❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥ @darul_islam_channal Channel on Telegram

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

@darul_islam_channal


وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ
صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ

ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን

ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥ (Amharic)

ዳሩል ኢስላም ከአላህ ጋር ሌሎች ከመበለያ የሚጠፉትን አቅታቶች እና ጽሑፍ በሚገልጹት ወቅታዊ መረጃዎች መካከል ያውቃሉ። ዳሩል ኢስላም የተቀላቀለባቸው ቃላት እና ዘዴ አምላክ በበጎ ሊያመነዝሩ የሚችሉትን ባህርዎች መረጃ ለጥያቄ እና አገር ያላጋቡበትን መረጃ እና መልእክትን ከአስተያየት እንዲሆኑ የቀረበ መርጃዎችን መከላከል ያሳለቁት የትንሹን ስለትንሹ መርጃ ማቅረብ ነው። ወደ @Darulisalam_bot የማውረድ ያግኙ። ወደ @Hayatbintkedir ዌብ ገጽ ለመጠቀም ወደሚሆኑ መለያዎች ይመልከቱ።

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

08 Jan, 05:26


😋
📣የዳዕዋህ ፕሮግራም

😓የፕሮግራሙ አቅራቢ፦
1️⃣ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አልባጂ
ርዕስ፦ስለ ተቅዋህ
2️⃣ኡስታዝ አቡ ሒበቲላህ
ርዕስ፦ስለ ሞት
3️⃣ኡስታዝ ኑረዲን አል ዐረቢይ
ርዕስ፦ስለ ሶብር


✈️መድረክ መሪ፦ወንድም አቡ ሑዘይፋህ

0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል፦
📥📥📥📥📥📥
t.me/tdarna_islam

😮ዛሬ እሮብ ከምሽቱ 3:30😓

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

05 Jan, 05:43


👑          ⭐️             ⚡️
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °        🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿
      • ○ °         🌿  🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
                    🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .     🌿. * ● ¸
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○
🅰️🅰️🅰️⭐️🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

03 Jan, 18:03


🌀  ታላቁ ፕርግራማችን ተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•


📚 ሀላችሁም ተጋብዛቹኋላ ⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

01 Jan, 06:14


🎁ታላቅ የሙሓደራ   ፕሮግራም📱


🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️
🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🅰️🔤  ግሩፕ  ላይ  የዳዕዋ  ፕሮግራም  አዘጋጅተን  እየጠበቅናችሁ  እንገኛለን።

ተጋባዥ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

⭐️ኡስታዝ ኸድር አህመድ
⭐️ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ
⭐️ኡስታዝ ዶ.ሰዒድ ሙሳ
⭐️ኡስታዝ አቡ ሱፊያን
⭐️ኡስታዝ አቡ ሙአዝ
⭐️ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⭐️ሼህ አውል አል_ከሚሴ(አቡ አማር)

🔢መድረኩን የሚመሩልን ወንድሞች
አቡ ኹዘይፋ ሰኢድ
አቡ ሂበቲላህ ሁሴን
አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር

በእለቱም ታላቅ የምስራች ይኖረናል ሁላችሁም በጉጉት እንድትጠብቁን እናሳስባለን

❄️የፊታችን ጁማዓ✈️

ሰአት ⭐️ ከምሽቱ 3⃣:0⃣0⃣ጀምሮ

  ሙሓደራው  የሚካሄድበት  ግሩፕ
መርከዝ አቡ ፈውዛን🔤✈️🔤
    👇👇👇

t.me/merkez_abu_fewzan
t.me/merkez_abu_fewzan

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

30 Dec, 19:51


👉 ኢማሙ ሻፊዒይ(ረሂመሁላህ)
  «ከእናንተ በዕውቀት ከሚበልጣችሁ ሰው እውቀትን ተማሩ። በዕውቀት የምትበልጧቸውን ደግሞ አስተምሩ።

  ይህን አደረጋችሁ ማለት  ያላወቃችሁትን ዕውቀት ቀሰማችሁ ፣ ያወቃችሁትን ዕውቀት ደግሞ ሸመደዳችሁ ማለት ነው።»
@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

30 Dec, 19:47


عقيدة السلف واصحاب الديث.

⇡☞ አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ ኪታብ ቂርአ


ክፍል  ሀያ አንድ/②① 

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

30 Dec, 19:34


≈ በአላህ ስም…

"የአላህን መስጂድ የገነባ ሰው አላህ በጀነት ውስጥ ቤት ይገነባለታል"

≈ ከላይ ለመግለፅ እንደተሞከረው እኛ የጋምቤላ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ በዋናው ግቢ (main campus) የሚገኘውን የመስጂዱን የቆርቆሮ አጥር በቡለኬት ለማጠር በእንቅስቃሴ ላይ ነን፡፡ይህን እንድናደርግ ካስገደደን ምክንያቶች ውስጥ የመስጅዱን ምንጣፍ እና የቆርቆሮ አጥሩን በየግዜው እየተዘረፍን ስለተቸገን መተካት የማንችልበት ደረጃ ላይ ደረሰናል።ስለሆነም አጥሩን በዘላቂ ግንባታ ለመገንባት አቅደናል።አሁን ላይ ባለን በተማሪ በጀት መገንባት ስለማንችል 50 በ50 ወይም 2500 ካሬ ሜትር ስፋት ባለው መሬት ላይ ለግንባታ የሚስፈልገን ወጪ ከአንድ ሚሊየን አምስት መቶ ሺ (1,500,000) ብር በላይ ስለሚያስፈልገን በያላችሁበት ሁናችሁ እንድታግዙን በአላህ ስም እንጠይቃለን፡፡

CBE:1000660517859

ወይም

CBO:1014100258727

Abdurezak Abdulkarim

And/or

Mohammed Umer

~ ለበለጠ መረጃ 0948184582 ወይም 0964588545 በዚህ ያግኙን።

የጋምቤላ ዩንቨርስቲ ሙስሊም ጀምዓ

≈ ሼር በማድርግ እንዲተባበሩን በአክብሮት እንጠይቀዎታለን።

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

30 Dec, 08:10


የኩባንያ ስም: [HZM] አስደሳች ዜና ስራ ላሌላችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ።
የስራ ሰአት፡- በቀን ጥቂት የስራ ደቂቃዎች ብቻ በመስራት የወርሃዊ ገቢ ከ 3000_10,000 ብር በላይ የማስገኝ ስራ።
የሙያ ልማት እድሎች፡ የተሟላ የስልጠና እና የማስተዋወቅ ዘዴ።
ይምጡ እኛን ይቀላቀሉ፣ HZM ልዩ ድርጅት ።
ሥራ ለማግኘት፣ እባክዎን የHZM ኩባንያ የቅጥር አማካሪን Hitenን በ +251 98 878 2808 ያግኙ።
t.me/HZMCCTV

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

30 Dec, 08:10


የኩባንያ ስም: [HZM] አስደሳች ዜና ስራ ላሌላችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ።
የስራ ሰአት፡- በቀን ጥቂት የስራ ደቂቃዎች ብቻ በመስራት የወርሃዊ ገቢ ከ 3000_10,000 ብር በላይ የማስገኝ ስራ።
የሙያ ልማት እድሎች፡ የተሟላ የስልጠና እና የማስተዋወቅ ዘዴ።
ይምጡ እኛን ይቀላቀሉ፣ HZM ልዩ ድርጅት ።
ሥራ ለማግኘት፣ እባክዎን የHZM ኩባንያ የቅጥር አማካሪን Hitenን በ +251 98 878 2808 ያግኙ።
t.me/HZMCCTV

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

26 Dec, 11:13


ስለ ቴሌግራም 🫣😮😕😕😄😓
ጥቅም በሰፊው ለማወቅ

t.me/abdu_tech_1/5

🔤🔤🔤 business (online )
        ስራ  ለምትሰሩ የቴሌግራም
😮😕😕😄😓 ጥቅም  ለማወቅ

t.me/abdu_tech_1/7

ቴሌግራም አካወንታችሁ
😮😕😕😄😓
ለማስደረግ ለምትፈልጉ


t.me/abdu_tech_1/13
t.me/abdu_tech_1/13

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

25 Dec, 05:13


😊አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎁
🎁ዛሬ እሮብ ማታ ለየት ያለ ፕሮግራም አለ

ተጋባዥ ኡስታዞች
⭐️
➡️አቡ ሂበቱላህ
    ርዕስ:- በሰአቱ ይነገራል

➡️አብዱሽኩር አቡ ፈውዛን
    ርዕስ :-  በሰአቱ ይነገራል

🏠ቀን እና ሰዓት ዛሬ ማታ

😓ከምሽቱ 3:20 ጀምሮ🔋

0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል
😋
t.me/bint_hashim_aselfiey
t.me/bint_hashim_aselfiey

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

24 Dec, 16:55


👑          ⭐️             ⚡️
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °        🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿
      • ○ °         🌿  🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
                    🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .     🌿. * ● ¸
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○
🔤🔤🔤🔤 🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

18 Dec, 12:19


ኢህሳን  ⚪️⚪️⚪️⚪️
🅰️🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤

በቅርቡ የተከፈተ  ሰራተኛና አሰሪ ለሚፈልጉ
😓ሙስሊም  ማህበረሰብ በቀላሉ እንዲገናኙበት
🥳  ታስቦ የተከፈተ አዲስ 🔤🔤🔤 ነው❤️

🥳ቻናሉ ተደራሽ እንዲሆን
😊 ሼር በማድረግ አሰራጩት
🎁
😎በየትኛውም ዘርፍ
😎ሰራተኛ የምትፈልጉ በውስጥ መሥመር
😎አሳውቁኝ ምንም አይነት
😎 ክፍያ ይሁን መስፈርት አይኖረውም
😎 ስለስራው ከመጠየቅ ውጪ

😬@twhidfirst1 🔥

🔤🔤🔤🔤🔤🔤
https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

12 Dec, 02:52


☞☞ተውሂድን መያዝና ማረጋገጥ በጣም ይለያያሉ። ተውሂድን ማረጋገጥ ትልቅ ደረጃ አለው።

አንድ ሰው ተውሂድን አረጋገጠ የሚባለው ከትንሹም ሆነ ከትልቁ ሽርክ በመራቅ መእስያና ወንጀል በመተው በአላህ ትእዛዝ ላይ ቀጥ ሲል ነው። ተውሂድን ያረጋገጠ ሰው ያለ ቅጣትና ያለ ሂሳብ ጀነት እንደሚገባ በሀዲስ ተነግሯል

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

12 Dec, 02:39


عقيدة السلف واصحاب الديث.

⇡☞ አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ ኪታብ ቂርአ


ክፍል  ሀያ/20

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

12 Dec, 02:38


ለቻናላችን ቤተሰቦች  በሙሉ ። ኪስን የማይጎዳ ምንም አይነት Side Effect የሌለው፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልቅ የሰውነት ለውጥ የሚያሳያችሁን ኦርጅናል የየመን ማር ይዘንላችሁ መተናል። እዘዙን ያላቺሁበት እናመጣለን!!

በተፈጥሮአዊ መንገድ በአጭር ቀናት ለመወፈር የሚረዳ ንፁህ ማር ለወንድም ለሴትም የተዘጋጀ ይዘዙን...በየክፍለሀገሩም እናደርሳለን ።

በብዛት ለሚፈልግ  በቅናሽ እናስረክባለን 

ስልክ ፦0986703904

ቴሌግራም፦ @Jentit1
ነፃ delivriy

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

06 Dec, 18:11


📣  🎈ተጀመረ ⭐️🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ርዕስ :- ስለ ኢማሙ አህመድ ታሪክ🎤

📚 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!

ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

06 Dec, 07:00


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ተጋባዥ ኡስታዞች
⭐️
➡️አብዱ ሸኩር አቡ ፈውዛን
➡️ዶክተር ሰኢድ ሙሳ
➡️አቡ ዑበይዳህ

ርዕስ በሰአቱ ይገለፃል ➷

ቀን እና ሰዓት ዛሬ ጁማዐ
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
t.me/tdarna_islam ⭐️

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

05 Dec, 08:11


🎁 ihsan jobs
ኢህሳን
ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ
ይጠቅም ዘንድ ታስቦ የተከፈተ የስራ ማስታወቂያ
የምንለቅበት አዲስ ቻናል ነው 💎

በቻናሉ ነፃ ማስታወቂያ እንለቃለን
ከናንተ የሚጠበቀው የትኛውም
ማስታወቂያ በውስጥ መሥመር
ለኛ ማሳወቅ ብቻ ነው ➡️

እኛም በነፃ ከሸሪዓ የማይጋጩ ስራዎች
አጣርተን በቻናሉ እንለቃለን
⭐️ @twhidfirst1
🌟 @Tolehaaaaaa
🌟 @AbuNuhibnufedlu

https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

04 Dec, 13:38


ይህ በምስሉ የምትመለከቱት ወጣት ሃይደር ሙባሪክ በአጥንት ኢንፌክሽን ለረጅም አመታት እየትሰቃየ ይገኛል በብዙ ሆስፒታሎች ህክምና ለማድረግ ተሞክሮም በቀላሉ የሚታከም እንዳልሆነ ሙሉ ኦፕሬሽን እንደሚያስፈልገው ዶክተሮች አረጋግጠዋል። ታዲያ ለህክምናው 1,200,000 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ) ብር የተጠየቀ ሲሆን ቤተሰቦቹ ይህንን ገንዘብ ስሌላቸው ልጃቸው በገንዘብ እጥረት  ምክኒያት እግሩን በወጣትነት እድሜው  እያጣው እንደሆነ እያዩ እናት በለቅሶ አባትም በጭንቀት ተውጠዋልና ልጄን አድኑልኝ ያላችሁን ተባበሩኝ ሲሉ እጃቸው ወደ ደጋግ የሃገር ልጆች ዘርግተዋልና እናግዛቸው።
የባንክ ቁጥር:-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000629694351 ሃይደር ሙባረክ
1000295596515 ሙባሪክ ሸሪፍ

ለበለጠ መረጃ  +251910525319
ደውለው ማውራት እና አብሽር ማለት ይችላሉ።
  የላካቹበት ደረሰኝ @fundraisingforhayder ብታሰፍሩልን ለኸይር ማነሳሻ እንጠቀመዋለን።

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

03 Dec, 17:44


👑 ⭐️ ⚡️
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °    🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿      🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿 🌿🌿🌿🌿
      • ○ °        🌿 🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿 🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
                    🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .    🌿. * ● ¸
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○
🔤🔤🔤🔤 🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

01 Dec, 18:14


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡
የመጀመሪያው ፕሮግራም
📣  ተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

🎤
📚
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️

ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

30 Nov, 04:46


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

⭐️የመተዋወሻ እና ለህፃን አቲካ
⭐️የትብብር  ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ኑ! በልብ ህመም እየተሰቃየች የምትገኘው ህፃን አቲካን ሰበብ እንሁናት

በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞች እና ወንድሞች:
⭐️
➡️ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ🎤
➡️ኡስታዝ ዓብዱረዛቅ ባጂ 🎤
➡️ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን 🎤
➡️ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ🎤
➡️አቡ ሁዘይፋህ (ሰዒድ)🎤
➡️አቡ ማሂ (ሙሐመድ ኢድሪስ)🎤

የህፃን አቲካ ህመም ምንድነው?👇
t.me/tdarna_islam/4859?single
t.me/tdarna_islam/4863
⬆️
ቀን እና ሰዓት ነገ እሁድ 22/03/2017
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
      t.me/tdarna_islam ⭐️

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

29 Nov, 02:27


‍ ‍ #የጁምዓ_ቀን 🕌
••┈••✦☀️✦••┈••

💥የአሏህ መልእክተኛ  ‏ ﷺእንዲህ ይላሉ፡-

"أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشراً"

" የውመል ጁሙአ ቀኑንም ማታውን እኔ ላይ ሰለዋት ማድረግን አብዙ፡ እኔ ላይ አንድን ሰለዋትን ያወረደ አሏህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያደርግለታል."
قال المحدث الألباني : حسن
ይህን ሀዲስ ኢማሙ አልባኒ ሀሰን ነው ብለውታል ።
📚السلسلة الصحيحة - 1407
📚 ሲልሲለቱ ሶሂህ (1407).

💥 የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

"أفضل الأيام عند الله يوم الجمعة"

«አላህ ዘንድ ከቀኖች ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው»
قال المحدث الألباني : صحيح
📚ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ "ሰሂህ" ብለውታል።
📚السلسلة الصحيحة - رقم : 1502
📚 [አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1502]

۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ..

 
@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

27 Nov, 18:42


እውነት / ሀሰት 
((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ??

ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

27 Nov, 02:53


የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል

የአደም ልጅ ሲሞት ከሶስት ነገር በስተቀር ስራው ይቋረጣል

➯ቀጣይነት ያላት ሶደቃ (ምጽዋት)
➯ሰዎች የሚጠቀሙበት እውቀት
➯ዱዓ እሚያደርግለት ጡሩ ልጅ።
📚ሙስሊም ዘግቦታል

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

27 Nov, 02:52


عقيدة السلف واصحاب الديث.

⇡☞ አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ ኪታብ ቂርአ


ክፍል  አስራ_ዘጠኝ/⑲ኝ

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

26 Nov, 04:48


ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ባጠቃላይ
እጅግ ጠቃሚ ቻናል ነው
ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ ዛሬ ባይጠቅማችሁ
ነገ ይጠቅማችኋል
👇
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

24 Nov, 06:32


"እውቀትን በስልጣን እና በመኩራራት ተምሮ የሚሳካለት አንድም ሰው የለም። ነገር ግን ራሱን መስዋእት አድርጎ፡

በችግር እና ምሁራንን እያገለገለ የተማረ ይሳካለታል።" ኢማሙ ሻፊዒ (አላህ ይዘንላቸው)

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

22 Nov, 18:25


🔠🔠🔠🔠

  

    

      
   ረ 

ገባ ገባ በሉ


🖋ርዕስ    ኹሹዕ ፊ ሰላህ ⚫️

🎙አቅራቢ ፦ ከማል አህመድ

የሚተላለፍበት ሊንክ

⬇️
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

22 Nov, 11:37


🛜ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የዳዕዋ ፕሮግራሞች

ዛሬ ምሽት በትዳር እና ኢስላም ቻናል

t.me/tdarna_islam/4730
t.me/tdarna_islam/4730

ዛሬ ምሽት በኢብኑ ተይሚያህ ቻናል
⚫️
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
⭐️
ነገ እለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
በደሴ ከተማ
🌟
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805

🛜ከላይ ባለው ልንክ እየገባችሁ ሙሉ ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕስ አንብቡ

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

21 Nov, 02:33


🚫::::::ፎቶ በኢስላም እይታ:::::::::🚫

① አብደላህ ኢብኑ መስኡድ(( ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ )) የአላህ መልዕክተኛ
(( ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ))
እንዲህ ሢሉ ሠማሁአቸው ይላል «የቂያማ ቀን ቅጣት
የሚበረታባቸው ፎቶ አንሺዎች ናቸው»ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
② አቡ ጁሀይፋ (( ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ )) እንዳወሩት አላህ መልእክተኛም
(( ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ))
« ከልክለዋል ፎቶን ከመቀረፀ» ቡኻሪ ዘግበውታል
③ አላህ መልእክተኛም (( ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ )) እንዲህ ብሏል
«ነገ ቂያማ ቀን ከኢሳት የሆነ አንገት ይወጣና ለሱ ሁለት አይኖች
የሚያዩ ሁለት የምሰሙ ጆሮና ከንፈር የሚናገሩ አለው እንዲህም
ይላል እኔ በሶስት ነገር ተወኪያለው ለእንቢተኛ ልበ ደንዳና፤ከአላህ
ጋር ሌላን አምላክ ለተገዛና ፎቶን ለምቀርፁ»
[አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 2/25].
④ ኢብኑ (( ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ )) በወሩት «ሠአልያን የእሳት ሠዎች ናቸው
በሳሉት ስዕል ልክ ነፍስ ይበጅላቸውና ጀሀነም ውስጥ ይቀጡበታል
»(ቡኻሪና ሙሥሊም)
⑤ አናታችን አኢሻ «የቂያማ እለት ከማንም በከፋ ሁኔታ የሚቀጡት
በፈጠራ ከአላህ ጋር የሚፎካከሩ ናቸው»(ቡኻሪና ሙሥሊም)
⑥ አቡ ሁረይራ (( ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ )) እንዳስተላለፉት የአላህ
መልዕክተኛ (( ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ )) ተከታዩን ተናግረዋል «አላህ
የእኔን ፍጡራን አስመስሎ ለመፍጠር ከሚሞክር የበለጠ ግፈኛ
የለም ከቻለ አቶም (ቅንጣት) ወይም ገብስ ይፍጠር» (ቡኻሪና
ሙሥሊም)
⑫ አቢ ጠልሃ (( ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ )) እንዳስተላለፉ ነብያችን (( ﺻﻠﻰ
ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ )) እንዲህ ይላሉ ‹‹ፎቶ እና ውሻ ያለበት ቤት መላኢካ
አይገባም›› (ቡኻሪና ሙሥሊም)
⑧ አብደላህ ኢVvብን ኡመር (( ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ )) የአላህ መልዕክተኛ
(( ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ )) እንዲሁ አሉ. ይላል «እነዚያ ፎቶን የሚያነሡ
ሠዎች የቂያማ ቀን ይቀጣሉ የሠራችሁትን ፎቶ ነፍስ ዝሩበት
ይባላሉ»(ቡኻሪና ሙሥሊም)
⑨ አባ ሁረይራ የአላህ መልዕክተኛ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም አላህ
አለ ብለው እንዲህ ሢሉ ሠማሁአቸው «እኔ የፈጠርኩትን አምሣያ
ለመፍጠር ከሞከረ ሠው በላይ በደለኛ ማን ነው? እስቲ የጎመን ዘር
ፍሬ ፣ ፍሬ ፣ ገብስ ይፍጠሩ» (ቡኻሪና ሙሥሊም)
⑩ ሐያጅ እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል ዓሊይ (( ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ))
እንዲህ አሊኝ "የአላህ መልዕክተኛ የሠጡኝን ተልኮ አስጨብጨ
ልላክህን ስዕል ካገኘህ አጥፋ ከፍ ብሎ የተገነባ ቀብር ካገኘህም
አስተካክል" (ሙሥሊም) 👇
#ሼር በማድርግ እንተባሸር

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

20 Nov, 18:14


🔠🔠🔠🔠⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️


  

    

      
   ረ 

ገባ ገባ በሉ


🖋ርዕስ    የቀልብ መድረቅ ⚫️

🎙አቅራቢ ፦ አቡ ዚክራ

የሚተላለፍበት ሊንክ

⬇️
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

20 Nov, 14:44


➡️አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም  🔈
በትዳር እና ኢስላም ቻናል 🟢

ተጋባዥ እንግዶቻችን ▼
⭐️ኡስታዝ ጅላሉ ሁሰይን አቡ ዚክራ
🛜ርዕስ➡️ የቀልብ መድረቅ🔻

🌟ኡስታዝ ኑረዲን አል አረቢ 🎤
                          ርዕስ🎤 ስኬታማ ትዳር
ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ 🎤

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡
ይህ ፕሮግራም ለየት የሚያደርገው
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 መሆኑ ነው 

ሰአት እና ቀን
ቀን  ➡️ ዛሬ እሮብ
ሰአት➡️ ከ3:00 ጀምሮ

🔈የፕሮግራም መሪ አቡ ሱፊያን🟢
🕯 🔤🔤🅰️🔤🔤🅰️🔤⬇️

➡️ http://t.me/tdarna_islam
➡️ http://t.me/tdarna_islam

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

20 Nov, 09:16


የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲሱ  ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 
በሀገር ውስጥም ይሁን ካሀገር ውጪ ያላችሁ
የሱና ወንድም እና እህቶቻችን 
ይህ ቻናል ይጠቅማችኋል ተቀላቀሉ
👇
join request የሚለውን በመጫን✅️
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

19 Nov, 10:49


ሞት አለብኝ የቀብር ጥያቄ አለብኝ ብሎ የፈራ ስንቁን ማዘጋጀት

ሞት በማንኛውም ሰአት ይመጣል ዝግጁ ሆኖ መጠበቅ ንቁነት ነው..።

አላህ መጨረሻችንን ያሰምርልን አሚን።።።።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

19 Nov, 10:40


عقيدة السلف واصحاب الديث.

⇡☞ አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ ኪታብ ቂርአ


ክፍል  አስራ_ስምንት/⑱ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

15 Nov, 08:58


☞ከጁመዓ ቀን ሱናዎች

☜سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي

🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
((قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين))
☞የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል))
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

14 Nov, 13:29


↪️አቡሁረይራ እንዳስተላለፈው  የአላህ መልእክተኛ እንድህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ፣

▪️የከለከልኳችሁን ሁሉ ተከልከሉ
▪️ካዘዝኳችሁ ውስጥ ደግሞ  የቻላችሁትን ስሩ ።
▪️ከናንተ በፊት የነበሩትን ህዝቦች ያጠፋቸው እኮ ጥያቄ ማብዛታቸው እና ከነብዮቻቸው መለያየታቸው ነው።

[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

14 Nov, 13:26


عقيدة السلف واصحاب الديث.

⇡☞ አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ ኪታብ ቂርአ


ክፍል  አስራ_ሰባት/⑰ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

13 Nov, 04:25


ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

12 Nov, 18:11


☞ ቁርዓንን እየቀራህ ቀልብህ ላይ ተፅእኖ ካልፈጠረብህ
ነፍስህን ጠርጥራት
ምክንያቱም አላህ እንዲህ ብሎ ነግሮናል
ይህንን ቁርዓን ተራራ ላይ ብናወርደው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ የተነሳ ተዋራጅ ተሰንጣቂ ሆኖ ባየኸው ነበር ።(ሱረቱ ሀሽር)

⇢ ቀልብህ ደግሞ ቁርዓን ተቀርቶበት ምንም አይነት ተፅዕኖ አላሳደረብህም ።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

12 Nov, 18:08


عقيدة السلف واصحاب الديث.

⇡☞ አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ ኪታብ ቂርአ


ክፍል  አስራ_ስድስት/⑯ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

09 Nov, 18:28


☞ችግሮች ካጋጠሙህ 
ሶስት ነገሮችን አስታውስ

1 - ☞ጊዜያዊ መሆኑን አስታውስ
2 -☞ ቀደርህ መሆኑን አስታውስ
3 - ☞ሶብር አድርገህ አጅር እንደምታገኝበት አስታውስ

❗️ ዱንያ እየቀበጠች ብታስቸግርህም
#አላህ ካስቀመጠላት ክልል መውጣት አትችልምና ንቀህ ተዋት።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

09 Nov, 18:25


عقيدة السلف واصحاب الديث.

⇡☞ አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ ኪታብ ቂርአ


ክፍል  አስራ_አምስት/⑮ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

05 Nov, 17:59


⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ባለቤቶች

የሱና ቻናል ተደራሽነት ይበልጥ ይሰፋ ዘንድ
የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ⚡️

✍️መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ⚫️
✍️መስፈርት2/ ከ1k member በላይ 🔤 ከዛበታች
✍️መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ

🚫ግሩፕ አልቀበልም

⭐️ @twhidfirst1
🌟 @twhidfirst1

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

04 Nov, 16:33


=>ከስድብ ከእርግማን እና ከሀሜት የራቀች ምላስ በእርግጥም ሂጃብ ለብሳለች

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

04 Nov, 16:29


عقيدة السلف واصحاب الديث.

⇡☞ አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ ኪታብ ቂርአ


ክፍል  አስራ_አራት/⑭ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

03 Nov, 18:38


🔤🔤🔤🔤🔠🔠🔠🔠🔤🔠

🔤 الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

🎤ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን

🌹
   
🌹
       
🌹
            
🌹
                
🌹
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ


🔗🔡🔡🔡
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

01 Nov, 09:57


☞የጁምዓ ቀን ሱናዎች☜

#1 . ገላን መታጠብ።

#2 . ሽቶን መቀባባት እና መዋብ።

#3 . ሲዋክን መጠቀም።

#4 . አሪፋ ልብስ መልበስ።

#5 . በጊዜ መስጂድ መጓዝ።

#6 . በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ።

#7 . መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን አለማስቸገር።

#8 . ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ተህየቱ መስጂድ መስገድ።

#9 . ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ
ማድመጥ።

#10 . ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ።

#11 . ሰደቃን ማብዛት።

#12 . ከሀሙስ ማታ ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ
መቅራት።

#13 . ድዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን መጠባበቅ።

#14 . በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ።

 
@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

29 Oct, 14:31


በመልካም እዘዝ ከመጥፎ ከልክል አሷሐቡል የሚን ሁን!

የመልካም ጓደኛ ምሳሌ እንደ ዐይን እና እንደ እጅ ነው:-እጅ ችግር በደረሰባት ግዜ => አይን ታለቅሳለች
ዐይን በምታለቅስበት ግዜ ደግሞ=>እጅ እንባዋን ትጠርጋለች ።

ሙስሊሞች እንደ ማህበረሰብ ብሎም እንደ ኡማ ጥንካሬያቸውንና የተሟላ ማንነታቸውን አስጠብቀው ዘውታሪ ወደሆነ ስኬትና ሀሴት መዝለቅ እንዲችሉ ሊከተሏቸው የሚገቡ መርሆዎች አሉ። ከነዚህ ወሳኝ መርሆዎች መካከል መልካም የሆነ የእርስ በርስ ትስስር እና መለኮታዊ መስፈርት ላይ የተገነባ ግንኙነት መሆኑ ግልጽ ነው። በተለይም የሙስሊሞች ህይወት ምንጭ ኢስላም እንደመሆኑ የህይወታቸው መልካም ዋስትና ለአላህ ብለው መዋደዳቸው እና መረዳዳታቸው  በዱኒያ ላይ መልካም ስራን ሰርተን አምላካችንን በደስታ መገናኘት  ነው።

አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ በሱረቱል ዓሊ ዒምራን ላይ እንዲህ ይለናል

وَاعْتَصِمُوا بِحَبْلِ اللَّهِ جَمِيعًا وَلَا تَفَرَّقُوا ۚ وَاذْكُرُوا نِعْمَتَ اللَّهِ عَلَيْكُمْ إِذْ كُنتُمْ أَعْدَاءً فَأَلَّفَ بَيْنَ قُلُوبِكُمْ فَأَصْبَحْتُم بِنِعْمَتِهِ إِخْوَانًا وَكُنتُمْ عَلَىٰ شَفَا حُفْرَةٍ مِّنَ النَّارِ فَأَنقَذَكُم مِّنْهَا ۗ كَذَٰلِكَ يُبَيِّنُ اللَّهُ لَكُمْ آيَاتِهِ لَعَلَّكُمْ تَهْتَدُونَ
“የአላህንም (የማመን) ገመድ ሁላችሁም ያዙ። አትለያዩም። ጠበኞችም በነበራችሁ ጊዜ በእናንተ ላይ (የዋለውን) የአላህን ጸጋ አስታውሱ።በልቦቻችሁም መካከል አስማማ። በጸጋውም ወንድማማቾች ኾናችሁ። በእሳት ጉድጓድ አፋፍም ላይ ነበራችሁ። ከእርስዋም አዳናችሁ። እንደዚሁ ትመሩ ዘንድ አላህ ለእናንተ አንቀጾቹን ያብራራል።”  (አል ኢምራን፤ 103

يَا بُنَيَّ أَقِمِ الصَّلَاةَ وَأْمُرْ بِالْمَعْرُوفِ وَانْهَ
عَنِ الْمُنكَرِ وَاصْبِرْ عَلَىٰ مَا أَصَابَكَ ۖ إِنَّ ذَٰلِكَ مِنْ عَزْمِ الْأُمُورِ
[ ሱረቱ ሉቅማን - 17 ]
«ልጄ ሆይ! ሶላትን አስተካክለህ ስገድ፡፡ በበጎ ነገርም እዘዝ፡፡ ከሚጠላም ሁሉ ከልክል፡፡ በሚያገኝህም መከራ ላይ ታገስ፡፡ ይህ በምር ከሚያዙ ነገሮች ነው፡፡

وَمَن يُطِعِ اللَّهَ وَالرَّسُولَ فَأُولَـٰئِكَ مَعَ الَّذِينَ أَنْعَمَ اللَّهُ عَلَيْهِم مِّنَ النَّبِيِّينَ وَالصِّدِّيقِينَ وَالشُّهَدَاءِ وَالصَّالِحِينَ ۚ وَحَسُنَ أُولَـٰئِكَ رَفِيقًا
[ ሱረቱ አል-ኒሳእ - 69 ]
አላህንና መልክተኛውንም የሚታዘዝ ሰው እነዚያ ከእነዚያ አላህ በእነርሱ ላይ ከለገሳቸው ከነቢያት፣ ከጻድቃንም፣ ከሰማዕታትም፣ ከመልካሞቹ ጋር ይኾናሉ፡፡ የእነዚያም ጓደኝነት አማረ፡፡

የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ “አንዳችሁ አላመናችሁም ለራሣችሁ የምትወዱትን ነገር ለወንድማችሁ እስካልወደዳችሁ ድረስ።ታዲያ እኛ ለእኛ ያለንን ለሙዕሚኖች ካረዳን የቲሞችን ካላስደሰትን አቅመ ደካማዎችን ካረዳን እና ለሙዕሚኖች አለይታ ካልሆንን በኃላ  በአላህ ፊት አናፍርም??

يَسْأَلُونَكَ مَاذَا يُنفِقُونَ ۖ قُلْ مَا أَنفَقْتُم مِّنْ خَيْرٍ فَلِلْوَالِدَيْنِ وَالْأَقْرَبِينَ وَالْيَتَامَىٰ وَالْمَسَاكِينِ وَابْنِ السَّبِيلِ ۗ وَمَا تَفْعَلُوا مِنْ خَيْرٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ
[ አል-በቀራህ - 215 ]
ምንን (ለማንም) እንደሚለግሱ ይጠይቁሃል፡፡ ከመልካም ነገር የምትለግሱት፤ ለወላጆችና ለቅርብ ዘመዶች፣ ለየቲሞችም፣ ለድሆችም፣ ለመንገደኞችም ነው፡፡ ከበጎ ነገርም ማንኛውንም ብትሠሩ አላህ እርሱን ዐዋቂ ነው በላቸው፡፡

አላህ ሱብሀነ ወተአተ ስለ ግራ ጓደኞች ወይም ስለ መጥፎ ጓደኛ እንዲህ ይለናል

وَأَصْحَابُ الشِّمَالِ مَا أَصْحَابُ الشِّمَالِ

[ ሱረቱ አል-ዋቂዓህ - 41 ]
የግራ ጓደኞችም ምንኛ (የተዋረዱ) የግራ ጓዶች! ናቸው፡፡
አላህ ከእነዚህ ጓደኞች ይጠብቀን ።

በመልካም አዘው ከመጥፎ ከሚከለክሉት አሷሐቡል የሚን ከሚላቸው ባሪያዎቹ ያድርገን  አሚን🤲

 
@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

28 Oct, 17:43


   📖🌙🌙

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡💡🌙

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

27 Oct, 11:29


☞የ አላህ መልዕክተኛ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
እንዲህ ብለዋል
  ሚዛን ላይ በጣም ከባዱ ነገር
#መልካም_ስነ_ምግባር ነዉ.።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

27 Oct, 11:24


عقيدة السلف واصحاب الديث.

⇡☞ አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ ኪታብ ቂርአ


ክፍል  አስራ_ሶስት/⑬ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

22 Oct, 10:32


የዱንያ ህይወት  ስንወለድ  ይጀምራል  ስንሞት ያበቃል !!
የአኼራ ህይወት ስንሞት  ይጀምራል  ዘላለም ይኖራል
ለዘላለም ሐገር እንዘጋጅ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

22 Oct, 10:24


عقيدة السلف واصحاب الديث.

⇡☞ አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ ኪታብ ቂርአ


ክፍል  አስራ_ሁለት/⑫ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

18 Oct, 18:47


❗️ምቀኝነትን  ተጠንቀቁ "እሳት እንጨትን" እንደሚበላው ምቀኝነትም  "ጥሩ ስራቹን  እንደዛው ይበላዋል"
{ረሱል,(  ﷺ)

  ❗️ምቀኝነት  የልብ  ውስጥ  ካንሰር  ነው"  በዚክር " ካላጠፋነው" የሚለቅ በሽታ አደለም"

   ☞ኤድስ ቢይዘን እስከ አፈር ድረስ ነው ስንሞት ይለቀናል..!
"ሒስድ  ግን እስከ አኼራ  አብሮን  ይሄዳል..!"

  ☞አላህ ከዚህ በሽታ ነፃ ያድርገን አሚን።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

18 Oct, 18:43


عقيدة السلف واصحاب الديث.

⇡☞ አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ ኪታብ ቂርአ


ክፍል  አስራአንድ/⑪

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

16 Oct, 05:22


   📖🌙🌙

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡💡🌙

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

15 Oct, 18:02


قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ : ( إِنَّ أَحَبَّكُمْ إِلَيَّ وَأَقْرَبَكُمْ مِنِّي فِي الْآخِرَةِ مَحَاسِنُكُمْ أَخْلَاقًا
በአኼራ ከሁሉም ይበልጥ ለኔ ተወዳጆቻችሁና ለኔ ከሁሉም ይበልጥ ቅርቦቻችሁ ከሁሉም ይበልጥ
#መልካም_ስነምግባር ያላቸው ናቸው(ረሱልﷺ)

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

15 Oct, 17:57


عقيدة السلف واصحاب الديث.

⇡☞ አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ ኪታብ ቂርአ


ክፍል  ኣስር/⑩ር

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

14 Oct, 06:12


አዲስ  🔠🔠🅰️🔠🔠🔠🔠🔠🔠
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ወደ ኸይር ስራ ላመላክታችሁ 

ከስር ያለው የኡስታዝ

muhammedsirag

📱YouTube  📱ቻናል

😚☺️🥰😚😋😋😄🥰😉
ማድረግ  ⭐️
በመቀጠልም  screenshot በኮሜንት መላክ

👇👇
https://youtube.com/@muhammedsirage
https://youtube.com/@muhammedsirage

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

13 Oct, 06:59


🆘የመጀመሪያው ፕሮግራሙ
👑ርዕስ ➡️አኽላቅ


➡️በዐብዱናሲር መኑር አልጃቢሪ

🔠🔠🔠🔠

t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

10 Oct, 06:22


ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በወልቂጤ
~
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 03/02/2017 በወልቂጤ ከተማ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።

በእለቱም :-
(1) ተውሒድ እና ሺርክ በኢብኑ ሙነወር
(2) ሱንና እና ቢድዐህ በአቡል ዐባስ
(3) አኽላቅ በዐብዱናሲር መኑር አልጃቢሪ እና
ሌሎችም እንግዶች ይሳተፋሉ፣ ኢንሻአላህ።

ለተጨማሪ መረጃ:- 0905097178 ሙራድ

በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል
👇👇
🟢 t.me/tdarna_islam
🔴 t.me/tdarna_islam

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

09 Oct, 02:27


☞....ውዷ እህቴ በየትኛውም ሁኔታ ወደ አላህ
በመቃርብ እና የመልክተኛውን ሱና አጥብቅሽ
በመያዝ ወጣትነትሽን
#ኢልምን በመፈልግ
ጊዜሽን ተጠቀሚበት!!.....

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

09 Oct, 02:26


عقيدة السلف واصحاب الديث.

⇡☞ አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ ኪታብ ቂርአ


ክፍል  ዘጠኝ/⑨ኝ

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

06 Oct, 02:47


#ህይወቱን በጥሩ ሁኔታ የሚኖር ሰው ሞትን በጥሩ ሁኔታ ይገናኛል።*

⇛ _ህይወት በአሏህ መንገድ ላይ ስትሆን ሞትም በአሏህ መንገድ ላይ ይሆናል!_

☞ጌታችን ሆይ! ሞት ወደ እኛ በመጣ ጊዜ የመገናኛ ቦታችንን፣ ስራችንን አንተ በምትወደው ሁኔታ ላይ አድርግልን፣ ወደኸን እንጅ ጠልተኸን ነፍሳችንን አትውሰድ!!ቁረዓን።

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

06 Oct, 02:45


عقيدة السلف واصحاب الديث.

⇡☞ አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ ኪታብ ቂርአ


ክፍል ስምንት/⑧ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

05 Oct, 08:24


   📖🌙🌙

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡💡🌙

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

04 Oct, 07:53


አላህ እንዲህ ብሏል፡- ‹‹እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ፣ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፤መሸጥንም ተዉ፤›› [አል-ጁሙዓህ፡9]
2 - ነቢዩም ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ሰዎች የጁሙዓ ሶላቶችን ከመተው ይታቀቡ ! አለበለዚ አላህ ልቦቻቸው ላይ በእርግጥ (ጥመትን) ያትምባቸዋል፡፡ ከዚያም በእርግጥ ከዘንጊዎቹ ይሆናሉ፡፡›› [በሙስለም የተዘገበ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

03 Oct, 03:05


የሶብር አሳሳቢነት!!☜

ሶብር የሌለው ሰው ዲን የለውም። ሶብር የዲን ዋና አካል ነው።
ያለሶብር ዲን ማለት ያለጭንቅላት የቆመ አካል ማለት ነው።
ሶብር ማድረግ ግዴታ ነው። የሰው ልጅ በዚህ ምድር እስካለ ድረስ ለተለያዩ ችግሮች፣ እንከኖችና በሽታዎች የተጋለጠ ነው።
ስለዚህ አንድ ሰው ጌታውን እስኪገናኝ ድረስ መታገስታና መሸከም አለበት።


@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

03 Oct, 03:02


عقيدة السلف واصحاب الديث.

⇡☞ አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ ኪታብ ቂርአ


ክፍል ሰባት/⑦ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

01 Oct, 02:47


📌 እኔን የምትመክረኝ አንተ ማን ሁነህ ነው አትበል

ሸይኽ ሰዕዲ እንዲህ አሉ:-

➪ ተመካሪው አካል ደረጃው ከፍ ያለና እውቀተ ብዙ ቢሆንም እንኳን በሚመከር ጊዜ ሊቆጣና ሊሸማቀቅ አይገባም : ሊሆን የሚገባው ምክሩን ለመቀበል መሽቀዳደም እና ለመከረው አካል ማመስገን ነው ።

📒 ተይሲር 250/1

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

01 Oct, 02:41


عقيدة السلف واصحاب الديث.

⇡☞ አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቡል ሀድስ ኪታብ ቂርአ


ክፍል ስድስት/⑥ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይ

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal

❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

29 Sep, 18:05


   🎁🤪🎁🎁🎁

🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹            በመንካት 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ጠቃሚ 🔻
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ነገር ያግኙ🎁
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🔻
      🌹🌹🌹🌹🌹             🔻
         🌿🌹🌹🌿       🔻
              🌿🌿            🔻
                 🌿                     🌿🔻
                  🌿               🌿🌿🔻
                 🌿           🌿🌿🌿🔻
                🌿      🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿    🌿🌿🌿🌿🔻
              🌿 🌿🌿🌿🌿🔻
               🌿 🌿🌿🌿🔻
                 🌿              .🔻
                  🌿               .🔻
                   🌿                  .🔻
                    🌿                    .🔻
                    🌿
                  🌿       🌿

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡⬆️⬆️⬆️

18,534

subscribers

245

photos

12

videos