ዛሬ ጥር 02/2017 ዓ.ም ደቡባዊ ጎንደር፣ ደራ ወረዳ፣ አንበሳሜ ከተማ ላይ የአብይ አሕመድ ወራሪ ሠራዊት ለወራት መንገድ ሲመሩት የከረሙትን ሚሊሻ፣ አድማ ብተናና ፖሊስን በአደባባይ ወፌላላ ሲገርፍ ውሏል።
ትናንት አንበሳሜ ከተማ ላይ በትንታጎቹ የጣና ገላውዴዎስ ክ/ጦ አባላት ከተሸኘው ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ በኋላ 5 ንጹሐንን በአደባባይ የረሸነው ሽብርተኛው ወራሪ ሠራዊት ዛሬ ደግሞ እናንተ ናችሁ መረጃ እየሰጣችሁ ጓዶቻችንን ሁሉ ያስጨረሳችሁ በማለት አንበርክከው ሲገርፏቸው ውለዋል።
ይህንን ተከትሎ የሚሊሻ አድማ ብተናና የፖሊስ አባላት ከካምፕ ጭምር በአጥር እየዘለሉ ወጥተው ትጥቃቸውን እያስረከቡ የቀጠናውን ፋኖ ማሩኝ ይቅር በሉኝ እያሉ መቀላቀላቸውን የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
ጸረ አማራዉ የአብይ አሕመድ ወራሪ ሠራዊት እናንተም አማራ ስለሆናችሁ አይለቃችሁም። ስለዚህ እስከ ጥር 15/2017 ዓ.ም በሠላማዊ መንገድ በየቀጠናው ወደ ሚገኝ የፋኖ አደረጃጀት ምሕረት ግቡ!!!
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
©የአማራ ፋኖ በጎንደር የሚዲያና ሕ/ግንኙነት መምሪያ
የአማራ ፋኖ በጎንደር ዋና ሰብሳቢ
አርበኛ ባዬ ቀናው
#ትግላችን_አይሸጥም_አይለወጥም‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
02/05/2017 ዓ.ም