ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️ @drzakirnaiki Channel on Telegram

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

@drzakirnaiki



ይሄንን የዶ.ር ዛኪር ናይክ ቻናል በአማረኛ ተተርጉሞ #በቪዲዮ #በአውዲዮ #በፁሁፍ በጥራት የሚቀርቡበት ቻናል ነው።

ይሄንን ቻናል ለመቀላቀል ከስር #REQUEST #TO #JOIN የምትለውን ብቻ መጫን ነው ።👇👇👇
Any comment✍️ @RB_IA3

ቀን 18/03/2016

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️ (Amharic)

ይሄንን የዶ.ር ዛኪር ናይክ ቻናል የሚባለው በአማረኛ ተተርጉሞ ቻናል ነው። ይሄንን ቻናል ለመቀላቀል ከስር #REQUEST #TO #JOIN የምትለውን ብቻ መጫን ነው። ቀን 18/03/2016 የቴሌግራም ቻቻል ሜይዳችን በተመለከተ ኳስ ለመከተል አጋሜ። ይሄ ቻቻል በቴሌግራም ውስጥ ያሉትን ትክክለኛ መድረሳችንን እና መረጃዎችን እንዲያገኙ መቻላችን ነው። እባኮትን በቴሌግራም መስራት ማስታወቂያዎችን ይቀፋሉ። እናምርኩን ተጨማሪ ምልከታችንን እና ተቅብዬ እንበላችኋለን።

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

08 Feb, 02:42


♥️ውሎ ከፈለግክ ውብ የሚያምር፡
♥️ባ'ግባቡ ስገድ፡ ሶላተል ፈጅር፡

🎁ከዛም አስከትል፡ የጠዋት አዝካር፡
🎁ቁልፉ ይኼ ነው፡ ለስኬት ሚስጥር፡

🖊አቡ ፉራት

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

07 Feb, 07:22


#ŔƁ

ያ አላህ ከጭንቀት ነፃ የሆነ አእምሮ ፣ ከሐዘን ነፃ የሆነ ልብ እና ከበሽታ ነፃ የሆነ አካል ስጠን።   አሚን 🤲

መልካም ሰኞ 🤝

https://t.me/drzakirnaikii

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

07 Feb, 07:21


#ŔƁ

" እስቲ ይቺን ቀን በነብያችን{ﷺ}ላይ ሰለዋት🥀በማውረድ አስውቧት"

💚🌹💚
#ሶሉ_ዓለ_ነቢ {ﷺ}🌹

@drzakirnaikii

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

07 Feb, 07:20


ገንዘብ ከሌለህ ዘካ የለብህም። ላልቻለ ሰው ሀጅም ግዴታ አይሆንበትም።

ሶላት ግን ውሀ ከሌላ ተየሙም ታደርጋለህ። መንገደኛ ብትሆን፡ ብትታመም፡ ጂሃድ ላይ ብትሆን... ሁሌም ግዴታ ነው።

በከባድ በሽታ ምክንያት መንቀሳቀስ ባንችል እንኳ፡ እያመላከትን/እያሰብን እንሰግዳለን።

ታዲያ አሏህ ሙሉ ጤና ሰጥቶን ከሶላት የምንዘናጋ ሰዎች፡ እስልምናችን ምኑ ጋር ነው?

إِنَّ ٱلصَّلَوٰةَ كَانَتْ عَلَى ٱلْمُؤْمِنِينَ كِتَٰبًا مَّوْقُوتًا
ሶላት በምእምናን ላይ በጊዜያት የተወሰነች ግዴታ ናትና፡፡

@drzakirnaiki

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

01 Feb, 18:42


📚አንድ ወንድ በ'ርግጥ በቁንጅናዋ ልክ የጨረቃ ቁራጭ የመሰለችን ሴት ሊያገባ ይችላል። በጣም ዕድለኛ እንደሆነም ያስባል።

ሆኖም ከወራቶች በኋላ የሷ አይነት አምሳያ የሌለ ይመስለው እንዳልነበረ፡ መልኳም ኖርማል/መደበኛ ነገር ይሆንበታል።

በስነምግቧሯ ጉድለቶች ሲያይ ደግሞ ቁንጅናዋ ጭራሽ ከአይምሮው ይጠፋል። ያኔ መፀፀት ይጀምራል።

💎ዲንና መልካም ስነምግባር ያላት ሴት ግን፡ የዲንዋና የመልካም ስነምግባሯ ቁንጅና፡

🎁ቀን በቀን እየታደሰ፡ አዲስ ይሆናል ያብባል፡ ይፈካል፡ ያፈራል።

🧕የዚህ ነገር ፍሬ/ውጤት በቤትህ በነፍስህና በልጆችህ ታያለህ።

⚠️ስለሆነም ምርጫህ ላይ ቆም ብለህ አስብ!

🖊አቡ ፉራት🖊

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

29 Jan, 16:23


🤲🤲ን በከጀልንበት የትኛውም ጉዳይ ላይ አንቸኩል፡ ለምን አሁን አልሆነም አንበል።

🕌ምክነያቱም ጉዳዩ ለኛ ጥሩ የሚሆንበት ትክክለኛ ወቅትና ሁኔታ የሚያውቀው፡

📖ጌታችን 🤲🤍 ብቻና ብቻ ነውና።

🤲ስለሆነም በመልካም ትዕግስት እንጠባበቅ።

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

24 Jan, 18:43


💎ኬንያ ውስጥ የሚገኝ ኢስላማዊ ዩኒቨርስቲ!

💎ክብር፡
💎ውበት፡
💎ቁንጅና፡
💙ሀያእ፡

🎁ኒቃብ|ሙተኒቂብ🎁

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

24 Jan, 13:19


💙አንዳንድ ባሎች ሚስቶቻቸውን ሲያናግሩ ወታደራዊ ትዕዛዝ የሚያስተላልፉ ይመስላሉ።

✖️ይህ ተገቢ አይደለም።

💙ሚስቶቻችንን በለስላሳና በውዴታ ቃላቶች የኔ ውድ፡ የኔ ማር... እያልን ወይም በምትወደው ኩንያዋ መጥራታችን፡

🎁ከምንም ነገር በላይ ያስደስታቸዋል፡ እኛ ላይ ያላቸው እምነት ይጨምራል፡ በመካከላችንም ውዴታና ፍቅር ይሰፍናል።

ስለሆነም እንደ ደሞዝተኛ የወጪ ሰጥቶ ብቻ ላጥ ማለት ሳይሆን፡

🦋ባለቤቶቻችን በሚያስደስታቸው ቃላቶች እያወደስን እያዝናናን እያሳቅን ውዴታችን እየገለፅን፡

💙አንዳንዴ ስጦታ እየሰጠን እናጫውታቸው እናስደስታቸው ልባቸው እንዲረጋጋና እንዲሰክን እናድርግ።

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

21 Jan, 18:32


✉️ቁንጅና አይንን ነው ሚማርከው። መልካም ስነምግባር ትህትና ሀያእ ደግነት... ግን ልብን ሰርስሮ ይገባል።

🌳ቁንጅና እየረገፈ እየጠወለገ ይኼዳል። መልካም ስነምግባር ግን እያበበና እያፈራ ይኼዳል።

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

20 Jan, 16:47


💙የሰው ልጅ ሁሌም የሌለውን ነገር ይመኛል።

💙ባልለው ነገር የሚያመሰግነው ግን ጥቂቱ ብቻ ነው።

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

13 Jan, 19:21


🌸አንቺ የዐይኑ ማረፊያ ትሆኚ ዘንድ በአንቺ ጉዳይ በለሊት ከጌታው የሚመሳጠር፡ ጌታውን የሚለምን ብዙ ነው።

🦋ስለሆነም፡

💎በኒቃብሽ ተሰትረሽ፡
💎በሀያእ ተውበሽ፡
💎ቤትሽን አዘውትረሽ፡
💎ጌታሽንን ፈርተሽ፡

🩵ያ ረብ 🤲 የተሻለውን ስጠኝ በይ!

⚠️ትዳርን በመገላለጥና በሀራሙ አቋራጭ በፍፁም አታስቢ፡

✖️አቋራጭ ሳይሆን ከአሏህ እዝነት መቆረጥ ነውና።

✍️አቡ ፉራት💧

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

12 Jan, 13:59


🌸ሁለመናችንን ለአሏህ እንስጥ፡
🌸ወደ አሏህም በትክክል እንመለስ፡
🌸እንታገስ🌸🌸

🕑የምንፈልገው ነገር ሁሉ በአሏህ ፈቃድ በትክክለኛው ወቅት ላይ ከተፍ ይላል።

♥️ሀቂቃ አትጠራጠሩ [لا ريب ولا شك فيه]

✍️🔤🔤🔤 🔤🔤🌹🔤🌷🔤

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

11 Jan, 01:27


#ŔƁ

ያ አላህ ከጭንቀት ነፃ የሆነ አእምሮ ፣ ከሐዘን ነፃ የሆነ ልብ እና ከበሽታ ነፃ የሆነ አካል ስጠን።   አሚን 🤲

https://t.me/drzakirnaikii

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

08 Jan, 18:17


🎀መበሳጨት የሌለበት፡
🎀ተስፋ መቁረጥ የሌለበት፡
🎀ከአሏህ ውጭ ለማንም ብሶት መናገር የሌለበትን፡

🌸መልካም ቆንጆ ትዕግስትን ታገስ🌸

🌸አትጠራጠር ሁሉ ነገርህ በአሏህ ፈቃድ ያምራል፡ ይስተካከላል🌸

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

03 Jan, 18:32


♥️ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ የጀሃነም እሳት ከፊሌ ከፊሌን በላ ብላ ወደ ጌታዋ ብሶታን አቀረበች።

አሏህም ሁለት ጊዜ እንድተነፍስ ፈቀደላት። አንዴ በክረምት አንዴ ደግሞ በበጋ!

ረሱልﷺ በጣም ሀይለኛ ሙቀትና በጣም ሀይለኛ ብርድ ከጀሃነም እስትንፋስ ነው ብለዋል።

♥️አያችሁ የጀሃነም እሳትም መተንፈስ ትፈልጋለች!

♥️ምድርም በውስጧ አምቃ የያዘችውና የወጠራትን ነገር በእሳተ ገሞራ ትተነፍሰዋለች።

♥️የሰው ልጅም አይምሮውን የወጠሩትና ልቡን ያጨናነቁት፡ እንደ ደማሚት ሊፈነዱ የቀረቡት የህይወት ምስቅልቅሎች፡ ጭንቀቶችና ሀሳቦች፡

♥️የሚተነፍስባቸው ጥሩ ሚስት፡ ጥሩ ወንድም፡ ጥሩ ጓደኛ፡ ጥሩ ወዳጅ ያስፈልገዋል።

♥️አሏህ ይግጠመን! የሰጠንን ደግሞ በረካ ያድርግልን ይጠብቅልን።

አቡ ፉራት💧

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

01 Jan, 19:05


⚠️ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⚠️

መልሱን በመመለስ የሚመጣላችሁን ስጦታ ተሸለሙ 🎁🎁🎁🎁

🔰 ነብያችን (ሰ.አ.ወ) ወደ መዲና ሲመጡ በእንግድነት
ያረፉት ማን ጋር ነበር ?

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

30 Dec, 18:49


♥️ለአላህ ልቅናን የማትሹት ለእናንተ ምን አላችሁ

♥️በምናከብረውና ቦታ በምንሰጠው ሰው ፊት በንግግራችን በተግባራችን በሁሉ ነገራችን ቁጥብና ጨዋ ነን።

♥️ከአሏህ ጋር ብቻችን ስንሆን ግን በተቃራኒው ነው።

♥️ታዲያ በዚህ ሁኔታ አሏህን ነው ያተለቅነው? ወይስ የኛው አይነቱ፡ ሰው የሆነው ፍጡርን?

ደህና እደሩ።
والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته.

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

27 Dec, 18:17


💙ጡባ [طوبى] ማለት ማማር፡ ወይም ጀነት፡ ወይም በጀነት ውስጥ ያልለች፡ ጋላቢ 100 አመት በጥላዋ ቢጓዝ የማያቋርጣት ዛፍ ናት ተብሏል።

ዐምር ቢን ቀይስ እንዲህ ይል ነበር፡

💙ረመዷን በፊት ነፍሱን ላስተካከለ ሰው ጡባ ተረጋግጦለታል💙

💙እኛስ አሏህ ረመዷንን በሰላም እንዲያደርሰን ዱዓእ እያደረግን ነው?

♥️እውነት በልባችን ረመዷንን የመድረስ ሸውቅ አለ?

💙አሏህ ረመዷንን ካደረሰን እንዴት ውጤታማ ፆም ለመፆም ዕቅድ እያወጣን ነው?

💙ባረከሏሁ ፊኩም፡ ሁላችንም እናስብበት፡ እንስተካከል።

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

24 Dec, 17:27


💙ኒቃብ መልበስሽ ትዳር አያሳጣሽም። መገላለጥሽም ትዳር አያፈጥንልሽም።

💙ጥብቅ በሆነ ምሽግ ብትሆኚ እንኳ፡ ያለጥርጥር አሏህ የፃፈልሽን ሪዝቅ ከች ብሎ ያልለሽበት ይመጣል።

♥️ስለሆነም በመገላለጥና በመሯሯጥ ሳይሆን፡ አሏህን በመፍራትና በዱዓእ ሷሊህ የሆነውን ሀላልሽን ፈልጊ!

✍️አቡ ፉራት 💧

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

22 Dec, 19:24


♥️إن اتقيتن فلا تخضعن بالقول♥️
💙አሏህን ከፈራችሁ በንግግር አታለስልሱ💙

💙ሁሌም ሴት ልጅ ተቅዋዋ በጨመረ ቁጥር፡ ከአጅነብይ ወንድ ስታወራ ጠንከር፡ ኮስተር ትላለች፡

♥️ድምጿን አታለሰልስም አታለዝብም አትቅለሰለስም።

💙ድምጿንም አታለሰልስም አትቅለሰለስም፡ ተቅዋዋ በማነሱ ምክነያት ቢሆን እንጂ።

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

21 Dec, 18:57


♥️ነፍሱን [ልኩን] ላወቀ ሰው፡ በሱ ላይ የሰዎች ንግግር ምንም አይጎዳውም♥️

ማሊክ ኢብኑ ዲናር አሏህ ይዘንለትና።

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

17 Dec, 14:50


⚠️انتبه‼️
⚠️Alert‼️

ዕርጋታ|ጡመእኒናህ የሌለው ሶላት እስከ የውመል ቂያማህ ድረስ እንኳ ብትሰግድ ተቀባይነት የለውም‼️

ሸይኽ ሷሊህ ኢብኑ ዑሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና።

ባረከሏሁ ፊኩም!

⚠️ሶላት ውስጥ ሁነን የሚጨንቀን ከሆነ፡ እንደው መቼ ቶሎ በጨረስኩት ብለን ጠቅ ጠቅ የምናደርገው ከሆነ፡

ታዲያ ከኢማን ምን ቀረን?
‼️
ከእስልምና ምን ቀረን?
‼️

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

15 Dec, 17:54


ሶላት ውስጥ ተሸሑድ ላይ በዚህ መልኩ እንዘክር፡

⚡️ አት-ተህያቱ፡

التحيات لله، والصلوات والطيبات، السلام عليك أيها النبي ورحمة الله وبركاته، السلام علينا وعلى عباد الله الصالحين، أشهد أن لا إله إلا الله، وأشهد أن محمدًا عبده ورسوله.

⚡️ ሶላት ዐለን-ነብይ፡

اللهم صل على محمد وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم؛ إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم ؛ إنك حميد مجيد.

⚡️ ከሶላት ዐለን-ነብይ በኋላ በዚህ መልኩ ከአራት ነገሮች በአሏህ መጥጠበቅ፡

اللهم إني أعوذ بك من عذاب جهنم، ومن عذاب القبر، ومن فتنة المحيا والممات، ومن فتنة المسيح الدجال.

ተጨማሪ፡

📌በመጀመርያው ተሸሑድ ላይ[ከፈጅር ሶላት ውጭ] አት-ተህያቱ ብቻ ነው የሚባለው!

📌በሁለተኛው ተሸሑድ ላይ ደግም ከአት-ተህያቱ በኋላ ሶላት ዐለን-ነብይ ይባላል፡ ከዛም ከላይ በተጠቀሰው መልኩ ከአራት ነገሮች በአሏህ እንጠበቃለን፡

📌ከዚህ ቀጥሎ ደግሞ የምንፈልገውን ዱዓእ አድርገን እናሰላምታለን።

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

09 Dec, 18:27


በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ........🤩
  #አስተማሪ............☺️
  #አስለቃሽ.............😢
   # አዝናኝ...............😁

📍‟ ጣፋጭ ታሪክ ”📍

አዲስ #ተከታታይ ታሪክ በዚህ #ቻናል ላይ የሚገኝ። አሁኑኑ ያንብቡ!!
ታሪኩ ተጀምሯል... ይፍጠኑ እንዳያመልጦዎት!!
#ᴏᴘᴇɴ ይበሉ👇👇👇

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

09 Dec, 18:17


👌የትኛውን ውብ ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ

⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

08 Dec, 13:56


الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات.

የበሽር አል አሰድ አባት ሀፊዝ አል አሳድ ሶሪያን እኤአ ከ1971 እስከ 2000 መርቷል። ልጁ በሽር አል አሰድ ደግሞ ከ2000 ጀምሮ እስካሁን ሶሪያውያን ሲያሰቃይ ከርሞ ነበር።

ይኸው ማንም ባልገመተውና ባልጠበቀው ፍጥነት በአሏህ ፈቃድ የግፍ አገዛዝ መንበሩ ተጠራርጎ ተወግዷል።
الحمد لله.
ይህ ድል ተስፋ እንዳንቆርጥ ያነቃቃናል። አሏህ ከፈለገ በቅፅበት ውስጥ ምንም ነገር ማድረግ እንደሚችልም ማሳያ ነው።

አሏህ የተውሂድና የሱና ጠላትን ባሉበት ሁሉ ያጥፋቸው።

ሆኖም የሶሪያ ቀጣይ ሁኔታ አንዳንዶች እንደሚገምቱት ቀላልና አልጋ በአልጋ ይሆናል ብዬ አልገምትም፡

1ኛ፡ ታጣቂዎቹ የተለያየ አቋም ያላቸው ቡድኖች ናቸው፡
2ኛ፡ ብዙ የውጭ ጠላትና ጫና መጋፈጥ ግድ ይላቸዋል።

አሏህ የሻም ምድርን የሰላም አየር የሚነፍስበት፡ የተውሂድ የሱናና የዒልም ብርሃን የሚፈነጥቅበት የተውሂድና የሱና ምድር እንዲያደርገው ዱዓዬ ነው።

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

21 Nov, 18:57


እስላማዊ ጥያቄዎችን በመመለስ የምንዳችን ተካፋይ ይሁኑ🥰


አሊ ኢብን ጧሊብን (ረ.ዐ) የገደለው ማነው?

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

20 Nov, 19:23


😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍                       «ላለመደናቀፍ፣
                   ላለመወናከፍ ፣
                 ማግባት ነው መሸከፍ፣
                    ከሀላል ቀበሌ!
                  አህመድ ኸይረል ወራ
                     አሩሱል ከማሌ!»

💖 ተወዳጅ የሆነዉ የ MUSLIMS  FAMILY👨‍👩‍👧 ቤተሰብ ይሁኑ 💖  ይቀላቀሉን እጅግ ይወዱታል

⚠️ ከተወሰነ ደቂቃ ቡሃላ ይጠፋል ይፍጠኑ ⚠️

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

16 Nov, 18:38


👉 የጀናዛ ብልት ውስጥ እጇ አልወጣ ያለች ሴት!

  .........መዲና ውስጥ አንዲት ሴትዮ  ትሞትና ጀናዛዋ መታጠብ ይጀምራል በድንገት የአጣቢዋ ሴት  እጅ ከጀናዛው ብልት ጋር ተጣብቆ አልላቀቅም አለ መዲና ውስጥ ያሉ ኡለማዎች የአጣቢዋ እጅ ይቆረጥ ወይስ የጀናዛው ብልት በሚል ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ገ ቡ  በዚህ ጊዜ ነበር ለእንግድነት ለመጡት ኢማሙ ማሊክ ይህ  ጥያቄ የቀረበው እሳቸውም ወደ አጣቢዋ በመዞር
.....see more

ውሸት አደለም ገብተዉ ሙሉውን ያንብቡት

    👇👇👇👇👇👇
       ሙሉውን ለማንበብ
     👆👆👆👆👆👆

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

15 Nov, 03:19


#ŔƁ

" እስቲ ይቺን ቀን በነብያችን{ﷺ}ላይ ሰለዋት🥀በማውረድ አስውቧት"

💚🌹💚
#ሶሉ_ዓለ_ነቢ {ﷺ}🌹

@drzakirnaikii

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

08 Nov, 01:14


መጥፎዎችን ከመቅቀላቀል፡ በብቸንነት ራሀ/ዕረፍት አልለ።

አሚረል ሙእሚኒን ዑመር رصي الله عنه

ይህን ዕውነታ አሏህ ገጥሞት ብቻውን የጌታውን ውዴታ ከጅሎ ለይል የቆመ ሰው ያውቀዋል፡ ያጣጥመዋል!

🔘ለይል🔘ዊትር🔘ፈጅር🔘
ንቁአንቁ

صلوات ربي وسلامه عليه

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

06 Nov, 18:32


ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️ pinned «አላህ ሆይ! ኢስላምን ሳንጠይቅህ እንደሰጠኸን ሁሉ፤ ጀነትን ጠይቀንህ አትከልክለን። قيل لإعرابي : أتحسن أن تدعو ربك ؟ فقال : نعم ، قيل : فادع فقال : اللهم إنك أعطيتنا الإسلام من غير أن نسألك، فلا تحرمنا الجنة ونحن نسألك.»

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

05 Nov, 17:35


🔞🔞🔞🔞🔞❗️😳
   ሙስሊም ሆናችሁ እስከ አሁን ይሄ ቻናል ሳይኖራችሁ ቴሌግራም እየተጠቀማችሁ ነው?😳😳

ሊያመልጣችሁ የማይገባ ሁሌም ሊኖራችሁ የሚገባ ቻናል ነው።

😳ገብታችሁ እዩት በ ቻናሉ ትገረማላችሁ

አሁኑኑ JOIN በሉ በፍጥነት👇👇👇

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

04 Nov, 01:29


🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠❗️

በሰላማዊ መንገድ የኒቃብ ጥያቄ ያቀረቡ
2️⃣ መተነቂብና 3️⃣ወንድ የአዲስ ከተማ ት/ቤት ተማሪዎች፡

ከጁሙዓ ጀምሮ እንደታሰሩና የት እንደታሰሩ እንደማይታወቅ ሀሩን ሚዲያ ከተማሪዎቹ ወላጆች ሰምቶ ዘግቧል።

🔴ሚስማር ሲምመታ የበለጠ እንደሚጠነክር ሁሉ፡ ሙስሊሞች ሲታሰሩ፡ ጭቆና ሲበዛባቸው ከአለት በበለጠ ይጠነክራሉ እንጂ አይስሰበሩም።

ተማሪዎቹ ይፍፈቱ!

ሀገር ተረካቢ ተማሪን በማሰር ሀገር አይግገነባም!

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

02 Nov, 01:47


በሂጃብ እንቅፋት የሚሆን ሁሉ የሸይጧን ሰራዊት ነው።

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

01 Nov, 10:37


ፊሊስጢማውያን ወንድሞቻችን እህቶቻችን በዱዓእ አንርሳቸው።

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

30 Oct, 19:48


👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️

⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

30 Oct, 18:11


ተማሪ ነህ ?

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

30 Oct, 17:53


ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ❤️🥳🥳🥳

እነሆ የሙስሊም ሴት ሰሃብዮች የጀግንነት ታሪክ ተጀምሯል

ለማንበብ አሁኑኑ JOIN የሚለውን ይጫኑ👇

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

30 Oct, 10:19


አላህ ሆይ! ኢስላምን ሳንጠይቅህ እንደሰጠኸን ሁሉ፤ ጀነትን ጠይቀንህ አትከልክለን።


قيل لإعرابي : أتحسن أن تدعو ربك ؟
فقال : نعم ، قيل : فادع

فقال : اللهم إنك أعطيتنا الإسلام من غير أن نسألك، فلا تحرمنا الجنة ونحن نسألك.

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

25 Oct, 03:47


#ŔƁ

" እስቲ ይቺን ቀን በነብያችን{ﷺ}ላይ ሰለዋት🥀በማውረድ አስውቧት"

💚🌹💚
#ሶሉ_ዓለ_ነቢ {ﷺ}🌹

@drzakirnaikii

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

24 Oct, 16:32


#ŔƁ

«አላህ ሆይ! ከድክመትና ከስንፍና፣ ከፍርሃ
ትና ከስስት፣ ከእርጅናና ከቀብር ቅጣት በአንተ እጠበቃለሁ። አላህ ሆይ! ለነፍሴ
እንተን መፍራትን ስጣት። አጽዳትም። ከማንም ይበልጥ የምታጸዳት አንተ ነህና። እንተ ወዳጇና ረዳቷ ነህ። አላህ ሆይ! ከማይጠቅም እውቀት፡ አንተን ከማትረራ ቀልብ፡ ከማትጠግብ ነፍስ፡ ተቀባይ ከሌለው ዱዓ በአንተ እጠበቃለሁ።»

@drzakirnaiki

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

17 Oct, 05:30


Assalamu aleykum werahmatulahi webarakatuhu

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

07 Oct, 02:28


#ŔƁ

ያ አላህ ከጭንቀት ነፃ የሆነ አእምሮ ፣ ከሐዘን ነፃ የሆነ ልብ እና ከበሽታ ነፃ የሆነ አካል ስጠን።   አሚን 🤲

መልካም ሰኞ 🤝

https://t.me/drzakirnaikii

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

06 Oct, 08:25


#ŔƁ

አትቆጣ (ረሱል ﷺ ) ‼️

"በቁጣ መንፈስ ውስጥ ስትሆን ከንግግር ተቆጠብ ፤ ምናልባት የምትናገረው ትክክል ሊሆን ይችላል ፤ የምተገልፅበት መንገድ ግን በእርግጠኝነት ስህተት ነው "

ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )ረሱል ﷺ )

@Drzakirnaikii

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

24 Sep, 04:41


#ŔƁ

አላህ ያለው ላይቀር   ያላለው ላይከሰት
የምን ትካዜ ነው  የምን መበሳጨት??

ሀሳብና ጭንቀት  ሂድልኝ ከጎኔ
ላትጨምር ላትቀንስ ከአላህ ውሳኔ!!

መልካም ቀን 🌥

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

24 Sep, 01:39


🟥በአሁን ወቅት የአብዛኛው ሰው ሁኔታ ከተመለከትክና ካስተዋልክ፡ ከሰዎች ብዙም መልካም ነገር አትጠብቅም!

👉በዚህ ዘመን ያልደረሰብህ፡ አንተን መጥቶ አዛ ያላደረገህና ያላስቸገረህ ሰው፡ ትልቅ ውለታ እንዳደረገልህ ሰው ነው።

🌺በመልካም ነገር በጌታችሁ ምህረትና በእዝነቱ ተበሰሩ፡ እናንተ የፈጅር ቤተሰቦች!

@drzakirnaikii
@drzakirnaikii

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

23 Sep, 01:41


‏إذا نظرَ أهلُ الجَنَّةِ إلى اللهِ تعالى نَسوا نعيمَ الجَنَّـةِ.

- الحسن البصري رحِمَهُ الله.

የጀነት ሰዎች ከፍ ወዳለው ወደ አሏህ ሲመለከቱ የጀነትን ፀጋ ይረሳሉ።

ታላቁ ታብዕይ ሀሰን አል-በስርይ አሏህ ይዘንለትና።

👉የአሏህ ፊት ለማየት ከሚረዱን ነገሮች የለይል ሶላትና የፈጅር ሶላት በወቅቱና በአግባቡ መስገድ ነው።

👉በተጨማሪም የለሊቱ የመጨረሻው ሶስተኛው ክፍል ላይ ዱዓና ኢስቲግፋር ማብዛት ያስፈልጋል።

አሏህ በእዝነቱ ጀነት ውስጥ የሱን ፊት ከሚያዩት ያድርገን 🤲

🌸ሱሁር|ለይል|ዊትር|ፈጅር 🌴

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

22 Sep, 13:50


ይህ ዕብደት፡ ሶምሶማ፡ ዱብ ዱብ፡ ጭፈራ፡... እንጂ ሶላዋት አይደለም!

መልዕክተኛውናﷺ ሙዕሚኖች ከዚህ የጠሩ ናቸው።

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

14 Sep, 17:56


🌸አስተዋይ ማለት ጥሩና መጥፎውን የሚያውቅ ሳይሆን፡

🌸አስተዋይ ማለት ጥሩን ሲያይ የሚከተል፡ መጥፎ ሲያይ ደግሞ የሚርቅ ነው።


💎ሱፍያን ቢን ዑየይናህ አሏህ ይዘንለትና።

@drzakirnaiki

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

14 Sep, 09:25


የመውሊድ በዓል መድረሱ የሚታወቀው፡ ጨረቃ ታየ አልታየ በሚል ስሌት ሳይሆን፡

ድቤ ታየ አልታየም በሚል ስሌት ነው የሚከበረው።

@drzakirnaiki

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

13 Sep, 06:44


#ŔƁ


የአሏህ ደጋግ ፤ንፁህ ልብ እና አእምሮ ያላቸው ሰዎች  ዘወትር ቁርዐን ቀሪዎች እንዲሁም በጁምዐ ቀን ረሱል  ﷺ ላይ ሰለዋት በማውረድ ይሽቀዳደማሉ።

«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ
#صلوا_عليه_وسلموا_تسليماﷺ
@drzakirnaikii
@drzakirnaikii

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

13 Sep, 06:30


🕊️ ‏.•°``°•. 🤍 ¸.•°``°•. 🕊️
🕊️ ‏( 🤍 مُحَمَّدٍ 🤍 ) 🕊️
🕊️ `•.¸ 🤍 🕊️ 🤍 🕊️ 🤍 🕊️
‏‌الَلَـﮬ̲̌ﮧَـمﷺْ🤍صََلَِّﷺ🤍وََسََـــلَِّـم🤍وََبََارَِكَ🤍عََلََىَ سيدنا ﷺ🤍مـَُحَـمـََّــدٍَﷺْ 🤍وِأّلَهِ وِصٌحٌبِهِ 🕊️🤍أّجِمَعٌيِّن🕊️🕊️

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

05 Sep, 06:28


ካፊር ሆነው የሞቱት መቼም በሰላም አይኖሩም። ለእነሱ RIP መመኘታቸውን አቁም። አክራሪነት አይደለም። ይህ መሰረታዊ አቂዳ ነው !!! ለሁሉም የሰው ልጆች መልካም እንመኛለን ፤ ለሙስሊሞች ላልሆኑት መመሪያ ፣ ጤና እና ደህንነት ዱዓ እንድናደርግ የተፈቀደልነው ለምንድነው? ከሞቱ በኋላ ለእነሱ ይቅርታ ለማድረግ ዱዓዎችን ማድረግ የተከለከለ ነው

https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

02 Sep, 18:47


#ŔƁ

ሴት ልጅ ቶሎ ትዳር አለማግኘቷ [አለማግባቷ] አያነውራትም [ዱዓ ማድረግ ነው፡ አሏህ በወሰነው ወቅት የወሰነላትን ሀላልዋን ታገባለች]፡
ባይሆን የሴት ልጅ ነውር/ዐይብ ሶላት መተዋ፡ ስነምግባሯ መበላሸቱና ሀያእዋ ማነሱ ነው።

አደራችሁን ውድ እህቶቼ፡ በሶላት በጥሩ ስነ ምግባርና
#በሀያእ ላይ🌴

ኢንሻላህ በዚህ ከበረታችሁ፡ ሁሉ ነገር በአሏህ ፈቃድ ይስተካከላል።


https://t.me/drzakirnaikii
https://t.me/drzakirnaikii

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

30 Aug, 18:25


#ŔƁ

ያ አላህ ከጭንቀት ነፃ የሆነ አእምሮ ፣ ከሐዘን ነፃ የሆነ ልብ እና ከበሽታ ነፃ የሆነ አካል ስጠን።   አሚን 🤲

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

29 Aug, 18:52



     የቤተሰቦችህ ጉዳይ ሲስተካከል; በድህነት ትፈተናለህ፤
    ድህነትህ ተወግዶ በሀብት ስትመቻች; በቤተሰቦችህ ትፈተናለህ፤
    የቤተሰቦችህ ጉዳይ እንደ ምትፈልገው ሲሆንልህ; በስራህ ትፈተናለህ፤
    ሀብትህ, የቤተሰቦችህ ጉዳይና ስራህ ሲስተካከል; በጤናህ ትፈተናለህ።

ምክንያቱም……
    እቺ የዱንያ ሀያት ናትና መቼም ልትሞላልህ አትችልም።


  በተሰጠህ ተብቃቅተህ በጌታህ ላይ ተመክተህ እያመሰገንክ ኑር!!

https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
    

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

29 Aug, 02:16


#ŔƁ

"ምድር የማን እንደሆች ለማወቅ👉 ወደ መቃብር ቦታዎች ሂዱ ...ከዚያ እኛ የምድር እንጂ ምድር የኛ እንዳልሆነች ይገለፅላችኅል"👍D/r zakir nike
#share
❤️ @drzakirnaikii ❤️

ዶ/ ዛኪር ናይክ እትዮጵያ🇪🇹|| ™️

28 Aug, 17:50


#ŔƁ

ቤትህ መብራት እንደሌለው የምታውቅ ከሆነ መግባትህ የማይቀር ስለሆነ የግድ ወደ ሱቅ ሄደህ ሻማ ነገር ይዘህ ትገባለህ ቀብርህም ልክ እንደዚሁ መግባትህ የማይቀር ቤትህ ስለሆነ ጨለማ መሆኑን አትርሳ ብርሃን የሚሆንህን ነገር ይዘህ ግባ!!!

@drzakirnaikii ✔️
@drzakirnaikii ☑️

እስቲ #Share ያድርጉ።

11,439

subscribers

224

photos

78

videos