𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄 @emantube2 Channel on Telegram

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

@emantube2


ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል
~አስተማሪ ታሪኮችን
~አጫጫር ሀዲሶችን
~አነቃቂ መልክቶችን
ታገኙበታላቹ

For any commnte and cross @seadii34

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄 (Amharic)

እራሱ ለውጡ ሰዎችን እና ሌሎችን ሰላም እንዲሁም ተቀበለባቸው ታሪኮችን እና ሀዲሶችን ለመቀየረ በትክክለኛ ምንጭ ማሳረጥ ከፈለገባቸው እንስናት ብቻ ነው። ለካላችንም ከሐሳቡ ይልቅ አንደኛውን ወጣት፤ በተጨማሪ ወጣቶች እና ፍላጎታዎች ምንድን ነው? ለምን እንዴት ተናገርሽ። ከሌላው ሓሳብ ይግባናቸዋል መልእክቶችን፣ ሀዲሶችንና መቀጠልን ቅንፍና ብዙም መረብ፡፡

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

10 Jan, 04:18


ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ
~እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡

አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!



صباخ الخير🥀.


https://t.me/We_are_musliim

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

06 Jan, 07:34


ነውሬን ባይሸሽገው
የወንጀሌን ክርፋት
የሚሸት ቢሆን
ልክ እንደ ቆሻሻ የሰራሁት ሀጢያት
       ቅንጣትም አያንስም
...እንኳን የሰውን ዘር አለምን ለማጥፋት

ረቢግፊርሊ


@Emantube2

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

05 Jan, 04:33


አልወዳትም ግን አገባኋት

ያገባኋት እህቷ ናት ብዬ ስላሰብኩ ነው። ሁለቱም ኒቃብ ለባሽ ናቸው። እሷን ለማግባት ከመወሰኔ በፊት የታላቃ እህቷን ስም አለመጠየቄ ስህተት ነበር።

ስህተቴን ያወቅኩት ከተጋባን በኋላ ነው
በጣም ከመፀፀቴ የተነሳ አጠገቧ አልተኛም ፣ ግንባሯን ስሜያት አላውቅም ፣ አፈቅርሻለሁ ብያትም አላውቅም።

ሁሌም እንደማልወዳት እንዲሰማት አደርጋለሁ ትዳራችንን ለማፍረስ ፍላጎት እንዲኖራት በማሰብ ፤ ሰላት እንድትሰግድ አልቀሰቅሳትም ፤ ይልቁንም እሷ ሁል ጊዜ ትቀሰቅሰኛለች። እኔ ግን ኢማሟ ለመሆን ፊቷ አልቆምም።

እሷ ግን...
እንደ ሚስቴ ሁሉንም ነገር ለማድረግ ትሞክራለች ፣ ከሚገባኝ በላይ ትንከባከበኛለች።
ውስጧ እንደተጎዳ ባውቅም ፈገግታዋ ሁሌ አለ።

ጧት ፣ ከሰአት በኋላ እና ልንተኛ ስንል "እወድሀለሁ" ትለኛለች ፣ ከርቀት አብራኝ ሰላቷን ትሰግዳለች።

እስከ አንድ ቀን ድረስ.. የምወደውን ቲሸርት እንዳጋጣሚ ስታበላሽብኝ ጮህኩባት። ከማቀርቀንና ከማልቀስ ውጪ ምንም አላለችኝም። የሆመ ድምፅ ሰማሁ እና ወደሷ ስዞር ..... ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ጋር ይጫኑ ውሸት አይደለም!
ሙሉውን ለማንበብ.. ቀጣይ

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

29 Dec, 04:51


💔🙌

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

12 Dec, 04:51


ሞት

መቼም እኔ ላይ አይደርስም ብለህ እንዳታስብ።

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

07 Dec, 12:14


"ከመልካም ስራወዎች በላጩ ተግባር በሙእሚን ወንድምህ ልቦና ውስጥ ደስታን ማስገባት ፣ ወይም እዳውን መክፈል ፣ ወይም ምግብ ማብላት ነው።"

📚ሲልሲለቱ አሶሂሃ

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

07 Dec, 12:06


የሚረዝቀኝ በኢባዳዬ ልክ ቢሆን ኖሮ በዚህች ዱንያ ላይ አንዲት ጉር ያህል እንኳ ባልደረሰኝ ነበር 🥹

❤️‍🩹 ጌትዬ እዝነትህ ከወንጀሌ እንደሚበልጥ አውቃለሁና ፈለከል ሀምድ🤲

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

04 Dec, 09:28


ሐኪም ዘንድ እያንዳንዱን ህመምህን
በዝርዝር መናገር ግድ ይልሃል ነገር ግን አላህ ዘንድ ያ አላህ 🤲 ማለቱ ብቻ ይበቃሃል🥰

 

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

15 Nov, 06:45


اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آل مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد🤍

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

13 Nov, 07:42


በህይወት ውስጥ ቆንጆ ነገር
አይደገምም ሲሉ አባቴን አስታውሳላው❤️‍🩹

አላህ ያቆይልኝ🫀

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

10 Nov, 20:11


እነሱን በመካድ ካልተጠመድክ ከስህተቶችህ ታላላቅ ነገሮችን መማር ትችላለህ

You can learn great things from your mistakes when you aren’t busy denying them🤎

ምሬትህን የማይታገስ ሁሉ ጣፋጭነትህ አይገባውም።😇

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

08 Nov, 02:45


ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ
~እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!

እርካታ ሲለካ በዚክር ነዉ ለካ!!

صباخ الخير🥀.

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

03 Nov, 16:16


https://t.me/+e-JUJYmvQzphYmNk


Join

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

02 Nov, 05:49


ምንም አይነት ሀራም relationship ውስጥ የሌላቹ ሰዎች እስኪ Allahamdulila በሉ


Allahamdulila ✌️😊

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

28 Oct, 03:18


#ከብዙ ትዕግስት በኋላ የልቤን መሻት ሞላልኝ

ምትሉበት ቀን ያቅርብላቹ😊

መልካም ቀን 🤍

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

26 Oct, 18:48


ጭንቀቱ ሁሉ ስለ ነገ ነበር
እሱ ግን ዛሬ ማታ ህይወቱ አለፈ 💔

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

25 Oct, 20:46


አላህ ለሊቱን ወደ ቀን መቀየር ከቻለ
ሸክማችንን ወደ ፅጋ ሊለውጠው ምን ይሳነዋል?


❤️‍🩹....

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

25 Oct, 14:58


ዉድ የ ١2 ተኛ ክፍል ተማሪዎች እንኳን ደህና አመጣችሁ

ይሄን ግሩፕ የከፈትንበት አላማ ከተለያየ ትምህርት ቤት የ 12 ክፍል ተማሪዎችን በማሰባሰብ የሚሰጡትን
work sheet
Question
እና የተለያዩ PDF ፋይሎችን በመላላክና ያለንን በማካፈል ያልገባንን እርስ በእርስ በመደጋገፍ ማለፍ እንድንችል ነዉ ይሄንንም መልእክት ከቻላችሁ በየ class group ችሁ በመላክ ወይ ለጓደኞቻችሁ በመላክ ተደራሽነቱን እናስፉ

ወደ ግሩፑ ለመቀላቀል ከታች በማስቀምጥላችሁ ሊንክ Apply በማለት መቀላቀል ትችላላችሁ ❤️

https://t.me/enalfalen
https://t.me/enalfalen
https://t.me/enalfalen

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

24 Oct, 18:11


ውዶች የሆነ ሀሳብ ይዤላቹ መጥቻለው እና ሁላቹም ባላቹበት ብትወያዩቡት ሀሳብ ብሰጡበት.....

ያው ዛሬ እንደሚታወቀው October 24 single day ተብሎ ይከበራል በአለም አቀፍ ደረጃ 💔✌️😂እናም ውዶቼ ምን ልላቹ ነው በእስልምና እንዴት አይነተ እይታ ይሰጠዋል?

ብዙ ሙስሊም እህት ወንድሞችስ ኢሄን ቀን በእውነት አስበውት ይውሉ ይሆን?😐

ጥያቄውን ለናተው ትቻለው 🥹❤️

ወሰላሙ አለይኩም መልካም ምሽት ተመኘሁላቹ🤍

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

24 Oct, 15:53


ፍርሀት
የሚለው ቃል በጣም ነው
ምጠላው ለኔ አስፈላጊ
የነበሩትን ነገሮች አሳጥቶኛል

💔💔🥺

         
              ‌

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

24 Oct, 03:26


አንዳንዴ እቀድመዋለሁ ብላቹህ ያሰባችሁት ነገር
ቀድሞቹህ ስታገኙት በቃ ደስ ባይልም
ጀሊሉ ያስቀደመዉ ለጥበብ ነዉና አልሀምዱሊላህ 🤍

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

23 Oct, 19:43


{وَهُوَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ}
{و ئەو دلوڤانترینێ دلوڤانانە}💙

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

21 Oct, 03:40


የአረብኛ ወራት

ሹሁሩል ዐረቢያ (الشهور الهجري)

1 መስከረም
ሙሐረም (محرم)

2 ጥቅምት
ሰፈር. (صفر)

3 ህዳር
ረቢዓል አወል(ربيع الأول)

4 ታህሣሥ
ረቢዓ ሳኒ(ربيع الثاني)

5 ጥር
ጁማደል አወል(جمادى الأولى)

6 የካቲት
ጁማደ ሳኒ(جمادى الآخرة)

7 መጋቢት
ረጀብ(رجب)

8 ሚያዝያ
ሻዕባን(شعبان)

9 ግንቦት
ረመዳን(رمضان)

10 ሰኔ
ሸዋል(شوال)

11 ሐምሌ
ዙል ቃዒዳ(ذو القعدة)

12 ነሃሴ
ዙል ሒጃ(ذوالحجة)

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

18 Oct, 20:02


መናገር ፈልግህ ግን ደግሞ

መናገር እንደሌለብህ አውቀህ ዝም ካልክ..🥺💔

እመነኝ የመኖር ትርጉም ገብቶሀል❤️‍🩹

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

13 Oct, 15:13


«‏ إِنَّ مَعِيَ رَبِّـــي »

پەروەردگارم لەگەڵدایە🥹❤️‍🩹

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

11 Oct, 19:13


ብዙውን ጊዜ ይቅር የሚሉት
አላህን ፈሪዎች ናቸው‥
๏ ይቅርታን የማያውቁት ደግሞ
ልበ ደረቆች ናቸው ።

(وَأَنْ تَعْفُوا أَقْرَبُ لِلتَّقْوَىٰ)
" ምሕረትም ማድረጋችሁ
ወደ አላህ ፍራቻ በጣም የቀረበ ነው ። "
[አል_በቀራህ 237]


. 💚መልካም አዳር

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

11 Oct, 04:19


.
የቂያም ቀን አንብብ ተብሎ ለሚሰጥህ መፅሀፍ ዱንያ ላይ ፀሀፊው አንተ ነህ

@Emantube2

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

07 Oct, 02:28


#أذكار_الصباح
((اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْماً نَافِعاً، وَرِزْقاً طَيِّباً، وَعَمَلاً مُتَقَبَّلاً)) (إذا أصبحَ).
🍃🌻

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

05 Oct, 12:45


🔥👌

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

04 Oct, 20:14


አንዳድ ጊዜ ውስጥህ ያላ ሁሉ ነገር ያለቅሳል 🥺💔



አይንህ ሲቀር🥀

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

02 Oct, 18:39


#የስኬት_መንገድ

〽️ትህትና የሚመነጨው በራስ ከመተማመን ነው።

〽️ተግዳሮቶችህን ሳይሆን በረከትህን ቁጠር።

〽️የምር እንዲሳካልህ ከፈለክ ሳትጨርስ አታቁም።

〽️አብዛኞቻችን እርግፍ አድርገን የምንተወው ሊሳካልን ጥቂት ሲቀረን ነው።

〽️ለመባል ሳይሆን ለመሆን እንጣር ምክንያቱም ስንሆን መባሉ አይቀርም እና።

〽️አብኛዎቹ ሰዎች የሚወድቁት ችሎታ ወይም ክህሎት ስላነሳቸው ሳይሆኑን ስለሚተውት ነው።

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

01 Oct, 19:21


From the river to the sea Palestine will be free 🇵🇸

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

01 Oct, 01:06


ወደ አላህ የሚወስደዉ  እንዴት ነዉ?
አላህን በድብቅ እንዳመፅከው በድብቅ ተገዛው ያኔ የኢባዳ ጠዓም ልብህ ዉስጥ ይገባና መንገዱን ታገኛለህ

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

29 Sep, 11:20


ማስታገሻ እየሰጠ ከሚያቆያቹ ሰው ራቁ

ሴት ልጅ ዝም ካለች በውስጧ ደክሟታል

ዝምታ የጠንካራ ሴት ከፍተኛ ጩኸት ነው 😊

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

28 Sep, 12:26


ብዙ ጥፋት ስላጠፋህ አይደለም ጥላህ የሄደችው😒

አንድን ጥፋት ብዙ ጊዜ ስላጠፋህ ነው እንጂ

habibi ሀላልህን ተንከባከባት😌

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

27 Sep, 21:42


ዱዐዋ ብርታቴ ነው። እናቴ ሁለት ሰዎች ተወራርደው ቢመጡ "ስራ እየሰራች ነው።" ብሎ ያለው የሚያሸንፍባት ናት። ከ እጇ ስራ አታጣም። እየሰራች ድንገት ንፋስ ሃይሉን ሲያጠነክር ከላይ የሚለበስ ስደርብላት "ኑር(ብርሃን) ያልብስሽ!" የሚለውን ምርቃቷን አፍሳለሁ። በ ምድር ላይ ቤተሰብ ኖሮት ዱዓውን ካገኘ በላይ ማን እድለኛ አለ። እድለኝነቴ ትዝ ሲለኝ የስንፍናዬ አለቃ እጁን ይሰጥና "በጊዜ አጅርሽን ሰብስቢ!" ብሎኝ ይሄዳል።


#ኡሚዬ ❤️ #ረጅም ሀያት ከአፊያ ጋር ለሁሉም እናቶች! 🤲

🤍 🤍

7,538

subscribers

29

photos

8

videos