ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™ @fasilsc Channel on Telegram

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

@fasilsc


የአፄዎቹ ፈጣን የመረጃ ምንጭ

The oldest and most popular Fasil Kenema Sport Club was established in 1960. This legendary Emperors Club has been around for 55 years.

🔴 ለአስተያየት @FASILKFCBOT

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™ (Amharic)

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™ የአፄዎቹ ፈጣን የመረጃ ምንጭ የመንገድ ቤቶችን የከፍተኛ በቆንህባበቢ ከተማ፣ ፋሲል ከነማ፣ ዘመንና ዝናብ ለአደል ቤቶች ለምሰጢሩ የከተማ ማህበርና ውስጥ ለጥፋት የበጀተኛ እና ሁለተኛ የተቀረጹ አፄዎችን የውጤት እና የመዳን እና ስራ በተገኘ ተሊዮች ምንጮቻችንን ማውረድና በቅድሚያ በተገኘ ፈጣኖችን በውጥ ማስጠበቅ በሚቻለው ቦታ ላይ በተከታዩ የአፄዎች አፈጻጽ፤ የውስጥ ፈጣኖችና ምርጫዎች በሚደረገው የአፄዎቹ የሆነው ፊሌም፥ ከነማ ከጣና ቅዳሜ፥ ከመልክአ ፡ሽን ፥ ከጫቂ፥ ከመፈናው ናቸው። ይህ ቦታ 1960 ዓ,ም ከሚሆኑት 55 አመት ተወዳጅ የአፄዎቹ ፈጣን ምንጭ ነው። እንዴት መዝናል? እንዴት እና ስለምን? @FASILKFCBOT ይህን ማሳወቅ እና ማሰብ ስለ አፄዎቹ ፈጣን የሚሰጥ ትምህርት እና አስተያየት እንዴት ንገራቸው ይከተሉ።

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

07 Jan, 09:04


+ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!!+

ዳሽን ቢራ አ.ማ ፣ ዋናው ስፓርት ትጥቅ አቅራቢ እና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ!!

@ፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

05 Dec, 18:41


💥#የሙሉ_ሰዓት_ውጤት!!
. ተጠናቀቀ/ ፋሲል ከነማ 1-0 ወልዋሎ አ.ዩ 90"
. 22'ጌታነህ ከበደ

🗓️ ሀሙስ 26/2017
🕐 1:00
🏟 ድሬዳዋ

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
.
@FASILSC

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

05 Dec, 16:44


1ኛ አጋማሽ/ ፋሲል ከነማ 1-0 ወልዋሎ አ.ዩ 35'
. 22'ጌታነህ ከበደ

🗓️ ሀሙስ 26/2017
🕐 1:00
🏟 ድሬዳዋ

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

30 Nov, 11:53


ከሲዳማ ቡና ጋር የሚጫዎተው የፋሲል ከነማ ሙሉ ቡድን!!

#ድል_ለአፄዎቹ!!
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

30 Nov, 07:20


🇦🇹#𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇_𝐃𝐀𝐘

🤎SIDAMA BUNA 🆚 FASIL KENEMA

🗓 Saturday Nov 26
🕙 10:00 Loc
🏟 Dire Dawa
🏆EPL

#Emperors👊🏾🔥
#FKSC_OFFICIAL

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

05 Nov, 18:47


#ተጠናቀቀ ፋሲል ከነማ 2-3 ኢትዮ ኤሌክትሪክ 80'
.9'77' ጌታነህ ከበደ 45'አቤል ሀብታሙ
. 49'ናትናኤል ገ/ጊዮርጊስ
. 75'ያሬድ የማነ

🗓️ ማክሰኞ 26/2017
🕙 10:00
🏟 ድሬዳዋ

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
.
. 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

@FASILSC

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

05 Nov, 10:43


🇦🇹#𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇_𝐃𝐀𝐘🇦🇹

FASIL 🆚 ETHO ELECTRIC
🗓 Tuesday Nov 05
🕙 10:00 Loc
🏟 Dire Dawa
🏆EPL

#Emperors👊🏾🔥
#FKSC_OFFICIAL

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

29 Oct, 15:26


#ፋሲል_ከነማ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር የመጀመሪያ አሰላለፍ!!

#ድል_ለአፄዎቹ!!

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

29 Oct, 15:26


ከአርባምንጭ ከተማ ጋር የሚጫዎተው የፋሲል ከነማ ሙሉ ቡድን!!

#ድል_ለአፄዎቹ!!

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

21 Oct, 20:58


የሙሉ ሰዓት ውጤት

(አዳማ ከተማ 1-1 ፋሲል ከነማ)

@FASILSC

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

21 Oct, 20:57


🇦🇹#የጨዋታ_ቀን🇦🇹
#𝓜𝓪𝓽𝓬𝓱𝓭𝓪𝔂 ❤️🤍

🆚 Adama
🗓 Monday Oct 21
🕐 1:00 Loc
🏟 Dire Dawa

#Emperors👊🏾🔥
#FKSC_OFFICIAL

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

21 Oct, 16:36


30' | አዳማ ከተማ 0-0 ፋሲል ከነማ

@FASILSC

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

25 Sep, 13:13


ጎንደሮች መተዋል ሰፋሰፋ አርጉላቸው አንች ጎንደሬ እንዳገርሽ እንዳገሬ

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

24 Sep, 08:45


#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_2ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
. ⚽️Ethiopian Premier League..

. ፋሲል ከነማ 🆚 መቀሌ 70 እንደርታ

🗓 ሀሙስ መስከረም 16/2017
🕙 10:00
🏟 ድሬዳዋ ኢ/ስታዲየም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

#ዳሽን_ቢራ
#VISIT_GONDAR
#WANAW_SPORT
#GONDAR_UNIVERSITY
#ጎንደር_ከተማ_አስተዳደር
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

23 Sep, 05:00


ዳኛው ትናንት የከለከለን ግልፅ ፔናሊቲ😓
እንደዛም ሆኖ አሸንፈናል እንኳን ደስ ያላችሁ ፋሲላውያን🇦🇹💪

@FASILSC

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

21 Sep, 17:34


#አፄዎቹ ለጨዋታው የሚያደርጉትን ዝግጅት አጠናቀዋል!!

ፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ በ2017 የውድድር አመት የአፄዌቹን ቡድን በወጣት ተጫዋቾች በመገንባት በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ መሪነት የቅድመ ዝግጅቱን ለሁለት ወራት ያክል በቀን ሁለት ጊዜ ልምምድ በመስራት፣ የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎችን በማድረግ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በመሳተፍ የዋንጫ ክብርን በማሳካት፣ ነባር ተጫዋቾችን ከአዲስ ፈራሚዎች ጋር በማዋቀር እራሱን ካየበት አጠቃላይ ዝግጅት በኃላ ጅማሮውን ባደረገው የፕሪምየር ሊግ ውድድር ላይ ጥሩ ተፎካካሪ ሆኖ እንደሚቀርብ ይጠበቃል።

በፋሲል ከነማ የቡድን ስብስብ ውስጥ በዝግጅት ወቅት ጉዳት የደረሰባቸው አንበሉ ጌታነህ ከበደ እና አሚር ሙደሲር መጠነኛ ልምምድ እየሰሩ የሚገኙ ሲሆን፣ አማኑኤል ገ/ሚካኤል ከቡድኑ ውጭ በጅምናዚየም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፣ ጃቪዩር ሙሉ እና ዳግም አወቀ ለብሔራዊ ቡድን ግልጋሎት፣ አቤል እያዩ በሀዘን ምክኒያት ለነገው ጨዋታ በድናችን ግልጋሎታቸውን አያገኝም። ከነዚህ ተጫዋቾች ውጭ ያሉት ሁሉም ተጫዋቾች በሙሉ ጤንነት ለጨዋታ ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል።

መልካም የውድድር ጊዜ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
.

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

20 Sep, 12:58


ከፋሲል ከነማ ታዳጊ ቡድን በመነሳት ለአውስኮድ እና ዳሽን ቢራ ክለቦች ተጫውቶ እራሱን በማሳየት ወደአሳዳጊው ክለብ ተመልሶ ላለፉት ስምንት አመታት በጀግንነት በመጫዎት በርካታ የዋንጫ ክብሮችን ማሳካት የቻለው አምሳሉ ጥላሁን #ታጠቅ በመጨረሻም ውሉ በማለቁ ምክኒያት ከክለባችን ጋር ተለያይቷል።

#አምሳሉ_ጥላሁን #ታጠቅ በክለባችን በነበረህ ጊዜ ለሰጠህን ግልጋሎት እናመሰግናለን!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
.

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

20 Sep, 11:23


የፕሪሚየር ሊጉ የቀጥታ ስርጭት ጉዳይ…?

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ጉዞውን ዛሬ ሲጀምር የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭትን በተመለከተ ተከታዩን መረጃ ይዘናል።

የ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በድሬዳዋ ስታዲየም በሁለት መርሐግብሮች የሚጀመር ሲሆን የሊጉ ጨዋታዎችም የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ያገኛሉ ወይስ አያገኙም በሚል በርካቶች ጥያቄ ሲያነሱ ይስተዋላል። በሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት እየተደረገበት ላለፉት አራት ዓመታት ቆይታን ያደረገው ፕሪሚየር ሊጉ በተቀመጠው የውል ዘመን መሠረት የአክሲዮን ማኅበሩ እና የሱፐር ስፖርት ስምምነት አምስተኛ እና የመጨረሻ ዓመቱ ላይ የደረሰ ሲሆን ምንአልባት በዚህ ዓመት በርካታ ጨዋታዎች ሽፋን ላያገኙ እንደሚችሉ የደረሰን መረጃ ያመላክታል።

ዛሬ መቐለ 70 እንደርታ ከ ሀዲያ ሆሳዕና ፣ አርባምንጭ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ በሚያደርጉት ጨዋታ መተላለፉን የሚጀምረው የሱፐር ስፖርት ቀጥታ ስርጭት እስከ አሁን ባለው መረጃ የሁለት ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች እንደሚያስተላልፍ ሲጠበቅ ነገር ግን በቀጣይ የሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይተላለፉ እንደሚችሉ ተሰምቷል።

ምንጭ
ከ ቴዎድሮስ ታከለ

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ

20 Sep, 11:20


#ጉዞ_በነፃ_በዳሽን_ቢራ_ስፖንሰር🇦🇹
#አዲስ_አበባ_እና_ዙሪያውን _ለምትገኙ_የፋሲል_ከነማ_ደጋፊዎች🇦🇹🇦🇹

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ጨዋታ
ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በድሬዳዋ ስታዲየም እሁድ መስከረም 10/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 1:00 ሰዓት የሚያደርጉትን ጨዋታ ለመመልከት የምትፈልጉ አዲስ አበባ የምትገኙ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች በሙሉ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር ከዳሽን ቢራ ጋር በመተባበር ጉዞ ያዘጋጀ በመሆኑ የክለባችን የታደሰ መታወቂያ ያላችሁ በሙሉ መመዝገብ ትችላላቹህ🇦🇹
🇦🇹#የጉዞ_ቀን_ቅዳሜ_ለሊት
🇦🇹#መነሻ_ሰዓት_ነገ_ለሊት_11ሰዓት
🇦🇹#መነሻ_ቦታ_ላምበረት_መነሀሪያ
🇦🇹#መመለሻ_ቀን_ሰኞ
🇦🇹#የጉዞ_ዋጋ_በነፃ
🇦🇹መመዝገቢያ ቦታ በዚህ ስልክ ቁጥር እየደወሉ ይመዝገቡ👉+251918773497

#ሼርShare_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ!
#ዳሽን_ቢራ
#VISIT_GONDAR
#WANAW_SPORT
#GONDAR_UNIVERSITY
#ጎንደር_ከተማ_አስተዳደር

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹