ዲማስ DIMASE ديماس @officialdemas Kanal auf Telegram

ዲማስ DIMASE ديماس

ዲማስ DIMASE ديماس
ይህ ቻናል በአህለል ሱና ወልጀማዓ የተደረጉ ዳእዋዎችና በዲናዊ አዝናኝ ግጥሞች ፤ሀዲሶች ታሪኮች እናንተን ማዝናናት ነው። በተጨማሪም የተደበቁ የጴንጤዎች ተንኮልና አደጋዎች ወደ ህዝበ ሙስሊሙ ያደርሳል። በህዝበ ሙስሊሙ ላይ የተጋረጠ ወቅታዊ አደጋም ካለ እየመረመረ ያደርሳል። ይህ ሁሉ የሚሆነው በአሏህ ፈቃድ ነው። ይግቡ ይቀመጡ ይዝናኑ ይማሩ የናንተ ሚድያ ነው።
#ይህ #የዲማስ #ቴሌግራም #ነው
6,858 Abonnenten
1,183 Fotos
627 Videos
Zuletzt aktualisiert 06.03.2025 10:13

ዲማስ DIMASE: የሚያስደስት አህለል ሱና ቻናል

ዲማስ DIMASE ቻናል አሁን በማህበረ-ሰብ ውስጥ ከፍ ባለ ስም ሆኖ የታወቀ የሚያስደስት ቻናል ነው። ይህ ቻናል በአህለል ሱና ወልጀማዓ የተደረጉ ዳእዋዎችን እና በዲናዊ አዝናኝ ግጥሞች ይሰጣል። አብዛኞቹ ፈቃድ እንዳለው የተቀረጹ የሀዲሶች ታሪኮች ከሰፈሩ ጋር እንደሚኖሩ እና እንደሚኖሩ በየወቅቱ የተለያዩ ጉዳዮች ወደ ህዝበ ሙስሊሙ ይወርዳሉ። ገንዘባቸው እንዳለው የማይመነጭ ወንጌል ነው።

ዲማስ DIMASE ቻናል የምን ያመለክታል?

ዲማስ DIMASE ቻናል ይዤ የአህለል ሱና ወልጀማዓ የተደረጉ ዳእዋዎችን ይመለክታል። እንዲሁም የእንደዚህ ጉዳይ አዝናኝ ግጥሞችን ይፈውሳል።

በተጨማሪም የተደበቁ የጴንጤዎች ተንኮልና ተደጋጋሚ ወጥን ወደ ህዝበ ሙስሊሙ ይወርዳሉ።

ዲማስ DIMASE ቻናል የእውነት መንግስት ይዘው?

ሰላም አድርግ! ዲማስ DIMASE ቻናል በታሪኮች የተወሰነ ውስጥ ይበልጥ ምርምር አመልክቶ መረጃ ይሰጣል።

ይህ የህዝብ አስተያየት እና ትንበያ ውስጥ ወደ ዘወትር ወይም ወደ አዲስ ታሪኮች ተመልክቶ ይገኙ ይሆን።

ዲማስ DIMASE በምን ይተኛለ?

ዲማስ DIMASE ከፈለግበት ይቀመጣል። የአህለል ሱና ወልጀማዓ ነው።

ያነስ እንዳለው ማህበረሰቡ በሦስት ዙሪያው አህለል በሰው ቃል ወንበር ገና ላይ ይቁጠባል።

ዲማስ DIMASE የምን ዕውነት ያመለክታል?

ዲማስ DIMASE የምን ዕውነት በታሪኮች መሠረት ይመለክታል። ይህ ውይይት በአውድ እና ሃይቅ ምንጭ የሚመለክታል።

ታሪኩ ለህዝብ ላይ መረጃ ይሰጣል በዝርዝር መንግስት የነዳይ ሥርዓት ሥርዓት ይኖረዋል።

ዲማስ DIMASE የማይመነጭ ወቅታዊ የአቅም ዕቅፍ እንደምን ይቀመጣል?

ዲማስ DIMASE ወደ ህዝበ ሙስሊሙ የአቅም ዕቅፍ የሚመለክታው የሚያስደስት የአቅም ይወነሳል።

እነዚህ ወቅታዊ ዝና ወይም መረጃ ይቁጠባሉ ይህ እንደምን ተወንገድ ይበዝባል።

ዲማስ DIMASE ديماس Telegram-Kanal

ዶሮንን እና ምርጥ ቡድን በትክክለኛ ስልክ ላይ ያደርጋል ይህ አፕ ተማሪዎችን ለማስማሚ ላይ እንደኛን ድረገ ሀዲስ አዝናኝ ምልክት ለማግኘት በመታወቅ ተዘጋጅቶ ያልበለዩ የጸንበላሕ ትከላከለ ሀይማኖች እና ሀይማኖች ትዕዛዝ ከመበታታል ካልሆነ ሚድያኖች ላይ በስንት እንቀጥለዋለን? ይህ ቡድን ከዲናዊ አዝናኝ አቀማመጥ በጣም በሊኒ ሰሌድ ለመቆጣጠር ሺን እና ከወጣቶች ግንባታ ፣ ይለከቡ ይህ ቡድን እና ለቡድን መረጃዎች እና መገኛዎች ማስታወስ ለማግኘት በጣም በቁርስ እና ጼንጤላ ስለ DIMASE ديماس ሃላፊነቶች እና የሴቶቹ እና ልጅነቶች የተለያዩ መን ገዶች መሳይ እና ለመስራት ከፈለገላቸው ወደ ሙስሊሚ የገበያ ምክሮች ያስተካክለዋል። የዲማስ የሴቶች እና ህዝብ ድር የጻፈ ወንድ እና ሴት ተንኮሎች የተገኘ ስለሆነ ተጨባን ቢገርም ሴት ተንኮሎች ንብረቱ የምስጋና ነው፤ እና በመጠቀም አመልካቾች ለመጠቀም ትችላለህ ከእነሱ አጭር መልኩን እና ለናንተ ልኬት ደምን ያለው አገልግሎት አለው። በዚህ ቡድን መብራት ለማብረስ የሚሰጥ ፕሮሞሞም እና መገናኛ መረጃዎች ለማብርስ ሆኖ ጽንስን የማቃጠለውን ቱማን ቢቻገር ካልቅነሽ ኔቶች ለመጠቀም በተመለከት ቡድን ላልተሳካ በብደት ከፈለገላቸው በአቅጣጫው እግር የግጥም ውሂቡ ይሆናል።

ዲማስ DIMASE ديماس Neuste Beiträge

Post image

🌹አስተማሪና መሳጭ ታሪክ!
~
በሰዑዲ የሚኖር የመኒ ነው፡፡ በአንድ ወቅት ያጋጠመውን ታሪክ እንዲህ ይተርከዋል፡፡
ከፊሌ የዘካ ገንዘብ ሊያከፋፍል ፈልጎ ከሱ ጋር ወጣሁ፡፡ የድሃ መንደሮች ወዳሉባቸው ጠረፍ አካባቢ ሄድን፡፡ የዘካው ገንዘቦች በፖስታ የታሸጉ ነበሩ፡፡ እያንዳንዱ ፖስታ በውስጡ 5ሺ ሪያል ይዟል፡፡ ከአንዱ መንደር ወጥተን የጂዳ-ጂዛን መስመር ስንይዝ አንድ የ70 አመት አካባቢ ሽማግሌ አገኘን፡፡ ሽማግሌው ብርቱና ጤናማ ነው፡፡ ጎዳናውን ይዞ ይጓዛል፡፡
ወዳጄ፡ “ይሄ ደግሞ በዚህ ሰዓት በዚህ በረሃ ምን ይሰራል?” አለኝ፡፡
ሹፌሩ፡ “ህገ ወጥ የመኒ ነው” አለ፡፡
ካጠገቡ ደርሰን ቆምንና ሰላም አልነው፡፡
* “ከየት ነው ወንድም?”
- “ከየመን”
* “የት ነው የምትሄደው?”
- “የአላህን ቤት ናፍቄያለሁ።”
* “ህጋዊ ነህ?”
- “አይደለሁም”
* “ለምን ህጋዊ አልሆንክም?”
- “ለዋስትና 2ሺ ሪያል ማስያዝ ይጠበቅብኛል፡፡ እኔ ያለኝ 200 ብቻ ነው፡፡ በመቶዋ ተሳፈርኩባት፡፡ የቀረኝ መቶ ብቻ ነው” አለ፡፡
* “እሺ አጎቴ! በጉዞ ላይ ምን ያክል ሆነህ?” አለው ጓደኛየ፡፡
- “ስድስት ቀን!”
* “እየፆምክ አይደለም ኣ?”
- “አይ ፆመኛ ነኝ፡፡”
* “ጥሩ፡፡ አንተ ከ 5 በላይ የፍተሸ ኬላዎችን አልፈሃል፡፡ እንዴት ነበር የምታልፋቸው?”
- “ከሱ በስተቀር እውነተኛ አምላክ በሌለው አላህ እምላለሁ! የማልፈው በነሱው ዘንድ ነው፡፡ ግን አንድም ያናገረኝ የለም!”
* “ለስራ ነው አመጣጥህ?”
- “በጭራሽ ወላሂ! እኔ የአላህን ቤት ናፍቄ ነው የመጣሁት፡፡ ዑምራ ማድረግ ነው የምፈልገው፡፡ ወደ መካ ነው የምጓዘው፡፡”
* “በአስፋልት ላይ ስትጓዝ ተዘዋዋሪ ዘቦች /ፓትሮል/ አልያዙህም?”
- “ከግማሽ ሰዓት በፊት በ 50 ኪ. ሜ. ርቀት ላይ ይዘውኝ ነበር፡፡ እዚህ ከመድረሴ አንድ ኪ. ሜ. ቀደም ብሎ ድረስ እነሱ ናቸው ያመጡኝ፡፡ የት እንደምሄድ ሲጠይቁኝ በአላህ ምየ የአላህን ቤት እንደምፈልግ ስነግራቸው ለቀቁኝ።”
* “ሱብሓነላህ! ጭራሽ እስከዚህ ቦታ በፍጥነት እንዲያደርሱህ አላህ ፓትሮሎችን አመቻቸልህ” አልኩኝ በውስጤ፡፡
- ወዳጄ ሁለት ፖስታዎችን እየሰጠው “እነዚህን ያዝ፡፡ ዘካ ነው” አለው፡፡
* እየተቀበለ “ጀዛኩሙላህ ኸይር” አለ፡፡
በፖስታዎቹ ያለው ገንዘብ መጠኑ ምን ያክል እንደሆነ አያውቅም፡፡
* “የሰዑዲን ብር ታውቃለህ?” አልኩት፡፡
- “አዎ!” አለ፡፡
* “ጥሩ፡፡ ፖስታውን ክፈትና እንዳይጠፋብህ ገንዘቡን በቀበቶህ (በሒዛምህ) ውስጥ ደብቅ” አልኩት፡፡
ሲከፍተው 10 ሺህ ሪያል!!
- “ይህ ሁሉ ለኔ ነው?” አለ፡፡
* “አዎ ላንተ ነው” አልነው፡፡
ከመኪናው ላይ ወደቀ፡፡ ራሱን ሳተ፡፡ ከመኪናው ወርደን በላዩ ላይ ውሃ መርጨት ያዝን፡፡
- “ይህ ሁሉ ገንዘብ ለኔ ነው? ይህ ሁሉ ገንዘብ ለኔ ነው?” እያለ መጮህ ያዘ፡፡ ቁጭ ብሎ ማልቀስ ቀጠለ፡፡
* ባልደረባዬ፡ “ከኛ ጋር ትንሽ ወደ ፊት እንውሰደው” አለ፡፡
ከኛ ጋር መኪና ላይ ወጣ፡፡ ትንሽ ሲረጋጋ ጠየቅኩት፡
* “ምንድን ነው ይህ ሁሉ ለቅሶ?” አልኩት፡፡
- “እኔ የመን ውስጥ ከቤቴ ጎን ቦታ አለችኝ፡፡ ለአላህ ሰጥቻታለሁ፡፡ እኔና ቤተሰቦቼ በሷ ላይ በጭቃና በድንጋይ አድርገን መስጅድ ገንብተንባታል፡፡ ግንባታው ቢጠናቀቅም ምንጣፍና ጥቂት ነገሮች ቀርተውት ነበር፡፡ ለዚህ መስጂድ እንዴት ምንጣፍ እንደማገኝ ተቀምጬ አስብ ነበር” አለ፡፡
ይህን ሲል የእውነት ሁላችንም አለቀስን፡፡ “አሳቡ ኣኺራ የሆነ ሰው ዱንያ እንዳለች ትመጣለታለች” የሚለውና “አሳቡ ኣኺራ የሆነ ሰው አላህ መብቃቃቱን ከልቡ ውስጥ ያደርግለታል፡፡ ነገሩንም ይሰበስብለታል፡፡ ዱንያ በግዷ ወደሱ ትመጣለች፡፡ አሳቡ ዱንያ የሆነ ደግሞ አላህ ድህነቱን በአይኖቹ መሀል ያደርግበታል፡፡ ነገሩንም ይበትንበታል፡፡ ከዱንያም የተወሰነለት ብቻ እንጂ አይመጣለትም” የሚለው የነብዩ ﷺ ንግግር ትዝ አለኝ፡፡
በዚህን ጊዜ ወዳጄን ለሰውየው እንዲጨምረው ጠየቅኩት፡፡ ተጨማሪ 2 እሽግ ፖስታ ሰጠው፡፡ በድምሩ 20 ሺ ሪያል አገኘ ሰውየው፡፡ ሰውየው ከመኪናው ከመውረዱ በፊት እያለቀሰ ያጉተመትምና ዱዓ ያደርግ ነበር፡፡
* “በአላህ ላይ እውነተኛ የሆነውን መመካት ብትመኩ ኖሮ ልክ ወፍን እንደሚረዝቀው ይረዝቃችሁ ነበር፡፡ ተርባ ወጥታ ጠግባ ትመለሳለች” የሚለው የነብዩ ﷺ ሐዲሥ መጣብኝ፡፡
የተተረጎመ
copy


https://t.me/OfficialDemas/6772

05 Mar, 10:28
1,981
Post image

🌹ማር🌹 መድሀኒትነት እንዳለው በቁርአንና በሀዲስ በህክምና ባለ ሙያዎችም የተረጋገጠ እውነታ ነው።

ከባዕድ ነገሮች ቅልቅልነት የጠራ ንፁህ ማር
የተለያዩ የማር አይነቶች ለመድሀኒትነትም ይሁን ለምግብነት ከፈለጉ
በስልክ ቁጥር 0913064448
ወይም 0927919090

አልያም በውስጥ መስመር ብታናግሩን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርብሎታለን።
👇👇👇
የውስጥ መስመር
👆👆👆

አድራሻ፦ አ.አ አለም ባንክ ከስልጤ ሰፈር አደባባይ ወደ ፉርቃን መስጅድ በሚወስደው መንገድ በግምት መቶ ሜትር ገባ ብሎ በቀኝ በኩል ያገኙታል።

አቡ አብደሏህ መሰማ ጥራት ያለው ማር መሸጫ

05 Mar, 10:24
1,625
Post image

📮📮ይደመጥ ይደመጥ📮📮

💫አዲስ የረመዷን ሙሀደራ ከኑር💫
ቁጥር (4)


👉ማክሰኞ ከመግሪብ በኋላ

👉⭕️ፆመኛ የሆነ ሰው ሊኖሩት የሚገቡ ስርዓቶች

📌በሚል ርዕስ እጅግ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ሙሀደራ ነው
.
🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን  አቡ የህያ ኢሊያስ አወል አላህ ይጠብቀው


🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/nurders/7699

05 Mar, 10:20
959
Post image

🌹አስፈጣሪው ማሽን🍇

ይህ ማሽን ትኩስ ዳቦና ፡ ፒታ ሰርቶ በነጻ ይሰጣል ።
.....
በዱባይ በኳታር እና በሌሎችም የUAE ከተሞች ረመዷን በመጣ ቁጥር ለእንግዶች ፡ ለመንገደኛ  ( ሙሳፊር ) እና ስራ እየሰሩ ላልሆኑ ሰወች የሚዘጋጅ የነጻ ኢፍጣር ምግብ በየቦታው ይዘጋጃል ።
ባብዛኛው መስጅድ ይህ አይነት ዝግጅት አለ ፡ ከዚህም ሌላ በዱባይ በዛ ያሉ ቦታዎች ፡  ትኩስ ዳቦ ወይም ትኩስ የሩዝ ማባያ ቂጣ ( ፒታ ) ሰርቶ  በነጻ የሚሰጥ ማሽን የሚገኝ ሲሆን ፡ የሚፈልጉትን መርጠው ሲያዙት ፡ በነጻ ይሰጣል ።  በሌሎችም የuae ከተሞች  በገበያ አዳራሾች ጭማቂ ፡ ሩዝ ፡ ሳንቡሳ እና ወተት የያዙ ትላልቅ ፍሪጆች ይቀመጣሉ ።
.....
አንዳንድ ሰው ደግሞ አለ ፡ ቢቸግረውም ይሉኝታ ይዞት ወደነዚህ አዳራሾች የማይሄድ ፡ ይህን ስለሚያውቁም ከላይ ያልናቸው አይነት በምግብ የተሞሉ ትላልቅ ፍሪጆችን ሰው የማይበዛበት መንገድ ላይ ያስቀምጣሉ ።
....
እና በአብዛኛው ፍሪጆች ላይ የሚፅፉት አንድ ፅሁፍ አለ ይህን የምናደርገው ለአሏህ ብለን ነውና ፡ ምንዳም ሆነ ምስጋና ማቅረብ አይጠበቅባችሁም ።  የቸገረው ሁሉ በነጻ ሊወስድ ይችላል . የሚል ፅሁፍ ይፅፉና ማመስገን እንኳን እንዳትችል ከወዲሁ ይነግሩሀል ። በነገራችን ላይ ይህንን ፡ በመንግስት ደረጃ ብቻ  ሳይሆን ፡ ግለሰቦችም የሚያደርጉት ነገር ነው ።

በእነሱ አስተሳሰብ ያን ማድረግ የእነሱ ግዴታ ፡ በነጻ መውሰድ ደግሞ መብትህ እንደሆነ እንዲሰማህ እያደረጉ ነው

ዋሲሁን ተስፋዬ


https://t.me/OfficialDemas/6765

04 Mar, 16:23
2,069