-----
ልዩ መርሐግብር:- ከደራስያን ጋር የመጨዋወት እና መጽሐፍ የማስፈረም ልዩ ሥነ-ስርዓት::
የዕለቱ የክብር እንግዳ:- ደራሲ አለማየሁ ደመቅ
የዕለቱ ፕሮግራም አወያይ :- ደራሲ እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ
የተመረጠው መጽሐፍ: ዮቶር
የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዋልያ መጻሕፍት::
ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት::
ቀን:- ቅዳሜ: ሐምሌ 27 2016 ዓ. ም : ምሽት ከ10:00 እስከ 12:30 ድረስ::
ማስታወሻ::
1) እንዲህ ዓይነቱ ፕሮግራም ቀጣይነት ያለው ነው::
2) ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል።
( https://m.youtube.com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw