ፍቅሬን በ 4 መስመር

@aratmetofkr


ይቅርታዎን ፍቅሮን ሚስጥሮንና ፍላጎቶን እኛን በመቀላቀል በምናጋራቹ 4 መስመር ግጥሞች ሙሉ ስሜቶን ይግለጹ
contact us @aratmetofklbot
Instagram

https://www.instagram.com/aratmetofkr?r=nametag

Discussion group @aratmetofkrcomment

ፍቅሬን በ 4 መስመር

13 Jan, 20:23


የትም ይወደቃል ወዴትም ቢሄዱ
የመጣው ዘጠኝ ሞት የሚገባው አንዱ
ከሺ መሀል ተርፎ ኑሮ ይሸመታል
ቀኑ የደረሰ ሺ ሲተርፍ ይሞታል
@aratmetofkr

ፍቅሬን በ 4 መስመር

28 Jan, 04:50


እንደከፋኝ ሳገምቺ
ተሻልኩና እኔ ካንቺ
ዝም እያልኩኝ ለታዘብኩሽ
በቃው ስትይ አሸነፍኩሽ
@aratmetofkr

ፍቅሬን በ 4 መስመር

16 Jan, 18:08


ልርሳህ ልጥላህ ብዬ ፎቶህን ብጥለው
ባዶ ግርግዳዬ አንተ ነው ሚያሳየው

ፍቅሬን በ 4 መስመር

11 Dec, 15:06


ቢከፋኝ ብደሰት ቢሞላም ባይሞላም
ብስቅና ባለቅስ ብወድቅም ብነሳም
አንተን ለማመስገን ትልቁ ምክንያቴ
ተኝቼ መነሳት ጸሀይዋን ማየቴ
@aratmetofkr
#Repost

ፍቅሬን በ 4 መስመር

22 Nov, 06:54


ፍቅር አላፊ ነው ባረገኝ እህቱ፡>>>>>

🎧

ፍቅሬን በ 4 መስመር

27 Oct, 17:01


እስኪ any comment ጣል አርጉ😁

ፍቅሬን በ 4 መስመር

20 Oct, 18:37


ልብ በይ ይሉኛል የት ያለኝን ልብ
አልቆ ደቆ ሳለ ፍቅርህን ሳስብ
ቀልበ ቢስ ይሉኛል ቀልብ በነሳቸው
እንደኔ አፍቅረው እግዜር ያሳያቸው
@aratmerofkr

ፍቅሬን በ 4 መስመር

19 Oct, 18:12


ፍቅር ከፍ ካለ ነፍስም ይዘምራል
የኔውን አላውራህ አንተ እንዴት ሆነሀል?
አበዛሁ ለቅሶ እትት አልኩ ናፈከኝ
ከትላንቱ ፍቅርህ ላቅ አለ መሰለኝ
@aratmetofkr

ፍቅሬን በ 4 መስመር

16 Oct, 17:22


አለች እረብ እረብ ወገቧ ሊሰበር
አልጋውን ስንገዛው ሽቦው ደና ነበር
የመውደድ መድሀኒት በግራ እጇ አስራለች
በደረቁ ሌሊት ታስለፈልፋለች
🤔😝😂😂😂😂
አይ #ሙሉቀን መለሰ

ፍቅሬን በ 4 መስመር

16 Oct, 16:50


አባባል አደለም ተረዳሁት አሁን
ለካ ሰው አይረሳም የመጀመርያውን
#ኤፍሬም_ታምሩ
.

ፍቅሬን በ 4 መስመር

14 Oct, 17:49


ፍቅርንስ ሸኘሁት ወጥቼ እስከደጅ
ማባረር ያቃተኝ ትዝታን ነው እንጂ
#ትዝታ
ማህሙድ አህመድ

ፍቅሬን በ 4 መስመር

14 Oct, 17:44


ግዜ ወረተኛ
ግጥም ተጋበዙን ❤️

@aratmetofkr

ፍቅሬን በ 4 መስመር

12 Oct, 18:50


ባገር በምድሩ ቆንጆ ቢሞላ
አይደረገም ካንቺማ ሌላ
#ማዲንጎ ❤️

ፍቅሬን በ 4 መስመር

12 Oct, 18:19


ሰማዩን ሲያደምቁ ከዋክብቱ ፈሰው
ውበትህ ተዘራ የማይታፈሰው
#አሸወይና
ሀሌሉያ ተክለጻዲቅ🔥🔥🎧

ፍቅሬን በ 4 መስመር

11 Oct, 16:56


አመሰግናለው @winaedit2 🙏

ፍቅሬን በ 4 መስመር

07 Oct, 17:32


ሆድ ካገር አይበልጥም ግን ካገር ይሰፋል
የወለዱት እንጂ ቃል እንዴት ይጠፋል
#ቴዲ_ታደሰ 🎧

ፍቅሬን በ 4 መስመር

04 Oct, 19:11


እንስፍስፍ አረከኝ ተንሰፈሰፍኩልህ
ባንድ ቀን እይታ ታመምኩኝ ሞትኩልህ
እረታኸኝ እና አረፍከው ወይ ፍርጃ
አመልም አደለም ምን እንደሆንኩ እንጃ
@aratmetofkr

ፍቅሬን በ 4 መስመር

04 Oct, 17:42


ፍቅር እያነሳ ፍቅር ይጥለኛል
ሊሄድ ያለው እግሬ ካንተ ያመጣኛል
ብከፋም ባንተ ስተት ባይብህም
ልቤ አንተን ለማፍቀር እንቢ ብሎ አያውቅም
@aratmetofkr

3,455

subscribers

17

photos

2

videos