𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️ @alahu_akber1 Channel on Telegram

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

@alahu_akber1


...................꧁﷽꧂.....................


#ኢስላማዊ_መረጃዎች
#ኢስላማዊ_ታሪኮች
#በእውነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረቱ_ታሪኮች
#አጫጭር_ዳዕዋዎች እና
#የተለያዩ_ሀዲሶችን_ያገኛሉ
#owner 👉 #riyad (#rio)
for any comment @rio_comment_bot

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️ (Amharic)

ረዳት እና መጽሐፍቶች ከስላማዊት እንዴት አለብን? ረዳት እና ታሪኮችን እንዴት መተላለፍ ይችላል? መንቀሳቀስ ለኢትዮጵያዊውን በእናንተው ታሪክ ላይ ተመልከቱ ታሪኮችን እና አጫጭሩን ዳዕዋዎችን ለመጠቀም ይችላል። እናንተውን በአንደኛው ሥም (ሪዮ) መንስኤ ለመጽሀፍ @rio_comment_bot

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

09 Dec, 17:27


.
ማንም ለዘላለም የሚቆይ የለም...
ስለዚህ በማንኛውም ጊዜ ማንንም ለማጣት ሁልጊዜ ዝግጁ ሁኑ ❤️‍🩹

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

09 Dec, 16:00


የአብዛኛው ወንዶች ፊትና...😎

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

09 Dec, 08:21


አልሃምዱልላህ በአጭር ጊዜ ውስጥ በtik tok 10,000 ተከታዮችን ማፍራት ችለናል 🥰

ጉዞ ወደ 100k 😍
tik tok

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

09 Dec, 03:50


.
rule_1

ከመሞታችሁ በፊት የተሰበረ ልብ ትታችሁ አትሂዱ 🙌

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

08 Dec, 18:45


ማነዉ ወርቅን በረንዳ ላይ የሚያስቀምጥ ?
የከበረ ነገር በከበረ ቦታ ነዉ የሚቀመጠዉ።


@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

08 Dec, 17:39


አሰላሙአለይኩም 🙄
.
ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 😊

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

08 Dec, 15:52


ክርስቲያን ሆንኹ የሚለው አንድ ጀለስ ከእስልምና የወጣበትን ምክንያት ይጠየቃል። እርሱም በተመስጦ ሆኖ...‟ከእለታት በአንድ ቀን ሊነጋ ሲል ለመስገድ ከእንቅልፍ ተነሳሁኝ፣ እዚያው አልጋዬ ላይ እንዳለሁ ከሰማያት ነጭ ልብስ የለበሰ ግርማ ሞገስ ያለው አንድ ሰው፥ ልጄ ሆይ ! ውጪው ይበርዳል፣ ደግሞ ገና ሌሊት ነው አልነጋም፣ እባክህ ተመልሰህ ተኛ ትታመማለህ፡ አለኝ። እኔም ኢየሱስ በዚህ መልክ ከተገለጠልኝ ቡኋለ ክርስቲያን ሆንኩ” ይለናል።

🗣Brother ያ ኢየሱስ አይደለም...ሸይጧን ነው😭

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

08 Dec, 12:24


ፀጉር የሌላቸውን ወንድሞቻችንን የምትሳደቡ ግን አደብ ግዙ!!!

የመላጣነት ብቸኛ ጉዳት ዉዱዕ ስታደርግ ፊትህ ከየቱ ጋር እንደሚጀምር አለማወቅህ ብቻ ነው።
🖊️Junaid(#ᶜ)

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

08 Dec, 03:51


.
የሰገዳቹበት ቦታ ላይ ትንሽ ጋደም ማለት 🤌

ያሰላም 🥰

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

07 Dec, 16:12


.
በህይወቴ በአንድ ነገር ላይ ብቻ እርግጠኛ ነኝ....
ስህተት እየሰራሁ እንኳን ሳይሰለች የሚምረኝ አንድ አላህዬ ብቻ እንደሆነ አውቃለው::

የኔ አላህ 🥰

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

07 Dec, 04:15


.
ሰላም ለእነዛ....🕊

የደስታ ብርሀን ጠፍቶባቸው
አሁንም በተስፋ ለሚኖሩ ነፍሶች
ሁሉ...!!

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

07 Dec, 03:17


የኔ ቆንጆ...🤌

አሉ አይደል እነዛ የማያልፉ የሚመስሉ ቀናት ?
እንደዚህ ደካማ ነኝ እንዴ ያልሽባቸው
ቀናቶች እስቲ ቁጠሪያቸው ምን ያህል ናቸው የሚገርምሽ እነዛ ቀናቶች አልፈው አንቺ ግን አለሽ ያኔ ድክመትሽ የነበረዉ የዛሬ ብርታትሽ ሆኗል ማወቅ ያለብሽ በህይወት ላይ ሁሌም የማያልፉ የሚመስሉ ቀናቶች አሉ ግን ደግሞ ያልፋሉ እንዳረሺ እና Stay Strong


.❤️

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

06 Dec, 18:38


ያዙ እንግዲህ ዱዐ ላረግ ነው 😂

ያሁኑን ረመዳን ከሀላላችን ጋር የምንፆም ያድርገን 🤲

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

06 Dec, 18:08


ኢንሻ አላህ ወላሂ ግድ ነው በጣም ነው የሚያምሩትም የሚያጓጉትም ወላሂ እነሱን ማግባት ምነኛ መታደል እንደሆነ ወላሂ እነሱን ካገባን ማንም አያየብንም ማንም አይነካብንም እኛ ግን እንደፈለግን እንነካቸዋለን እንደፈለግን እንይዛቸዋልን እንደፈለግን እናያቸዋለን ክብር አላህን ፈርተው ኒቃብ ለለበሱ እና ለተሰተሩት ይሁን

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

06 Dec, 17:59


.
ወላሂ በውበቷ ልቤ እየቀለጠ ነው 😣 ቪድዮውን ስንቴ እንዳየው አላህ ነው ሚያቀው 😅

እንሻአላህ ወላሂ ኒቃብስት ነው ማገባው 🙌

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

06 Dec, 16:13


➨ ጀግኖች አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ?

ህይወታችሁ መፅሀፍ ቢሆን እና አሁን ላላችሁበት ሁኔታ ምዕራፍ ስጡ ብትባሉ ፤ ምን አይነት ስያሜ ትሰጡታላችሁ ?

እኔ በለውጥ ጎዳና ብዬዋለሁ ፤ የእናንተን ደሞ ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ ።

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

06 Dec, 14:28


.
ባል የሌላት ሴት ምስኪን ድሃ ናት አሉ ረሱል ﷺ

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

06 Dec, 12:49


ተንኮል ያቆምኩት ዝርዝር ብር እያለኝ ለረዳቱ 200 ብር ሰጥቼ ረስቼው የወረድኩበት ቀን ነው 🚕

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

06 Dec, 05:53


.
ለሌሎች መልካም መመኘት ዒባዳ ነው ❤️

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

06 Dec, 04:17


.
«ልብ ትዝታ ይዞ ስናፍቅ በምናብ ትዝታ
እየፀነ ሲናፍቅ ለየቅል ነው:: በእርግጥ
ረሱሉላህን አግኝተን አላየናቸውም ግን
ካገኘናቸውና ካፈቀርናቸው ሰዎች የበለጠ
እንናፍቃቸዋለን:: የቱንም ያህል ብንናፍቅ
ግን የባልደረቦቻቸው ያህል አይሆንም::»

اللهم صلِ و سلم على سيدنا محمد ﷺ💚

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

05 Dec, 18:20


.
አይኖቼ ውበትሽን በተመለከቱ ሰዐት...
ተስቢህ ያደርጋሉ 🥰

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

05 Dec, 18:09


ባልተስተካከለዉ ማንነቴ ለምትሰጠኝ
አፊያ ፣ሪዝቅ፣ሰላም…ሁሉ አልሀምዱሊላህ


.❤️

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

05 Dec, 16:49


.
ደስተኛ የሀላል ፍቅር የሚጀምረው
ንፁህ ልቦች ሲገጣጠሙ ነው::
.
@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

04 Dec, 17:30


.
የፍቅር ሌላኛው መገለጫ፦

ፍቅር ማለት "ከእሱ ውጪ ሌላ ማራኪነቷን
እንዳያይ ገላዋን ስትሸነፍ ነው"
እና "ከእሷ ውጪ ሌላ ሴት እንዳያይ
አይኑን ዝቅ የሚያደርግ ነው"❤️

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

04 Dec, 17:01


.
ሀቢቢ...ብቻ ጠንክርና ሰርተህ ብር
ይኑርህ እንጂ የሚያኗኑርክ አታጣም 😎

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

04 Dec, 15:47


.
«በመጨረሻም ሁሉም የሀራም ግንኙነቶች
ልብን የሰበሩ ሲሆኑ ይቋጫሉ💔»

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

04 Dec, 07:51


እና
ስለ እድል ከጠየቁህ ንገራቸው…<<

በሺ ከሚቆጠሩ ሀይማኖቶች መካከል
ሙስሊም ሆኜ ነው የተወለድኩት..

#Alhamdulillah አላ ኒዕመተል ኢስላም🩵

 

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

03 Dec, 19:13


መገን social media 😂

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

03 Dec, 17:43


.
ያረብ...
በ ሰው ላይ አይቼ የጠላሁትን ነዉር በኔ ላይ አታሳየኝ ❤️

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

03 Dec, 16:02


.
ሴትን ልጅ እንደ ንግስት
አድርጎ የሚንከባከብ ወንድ
በሌላ ንግስት ያደገ መሆኑን
ያሳያል!!

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

03 Dec, 07:48


Attention🚨

አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ይሄ የደረሳቹ ለሌሎችም ለ ጥንቃቄ እንዲሆነ ሼር አርጉላቸው ባረከላህ ፊኩም ብዙ ሰው ከዚ ሊድን ይችላል ኢንሻአላህ…

So ጉዳዩ modernized የሆነ የስርቆት ቴክኒክ ነው በጣም አጃኢብ ነው ግን ተከተሉኝ🚶🏼‍♀️

እና ብዙ ጊዜ ኢላማቸው ሚያረጉት ሴቶች ላይ ነው ወንዶችን ለመሞከርም አያስቡም cos ቦርሳ አይዙም…ብቻ ታክሲ ስትጠብቁ አንዲት ሴት መጥታ አጠገባቹ ትቆማለች ከዛ ወሬ ምናምን ታወራለች like እንደ ኖርማል ሰው ታወራላቹ ምናምን ጨዋታው ስለማይገባቹ ማለት ነው። ላታወራም ግን ትችላለች ዝም ብላ ታክሲ እንደሚጠብቅ ሰው
⚠️አብዛኛውን ግዜ ሰው እንዳይጠረጥር ነጠላ ነው ምትለብሰው ⚠️

ከዛ ቪትዝ መኪና መጥቶ ወይ ቦታ ይጠይቃቹሃል specially «ፒያሳ እና አምሮኝ የት ነው?» ነው የሚሉት ስተነግሯቸው አብራቹ ያለችው ልጅ እኛም ወደዛው ነን በዛው ውሰዱን ብላ ስትገባ እናንተም እሷ ስላለች ብላቹ ትገባላቹ🤦‍♀️ ኢሄኔ ነው ማታለላቸው ሚጀምረው!

Btw መንገድ ሳይጠይቋቹም ልጅቷ «ኧረ አባት እስከ እንትን አድርሰን» ትልና ስትገባ ነይ ግቢ ኧረ ትላለች እናነተም ስለቸኮላቹ ትገባላቹ። ከዛ ወሬ ያወራሉ ምናምን ብዙ የተለያየ ወሬ ነው ሚያወሩት…


🚨Attention here 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

ከእናንተ ጋር የገባችዋ ልጅ ትንሽ እንደሄዳቹ ከእግራቹ ስር ብር ታነሳለች ወይኔ የሱ ነው እንስጠው ምናምን ትልና ብር ጥለሃል ምናምን ትለዋለች እነሱ ፊልማቸውን ይሰሩባችኋል። ግን እናንተ አትነቁም🤦‍♀️

«ወይኔ ሰሩልኝ ወሰዱብኝ እዬዬ» ምናምን ይላል ሹፌሩም አንቺ የዋህ ስለሆንሽ ያሳዝንሻል ግን ማዘን ያለብሽ ለራስሽ ነው😑 ደግሞ ከሱ ጋር ሴት ልትኖርም ትችላለች መኪናው ውስጥ አብራው 3 ለ 1 ማለት ነው ጨዋታው…

እሪ ካለ ቡሃላ ሰውዬው ልጅቷ(ማለትም አብራቹ የገባችው) ቦርሳዬን ፈትሹ ብላ ስትሰጥ እኔም ሌባ አይደለሁም ብላቹ ቦርሳቹን ሰጥታቹ ንፁህነታቹን እናረጋግጣለን ስትሞክሩ ስልክ እና ብራችሁን ታስረክባላቹ😭

ብዙ ሲያወሩ ያሳዝኗችኋል ከዛ ምትሄዱበት ሳትደርሱ ትወርዳላቹ ቆይታቹ ቦርሳቹን ስትከፍቱ ምንም የለም💔

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

02 Dec, 19:43


"ጀነቴንም ግቡ❤️ " ስትባሉ አስባችሁታል 🥹, ጭንቀት አክትሟል, ሃዘን ተባሯል 😍, ህመም ረግፏል, ናፍቆት በመገናኘት ሽሯል,አላህ አላህ 🥰 ያችን ቅጽበት በጉጉት የምንጠብቅ በተውባ መንገድ መመላለስ ያደከማቸው ያንተ ባሮችህ ነን 🥺🥰

🧕Bint Ousman

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

02 Dec, 19:38


ተስፋ እንጂ ትዝታ ለሰው ልጅ በሽታ ነው 😔

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

02 Dec, 19:20


እህቶቼ ከልቤ በልመናም ጭምር የምመክራችሁ ነገር፤ ፎቷችሁን አትፖስቱ። የፖሰታችሁትንም አጥፉ። በዚህ የፈሳድና የቴክኖሎጂ ዘመን አንድ ቀን በዚህ ድርጊታችሁ ታለቅሳላችሁ፣ ታፍራላችሁ፣ ትፀፀታላችሁ፣ የትዳር ህይዎታችሁና ማኅበራዊ ህይዎታችሁም ሊቃወስ ይችላል። ከዚህ በላይ በዝርዝር መናገር አይጠበቅብኝም። ሐራም ነው ሐላል ነው ብቻ እያልኩ እንዳይመስላችሁ። እንኳን ሐላል ያልሆነውን የተፈቀደ ቢሆን እንኳ ላላሰባችሁት የፈሳድ አላማ ስለሚውል ይቅርባችሁ። አልገባችሁም ምን እንደሚካሄድበት! የገባው በጥቅሻ ይገባዋል! የልጆቻችሁንም ፎቶ አትፖስቱ። ኋላ ምን እንደሚሆኑ አታውቁም። ዛሬ ላይ ለውሳኔ አልደረሱም። እናንተ ክፉ ነገር ባታስቡበትም ኋላ ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም። ኋላ ራሳቸው አድገው ጎልመሰው መፖሰት ይኑርባቸው አይኑርባቸው ይወስናሉ። ዛሬ ፖስታችሁባቸው እነርሱ ኋላ ካልፈለጉ ላንንተም ጸጸት ነው፣ ለነርሱም መሳቀቅ ነው።

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

02 Dec, 18:32


.
ዛሬ ላይ ከሐራም ወከባ የሚያመልጡት ጥቂት ናቸው::
እነርሱም ቢሆን ሐራም ነገር ሳይስባቸው፣ ሳያምራቸው ቀርቶ አይደለም...
የሐራም መጨረሻው እንዳማያምር፣ ቁጭቱ ከባድ እንደሆነ፣ የፀፀት ግርፋቱ እንደማያስተኛ ስለሚያውቁ ነው . .❤️‍🩹

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

02 Dec, 16:34


ዛሬ በነሱ ተፈላጊ ነዉ ለምን ?? ለነሱ አስፈላጊ ስለሆንክ
ነገ ግን ምንም ነህ 😞

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

02 Dec, 15:06


ከጀነት ውጭ ያለ ፀጋ አላቂ ነው!
ከጀሃነም ውጭ ያለ መከራ አላፊ ነው!😍

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

02 Dec, 03:32


ከሮጠ ይልቅ ከአላህ
ጋር የቆመ ይቀድማል😍

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

01 Dec, 20:05


.
ችግር ላይ ሌላ ችግር ደከመኝ ወላሂ 💔
የቀረኝ ተስፋ ይሄ የአላህ ቃል ብቻ ነው
{ إِنَّ مَعَ ٱلۡعُسۡرِ يُسۡرٗا }
ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡ የሚለው::

በአላህ ዱዐ አርጉልኝ 🙏

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

01 Dec, 19:09


አንዱ ላጤ ካልሲው ቆሽሾ የቤቱ ጠረን ሲቀየርበት ሱቅ ሄዶ ሳሙና እና ሰንደል ገዝቶ መጣና
:
ሳሙናው ላይ ሰንደሉን ሰክቶት ለኮሰው

#Bro_ኧረ_ካልሲውን_እጠብበት😂

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

01 Dec, 16:14


.
ራስህን ማንም እንደማይፈልግህ ተራ ፍጥረት አድርገህ አትገምት
በእርግጥኝነት የምናገረው ነገር ማንም ሰው ላያስትውለን ይችላል

የፈጠረን አላህ ግን በየቀኑ " ባሪያየን በምን ሁኔታ አገኛቹሁት " እያለ መላይኮችን ይጠይቃል
አላህ ሰለአንተ ለመጠየቅ የሰራህ መጥፎነት ወይም የሰራህ ጥሩነት አያግደውም።
መጥፎ ስራ እንኳን ብትሰራ እኔን እረሰቶኛል ብሎ በፍፁም ችላ አይልህም

መልካም ከሚሰራው እኩል በየቀኑ ሰለሁኔታህ ይጠይቃል

ታዲያ የሚያኖርህ የሚረዝቅህ አላህ በዚህ ልክ
አሰፈላጊ ሁኖ ከተከታተለህ
ሌላው ችላ ቢልህ ምን ይቀርብሀል?

ይልቅ እሱ እንደሚያስታውስህ አንተም በየቀኑ አስታውሰው አመስግነው!!

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

01 Dec, 05:01


ትንሽ አስብ‼️

አለም ላይ  በጣም  ዉድ የሆኑ ነገሮች አላህ በነፃ  ሰጥቶን  ሲያበቃ ምን አለኝ ብዬ አልሀምዱሊህ ልበል ትለኛለህ⁉️

አስተንትን እስኪ
ዉድ እናትህ በነፃ
አባትህ በነፃ
ልጅ በነፃ
ሙሉ ጤና ካለህ እሱም በነፃ
ወንድምና እህት በነፃ
በጣም ዉዱ መልዕክተኛህ ነብዩ(ﷺ) በነፃ
በጣም ዉዱ እስልምናህ በነፃ

አላህ  የሰጠህ  በጣም በጣም ዉድ የሆኑ ነገሮች ተዘርዝረዉ  አያልቁም ግን ሁሉም በነፃ ነዉ

ከነዚህ  ዉስጥ አንዱን ያጣ ሰዉ  ጉዳቱን  እና ሀዘኑ  ማንም  አይረዳለትም ከባድ ነዉ(አላህም ሶብር ይስጠው)።ግን እኛም የአላህ ነን ወደ እሱ ተመላሾች  ነን ብሎ  ስለሚያስብ አልሀምዱሊላህ ይላል።

አኺ አልሀምዱሊላህ በል‼️
ሪዝቅ እንዲሰፋ ዱዓ አርግ።✔️


🖊️ #Junaid

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

30 Nov, 19:52


አፍቃሪ ማለት እሳት የሆነ ትእግስት የሌለው

አቃጣይ አመፀኛ መዘዝ የማያስብ በደስታ መቶ አለምን  እሳት ሁኖ የሚኖር ነዉ።😥💔

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

30 Nov, 19:03


.
ባል :-4 ሚስት ባገባ ካንቺ ምንድነው ምሰማው....
ሚስት:-ምትሰማውማ....
ጌታህ ማነው ??
ዲንክ ምንድነው ??
ነብይክ ማነው ??

dead

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

30 Nov, 18:16


በቃ አስቀምጧቸዉ ይዉጣ 😭

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

30 Nov, 13:22


.
አሁ ገና ገባኝ ሰዎች ብቻቸዉን ለምን መስጂድ ውስጥ እደሚቀመጡ 😊

እንዴት አይነት ሰላም አለው መሰላችሁ 🤌

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

30 Nov, 08:15


#ዘምዘም_ውሃ አስደናቂ ጥቅሞቹ ❤️

ቱርካዊቷ የዘረመል መሐንዲስ #ዲላራ_ሳሪ የዘምዘም ውሃ ጥቅም ላይ ያተኮረ ሳይንሳዊ ሙከራ ካደረገች በኋላ ሁሉም ሰው የማያውቀው ለሰው አካል ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን ማግኘቷን ተናግራለች።

የዘምዘም ውሃ ለሰው ልጅ አካል የሚፈልጓቸውን በርካታ ማዕድናት ይዟል

የዘምዘም ውሃ በማዕድን በጣም የበለፀገ ሲሆን በተለይም ማግኒዚየም፣ ካልሲየም፣ ሶዲየም እና ፖታሺየም ይዟል
ይህ ከማዕድን ውሃ ጋር ሲነጻጸር በ10 እጥፍ የሚበልጡ ማዕድናት አሉት ለቆዳም ሆነ ለአካል ክፍሎቻችን ጥቅም አለው ባየሁት ነገር በጣም ተገርሜያለሁ ትላለች።

ይህን በምድር ካሉ ምርጥ ውሀ ታዲያ ሀጅና ዑምራ ሄዶ ሳይዝ ወደ ሀገሩ ሚመለስ ማን አለ 💧💧💧

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

29 Nov, 20:10


እንድትሰግድ መከርኳት አሁን ማሻ አላህ መስገድም መጾምም ጀመረች😍 እና ከአንድ ወር በኋላ ግንኙነታችን ሀራም ነው ብላ ተወችኝ
©

አልሃምዱሊላህ በቤቱ ያፅናሽ🖤

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

29 Nov, 18:58


.
አይገርምም .....
ስንፈራው ራሱ የምንሸሸው ወደ እራሱ እኮ ነው!!

የኔ አላህ 😊

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

29 Nov, 18:50


.
መልካም የሆኑ ጂኖች ቤቶቻችሁን ይጋራሉ፣ ከናንተ ጋርም ሰላቶቻችሁን ይጋራሉ፣ከእናንተም ጋር በብዙ ነገር ይጋራሉ፣በምግብም ሳይቀር፣ የአላህን ስም ካነሳችሁ ለነርሱ አጥንት አላቸው፣ ለእናንተም ሥጋ አላችሁ።🥶

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

29 Nov, 17:42


የኸይር ስራ ጥሪ❗️❗️

ጀማችን ሺሃቡዲንን ይባላል ዋናው ስራው ቁርአንን በገጠራማ  አካባቢ መውሰድ ነው። እዛ  አካባቢ ባለ መቅራታቸው ምክንያት ወደ ኩፍር እየሄዱ ስለሆነ እሱን ለማስቀረት ነው ምንሰራው። ለዚህም ሲባል ሁሉም ሙስሊም  መተባበር እና መሳተፍ  አለብን።
ለዚህም ሲባል ትኬት አዘጋጅተን  እየሸጥን ነው።

እባኮትን ቲኬት በመግዛት እና ለሌሎችም በመንገር ሀይር ሰራው ላይ ይሳትፉ።

ለኸይር  ሁሌም እንሽቀዳደም❗️

በአዋሽ ባንክ: 👇👇
01427640619000
Ekram wujira

Cbe birr: 👇👇
1000557744782
Amir hussein

ከላኩ በኋላ እባኮትን screen shot ይላኩልን።


@AMIFIKMU

Letechmari mereja inbox me

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

29 Nov, 16:19


.
ወንድ ልጅ ቤት ሊሰራ ይችላል
ግን ምቹ የምታድርገው ሴት ልጅ ናት

ያአዩሀል ላጤ እያገባችሁ ለማለት ነው🤭

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

29 Nov, 06:15


اللَّهُــمَّ صَلِي وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ 🖤

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

28 Nov, 17:41


.
Please ለወደፊት ሚስቴ ዱዐ አድርጉላት 🙏

እኔን ለማግኘት እየታገለች ነው። 🥹

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

28 Nov, 16:26


.
#ብዙ.... ሀሳብ ,ጭንቀት ,ፈተና ,ህመም ,መገፋት , ምኞት, ህልም , ናፍቆት እና ፍራቻ

ነገር ግን አንድ መላ ዱዓ 🤲

ትላንትን አሳልፈህ ዛሬን ላሳየኸን ፤ በፈተና
መከራ ውስጥ ላልተውከን ፤ ስንሸሽህ
ይበልጥ የቀረብከን ጌታ🤍

#አልሃምዱሊላህ!!

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

27 Nov, 17:28


ግን ለምን.....?

➾ከአፋችን ለሚወጣ አሰጠሊታ
ጠረን እንጂ ከአፋችን ለሚወጣ
አሰጠሊታ ቃላት አንጨነቅም ለምን?!

➾መፃፋችንን እንጂ ከቀለማችን
ጫፍ ለሚወጣ ፊደላት አንጨነቅም ለምን?!
➾ለአለባበሳችን እንጂ ለአስተሳሰባችን
ብዙም ቦታ አንሰጠውም?!
➾ለውበታችን እንጂ ለውብ
ስነምግባራችን ግድ የለንም?!
➾ሰዎች ምን ይሉናል እንጂ
ፈጣሪያችን ምን ይለናል ለሚለው
አይጨንቀንም ለምን?!
ለምን መጨነቅ ላለብን ትተን መጨነቅ ለሌለብን ነገር እየተጨነቅን እራሳችንን እንጎዳለን!!

አራ ኡሂቦቼ እስቲ ወደራሳችን እንመለስ👌
#ᴊᴜɴᴀɪᴅ

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

27 Nov, 16:11


.
... ያኔ ፈላጊዎቹዋ ብዙ ነበሩ ፡ _ ሁሉም የእኔ ብትሆን ብሎ 'ምመኝዋት አይነት ልጅ ነበረች ... 'ያ' ተፈላጊነቱዋ ዘላለማዊ መሰላት ፡ መስመር ሳተች ፡ ተይ ያሏት ወዳጆቹዋ ሁሉ ሴቶቹ ቀንተውባት ወንዶቹ ፈልጊዎቹዋ እንደሆነ አሰበች ፡ አበደች !
ከሚያከብሯት ይልቅ 'ሚያረክሷትን መረጠች ።

ዛሬ ወደ ራሷ ተመልሳለች ፡ ከብዙ ማርፈድ በኋላ ለትናንቱዋ ዋጋ እየከፈለች ዛሬን በፀፀት ከኑሮ ና ከእውነት ጋር በ'የ ቀኑ እየታገለች መኖር ጀምራለች

በሁኔታዋ ያዘኑ ወይም ቁስል ለመንካት ያሰቡ ... ብቻ ቤቷ የሚመጡ ሁሉ አንዲም ምርቃት ደግሞም መልካም ምኞት በሚመስል መልኩ ... ''ደህና ባል እንዲሰጣት'' ይመኙላታል

ስለ አንዲት ሴት ብቻ ሳይሆን ... ስለ ብዙ ቤቶች ችግር ነው 'ማወራችሁ ...
ማርፈድ ዋጋ ያስከፍላል ፡ ብስል ደግሞ
#ከሌሎች ይማራል ።😊

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

26 Nov, 17:36


.

ህይወት እግር መንገድ ነች ይላል የዛሬ ፅሁፌ...✍️

በዚህ እግር መንገዳችን ውስጥ ከብዙ ሰዎች ጋር እንተዋወቃለን ከእነዚህ ስዎች መካከል
1. ለአላህ ብሎ ከሚወዱን ሰዎች ጋር
2. እኛነታችንን ወደውን ጥሩና መልካም ሰዎች ናቸው ብሎ በማሰብ የቀረቡን
3. እንዲሁም አስመሳይ ጥቅመኛ እራስ ወዳጆች ጋር እንተዋወቃለን በዚህ የእግር መንገደችን ላይ
በመጨረሻም አብረውን የሚቆዪን ለአላህ ብሎ የወደዱን የተጠጉን ሰዎች ብቻ ይሆናል
ሌሎች ግን ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ጥለውን ይሄዳሉ ህይወት ግን ይቀጥላል....

አንዳንዶቹ ለኛ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል መልካም እና ጌታቸውን የሚፈሩ ስዎች ነበሩ እነዚህ ሰዎች ትዝ በሉን ቁጥር ዱዓ እናደርግላቸዋለን

አልሃምዱሊላህ ለሁሉም ነገር
እና ሁሉም ሰው የሆነ አሻራ ነገር በውስጣችን ትተውት ይሄዳሉ
በመጨረሻም በዳይ ከመሆን ተበዳይ መሆንን የመሰለ ነገር የለም

ወደ ሰዎች ስንቀርብ በእውነተኛ ማንነት እንዲሁም በንፁህ ልባችን መቅረብ አለብን
የውሸት ልብ ይዘን ወደ ስዎች በቀረበን ቁጥር የእውነት ልብ ይዘው የሚጠብቁን ሰዎች እናጠናለን ስለዚህ ለራሳችን ስንል ጥንቃቄ እናደርግ በተረፈ.....

ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ❤️🫶

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

26 Nov, 15:36


አላህማ ለኔ 🥹


ሙሉበት እስኪ ምን አድርጎላቹሀል 🥹

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

26 Nov, 12:04


ሩሲያ ቅዱስ ቁርአንን በማቃጠል የተከሰሰውን ግለሰብ በ 14 አመት እስራት እንዲቀጣ ፈርዳለች።

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

26 Nov, 11:32


.
ወንጀል ሊሰራ ተነሳስቶ ሲያበቃ
አላህን አስታውሶ ወደ ኋላ በተመለሰ
ሰው ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

25 Nov, 18:03


.
እረፉ በእናንተ አያምርም 😅

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

25 Nov, 17:22


የኢትዮጵያ ህዝብ ለማስደሰት
መብራት አጥፍቶ መልቀቅ በቂ ነው😌

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

25 Nov, 16:28


ሲገባን •••• ጊዜያት ቢያልፉም ስሜቶች ቢቀያየሩም ሰዎች ቢሄዱም ትውስታዎች ቢደበዝዙም •••• ከልብ ደምቆ የተፃፈ በደማቁ የሚታይ ፋና ይኖረዋል::

©️M.aminkassaw

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

24 Nov, 11:10


.
ኢላሂዬ....🤲

የተነፋፈቁ ልቦችን ሁሉ በእዝነትህ
አገናኛቸው🥺

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

23 Nov, 19:15


አንድ ኪሎ ሙዝ በ 60ብር አየገዛህ ይሄን ስትሰማ ፌንት በላህ አደል?😁

ለራስህ ዋጋ ምታወጣው እራስህ ነህ
ባለቤቱ የናቀውን እቃ ገዢው አያስወድደውም!

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

23 Nov, 18:45


👀 እቺን ሰውዬ አወቃችኋት ( የTRON Founder ) በባለፈው ልጥፌ የየሆነች ሀገር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ተሹሟል ብያችሁ ነበር አሁን ደግሞ ግድግዳ ላይ የተለጠፈን ሙዝ በ$6.2 Million ጨረታ ገዝቶ ሊበላት ነው 😭😂😂😂

IMAGE SOURCE

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

23 Nov, 18:00


አባት  ሲያለቅስ እንደማየት
   ትልቅ የዱንያ ህመም አይቼ አላውቅም

አባትነት ሚስጥር ነው ሲከፋውም ሲደላውም
ዝም ይላል

ልጆቹ ሊያሳድግ ስንትና ስንት መከራ ስንትና ስንት
ልፋት ያያል ግን ብዙዎች ለአባታቸው ያላቸው አመለካከት እጅግ የወረደ ነው

ወላጆቻችሁን አታሰቃዩ አታስለቅሱም ነገ
       ትደርሱበታላችሁ ትልቅ ፀፀት አለው !!

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

23 Nov, 17:51


ቴምር🙃

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

23 Nov, 16:33


.
ናፍቆትን ለፆመ ማፍጠሪያው ምን ይሆን?💔

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

22 Nov, 18:31


She say : ሀቢቢ በህልምህ መጥቼ አዉቃለሁ ?

He : ኣይ፣ ሁሌኮ አየተል ኩርሲይ ቀርቼ ነዉ ምተኛዉ !

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

22 Nov, 17:56


.
ያለ ምንም ምክንያት ከትዳር የሚዘገይን ሰው....
ሀኪም ቤት ሄዶ እንዲመረመር እመክረዋለው 😊

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

22 Nov, 17:11


.
ሳይደክሙና ሳይሰለቹ ያረብ..ያረብ ያሉ ምላሶች...
ምላሽን ማግኘታቸው አይቀሬ ነው!
አላህ የማይሰለች ምላስ፣ የማይደክም ልብ ይስጠን 🤲

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

22 Nov, 02:29


يوم جُمعة أكثِرو من الصّلاة على النبي ٌ🤎.
    اللهمُ صل وسلِم على نبيّنا مُحمدﷺ.

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

21 Nov, 18:29


.
እንደዛውም ደግሞ አላህን ፈሪዎች አሉ 🥰
ወንድን ቀና ብሎ ማያዩ እናም ከትምርታቸው ጎን ለጎን ቂርዓት የሚቀሩ : መስጅድ ሚመላለሱ ❤️

ወላሂ ለ እናንተ big respect 🥰

#አላህ_ይጠብቃችሁ 🙌
.

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

21 Nov, 17:02


.
rio

ሰላም አለይኩም ውዶቼ ዛሬ አንድ ያስገረመኝን ነገር ልንገራችሁማስ ::
በተለይ እህቶቼ ይሄ ለናንተ ነው 🫵...ባለፈው በተቀመጥኩበት ቦታ ላይ አንድ የ ክላሴ ልጅ መቶ አጠገቤ ተቀመጠ እና ሞቅ ያለ ወሬ ይዘን በመሃል ስልክ ተደወለለት እናም አውርቶ ሲጨርስ ሚስቴ ነች ማንሳት ነበረኝ አለኝ እኔም አብሽር ብዬው ወሬአችንን ቀጠልን በመሃል ሚስቴ ስላለው ነገር ጠየቁት::

ያው ባሌ ሚስቴ መባባል የዘመኑ ፋሽን እንደሆነ አውቃለው ግን ያለውን አመለካከት ለማወቅ ስል እኔ ሳላውቅ አገባክ እንደ አልኩት:: እሱም ፈገግ እያለ የምፈልገው እስከሰጠቺኝ ድርስ ሚስቴ ነች አለኝ ያው ማለት የፈለገው ስሜቴን አስካበረደቺልኝ ድረስ ሚስቴ ናት ማለቱ ነው 🤦‍♂ እናም እዚህ ላይ መፃፍ ማልፈልጋቸው ብዙ ነገሮችን ነው የነገረኝ ያው መቼም ትረዱኛላችሁ በተለይ የግቢ ተማሪዎች ::

ከዛም በጣም እየገረመኝ ታገባታለህ አልኩት....በጣም እየሳቀ ትቀልዳለህ እንዴ አለኝ::ምነው ስለው የጨዋ ልጅ እና ድንግል የሆነችን ሴት እንደሚያገባ ነገረኛ እኔም አላስገረመኝም ማንስ እንደዚህ አይነቷን ያገባል::

ያው ከግቢ እስኪመረቅ ነው ወይ ደሞ ፍሬሽ ተማሪዎች እስኪገቡ ነው እስከዛው ስሜቱን ያበርድባታል ምስኪን 💔
በጣም ሚያስገርመኝ ነገር ምን እንደሆነ ታቃላችሁ ሁሉንም ነገር ምታረገው በሷ ፍላጎት መሆኑ ነው 😣 ሃታ እሱ እንዳለኝ ከሆነ አንዳንዴ የቤርጎ እራሱ እሷ እንደምከፍል ነው የነገርኝ 🤦‍♂

በርግጥ ሁለቱም ካፊር ናቸው ግን ግቢ ላይ አንዳንድ ኢስላምን ሚያሰድቡ ሰዎች አጋጥመውኛል::እናም እህቶቼ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ህይወት ይቀጥላል ከተመረቃቹ ቡሃላ ትዳር ሚባል ነገር አለ ልጅ መውለድ አለ ብቻ ብዙ ኃላፊነት ይጠብቃቹሃል::
ሃቂቃ እኔ ያየውትን ካየው ቡሃላ ወደፊት አግብቼ ሴት ልጅ ከወለድኩኝ መቼም ግቢ አልካትም ይሄ የኔ አመለካከት አይደለም ብዙ ሰውን ጠይቄ ሁሉም በኔ ሃሳብ ነው ሚስማማው::

እናም ውዴ....እህቴ ላይ እንዲደርስ ማልፈልገውን ነገር አንቺም ላይ እንዲደርስ ስለማልፈልግ ይሄን ምክሬን ተቀበይኝ አንዴ መተሻልና በቃ ለመጣሽበት አላማ ጠንተሽ ስሪ 🥰 አስቢው ወላጆችሽ እዚህ እንድትደርሽ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል... ለአንድ ለማታቂው ወንድ ብለሽ ውለታቸውን አትብይ 🙌

ትምህርትሽ ላይ ብቻ አቶክሪ ❤️
©ሪያድ

#share
@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

21 Nov, 16:16


.
ከተሰበረ ልብ እና ፈገግታ
ካለዉ ሰው ፊት የበለጠ
ጠንካራ ነገር የለም።

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

20 Nov, 16:08


.
አልገባንም እንጂ...
በተመለሱ ዱአዎቻችን ውስጥ እየኖርን ነው
😊

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

20 Nov, 15:01


እንደ ዘንባባው የረዘመ ተስፋዬ እንደ ጉንዳን ካነሰችው አቅሜ እንደማይመጣጠን ባውቅም : ሁሉ ነገሬን ለሀያሉ ጌታዬ ሰጠሁ🥹❤️

ለነፍሴም ሸክምን ቀነስኩ...!

ያረብ የነገውን ፈተና አደራህን🤲

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

19 Nov, 18:59


.
ያ ኒሳዕ
ከሰርግ ቡሃላ ባልየው ቤት መሄድ ያስፈራል እንዴ 😂

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

19 Nov, 16:58


ትዳር ለ ብዙ ግዜ ዘለቂታ የሚኖረው
ባል ሲያጠፋ ሚስት ትቆጣለች ባል ይቅርታ ይጠይቃል😊
ሚስት ስታጠፋ ባል ይቆጣል ሚስት ታለቅሳለች ባል ይቅርታ ይጠይቃል😌

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

19 Nov, 09:54


እርግጠኛ ሁን አንተም🫵 እንደምትሞት!
ሞት እኮ ወዳንተ እንተለቀቀ ቀስት ማለት ነው ።
ቀስቱ ከደጋኑ ወቷል..
ነገር ግን ያንተ እድሜ ቀስቱ ወደ አንተ ለመድረስ በሚጓዘው ርቀት ልክ ብቻ ነው!

[ኢማም አሽ-ሸዕራዊ🫶]

አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን🤲

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

19 Nov, 08:40


የ ጃፓን ሚስቶች ምሳቸው 5 ማንክያ ሩዝ ነው የሚበሉት

የኔዋ 4 ማንክያ መብሰሉን ለማየት 2 ማንክያ ጨው ለመቅመስ 9 ማንክያ መቀዝቀዙን ለማየት 😁
😭

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

19 Nov, 07:53


.
ደርሷል ቀርቧል ቀኑ በሉ
አስታግፊሩሏህ

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

18 Nov, 16:59


.
ማፍቀር በሽታ ነው....
ያፈቀሩትን ማግባት ደግሞ መድሀኒት ነው ብለዋል...

🔸 ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁሙ ላህ)፡፡

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

17 Nov, 18:44


.
የውስጡን አውጥቶ መግለፅ ተስኖት እንደው በደፈናው ያረብ! ሲል የተማፀነን ሁሉ...

አላህ ዱኣውን ሙስተጃብ ያድርግለት 🙏

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

17 Nov, 17:24


.
እውነተኛው ቤት!

ማንነታችን የሚጋለጥበት!
ረዳትና አጋዥ የሌለበት!
እናት የለች አባት የለ እህት ወንድም
አንተ እና ስራህ ብቻ።

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

16 Nov, 21:02


ማልቀስም አይሻልም 😭

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

16 Nov, 17:59


.
ሌላ የተላከልኝ gift 😍

አላህ አላህ ምን አይነት ጥበብ ነው 🤌

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

16 Nov, 17:59


.

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

16 Nov, 07:32


.
ስትደርስ እንጂ
ሲደክምህ አትቁም!!

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

16 Nov, 07:10


❝ መጥፎነት ከራስ ነዉ ሚወረስ አይደለም ❞ 🙃

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

15 Nov, 17:12


.
አንዳንድ ጊዜ የምትፈልገውን የማታገኘው
የተሻለ ስለሚገባህ ነው 🙌

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

15 Nov, 08:28


💡ከመማር ይልቅ ማስተማር እንመርጣለን። ከራስ ገመና በላይ የሌላውን እናያለን። ራሱን አይቶ ያልጨረሰ ሌላን እንዴት አየሁ ይላል? ሰው ራሱን ማየት የሚጀምረው በሞት ከፈን ሲታቀፍ ነው።

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

15 Nov, 06:30


.
ሰላም እንዲሰማን ከሚያደርጉን ነገሮች ውስጥ አንዱ ባጣነው ነገር ላይ አላህ የተሻለ ነገር እምደሚተካልን ማወቃችን ነው 🥰

©rio
@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

14 Nov, 14:06


.
በጣም ስለከፋኝ ነገር ዱዐ ላረግ እጄን አነሳና ምለው ነገር ይጠፋብኛል

ዝም ብዬ ያረብ...የሚለውን ቃል እደጋግመዋለው 💔

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

13 Nov, 19:57


አስተውሉ🦋

ከአፈር በላይ ሆኖ አደብ ያልያዘ
ነገ ከአፈር በታች ሲሆን...


አላህ አደብ ያሲዘዋል💔

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

13 Nov, 06:46


My little girl የገጠሯ ቆንጆ😊

አጎቷ ልብስ ሊገዛላት ከተማ ወስዷት ምን ልግዛልሽ ሲላት


🧒:- ጅል ባል🌚 (ጅልባብ) ለማለት እኮ ነው❤️

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

12 Nov, 18:43


.
አንዳንዴ የአላህ ክልከላው እሺታም ጭምር ነው 🤌

ትዝ ይለኛል የሆነ ጊዜ በጣም ፈልጌው ዱአ ያረኩበት ጉዳይ ነበር እና ዛሬ ላይ ተሳክቶ ቢሆን ኖሮ ተበልቼ ነበር ::

ወላሂ አላህ ባላሳካላችሁ ነገር ላይ በጎ ነገር አለ:: አዎ በሰዓቱ በጣም አዝነናል ግን የ አላህ ውሳኔ ትክክል እንደሆነ ጊዜ ያሳያችዋል 😊

©rio
@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

12 Nov, 18:10


.
ጭንቅላቱን ትራሱ ጋር እንዳገናኘ እንቅልፍ የሚወስደው ሰው ያለበት ኒዕማ ቀላል እንዳይመስላችሁ 🙌

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

11 Nov, 13:17


He asked
How long will u luv me?


I replied :
Fid Duniya : Wal Aakhirah 🤍🥺

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

11 Nov, 03:31


ሊቢያ በሀገሪቱ ሂጃብን ግዴታ የሚያደርግ ህግ አጸደቀች ።

ከነገ ጀምሮ በሀገሪቱ የምትንቀሳቀስ የትኛዋም ሴት ሂጃብ የመልበስ ግዴታ የተጣለባት ሲሆን  ህጉን ተግባራዊ በማያደርጉ ሴቶች ላይ ከ 20 አመታት ያልበለጠ እስር ይጠብቃቸዋል ተብሎዋል ።

ነጻነቴን ፈልጋለው ሂጃብ አለብስም የምትል ሴት ካለች በአስቸዃይ ሀገሪቱን ለቃ ወደ አውሮፖ እንድትሰደድ ጥሪ ተላልፎዋል።

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

10 Nov, 17:26


አላህማ ለኔ 🥺❤️‍🩹

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

10 Nov, 16:43


Imagine በባቡረያን የጀነት በር ሰብሰብ ብለን ስንገባ 😍
እኔ ከፊት ሆኘ 😁
ባቡ ረያን :- ፆመኞች የሚገቡበት የጀነት በር

.
ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

10 Nov, 12:28


አላህ አንድ በአንድ ይውሰዳችሁ🙂

ሁላችሁንም🫥

🌺ወደ ጀነት🥀

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

09 Nov, 15:51


.
Sometimes, you have just to stay silent because only allah knows what is going on in your mind and your heart ❤️‍🩹

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

09 Nov, 12:47


እንዲህ የምንባላባት
ይቺ ዱንያ

አደም (ዐ.ሰ)
እንደቅጣት ነው የኖሩባት!!!💔

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

09 Nov, 04:23


.
⇒የአላህ ፍቅር.....

የነፍሶች እርካታ
የልቦች ምግብ
የአእምሮች ብርሀን
የአይኖች ማረፊያና የውስጥ
ሰላም ምንጭ ነው።

♡ጌትዬ ሆይ!

ልባችን ባንተ ፍቅር ሙላልን።🤲

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

08 Nov, 16:00


ስንቅ ለቀልብዎ
part: ⑲
➪ቁርአን

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

08 Nov, 03:51


.
ቤታችን ሲጨልም
ከሰይዳችን ፊት ውጪ ሌላ
ብርሃን አልነበረንም::🥹

ሀሊመቱ ሰዐድያህ (ረ.ዐ)

اللهم صلِ و سلم على سيدنا محمد ﷺ💚

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

07 Nov, 15:51


➪ሀዲስ
Part: ⑲
➪ሞትን መመኘት ይጠላል!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لَا يَتَمَنَّى أَحَدُكُمُ الْمَوْتَ، وَلَا يَدْعُ بِهِ مِنْ قَبْلِ أَنْ يَأْتِيَهُ، إِنَّهُ إِذَا مَاتَ أَحَدُكُمُ انْقَطَعَ عَمَلُهُ، وَإِنَّهُ لَا يَزِيدُ الْمُؤْمِنَ عُمُرُهُ إِلَّا خَيْرًا﴾

“ማናችሁም ሞትን አይመኝ። ሳይመጣው በፊትም በሱ ዱዓእ አያድርግ። አንዳችሁ በሚሞት ጊዜ ስራው ይቋረጣል። አማኝን ሰው እድሜው ኸይር እንጂ አይጨምረውም።”

ሙስሊም ዘግበውታል፡ 268
@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

06 Nov, 17:56


.
እኛ አዋቂወች አይደለንም እንጅ
አዋቂወች ብንሆን ኖሮ
ለእያንዳንዱ እርምጃችን (እንቅስቃሴችን)
ሀዲስና ቁርአንን በተጠቀምን ነበር!!

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

06 Nov, 17:07


ነገ ሐሙስ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ🤞

መልካም ለይል አህባቢ 🙌

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

05 Nov, 16:54


.
ውዶቼ ተውበት ማድረጊያ ጊዜው የደረሰ አይመስላችሁም 💔

እስከመቼ አላህን አምፀን !?


@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

05 Nov, 13:41


.
someone says...
«እኛን እህቶችን ለወንድ ብላችሁ ነው የሰለማችሁት ለምትሉ፣
እኛ ለወንድ ብለን ሳይሆን ወንድ ልጅን ማምለክ በቅቶን ነው የሰለምነው።»👌

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

04 Nov, 20:59


« ሊሔዱ መጡ። ልንለያችውም አገኘናቸው።
ወደ አላህ እንመለስ ዘንድም አጣናቸው። »😊

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

04 Nov, 16:54


"ወደ ላይ ከፍ ስትል ጓደኞችህ አንተ ማን እንደሆንክ ያውቃሉ። ስትወድቅ ግን ጓደኞችህ እነማን እንደሆኑ አንተ ታውቃለህ"

ካነበብኩት🤌

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

04 Nov, 12:47


5 ቀን ብቻ ቀረው።

1ኛ ለወጣ 3000 ብር
2ኛ ለወጣ 2000 ብር
3ኛ ለወጣ 1000 ብር

👇👇👇ከስር ባለው ሊንክ በመግባት join በማለት ሙሉ ዝርዝሩን ተመልከቱ  
https://t.me/+gk0czBbUe-5mYzE0


Join 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ጆይን በሉ ከላይ ባለው ሊንክ እንግዲ ካሸነፍኩ እዚ ቻናል ላይ ውድድር እናዘጋጃለን ኢንሻአላህ
እናንተ ብቻ ጆይን በሉ እና እሄንን ፅሁፍ ሼር አርጉት። 5 ቀን ብቻ ነው የቀረው ሼር አርጉት

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

04 Nov, 05:41


ያቺ ትግስት ያደከማት
ልባችሁን ንገሯት....

አላህ (ሱ.ወ) ታጋሾችን እንደሚወድ።💝🙌

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

03 Nov, 17:54


ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🤗

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

03 Nov, 15:15


.
በሰዎች ተወደን ተሞግሰን
አላህ ፊት እኔ ዘንድ ምንም የላችሁም
ሁሉንም ዱንያ ላይ አግኝታቹሀል ከመባል
ጀሊሉ ይጠብቀን🤲

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

03 Nov, 09:46


ኡስታዝ በድሩ ሁሴን በአንድ ወቅት የተናገራት ደስ የምትል ቂሷ☺️☺️

አንድ ሰዉዬ ነበር አራት ሱቅ ያለዉ ከዛ በጀመአ ሰላት እየሰገደ ኢማሙ ተሳስተዉ 3 ረከአ ብቻ ሰግደዉ አሰላመቱ እና ሰዉዬዉ ጮክ ብሎ ሱብሀነሏህ ብሎ እንዳትሳሳቱ ነገራቸዉ ከዛ ሰላት ተሰግዶ ካበቃ በኋላ ኢማሙ ሰዉየዉን በጣም ጎበዝ ነህ አላህን እየፈራህ ሀሳብህን ስብስብ አርገህ ነዉ የምትሰግደዉ ማሻአላህ እንዴትስ እንደተሳሳትኩ አወቅክ ብለዉ በመገረም ሲጠይቁት
.
.
ሰዉዬዉ እንዲህ አላቸው '' እኔ አራት ሱቅ አለኝ በእያንዳንዱ ረከአ አንዳንድ ሱቆቼን ሂሳብ እያረኩ እጨርሳለሁ እና አንድ ሱቅ ሂሳብ ሳላርግ ሰላሰላመቱ ነዉ ያወቅኩት'' ብሏቸዉ እርፍ😅😅😅

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

02 Nov, 21:02


ሐሰነ-ል-በስሪይ (ረሒመሁ-ል'ሏህ) «ዱንያ ላይ ቸልተኛ ያደረገህ ነገር ምንድነው?» ሲባሉ፦

√ ሪዝቄን ማንም እንደማይወስድብኝ አወቅኩኝ፤ ልቤ ተረጋጋልኝ፣

√ ሥራዬን ማንም እንደማይሰራልኝ አወቅኩኝ፤ ትኩረት ሰጥቼ ሠራሁኝ፣

√ ጌታዬ እንደሚጠባበቀኝ አወቅኩኝ፤ በወንጀል ልቀጣጨው ፈራሁኝ፣

√ ሞት እንደሚጠብቀኝ አወቅኩኝ፤ ጌታዬን ለመገናኘት ስንቄን ሰነቅኩኝ!

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

02 Nov, 15:34


ስንቅ ለቀልብዎ
part: ⑱
➪ቁርአን

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

02 Nov, 09:23


Sometimes we win
Sometimes we learn...🖤

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

02 Nov, 05:36


.
ይሆናል በሚል ተስፋ ''እንጂ''
ማንም ሰው በማይሆን ነገር
ጊዜውን ማባከን አይፈልግም።

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

01 Nov, 13:33


ዛሬ አንድ ነገር ላሳያችሁ 🤗
.
ከ ቁርዓናችሁ ሱራህ ፋጢር አንቀፅ 32 ተመልከቱና አስተንትኑ ራሳቹንም ፈትሹ ( ጠይቁ )
ከየትኛው ናችሁ??

1️⃣መጀመርያ ላይ ካሉት ከሆናችሁ 😑
🪫ዱንያ ልባችሁን አቅልጣችኅዋለች እና አልቅሳቹ ዱዓ አድርጉ በተለይ የለሊት ስግደት አብዙ ብዙ ዱአዎች በሌሊት ስለሚመለሱ 💧
.
.
🔋መሃል ላይ ያላችሁ አላህ ባላችሁበት አቆይቷቹ  በረካንም ጨምሮላችሁ ሌላ ኸይር ስራዎች ላይ ግን እንድትበረቱ😀
.
.
🔋መጨረሻ ላይ ያላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በዱዐም በርቱ አላህ አስብቶ እንዲያቆያቹ  አላህ በኸይር ስራዎች ሁሉ የምንገኝበትን ዕድል ለሁላችንም ይስጠን🤲
.
.
በመጨረሻም ዛሬ ጁምዓ ነዉ ሰዓቱም ከአስር በሁዋላ ነዉ ዱዓ ኢስቲጃባ ይሆናል ተብሎ ከተነገረን ወቅቶች ዉስጥ 1ዱ ነዉ 🤲

لَقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ لِّمَن كَانَ يَرْجُو اللهَ وَالْيَوْمَ الْآخِرَ وَذَكَرَ اللهَ كَثِيرًا﴾

ኸይር ነገር ላይ እንበራታ
አሰላሙአለይኩም 🤝

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

01 Nov, 11:38


ኢማን ከሌለው የብር ሀብታም
ኢማን ያለው የብር ድሃ አኼራሽን ያስውበዋል🥰

ኢማንም ብርም ከሌለው ግን እራስሽን ጠብቂ!
ከሱ ይልቅ...
ኢማን ያለውን ድሃ ተንከባክበሽ መኖር ምነኛ መታደል ነው❤️

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

01 Nov, 11:00


ለትዳር ፍቅር ብቻ ምንም
አያደርግም መስፈርት ሊኖርሽ ይገባል🤌❤️

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

01 Nov, 04:43


.
አንድ ባሪያ በእስትንፋሱ ልክ እንኳን በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ብያወርድ ሀቃቸውን አይሞላም::

ኢብኑል ቀይም

اللهم صلِ و سلم على سيدنا محمد ﷺ💚

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

31 Oct, 20:21


ሰዎች መልክሽን እስከሚረሱት ድረስ
በስነ ምግባርሽ ለመዋብ ሞክሪ🥰🤎

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

31 Oct, 18:44


ከባል ኪስ ውስጥ ብር መውሰድ ሀራም ነው እንዴ?

* ባልሽ ሸህ ከሆነ ሀራም ነው
* ባልሽ ፖሊስ ከሆነ ወንጀል ነው
* ባልሽ ትልቅ ሰው ከሆነ ነውር ነው
* ባልሽ ዱርዬ ከሆነ ሿ ሿ ነው
* ባልሽ የአራዳ ልጅ ከሆነ Normal ነው🙌

©ከኮማቾች መንደር

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

31 Oct, 04:33


.
መሽቶም ነግቶም አላህን
ማመስገን ስራችን ነው

አልሀምዱሊለህ::

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

30 Oct, 17:47


ኢላሂ ሶላትን ልንገለገልበት እንጂ ልንገላገለው የምንሰገድ አታርገን🤎

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

30 Oct, 17:15


ነገ ሐሙስ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ🤞

መልካም ለይል አህባቢ 🙌

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

30 Oct, 16:44


.
ከ አንድ ሰው ጀርባ ከምታደርገው ነገር ሁሉ በላጩና ዉብ የሆነው ነገር "ዱዐ"ነው።

አላህዬ በዱዐ የማይረሳ ወዳጅ አብዛልን
            በዱአ አስታውሱኝ

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

30 Oct, 09:27


እምልህ አንተም እዚ ደርሰሃል ነዉ!
ሁሉን ነገር ለ አላህ እንተወው

🗣ባይስ
🙌

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

29 Oct, 17:07


አሁን ምን እያሰባችሁ ወይም እየሰራችሁ ነዉ?🙄
.
.
.
.
.
እስቲ ገፅ 570 አንቀፅ 10 አንብቡ ከ ቁርአ
ናችሁ 🎚

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

29 Oct, 16:46


.
$DOGS ያመለጣችሁ PAWS🐾 እንዳያመልጣችሁ 🙌

👇👇👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=6yxesqUq

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

29 Oct, 07:47


ዛሬ ኒቃብ ሲከለከል ዝም ያለ ሁሉ ነገ ጂልባብና ሒጃብ ቢከለከል ዝም ላለማለቱ ምን ዋስትና አለ?
ምንም!

Copied from Murad

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

28 Oct, 18:37


.
✍️..rio

personaly....እኔ ትምህርት ሚኒስቴር ኒቃብ መከልከሉ ምንም አያስገርመኝም ምክንያቱም ከድሮውም ለኢስላም ጥላቻ ስላላቸው ይሄ አዲስ ነገር አይደለም ከዚም የበለጠ ነገር ሊያረጉ ይችላሉ :: መስጀድ ከማፍረስ ጀምሮ ብዙ ብዙ ነገሩችን አርገው አሳይተውናል ::


አሁን በጣም እያናደደኝ ያለው የ መጅልስ ነገር ነው ::በዚ ጉዳይ አየሰራ ከሆነ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ የደረሰበትን ማሳወቅ ነው:: ካልቻለ ደሞ አልቻልኩም ብሎ ማሳወቅ ነው :: አልሃምዱሊላህ ሙስሊሙ ክብሩን ለማስጠበቅ እስከ ሞት እንደሚሄድ ሚታወቅ ነው 🙌

የእህቴ ኒቃብ ለኔም ክብሬ ነው 🤌

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

28 Oct, 17:25


.
ስለ አንድ ሰው መጥፎነት ሲያወሩህ...

እሱንም እኛንም አላህ ይማረን በል ፤ ሌላ አትጨምር 🙌

@alehu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

28 Oct, 15:11


መልካም ኢፍጣር ለፆመኞች ብቻ 😁
እስቲ ዱአ አድርጉ🤲

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

28 Oct, 14:54


.

ሰዉ ሁላ ወደፊት ሲባል ግን ለምን ይሆን ስለ ገንዘብ ብቻ ሚያስበዉ 😕

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

28 Oct, 05:51


.
ነገን የሚያዩ አይኖች
ዛሬን መሻገር ይችላሉ።

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

28 Oct, 05:48


ሁላችንም እኮ የራሳችን የሆነ ሩጫ አለን
ድንገት ተከስታችሁ ሁሉን ትታችሁ ተከተሉን አትበሉ
እየተሳሰብን እንጂ

@alehu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

27 Oct, 17:53


ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🤗

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

27 Oct, 11:40


የእናቶቻችን ምርቃት እና ዱዓ
ያለን ሰወች ግን በቃ ታድለን
ምክንያቱም ዋጋው ብዙ ነው እመኑኝ
ዋጋ አለው!

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

26 Oct, 18:16


.
ሁሉም ነገር ድክም ሲለኝ
የምጓዝበት መንገድ ማለቂያ የሌለው ተራራ ሲመስለኝ
ጥንካሬ ሆኖ ወደፊት የሚገፋኝ ነገር ቢኖር... በአላህ ላይ ያለኝ ተስፋ ነው ❤️‍🩹

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

26 Oct, 08:41


ሰዎች ዱርዬ የነበርክ ጊዜ አላህ ቅኑን መንገድ ይምራህ ይሉሀል አላህ ቀናውን መንገድ የመራህ ጊዜ ዱርዬ ነበር እኮ ይሉሀል
ስለ ሰው ንግግር አትጨነቅ❤️

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

25 Oct, 19:49


የምትወዷቸውን ሰዎች ከመሞታቸው በፊት ተንከባከቧቸው ምክንያቱም ምድር የወሠደችውን አትመልስምና

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

25 Oct, 19:28


➪ሀዲስ
Part: ⑱
➪የጅብሪል (አለይሂ ሰላም) ምክር ለታላቁ ነቢይ(ﷺ)

ረሱል (ﷺ) እንዲህ አሉ፦

﴿قال لِي جبريلُ يا محمدُ عِشْ ما شئتَ فإنك ميِّتٌ، وأحبِبْ ما شئتَ، فإنك مُفارِقُه، واعملْ ما شئتَ فإنك مَجزِيٌّ به، واعلمْ أنَّ شرَفَ المؤمنِ قيامُه بالَّليلِ، وعِزَّه استغناؤه عن الناسِ﴾

“ጅብሪል እንዲህ አለኝ፦ አንተ ሙሃመድ ሆይ! የፈለከውን ያህል ብትኖር ትሞታለህ። የፈለከውን ብትወድ ትለየዋለህ። የፈለከውን ስራ ዋጋውን ታገኛለህ። እውቅ!  የአማኝ ክብሩ የሌሊት ሰላት መስገዱ፤ የበላይነቱም ከሰዎች መብቃቃቱ ነው።”

ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 831

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

25 Oct, 14:54


Imagine 3ቱ ወልደው
1 ዱዋ ነብሰጡር ስትሆን 😌

.
.
ብሎ ብዙ አሳሰበኝ እኮ 😁

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

25 Oct, 11:24


ልጆች ይመለከታሉ
ከዚያም ያደርጉታል
🖤

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

24 Oct, 18:39


በረጅሙ  ስትተነፍሱ   ለ አፍታም  ቢሆን ውስጣችሁ  ሰላም  ሲሰፍን    ቅፅበታዊ  የሆነች  የደስታ  ስሜት  አለች  አደል ☺️?....

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

24 Oct, 18:16


አንድ ካፊር  ጎረቤታችን አሁን ምን አለችኝ🤭🤭
የሙስሊም ወንዶች ባሎቻችን እንጂ ባሌ አይባሉም 🙌😂

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

24 Oct, 14:49


ላንተ ጥቅም ብሎ ማንም የሚጠራህ የለም ከ ሙዐዚን በቀር🤍

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

24 Oct, 13:32


ንፁህ ልብ ፡
ትልቅ ስጦታ ፡
ትክክለኛ ደስታ ውሸት የሌለበት 😔❤️🫶

እናንተም እዩትና ምን እንደተሰማቹ ንገሩኝ እስኪ 😊

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

24 Oct, 10:32


መስጂድ ለመስገድ ሂደህ
ጫማህ ቢጠፋብህ ይሄ ትንሽ ችግር ነው ፤

ትልቁ ችግር
ጫማህ መስጂድ  ላይ የማይገኝ ሲሆን  ነው ።

ለሚገባው ብቻ

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

23 Oct, 21:04


ሰላም ለእነዛ.....

ክፍል ውስጥ አስተማሪ እየገላመጣቸው፣ እያሳቀቃቸው፣ በውጤታቸው እየተጫወተ፣ አትችይም እያለ በተማሪ ፊት ክብራቸውን ዝቅ ሊያደርግ እየሞከረ፣ በማስክ አውልቂ ምክኒያት ቢሮ ለቢሮ እያንከራተታቸው ከዳይሬክተር እስከ ጥበቃ በስድብ ሊያንቋሽሿቸው እየሞከሩ........ይሄን ሁሉ ችለው ሂጃባችንን አናስነካም ብለው አላማቸውን ሰንቀው ፣ በጌታቸው ተመክተው፣ ለካፊር እጅ አንስጥም ፤ተምረን ሙስሊሙን ኡማ እናገለግላለን ፤ ኢስላምን እንኻድማለን የሚል ትልቅ ተስፋ አንግበው ጥርሳቸውን ነክሰው ብዕር እና ማቅለሚያቸውን ይዘው በማለዳ ትምህርት ቤት ለሚመላለሱት ልእልት የhighschool ተማሪዎች



እነዚህን ጀግኒቶች ምን ብለን እንጥራቸው!!!

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

23 Oct, 19:34


ሰለታገስክ ያልተጎዳህ ይመስላቸዋል 😔

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

23 Oct, 18:58


.
.
ሰላም ለነዛ አራቱንም ሚስቶቹን በፍትህ ላስተዳደረ 😎

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

23 Oct, 18:46


ነገ ሐሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🤗

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

23 Oct, 18:32


ሰላም ለነዛ 🖤



ቀጥሉት እስኪ 😌

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

23 Oct, 17:22


.
✍️..rio

ሴት ልጅ ቁጥብ ስትሆን ነው ሚያምርባት::
በተለይ ሙስሊም ከሆነች ደሞ ቁጥብነት አንዱ የሕይወቷ አካል ነው መሆን ያለበት::

እንዲ ስትሆን ማንም ወንድ አይዳፈራትም ::ሲጀመር አይታችሁ ከሆነ ወንዱ ሚላከፈው ከአለባበሳቸው ጀምሮ ልታይ ልታይ የሚሉትን ነው ምክንያቱም እነዚህ ሴቶች መጀመሪያውኑ መለከፉን አይጠሉትም

ግን ቁጥብ ሴት ከሆነች የሌለ ክብር ነው ሚሰጡት 🥰 ቀና ብለው የማየት አቅም ሁላ አይኖራቸውም 🙌 ማለቴ አይኖረንም 😁

እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው መሰላችሁ...

አፉን ያልከፈተ አሳ ማንም አያጠምደውም 🤌

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

23 Oct, 09:30


በህይወት ውስጥ በጣም ደስ የሚል
ስሜት ማለት ከአይን ውስጥ ብዙ
እንባ ማፍሰስና በአላህ ፊት ስሜትን
መግለፅ ❤️‍🩹

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

23 Oct, 03:29


የፈጅር ወዳጆች ጌታቸዉን ወደዉ
እሱም የወደዳቸዉ ህዝቦች ናቸዉ
ወደሱ የናፈቁ እሱም ናፈቃቸዉ
የፈጅር ሰላት የቀናችን ቆንጆ ጅማሬ ነዉ

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

22 Oct, 14:07


ወላሂ አንዳንዴ ሁሉንም ለ አላህ
መስጠት እንዴት ሰላም አለው በአላህ🥰

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

21 Oct, 19:29


.
አልሃምዱሊላህ ለማለት መተንፈሳችን ብቻ በቂ ሆኖ ሳለ...ሌላ የዱንያ ዉለታ ከአላህ እንጠብቃለን አጂብ ‼️

እስኪ comment ላይ አልሃምዱሊላህ እንበል 🥰

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

21 Oct, 18:01


ስልክህን ለመጠቀም የምታንቀሳቅሳቸው ጣቶችህም ሳይቀር ለመንቀሳቀስ ከጌታህ ፍቃድ ይሻሉ ሱብሀነል መሊክ!

ይህንን አላህ ላንተ መስጠቱ ደግሞ ከኒዕማው ነውና ጌታህን አመስግን🤌!

አልሀምዱሊላህ❤️‍🩹
ማመስገንን ረስተን ለተጠቀምንባቸው ኒዕማዎች ሁሉ!

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

21 Oct, 17:41


አላህዬ በሚስት እና በ እናታችን መሃል ፍቅርን ዝራልን 🥹



ላጤ ሆነንም ዱዓችን እኮ 👌
😂

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

21 Oct, 16:41


.
አሏህ ሆይ🤲

ዱኒያን ትልቁ ሀሳብ ጭንቀታችን አታድርግብን::

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

21 Oct, 06:41


ስንቅ ለቀልብዎ
part: ⑰
➪ቁርአን

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

21 Oct, 05:05


የተሰጠነን ብናውቅ የተሰጠን በቂ ነው!💛

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

21 Oct, 04:11


ይድረስ ለሚመለከተው ሁሉ በተለይ ለመስጅድ ኮሚቴዎችና ኻዲሞች!

እንደሚታወቀው በአሁን ሰዓት በየ ቦታው ልመና እጅጉን ተስፋፍቷል። በረግጥ የሚለምኑ ሰዎች ብዙ አይነቶች ናቸው። ከእነዚህም መካከል አንዳንዶቹ እውነትም በተለያዩ ችግሮች የተቸገሩ ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ ብዙም ያልተቸገሩ ግን አንዴ ቀምሰው ስላዩ ያለ ድካም ስለሚገኝ በዛው ሱስ ሆኖባቸው በልመና የሚቀጥሉ አሉ። አንዳንዶች ደግሞ አላህን ሳይፈሩ እንዲሁ ምንም አደጋ ሳይደርስባቸው እንዲህ አይነት አደጋ ደረሰብን እያሉ ወይም ልጄ ታሞብኝ፣እናቴ ታማብኝ፣አባቴ ታሞብኝ፣እህቴ ወንድሜ  ለህክምና ይህን ያህል ብር ተጠይቀናል እያሉ የተለያዩ ቦታ እየዞሩ በውሸት የሚለምኑ ብዙ ናቸው።

በአጭሩ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት የሚለምኑ እንዳሉ ሁሉ በየ ቦታው የተለያዩ ምክንያቶችን እየፈጠሩ በውሸት በማጨበርበር የሚለምኑ የሰዎችን ገንዘብ የሚበዘብዙም በጣም ብዙ ናቸው።

ሌላው በየ መስጅዶች ሰላት ተሰግዶ እንዳለቀ ወይም ኢማሙ በቀኝ በኩል አሰላምቶ በግራ በኩል ሳያሰላምት ፈጥነው ቆመው ድምፃቸውን ከፍ አድርገው  ጀመዓውን እየረበሹ እየበጠበጡ የሚለምኑም በጣም ብዙ ናቸው። የሚገርመው ፍጥነታቸውን ስታይ ሰላት አልሰገዱም እንዴ! ወይስ ለብቻቸው ነው የሰገዱት ብለህ ትጠራጠራለህ።!ለምሳሌ ዙህር ሰላት ላይ የሆነ መስጅድ ካየሃቸው ዐስር ሰላት ላይ የሆነ መስጅድ ታገኛቸዋለህ።ትላንት  ዲጅታል መታወቂያ ልቀበል ወደ ቤተል ፖስታ ቤት ሄጄ ነበርና በዛው ለዙህር ሰላት ከተቅዋ መስጅድ ወረድ ብሎ ወደ አዲሱ መስጅድ ገባሁ።ሰግጄ ስወጣ ምን አጋጠመኝ ሐሙስ ማታ ዒሻእ ሰላት ላይ አለም ባንክ ሙስዐብ መስጅድ ሲለምን የነበረን ልጅ በር ላይ አገኘሁትና በጣም ገረመኝ።ብቻ በጣም ዐጂብ ነው። አብዛኞቻቸው በሚባል መልኩ እንዲህ ከአንድ መስጅድ ወደ አንድ መስጅድ እየተዟዟሩ ነው ልመናን ስራዬ ብለው የተያያዙት።  አላህ ያስተካክላቸው ቀልብ ይስጣቸው። በእነዚህ ሰዎች ጩሀት
ሰው መስጅድ ገብቶ ሰላቱን በትክክል መስገድ አልቻለም።መስጅድ ገብቶ የቀልብ እረፍት እያገኘ አይደለም።ከሰላት በኋላ በትክክል ዚክር ማድረግ እየቻለ አይደለም። ያመለጠውን ሰላት መስገድ አልቻለም።

አጭባርባሪዎች  ከመብዛታቸው  የተነሳ በትክክል ችግር ያለባቸውን  እንኳን ለመርዳት በጣም አስቸጋሪ እየሆነ ነው።ብቻ በጣም አስቸጋሪ ሁኔታ ነው ያለው።

በዚሁ አጋጣሚ ኢማሙ እንዳሰላመተ ብድግ ብላችሁ ሰላት እያቋረጣችሁ ከኋላ ፖሊስ እንደሚያባረው ሰው እየሮጣችሁ የምትወጡ ሰዎችም አላህን ፍሩ! ተረጋጉ! የት ለመድረስ ነው? በርግጥ ሓጃ ሊኖርባችሁ ይችላል።ቢሆንም ብያንስ 5 ደቂቃ እንኳን ሰብር አድርጉ። ሰላት ማቋረጥ ምን ያህል ወንጀል እንደሆነም አስታውሱ። ብቻ ሁኔታችሁ ሲታይ ዳግም ወደ መስጅድ የምትመለሱ አትመስሉምና አስቡበት ለማለት ያክል ነው።

ወደ ጉዳዬ ስመለስ እነዚህ መስጅድ ውስጥ ጀመዓውን እየበጠበጡ የሚለምኑ ሰዎችን በተመለከተ መደረግ ያለበት መፍትሔ ምን መሆን አለበት ከተባለ እንደሚከተለው ይሆናል።

_ የመስጅድ ኢማሞችና ኮሚቴዎች በጣም አንገብጋቢና አስፈላጊ ከሆነ ጉዳይ ውጪ መስጅድ ውስጥ መለመን በጣም ክልክል መሆኑን ለጀመዓው ማሳወቅ።መግብያ በር አከባቢዎች መለመን እንደማይቻል የሚገልፁ ወረቀቶችን መለጠፍ።

_ የመስጅድ ኻዲሞች የሚለምኑ ሰዎችን ልክ እንደቆሙ ወዲያው ሄደው ማስቆም እጃቸውን ይዘው ከመስጅድ ውጪ ወጥተው ድምፃቸውን ቀንሰው እንዲለምኑና መስጅድ ውስጥ መለመን እንደማይቻል መንገር። በተደጋጋሚ የሚመጡ ከሆነ ደግም ዳግም እንዳይመጡ ማስጠንቀቅ።

የሚለምኑ ሰዎችን ከየት እንደመጡና ችግራቸው ምን እንደሆነ በደንብ አድርጎ ማረጋገጥና መጠየቅ።የያዙትንም ወረቀት ህጋዊ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን በደንብ ማጣራት።

_ ሌላው መስጅድ ውስጥ ጀመዓውን እየረበሹ ለሚለምኑ ሰዎች ጀመዓው እዛው መስጅድ ውስጥ ብር መስጠት እንደሌለባቸው ለጀመዓው መንገር።

_ ሌላም መስጅድ እየሄዱ ስለሚለምኑ መረጃ እንዲሆን ፎቶ ማንሳትና ቪድዮ መቅረፅ።

_ ጀመዓውም ይህን ጉዳይ ለመስጅድ ኮሚቴዎችና ኻዲሞች ብቻ  መተው የለበትም። ሊለምኑ ሲቆሙ እዛው ከመስጅድ ሳይወጡ ብር አለመስጠት።ጀመዓውን አትረብሽ ብሎ ከመስጅድ እንዲወጣ ማድረግና ይህንኑ አካል ሌላ መስጅድ ሲላምን አይተው ከሆነ በዚህ በዚህ ቦታ ላይ የመስጅድ ስም ጠቅሶ ማጋለጥ።

_  ምንም አይነት ዑዝር የሌላቸውንና ወጣቶችን ህፃናትን በዚህ ወጣትነታቸው የሆነ ስራ ፈጥረው እንዲጠቀሙና ከልመና እንዲወጡ መምከር።

ብቻ ይህ ጉዳይ በደንብ ይታሰብበት ለማለት ያክል ነው። አላህ የሁላችንንም ችግር ያንሳልን።ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን ያስተካከለን። ወሏሁ አዕለም!

እስቲ እናንተም በዚህ ጉዳይ ላይ ያላችሁን ሀሳብና ገጠመኞቻችሁን በኮመንት ፃፉልኝ።

ወንድማችሁ፦ አቡ መርየም

           መልዕክቱን ሼር እያደረጋችሁ!
የቴሌግራም ቻናል፦
👉  t.me/AbuMeryemNeja  👈

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

20 Oct, 18:22


ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🤗

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

20 Oct, 13:20


ሁሉም ካንተ ስህተትህን ሲጠባበቅ
አላህ ግን ፀፀትህን ነው ሚጠብቀው

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

20 Oct, 06:03


ስትፈልግ የምታገኘው ነገር እኮ በክብር
ያስቀመጥከውን ነው። አለበለዚያማ
ኬት ይመጣል?

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

20 Oct, 03:08


➪ሀዲስ
Part: ⑰
➪ኢማን ዋናው ጉዳይ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

“በልቡ ውስጥ የሰናፍጭ ፍሬ የምታክል ኢማን (እምነት) ያለው ሰው ከእሳት እንዲወጣ ይደረጋል።”

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 8062
@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

19 Oct, 18:07


.
ምንም አይነት ውሳኔ አላህን የሚያስደስት ከሆነ....ድጋሚ እንዳታስቡበት 🙌

@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

19 Oct, 17:55


ሁሉንም የአላህ ውሳኔዎች አትጋፊ ከጌታሽ ዘንዳ ትልቅ ደስታ ታገኛለሽና....

Ifnan

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

19 Oct, 14:56


.
የተበዳይን ዱዐ ፍሩ! በሱ እና በአሏህ መካከል ግርዶሽ የለምና! ረሱል ﷺ 🤍


@alahu_akber1

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

19 Oct, 04:30


ሰላም ለኛ ኢሻ ሰግደን ወዲያው ለምንተኛው 🛏🫣

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

18 Oct, 18:41


ማማ ኳስ ሳይ አትወድም ነገር ግን አንድ ተጫዋች ሱጁድ ወርዶ ካየች አብራኝ ነዉ ምታየዉ በተለይ ሞሮኮ አንድ ላይ ሱጁድ ሲወርዱ አይተዉ ቤት ወላሂ የሞሮኮ ጨዋታን መከታተል ጀምረዉ ነበር

ሁሌም ቢሆን ሙስሊም ሲያሸንፍ ሁሉም ይደሰታል ☺️

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

18 Oct, 18:21


መልዕክተኛው (ሰ.ዐ.ወ)ደሞ <<ከእናንተ ውስጥ ማንም ቢሆን ሞትን አይመኝ።

መልካም ሰሪ እንደሆነ መልካምን ይጨምራል🥰
መጥፎን አድራጊ ከሆነ ደሞ ወደጌታው ሊመለስ ይችላል❤️

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

18 Oct, 13:38


ብርታትም ጉብዝናም
ደስታም ውበትም ከአላህ ነዉ❤️‍🩹

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️

18 Oct, 11:09


ስንቅ ለቀልብዎ
part: ⑯
➪ቁርአን

@alahu_akber1

21,445

subscribers

457

photos

238

videos