الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም @tidar_be_islam Channel on Telegram

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

@tidar_be_islam


﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም (Arabic)

يسرنا أن نقدم لكم قناة 'الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም' التي تهدف إلى تقديم المعلومات والنصائح حول زواج المسلمين بطريقة شاملة ومفيدة. هذه القناة تمثل مصدرًا قيمًا للإرشاد والتوجيه لجميع الأشخاص الذين يبحثون عن فهم أفضل لمفهوم الزواج في الإسلام. من خلال الآيات القرآنية المذكورة والنصائح العملية، ستجد في هذه القناة كل ما تحتاج إلى معرفته حول زواج المسلمين. nnهل تبحث عن توجيه ومشورة حول زواجك؟ هل ترغب في فهم أفضل للتعاليم الإسلامية المتعلقة بالزواج؟ إذاً، فإن قناة 'الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም' هي المكان المثالي لك. انضم إلينا الآن واحصل على المعلومات القيمة والنصائح العملية التي ستساعدك في فهم أفضل لمفهوم الزواج في الإسلام. لا تفوت الفرصة للتعلم والنمو معنا! nnانضم إلى قناتنا اليوم: @tidar_be_islam

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

23 Nov, 20:32


☝️☝️ሳዑዲዎች !! እንግዳችሁን ተቀበሉት እንጂ !
   ከቻላችሁ በቀጥታ ደውላችሁ
እንደዛ ካልቻላችሁ በኔ በኩል አሳውቁኝ
@Fo1249  ስራ ካለ የሱ username  በውስጥ እሰጣችኋለሁ   ኑ ሀቂቃ ወንድማችን ገና የሳዑዲን ምድር የረገጠው በዚሁ አመት ነው  ተቸግራችሁም ቢሆን ፈልጉለት

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

23 Nov, 20:32


ስራ ፈልጉልኝ ቤተሰብ

በተለይ.. መካ ፣መዲና፣ጂዳ ያላችሁ

👉ከተገኘ ሪያድም ቢሆን እመጣለሁ።
http://t.me/nuredinal_arebi

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

22 Nov, 18:25


🔠🔠🔠🔠

  

    

      
   ረ 

ገባ ገባ በሉ


🖋ርዕስ    ኹሹዕ ፊ ሰላህ ⚫️

🎙አቅራቢ ፦ ከማል አህመድ

የሚተላለፍበት ሊንክ

⬇️
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

22 Nov, 11:37


🛜ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የዳዕዋ ፕሮግራሞች

ዛሬ ምሽት በትዳር እና ኢስላም ቻናል

t.me/tdarna_islam/4730
t.me/tdarna_islam/4730

ዛሬ ምሽት በኢብኑ ተይሚያህ ቻናል
⚫️
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
⭐️
ነገ እለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
በደሴ ከተማ
🌟
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805

🛜ከላይ ባለው ልንክ እየገባችሁ ሙሉ ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕስ አንብቡ

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

21 Nov, 02:26


❗️የትም ብትሆን አላህን ፍራ❗️

የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) "መልካም ስራ ብሎ ማለት ምን ማለት ነው?" ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ ብለው መልሰው ነበር:-

"መልካም ስራ ማለት አላህን ልክ እንደምታየው አድርገህ ልታመልከው ነው። አንተ ባታየው እሱ ያይሀልና፣

ታላቁ ሶሀባ ዑመር ኢብኑ አል-ኸጣብ በስልጣን ዘመናቸው የህዝቡን ሰላምና ደህንነት ለመቆጣጠር በለሊት በሚዞሩበት ወቅት ካጋጠሟቸው ክስተቶች መካከል አንዱን እንዲህ ሲሉ ተርከውታል።
"ሌሊቱ ወደንጋት እየቀረበ ነው። የህዝቤን ደህንነት ለመቆጣጠር በምዞርበት ወቅት አንድ አካባቢ ላይ አንዲት ሴት ልጇን አንዳች ቃል ስትናገር ሰማሁ ፣እንዲህ ይሉ ነበር:-

እናት:-ልጄ! ወተቱን ከውሀ ጋር ደባልቂው

ልጅ:-እናቴ! የሙእሚኒች መሪ ዑመር ኢብኑ ከኸጣብ ዛሬ ወተትን ከውሀጋር መደባለቅ ክልክል እንደሆነ አውጀዋል።

እናት:- የታለ የሙእሚኖች መሪ ዑመር? እኔና አንቺ ብቻነን አሁን ያለነው።ይልቁንስ አሁን ደባልቂው።ሁሉም ሰው ነው ሚደባልቀው።

ልጅ:-ዑመር ባያየን የዑመር አምላክ አላህ ያየናል።

አምላካችን አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል ፣

وَإِنَّ هَـٰذِهِ أُمَّتُكُمْ أُمَّةً وَاحِدَةً وَأَنَا رَبُّكُمْ فَاتَّقُونِ

[ ሱረቱ አል-ሙእሚኑን - 52 ]
ይህችም (በአንድ አምላክ የማመን ሕግጋት) አንድ መንገድ ስትኾን ሃይማኖታችሁ ናት፡፡ እኔም ጌታችሁ ነኝና ፍሩኝ፡፡

أَلَمْ تَرَ أَنَّ اللَّهَ يَعْلَمُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۖ مَا يَكُونُ مِن نَّجْوَىٰ ثَلَاثَةٍ إِلَّا هُوَ رَابِعُهُمْ وَلَا خَمْسَةٍ إِلَّا هُوَ سَادِسُهُمْ وَلَا أَدْنَىٰ مِن ذَٰلِكَ وَلَا أَكْثَرَ إِلَّا هُوَ مَعَهُمْ أَيْنَ مَا كَانُوا ۖ ثُمَّ يُنَبِّئُهُم بِمَا عَمِلُوا يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمٌ

[ ሱረቱ አል-ሙጀድላህ - 7 ]
አላህ በሰማያት ውስጥ ያለውን በምድርም ውሰጥ ያለውን ሁሉ የሚያውቅ መኾኑን አታይምን? ከሦስት ሰዎች መሾካሾክ አይኖርም እርሱ አራተኛቸው ቢኾን እንጅ፡፡ ከአምስትም (አይኖርም) እርሱ ስድስተኛቸው ቢኾን እንጅ፡፡ ከዚያ ያነሰም የበዛም (አይኖርም) እርሱ የትም ቢኾኑ እንጂ፡፡ ከዚያም በትንሣኤ ቀን የሠሩትን ሁሉ ይነግራቸዋል፡፡ አላህ ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡

በሰማነው ምንጠቀም አላህ ያርገን
አላህን ከሚፈሩት አላህ ያርገን"አሚን"

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

19 Nov, 10:35


☞:::::::ወድሜ ሆይ::::☜

#የሴት ልጅ ሀዘን በጣም
ጥልቅ ነውና‥ የእናትህን ልብ
በጎጂ ንግግሮች አትስበር!
- የሚስትህን ቅስም ችላ በማለት አትስበር!
- የእህትህን ሞራል በቀልድም ቢሆን አትግደል!
- የልጅህን ልብ በቁጣ አታውልቅ!
⇘ ወደነርሱ ቅረብ ላንተ እዝነት ናቸውና!

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

19 Nov, 10:29


🔻የመጨረሻ ክፍል

የኪታቡ ስም፦
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»

የሴት ልጅ ሚና

ክፍል አስራ_ስምንት/⑱ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

19 Nov, 10:23


አስደሳች ዜና
                                                            السلام عليکم ورحمة الله وبرکاته
📌መርከዝ አቡ ረያን  የቂረአት ማዕከል 📌

🩸ውድ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች
መጪውን ረመዳን ከቁርአን ጋር ታርቀው
             መቀበል ይፈልጋሉ??



🔊ይህንን ታላቅ አጋጣሚ በመጠቀም እራስዎንና
ቤተሰብዎን እንዲሁም ጓደኛዎን በእውቀት በማነፅ
    መርከዛችን ዝግጅቱን አጠናቆ
                   ምዝገባ ላይ ነው።

➽በመርከዛችን የሚሰጡ ትምህርቶች

   1⃣ ➠ቃዒደት አን ኑራኒያ (ለጀማሪ)
   2⃣ ➠ቁርኣን ነዟር   (በ እይታ ንባብ)
   3⃣ ➠ቁርኣን ሂፍዝ  (ሽምደዳ)
  
▫️ትምሀርቱ የሚሰጠው 

💭በቴሌግራም(live♦️)


🥀የምንፈልገው የተማሪ አይነት 🥀

👉ለቁርኣን ውዴታ ያላቸው
👉ቂርዓት በቋሚነት ለሚቀሩ

🔅የመመዝገቢያ መስፈርት :-

ወርሀዊ ክፍያ መክፈል የምትችል/የሚችል

    ወረሀዊ ክፍያ  #1000 ብር በኢትዮጲያ

በቂርአት ሰአት መገኘት የምትችል/የሚችል
የመርከዙን ህግና ደንብ መከተል የምትችል/የሚችል

🔺 ለመመዘገቡ የሚያስፈልጉ መረጃውች

   ሙሉ ስም......
   ስልክ ቁጥር.....
   የሚኖሩበት ሀገር......
  የቂራኣት አይነት........
  
▣ ለመመዝገብ ከታች ባለዉ ሊንክ መመዝገብ ይችላሉ➘➘

        ♻️
@Habibseidahmed

       📞📞  0954140099👈 ለበለጠ መረጃ  ይደውሉ

https://t.me/+jGAZxOIBcxgwZGJk

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

15 Nov, 08:52


አላህ መልካም የሻለት ሰው ምላሱ በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን ያገራለታል።

📖ኢብኑ ረጀብ

اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد


ሰሉ አለ_ነቢይ👆

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

14 Nov, 13:43


_ሉቅማነል ሀኪም ለልጁ ከመከረው ምክር መካከል_ ;
" _መጥፎ (ሷሊህ ያልሆነችን) ሴት ተጠንቀቅ_ "
"  _እርጂና መቶ ሳያሸብትህ እርሷ ሽበት በሽበት_ ታደርግሀለች_ "
            _ሷሊህ ሴት ለባሏ ሁሌም_;
             _ሀብት፣ ኩራት ፣ ተድላ ነች_ ።
_አላህ ሆይ ለባሌ ብቻ ሳይሆን ሷሊሀ ሴት አድርገኝ_አሚን
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

14 Nov, 13:31


የኪታቡ ስም፦
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»

የሴት ልጅ ሚና

ክፍል አስራ_ሰባት/⑰ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

13 Nov, 04:25


ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

12 Nov, 17:58


ለእዉቀት ያክል ነዉ መልእክቱ❗️

☞አሰተማሪ ታሪክ ነው አንብብት
አንዲት ኑሮዋ አሜሪካ የሆነች ወጣት
ቤተስብዋን ለመጠየቅ ወደ ሀገር ቤት ትመጣና
በዛው አጋጣሚ መልካም የሆነ ኢማን
ያለው ወጣት ለትዳር እንደምትፈልግ
ለአጎቶ ሹክ ትለዋለች፤አጎትዋም በተነገረው
በዲኑ መስረት ጠንካራ ነው የሚለውን
ወጣት ሲያስብ ከቆየ በኋላ አንድ በመስጊድ
የሚያቀውን ጠንካራ ወጣት ጉዳዩን ሲያስረዳው
መርሀባ ይለውና ከልጅቱ ጋር ያስተዋውቃቿል።

ልጅቱም ወጣቱን ካናገረችው በኋላ ልጁ አንደበቱ
ርዕቱና መልከ መልካም ስለነበር ወደደችው
ከእለታት አንድ ቀን ከቤተስቦቿ ጋር የምሳ ግብዣ
አድርጋ ትጠራውና ከምሳ በኋላ ልትሽኘው
አብራው ወደ ውጭ ትወጣለች፤ልጁ የፂሙ ሱና
መሻአሏህ ሰለነበረ ተመለከተችውና እንዲህም
አለችው።"ሁለመናክን ወድጄዋለው በቅርብ
ቀንም ኒካህ እናደርጋለን ግን ይሄን ፂምህ
ትንሽ ሽማግሌ አስመስለህ ትለዋለች
ወጣቱም እሺ ችግር የለውም አያሳስብሽ በማለት
ፂሙን ሙልጭ አድርጎ
ተላጭቶ ይመጣል።ልጅቶዋ ተመለከተችውና
አንተ "ለኔ ትእዛዝ ብለህ የነብዩን (ስለሏሁ አለይሂ ወሠለም ) ትእዛዝ

የምትጥስ ፈፆሞ ባል ልትሆነኝ አትችልም
ብላው በቆመበት ጥላው ሄደች አሏህ አክበር!!
እስቲ ስንቶቻችን ነን ለስወች ብለን የአላህና የረሡልን
(ስለሏሁ አለይሂ ወሠለም ) ትእዛዝ የምንጥስ፣ቤት ይቁጠረው!!!
አስቡት ይህ ወጣት ወይ ከሷ አልሆነህ
ወይ ከሱናው አልሆነ አላህ ይጠብቀን!!!

"አሏሁመ አሪነል ሀቅ ሀቀን ወርዙቀና ኢቲባአ፣ወአሪነል
ባጢላ ባጢለን ወርዙቅና ኢጅቲናበ"አላህ ሆይ!ሀቅን
ሀቅ መሆኑን አሳውቀን፤መከተልንም ወፍቀን፤ባጢልም/
ሀስትም ሀስት መሆኑን አሳውቀን መከልከልንም
ወፍቀን አሚን ያረብ

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

09 Nov, 17:01


المرأة في الميزان

ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር እንዲይ ይላሉ፦

💎በኢስላም ሚዛን ሴት ልጅ፤ ውድ እንቁ እና የከበረ ፈርጥ ናት
ከአሰቸጋሪ እና ከመጥፎ  ምግባር ሁሉ ጥበቃ ሊደረግላት ይገባል። 

📚  ሙውኢዘቱ አኒሳእ ገፅ_11

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

09 Nov, 17:00


የኪታቡ ስም፦
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»

የሴት ልጅ ሚና

ክፍል አስራ_ስድስት/⑯ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

07 Nov, 07:36


እኔና አንችስ እህቴዋ! እየተባልን መወቀስ፣
   ባልን ሳይሆን ብርን አግቢ እየተባልን መከሰስ፣
ድሃውን ባለ ድኑን ስናረክስ፣
ባለ ሃብቱን ብለን ስንኮፈስ፣
ገንዘብ ወደን ለባርነት ስንደገስ፣
በገንዘቡ ለሚገዛን  ድን የለሹ ልፍስፍስ፣
ምን አለ ባርነት ከዚህ በላይ መርከስ።

ኧረ ተይ እህቴዋ  ገደብ ይኑረው ፍላጎትሽ፣
አልበቃ ብሎ የቤተስብ የሚያረክሱሽ፣
ድነኛውን ትተው  ማስማማታቸው ለብር ሊሸጡሽ፣
ድሃ ሚስኪን ድነኛውን እንደ ውሻ ሲያባሩብሽ፣
ምን ውርደት አለ  የሚያስተክዝ የሚያስለቅስሽ፣
ምን አለ ክስረት ድነኛው ተትቶ ለብር መሸጥሽ፣
መን አለ ቅሌት ከዚህ በላይ ፊትናን አምጭ ምድርን አበላሽ!?

አዎ!  ቢሏት ምን ይገርም  ብትተች፣
ድንን ትታ ለብር ለተሸጠች፣
የድን ክብሯን ላረከሰች፣
ይገልፃታል መባሏ ራሷን ላረከሰች፣
ባሉን ሳይሆን ብሩን ህንፃ መኪናውን ያገባች።

ይልቅ ስሚኝ አንች እህቴ ጆሮ ስጭ፣
ለጋላቢው ስሜትሽ ልጓም ስጭ፣
መውደቂያሽን ሳታስተውይ አትፈርጥጭ፣
በስህተትሽ የሇላ ሇላ ከምትቆጭ ፣
ልብሽን ሰብስቢው ወዳ ወድህ አትቀላውጭ፣
በዱኒያም በአኼራም ነጃ የምትወጭበትን ባለ ድኑን ምረጭ።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

07 Nov, 07:36


የኪታቡ ስም፦
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»

የሴት ልጅ ሚና

ክፍል አስራ_አምስት/⑮ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

05 Nov, 17:59


⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ባለቤቶች

የሱና ቻናል ተደራሽነት ይበልጥ ይሰፋ ዘንድ
የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ⚡️

✍️መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ⚫️
✍️መስፈርት2/ ከ1k member በላይ 🔤 ከዛበታች
✍️መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ

🚫ግሩፕ አልቀበልም

⭐️ @twhidfirst1
🌟 @twhidfirst1

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

04 Nov, 16:16


«ባል ―ሆይ»👇👇
     
☞ባለቤትህ የሚያስፈልጋት ማረፊያና አስቤዛ ብቻ አይደለም!
ከምንም ነገር በላይ...

"እልህን የሚያጠፋ መልካም ንግግርን፣
"ልቦናን የሚገራ እዝነትና ቅንነትን፣
"ልፋቷን የሚያስረሳ ርህራሄን
ትፈልጋለችና ተንከባከባት።
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

04 Nov, 16:14


የኪታቡ ስም፦
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»

የሴት ልጅ ሚና

ክፍል አስራ_አራት/⑭ት

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam

22,345

subscribers

397

photos

19

videos