አ-ስ-ሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱ-ል-ላሂ ወበረካቱህ
የአላህ ፈቃድ ከሆነ የፊታችን እሁድ ዲናችንን የምንተዋወስበት የአኼራ ስንቅ የምንሰንቅበት እና በኡስታዞች ምክር የምንገስፅበት ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በሸይኽ አህመድ ሸይኽ አደም ስለ ዱንያ ፈተናዎች እና ኢስቲቃማ ፤በኡስታዝ ጅብሪል አክመል ስለ ረመዳን አቀባበል እና መሰል ፕሮግራምች ተሰናድተው ይጠብቁናል።
ቦታ:- ወንጂ በታላቁ ኡመር ኢብኑ-ል-ኸጧብ መስጂድ
ቀን:- የካቲት 2/2017 ዓ.ል
ሰዓት:- ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
# ለሴቶች በቂ ቦታ አለ
አላህ መልካምን የሻለት ዲንን ያስገነዝበዋል