SELU PRINCE👑 @seluprincess Channel on Telegram

SELU PRINCE👑

@seluprincess


ሀሳብ አስተያቶን👉 @IbnuAhmeed

Facebook
https://www.facebook.com/seluprincesss
Tiktok
https://www.tiktok.com/@seluprinces
Youtube
https://www.youtube.com/@seluprincess
Instagram
https://www.instagram.com/seluprincesss/

ሀሳብ አስተያቶን (Amharic)

ሀሳብ አስተያቶን, or Selu Princess, is a popular Telegram channel that caters to a diverse audience. Led by the talented content creator @IbnuAhmeed, the channel offers entertaining and engaging content across various social media platforms. Follow Selu Princess on Facebook, Tiktok, Youtube, and Instagram for a mix of fun videos, inspirational posts, and much more. Stay connected with Selu Princess and be a part of a vibrant online community that celebrates creativity and positivity. Join today and experience the magic of Selu Princess! 👑

SELU PRINCE👑

18 Nov, 09:56


#ኢናሊላህ_ወኢና_ኢለይሂ_ራጂዑን
የ24 አመቱ #አይመን_አሊ ከብዙ ስቃይ ብሗላ ዛሬ ጠዋት  ወደ አኼራ ሄዷል።አላህ ይዘንለት
اللهم اغفر له وارحمه واجعل مرضه شفيعا له وأسكنه فسيح جناتك يارب العالمين 🤲

SELU PRINCE👑

18 Nov, 09:49


𝗝𝗼𝗶𝗻 »» 𝗦𝗘𝗟𝗨 𝗣𝗥𝗜𝗡𝗖𝗘𝗦 💜

SELU PRINCE👑

18 Nov, 09:47


𝗝𝗼𝗶𝗻 »» 𝗦𝗘𝗟𝗨 𝗣𝗥𝗜𝗡𝗖𝗘𝗦 💜

SELU PRINCE👑

18 Nov, 09:47


𝗝𝗼𝗶𝗻 »» 𝗦𝗘𝗟𝗨 𝗣𝗥𝗜𝗡𝗖𝗘𝗦 💜

SELU PRINCE👑

18 Nov, 09:46


𝗝𝗼𝗶𝗻 »» 𝗦𝗘𝗟𝗨 𝗣𝗥𝗜𝗡𝗖𝗘𝗦 💜

SELU PRINCE👑

18 Nov, 09:06


ብዙ መንገዶች ጠፍተውብኝ ያውቃሉ
ልቤን ፈልጌ የሄድኩበት መንገድ ግን
ተስቶኝ አላውቅም

P.HIKMA

SELU PRINCE👑

16 Nov, 19:15


የልብ እረፍት የፈለገ…

SELU PRINCE👑

16 Nov, 18:57


ምናልባት ሀብታም እየሆንክ ያለኸው
ሀላልህ በምታደርግልህ ዱአ ይሆናል 😃


P.HIKMA

SELU PRINCE👑

16 Nov, 18:53


ሕይወት በሕይወት እስካለህ ድረስ መረበሿን አትተውም፤ ጫና ማሳደሯን አታቆምም። አንተው ተረጋግተህ ያዛት እንጂ።

ማናት ሕይወት በሉኝ ደግሞ😁

SELU PRINCE👑

15 Nov, 16:51


አታፍርብንም አደል ?

በወንጀል እየተጨማለቅን ምንም ሳይመስለን
ልባችን ደርቆ ርጥብ ስንመስል
የዋህ ስንመስል ጨካኝ ሆነን
ድንበር እያለፍን ፍርሀት ሲርቀን
ልባችን ጀግኖ ወንጀል ስንዳፈር
በዱንያ ተጠምደን አሄራን ስንረሳ
አታፍርብንም አደል ?
አንተ እኮ
ከንቅልፍ አነቃኸን ሲሳይን ለገስከን
አፍያን ሰጠኸን ልትምረን ጠራኸን
ወደ በርህ ሳብከን ሙሲባን ከለልከን
ተመለሱ ስትል መመለስ ሲከብደን
ቃልህን አስታወስከን
እኛ እንፈር እኛ እንዘን እንጂ
አንተ መች ችላ አልከን


P.HIKMA

SELU PRINCE👑

15 Nov, 05:30


እንዲህ ፏ ፍክት…
ፍንክትክት ያለ ጁሙዓ ይሁንላችሁ 🥰

𝗝𝗼𝗶𝗻 »» 𝗦𝗘𝗟𝗨 𝗣𝗥𝗜𝗡𝗖𝗘𝗦 💜

SELU PRINCE👑

15 Nov, 05:26


ቁርአን ልብን ያድሳል

ውብ ጁመዓ 💜💜

SELU PRINCE👑

15 Nov, 03:33


ቢደገፉት የማይሸሽ ፣
ቢፎክሩበት የማያሳፍር ፣
የአላህ ኃይል ብቻ ነው።
በርሱ የተመኩ አፍረው፣ወድቀው አያውቁም።

ﻭﻣﻦ ﻳﺘﻮﻛﻞ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻬﻮ ﺣﺴﺒﻪ
"በአላህም የሚታመን ሰው እርሱ በቂው ነው።"

ሰባሃል ኸይር ወልዓፊያ😍

SELU PRINCE👑

14 Nov, 17:50


ሲስማት አይቻለሁ😳

ሙጊራ ኢብኑ ሹዕባ የተባለው ሰሃብይ ብልህና በሳል ሰው ነበር። ገጠመኙን ሲናገር እንዲህ ይላል፦

«በብልጠት እኔን ያሸነፈ ቢኖር አንድ ወጣት ብቻ ነው። የሆነ ጊዜ አንዷን ላገባት ፈለኩኝና ስለ እሷ ሳወሳ ሰማኝ። እንዲህም አለኝ
"እሷ ልጅ እኮ የሆነ ሰው ሲስማት አይቻለሁና ትቅርብህ"
አለኝ። እኔም እንዲህ ዓይነት ከሆነችማ ትቅርብኝ ብዬ ተውኳት።
ከጊዜ በኋላ ያቺ ልጅ ይህንኑ ወጣት ራሱ አገባት። በሁኔታው ተገርሜ……
እንደዛ ብለኸኝ እንዴት ታገባታለህ ስለው
"ሲስማት አይቻለሁ ያልኩህ በእርግጥም ሲስማት አይቼ ነው። ሲስማት የነበረው ግን የራሷ አባቷ ነበር😊
ብሎ ተጫወተብኝ»  ይላል።

@MOHAMMED

SELU PRINCE👑

14 Nov, 13:06


ዝምታው በጨነቀኝ ሰአት ትንሽ ስንኮሻኮሽ ድምፁ ከአለም በላይ ተሰማኝ
ለካ አረሳኸኝም

P.HIKMA

SELU PRINCE👑

13 Nov, 19:35


ላንተ በሽታህ ብሆንም
ለኔ መዳኒቴ ነበርክ

የተሰበርኩ መስሎኝ የጎዳኸኝ ፣ ብቻዬን የቀረው ፣ የፈራው ፣ በመሰለኝ ሰአት ለቅሶዬ ለማን ? ለምን ? እንደሆነ ሳልረዳ አይኖቼ አላባራ ሲሉ ። የሚወራ የሚነገር አልጥምሽ ሲለኝና ትዝታ ሲጎትተኝ መነሳት መቆም ማልችልበት ሁኔታ ላይ የጣልከኝ የመሰለኝ ጊዜ በዙርያዬ ያሉ ደስታዬ ደስታቸው የሆኑትን ሳስከፋና ስበድል መለስ ቀለስ ስል ደጅ ሳስጠናና ውሳኔዬ ለራሴም ግራ ሲገባኝ ያኔ ነበር ድንገት ሱጁዴ መስገጃዬ ላይ እራሴን ያገኘውት ። አብሽር በሚል ቃል ስፅናና የሚመጣው ከሄደው እንደሚሻል ሲገባኝ ውሳኔው ሲያምር ሀራም ያኔ ቀፈፈኝ ሀላል ምንኛ ያማረ መሰለህ
ኢላሂ ክሶኛል አጣጣልህ አልጎዳኝም



ባለ ውለታዬ
አመሰግንሀለው

P.HIKMA

SELU PRINCE👑

13 Nov, 18:02


ከአፍሪካ ቲቪ የፈትዋ ትውስታ

"ያ ሼህ ሚስት አግብቼ ነበር በ3 ፈትቻታለሁ  እና አሁን አብረን እንድመልሳት እፈልጋለሁ እንደው ኪታቡ ሰፊ ነው ቢያዩልኝስ….

ሼኻችን:-"በርግጥ ኪታቡ ሰፊ ነው ያንተ አፍ ግን ከኪታቡ ሰፍቷል''

@MOHAMMED

SELU PRINCE👑

13 Nov, 08:54


የሰበሩን መስሏቸው ነበር


ልብን እንደፈለገ ወደሚገለባብጣት መጠጋታችንን ቢያውቁ
የስብራታችን መጠገን ብርቱ መሆኑን ይረዱት ነበር

ብቻ ALHAMDULILAH

P.HIKMA

SELU PRINCE👑

12 Nov, 20:21


ልብሽን ጠይቂው

ሳይወድሽ አብሮሽ የሚሆን ሰው
ህመም እንጂ ደስታን አይሰጥሽም

P.HIKMA

SELU PRINCE👑

11 Nov, 18:22


ዚና ሐላል እስኪመስል ድረስ ተንሰራፍቷል።
ጨዋነት የፋራ ሰው መገለጫ ሆኑዋል
ያለንበት ዘመን ሀያዕ የጠፋበት
እንግድነት የበዛበት…
ወንጀል በግልፅ የሚፈፀምበት ዘመን ሆኑዋል ፡፡
በዚህ ዘመን አላህ ያዘነለት ሲቀር ከሃራም የሚተርፍ የለም😓

እራሳችሁን ለአላህ ስጡ እሱ ይጠብቃችሁዋል ፡፡

አላህ ሆይ ! ከሃራሙ ሁሉ ጠብቀን…
በሐላሉ አብቃቃን 🤲

SELU PRINCE👑

11 Nov, 06:56


ሰሞኑ አረቦች ዘንድ የማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ የሆነ ምስል ነው አይመን አሊ ይባላል

ቲክቶክ ላይ ከ 1 ሚሊየን በላይ ተከታዮች አሉት የቀን በቀን ህይወቱን በቪዲዮ እና በምስል ያጋራል ብዙ ሰዎች በመልኩ ስለሚደመሙበት የጆርዳን የቆንጆዎች ንጉስ በሚል ቅጥያ ስም ይጠሩታል

ከወራት በፊት በካንሰር በሽታ መያዙን ተናግሮ ነበር ነገር ግን ሰሞኑ በኢንስታግራም ያጋራው ፎቶ ግራፋ የብዙዎችን ልብ የሰበረ ሆኖዋል በቆንጆነቱ የሚታወቀው አይመን መልኩ ጠፍቶ እንዳልነበረ ሆኖዋል ።

የሚቀነበት ውበት ስራ ገንዘብ ንብረት ያላችሁ ሰዎች በዚክር ተጠበቁ ይህ አይን የሚባለው ነገር ሰዎችን ወደ ቀብር ለመክተት ከአውሎ ንፋስ በላይ ፈጣን ነው

በበሽታው ከተያዘ ቡሃላም #አይመን_አሊ እንዲህ ይላል ፡፡
"በካንሰር ከተጠቃሁ በሗላ ስለ ሁሉም ነገር አላህን ማመሰገን ተማርኩ። ው ሃ እንኳ መጠጣት ማልችልበት ጊዜ ነበር አሁን በውሀ ክዳንም ቢሆን ትንሽ መውሰድ እችላለሁ።

ውሀ መጠጣት ቢሆን እንኳ በህይወታቹህ ለተሰጣቹህ ትናንሽ ኒዕማ(ፀጋ፣በረከት) አላህን አመስግኑ

☞ተቆጥሮ ለማያልቀው የጌታህ ፀጋዎች አመስጋኝ ሁን
#አልሃምዱሊላህ

በዱአ እናስታውሰው

اللهم اشفي أنت الشافي لا شفاء إلا شفاؤك شفاء لا يغادر سقما🤲
#الحمدلله_على_نعمه_التي_لاتعد_ولاتحصى

SELU PRINCE👑

11 Nov, 04:00


ሰዎችን አትከታተሉ፣
በማያገባቹህ አትግቡ፣
በቃ ዝምብላችሁ የራሳቹን ሕይወት ኑሩ።😊

…ሰባሃል ኸይር ወል ዓፊያ😍

SELU PRINCE👑

10 Nov, 20:18


በዚህ ጊዜ
ድፍኑ 200 ብር ሲዘረዘር....
100 ብሩ ቀድሞ እራሱን ያጠፋል አሉ😂😁

ኑሮው😭

SELU PRINCE👑

04 Nov, 20:52


ካንተ ጋር በጀነት ቀጠሮ አለኝ

ሙስሊም ቀጠሮ አክባሪ ነው

እንዳታረፍድ

P.HIKMA

SELU PRINCE👑

04 Nov, 19:31


ከመወቃቀሳችን በፊት ተሞጋግሰን ነበር💔

SELU PRINCE👑

03 Nov, 10:01


ሐሰነ-ል-በስሪይ (ረሒመሁ-ል'ሏህ) «ዱንያን ቸልተኛ ያደረገህ ነገር ምንድነው?» ሲባሉ፦

√ ሪዝቄን ማንም እንደማይወስድብኝ አወቅኩኝ፤ ልቤ ተረጋጋልኝ፣

√ ሥራዬን ማንም እንደማይሰራልኝ አወቅኩኝ፤ ትኩረት ሰጥቼ ሠራሁኝ፣

√ ጌታዬ እንደሚጠባበቀኝ አወቅኩኝ፤ በወንጀል ልቀጣጨው ፈራሁኝ፣

√ ሞት እንደሚጠብቀኝ አወቅኩኝ፤ ጌታዬን ለመገናኘት ስንቄን ሰነቅኩኝ!

@MOHAMMED

SELU PRINCE👑

02 Nov, 18:20


ልባችሁን የአላህን ቃል በማሰማት አሳርፏት🎧

SELU PRINCE👑

02 Nov, 17:41


በሂጃብ ለፀናችሁ ጀግኖቻችን
▭▬▭▬▭▬▭▬▭🏝

መስፈርቱን አሟልታ አደቡን ጠብቃ
የለበሰች   ግዜ    ግዴታዋን  አውቃ
እንደ ሰማይ ኮከብ  እንደ ዉብ ጨረቃ
ኒቃቢስቷ    እህቴ    ትታያለች   ደምቃ
    ••••••||••••••
መኖሬን መረጥኩኝ በሱና ታቅቤ
አልደራደረም  መቼም በኒቃቤ!
ሁሌም እኖራለሁ ካባዬን ደርቤ
ዘውታሪውን አለም አኸራን አስቤ
    ••••••||••••••
የውበት ልኬቱ ቢመዘን ቢሰፈር፣
የቁንጅና ማማር ቢቀነስ ቢደመር፣
ምን ቆንጆ ቢሆኑ አቋማቸው ቢያምር፣
ፍፁም ውበት የለም ከሂጃብ በስተቀር።

P.MOHAMMED

SELU PRINCE👑

02 Nov, 16:31


በህይወት መስመር ላይ ድንገት እንደመገናኘት አስደሳች ነገር የለም
ሮጠህ ለፍተህ ደክመህ ምንም አለማፍራትና ረብ የሌለው ሙከራ ከመድከም ውጭ ምንም ትርፍ የለውም ሰውነትን ማዛልና ጭንቅላትን ማበለዝ ነው

ስለሚነገረው ነገር ትኩረት ሰቶ መስማትና የሚሆነውን ተገንዝቦ ተግባር ላይ ማዋል የነፍስና የአካል ትልቁና ፈታኙ ተግባር ነው

እቅድህ ቀድሞውኑ ከጌታህ ጋር ማውራት ለሱ መተናነስ ካልሆነ እስከ ዛሬ ኖርኩ እንዳትል ምን አይነት ሀያት እንደነበረህ አንተና ጌታህ እወቁት ግን ደስታ አልነበረህም

ስታገኘው የሚሰማህ ደስታ ከምንም ነገር ጋር አይተመንም ግን ካገኘህና ካገኘኸው ነው

እሱ ሁሌም ፈላጊህ ነው ፈላጊና ተፈላጊ ሲገናኝ ደሞ ልክ እንደ ዱንያው አይደለም ይህ ዘላለማዊና ቋሚ ህያውነት ነው


ዘላለማዊነትንና ያን ተናፋቂውን ቤት ማን ማይከጅል ማን ማይናፍቅ አለ

P.HIKMA

SELU PRINCE👑

02 Nov, 10:31


የቻናል ጥቆማ
ይህን ቻናል ብትቀላቀሉ አትራፊዎች ትሆናላችሁ
👉 https://t.me/SebahulKeyr

SELU PRINCE👑

01 Nov, 20:00


የመልካም ነገር መክፈቻ…
የመጥፎ ነገር ደሞ መዝጊያ ቁልፍ ሁኚ 🥰


SELU PRINCE👑

01 Nov, 18:49


ክብር ለነዛ

የጌታቸውን ትዕዛዝ ተቀብለው የነፍሲያቸውን  እንዲሁም የሰዎችን ሀተታ ንቀው በላያቸው ላይ ኒቃብ ላጠለቁ እህቶቻችን 🙏
  
@MOHAMMED

SELU PRINCE👑

31 Oct, 20:11


ሽልማቱን አስረክበናል 😊
ኢንሻ አላህ ቀጣይ በሌላ ጥያቄ እንገናኛለን ፡፡

SELU PRINCE👑

31 Oct, 20:02


አሸናፊው ታውቋል ፡፡🎊
ቀድሞ የመለሰውን እሸልማለሁ

SELU PRINCE👑

31 Oct, 19:53


የምሽት ስንቅ 🎧ለቀልቦ💜
እጅግ ውብ ቲላዋ

SELU PRINCE👑

31 Oct, 19:48


ከበዳችሁ ?🥹🥹

SELU PRINCE👑

31 Oct, 19:18


ጥያቄው እንደከበዳቹ እያስተዋልኩኝ ነው😂

SELU PRINCE👑

31 Oct, 19:16


🎊🎊🎊

እስኪ ይችን ጥያቄ ሞክሯት 😋
በትክክል የመለሰ… የ 10 birr card ይሸለማል ፡፡

መልካም ዕድል 😋

SELU PRINCE👑

31 Oct, 19:12


አንዳንዴ …

ትናንሽ ወንጀሎቻችን ብዙ የከይር በሮችን ይዘጉብናል

በየቀኑ እንደ ጠብታ እየተደማመሩ ትላልቅ እና በፊት እማንደፍራቸውን ወንጀሎችን ያለማምዱናል

እስኪ እናስበው …

ስንትና ስንት ወንጀሎች ናቸው በፊት እምንፈራቸው እና ግዙፍ አድርገን ምናስባቸው ዛሬ ግን እንደቀላል የምንቆጥራቸው ………

why Becouse…?

እነዛ ምንደጋግማቸው ትናንሽ ወንጀሎች ትላልቁን አለማምደውናልና………?

በህይወቴ ከተረዳሁት እውነታዎች ውስጥ……
የወንጀል ትንሽ የለውም ከቻልን እንራቅ ካልቻልን በየቀኑ ኢስቲግፋር አናብዛ ………

አንድ አባባል አለ………
"ትናንሾችን ተጠንቀቅ ትላልቆችን ይጠብቁልሃል…"የሚል
ልክ ነው የስህተት ትንሽ የለውም………!

በተለይ ተደጋግመው የሚሰሩ አንድ አይነት ወንጀሎች …………!

አላህ ሆይ ! አጥፍተናል ይቅር በለን ፡፡😔
ቅኑን መንገድ ምራን ፡፡
ከደጋግ ባሮችህ ጋር አድርገን ፡፡ አሚን

muba

SELU PRINCE👑

31 Oct, 18:45


ሰልባጅ ልብ ትፈልጋለህ? ለትንሽ ቀን ተደርጎ የተተወ

በርካሽ.....💔

SELU PRINCE👑

30 Oct, 20:48


ብዙ ጊዜ ማጣት ችግር ላይኖረው ይችላል
ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ ትልቁ ችግር ያለው
ምትክ የሌለው መስሎህ የሚጓጎዳህን ነገር
ላለማጣት በመታገልህ ውስጥ ነው!!
💔😔

SELU PRINCE👑

28 Oct, 10:11


ትንሽ ለፈገግታ

2 በእድሜ ገፋ ያሉ ባለትዳሮች ናቸው
በጣም ድብር ሲላቸው ባልየው እንዲህ አላት

⇨ የወጣትነታችንን ጊዜ የጋብቻችንን ጊዜ
ወደ ኋላ ብንመልሰው ምን ይመስልሻል?

⇨ በጣም ደስ ብሏት እሺ አለችው

⇨ እሺ እኔ ታች ሱቁ ጋር እወርድና
ቁጭ ባልኩበት አንቺ ትመጪና በድንገት
እንገናኛለን አላት

እሺ ተባባሉና ሄደ ወረደ ታች ሊጠብቃት
ቢጠብቃት ቢጠብቃት አትመጣም።

4 ሰአት ሙሉ ጠበቃት አሁንም ወፍ የለም
የሆነ ነገር አጋጠማት እንዴ ብሎ በፍርሃት
ቶሎ ወደ ቤት ተመለሰ ሊያያት፣

እሷ ቁጭ ብላ ስቅ ስቅ እያለች ታለቅሳለች😊
ደንግጦ ምን ሆንሽ ውዴ? አላት

⇨እናቴ ከቤት መውጣት ከልክላኝ ነው
ብላ 😃.......ለፈገግታ

@MOHAMMED

SELU PRINCE👑

27 Oct, 18:38


ተራ ፍቅር በተራ ነገር  ተጀምሮ በተራ ነገር ሲያልቅ!!!!

እውነተኛ  ፍቅር  ደሞ በኒካህ ተጀምሮ
አብሮ ጀነት በመግባት ይቀጥላል~~

@MOHAMMED

SELU PRINCE👑

26 Oct, 18:38


ኡሚ😘🥹🥰

SELU PRINCE👑

26 Oct, 18:19


የዘላለም ህይወት የፈለገ በአላህ መንገድ ላይ ይሙት፡፡
በነገሮች ውስጥ ሁሉ ማሸነፍ ያሰበ ለአላህ እጅ ይስጥ፡፡
ጀነትን የፈለገ በመልካም ስራ ላይ ይሽቀዳደም ፡፡ 💜


SELU PRINCE👑

26 Oct, 17:54


ከፍቅረኛዋ ጋር የኮበለለችው የ12ኛ ክፍል ተማሪ ለአባቷ የፃፈችው ደብዳቤ

አባትየው ወደ ልጅቷ ክፍል  ሲገባ አላገኛትም አልጋዋ ላይ ደብዳቤ ያገኛል እና እጆቹ እየተንቀጠቀጡ ደብዳቤውን አንስቶ አነበበው የደብዳቤው ይዘት የሚከተለው ነበር።

የምወድህ የማከብርህ አባቴ... ከታላቅ ይቅርታ ጋር ከማፍቅረው ወንድ ጋር ከተማውን ለቅቄ ሄጃለው አትዘንብኝ ከልጁ ጋር የፍቅር ግንኙነት ከመሰረትኩኝ አንድ ዓመት ሆኖኛል ከእሱ እውነተኛ ፍቅርን አገኝቻለው እና እሱ በጣም ቆንጆ  እና ትሁት ነው ባሌ የልጆቼ አባት እንዲሆን እፈልጋለው

አሁን የሶስት ወር እርጉዝ ነኝ!!!
እናም በህይወታችን በጣም ደስተኞች እንሆናለን ለዘላለም አብረን እንኖራለን
ብዙ ልጆችንም መውለድ እንፈልጋለን እና ይህ ከህልሜ አንዱ ነው እናም ሀሺሽ ምንም እንደማይጎዳው እኔንም እንደማይጎዳኝ ነግሮኛል በእውነቱ አባዬ አደንዛዥ እፅ በጣም ደስ ይላል ተመችቶኛል በነገራችን ላይ ፍቅረኛኤ እኔን ከማግኘቱ በፊት በወንጀል ታስሮ ነበር ፍርዱን ጨርሶ ነው የወጣው እናም እንደገና ወደ እስር ቤት የሚስገባውን ወንጀል እንደማይሰራ  ቃል ገብቶልኛል

አባዬ አይዞህ እኔ አሁን ትልቅ ሰው ነኝ  18 አመቴ ነው እራሴንም ልጆቼንም እንዴት መንከባከብ እንደምችል አውቃለሁ እና አንድ ቀን የልጅ ልጆችህን  ለገናኝህ  እመጣለው .. ..

አባቢዬ   እኔን ለማስተማር ብዙ ደክመሀል ማትሪክን በጥሩ ውጤት አልፌ ዩንቨርስቲ እንድገባ ከዛም በከፍተኛ ነጥብ እንድመረቅ ምኞትህ ነበር የቻልኩት ሞከርኩኝ ግን አልተሳካልኝም ውጤቴ በጣም አነስተኛ ነው እና ከላይ የፃፍኩልህ ታሪክ ሁሉ የውሸት ነው በህይወት ውስጥ ከፈተና ውጤት በላይ በጣም  የከፋ ነገር እንዳለ ላሳይህ ፈልጌ ነው ይሄን ሁሉ የዘባረኩት

አባቢ አልጋ ስር ተደብቃለው የምወደውን ፒዛ ትጋብዘኛለህ ልውጣ ይላል ደብዳቤዋ
አባት በእፎይታ ፈጣሪውን አመስግኖ ሁሌም ቀለብሽን ፒዛ አደርገዋለው ውጪ አላት
በእውነቱ የልጅቷ ብልሀት ፖለቲከኞቻችንን ያስንቃል

@MOHAMMED

SELU PRINCE👑

26 Oct, 06:42


🪴「 ቁርዐን 」📖
▭▬▭▬▭▬▭▬
:የፍቅር አይነት ብዙ ነዉ ነገር ግን ቁርአን ማፍቀር መታደል ነዉ።

🎐:ቁርአን የልባችን መፅናኛ ፣ የነፍሳችን ቀለብ ፣ የሂወታችን ቀመር ፣ የአኼራ ሰንቃችን ፈዉስ መድኃኒታቼን ነዉ።

ቁርአን የልብ ዉስጥ ዘላለማዊ ብርሀን ነዉ።

➨ በህይወት ዉስጥ ቁርአን ወደ ብሩሕ ተስፋ ይጣራል።

➨ የማሰብ የማስተዋል ችሎታን ይጨምራል።

➨ ደስተኛ እንድንሆን ይጋብዘናል።

➨ ለሰዉ አዛኝ ታማኝ ቅን እንድንሆን ያግዛል።

➨ የሚጠበቅብሕ ያለብሕን ያለሕንም የሚኖርብሕንም የሚኖርሕንም ያሳዉቀሀል።
┊  ┊  ┊  ┊
┊  ┊  ┊  ✿
┊  ┊  ❀ 🔰
┊  ✿ 📌
           


@MOHAMMED

SELU PRINCE👑

26 Oct, 04:11


ለምን ? ማለት ነፍስን ማስጨነቅ ነው ፡፡
እንዲያልፍህ የተፃፈ አያገኝህም ፣
እንዲያገኝህም የተፃፈ አያልፍህም ።
በቃ አላህ ያለው ይሆናል ።🥰

ለጥሩውም ለመጥፎውም "አልሀምዱሊላህ " ምነኛ ያመረች ንግግር ናት ።🥰

ሰባሃል ኸይር ወልዓፊያ 😍

SELU PRINCE👑

25 Oct, 18:46


من هو الله  ?
አላህ ማነው ?
حبيبي  
ወዳጄ ነው
ما هوالحب ?
ፍቅር ምንድን ነው ?
السعدة 
ደስታ ነው 
ماهى السعدة ?
ደስታ ምንድን ነው ?
الحب
ፍቅር ነው
من هوالفقير ?
ድሀ ማነው ?

الذي لم يتعلق بلغني سبحانه وتعالا

ልቡ ከተብቃቂው ጌታ ሰ.ወ ያልተቆራኘ ሰው ነው ጥራት ይገባውና

ما هو سر الحياة ?

የህይወት ሚስጥሩ ምንድን ነው ?

الحب

ፍቅር

من هو افضل ملجا في الدنيا ?

በዱንያ ውስጥ ትልቁ መሸሸጊያ ምንድነው ?

الطيف سبحانه وتعالي

እውቀት ረቂቁ ሰ.ወ ጥራት ይገባውና

@MOHAMMED

SELU PRINCE👑

25 Oct, 18:27


😂😁

SELU PRINCE👑

25 Oct, 17:27


ኢብራሂም ቢን አድሀም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ ፡፡

በእናቴ ማህፀን ውስጥ ብቻዬን ነበርኩ…
እናም ብቻዬን ወደዚህ አለም ወጣሁ ፡፡
ብቻዬንም እሞታለሁ…
ወደ መቃብሬም ብቻዬን እገባለሁ …
የቀብርንም ጥያቄ ብቻዬን እጠይቃለሁ ፣

ከመቃብሬም ብቻዬን እነሣለሁ
ከአላህም ጋር ብቻዬን እተሳሰባለሁ,
ጀነት ከገባሁ ለብቻዬ ነው፡፡ ( በሰራሁት ኸይር ስራ #ሰበብ ነው )
እሳቱም ከገባሁ ለብቻዬ ነው! ( ራሴ በሰራሁት ወንጀል ነው )

በነዚህ ሁሉ ቦታዎች ማንም የሚጠቅመኝ የለም ።

ታዲያ ከሰዎች ጋር ምን አለኝ ?

مَّنْ عَمِلَ صَالِحًا فَلِنَفْسِهِ ۖ وَمَنْ أَسَاءَ فَعَلَيْهَا ۗ وَمَا رَبُّكَ بِظَلَّامٍ لِّلْعَبِيدِ

SELU PRINCE👑

25 Oct, 03:22


በገጠመው ነገር በመከፋትና ስለ አሏህ ተገቢ ያልሆነ እሳቤ በማሰብ አንድ ሰው የመረበሽና የሀዘንን በሮች ይከፍታል ።
የተወሰነን ነገር ለምን እያሉ መጠየቅና ማማረር ውስጣዊ ሰላምን ያሳጣል ።

አላህ የወደደልንን በመውደድ የቀልብ ሰላም እናገኛለን

SELU PRINCE👑

24 Oct, 18:48


كان عثمان رضي الله عنه إذا وقف على قبر يبكى حتى يبل لحيته ، فقيل له : تذكر الجنة والنار فلا تبكي ، وتبكي من هذا! ، فقال : إن رسول الله صلى الله عليه وسلم ، قال : ( القبر أول منازل الآخرة ، فإن ينج منه فما بعده أيسرُ منه ، وإن لم ينج منه فما بعده أشدُّ منه

SELU PRINCE👑

24 Oct, 04:38


ሰባሃል ኸይር 😍

SELU PRINCE👑

23 Oct, 03:31


ሰባሃል ኸይር 🥰

SELU PRINCE👑

22 Oct, 18:10


ሁልጊዜ መኖራችንን ብቻ ሳይሆን
መሞታችንንም እያሰብን ።

ያ ረብ ! ከረሕመትህ በቀር ሥራ የለንም.....🤲

SELU PRINCE👑

22 Oct, 05:23


በመርካቶው ቃጠሎ ጉዳት ለደረሰባችሁ ወገኖች ሁሉ። ከምንም በፊት ሶብር አድርጉ። አላህ ሰጠ። አላህ ነሳ። ሙስሊም በደስታውም በሀዘኑም ጌታውን ያስባል። ጌታችን እንዲህ ይላል፦

{ وَلَنَبۡلُوَنَّكُم بِشَیۡءࣲ مِّنَ ٱلۡخَوۡفِ وَٱلۡجُوعِ وَنَقۡصࣲ مِّنَ ٱلۡأَمۡوَ ٰ⁠لِ وَٱلۡأَنفُسِ وَٱلثَّمَرَ ٰ⁠تِۗ وَبَشِّرِ ٱلصَّـٰبِرِینَ (155) ٱلَّذِینَ إِذَاۤ أَصَـٰبَتۡهُم مُّصِیبَةࣱ قَالُوۤا۟ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّاۤ إِلَیۡهِ رَ ٰ⁠جِعُونَ (156) }
"ከፍርሃትና ከረሃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር። እነዚያን መከራ በነካቻቸው ጊዜ፡ 'እኛ ለአላህ ነን፤ እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን' የሚሉትን።" [አልበቀረህ፡ 155-156]

አልሐምዱ ሊላህ በሉ። የሙእሚን ወጉ ይሄ ነው። በመከራውም በደስታውም ጊዜ ጌታውን አይረሳም። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
عَجَبًا لأَمْرِ المُؤْمِنِ، إنَّ أمْرَهُ كُلَّهُ خَيْرٌ، وليسَ ذاكَ لأَحَدٍ إلَّا لِلْمُؤْمِنِ، إنْ أصابَتْهُ سَرَّاءُ شَكَرَ، فَكانَ خَيْرًا له، وإنْ أصابَتْهُ ضَرَّاءُ، صَبَرَ فَكانَ خَيْرًا له.
"የሙእሚን ነገሩ ይደንቃል። ሁለ ነገሩ መልካም ነው። ይሄ ለሙእሚን እንጂ ለማንም አይደለም። አስደሳች ነገር ቢያገኘው ያመሰግናል። ይሄ ለሱ መልካም ነው። ጉዳት ቢያገኘውም ይታገሳል። ይሄ ለሱ መልካም ነው።" [ሙስሊም፡ 2999]

በማመስገን ታተርፋላችሁ እንጂ አታጡም። በአይነ ህሊናችሁ ቃኘት ቃኘት ብታደርጉ አገር ምድሩ በፈተና ተጥለቅልቆ ታያላችሁ። የባሰ የገጠማቸውን ተመልከቱ። ንብረት ብቻ ሳይሆን ሙሉ ቤተሰብ ያለቀበት ስንት ጉድ አለ። አስቡ። ለመፅናናት ይጠቅማችኋል። ከተስፋ መቁረጥ ይታደጋችኋል። ከባሰ ሁሉ በላይ የባሰ አለ። ከባሰው ያዳናችሁን አመስግኑ። ተስፋ መቁረጥ፣ አጉል ብስጭት ያለፈውን ላይመልስ ከሁለት ያጣ ያደርጋል። ደግሞም እወቁ! አያልፍ የመሰለው ሁሉ ያልፋል። ኢንሻአላህ ነገ ሌላ ቀን ነው።

ከምንም በላይ ግን ዱንያ ነው። ትልቁ ኪሳራ የኣኺራ ኪሳራ ነው። ጌታችን እንዲህ ይላል፦
{ قُلۡ إِنَّ ٱلۡخَـٰسِرِینَ ٱلَّذِینَ خَسِرُوۤا۟ أَنفُسَهُمۡ وَأَهۡلِیهِمۡ یَوۡمَ ٱلۡقِیَـٰمَةِۗ أَلَا ذَ ٰ⁠لِكَ هُوَ ٱلۡخُسۡرَانُ ٱلۡمُبِینُ }
" 'ከሳሪዎች ማለት እነዚያ በቂያማ ቀን ነፍሶቻቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ያከሰሩ ናቸው። ንቁ! ይህ እርሱ ግልጽ ከሳራ ነው' በላቸው።" [አዙመር፡ 15]

አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ። በተሻለ ይተካላችሁ።

ኢብኑ ሙነወር

SELU PRINCE👑

21 Oct, 15:54


ፍላጎትሽን ኑሪው ምኞትሽን አሳኪ
እየወደክ ቢሆን እንኳን እየተነሳህ መንገድህን ቀጥል
እያለቀሽ ሂጂ እየሳቅሽ ተመለሽ
ሚያቅፍን ክንድ አይዞክ ባይን ምላስ አትጠብቅ
ለራስሽ እራስሽ ጀግኚ ስተቶችሽን አርሚ
መልሰህ መላልሰህ አንድ ቦታ አትገኝ
ሁሌ ግራን ነገር ግራ ብቻ አድርጎ የተወው ማን ነው ?
የአንዳንዶች ግራ ላንዳንዶች ቀኝ ነው
ዝምም ብላቹ ሂዱበት


እንጀግን


P.HIKMA

SELU PRINCESS👑

20 Oct, 17:45


አለቀሰ
ተንሰቀሰቀ እጅግ ተሰበረ
ጮክክክ ብሎ ተናገረ
በጣም ተናነሰ ተንበረከከ
ግንባሮቹን ወደ መሬት ደፋ
ልቡን ወደ ሰማይ ላከ
መልስ አልዘገየም
በርግጥም እንዲረጋጋ ሰላምን ከሰላም ባለቤት ተሰጠው
ትንሿን ሞት ለልቡ ማረጋግያ ተደረገች
ዱአዎችም ተሰሚነት አገኙ

እንዳላህ የታለ


P.HIKMA

SELU PRINCESS👑

20 Oct, 17:45


ፊትሽ ብቻ የዱንያን ችግር ያስረሳል እኮ
ሳቅሽን በድሜው አትገድቢው
ድድም በቦታው ውብብብ ነው እኮ
እቴ ሳቂልኝ ችግሮችሽ ከዃላሽ ተራራ አክለው ሊናዱብሽ ቢደርሱ እንኳን እየሳቅሽ ሙቺ
ሌላውን ተይው ሙስሊም በመባልሽ ብቻ ደስ ይበልሽ
ያ አላህ ምትይው ጌታ
ያ ረቢ ምትይው ሰሚ
ያ ጀሊል ምትይው ተቀባይ
ያ ረሂም ምትይው አዛኝ
ያ ኻሊቂ ምትይው አድራጊ
በዚ ኒዕማ ውስጥ ስለሆንሽልኝ ብቻቻቻ ፈገግ በይ

P.HIKMA

SELU PRINCESS👑

19 Oct, 16:10


ቀድሞውን የልብን ነገር ለልብ ጌታው መተው ነው እኮ
ስንዝር ቅረቢ ፣ እርምጃ ይቀርብሻል
እንባሽ ይብቃ በሚወደው ነገር ወደሱ ተናነሺ
ያአላህ በይ እጅሽን አንሺ
በርግጥም አፍሰሽ ትመለሻለሽ
የውጭ በርሽን ዝጊና የውስጥ በርሽን ክፈቺ
የሰላም እጆች በደንብ ይዳብሱሻል አብሽሪ

P.HIKMA

SELU PRINCESS👑

19 Oct, 16:09


ዱአአአ

ፓወርህ ምንድን ነው ?
የነገራቶችህ መሳካት ሁሉ በምን ይመስልሀል ?
ሊጎዳህ የነበረ ሲርቅ
ትልቁ ደስታህ ሲቀርብህ
የቱ ጊዜህ ይመስልሀል ሁሉንም ያስተካከለው
ማንሾካሾክህን ቀጥል ይሄ ትልቁ ፓወር ያለው ድምፅህ ነው

አሂ አብሽር

P.HIKMA

SELU PRINCESS👑

17 Oct, 17:22


ቀና እንዳትል ቦታህ እሱ ነው
አለምን እርሳው ሱጁድህ ላይ አለምን ገንባ
ነገሮችህን ሁሉ ወደሱ አስጠጋው
ለምነው ጠይቀው ጨቅጭቀው
መጨቅጨቅን ይወዳል
ካዘገየብህ ተስፋ አትቁረጥ ሱጁድ ላይ መቆየትህን ቀጥልበት

በርግጥም መልስ ታገኛለህ አብሽር


P.HIKMA

SELU PRINCESS👑

17 Oct, 17:21


ወላሂ ጠይቂ
ወደሱ አልቅሽ
ምርር ብለሽ ለምኝው
እንባሽ ወደ ላይ ይሁን
የሰዎች ነገር ይብቃሽ
እቴ ወደ ጌታሽ ተመለሺ
ምንም ብታጠፊ
ምንም ብትነውሪ
ምንም ብትወነጅይ
ምንም ብትበድይ
ያ አላህ በይው
ሁሌም የሱ በር ላንቺ ክፍት ነው አብሽሪ



P.HIKMA

SELU PRINCESS👑

17 Oct, 14:30


ልክ ሳንሆን
ተሳሳትን ።


P.HIKMA

SELU PRINCESS👑

16 Oct, 07:40


የራስን መገንባት እኮ
የሌሎችን በማፍረስ አደለም ።

P.HIKMA

SELU PRINCESS👑

15 Oct, 19:09


ለ ትንሽ ቀናት selu አይመለስም ግን እርግጠኛ ሆኜ ምነግራችሁ በዛው እንደማይቀር ነው ምክንያት ግን እንዳጠይቁኝ

በ ግሩፑ መቀየር እኔም እንደናንተው አዲስ ነው የሆነብኝ ግን ምቾት እንዲሰጣችሁ እናደርጋለን

ያው እኔንም እንዳታስቸግሩኝ ደሞ እረፉ ብዙም ስላልተላመድን 🤭


Selu ይሄ ሁሉ ወዳጅ ስላለህ ደስስ ብሎኛል ወላሂሂ አላህ ከነ ወዳጆችህ ይጠብቅህ ቶሎ ተመለስልን


P.HIKMA

SELU PRINCESS👑

15 Oct, 18:01


ማንም ሰው ላይወዳችሁና ፣ ላይናፍቃችሁ ፣ እንደሚወዳችሁም ላይነግራችሁ ፣ ሊያስቀይማችሁ ይችላል ግን ያ የናንተ ችግር አደለም
ከማንም ምንም ሳትጠብቁ ውደዱ እናንተ ለራሳችሁና ለግንኙነቱ ልክክ ሁኑ ሌላውን ለሌሎቹ ልብ ተውላቸው
ሰላምምምምም

P.HIKMA

SELU PRINCESS👑

15 Oct, 17:58


ምርጫችሁን አስተካክሉ በ ስሜት ምንም አትወስኑ ግንዛቤያችሁን ሰፋፋ አድርጉና ጠልቃችሁ እራሳችሁንን መርምሩ ከዛ ከመልሳችሁ ጋር ህይወትን አጣጥሟት

P.HIKMA

SELU PRINCESS👑

14 Oct, 19:14


"እረፍት እፈልጋለው"
ሲለኝ እጁን ለቀኩት ምክንያቱም ረፍቱ ለኔም ደስታ ስለነበረ በጣም የደከመው ስለመሰለኝና ስለተረዳውት ነበር "ድንቄም መረዳት"



እረፍቱ ለካ አይንን ላለመግለጥ መጨፈን ነበር ።

P.HIKMA

SELU PRINCESS👑

13 Oct, 20:45


ሰው የተወለደው ከነፍስ ጋር እንጂ
ከማንነት ጋር አይደለም ።

P.HIKMA

SELU PRINCESS👑

13 Oct, 08:27


People : Are you still waiting for it?

Me : Yes

People : until when

Me : Until Allah allows us to meet 🥺☺️


P.HIKMA

SELU PRINCESS👑

12 Oct, 18:57


በየትኛውም መለያየት ውስጥ
መጠኑ ይለያይ እንጂ ህመም አለ 😔

P.HIKMA

SELU PRINCESS👑

12 Oct, 17:55


ደስተኛ መሆን ከፈለጋችሁ
ማንንም ከማስቀየም ተቆጠቡ ህይወታችሁን ብቻችሁን ኑርዋት ማንም የናንተን ደስታ እንዲፈጥርም ፣ እንዲያደበዝዝም አትፍቀዱ ህይወታችሁን ለደስታው ባለቤት ተውለትና
ሰላላላላላላላላምምምምምም ሁኑኑኑኑኑ



P.HIKMA

SELU PRINCESS👑

12 Oct, 15:57


💔💜

SELU PRINCESS👑

12 Oct, 06:05


ሰባሃል ኸይር…💜

SELU PRINCESS👑

11 Oct, 19:42


የተረገመ ጓደኛ ሲኖርህ😂😁

SELU PRINCESS👑

11 Oct, 19:16


ሪዝቅ ሰጪው አላህ ነው።
አላህ የከፈተልህን በር ማንም አይዘጋብህም
የዘጋብህን ደሞ ማንም አይከፍትልህም

ላንተ ከወሰነው የትም አይሄድም እናም አትስጋ
ላንተ ካላለው ደሞ ምንም ብትለፋ አታገኘውም
ልፋትህን ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋው።

SELU PRINCESS👑

11 Oct, 18:36


Guadegnnet trgumu bzu new waga minorew gn yegna sket lay lemidegfun sewoch new

  Anchin ke ljnete jemro yemawqsh kemanm befit anchin yawekubet salnegrsh mtrejign, lene sket mkr yemtlegshgn yemtaberetachgn be dinm be dunyam sketamanetn yemtmekrign, haya'e, melkam sb'ena, be dinshm hone be dunyam  gobez yehonsh, andande gn abren bnhon elalew😟 befelegnbet gize mngenagn bnhon elalew gn yaw dunya kebad nat be dua eyetewawesn, bihonm gn huletachnm ke allah ga successful honen endemngenagn bieznilah  asbalehu



ከ FOUZIYA
ለ RAHMA