የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል @nhwdr Channel on Telegram

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

@nhwdr


💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል (Amharic)

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል ከጥሩ ጋር መገኘት አለበት። ይህ መረጃ ነባሪውን እና የነብያት ሶስጥሆችን በሚመለከተው የነብያት ወርሾች አፈርሳለሁ። የእውቀት የታዳገበ ሊቃጠቢያ የነብያትን ወርስ እና ወርሾችን በሚመለከት ሕይወት እና ትምህርት ይዞ ለመግባት በፍጹም ጊዜ በተገኘበት አድራጊ እየነበረ፣ አሁን እንዴት መጨመሩን ነገር። አሁንም ይህ መረጃ ለባለቤቶች እና መውደድ በመምጣት ለመቸም እና ከአገር ውጭ ከዩዕስ የገቡ ኣስተምህሮች እንዴት ሲያስፈልገኝ ማንም በግልጽ አልተዕቃበረም።

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

23 Nov, 06:27


ዝሙትን እንጠንቀቅ።

አሏህ ለረሱልﷺ በኢስራዕና በሚዕራጁ ለሊት ብዙ ነገሮችን አሳይቷቸዋል።

ካዩዋቸው ነገሮች መካከል፡

ከፊት ለፊታቸው የሰብባና ቆንጆ  ስጋ ከአጠገቡ ደግም የከሳና የገማ ስጋ የተቀመጠ ወንዶችን አዩ።

ወንዶቹ የሰብባውና ቆንጆውን ስጋ ትተው የከሳውና የገማውን ስጋ ይበላሉ።

ረሱልﷺ ለጂብሪል እነዚህ ምንድን ናቸው ? ብለው ሲጠይቁት፡

ጂብሪልም[عليه السلام] ፡

👉እነዚህ አሏህ ለነሱ ከሴቶች ሀላል ያደረገላቸውን ትተው፡ ከሴቶች በነሱ ላይ ሀራም ወዳረገባቸው የሚኼዱት ናቸው ብሎ መለሰላቸው።

قال : ثم رأيت رجالا بين أيديهم لحم ثمين طيب ، إلى جنبه لحم غث منتن ، يأكلون من الغث المنتن ، ويتركون السمين الطيب . قال : قلت : من هؤلاء يا جبريل ؟ قال : هؤلاء الذين يتركون ما أحل الله لهم من النساء ، ويذهبون إلى ما حرم الله عليهم منهن .

ሼር

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

22 Nov, 18:48


 በትግስት___ጠብቃት #)
የህልም ንግስትህን እንዲህ ስትናፍቃት
የተፃፈዉ ደርሶ እስከ ምታገኛት
አደብ በልና በሰብር ጠብቃት
ዉስጥህን አዘጋጅ ዉድዬ እስክትመጣ
መሸከም እንድትችል የትዳርን ጣጣ
እስከዛዉ ግን ታገስ
የትም አትልከስከስ
የሰዉ ልብ አታውልቅ
አላማህን እወቅ
የዲን እህትህን ጊዜም አትሻማ
ላትሆንህ ላትሆናት መንፈሷን አታድማ
ያችንም ያችንም ላይሆን ቃል አትግባ !
ላንተም ደግ አይደለም የእህቶችህ እንባ!
ሰላምክን ታጣለህ ትዳር ስትገነባ!
የተለያየ ሴት ፀባይ መልክ ማየቱ
ቤትህን ይንደዋል ከነ መሰረቱ
ስለዚህ ወንድሜ የሰዉ ጊዜ አትግደል!
የተበዳይ ዱዐ እንዳይሰድህ ገደል!
አላህ ያለው ደርሶ እስከ ምታገኛት!
ኢማንህን ሰንቀህ በትግስት ጠብቃት!
አላህ ያለው ደርሰ እስከ ምታገኛት

ሼር

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

22 Nov, 18:04


በቅንነት እና የአሏህን ፊት ፈልጋችሁ ለጧሊበል ኢልሞች አሰራጩት ።
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
👇
እንኳን ወደ ነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ አለም አቀፍ የዳዕዋ እንቅስቃሴ በደህና መጣችሁ።

ከስር የአረበኛ ቋንቋን ለማወቅ የሚረዱ የሉጋ የድምፅ ትምህርቶች ከነpdf ተጭነዋል።

አላህ የምንጠቀምባቸው ያድርገን።

ለመላው ሙስሊም ህብረተሰብ በማሰራጨት አግዙኝ ።


3 የሉጋ ደርሶች በተወዳጅ ኡስታዞች በደረጃ


1:-የአረበኛ ቋንቋ ሉጋ ትምህርት ቁ.01
2፡-የአረበኛ ቋንቋ ሉጋ ትምህርት ቁ.02
3፡-የአረበኛ ቋንቋ ሉጋ ትምህርት ቁ.03

ሼር  በማድረግ አግዙኝ
የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

22 Nov, 04:09


የነህው (አረበኛ ሰዋሰው) ደርሶች pdf የተገጠመላቸው በደረጃ የተቀመጡ
🌴
1:-አነህው ሶغيር ለጀማሪዎች
2፡- ሚፍታሁ ጡላብ ለጀማሪዎች
3፡-ለጀማሪዎች ብቻ መትን አጅሩምያ
4:- መትን አጅሩሚያ
5:-ደህላን ሸርህ አጅሩሚያ
6:-አነህውል ዋዲህ
7:-ነዝሙል አጅሩሚየቲ
8፡-አዱረቱል በሂያ ፊነዝሚል አጅሩምያ
9፡-አዱረቱል የቲሚያ ፊኢልሚ ነህዊ
10:-ሙምቲዕ ሸርህ አጅሩምያ
11፡-ሸርህ አጅሩም የሸይኽ ኡሰይሚን
12፡-ቱህፈቱ ሰኒያ ሸርህ አጅሩምያ
13:-ኢዕራቡ አጅሩሚያ
14፡-ሙተሚመቱል አጅሩምያ
15:-አነህዉል ሙስተጧብ
16:-ሙልሀቱል ኢዕራብ
17፡-ከሽፉ ኒቃብ
18:-አልፈዋኪሁል ጀኒያ አላሙተሚማ
19፡-ቀጥሩ ነዳ
20፡-አልፍየቱ ኢብኑ ማሊክ
21፡-ሸርህ ኢብን አቂል ፊአልፊያህ


የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ
በአቡ ሀኒፋ ሙሀመድ የተዘጋጁ

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

21 Nov, 18:34


የማንቂያ ደውል ትኩረት ስጠኝና ልንገርክማ
👇
ድንግል (ቢክራ)  የማግባት ዋና ዋና ጥቅሞች

1- የአባላዘር በሽታዎች እና በግብረስጋ ግንኙነት የሚፈጠሩ የአዕምሮ እና አካላዊ ትራውማዎች ስጋት የለባቸውም። በዘር ወደ ልጅ የሚተላለፉ በማህፀን የሚቀመጡ በሽታዎች እና ጭንቀቶች አይገጥሙህም።

2- ድንግሎች ታማኝ የመሆን እድላቸው ከፍተኛ ነው። ላጤ እያለች ዝሙትን የተጠነቀቀች ሴት ካገባች በኋላ ፈፅሞ አታስበውም።

3- የመጀመሪያ ልጅህ የአንተ እንደሆነ እርግጠኛ ትሆናለህ። ለምሳሌ በናይጄሪያ 30% የመጀመሪያ ልጆች  ከባል ውጪ በዝሙት ይወለዳሉ። በአሜሪካ 40%፤ በአውሮፖ ደግሞ 42% ልጆች ካለትዳር በዝሙት ይወለዳሉ። የወላጅነት ማጭበርበር ድንግል ባልሆኑ ሰዎች ዘንድ የተለመደ ነው።

4- ልዩ መንፈሳዊ ትስስር ይኖራችኋል። ባል ከድንግል ሙሽራው ጋር ወ'ሲብ ሲፈጽም ልዩ የሆነ ትስስር አለ (በተለይ ሁለቱም ድንግል ከሆኑ)። የሁለት ደናግል የጫጉላ ሽርሽር (ድንግል ሙሽራ + ድንግል ሙሽራ) ግሩም ነው። ፍቅራቸውም ከሌላው ሰው የተለየ ነው!!

5- ለልጆቻችሁ ታላቅ አርአያ(ሞዴል) ትሆናላችሁ።  ልጆቻችሁን በትክክለኛው መንገድ ለመምራት በተሻለ ሁኔታ ላይ ትገኛላችሁ። ልጆች ከእናንተ ንፅህናን፣ ቁጥብ መሆንን ይማራሉ።

6- ብራንድ-አዲስ የሆነ ልዩ ዓይነት ስሜት አለው። ደስታው እጥፍ ድርብ ነው። ሁልጊዜ ሰላም ይሰማችኋል። ጥርጣሬ እና ፀፀት አይኖርብህም።

7- ሌላ ወንድ "ሚስትህ ፍቅረኛዬ ነበረች: ተጠቅሜባታለሁ" እያለ ሲያወራ አትሰማም ።

8- አንተን ከሌሎች ጋር አታወዳድርህም። ከአንተ ውጭ አታውቅም ንጉሷ ነህ። የወ'ሲብ ልምዷ ከአንተ ከባለቤቷ ጋር ብቻ ነው። ስለዚህም በደንብ ትረካለች። ድንግል ያልሆኑት ከ100 የቀድሞ ጓደኞቻቸውና ፍቅረኛቸው ጋር ያወዳድሩሃል።

9- ድንግል ሴት በአቅምህ ልክ በምትሰጣት ስጦታ በጣም ደስተኛ ትሆናለች። ብዙ ቁሳዊ ነገር አይማርካትም።

10- ድንግል ሴት ንግግሯ ፣ ጨዋታዋ ፣ አፏ ...ኩርፊያዋ ሁሉ ነገሯ የሚጣፍጥ ነው። መልኳ እና ደም ግባቷም የገ'ረጣች አይደለችም።

11- ማህፀናቸው ንፁህ እና ምንም ያልተጎዳ ስለሆነ በቀላሉ ብዙ ልጆችን ለመውለድ ድንግል ሴቶች ተመራጭ ናቸው።

እህቴ አደራ በክብርሽ ጉዳይ

ሼር

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

21 Nov, 13:18


አጅብብብ
👇
ዛሬ ግን እህቶች ባረከሏሁ ፊኩም እኔ አይደለሁም ገፃሚው ነው ያለው ሀብታም ላግባሽ ሲላት በደስታ ትጦዛለች ዲን ያለውም ቢሆን ድሀ ከሆነ ግን ሶላተል እስቲሀራ ልስገድ ትላለች አልሀምዱሊላህ እንኳንም ሶላተል ጀናዛ አልሰገዱብን።

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

21 Nov, 09:34


ሙስሊም ከሆንክ እንዴት ኢማንህን አጠንክረህ በዲንህ ላይ ቀጥ ማለት እንደምትችል ላመላክትህ።

1_ በመጀመሪያ ኒያህን አፅዳ😍

ስራህ ለይ አላህ እንዲያግዝህ እና እንዲያጠነክርህ ከፈለክ ወደ አላህ ስትጓዝ ንያህ ፅድት ያለ መሆን አለበት።

2_ ሃራም የሆኑ ግንኙነቶችህን አቋርጥ! 🙌

ለአላህ ብሎ አንድን ነገር የተወ ሠው ደግሞ አላህ የተሻለ ነገር ይተካለታል።

3_ የተወሰነ የቁርዓን "ዊርድ" አዘጋጅ🤩

''ዊርድ" ማለት ምንም ቢሆን ያለማቋረጥ በየቀኑ የምትቀራው የተወሰነ የቁርዓን መጠን ማለት ነው።

ስትጀምር ብዙ ባታበዛው ጥሩ ነው በቀን አንድ page ም በቂ ነው። ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) "ወደ አላህ ተወዳጁ ስራ ማለት ትንሽም ብትሆን ዘውታሪ የሆነችው ነች" ይላሉ።

4_ ዘፈን እና ፊልሞችን መተው!።

ጀነትን እንደምንፈልግ ተስማምተናል ኣ♡.+

5_ ሱና ሰላቶች እና ፆሞችን መጀመር።

በጀነት ቤት ሚያስገነቡትን 12ቱን ሱናዎች መስገድ ማለትም

#ከፈጅር_በፊት_2_ረከዓ
#ከዝሁር_በፊት_4_ረከዓ
#ከዝሁር_ቡሃላ_2_ረከዓ
#ከመግሪብ_ቡሃላ_2_ረከዓ
#ከኢሻ_ቡሃላም_2_ረከዓ
#ዊትርም_1_ረከዓም_ቢሆን_እንዳይረሳ

ከዛም ሰኞ እና ሃሙስ እና ከየ ወሩ 3 ቀን መፆም።

6 #ምላስን_መጠበቅ!።🚫

ምላስን ከ ሃሜት, ከውሸት, ከስድብና ወ.ዘ.ተ መጠበቅ። መልካም ስራህን ሁላ ለሰዎች አታከፋፍል!።

#7 #የጌታህን_ውዴታ_ምትፈልግ_ከሆነ ❤️

የዲን እውቀትን መማርን አደራ። አንድ ሁለት pageም ይሁን። ብቻ ግን በአቂዳ ትምህርት ጀምርና ቀጥል አታቋርጥ።

8_ ከአላህ ጋ ለብቻ ሆኖ ማውራት🤍

ወላሂ ለብቻ ሆኖ ከአላህ ጋር ስለማውራት ባወራ አልጨርሰውም። ጥፍጥናው, ራሃው, ምንዳው,... ላውራ ብል አልችለውም። ቁርዓንህን ወይንም እንድ መፅሃፍ ሃዝና; ወይንም በአላህ አፈጣጠር ላይ አስተንትን፣ ለብቻህ ሁንና አላህን ልክ እንደምታየው ሆነክ አናግረው አልቅስ, ለምን, ተማፀን...። ለነፍስህ መፅዳት፣ ለኢማንህ መጠንከር፣ ወደአላህ የበለጠ ለመቅረብ ትልቅ ተፅዕኖ አለው።

9_ ለሊቱን ህያው አድርግ።🧎‍♂️🧎‍♂️

አሳሳቢውን ጉዳይ እንዴት እንዳዘገየሁት አላውቅም!። ለይል መስገድ ማለትኮ የደጋግ ሰዎች መፈክር፣ የመልካም ሰዎች መገለጫ፣ የአላህ ባሮች ሚስጥር ነች። ጥፍጥናዋን ልገልፅልህ አልችልም; እራስህ እንድትቀምሰው ነው ምፈልገው።

10_ ሰደቃ ስጥ።📦📦

ሰደቃ በገንዘብ ብቻ የተገደበ ነገር አይደለም። የሙስሊም ወንድም ፊት ላይ ፈገግ ማለትህ ሰደቃ ነው፣ በመልካም ንግግር የሰዎችን ህሊና መጠገንህ ሰደቃ ነው፣ ከመንገድ ላይ ቆሻሻን ማስወገድህ ሰደቃ ነው... ረሱል እንዳሉት መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው።

11_ አይንህን ስበር!።💘

ሴቶችን አትይ አካላቸውንም አታስተውል አንቺም እንደዛው። አይንህን ስትሰብር አላህ ዘንድ እንዴት ትልቅ እንደምትሆን ብታቅ ኖሮ። ረሱልም አይኑን ለአላህ ብሎ የሰበረ ሰው, አላህ የኢማንን ጥፍጥና ልቡ ላይ እንደሚተካለት ተናግረዋል። ኢብነልቀይምም እናዳሉት "አይኑን ለአላህ ብሎ የሰበረ, አይኑ ከአላህ ፍራቻ ታነባለች"።

12_ ሞተህም የሚቀጥል ስራ!?💼

አንተጋ እንዲቆም አታርገው ሌላውንም አስታውስ, ብዙ ሚያስፈልገው ሰው አለና! ♡

share አርገው እና ባንተ ምክንያት የተማረበትን ሰው ሁሉ አጅር ጀምት!!

#በመጨረሻም

አንብበህ ከጨረስክ ዚክር አድርግ፣ ወይ እስቲግፋር አድርግ፣ ወይ ረሱል ላይ ሰለዋት አውርድ።

ሼር

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

21 Nov, 08:44


ሙሉ የፊቅህ ደርሶች በኢማም አሻፊኢ መዝሀብ pdf የተገጠመላቸው
🌴
1:-ሰፊነቱ ነጃ
2:-ሰፊነቱ ሶላት
3፡-ሙኽተሶሩ ሶኢር
4፡-አቢ ሹጃዕ
5፡-ባፈድል
6፡-አል ያቁቱ ነፊስ
7፡-ኡምደቱ ሳሊክ
8፡-ዙበድ
9፡-ሚንሀጁ ጧሊቢን

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

21 Nov, 06:36


አንተ ምትወዳት ከሆነ ••••••

አንተን የምትወድህ ከሆነ
ታሪክህ የምትወድ ከሆነ
ጓደኞችህን የምትወድ ከሆነ
ቤተሰቦችህን የምትወድ ከሆነ
በሀሳብ ስትለያዩ የማትቆጣ ከሆነ
ቀርባህ የምታወራህ ከሆነ

በስስት የምታይህ ከሆነ
ዐይን ዐይንህን የምታይህ ከሆነ
ስጦታህ ትንሽም ቢሆን የምትደሰት ከሆነ
ያላንተ የማይበላላት የማይጠጣላት ከሆነ
ማምሸትህ የሚያሳስባት ከሆነ

ስላንተ ለሌሎች የምታወራ ከሆነ
የምትወደዉን ነገር የምታደርግ ከሆነ
ስላንተ  የምትጎዳ ከሆነ
በመልክህም ሆነ በሥራህ የማታፍር ከሆነ

ሰርፕራይዝ ልታደርግህ የምትጨነቅ ከሆነ
ምን ላርግልህ ብላ የምትጠበብ ከሆነ
የምታማክርህ ከሆነ
አንተ የምትወደውን ሁሉ የምትወድ ከሆነ
.
.
ሚስትህ ትወድሃለች ማለት ነው እመነኝ🌸


ሼር

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

21 Nov, 04:12


የሲራ (ታሪክ)ደርሶች  pdf የተገጠመላቸው በደረጃ የተቀመጡ
🌴
1/ኹላሶቱ_ኑሪል_የቂን ጁዝ1
2/ኹላሶቱ_ኑሪል_የቂን ጁዝ2
3/ኹላሶቱ_ኑሪል_የቂን ጁዝ3
4/የበኒ ሀሽም ጨረቃ
5/ረውደቱል አንዋር
6/ሙኽታራቱን ሚን ሲረቲ ነበውያህ
7/አልኡርጁዘቱል_ሚኢያ
8/አል-ሙኒራ አጭር የነቢዩ ﷺየሲራ ትምህርት
9/ሶሂሁል ሙሶፋ ሚን ሲረቲ ነብይ
10/አረሒቁል_መኽቱም
11፡ሱወሩን_ሚን_ሐያቲ_ሶሐባ
12/አል ፉሱል ፊሲረቲ ረሱል
12/ሀዘል ሀቢብ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ ያሙሂብ
14/የነብያት ታሪክ ቀሶሱል አንብያዕ
15/ሸማኢሉል ሙሀመድያ
16/ኑሩል ዑዩን

የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

20 Nov, 19:24


እንደ ነቢዩ ሱለይማን ሥልጣን ቢሠጠኝ ኖሮ የተወሰኑ ጅኖችን ልኬ ነበር የምወስድሽ አላት።

ጉረኛ! እስቲ የጅኑን ነገር እርሳና የተወሰኑ ሸማግሌዎችን ብቻ ልከህ ውሰደኝ።
አለችው።

አጅብብብ

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

20 Nov, 18:22


ለምትወዱት ብቻ አሰራጩት
🌴
የተመረጡ መትን የአቂዳ ኪታቦች ከሰለፎች ጀምሮ በደረጃ pdf የተገጠሙ
🪴
1፡-መትን ኡስሉ ሰላሳህ
2፡-መትን ቀዋኢደል አርበዐ
3፡-መትን አልዋጅባት አልሙተሀቲማት
4፡-መትን ኪታቡ ተውሂድ
5፡-መትን ከሽፋ ሹብሀት
6፡-መትን አቂደቱል ዋሲጢያ
7፡-መትን መሳኢሉል ጃሂልያ
8፡-መትን አቂደቱ ጧሀውያ
9፡-መትን ኡስሉ ሲታ
10፡-መትን ኡስሉ ሱና ኢማሙ አህመድ
11፡-መትን አሱሉል ኢማን
12፡-መትን ሀኢየቱ ኢብኒ አቢዳውድ
13፡- መትን ፈድሉል ኢስላም
14፡-መትን ነዋቂዱል ኢስላም
15፡-መትን ቀዋኢዱል ሙስላ
16፡-መትን ሸርሁ ሱና ሊልበርበሀሪ
17፡-መትን ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ
18፡-መትን ላሚየቱ ኢብኑ አልወርዲ
19፡-መትን ላሚየቱ ኢብኑ ተይሚያ
20፡-መትን አዱሩሱል ሙሂማህ

21፡-ኢስላምን_ለህፃናት_ማስገንዘብ
22፡-ሀዚሂ_ደዕወቱና_ወዐቂደቱና
23፡-ሚን_ኡሱሊ_ዐቂደቲ_አህሊስሱነቲ_ወልጀማዐ
24፡-ኹዝ_ዐቂደተክ_ሚነል_ኪታቢ_ወሱነቲ_ሶሒሓ
25፡-ዐቂደቱ_አህሊሱነቲ_ወልጀማዐ
26፡-መእና ላኢላሀኢለላህ
27፡-ዶላለቱል አህባሽ
28፡-ሚንሃጁል ፊርቀቱ አናጂያ
29፡-መባድኡል ሙፊዳህ
30፡-ኪታቡ ተዉሂድ ሼይኽ ሷሊህ አልፈውዛን
31፡- አልቀዉሉ ሰዲድ ፊ መቃሲዲ ተዉሂድ
32፡- ተቅሪቡ ተድሙሪያህ
33፡-ዓቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀዲስ
34፡-አልቀዉሉ ሰዲድ ፊ መቃሲዲ ተዉሂድ
35፡-ሙጅመሉ ኡሱሊ አህሊሱነቲ ወልጀማዓህ ፊልዓቂዳህ
36፡-ዐቂደቱ_ተውሒድ_የፈውዛን
37፡-ማ_የተመየዙ_ቢሂል_ሙስሊሙ_አኒል_ሙሽሪክ
38፡-አልሙዕተቀዱ_ሶሒሕ
39፡-ኑሩ_ተውሒድ
40፡-ሱለም አልዉሱል
41፡-አል ዑቡድያ
42፡-አል ኢርሻድ
43፡-ዋጂቡና_ነህወ_ማ_አመረነላሁቢሂ 
44፡-ቀዋዒዱን_ሀማ_ፊል_አስማኢ_ወሲፋት
45፡-ሑቁቁን_ደዐት_ኢለይሃል_ፊጥረቱ_ወቀረረትሃ_አሸሪዐቱ
46፡-አቂደቱ ራዝየይን
47፡-አል ቀውሉል ሙፊድ ፊአዲለቲ ተውሂድ
48፡-ኡሱሉ ሱና ሊልሁመይዲ
49፡-ሶሪሁ ሱና ሊጦበሪ
50:-ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለሏህ
51፡-አቂደቱ ሸይኽ መሃመድ ኢብን አብዱል ወሀብ
52፡-ሪሳለቱ ፊተውሂደል ኢባዳ
53፡-ተፍሲሩ ከሊመቱ ተውሂድ
54፡-ሸርሁ ሱና ሊልሙዘኒ
55፡-መዕነ ጧኡት
56:-ኢዕቲቃዱ_አህሊ_ሱንና_ሊል_ኢስማዒሊይ
57፡-ሪሳለቱ_ብኒ_አቢ_ዘይድ_አልቀይረዋኒ
58፡-አልመንዝመቱ_ራኢያ_ፊሱና_ሊዘንጃኒ
59፡-አልጃሚዑ_ሊዒባደቲላሂ_ወሕደሁ
60፡-ተፍሲሩ_ከሊመቲ_ተውሒድ
61፡- ደላኢሉ_ተውሒድ
62:-ኪታቡ አልከባኢር ሊዘሀቢ
63፡-አል ኢባነህ
የአቡ ሀሠን አል አሽዐሪይ
64፡-ስለ ኢስቲዋእ
65:-የአራቱ አኢማዎች ዐቂይዳ
66፡-አርበዑነ ለተምያ
67፡-አል ሀቁል አውከድ
68፡-አዕላሙ ሱነቲ አልመንሹረቲ
69፡-አዱረቱል መድያ
70፡-ሙዘኪረቱን ዓላ ዐቂደቲል ዋሲጢያህ
71፡-ኩና ፊ ጃሒሊያ
72፡-አቂደቱ ሰኢድ ኢብን ጁበይር
73፡-ኢስቢቱል ቀደር ወረዲ አላ ጉላቲል ቀደርያ
74፡-ሪሳለቱ ፊበያኒ መንዚለቲ ሰና ሊአቢ ዘናዲ
75፡-ፊቅሁል አክበር
76፡-አል ወስየቱ ቢሉዙሚ ሱነቲ ሊልአውዘኢይ
77:- ኢትባኡ ሶሀበቲ ወኢስባቲል ቀደሪ
78፡-ኢዕቲቃዱ አቢአብዲላህ ሱፍያን ኢብኑ ሰኢድ አሰውሪይ
79፡-ኢስባቱ ሲፋት ወሩዕየቲ ወረዲ አለል ጀህሚየቲ
80:-መጅሙዑን_ፊ_አቂደቲ_አል_ኢማሚ ማሊክ
81፡-ሙጅመሉ ኢዕቲቃዲ አህሊ አል_ሱነቲ
82፡-ቀሲደቱ ፊሱና ሊብኒ ሙባረክ
83፡-አቂደቱ አህሊሱና
84፡-ኢስባቱ አል_ሲፋት ኢማሙ ሻፊዒይ
85፡-አል ኢማን ሊአቢ ኡበይድ
86፡-አቂደቱ ቢሽሪል ሀፊ
87፡-መጅሙዑን-ፊ-ዓቂደቲ ዒስሀቅ ብን ራሀወይህ
88፡-አቂደቱ ቁተይበተ ብን ሰዒድ
89፡-የአሕባሾች እምነት በሚዛን ላይ
90:-አቂደቱ አል_ኢማም አህመድ
91፡-ሪሳለቱል ዒማም አህመድ ኢለል ሙተወኪ
92/ ተስሂል አልአቂደቲል አልኢስማኢሕያህ
93/አል አቂደቱ ሶሂህ
94/ሙዘኪራቱ አለል አቂደቲል ዋሲጥያ
95/ኢርሻዱል አናም
96/አብዋቡን ሙኽተሶረቱን ፊልአቂዳህ
97/አል ኢቅቲሷድ ፊል ኢዕቲቃድ
98/አኑስሁ ሰዲድ
99/ሙኽተሶሩ አሸሪዐህ
100/የሱፍያ እምነት ግድፈት
101/መትን አቂደቱ ሰፋራንያህ

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

20 Nov, 13:50


መትን የአቂዳ ደርሶች ከነሹሩሀቶቻቸው pdf ተገጥሞላቸው በደረጃ የተቀመጡ
🪴
1፡-መትን ኡስሉ ሰላሳህ
2፡-ሸርህ አልኡስሉሰላሳህ የኡሰይሚን
2.1፡-ሸርሁ አልኡሱሉሰላሳህ የፈውዛን
2.2፡-ሸርህ ኡሱሉሰላሳህ የሁሰይን
3፡-መትን ቀዋኢደል አርበዐ
4፡-ሸርህ ቀዋኢደል አርበዐ
5፡-መትን አልዋጅባት አልሙተሀቲማት
6፡-ሸርህ አልዋጅባት አልሙተሀቲማት
7፡-መትን ኪታቡ ተውሂድ
8.1፡-ሸርህ ኪታቡ ተውሂድ የሸይኽ ፈውዛን በአማረኛ
8.2፡-ሸርህ ኪታቡ ተውሂድ የሸይህ ኡሰይሚን በአማረኛ
9፡-መትን ከሽፋ ሹብሀት
10፡-ሸርሁ ከሽፉ ሹብሀት
11፡-መትን አቂደቱል ዋሲጢያ
12.1፡-ሸርሁ አቂደቱል ዋሲጢያ ሊልሀራስ
12.2 ሸርህ አቂደቱል ዋሲጢያ የሸይኽ ፈውዛን
13፡-መትን መሳኢሉል ጃሂልያ
14፡-ሸርህ መሳኢሉል ጃሂልያ የሸይኽ ፈውዛን
15፡-መትን አቂደቱ ጧሀውያ
16፡-ሸርህ አቂደቱ ጧሀውያ
17፡-መትን ኡስሉ ሲታ
18.1፡-ሽርህ ኡስሉ ሲታ የሸይኽ ኡሰይሚን
18.2፡-ሸርህ ኡስሉ ሲታ የሸይኽ ፈውዛን
19፡-መትን ኡስሉ ሱና ኢማሙ አህመድ
20፡-ሸርሁ ኡስሉ ሱና የሸይኽ ጁብሪን
21፡-መትን አሱሉል ኢማን
22፡-ሸርህ አሱሉል ኢማን
23፡-መትን ሀኢየቱ ኢብኒ አቢዳውድ
24፡-ሸርህ ሀኢየቱ ኢብኒ አቢዳውድ
25፡- መትን ፈድሉል ኢስላም
26:-ሸርህ ፈድሉል ኢስላም
27፡-መትን ነዋቂዱል ኢስላም
28፡-ሸርህ ነዋቂዱል ኢስላም
29፡-መትን ቀዋኢዱል ሙስላ
30፡-ሸርህ ቀዋኢዱል ሙስላ
31፡-መትን ሸርሁ ሱና ሊልበርበሀሪ
32፡-ሸርሁ ሸርሁ ሱና ሊልበርበሀሪ የሸይኽ ፈውዛን
33፡-መትን ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ
34፡-ሸርሁ ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ የሸይኽ ኡሱይሚን
35፡-መትን ላሚየቱ ኢብኑ አልወርዲ
36፡-ሸርህ ላሚየቱ ኢብኑ አልወርዲ
37፡-መትን ላሚየቱ ኢብኑ ተይሚያ
38፡-ሸርህ ላሚየቱ ኢብኑ ተይሚያ
39፡-መትን አዱሩሱል ሙሂማህ
40፡-ሸርህ አዱሩሱል ሙሂማህ
41፡-መትን አቂደቱ ሰፍራንያህ
42፡-ሲልሲለቱ ሸርሁ ረሳኣል
43፡-አልወስየቱ ሱግራ
44፡-ሱለም አል ውሱል
45፡-አልቀውሉል ሙደበጅ
46፡-ተዕዚሙል ኢስላም ሊል ኢሳ
47፡-መዳኺሉ ሸይጧን
48፡አልከሊመቱል ሂሳን ፊአለዊ ረህማን
49፡-ኑብዘቱን ፊልአቂደቲል ኢስላምያ


የቴሌግራም ቻናል፡-
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/nhwdr
https://t.me/nhwdr
https://t.me/nhwdr

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

20 Nov, 08:36


#ይህ_የረሱል_ሰ.ዐ.ወ_ታላቅ1ምክር_ነው።

* አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።

#እሳቸውም_ደግሞ_የመጣልህን_ጠይቅ" አሉት።

*"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"

#እሳቸውም_አላህን_ፍራ" አሉት

*"ከሰው ሁሉ ሀብታመ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።

#ባለህ_ነገር_ተብቃቅተ_አላህን_አመስግን" አሉት

*"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል

#ለራስህ_የምትወደውን_ለሰዎች_ውደድ" አሉት።

*ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል

#በአላህ_ተወከል" አሉት

*በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን እፈልጋለው" ሲላቸው?

#ዚክር_አብዛ" አሉት።

*"ከሰው ሁሉ በላጭ ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል

#ለሰው_ጠቃሚ_ሁን" አሉት።

*"የተከበረና ቸር ሰው ለመሆን
እፈልጋለው?" ሲላቸው

#ችግርህን_ለፍጡር_አትንገር" አሉት።

*"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ*እፈልጋለው?" ሲል

#አንተም_እነሱ_የወደዱትን_ውደድ"አሉት::

*ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህን መገናኘት እፈልጋለው" ሲል

#ጀናባህን_በደንብ_ታጥበ_እስቲግፋር_አብዛ_ማልቀስ_መተናነስ_መታመም_አለብህ"አሉት።

*ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው" ሲላቸውም

#አላህን_ልክ_እንደምታየው_ሁነክ_ተገዛው"አሉት።

*"ኢማኔ እንዲ ሞላ እፈልጋለው" ሲል

#ፀባይህን_አሳምር"አሉት።

*"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል

#ተዋዱዕ_አዘውትር"_አሉት።

*"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው

#ሀራም_አትብላ"አሉት::

*አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል

#ግዴታዎችህን_ፈፅም"አሉት።

*በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው

#መልካም_ፀባይ_መተናነስ_እና_በበላ_ላይ_ሰብር_ማድረግ_ነው"አሉት።

*"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው

#መጥፎ_ፀባይና_ፍላጎትን_መከተል_ናቸው"አሉት

*በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?

#ድብቅ_ሰደቃ_እና_ዘርን_መቀጠል_ናቸው"አሉት።

*"የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ እፈልጋለው?" ሲል

#ሰውን_አትበድል"አሉት

*የቂያማ እለት አላህ እንዲያዝንልኝ
እፈልጋለው?"

#ለአላህ_ባርያዎች_እዘን"አሉት።

*የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው

#በችግር_ላይ_ወይም_በሙሲባ_ላይ_ትህግስት_ማድረግ_ነው"አሉት።

*የቂያማ እለት ነውሬ እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል

#የወንድምህን_አይብ_ሸፍን"አሉት።

*"የቂያማ ቀን ከአላህ ቁጣ ሰላም ለመሆን እፈልጋለው?"ሲል

#በአንድም_ፍጡር_አትቆጣ"አሉት።

አላህ(ሱ.ወ) ባወቅነው በስማነው የምንስራ ያድርገን አሚን!!!!

ታዲያ ለአላህ ብለው ለሚወዱት ሰው ሼር አድርገውት አያመላክቱትምን…….


ሼር

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

20 Nov, 04:32


ሐላል ትዳር እና ሐላል ሥራ ላሳሰበው ሁሉ ቆንጆ ዱዓዕ -
~
"አልላሁምመ-ክፍኒ ቢሐላሊከ ዐን ሐራሚከ ወአግኒኒ ቢፈድሊከ ዐምመን ሲዋከ"
ትርጉም:–
ጌታዬ ሆይ ከሐራምህ በሐላልህ አብቃቃኝ። በችሮታህም ካንተ ውጭ ያለውን እንዳላስብ ብቃኝ ።

ሼር

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

19 Nov, 19:16


ቴሌግራም ውስጥ የምንግዜም ምርጥ ቻናሎች ናቸው ጧሊበል ኢልም ከሆናችሁ ተጠቀሙባቸው ለሌሎችም አሰራጩ

💎💎💎💎💎💎💎💎💎
👍1ኛ፡የተጅዊድ ደርሶች ቻናል
👍2ኛ፡የተፍሲር ደርሶች ቻናል
👍3ኛ፡ሸርህ የአቂዳ ደርሶች ቻናል
👍4ኛ፡መትንየአቂዳ ደርሶች ቻናል
👍5ኛ፡የመንሀጅ ደርሶች ቻናል
👍6ኛ፡የሻፍዕያ መዝሀብ የፊቅህ ደርሶች ቻናል
👍7:-የሀነፍያ መዝሀብ የፊቅህ ደርሶች ቻናል
👍8ኛ፡የቀኢደል ፊቅህ እና ኡስሉል ፊቅህ ደርሶች ቻናል
👍9ኛ፡ሰለ ፆም ፊቅህ ደርሶች ቻናል
👍10ኛ፡የተለያዩ ኡለሞች የፊቅህ  ደርሶች ቻናል
👍11ኛ፡የሀዲስ ደርሶች ቻናል
👍12ኛ፡የሙስጦልምሁል ሀዲስ  ደርሶች ቻናል
👍13ኛ፡ሉጋ የአረበኛ ቋንቋ ደርሶች ቻናል
👍14ኛ፡ነህው የአረበኛ ቋንቋ ደርሶች ቻናል
👍15ኛ፡ሶርፍ የአረበኛ ቋንቋ ደርሶች ቻናል
👍16ኛ፡በላጋ እና መንጢቅ የአረበኛ ቋንቋ ደርሶች  ቻናል
👍17ኛ፡ኸጥ የአፃፃፍ ጥበብ የአረበኛ ቋንቋ ደርሶች  ቻናል
👍18ኛ፡የታሪክ(ሲራ) ደርሶች ቻናል
👍19ኛ፡የመማር መንገድ እና አደብ አኽላቅ ተርቢያ ደርሶች  ቻናል
👍20ኛ፡ሴቶች ላይ ያተኮሩ የተርቢያ ደርሶች ቻናል

🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧
የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ
🌌🌌🌌🌌🌌🌌🌌🌌🌌🌌🌌🌌
ቁጥር አንድ የጧሊበል ኢልሞች ምርጫ

ዝግጅት፡- አቡ ሀኒፋ ሙሀመድ

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

19 Nov, 07:42


ሴቶችን የሚመለከቱ ደርሶች pdf የተገጠመላቸው በደረጃ የተቀመጡ
🌴
1/ሀያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
2/የሴቶች ሚና ማህበረሰቡን በማነፅ ላይ
3/ሲፋቱ_ዘውጀቲ_ሷሊሓ
4/ተውጂሀት ሊልፈታቲል_ፕ ሙስሊማህ
5/አልመፋቲሑል ዐሸራ ሊሑስኒል ዒሽራ
6/ሑቁቁን_ደዐት_ኢለይሃል_ፊጥራ
7/መውዒዞቱ_አኒሳእ
8/ተንቢሀት
9/ሪሳለቱ_ዘዋጅ
10/ሪሳለቱል_ሒጃብ
11/ተክሪሙል ኢስላሚ_ሊልመርአ
12/ውድ የሆኑ_ፕ ምክሮች ለሙስሊሟ ሴት
13/አዘዋጅ
14/ረካኢዙ_ተርቢየቲል_አውላድ
15/የሴቶች_ስህተቶች_በረመዳን
16/ፊቅሁ_ኒካሕ
16/አልጀውሀረቱል_መክኑናህ
17/80 ሀዲስ ስለ ሸሪኣዊ የልጅ አስተዳደግ
18/ፈዷኢለል ሂጃብ
19/አዳቡል ሙስሊመቲ
20/ሁክሙል ኢኽቲላጥ
21/ሰላማዊና ስኬታማ ቤተሰብ
22/ከአንድ በላይ ማግባት ለምን አስፈለገ
23/አርበኡነ ነበውያህ ፊሰአደቲ ዘውጅያህ
24/ኸይሩ ኒሳዕ
25/ነሲሀቲ ሊኒሳኢ
26/ረሳኢሉን ተሂሙል መርአቲል ሙስሊመህ


በአቡ ሀኒፋ የተዘጋጁ
የነብያት ፋና የአለም ብርሃን የጀነት ስንቅ

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

18 Nov, 17:35


ነብያችን  ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የረገሟቸው የሆኑ 10 ሴቶች


እነሱም

1 ጅስሟን የምትነቀስ ተነቃሿም ነቃሿም

2 ቅንድቧን የምተቀነደብ ቀንዳቢዋም ተቀንዳቢዋም

3 አርቲፊሻል ፀጉር የምትቀጥል  ቀጣይዋም ተቀጣይዋም

4 ባሏን የምታስቀይም የምታናድድ  የሱን ሀቅ የማትጠብቅ

5 በአለባበሷም ሆነ በማንኛውም ነገር ከወንድ ጋር የምትመሳሰል

6 ቀብር የምትዘይር

7 ሰው ሲሞት እየጮሀች እያለቀሰች ልብሷን እየቀደደች ሰውን የምታስለቀስ

8 ባሏ 3 ጊዜ  ፈቷት የሸሪአን ህግ ጥሳ ሌላ ሳታገባ እሱጋ የምትመለስ

9 ጥርሷን የምትጠረብ ለጌጥ ጥርሷን የምትቀይር

10 ሙተበርጃ  ተገላልጣ የምትሄድ   የምትራቆት ለአጅነብይ

ሼር

25,211

subscribers

9

photos

8

videos