው የተወሰደ!!

ወደ ብቸኛው አምላክ አላህ ሽሹ ወገኖቼ!! በጨለማ አትደናበሩ!!

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

17 Oct, 15:16


🔥 ለአህመዲን ጀበል የቴሌግራም ቸናል ቤተሰቦች….

በአላህ ፍቃድና በናንተ በቴሌግራም ቤተሰቦቼ እገዛ በቀን 8000 ብሎኬት ማምረት የሚችል ማሽን በኮልፌ ሙስሊም መቃብር ውስጥ መትከል ችለናል አልሀመዱሊላህ። እንኳን ደስ ያላችሁ።

በቀጣይ ደግሞ ኮልፌ የሚመረተውን ብሎኬት ወደ 10ሩም ሙስሊም መካነ መቃብር ቦታዎች የሚያጓጉዝ መኪና ለመግዛት ተነስተናል። ልታግዙን ፍቃደኛ ናችሁ?

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አዲስ አበባ ሙስሊም ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።

ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

17 Oct, 15:16


አብዛኛው ተሳክቷል፤ ውስን ይቀረናል!
📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕

በአዲስ አበባ የቀብር ቦታዎች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር ለመቀርፍ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን ለመግዛት በወርሀ ረመዳን ጥሪ አቅርበን እንደነበር ይታወሳል።

ላቀረብነው ጥሪ እናንተም ሳታሳፍሩን የፈጠነ ምላሽ ሰጥታችሁን ለማሽን ግዢ የሚያስፈልገውን በቂ ገንዘብን መሰብሰብ ችለን እኛም በቀን 8000 ብሎኬት ማምረት የሚችል ማሽን ገዝተን በኮልፌ ሙስሊም መቃብር ግቢ ውስጥ ተክለናል። በትናንትናው እለትም የአዲስ አበባ መጅሊስ ፕረዝዳንት ሸህ ሱልጣን ሀጂ አማን በተገኙበት የማስጀመሪያና የሙከራ ምርት ማምረት ተችሏል።አልሀምዱሊላህ!

በማስጀመሪያው ፕሮግራም ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የከፍተኛ ምክር ቤቱ ፕሬዝደንት ክቡር ዶ/ር ሼህ ሱልጣን ሃጂ አማን ኤባ እንዳሉት ይህ የብሎኬት ማሽን በቀብር ስራ ሂደት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል። በመሆኑም ይህ እውን እንዲሆን ላደረገው አላህ ምስጋና ይድረሰው ያሉት ፕሬዝደንቱ ህብረተሰቡን በማስተባበር ማሽኑ እንዲገዛ ላደረጉት ኡስታዝ አህመዲን ጀበልን ጨምሮ የገንዘብ መዋጮ ላደረጉት በሙሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

ኡስታዝአህመዲን ጀበል በበኩላቸው ጥሪያቸውን ተቀብለው ምላሽ ለሰጡ ከ1 ብር ጀምሮ መዋጮ ላደረጉና ይህ ማሽን ተገዝቶ እስኪተከል ድረስ አሻራቸውን ላኖሩ በሙሉ ምስጋናቸውን ካቀረቡ በኃላ በቀጣይ የሚመረተውን ብሎኬት አዲስ አበባ ውስጥ ወዳሉት 10 ሙስሊም መካነ መቃብሮች ላይ ለማጓጓዝ ተሽከርካሪ መኪና ስለሚያስፈልግ ሁሉም የሚችለውን የአቅሙን ከታች በተቀመጠው አካውንት ድጋፍ በማድረግ ለዚህ ዘላቂነት ላለው ሰደቃ የአቅሙን አሻራ እንዲያኖር ጥሪያችውን አቅርበዋል።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አዲስ አበባ ሙስሊም ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።

26,293

subscribers

3,395

photos

2,017

videos